አሉታዊ (negative) ሐሳቦችን ከአይምሯችን የምናሶግድባቸው 7 መንገዶች

  Рет қаралды 4,315

Inspire Habesha

Inspire Habesha

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ዓይኒ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል የምትመክሪን ነገር ሁሌም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Enaquan abro adresen❤️
@hewanb8118
@hewanb8118 3 жыл бұрын
Welcome back my dear important topic .Thank you
@mewiitu3304
@mewiitu3304 3 жыл бұрын
Eshi Tebareki
@mercy1653
@mercy1653 3 жыл бұрын
Wow! Betam tegremal yehi melekt leni new! Txs God
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እናመሰግናለን ተባረኪ
@anuwarkader
@anuwarkader 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@menberehille7754
@menberehille7754 3 жыл бұрын
Thanks for your help God bless you.
@sintayehugonfa9165
@sintayehugonfa9165 Жыл бұрын
አይንዬ በጣም ደስ ይላል .ፈጣሪ ይርዳሽ. አንድ ጥያቄ አለኝ.1 የተስትሮን መጨመር ውይም መቀነስ ምልክቶች እና የምያስከትል ውጤት? 2 የተስቶስትሮን እና የስትጅሮን ግንኙነት እና ልዩነት? .3 የስትጅሮን መጨመር እና መቀነስ በወንዶች ላይ ያለው ተፅዕኖ ምንድነው?
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
ያጠናሁት ርዕሶች አይደሉም እርግጠኛ ነኝ ጉግል ብታደርግ መልስ ታገኛለህ::
@birtukansirak3090
@birtukansirak3090 3 жыл бұрын
I love the burning method. It helps
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣሽ አይኒዬ በጣም አመሰግናለሁ👏👏
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 жыл бұрын
Batme teru thimehre new egzebher yestln Ayni 💚💛❤
@meronmebrahtu8896
@meronmebrahtu8896 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም አይንዬ እንኳን ደና መጣሽልን
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 жыл бұрын
Thank you for Sharing .
@banchamlakmihret4104
@banchamlakmihret4104 3 жыл бұрын
Thank you so much!
@21KEY27
@21KEY27 3 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 3 жыл бұрын
Yne Konjo tebareke zewtre true tmhrt new ymtakerbew enamsgnalne 👏👏👏😍
@getemar7075
@getemar7075 3 жыл бұрын
Enkuwan dena metash Haynya
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Amseginalehu
@thitnademissie7418
@thitnademissie7418 3 жыл бұрын
አይኒየ እናመሰግናለን ኑሪልን!!!!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Amen thank you😘
@meskeremasfaw7370
@meskeremasfaw7370 3 жыл бұрын
Thanks Ayni 🙏
@azebgebru9586
@azebgebru9586 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 жыл бұрын
Egzebher yestln Ayin
@kidistdegu385
@kidistdegu385 3 жыл бұрын
thank you aynye
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አይንዬ🙏😍💗
@zinashberhanu9275
@zinashberhanu9275 3 жыл бұрын
እይን ምክር ሽ በጣም ጠቃሚ ነው በርቺልኝ ውዷ እህቴ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
በዚህ መጣሽ ዝንዬ እንዴት ነሽ?
@blackman4581
@blackman4581 3 жыл бұрын
በእናትሽ በምን ላግኝሽ እባክሽን የምትረጂኝ ትልቅ ጉዳይ አለኝ ማርያምን
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Join our telegram group and send me a private message. t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA. It’s easier to connect that way. Thank you!
@rosarichter4927
@rosarichter4927 3 жыл бұрын
Well come back Ere tefashe eko Aneya miss you esty lesmashe🤔
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
😘😘😘😘
@tadelechabate1730
@tadelechabate1730 Жыл бұрын
yene konjo metfo hasab wusten ketekotaterew weratoch alefu bezihu metfo hasab betam ebesachalehu min yishalegnal ??
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
ሰላም ታደለች ቪዲዮው ላይ የሰጠሁት ሃሳብ አልተመቸሽም?
