KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አዲሱ ሰው እና የእመቤት ምላሽ #lovestory #video #emebetkassa
33:43
በመታመሜ ህይወቴ ተበጠበጠ..ሙዚቃ አቁሜ ልኖርበት የምችልበት ሌላ ሙያ የለኝም..ተወዳጅዋ ሃሊማ #hailma #seifufantahun #ethiopiansinger
28:56
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
እመቤት ካሳ በልጇ ልደት የገጠማት ነገር....
Рет қаралды 82,028
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 235 М.
Emebet Kassa
Күн бұрын
Пікірлер: 820
@EthioCrypto-uu3er
6 ай бұрын
ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ሀብታሙ እንኳን ተወለድክልን ሀብትሽ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥳🥳🥳🥳🥳
@hanamaryam4599
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሙ ብዙ ስቃይ ያየሽበት ነው በክብር በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
ባባዬ በጥበብና በሞገስ እድግ በል 🎉🎉❤❤❤❤እነ ሱሬ አዴ አዩ ❤አንድ ላይ ስላየዋቹ ደስ አለኝ
@amshe560
6 ай бұрын
የነባ ነገር እንደኔ ግራ የገባችሁ በላይክ
@EthioCrypto-uu3er
6 ай бұрын
አማትሽ ቤት ነው ሂጂ ጠይቂው sere hulaa 😂😂😂😂😂
@SaraSara-kc8lt
6 ай бұрын
😂😂😂
@ሀብታምእዳለው
6 ай бұрын
😂😂😂😂አቤት የመዳን ቅመሞች መሰርሰር ስራቹህ
@baniaychu7478
6 ай бұрын
😂😂
@atlas4738
6 ай бұрын
Ende yelem 😅
@ToibaAli-zh4qd
6 ай бұрын
ባባዬ እድግ በልላት የኔ አንበሳ ማሻአላህ ዳቦ አቆራረሱ ጀግናነዉ ።የኔ ዉድ ልጅ ልጄን መሠልከኝ ❤❤❤❤
@SPhonetastic-r7t
6 ай бұрын
ነባ የት ነው የኮመታተር ጥያቄ መልሱ??? በላይክ፣አሳዩንን
@madreshuwoldemanuelalemu3617
6 ай бұрын
ነባ ወረተኛ ነው አስመሳይ ነበር ቀረበት እንጂ አልቀረባትም
@mekelesalemayehu6279
6 ай бұрын
ማቿ አይደለም ልጅ ነው
@enataiemwondimunatali9390
6 ай бұрын
አልገባኝም አይቼው አላውቅም
@MekdesAbera-vs1hc
5 ай бұрын
ኧረ ነባ የት ገባ እመዬ ❤❤❤❤❤
@calltech5706
3 ай бұрын
እውነት ነው
@zinashtassew4900
6 ай бұрын
አዩ ሰወ የሚያምርበትን ማወቅ ትልቅ አዋቂ ነው ስለዚህ ምርጫሽን አስተካክሊ
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
ኧረ የፊልሙ ማስታወቂያ😂 እሙ አልተቻልሽም በሉ ልቀቁት
@MekeryMekrey
6 ай бұрын
ሀብታሙ እኳን ተዎለድክልን ቅዱሥ ሚካኤል ያሣድግህ😍😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤👍👍👍👍👍💖💖💖💖💝💝💝💝💟💟💟💟💟
@Tigist-qj4ic
6 ай бұрын
የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጂ ያሳድግህ
@ውባለምጎጃሜዋ
6 ай бұрын
ሀብታሙ እንኳን ተወለድክ ቤቢዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ እሙ የኔ ጠንካራ እህት አች የሴቶች ተምሣሌት እግዚአብሔር ሁሌም ሠላምሽን ያብዛልኝ እህቴ ።። እኔም አንችን ከአወኩሽ ልክ የዛሬ 5 አመት ከፍፄ ጋር ሥታከብሪ ነበር ያወኩሽ ይሔው እሥከዛሬ አለው በርች እህቴ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@اابب-ش4ظ
6 ай бұрын
ቅዱስ ሜኢካኢል ይሳድግልሽ ትልቅ ደረጃ ይድረስልሽ እሙይ ይኔመልካም❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zinashtassew4900
6 ай бұрын
እሙየ ሰሞንን ሰለጠፋሽ በእውነት አስቤ ነበር እንኸን ልጀሽ ልደት አደረሰሽ
@fghuutyu8870
6 ай бұрын
ፊልሙ ጥሩ እንደሚሆን እንጠብቃለን🙏ተረጋግተሽ ለማዉራት ሞክሪ እሙ በጣም አትቸኩይ ያስንቅሻል ከሌሎቹ ተማሪ በድጋሜ ልጅሸን ለቁም ነገር ያብቃልሽ🙏
