መብረቅ ክፍል 1 | Mebreq episode 1

  Рет қаралды 417,641

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq everyday @8:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 677
@geni58747
@geni58747 7 ай бұрын
መብረቅ የሆነ ዘመን ሆኖብናል ሀገራችን እንየው እንዴ የመዳም ቀመሞቼ❤😊
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 7 ай бұрын
የእናንተ ኮመንት እራሱ መብረቅ ነው ችግር ብቻ በችግርም በደህናውም ግዜ እንድናመሰግን ነው የታዘዝነው ተስፋችን ከፈጣሪ ጋር መሆን አለበት
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 7 ай бұрын
ትክክል ኮሜንቶችዬ 😂😂😂😂
@sablawork5367
@sablawork5367 7 ай бұрын
ንሮዉ እራሱ መብረቅ ሁኖብናል ደሞ እርእስም በመብረቅ መጣችሁ አይ እናተ😂😂😂😂😂😂
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HshsjshsshshsjjshhsshsjhsHdhdh
@HshsjshsshshsjjshhsshsjhsHdhdh 7 ай бұрын
ወይኔ ወላ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
@tsegakansi3628
@tsegakansi3628 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ 7 ай бұрын
አረ ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AhmedMd-wy1yk
@AhmedMd-wy1yk 7 ай бұрын
እዉነትነው
@terefechbale
@terefechbale 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ጀምረናል አንተ አስጨርሰን 🙏
@SemiraHusen-g9z
@SemiraHusen-g9z 7 ай бұрын
Aminn😂😂😂😂😂
@GghjddjHbdhdd
@GghjddjHbdhdd 7 ай бұрын
ፊልሙን ነዉ ፆሙን ???
@terefechbale
@terefechbale 7 ай бұрын
@@GghjddjHbdhdd ሁለቱንም🙄
@Egezihaber.yimesgen
@Egezihaber.yimesgen 7 ай бұрын
😂😂​@@GghjddjHbdhdd
@DastaBashir
@DastaBashir 7 ай бұрын
አ😂😂😂
@helujunta9026
@helujunta9026 7 ай бұрын
መብረቅ😂በስአቱ ነው የመጣው😂😂 በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን የመዳም ቅመሞች💜
@helujunta9026
@helujunta9026 7 ай бұрын
@@Rayatubeራያትዩብ እሺ አንቺም አድርግልኝ🥰😁
@sojoo3376
@sojoo3376 7 ай бұрын
😂
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 7 ай бұрын
😂😂😂
@uaeuae2428
@uaeuae2428 7 ай бұрын
መገንኔ የታደለ ታዱ ሀገር ወደሌላ ሀገር ለመዝናናት ይሄዳል እኔ ደሞ አዱ ድራማ ሳልቅ ወደሌለኛዉ ይሁን ለበጎነዉ
@fhgrhh7228
@fhgrhh7228 5 ай бұрын
አይይይይ የኔቢጤ😢😢😢😂😂😂😂
@Ruqayyah-r6u
@Ruqayyah-r6u 5 ай бұрын
ብሽን አይደለሽም😂😂😂
@heyatheyatmohammed7903
@heyatheyatmohammed7903 5 ай бұрын
የኔቤጤ😂😂😂😂😢😭አይዞን😂😂😂🥴
@foziy-d1s
@foziy-d1s 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እጣ ፈታ ነው😋
@GgDf-s4p
@GgDf-s4p 7 ай бұрын
አሁን. ገና. እየጀመረነው. ሳህ. ልጀምር. ነበር. ንገሩኝ. ይሄ. የመጀመርያው. አይደለ. አይ. የመዳም. ቅመሞቸ. እወዳችሃለሁ. የረፍት. እጀራ. ይስጣችሁ. አሚን. በሉኝ
@hiwanabadi
@hiwanabadi 7 ай бұрын
Amen🥰🥰
@Sofiya-u9x
@Sofiya-u9x 7 ай бұрын
አሜን ፫ ለሁላችን
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@AMElove-b1r
@AMElove-b1r 6 ай бұрын
አሜን
@mobizone9169
@mobizone9169 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@NetsiyouTube-zh2pm
