እመቤታችን ለዮሴፍ ለምን ታጨች? 'እጮኛ' የሚለውስ ምንን ያመለክታል?

  Рет қаралды 23,706

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

4 жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZbin ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp.com/I5FfS5L578O...

Пікірлер: 175
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር የቅድስት የድንግል ማርያም ልጅ ዘመናቹሁ ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን
@tewabechkassahun3850
@tewabechkassahun3850 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወተ ያሰማልን የመቤቴ ማርያም ክብር ገልጠህ በማስተማርህ ደስ ብሎኛል አምላከ እግዚአብሕር ፀጋውን ያብዛልህ ዳቆን ጥበበ አሜን እሜን አሜን።
@user-zr3hk7me9p
@user-zr3hk7me9p 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንደት አደራችሁ
@melatgeberu4969
@melatgeberu4969 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን ጥበበ ማሞ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን!!!
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛ እናምናለን እንድናለንም በድንግል ማርያም በንፅህና ባስገኘችልን ልጅዋ ምስጋና ይግባት
@user-zr3hk7me9p
@user-zr3hk7me9p 4 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበፀጋዉን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 4 жыл бұрын
ወንድማችን ዳ/ን ጥበበ በዕዉነት ቃለ ሂይወትን ያሠማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜንን
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል ድንግል ማሪያም ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🌷🌷🌷
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን የወላዲተ አምላክ ፍቅራን በልባቻን ጠአምዋን በአንደበቷን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይመሰገነ የተዋህዶ ያደረገኝ
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 4 жыл бұрын
አሜን መምህር ፀጋውን ያብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ለወንድማችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔርም አብ አብዝቶ እውቀቱን እና አገልግሎት ህን ይባርክልህ ድንቅ አድርገህ አስረድተኃናል ምክንያቱም መናፍቃን ዬሴፍ በስውር ሊተዋት ለምን ፈለገ ብለው በስው ስውኛ ያልሆነ አመለካከት ነው ያላቻው እውነታውን ከእንዳንት ያለ እንቁ መምህር እግርህ ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ እመክራለሁ ልቦናችውን ያብራላሽው። መምህሬ የማያልፋውን የመንግሥትን ወራሽ ያድርግህ ርጅም እድሜ ክጤና ጋር ያድልህ ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@nitsuhshiferaw3755
@nitsuhshiferaw3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን::
@rutadebsay1785
@rutadebsay1785 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን
@user-ks4iy2co6r
@user-ks4iy2co6r 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@nigistiwoldegbrelms1433
@nigistiwoldegbrelms1433 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያስማልን ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልን የድንግል ማርያም እመቤታችን በድንግልናዋ የወለደች ልጆዋ በርከቱ ምህርትን ፍቅርን ትልምንልን ሃገራችን ኢተዮጲያ ሠላምን ፍቅርን እግዚአብሔር ለእናቱ ንፅሕት ንፅሃን ብሎ ይማርን ይቅርን ይበልን ምቅዘፍትን በምህርቱ ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የማላቀውን እንዳውቅ እያረጉኝ ነው የሰማሁትን በልቦናዬ እንዲያሳድርብኝ በፀሎት እንድበረታ ፈጣሪ ይርዳኝ
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 17 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 13 МЛН
እውነተኛ ጸሎትና አቀራረቡ
21:46
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 112 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 17 МЛН