@breehanyrobi8537
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እመብርሃን ከነ ልጇ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ
@TadeseTesfa-fb6ri
6 ай бұрын
እሙየ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብሪሽ ግን ባች ዘድ እናት ባገኝ ብየ ይህንን ልጵፍልሽ ወደድሁ ልብበይ እኔ ጥቅም ፈልጌ አይደለም ግን ሁሌም ፍላጎቱ ስላለኝ ምናልባትም ላዴና ለመጨረሻ ቢቻል እናቴ ብየ የምጠራት እናት ባገኝ እና ባቅፍት ደስ ይለኛል ሁሌም ፈጣሪን እደወቀስሁት እና እዳስቀየምሁት አልኑር እሙየ በማሪያም ይሁንብሽ የኔ ታሪክ እዲህ ነዉ እህቶቼ እደኘገሩኝ አባቴ በአድ አመቴ ሞተ እናቴ ደግሞ ባራት አመቴ እናም ሁሌ እነሱ እናት ሁነዉ እናት ያላቼዉን ሰወች ሳይ ሁሌም የኔስ እላለሁ አዳዴ ደግሞ ስለወደዳቼዉ ነዉ ብየ እደፍቃድህ ይሁን እላለሁ ግን ሌላቀን ደግሞ ይህ ወቀሳ አይቀርም እዴዉም አዳዴ መቃብሯን ብቆፍር አገኛት አለሁ ብየ አስባለሁ ግን አልቻልሁም ይህንን ተጵኖ የፈጠረብኝ አልቅሼ ስላልቀበርሗት ነዉ ብየ አስባለሁ ሆኖም እስኪ ዛሬ የናቴን ናፍቆት ባች በኩል ላግኝ ብየ ወዳቺ መጣሁ የህሌና እረፍት ስጭኝ እሙየ በማሪያም ይዤሻለሁ እኔ 24 አመት ወጣት ስሆን ባለ ትዳርና የአድ 3 አመት ልጅ እናት ነኝ ምንም ጥቅም ፈልጌ አይደለም ግን ስናደድ ለማን ላማክር እላለሁ ለዚያ ነዉ እጂ በዚህ ጥቅም አገኛለሁ ብየአይደለም ስለሁሉም አመሰግናለሁ ❤😭🙏
@genetteshome3906
5 ай бұрын
ፈጣሪ,የለብሽነመሻት ይፈፅመልሽ ቤተሰብ ማጣት ከባድ ነው በተለ በለጂነት
@sharjahsharjah-lj4gy
5 ай бұрын
ቁጥርሽን እህቴ እኔ ከጎንሽ እሆናለው አይዞሽ የኔ ውድ ሁላችንም ወደዛኛው ተጓዥ ነን ፅልይ
@መዲና-ጐ7ሰ
5 ай бұрын
የኔ ከርታታ ነይማ እፈልግሻለሁ❤❤❤❤
@zinashtassew4900
6 ай бұрын
እባካችሁ ነባ ነባ የምትሉ ሰወች እረፉ ቢኖር ለራሱ ባይኖር ለራሱ ነው እሙየ በራሷ መኖር የምትችል ሴት ናት ቀረችበት እንጀ አልቀረባትም ምን አልባ እንማንኛውም ሰው አረብ አገር ሄዶ እንደሆን የገረመኜ እስከ ጓደኞቹ መሆኑ ነው መጥፋቱ
@EmebetMeles-qe4oh
6 ай бұрын
ወይኔ እንዚህ ሆናችሁ ሰላየሆችሁ ደስ ብሎኛል የምር አብራችሁ ኑ አትለያዩ የኔ ዉድ መልካም ልደት እድግ በልልኝ
@mekuriawassefa353
6 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ሀብታሙ ቀሪ ዘበንህን የጤና የሠላም ሀብት የደሥታ ይሁንልህ
@SPhonetastic-r7t
6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ልጃች የእግዚአብሔር ስጣታናችው እንኴን ተወለድህ በቢ❤❤❤
@wantiya-13
6 ай бұрын
ጎበዝ ባባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹❤❤2016 መልካም ልደት እኳን ተወደልድክ ❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክልን የኔ ሀብት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ 🙏🙏🙏
@jorobeyene9576
6 ай бұрын
በቃ ነባን የበላው ጅብ አልጮህ አለ ማለት ነው ሀብታም እንደእናትህ ፍልቅልቅ መልካም ልደት ይሁንልህ
@alemneshtemesegn4983
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ባባየ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ❤🎉🎉🎂🎂🎂🎂
@ElsaBiru
6 ай бұрын
እኳን ተወለድክልን የኔ ሐብታም ልጅ ነህ እድለኛ እግዚአብሔር ያሣድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@AmalAmal-kg1qb
6 ай бұрын
የአዩ ልጅ ስታምር ❤ ትደግላት የእኔ ሀብት እንደ ስሙ❤ ሀብታም ወርቅ ነው
@merymryana-oy3sz
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳዲግልሺ ልጂመከታ ልጂ ዉበት ልጂ ሀብት ልጂ ሁለነገርነዉና❤❤❤❤❤
@meseret9632
6 ай бұрын
እሙዬ ስወድሽ የእኔ እህት እንኳን ተወለድክልን ፈጣሪ ያሳድግህ