@NetsiyouTube-zh2pm 7 ай бұрын
መብረቅ እርሱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያለችበትን ይገልፃል መብረቅ ጉዲ😂😂😂😂😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
እረ የመቸ ነው 😂ገና ዛሬ ነው ያየሁት 😂 ደግሞ እርእሱ መብረቅ ነው 😂
@GenetHailu-r9d
@GenetHailu-r9d 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye 7 ай бұрын
በትክክል ለራሳችን 😂😂😂😂😂
@AmlesetHagos-g6b
@AmlesetHagos-g6b 7 ай бұрын
ምንድነው ምታወሩት
@AmlesetHagos-g6b
@AmlesetHagos-g6b 7 ай бұрын
ምንድነው የምታወሩት
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
ፈጣሪየዪ የማይበትን ,ጊዜ,ባርክልኝ ቃናዎች አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MnajatA-cs7ib
@MnajatA-cs7ib 7 ай бұрын
ከግዜው ከሰው ሁሉን ነገር የጠበቀ ውነትም መብረቅ የሆና ህይወት🤣🤣 ቅመሞች ደምሩኝ
@mdahmed1292
@mdahmed1292 7 ай бұрын
ጀምረህ ኣጨርሸኝ ❤❤❤❤
@fasikabelete4865
@fasikabelete4865 7 ай бұрын
አይ መብረቅ ኑሮ ሂወት ሁሉም ነገር መብረቅ ሁኖብናል እናንተ ደግሞ መብረቅ ብላችሁ ታመጡብናላችሁ እስኪ እንየዉ ሰወች 😢😂
@zaidhaile1328
@zaidhaile1328 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ😂😂😂
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@astuhabesha136
@astuhabesha136 4 ай бұрын
😂😂😂
@EtopeEtope-kg3zg
@EtopeEtope-kg3zg 7 ай бұрын
ኮሜቶች በሳቅ ኑሮ መሮታል ሁሉም አይዞን 😢😂😂😂😂😂😂
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u
@ItFFአልሀምዱሊላህ.u 5 ай бұрын
አወ 🙄🤣🤣
@ፍቅርየክርስቶስባርያ
@ፍቅርየክርስቶስባርያ 7 ай бұрын
ካለንበት አንፃር ገና አሁን ምርጥ እርዕስ አወጣችሁ😂😂
@HizkelDegfe-dk4ly
@HizkelDegfe-dk4ly 7 ай бұрын
✌️Enem
@hannanaliyyi9049
@hannanaliyyi9049 7 ай бұрын
የየማች ሰና 🥰❤️
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 7 ай бұрын
ወይ መብረቅ አዱ ሲሄድ አዱ እየመጣ ቃና ስከታተል ልኑር ሆሆሆ😂😂
@Tijiየድግልማርያምልጅ
@Tijiየድግልማርያምልጅ 7 ай бұрын
ዋው አቶ መብረቅ እንኳን ደና መጡ ቅመሞችዬ ተፈረጁ❤❤❤❤❤
@ዘህራሸራፍ
@ዘህራሸራፍ 7 ай бұрын
😂❤
@mihretyifru-gd8bn
@mihretyifru-gd8bn 7 ай бұрын
የ ሚገርም እና ደስ የሚል ፊልም ነው የ እውንት❤❤❤❤❤❤❤
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 7 ай бұрын
ሂወት በራሱ መብረቅ እንደሆነብን ማን ይንገራቸው😅😅😅
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 7 ай бұрын
በቃ ሰዉ ከትምርት ወደ ስራ ስሸጋገር እኔ ከቃና ወደ ቃና በቃ እሄ ከጨረስኩ ኣላይም እልና ኣያለዉ🤣🤣🤣🤣 እስኪ ወጣቶች ካሉበት እንይ😒😒
@sssssaqsu
@sssssaqsu 7 ай бұрын
Eko😅😅😅
@HalimaAkmel-f9l
@HalimaAkmel-f9l 7 ай бұрын
ቅመሞችዬ ኑ አዲሰ ነገር መጥቷል ሰሙም መብረቅ አሉት😢😢😅😅
@NoorMohammad-d9u
@NoorMohammad-d9u 7 ай бұрын
😂😂😂🎉
@Sorety124
@Sorety124 7 ай бұрын
😂
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
የመዳም ቤት መብረቅ ነው 😂
@ዞማዋ
@ዞማዋ 7 ай бұрын
አለን😂😂
@selambezabhi9803
@selambezabhi9803 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yduedydygsys
@yduedydygsys 7 ай бұрын
ኣስጀምሮ ያስጨርሰን ቅመሞች❤
@JdhfhJfjfjfj
@JdhfhJfjfjfj 6 ай бұрын