@Helen-rg3kd
@Helen-rg3kd 2 ай бұрын
Kotet ayegebame noweye!!!amesegenalehuge ayeneye
@alemayehu2474
@alemayehu2474 3 жыл бұрын
Sewdishe atetfi. Berchi
@rosarichter4927
@rosarichter4927 3 жыл бұрын
አንዬ እኔ ቂመኛ ነኝ ከበደሉኝ ሰዉች ብርቅም የበደሉኝን ነገር መርሳት አልችልም!! እንደው በዚህ ዙሬያ ቨድዩ ብትሰሬልን መልካም ፈቃድሽ ከሆነ?አስተማሬ ነው ብዬ አስባለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ ለጊዜው ግን በዚህ ቪድዮ ላይ የተገለፀውን አድርጊ
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Bale erase mtat honobengal 😇😇😇 let me try all ds 7 I want be happy with my kids 🙏🙏🙏
@mewiitu3304
@mewiitu3304 3 жыл бұрын
Godega nebereg tetaleti ene lela godega yezeku yeyazekutem godega tiru ayedelem be lebe leto eyasebekut new ena ye befitu godegaye meto yekereta ene neg tefatege pls temeleshilg belo betam enedetesetekakele negere men lareg ?letoweu yasebekuten teche yederohun lekebelu??mekereshen efelegalehu !!!!tebarekileg be bezu
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ይሄማ ያንቺ ውሳኔ ነው ይሄ ቪድዮ ይጠቅምሻል kzbin.info/www/bejne/nHTSeZ9qpKqFhsk
@siradesea3916
@siradesea3916 3 жыл бұрын
ሰለምነሽ አይንዬ የኔ ቆጆ ይእንን ቪድዮ ለኔ የሰረሽው ነው የመሰለኝ ሰለቀው ተቀብዬው የኖርኩት መጥፎ አሰብ ካተቆጠጠረኝ ወይንም የአካል እመም ካሆነብኝ ቦአለነው ችግሬን የወኩት አሁን በይገርምሽ ካቅልፌ ነበር የሚቀሰቅሰኝ እረሴን እጠላ ነበርኩ ያኔ የተፈጥሮ አሰቤ ይሄ ነው ብዬ ተቀብዬው ነበር አሁን የተለየዩ ስለሀስተሰሰብ የሚየስተምሩ ሰዎችን እከተተላለው በየቀኑ ስለረሴ የፃፍካቸውን መልካም ነገሮች አነባለው በጠም ለውጥ አለኝ ግን አሰቦቹ እየፈተኑኝ ነው አለስበውም ብዬ እረሴን እዘው ሰገኛው እበሰጨለው ምን ትመክሪኛለሽ?? አመሰግነለው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ያው መበሳጫቱን ትተሽ ወደ ተግባር መሄድ ነው። እየቆየሽ ስትሄጂ መናደድሽ እየቀነሰ ይመጣል
@mewiitu3304
@mewiitu3304 3 жыл бұрын
Inisepir habesha betam tiru meker new aned tiyaki letiyekeh???
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ሰላም እሺ ጠይቂ
@mewiitu3304
@mewiitu3304 3 жыл бұрын
@@InspireHabesha tiyekealehu sefeleshaleu tiyake?
@eduhosi5995
@eduhosi5995 3 жыл бұрын
Yegn konjooo lben agegnshw ....