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
እሙዬ ማርያምን ሳስብሽ ነበር ምን ሆና ነው ሳምንት ሙሉ ሳለቅ ቪዲዮ ብዬ ዌል ካም ብለናል
@Bzu632
6 ай бұрын
እኔ እራሱ ማርያምን ሳሰባትነበር😮😮❤❤❤
@amaamm4474
6 ай бұрын
እኔ በጣም አስቤነበር
@MalkamTamen
6 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ተጨንቄ ነበር ማዘር ምን ሁነዉባት ነዉ ብየ
@Bzu632
6 ай бұрын
@@amaamm4474 ሁለት እህቶች አነበሯትም እደ አንዷየለችም አዷ አለች??
@Fanta12w3f
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ የኔ ዉድ ልጄ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
6 ай бұрын
የኔልጂ ባልጀራነው የኔ. ግቦት8 ነው አልሀምዱሊላህ አላህያሳድግልን
@samyy3559
6 ай бұрын
Ur in Seoul
@ዘመድtube
6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ተወለድክ መብታም መልካም ልደት እደግ ተመንደግ እግዚአብሔር ለሀገር ለወገን ለቤተክርስቲያን የምትጠቅም ያርግህ ተባረክ እመአምላክ ትጠብቅህ እሙ እንኳንለዚህ ቀን አደረሰሽ🎉🎂💐
@tegistbaye6750
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ፋጣሪ በቸርነቱ ያሳድግልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@abebechtefera8416
6 ай бұрын
እሙዬ መልካም ልደት ለልጅሽ! እንኮን ደስ አለሽ መሳይ ልጅሽ ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በተረፈ እንደ አስተያየት ልደቱ አከባበሩ በጣም ደስ ይላል ያምራል ግን ልደት ላይ ያንች ያለፈ ታሪክ ልጅሽ ፊት አይወራም የልጅሽን ስሜትም ይነካል! ጎደኞችሽና ትልልቅ ስወችፊት እንጂ መልኮም ልደት ለልጅሽ በድጋሚ!!!!!🎂👏👏👏👌👏👏👏👏👏👏👏
@sayedahmada718
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MekdesMamaru
6 ай бұрын
አረእሙየ ነባስ አሳውቂን የሚል በኮመት❤❤❤❤
@munafetena4472
6 ай бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳግህ እድግ በል❤❤❤❤ እንኳን ተወለድክ
@RitaTuta-on1iu
6 ай бұрын
እመቤቴ ታሳድግልሽ የኔ ልዬ አህት
@FfffGdft
6 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ እሙዬ
@KalYouTube-h4x
6 ай бұрын
እሙየ ነባ ተረሳ 😅😅 ሀብትየ እንኳን ተወለድክ❤❤❤❤❤❤❤
@habtamgelaye4148
6 ай бұрын
እንካን ተወለድክ ሀብታሙ🎉🎉🎉❤ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤ ሞክሸዩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@IserviceCell
6 ай бұрын
እግዛብሄር፡ያሣድግህ፡ሀብትየመልካምልደት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ExcitedBiscuits-kq9kt
6 ай бұрын
ታድለሽ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እንኳን ተወልድክ መልካም ልደት❤❤❤
@MadinaAdem-fu7bx
6 ай бұрын
አዲ እና እሙ ተቀያይመዋል ያስታውቃል ሁኔታቸው ብቻ ያጋጥማል አብሽሩ ጄመአው ቀዝቀዝ ብሏል
@AaBb-su1dc
6 ай бұрын
ሁላችሁምጨዋ ናችሁ አሚር ግን ይለያል🎉🎉🎉🎉🎉እመቤቴን
@Aselef3620
6 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
@MartaTaddesee
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ቤቢዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ እሙ ልጅሽን ኤግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤
@TesgsteTg
6 ай бұрын
እሙየ በጣም ጠንካራ ነሺ እህቴ በርችልን ልጂሺንም እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሺ እንኮን ተወለድክ ሀብትየ
@amaamm4474
6 ай бұрын
እሙየ እኳን ድህናመጣሽ ውይ በጣም አስቤነበር ወላሂ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Kalkidanየተክልየልጅ
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ የኔ ሐብት😘😘😘መልካም ልደት እሙዬ ፈጣሪ ያሳድግልሽ🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ቤቢ መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@AtsedewoynNigussie-gj8uy
6 ай бұрын
መልካም ልት የእሙ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ
@ረዴትዩቱብ
6 ай бұрын
እሙየ ማር እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
6 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግህ ሀገርና ወገን ጠቃሚ ያድርግህ
@AtsedeZerfu-ei3fq
6 ай бұрын
Babya enkwan tewldklin babaya ቤብዬ እንኳን ተወለድክልን የኢትዮጵያ ባህላችን በጣም ነው ደስ የሚለው እንደዚህ ስብስብ ስንል እሙ ልጅሽን ኤግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ለ ቤተስብም ለአገርም ሚጠቅም ያድረገው 💚💛❤️
@TigeethioHabesha-wl4jh
6 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድህ ❤❤❤
@enataiemwondimunatali9390
6 ай бұрын
እንኳንም ተወለደክ ሀብቴ መልካም ልደት ❤❤🎂🎂🎉🎉
@ዳግማዊትየእናቷ
6 ай бұрын
መልካም ልደት ለቤቢ🎂🎂🎂 ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ እሙዬ
@beetyube
6 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተስቦች ባባዬ እግዚአብሔር ያስድገለን🎉🎉🎉 እንኳን ተሽልሽ ውዴ🎉🎉
@maryshara4466
6 ай бұрын
እኳንም ተወለድክ የኔ ሃብት መልካም ልደት እግዚአብሔ ያሳድግህ እሙ እግዚአብሔር ይማርሽ ለካ አሞሽ ነው የጠፋሽው ❤❤❤
@Rakb553
5 ай бұрын
መልካም ልደት መልካሙ እመቤቴ ድንግል ማርያም በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ አሜን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እሙዬዬ🥰❤
@astair1568
6 ай бұрын
ሳቅሽ፣ ደስ፣ ይላል፣ አደራ፣ በእግዚአብሄር፣ ቃል፣ እንዲያድግ፣ ከአሁኑ፣ እርጂዉ፣ ዘመኑ፣ የተባረከ፣ ይሁን፣፣❤❤❤❤❤
@TesfaneshNeneyu
6 ай бұрын
እግዚአብሂር በጥበብ በሞገሥ ያሣድግልሽ እሙእድለኛነውትልቅ ይሂንልሽ ሃገሩን እናቱን የሜሥጠራ ያድርገው❤❤❤❤❤❤እድግ በልልን የኒሃብት
@temesganamlaka
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ደሞ የልጄ እኩያ ነው❤❤❤❤❤❤
@መቅዲመቅዲ-ቀ7ኰ
6 ай бұрын
ፈጣራ ያሳድግልሽ የኔማር እንኮን ተወልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SamreaMama
6 ай бұрын
እሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ልጅ ሽን ያሳድግልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እየሩሳሌምእመብርሀንየሚስ
6 ай бұрын
ውይ ወርቅ የሆነ ልጅ እመቤቴ ታሳድግልሽ
@haymihany-zc1iw
6 ай бұрын
የኔ ሀብት እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሣዴግልሽ እሙዬ አንዱን ሺህ ያድርግልሽ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍩🍪🍰🎂🍮🍬🍫🍨መልካም ልደት ሥታምሩ አብራቹህ ሥትሰባሰቡ ዉቦች እወዳቹሀለሁ እሙዬ የኔ ጀግና❤❤❤
@ውዴማኬ
6 ай бұрын
ቤቤየ እካን ተወለድክ ሱሬ እና አዴ ስላየዋችዉ ደስ ብሎኛል ተለያይታችዉ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
6 ай бұрын