በኑሮ መብረቅላይ የቱርክመብረቅ መጣልን ወይፈጣሪ ዕደማንም ይችንመብረቅ የሆነኝ ወቅት ዐሳልፈን😂😂😂
@kidusyared4408
@kidusyared4408 7 ай бұрын
በቃ ሁሌ እልም ያለች ደሀ እና እልም ያለ የሀብታም ፍቅር ነው ምናየው
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@wubayehuwubayehu
@wubayehuwubayehu 7 ай бұрын
😂😂😂
@HIRUTABEBE-qx8cw
@HIRUTABEBE-qx8cw 7 ай бұрын
Awo,yemr,ewunet,newu😂😂😂😂😂
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 ай бұрын
ሀሪፍ እደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ ግን ርእሱ ሌላ ነው😮እዝህ መብረቅ ይላል😂በቀል ምናምን አንፈልግም ከቻላችሁ ችኩሮችን ልቀቁልን😮
@GghjddjHbdhdd
@GghjddjHbdhdd 7 ай бұрын
ልክ ብለሻል 💖💖
@ወለተማርያም-ኘ1አ
@ወለተማርያም-ኘ1አ 7 ай бұрын
ትክክል❤ችኩሮች ይለቀቁ😢😊
@MesertBety
@MesertBety 7 ай бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ከእሁድ እስከ እሁድ መሆኑ ደስ ብሎኛል
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@tafesegirma7543
@tafesegirma7543 7 ай бұрын
በጡሩ ሁኔታ እንደምሃልቅ ተስፈ አረገለሁ❤❤
@Mastewal-ye8zf
@Mastewal-ye8zf 7 ай бұрын
ወይ መብረቅ ኑሮው እራሱ መብረቅ ሁኖብናል😂😂😂😂
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 7 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እንባ ጠባቂ ቃና 😂😂 መልካም መደበሪያ ይሁንላችሁ ውዶቼ ጀምረናል በመብረቁ ❤❤😂😂😂
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@ቅንልብFano
@ቅንልብFano 7 ай бұрын
@@Rayatubeራያትዩብ እሺ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 7 ай бұрын
ደስ ይሞላ ፊልም መሆን አለባት አይደለ ቢተሰቦች ተሰፋ አደርጋለሁ 😂መብረቅ 😂
@DhXv-fm7bx
@DhXv-fm7bx 7 ай бұрын
ቆንጆ እንደምሆን ተስፋ ኣድርጋለው ኣቶ መብርቅ😂😂
@TsegshGere
@TsegshGere 7 ай бұрын
😅😅😅
@ሁስማንች
@ሁስማንች 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂🎉
@changelifemidas7142
@changelifemidas7142 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 7 ай бұрын
የአማች ሚሥት😂😮
@etyety7760
@etyety7760 7 ай бұрын
😂😂
@EkeramHussen-o8h
@EkeramHussen-o8h 7 ай бұрын
የአበቦች ፊልሚያ የናፈቀው ላይክ 😅
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 7 ай бұрын
😂የምር ናፍቀውኛል የውበት እስረኞች 😢በጣም የት ላግኛቸው
@Fcgcchb
@Fcgcchb 7 ай бұрын
በጣም ናፊቆውኛል እውነት 😢
@WorkWork-qk3ej
@WorkWork-qk3ej 7 ай бұрын
ቲሊ ግራም ላይ አሉልሽ​@@ሶልያናየሸዋልጅ
@ተስፋኣለኝሳሰበዉደስየሚል
@ተስፋኣለኝሳሰበዉደስየሚል 7 ай бұрын
እኔም የጉልፈም እብደት ናፉቀኛል😂
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 7 ай бұрын
እኔም ናፍቀውኛል እኔስ ካልሆነ ደግሜ ልየው እንዴ😢🥺😁
@lidujesuse910
@lidujesuse910 7 ай бұрын
መብረቅ ድራማው እራሱ ገና ሳይጀምር መብረቅ ሆነብን እኮ 😂😂😂😂
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 7 ай бұрын
እስቲ መብረቅ ይሁን አይሁን እናያለን
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@fghyoug6078
@fghyoug6078 7 ай бұрын
😂😂
@birukisanbatu95
@birukisanbatu95 7 ай бұрын
ድራማ ሳልጀምር ኮሜንቱን ማንበብ ጃማርኩ ሀይይ መብረቅ 😂
@comceul8407
@comceul8407 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ግድ ነው
@Rayatubeራያትዩብ
@Rayatubeራያትዩብ 7 ай бұрын
ሳብስክራይብ ኣድርግልኝ ውዴ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 7 ай бұрын
ሜሊሳ የኔ ደረቅ ደግ መጣሽ በመብረቅ😂
@Hhg6tyy
@Hhg6tyy 7 ай бұрын
ቅመሞችየ መብረቁ ድንገት ፈንድቶ እንዳይመታቹ❤❤😂😂😂
@abebaSiyum-sv7dj
@abebaSiyum-sv7dj 7 ай бұрын
መብርቅ የመረጣቹሁት ቅመሞች ሞሆን ኣለበት ❤❤❤❤እና ኣይዞን 28 ብቻ ቀረን ❤
@shgxh1221
@shgxh1221 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@galtigray4567
@galtigray4567 7 ай бұрын
😂😅😅
@Habtam-x3n
@Habtam-x3n 7 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ መ ብረቆች
@ሂውትጓልትግራይ
@ሂውትጓልትግራይ 7 ай бұрын
መብርቅ እኛም የርሞዳን ሰራ መብረቅ ሁንበናል😂
@MolaAyehu
@MolaAyehu 7 ай бұрын
እውነት ነው
@Mary-zz9rt
@Mary-zz9rt 7 ай бұрын
ያ😢😂
@KasechKasech-g9s
@KasechKasech-g9s 7 ай бұрын
በጣም
@yoyo-i7u1s
@yoyo-i7u1s 6 ай бұрын
የምቶዱኝ ፍቅራቹን አሳዩኝ በአዲስ ስራ ልመጣነው
@SintuAlmu
@SintuAlmu 7 ай бұрын
አይይይ ቅመሞች ኑሮ የቤት ኪራይ አያሳስባቸውም በቃና ዘና ማለት ብቻ ይመቻቹ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 7 ай бұрын
መብረቅ እግዚአብሄር😂😂😂 ይጠብቀን
@qedamawitube9138
@qedamawitube9138 7 ай бұрын
Download እንዲሆን አርጋችሁ ልቀቁልን እንጂ በየትኛውም ሰአት ማየት እንድንችል
@Zoug53Dhk
@Zoug53Dhk 3 ай бұрын
ያምራል❤❤🎉
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 7 ай бұрын
አቶ መብረቅ 🤣🤣🤣 እኛ ለማየት አለን ጨጓራችንን ለመላጥ
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
አድኛዋ ልጅ እጠሀይ ልጆችጋ ትሰራለች እዝክ ደግሞ ሶ ነው እዴ 🤭🤣 ስም እዝክ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@tglove9496
@tglove9496 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@zenetzenet7786
@zenetzenet7786 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው😊😊
@medinaalimedina
@medinaalimedina 7 ай бұрын
በብዛት ትዋናዮች አሉ መብረቅ እኔበቅልፍ ጭቅላታ መብረቅ ሆናብኛል😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 7 ай бұрын
መብረቅ በሆነዉ ግዜነዉ የመጣዉ ኑሮዉም መብረቅ ሁኖ ብናል😂😂😂😂
@LubaabaaWalloobaatee
@LubaabaaWalloobaatee 4 ай бұрын
ተጀምሮል ገና ነው መልሱልኝ ስወዳቹት❤❤
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 7 ай бұрын
ኮሜቶች ተመችቷችኋል መብረቅ 😂😂😂😂
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 7 ай бұрын
በቁም ነገር በእውነታውኮ ነው ሁሉም የቱርክ ወንዶች በድብቅ ሚስት አላቸው😂😂 አይቻቸዋለሁ
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn 7 ай бұрын
ምብረቅ የሆነ ላይፍ ላይ ነኝ😂
@amaamm-te9he
@amaamm-te9he 7 ай бұрын
መብረቅ አሉት ኑሮም መብረቅ ሆኞል። የሳባሽን ድምጽ ነው የያዘው ቢራቢሮ አላለም❤❤❤😂😂
@molanmolan6943
@molanmolan6943 7 ай бұрын
እውነትም መብረቅ😂😂😂ከገነት ወደገሀነም
@amaamm-te9he
@amaamm-te9he 7 ай бұрын
ውሳኔ ምእራፍ 2ይለቅልን
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ 6 ай бұрын
እመቤቴን ከወንድሜጋ ያለኝ ፍቅር ነው ይህንን ለማየት ያጓጓኝ ና እንናፈር የኔ ወንድም