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@mulumulu7071
@mulumulu7071 3 жыл бұрын
ውዴ መረጃዎችሽን አደቃለሁ እኔ ችግሬ ብቻዬን አወራለሁ ሰዎች እስኪሰሙኝ ድረስ !ምክነያቱ እሚመስለኝ እረጂም አመት ሃሳቤን እማወራው ሰው የለኝም ነበር ።አሁን የሄን ልምዴን ማቆም አቃተኝ ያሳፍረኛል እባክሽ ሀሳብ ስጪኝ እዳቆም!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ሰው ፊት ስቀሽ ማለፍ ነው ለጊዜው ለወደፊቱ ግን በንቃት ሆነሽ ለማቆም መሥራት አለብሽ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 5 ай бұрын
እኔም አወራለብ ብቻየን ሰው እስኪገረች😢😢
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
ሰላም ኢንስፓየር ለዛሬው መልእክት ኢምፓየር? ቢሉሽ ይሻል ነበር ልበል የሰው መንቀሳቀሻ ( Mind Information Thought ) ነውና ያነሳሽው ሐሳብ ። በመጀመሪያ ከተወሰነ ግዜ በሁዋላ ከች ስላልሽ እኔም ብቻ ሳልሆን የምንከተልሽም ሁሉም ተከታዮችሽ ደስ እንደሚላቸው አልጠራጠርም ። በዚህ እንደ እሩጫ ትሬድ ሚል በሚሮጥበት አለም ውስጥ ለሰው ልጅ ቁመህ ( በቢጫ መብራት) አስብ ማለት ትልቅ የችግሮቻችን መፍትሔ ቢሆንም ግን የሕይወት ሩጫውን ለግዜው ቆም አደርጐ ልክ አንቺ ያነሳሻቸውን ሐሳቦችን ተረድቶ ምክርሽን በተግባር ማድረግ ለእኛ ለሀበሻዎች የኪሎማንጅሮን ተራራ መውጣት እጅግ ይቀለናል ። ምክርሽን ለተቀበለው ግን በተራራ ላይ ልክ እንደሚያበራ መብራት ሁኖ ለሰሚው ብቻ ሳይሆን በአካባቢው ለሚኖሩ ቤተሰብ ሆነም ሰዎች ጥሩ የሆነ ጠቃሚ ውጤት ያመጣለታል ። ስለናጋቲቭ ኤለመንትስ ያነሳሻቸው ኘጥቦች ሁሉም በጣም መልካም ናቸው እናመሰግናለን ። ነገር ግን ግዜ ስለ ፓዘቲቭ ሐሳብ ብታነሽ መልካም ነበር? በሌላ ቀን ልታነሺያቸው ትችያለሽ ብየ ገመትኩ ? ወደ ዋናው ሐሳብ ስገባ ግን ካንቺ ሐሳብ ተነስቼ ይህንን ለማለት ፈለኩ? የምንኖርባት ፕላኔት ምድር ከኢማተሪያል የወጣች ማቴሪያል ምድር ናት ። ነገሮች ሁሉ ከኢማተሪያል ወይንም ከኢንቨዝብል ቦታ ተፈጥረው በኢንፎርሜሽን መልኩ በማቴሪያል አለም ውስጥ ይወለዳሉ ። ማለትም ኢማቴሪያል ( ኢንቨዝብል) አለም የሚመነጨውን ወይንም የሚፈጠረውን ሐሳቦች ወደ ማቴሪያል አለም ( ቪዝብል) አለም እንዲደርሱ የሚያገናኘው ኢንፎርሜሽን ነው ማለት ነው ። ይህን ነገር ከተገነዘብነ እና ከተረዳነ በትክክል ሕይወታችንን መምራት እንጀምራለን ። የናጋቲቭ ወይንም የፓዘቲቭ ሐሳብ ከየት ይመነጫል? ሐሳብ በሶስት ደረጃዎች ከውስጣችን ይመነጫል ። ከማየት ፣ ለመስማት ፣ ከምናፈልቀው አዲስ ሐሳብ ። የሕይወት ኢንፎርሜሽን ዳታ ( መጰሃፍ ቅዱስ) እንደሚለው ከሆነ " ሰው ከሚያየው እና ከሚሰማው ይወሰዳል " ይላል ። ይህ ማለት በአይን የምናያቸው በጀሮ የምንሰማች ነገሮች ናቸው ውስጣቸውን ገብተው " ሐሳቦችን " ፈጥረው ለምንወስነው የናጋቲቭ ወይንም የፓዘቲቭ ኤለመንትስ ኢንፎርሜሽን የሚፈጥሩልን ማለት ነው ። " ሀሳብ " በኢንፎርሜሽን መልኩ የሚንሸራሸረው በነፍሳችን ውስጥ ካለው ዋናው በውጩ አለም በአይን ያየነውን ፣ በጀሮ የሰማነውን ነገሮች ተቀምሞ የሚሰራበት ቦታ "ነፍስ " ውስጥ ሲሆን በነፍስ ውስጥ ካሉት ኤለመንትስ ውስጥ 1) ማይንድ 2) ፍቃድ 3) ስሜት ከነዚህም መካከል በ" mind" ውሰጥ በኢንፎርሜሽን መልኩ ይፈጠራል ። ምን ያህሎቻችን እንደምናውቀው አላውቅም እንጂ ብሬን ከማይንድ 100% የተለያዩ ናቸው አብረው ይስሩ አንተራክት ያድርጉ እንጂ? Our mind is the central processing of information. what is information? The Group of word is information. አይምሮአችን ፓዘቲቭ ወይንም የናጋቲቭ ቶውት ይፍጠር እንጂ በቶውቱ ውስጥ ፕሮሰስ ተደርጎ የሚፈጠረው የውስጥ "WORD" ነው። ምንም እንኳን ፕሮሰስ የተደረገው ኢንፎርሜሽን በአንደበታችን ላይ ህይወት አግኝቶ በሚሰማ ድምፅ ብንናገረውም ። በነፍሳችን " በአይምሮአችን ውስጥ በቶውት መልኩ ፕሮሰስ የሚደረገው ኢንፎርሜሽን "WORD" እና ከማይንድ ወደ ብሬን በኢንፎርሜሽን መልኩ በነርቭ ውስጥ አድርጐ በሰጋዊ አካላችን በአንደበታችን ላይ ማኒፌስትድ የሚያደርግው " WORD" ልዩነት" በነፍስ " ውስጥ የተፈጠረው "WORD" pasive እንዲሁ በስጋዊ አካላችን ላይ በአንደበታችን ላይ ማኒፌስትድ የተደረገው " WIRD" Active መሆኑ ብቻ ነው ። mind is the organ of "Soul ". brain is the organ of "Body".ነው ። ማለትም " ነፍስ " የሕይወት ኢንጂን " ስጋ " ማኒፌስቴሽን መገለጫ ማለት ነው ። ስለዚህ የናጋቲቭ ወይንም ፓዘቲቭ ሐሳቦች ከአይምሮችን የግድ ይፈልቃሉ ። ሰው ሐሳቡን መቆጣጠር ጨርሶ አይችልም ነገር ግን በአይምሮው የተፈጠረውን " ቶውት " ወደ ተግባር ከመቀየሩ በፊት ሊገታው ይችላል ። ሰው ከፓዘቲቭ ወይንም የናጋቲቭ ሀሳብ ሊወጣ የሚችለው ከዚህች ምድር ሲለቅ ብቻ ነው ። በወደቀ አለም ውስጥ እስካለን ድረስ በናጋቲቭ እና በፓዘቲቭ ሐሳቦች የተያዝን ነን ። የምንኖርበትን ፕላኔት የናጋቲቭ ኢንቫይሮመንት እጅግ ያየለበት ነው ። ዋናው ትልቁ ነገር በውስጣችን የተፈጠረውን ወይንም የተቀመመውን ሐሳብ ወደ ውጭ ከነፍሳችን ውስጥ ወጥቶ በሕይወታችን ላይ ፣ በኑሩዋችን ላይ በተገለፀው ስጋዊ አካላችን ላይ ችግር እንዳያመጣ ያሰብነው ሐሳብ ፕራክቲካል እንዳይሆን መጠንቀቅ ነው ። እንዴት? ይቀጥላል?