አሜን ይገስልሽል አገር ጠቃሚ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ጳጳስ ይሁንልሽ እግዚያቤሔር ከፍ ያድርግልሽ ፖይለት ይሁንልሽ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
6 ай бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገሱ ያሣድግህ ሀብትዬ❤❤❤❤❤H B D❤❤❤❤❤
@ማሕሌት
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ባባዬ መልካም ልደት የኔ ሐብት❤
@ሄለንያባቷብሌን
6 ай бұрын
ቤብዬ እኳን ተወለድክልን እድግ በልልን አድገህ እናትህን እምታኮራ ሁን😊❤❤❤❤❤ግን እዳው የነባ ነገር ምን ይሻላል😢😢
@astertbue5632
6 ай бұрын
የኔ ምለው ናባ የት ገባ ወ ይይይይይይይ ወንዶች ልባና ይስጣችሉ 🙏🙏
@AmalAmal-kg1qb
6 ай бұрын
በጣም ጠፍች ብዬ ዩቲብ ገብቼ ቼክ አደረግሁ እንኳን አደረሰክ ባባዬ የእኔ ሀብት መልካም ልደት❤ እመ አምላክ ትጠብቅህ አገር ጠቃሚ ያድርህ ❤🌹🌹🌹🌹
@habeshaengdaw103
6 ай бұрын
ይረፉዬ እህቴ ስወድሽ
@asrdewadmas8959
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ አብየ እሙም ፈጣሪ ጨምሮ ይማርሺ ጤናሺን ይስጥሺ
@ቅድስትሙሀመደ
6 ай бұрын
ባቤየ እንኳን ተወለርክ 🥰🥰🥰🥰💕💕💕 እሙየ ጸጣር ያሳድግልሽ💕
@wubitethiopia1113
6 ай бұрын
እንኳን ወለድሽው መልካም ልደት አቢ
@alemkebede8904
6 ай бұрын
መልካም ልዳት እግዝአብሔር የሰድግልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬
@berybawaneh2045
6 ай бұрын
እንኳን ተወለክ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤❤❤
@ብርቄገብረኤል
6 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ዬኔ አባት እድግ በልልኝ💋💋💋🙏የእሙዬ ደስታ🙏🙏🎉🎉🎉🎂🎂🎂🍬🍬🍬💓💓💞💞💕💞💞💜💜💜💝❤️❤️
@tejnesh5645
6 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እሙዬ❤❤❤
@FikirJon
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት አድግ በል ለቁም ነገር ፈጣሪ ያብቃህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@EthioCrypto-uu3er
6 ай бұрын
ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ሀብታሙ እንኳን ተወለድክልን ሀብትሽ 👌🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kdistkdist6963
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ቤቢ የእሙ ውድ ልጂ❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤
@ተስፈኛዋ-ኀ2ረ
6 ай бұрын
ስወድሽ እሙ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@EthioCrypto-uu3er
6 ай бұрын
ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ሀብታሙ እንኳን ተወለድክልን ሀብትሽ Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎉👌🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥳
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
6 ай бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💒💒💒💒
@Hayata12
6 ай бұрын
ደስ ይላል እንኳን ተወለድክ ቤቢ ግን ዳቤነው ጠረቤዛ የምትጫወቱበት ካርቶኑንም እላዩላይ ፌስታሉንም ሆ ትንሽ ፅዳት ላይ ሴቱተጠቀቁ
@Ewnetmedia2303
6 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሙዬ🎉🎉🎉
@sedetegewa
6 ай бұрын
አዩ ሡሪ ባትለብሽ እህቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
6 ай бұрын
ባብዬ እንኳን ተወለድክ ዘመንህን ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሽዋ
