Lualawiሉዓላዊ-በድል እንደምንሻገር ቅንጣት ጥርጥር የለንም-ጠ/ሚ/ር አብይ/የትግራይን ፖለቲካ የሰነገው ሉዓላዊነት እና ጄኖሳይድ/ግብጽ በአረቡ ጸሃፊ አይን

  Рет қаралды 36,239

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 195
@amsaleworku139
@amsaleworku139 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ ወታደሮች ጀግኖች ናቸው።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 9 күн бұрын
ሲሳይ የማትለወጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ በርታ 🙏❤️❤️❤️🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@miliko938
@miliko938 9 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MokiMekonen
@MokiMekonen 9 күн бұрын
ሲሳይ ይህ ድንቅ አገራዊ ስሜትህ እና እምነትህ ከእግዚአብሔር የተሠጠህ ነውና ጓደኞችህ ይፈሩ አፍረዋል አመሠግናለሁ ።ከኢትዮጵያ ።
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 9 күн бұрын
አሜን። የማያሻግርን እግዚአብሔር አይሰበርም ጠቅላይ ሚኒስትሬን እወዳለሁ።
@RRuth8852
@RRuth8852 9 күн бұрын
❤❤❤
@amsaleworku139
@amsaleworku139 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 9 күн бұрын
I never doubt Ethiopia will conquer ...! Long live Ethiopia ...!
@mordecai4675
@mordecai4675 9 күн бұрын
ስልጡን ስዕብና professional journalist !🎉🎉🎉🎉 🙏🙏🙏 authentic ሀገር ወዳድ !!
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r 9 күн бұрын
ከዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ( 3A) ውጭ እኛ ኢትዮጵያውያን ሌላ ምርጫ የለንም ረጅም እድሜ ለ3A
@deminetheye9078
@deminetheye9078 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሲሳይ ምንጊዜም ነገሮችን በትዕግስት የሚይዝ የአንድነት ጀግና ።❤
@amsaleworku139
@amsaleworku139 9 күн бұрын
Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹
@melakugenet2246
@melakugenet2246 9 күн бұрын
Thanks dear Sisay you are real Ethiopian who stand always with the truth ✊🏾🇪🇹🥰 May God bless you more and take care 🙏🏾❤️🇪🇹💐
@oushachewouda4391
@oushachewouda4391 9 күн бұрын
ሲስ ጀግናችን በርታልን! 👏👏👏👏❤❤❤❤✌✌
@GirmaBune-j2o
@GirmaBune-j2o 9 күн бұрын
You are real guy , standing for the facts, thanks. No words at all man!
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 9 күн бұрын
Sisay, the Pride of Ethiopia, Welcome to Addis Ababa! Ethiopia will prosper and thrive against all ODDS💕🇪🇹👍
@yiduman746
@yiduman746 9 күн бұрын
We love you !king of ሀቅ።
@abiyouasnake2062
@abiyouasnake2062 9 күн бұрын
Sise, our hero, welcome to your motherland Ethiopia!
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 9 күн бұрын
እግዚአብሔር የትግራይን ህዝብ ወደ ሰላም ያሻግራቸው
@BiruKidus
@BiruKidus 9 күн бұрын
ሲሱ የኛ እንኳን ወደ እናት ሀገርህ በደህና መጣህልን ቆይታህ ደስታ ተድላ የተመላበት ይሁንልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 9 күн бұрын
ጋዜጠኛ ውዱ ሲሳይ አጌና የጎጠኝነት የዘረኝነት መድሀኒት የኢትዮዽያዊነት ልክ በሀቅ በእውነት በፍትሀዊነት በጠለቀ እውቀት በእርጋታ በማይወላውል በወጀብ በመውጣትነት እና በመውረድ የተፈተነ ያልወላወለ ለአእምሮው ያደረ ጉምቱ የጋዜጠኝነት ተምሳሌት እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2017 መዳረሻ በሰላም አደረሰህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ረዠም እድሜ ከጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁንልህ!!!!
@GjHhhኢትዮጵያለዘላለምትኑ
@GjHhhኢትዮጵያለዘላለምትኑ 9 күн бұрын
በትክክል ✅✅✅🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 9 күн бұрын
ወንድማችን ሲሳይ እናመሰግናለን ጀሮችን ከፍተን እንስማ እያንዳችን ሀገራችን ተረጋግታ በልፅጋ የበለጠ አድጋ ለማየት ከእዉነት ጋር እንቁም
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና በድጋሚ እንኳን ደህና መጣህ 🙏
@andyt3046
@andyt3046 9 күн бұрын
Thank you Sisay
@mohammedmekonnen
@mohammedmekonnen 9 күн бұрын
Thanks!