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 7 ай бұрын
ጭራሽ እርእሱ መብረቅ እስኪ እንየው ❤❤❤❤😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
🤣🤣15አመት በፊት የተሰራ ድራማ 😂አዲሰ መመልከታችን
@Ahgqi1319
@Ahgqi1319 7 ай бұрын
Ara bekish😂😂😂​@@NaeemaImam-tp9fp
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
​@NaeemaImam-tp9fp🤫🤫🤫🤫
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
@@Ahgqi1319 የምሬን ነው በአረብኛ አይቸዋለሁ ግን አለፈ አለፈ መጨረሻ አላየሁም 15years go ይላል
@birukisanbatu95
@birukisanbatu95 7 ай бұрын
ቆንጆ ድራማ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ 🤗🇪🇹
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 7 ай бұрын
መብረቁማተብሎ. ምርጥ ዲራማ ታልሆነ🙅🙅🙅🙅
@EkeramHussen-o8h
@EkeramHussen-o8h 7 ай бұрын
ሰው አገር ይቀይራል እኔቃና😢😢
@ZuzubintTesfaye
@ZuzubintTesfaye 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HshsjshsshshsjjshhsshsjhsHdhdh
@HshsjshsshshsjjshhsshsjhsHdhdh 7 ай бұрын
አይዞሽ😢😢😂😂😂
@miokl6214
@miokl6214 7 ай бұрын
😢😢
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ 7 ай бұрын
😂😂😂 መብረቅ አላችሁ 😂 አኩን ባሌ ሠለመጣ ደስ ብሎኛን❤❤
@ሀዩቲዩቲብ
@ሀዩቲዩቲብ 7 ай бұрын
ወይ ቅመሞች እቃ ማጠብ እዴት አዴረጋቹህ እኔ ከማጥበው ይምስበረው በዝቶል ሰብ አድርገኝ 😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ4ሐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ4ሐ 7 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲስ በሙሉ አቃቸዋለሁ
@YeneneshEmamey-gi1bu
@YeneneshEmamey-gi1bu 7 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ የመብረቁ ያለህ ምናለ ሌላ ቢሆን ስሙ😂😂😂😂
@ሳሮንበላይነህ
@ሳሮንበላይነህ 7 ай бұрын
አዳዲስ አክተሮች ይታየኛል መብረቅ 😅የዘመኑን ትውልድ ይገልፅ ይሆን????
@ayudawudtube
@ayudawudtube 7 ай бұрын
መብረቅ ርዕሱ ለራሱ ያስፈራል
@AlemAba-li8ff
@AlemAba-li8ff 6 ай бұрын
እኔ በቀን 10 ክፍል ስለማይ ሙሉዉን ልቀቁት በተረፈ❤❤❤
@NN-nt1tp
@NN-nt1tp 7 ай бұрын
ደሞ ሁሉምተዋናዩችአሉ ማለቴ የምናቃቸው አኩን ሜሊሳ 😅😅😅
@gggrvheve
@gggrvheve 7 ай бұрын
የኛ መብረቅ😆🤣🤣መቸም ኑሮዉ መብረቅ እንደሆነብን አውቃቹሁ ነው😆🙄🤣
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 4 ай бұрын
ዋው❤❤
@ማርታአየልኝ
@ማርታአየልኝ 7 ай бұрын
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት አይጣፍጥም አሉ ምንም አላመረኝም
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
ገና ከጅምሩ ተረጋጉ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 7 ай бұрын
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያግራል ነው እሚባለው😅😅😅
@mesiethio2857
@mesiethio2857 7 ай бұрын
😂❤​@@AlMushe-bt6yq
@TsediDemse
@TsediDemse 7 ай бұрын
እኔም 😔
@Hayat-u1v
@Hayat-u1v 7 ай бұрын
ገራሚ ነው❤❤❤
@ዙለይካሀሰን
@ዙለይካሀሰን 15 күн бұрын
ኑሮ በራሱ መብረቅ ሆኖብኛል😅😅
@لمتب
@لمتب 7 ай бұрын
መብሮቆች እንኳን ደህና መጣቹ🥰❤😁
@Ejej-hx5nd
@Ejej-hx5nd 7 ай бұрын
አኩን አለ ልበልጨ😮
@Sofiya-u9x
@Sofiya-u9x 7 ай бұрын
እዉነትም መብረቅ ገና ከመጀመራቸዉ እሳት የላሱ 😁😂😂
@BadiryaIbsoo
@BadiryaIbsoo 7 ай бұрын
Turkish deram ❤❤❤❤❤❤
@tititube12
@tititube12 7 ай бұрын
መብረቅየ እንኳን ደና መጣህ 😂መብረቅ የሆነ ግዜ😂
@BeletechMekonen
@BeletechMekonen 7 ай бұрын
አኩን ልጅሁኖ የሰራበትነው❤❤😂❤😂
@አብዱነኙአብዱነኙ
@አብዱነኙአብዱነኙ 7 ай бұрын
ሰህ
@edrissiraj1901
@edrissiraj1901 7 ай бұрын
የፊልም አካሄድ ራሱ መብረቅ ይመስላል ሶዎች 😊😊
@MarshetTsegaye-n9t
@MarshetTsegaye-n9t 7 ай бұрын
How to down load it
@mistirlemlem7444
@mistirlemlem7444 7 ай бұрын
ኮማቾች እወዳችሃለሁ❤❤
@MaseDfg
@MaseDfg Ай бұрын
Arif ymeslal❤❤
@mekdesgeremew2371
@mekdesgeremew2371 7 ай бұрын
ወይ እዳችን መብረቅ ብላችኦ መጣችኦ
@Samerh-j8g
@Samerh-j8g 7 ай бұрын
መብረቅዉይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mነኝስደተኛዋ-t5d
@Mነኝስደተኛዋ-t5d 7 ай бұрын
ኧር ኮመቶች ወላ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 አይይይ መብረቅ😂😂
@cbmksa2604
@cbmksa2604 7 ай бұрын
ደስየሚል ይመሥላል❤
@JosephRodriguez-wg6ig
@JosephRodriguez-wg6ig 3 ай бұрын
እስኪ ይጀመር thor yhilbtm 😂😂 እርሱ ፀዴ ይመስላል ይጀመራላ
@fhffhf867
@fhffhf867 7 ай бұрын
አኩንየ በዚ ስለመጣህልኝ ደስ ብሎኛል ያሙርም ብትኖር ደስ ይለኝ ነብር 😢😢
@kadijaa8750
@kadijaa8750 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ተናፋቂዎች
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
ቃናዎች ደግሞ የምን መብረቅ አመጣብን የሀገራችን መብረቅ አይበቃንም😂
@megote07
@megote07 7 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ደረሱልን ሁሁሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@የፍቅር-ፈ8ሸ
@የፍቅር-ፈ8ሸ 7 ай бұрын
ወይ መብረቅ ኖሮው እራሱ መብረቅ ሁኖብናል🤣🤣🤣🤣የመዳም ቅመሞች የት ናቹሁ🤣🤣
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 7 ай бұрын
ቃና ሳይ ሆዴ ይባባል እግዲህ ላባባው ጀመርኩት😅
@እሮዚ
@እሮዚ 6 ай бұрын
በቃ ጀመርኩት አተ አስጨርሰን መብረቅ😅😅
@rahma-lr8fm
@rahma-lr8fm 7 ай бұрын
ልቀቁት ❤❤❤❤ መብረቅ❤😂😂😂
@MekidsBelhu
@MekidsBelhu 7 ай бұрын
በዚህ ሰአት ያለ ኑሮ እራሱ መብረቅ ሆኖብናል እንዳዉም ኧረ የባሰ ነዉ እናንተም መብረቅ ብላችሁ መጣችሁ
@RayaRayuma-x5p
@RayaRayuma-x5p 7 ай бұрын
ጋይስ በአረብኛ አይቼዋለሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ግን እቺ ድመት አይን ሴትዮ በጣም ነው ምታቃጥለኝ😅
@desta9900
@desta9900 7 ай бұрын
wow አሪፍ ይመስላል
መብረቅ  ክፍል 2 | Mebreq episode 2
46:25
Kana Television
Рет қаралды 191 М.
ስብራት ክፍል  1 | Sibrat episode 1
38:53
Kana Television
Рет қаралды 327 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 28 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 36)
29:11
ለዛ
Рет қаралды 405 М.
FULL HD (Arabic Dubbed) كم من السفن أحرقت الحلقة 1
42:59
كم من السفن أحرقت - Ne Gemiler Yaktım
Рет қаралды 919 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1
44:14
Kana Television
Рет қаралды 449 М.
Dir Ena Mag Episode 1
42:04
Kana Television
Рет қаралды 1,3 МЛН