6 ай бұрын
እንኳን ተወለድህ ባባዬ መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birutawitmulugeta
6 ай бұрын
አሙዬ እንኳን ለልጅሽ ልደት በሠላም አደረሳችሁ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ሁሌ ደስተኛ ሁኑ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
6 ай бұрын
እሙየኔዉድ እንኮን በሰላም መጣችሁ ሰስብነበር እነማዘር በሰላምገቡ ❤❤❤❤
@Hiwot-jq2cc
6 ай бұрын
𝐲𝐧𝐞𝐦 𝐭𝐲𝐚𝐪𝐞 𝐧𝐞𝐰
@tigistgetachew3198
6 ай бұрын
እሙየ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ እህት❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fghuutyu8870
6 ай бұрын
እንኳን ተወለደልሽ እሙ ለቁም ነገር ያብቃልሽ🎉🎉🎉ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ
@BettyAklilou
6 ай бұрын
መልካም ልደት እኳን ተወለደህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባ
@GenAmer-k6c
6 ай бұрын
ወጠጤው ጋር ተለያያችሁ እንደ መልካም ልደት ለባባ❤❤❤
@yidenekaltadesse8508
6 ай бұрын
እንኩዋን ተወለድክ የኔ ልጅ እሙ አንቺ በጠፋሽ ቁጥር የኔ መጨነቅ ግን ምን ይሆን ያስጨነቀኝ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤❤❤❤❤
33:43
አዲሱ ሰው እና የእመቤት ምላሽ #lovestory #video #emebetkassa
Emebet Kassa
Рет қаралды 42 М.
28:56
በመታመሜ ህይወቴ ተበጠበጠ..ሙዚቃ አቁሜ ልኖርበት የምችልበት ሌላ ሙያ የለኝም..ተወዳጅዋ ሃሊማ #hailma #seifufantahun #ethiopiansinger
Seifu ON EBS
Рет қаралды 495 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 150 МЛН
00:47
Hoodie gets wicked makeover! 😲
Justin Flom
Рет қаралды 128 МЛН
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 9 МЛН
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
34:56
Ethiopia: ዶ/ር ታደሰ ብሩ የአብይን ጉ.ድ በማስረጃ አጡት ቀጥታ 18 November 2024
Ethio Addis ኢትዮ አዲስ
Рет қаралды 13 М.
21:23
የእመቤት ካሳ እናት ዘፈነች 😂😂😂 #family #familyvlog #vlog
Emebet Kassa
Рет қаралды 130 М.
21:39
new Eyoha Media ፍትህ ለህፃናት!! ቤተሰቦቹ ተጠያቂ ናቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ያመጣብኝ ጣጣ! “ልጇን ለማግኘት 1 ሚሊዮን ብር !” Eyoha
ዱርዬው duryew
Рет қаралды 5 М.
15:13
የረዱን ልደት አከበርኩላት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 135 М.
17:56
እዉነቱ ወጣ ነባ ፍቅረኛ አለው 😭😭😭
Emebet Kassa
Рет қаралды 320 М.
35:50
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ #seifuonebs #lovestory #afelafikir #ebs #ethiopiantiktok#insurance
Heyab Amen
Рет қаралды 314 М.
14:39
አበባ ተሰጠኝ ❤
Helu Tube
Рет қаралды 89 М.
1:05:47
ለባሌ ወሳኝ ጥያቄ ላቀርብለት ነው በዋና ሰርግ አያስፈልግም ይለኛል ህልሜ ነው ችግሩን ጠይቁልኝ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 149 М.
21:46
ከአሁን በኋላ አንቺም እዚህ ነው የምትሆኝዉ
Emebet Kassa
Рет қаралды 88 М.
9:05
🔴 ከ እመቤት ካሳ ጋር የተለያየንበት ምክኒያት #Emebet Kassa
ሱሬ ዘ ሀበሻ sure the habesha
Рет қаралды 45 М.
00:55
The IMPOSSIBLE Puzzle..
Stokes Twins
Рет қаралды 150 МЛН