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
ከባለፈው የቀጠለ? " ነፍሰ" የተያዘችበት ሶስቱ ኤለመንትስ በደንብ ፋንከሽን እንዲሆኑ ማድረግ ነው። " ማይንድ ፣ ፍቃድ ፣ ስሜት " ለምሳሌ አንድ የናጋቲቭ ሐሳብ አሰብኩ ያንን ሀሳብ ከውስጤ ወጥቶ በራሴ እና በቤተሰብ ወይንም በአካባቢየ ላይ ችግር እንዳይሰራ በስጋ አካሌ ላይ ( ማኔፌስትድ) እንዳያደርግ " will" " ፍቃድ " ማድረግ ያለብኝ " "emotion " ስሜትን ተቆጣጥሬ ነው ። በምናደርገው በማንኛውም አይነት ድርጊቶች ላይ " reality " እውነት " መሰረት ማድረግ እጅግ ይጠቅመናል ። ምንም አይነት ሐሳቦች በአይምሮችን ይፍለቁ የናጋቲቭ ወይንም የፓዘቲቭ ይሁኑ ። effect " ውጤቱ የሚወሰነው በ " cause " ላይ ባደረግነው " ውሳኔ መሠረት " ነው? ዋናው ቁምነገሩ የናጋቲቭ ሐሳብ ማፍለቅ የፓዘቲቭ ሐሳብ አለማፍለቅ አይደለም? ውሳኔያችን የተመሰረተው በእውነት ላይ ነው? ስሜት ከእውነት ጨርሶ የተለየ ነው ። በአይምሮችን የፈለቀውን ሐሳብ የምንወስነው ውሳኔ የተመሠረተው በእውነት ላይ ነው ወይንስ በስሜት ላይ ነው ወይ? ለምሳሌ ይህንን ልበል አንዲት ቆንጅየ ልጅ የሆነ ልጅ አፈቀረች ፣ ልበል ይህች ልጅ በልጁ ፍቅር አብዳ ልትሞት ነው ። ልጁ ገደል ቢገባ እንኳን ልግባ የምትል ሴት ናት ከልጁ ፍቅር የተነሳ ብዙ ዋጋ ከፈለች? ልጁ ግን የሴትዋ ፍቅር ብዙም አይገባውም ነገር ግን ይህች ልጅ ስሜቱዋ እንዳይጎዳ ነገሮችን በጥንቃቄ ከማድረግ ይልቅ በስሜቱዋ ላይ መጫወት ጀመረ ። ነገር ግን ግዜ አለፈና የዚያች ቆንጅየ ልጅ ፍቅር እልም ብሎ ጠፋ ገደል ቢገባ አብሬ እገባለሁ ስትል የነበረችው ልጅ ስልኩዋን መዝጋት ሳይሆን እስከማስቀየር ደረሰች ። የተወደደው ልጅ በተራው አሁን በቤትዋ እንደልቡ ገብቶ ማግኘት ስለማይችል በጎደኛ በኩል አስለምኖ ለንግግር እንኳን እድል አላገኘም እንኳን ለፍቅር? ታዲያ የዚህች ልጅ ችግር ምን ነበር? ፍቅሩዋን የመሰረተችው " በስሜት " እንጂ " በእውነት " አልነበረም ። ሲይቹዌሽኑ የሚነግራት ልጁ አይፈልግሽም ሲላት ፣ ነገር ግን እሱዋ በስሜት ፍቅር ስለተያዘች በፍቃድዋ የምታደርገው ውሳኔ ሁሉ ከትክከለኛ ህይወት የራቀ ነው ። በዚህም ብዙ ተጎድታለች ? ይህንን ሐሳብ ስለ እዚች ቆንጆ ልጅ በምሳሌ መልክ አስቀመጥኩ እንጂ ብዙዎቻችን በዚህ እያለፍን ይሆናል አንዳንዶቻችንም አልፈንበተል ። በአጠቃላይ ማለት የፈለኩት ነገር በውስጣችን የሚፈጠሩ የናጋቲቭ ወይንም የፓዘቲቭ ሐሳቦች እንዳይፈጠሩ ማድረግ ማለት አንድ ሊሞት ለዚህ አለም ሊለይ ያለውን ነፍስን አፍኖ ከዚህ አለም አትውጪ ማለት ነው ። ብዙ ግዜ ሰዎች የናጋቲቭ ሐሳቦችን ተቆጣጠሩ ሲባል እንሰማለን ። ነገር ግን ያ ቢቻል ኑሮ በአለማችን ብዙ መጥፎ ነገራቶች እንዳይፈጠሩ እንዳይደረጉ ማድረግ ይቻል ነበር? እንዲያው ማለት ባልፈልግም ይህንን ልበል የፓለቲካ ሐሳብ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን በሃገራችንም የተፈጰመ እና እየተፈፀመ ያለ ነገር ስለሆነ ስለ ናጋቲቭ ሐሳብ ከአይምሮ በኢንፎርሜሽን ወደ ብሬን ( አንጎል ) በመሄድ በስጋዊ አካል ላይ ማኒፌስትድ በማድረግ ያመጣውን ዲስትራክሽን ። ነገሩ እንዲህ ነው ፓለቲከኛ አክቲቪስቱ ጀዋር መሐመድ (ግራኘ መሐመድ) ከእለታት አንድ ቀን ይህንን የናጋቲቭ ቶውት ከአይምሮው ፈለቀ ምን የሚል? አሁን የኢትዮጵያ መንግስት ወይንም የሆነ ሐይል ቤቴን ከቦውታል ስለዚህ ሊገድሉኝ ነው እባካችሁ ኑ የሚል የናጋቲቭ ሐሳብ አፈለቀና በፌስ ቡክ ላይ ሐሳቡን ለተከታዮቹ ለቀቀው? ተከታዮቹም " በእውነት ተመስርተው " ሳይሆን ከስሜት ተነስተው ተመው ወደ ጀዋር ቤት መጡ ምን ተፈጠረ ግጭት ሰው መሞት ፣ ጉዳት ይህ የናጋቲቭ ሐሳብ በጀዋር አይምሮ አንዴ አይደለም የተፈጠረው ሁለት ግዜ ነበር ስንት ሰው ሞተ አቶ ጀዋር በፈጠረው የናጋቲቭ ሐሳብ ውዥንብር ወደ 200 ሰዎች ያለ አስፈላጊ ሁኔታ የናጋቲቭ ድምፅ ሰምቶ በመታዘዝ ሞቱ ። ጀዋር በውስጡ የተፈጠረውን የናጋቲቭ ሐሳብ " NO" ቢል ኑሮ ዛሬ እሱ በእስር ቤት አይማቅቅም ነበር ብዙዎች በእሱ ሰበበ አይታሰሩም ነበር ? ችግሩ የነበረው በጀዋር አይምሮ ውስጥ የናጋቲቭ ሐሳብ መፈጠሩ ሳይሆን ነገር ግን ጃዋር " ከእውነት " ሳይሆን " ከስሜት " ተነስቶ የወሰነው " ውሳኔ " ነው ። ሌላው ከዚህ ሐሳብ ሳንወጣ መጰሃፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስን ለሞት አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳን ታሪክ እናያለን ። ይህ ሰው ክርስቶስ እንዲሞት " ሐሳብ " በኢንፎርሜሽን መልኩ ከዲያቢሎስ መጣላት? ነገር ግን ይሁደ የመጣለትን እንግዳ የሆነውን የናጋቲቭ ኢንፎርሜሽን በውስጥ አይምሮው NO ማለት ሲገባው ፕራክቲካል ለማድረግ በአንደበቱ ( ስጋዊ አካሉ) ላይ ማኔፌስትድ አደረገው ። ውጤቱም አደገኛ ነበር በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አይነት ነበር " ኢየሱስን ለሞት አሳልፎ ሰጠ " በተጨማሪም " ይሁዳ እራሱ በገመድ ታንቆ ሞተ እንግዲህ ከዚህ እንማራለን የናጋቲቭ ኢንፎርሜሽን በተግባር በአካላችን ላይ ማኔፌስተድ ሲደረግ ምን ያህል ከባድ ዋጋ እንደሚያስከፍል ። ማለትም የናጋቲቭ የቶውት ድምፅ በነፍስ ውስጥ ባለው አንዱ ኤሌመንት በአይምሮ ሲፈጠር NO ማለትን ከመቼውም ግዜ የበለጠ እንልመድ ። ፓዘዘቱቭ ሐሳብ ሲፈጠር የበለጠ መለማመድ ያለብን ወይንም ፕራክቲስ ማድረግ ያለብን የናጋቲቭ ሐሳቦችን NO ማለት ከብዙ አደጋዎች ይከልከናል ። ስለዚህ አይምሮችን የናጋቲቭ ሐሳብ ፓዘቲቭ ሐሳብ ማፍለቁ የማይቀር ነው? ነገር ግን እኛ ማኑፌስትድ የምናደርግበት ሁኔታ ነገሮችን ይለውጣል። ያም ውሳኔያችን " ከእውነት " ወይንስ " ከስሜት " ነው? ሌላው ሰዎች የናጋቲቭ ሐሳቦችን ወደ ፓዘቲቭ የምንለውጥባቸው ነገሮች አሉ ። በእርግጥ እንዲህ አይነት መለወጥ የሚችለው " ፈጣሪ " ቢሆንም ነገር ግን እራሳችንን በማለማመድ ናጋቲቭ ነገሮችን ወደ በጎ መለወጥ እንችላለን ። እኛንም ቤተሰብንም አካባቢንም ሀገርንም ሊያድን ይችላል? 1) ትእግስት ፣2) አርቆ ማሰብ ፣ 3) የምንወስነው ውሳኔን የሚያመጣውን ውጤት ግምት ማስገባት ናቸው ። ዮሴፍ በወንድሞቹ ሊገደል የነበረ ሰው ነበር ። ነገር ግን በግብፅ ምድር ላይ አምላክ በሰው ምድር ጠቅላይ ሚኒስትር አደረገው ። አንድ ቀን የናጋቲቭ ቶውት በማድረግ ወደ በ20 ብር ለባርነት እና ለሞት ይሁዳ በተባለው ወንድማቸው " የናጋቲቭ ሐሳብ " አነሳሽነት ለግብፅ ነጋዴዎች ተሽጦ ነበር ። ዮሴፍ በግብፅ ውስጥ ስልጣን ሲይዝ ወንድሞቹ በዚያ ዘመን ምድርን ሊያጠፋ ከነበረው ረሀብ ሕይወታቸውን ለማዳን አህል ሸመታ ወደ ግብፅ ወረዱ ወንድማቸው ዮሴፍን በንግስና አገኙት ማስገደል ማሳሰር ማስፈረድ ይችል ነበር ። ነገር ግን ዮሴፍ ወንድሞቹን እንደዚህ አላቸው። " እናንተ የናጋቲቭ ሐሳብ አስባቹህ ነበር እግዚአብሔር ግን ለበጎ አደረገው" ብሎ ይሄው ዛሬ የዮሴፍ ዘሮች እስራኤላውያን ሁሉ ምድርና ሞላዋን በሀብት፣ በብልፅግና፣ በእውቀት ፣ በጥበብ አለምን ሞልተው ይታያሉ? ከማን የተነሳ ዮሴፍ የናጋቲቭ ነገር ታስቦበት የነበረው ሰው ባደረገው ፓዘቲቭ እውነተኛ ውሳኔ ነው ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
በጣም የመፃፍ ችሎታ አለህ። Great content and amazing explanation. Thank you
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
@@InspireHabesha i tried kiber legezabeher yuun. thank you for the encouraging word.
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
ሀይ አይኒ
@ASHENAFISILESHI-n3s
@ASHENAFISILESHI-n3s 7 ай бұрын
አንድ ምሳሌ ብትነግሩን
@InspireHabesha
@InspireHabesha 6 ай бұрын
ቪድዮው ላይ የተገለፀው በቂ አይደለም? በመልካም ሃሳቦች መጥፎዎችን መተካት አንዱ መንገድ ነው
@Helen-rg3kd
@Helen-rg3kd 2 ай бұрын
😂😂😂🙏🙏🙏
@Helen-rg3kd
@Helen-rg3kd 2 ай бұрын
Koyeyene yezo kemegebatu befit 😂
@agutihajjara4700
@agutihajjara4700 3 жыл бұрын
እኔ ስቃለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
😀😀😀😀
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 56 МЛН
ከልጆች መጥፎ ፀባይ ለሚማሩ መፍትሔ
7:33
Inspire Habesha
Рет қаралды 3,4 М.
ጥሩ እናት ለመሆን...
12:57
Inspire Habesha
Рет қаралды 9 М.
አውቆ የሚያጠፋውን ልጄን ምን ላድርገው?
8:08
Inspire Habesha
Рет қаралды 2,8 М.
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 36 - 36 ክፋል
34:08