@newayworku8920
@newayworku8920 9 күн бұрын
journalism as whole honer !!!👌
@amsaleworku139
@amsaleworku139 9 күн бұрын
Sisay God bless you
@jomama151
@jomama151 9 күн бұрын
Tebrek sis ❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በእውነት መጭው አዲስ አመት ምንም ዓይነት ችግሮች የማንሰማበት ይሁንልን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት የምትወዳት ሐገርህን እንዴት አገኘሃት የሉአላዊ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ቀን blessed
@አንዋርአውልአህመድ
@አንዋርአውልአህመድ 9 күн бұрын
ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላም ለዓለም ሰላም አድማጮች ሀገሬ እንዴት ነት በሰላም ትመላስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AnwarTrump
@AnwarTrump 9 күн бұрын
Thanks
@tsegayewoldu5810
@tsegayewoldu5810 9 күн бұрын
God for Ethiopian Army
@adugna2835
@adugna2835 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሲሳይ የእውነት ኢትዮጵያዊ የማይለዋወጥ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ🙏🙏🙏
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r 9 күн бұрын
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንኳን በዚህ ዘመን ይቅርና ህወሀት ስልጣን በያዘበት ወቅት እንኳን የመከላከያ ሰራዊቱ ዲስፒሊን ከአለማችን ሀገሮች የሚወዳደረን የለም ለዚህ ደግሞ እኔም በህወሀት ዘመን የመከላከያ ሰራዊት አባል ሆኜ ያለፍኩት ምስክር ነኝ
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 9 күн бұрын
Shene’s politics were legitimate when TPLF was in power; today the dynamics has changed where the people of Oromo is enjoying prosperity and leadership! Shene is out there to harass and suffer the people of Oromo. Your days are numbered 💕🇪🇹👍
@fikat2397
@fikat2397 9 күн бұрын
ሲስ, ኢትዮጲያዊነትን ታምነህ እንደኖርክ ፤ትውልድ ሁሌም አይዘነጋውም። ያከብርሀል
@fatoumata1440
@fatoumata1440 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤selam sis
@fikat2397
@fikat2397 9 күн бұрын
ኢትዮጲያችን ኩሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 9 күн бұрын
Viva Ethiopa defense force 🇪🇹💪🇪🇹💪💖💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 9 күн бұрын
Thanks my dear you are clean Ethiopia person ❤❤❤❤
@danieltadele4233
@danieltadele4233 9 күн бұрын
እናሸንፋለን
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 9 күн бұрын
እናሸንፋለን።
@YeEthiopian
@YeEthiopian 9 күн бұрын
ስሰይ ታማኝ ጀግና ጋዜጣኛ
@SirajAhmedehzh
@SirajAhmedehzh 9 күн бұрын
You are right
@samiabera7894
@samiabera7894 9 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ አዲስ አበባ እንዴት አይህት❤❤🎉🎉🎉
@junefirst500
@junefirst500 9 күн бұрын
እልልልልልልልል! ትግራይ፡ ነፃ፡ እየወጣች፡ ነው! ሕዝቡ፡ ነቅቅቷል።
@demissiekebede22
@demissiekebede22 9 күн бұрын
ፕሮፌሽናል በእውቀት የተገኘ የጋዜጠኝነት ሙያ ማወቅ የሚፈልግ ሰው ሲሳይ አጌና ሉኡላዊ ሚድያን ይከታተሉ ።
@fekaduworku8025
@fekaduworku8025 9 күн бұрын
Wow! Wow! You are a really, really good journalist. I like the way you analyze Ethiopian politics. Keep it up
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 9 күн бұрын
ሲስ ማርያምን እንዳንተ ድንቅ ቀኑን ሰዓቱን ክስተቱን ወደ ኃላ ሄዶ አስታውሶ ከመረጃና ከማስረጃ ጋር በሚዛናዊነት የሚያውቅና የሚነግረን ከአንተ በቀር ማንም የለም ሌላው ኳሊቲህ ስማቸውን እየጠራህ የምትነገረንን ከትንሽ እስከ ትልቅ ከመሪ እስከ አሸባሪ ያሉትን ግለሰቦች በክብር አንቱ ብለህ የምትጠራቸው የስብዕናህ ጥግ የት ድረስ እንደመጠቀ ያሳየኛል በርታል ድንቅ ኢትዬጵያዊ ነህ ፡፡
@azibagesh893
@azibagesh893 9 күн бұрын
ሰላም ሲስ ♥️♥️🙏
@fozyahu265
@fozyahu265 9 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@robairess4147
@robairess4147 9 күн бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@kassahunmekuria4629
@kassahunmekuria4629 9 күн бұрын
ዓይን ገላጭ የሆነ ትንታኔ ኔው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን !
@TAYE-db4vp
@TAYE-db4vp 9 күн бұрын
ሲሳያችን
@semerudinku1336
@semerudinku1336 9 күн бұрын
ሰላም ሲሳይ ሲስ በጣም ከማደንቅልህ ዋነኛው ምታቀርበው ትንታኔ ሁሉም በማስረጃ ነው እንደነ መሳይና ደረጄ ፕሮፓጋንዳ ነው አትልም ለማንኛውም ንጥር ያልክ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 9 күн бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@MohmadAhmad-r3x
@MohmadAhmad-r3x 9 күн бұрын
Sis well come
@NigussieRoba
@NigussieRoba 9 күн бұрын
ሲሳይ አገና ሰላምና ጤና እመኝልሃለሁ ። እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ፣ እውነተኛ ሰው፣ አድናቅህ ነኝ ፣ ንጉሴ ሮባ ነኝ ከዲላ ከተማ ።
@user-jo2rk8km3k
@user-jo2rk8km3k 8 күн бұрын
መሰራት ያለበት ዛሬ የሚያስጨበጭብ ነገር ሳይሆን በቀጣይነት የትውልድ ሰላምና ጤንነት የሚያስጠብቅ ነገር ነው!!!"sisay agena❤❤❤
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty 9 күн бұрын
TIGRAY AYTGNTSELY.....ALWAYS WITH ETHIOPIA...
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 күн бұрын
Thanks Ethiopia Thanks so much Sissy agena jornelest and your family እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት ሉአላዊ ሚዲያ ።
@SimegnAlem
@SimegnAlem 9 күн бұрын
አሜን እንሻገር ያለዉ አምላካችን ያሻግራል ስሙ የተባረከ ነዉ ።
@TofikKhalid-w5j
@TofikKhalid-w5j 9 күн бұрын
Ayi sis denqe swe yegazateghnet megelech tebark
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 9 күн бұрын
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EtgDvh
@EtgDvh 9 күн бұрын
Sissy anbas❤
@ShewamuluGurmu
@ShewamuluGurmu 9 күн бұрын
ሉአላዊ ለሀገር ከፍታ ስሩ
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 9 күн бұрын
ልክ ነው የእኛ ጀግና አብያችን፡፡
@AbdelaShafi-zv4ic
@AbdelaShafi-zv4ic 9 күн бұрын
ሲሳይ እንኳን በሰላም ወደ አገርህ መጣህ ።መጪው አዲስ ላንተ ለቤተሰብህ ለኢትዮጵያ የሰላም የብልፅግና ዘመን እንዲሆን ምኞቴና ዱኣዬ ነው።በርታ ባለ ፅኑ አቁዋም ጋዜጠኛ።
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 9 күн бұрын
ሲሳይ ጀግና ዘጋብ የኢትዮጵያ ልጅ ዕድሜና ጤና ይስጥ
@user-wr5vf2ih6m
@user-wr5vf2ih6m 9 күн бұрын
Like እያረጋቹ
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 9 күн бұрын
ቢያስሩ እዳ ቢፈቱ እዳ መቼ ነው አመስጋኝ የምንሆነው
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 9 күн бұрын
Thank you Sisaye! God bless you.❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 күн бұрын
Thanks Ethiopia Thanks for you Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester and your family and your Government እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለአዲሱ አመት ።
@user-rz6ex7du2h
@user-rz6ex7du2h 9 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👇 ዐብቹ አበ መላ የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ 👍💪
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 9 күн бұрын
It is smart analysis, regid behavior of TPlF should replaced by flexible politics
@gethab2306
@gethab2306 9 күн бұрын
Thank you Sissay!
@dagnachewtilahun8627
@dagnachewtilahun8627 9 күн бұрын
ኢትዮጲያዊያን ከምን ጊዜውም በላይ አንድ እንውን
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 9 күн бұрын
አሁን ዘረኝነቷን ጣል አርገን ኢትዮጵያዊነትን እናቀንቅን፡፡ ቤታችንን ሊያፈርስ ዙሪያችንን የሚያንዣብብ ስላለ ልብ እንበል፡፡ ስለ ፖለቲካ ለማሰብ እድል የሚኖረንም ወጥተን የምንገባበት አገር/ቤት ሲኖርን ነው!
@MenbereLemessa
@MenbereLemessa 8 күн бұрын
ሲስ እንኳን በሰላም ወደ ውዲቷ አገርህ ኢትዮጵያ መጣህ አዳሱ አመት የሰላም ና የብልጽግና አመት ከነቤተሰቦችህ እንዲሆንልህ እመኛለሁ
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 9 күн бұрын
ስላም ነዉ አ/ቶ ስሳይ
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 9 күн бұрын
Thank you 🙏 dear brother
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 9 күн бұрын
ከዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ንጉሠ ነግስት ዘኢትዮጽያ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ወደፊት!! ❤❤
@Tkkj73
@Tkkj73 9 күн бұрын
You mean to say the plagiarist, sweet talker and silent killer of the Amhara population, having a satiable appetite for human blood and flesh.
@user-ry4zl9ji5o
@user-ry4zl9ji5o 9 күн бұрын
Amen amen amen Abihcoye ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂
@PalestainPalestain-q9r
@PalestainPalestain-q9r 9 күн бұрын
ሰላማዊ ሰው መግደል ይቅርና በነበርንበት የኦጋዲን አካባቢ የአካባቢው ነዋሪ የመከላከያ ሰራዊቱን አባሎች ሀበሻ እያሉ ነበር የሚጠሩን እራሳቸውን ከኛ ጋር አያመሳስሉም በዚህ ደረጃ ጥላቻ ያለባቸው አካባቢዎች ላይ እንኳን ምንም አይነት የሀይል እርምጃ ወስደን አናውቅም
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 9 күн бұрын
ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷❤🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@shibabawgedib8007
@shibabawgedib8007 9 күн бұрын
I respect our pm Dr Abi ideology .And i fought corrupters ...
@chrisyab6066
@chrisyab6066 9 күн бұрын
❤❤❤
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 9 күн бұрын
አዎ ሁሉንም ፈተናዎች በድል እንሻገራለን !!!
@wandmubibiso8817
@wandmubibiso8817 7 күн бұрын
This is a great media peace to my people wish you all the best love Ethiopian And I like sisaye agena more love
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 9 күн бұрын
ሲሰ በኩራት አገሩ ይገባል ምድረ ባንዴ የፈረንጅ ከሸከሮች በቁም አይደለም እሬሳቸው አይገባም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 9 күн бұрын
አፈር ግባ !አንተ ደንቆሮ ካድሬ ማን አንተን አገር ሰጪና ነሺ አደረገህ!
@AddisAlem-z6e
@AddisAlem-z6e 8 күн бұрын
ሲስ ጀግና የሚለው ቃል ከሚገልፃቸው ዜጎች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ።አገር እንደ ሃገር የምትቀጥለው በእንዳንተ ዓይነት ሰዎች ነው። በጀግንነት ለሃገር የምትሰራቸውን ስራዎች አጠናክረህ ቀጥል።አድናቂህ ነኝ!
@norynory9442
@norynory9442 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Brukhhh
@Brukhhh 9 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@genetm.6934
@genetm.6934 9 күн бұрын
በገንዘብ ፍቅር የስው ልጅ ተጠምዷል ለዛም ነው ሙተሳስብን ማስተዋልን የተነሳነው
@user-rz6ex7du2h
@user-rz6ex7du2h 9 күн бұрын
ሲሳይ አጌነ በርተ ፈጠሪ ይጠብቅህ እንደንተ አይነቱን ጀግነ ኢትዮጵያዊ ገዜጠኛነ የጀግነዉ መከለከያ የክብር አበል የብዛልን ሲሱ🇪🇹🇪🇹❤👍👍💪
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt 9 күн бұрын
ዝግ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 9 күн бұрын
ሸኔ እየተባለ የሚጠራው የሽፍታ ስብስብ እና አማራ ክልል ላይ የሱን አይነት ተግባር ኰፒ እየፈፀመ ያለው በዛ በሰፊ ህዝብ እየነገደ ያለ የታሪካዊ ጠላቶች ተላላኪ የታሪክ አተሎች እየተሹለኰለኩ ንፁሀንን እና ህፃናትን እያገቱ እና እያረዱ ህዝቡ ሰላም ወጥቶ እናዳይገባ እያገቱ እና እየዘረፉ ለህዝብ ነው የምንታገለው እያሉ የሚያላግጡ አላጋጭ የታሪክ ጉዶች ጊዚያቸው ሩቅ አይሆንም
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 9 күн бұрын
ህዋት ከአከተመ ኢትዩጵያ ሰላም ነች፡፡
@teruneshray9966
@teruneshray9966 9 күн бұрын
🇪🇹☝️
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 191 М.
ሰበር ዜና   ሰኛ መስከር  6/2017አም
sada You Tube ሰአዳ ዩቱብ
Рет қаралды 121
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН