መድሃኒቴ Pastor Endale Woldegiorgis // መድሃኒቴ New Amazing Live Worship 2019(Official Video)

  Рет қаралды 256,672

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Күн бұрын

Пікірлер: 295
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 5 жыл бұрын
መንገዳችንን አጥርተን እንድናይ በጨለማ ውስጥ ብርሃን የሆነን ጌታ ኢየሱስ ስላለን ማታ ነው ጨልሟል ለሚሉን መልሳችን እንዲህ ነው//ለኛ ግን ከኢየሱስ ጋር ብርሃን ነው::!!
@orangeorangeorange4776
@orangeorangeorange4776 5 жыл бұрын
አሜን ተባረኪልን ፓስተርዬ ፀጋውን ያብዛልህ
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 5 жыл бұрын
Enduya Araqaa itomo WA. A masaona. a
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 5 жыл бұрын
Enwdhalen Eduya tebark bebzu
@lidialidia2038
@lidialidia2038 5 жыл бұрын
AMEN
@bezytube1997
@bezytube1997 5 жыл бұрын
Ewodahalew yetewodadik Endushaye
@hirutsntayehu7912
@hirutsntayehu7912 5 жыл бұрын
ሀዋሳ ላይ አንድ አህዛብ ልጅ ያለው ሁሌም ትዝ ይለኛል የአንተን ህይወት አገልግሎት ባየው ቁጥር ፣ "እኔ ጌታን ምቀበለው እንደ እንዳለ አይነት ህይወት ሚኖረኝ ከሆነ ነው ይለኝ ነበር" እኔም በብዙ መሻቴ ነው። ህይወቴ እንዲህ የፅድቅን ተፅኖ ፍጥሮ ለሚድኑት የህይወት ሽታ ሆኖ ማለፍ
@amarignatube
@amarignatube 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ከአንቺ ጋር ነው እሱም የልጁን መልክ ትመስይ ዘንድ ወስኗል በርቺ
@Handatube
@Handatube 5 жыл бұрын
ይህ በአንተ ላይ ያለ መንፈስ በጌታዬ ስም ይህን ትውልድ ይወረስ. ሳታስመስል የምትኖር ብርቱ የክርስቶስ ባርያ ነህ.
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy Жыл бұрын
አሜንንን ለኔ ከኢየሱስ ጋር ብርሃን ነው እሱ እያለ ሕይወቴን ተስፋ መቁረጥ አይወርሰኚም ሃሌሉያ እልልልልልል አሰይ አሜንንን በብዙ ተባረክ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ እየሰወረ የቃሉን ደጆች እየከፈተ በውስጥህ ያስብከውን ራእይ እስክታሳካ ድረስ አብሮነትን ከአንተ ጋር እያደረገ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙌❤
@سكينهمحمدحسين
@سكينهمحمدحسين 2 жыл бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ለምለም ፍራም ሁን በ ነገር ሁሉም ተባርካሃል 📚🔥🍇🥰
@fatheefathe5708
@fatheefathe5708 Жыл бұрын
ፀጋ አሁንም ይጨመርልህ ፓስተር እንዳለ ከዚበላይ ተባረክ
@pottery7
@pottery7 3 жыл бұрын
ተባረክልን....ስጦታችን ነህ endu
@samiyonas274
@samiyonas274 4 жыл бұрын
Tadilh endale mexelyim enqwan yemiyasfligh aymeslenim girime yilenal sew endihem ayinet xega ale egziabher yibarek endet endmiwedik love u ur so blessed
@woldeyesgoachemisso6446
@woldeyesgoachemisso6446 4 жыл бұрын
አንተ አገልጋይ እንዳለ፡ መዝሙሮችህ ሁለም የሚባረክባቸዉ ናቸዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ!
@salamwolede7963
@salamwolede7963 5 жыл бұрын
አሜን አሜን🙏👐👐 እሱ እያላ ሞትጫላማ አይወርሳኝም ለእኔማ ከእየሱስ ጋር ብርሃን ነው💒💓💓 ጌታ እየሱስ ዘመንህ ሁሉ ይበራክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን💚💚
@helenteshome8748
@helenteshome8748 4 жыл бұрын
ዝማሬዎችህ ቃሉን መሠረት ከማድረጋቸው በተጨማሪ፣ ከተካፈልከው መንፈስ የተለማመድከውን እንደምትዘምር ያስታውቃሉ፡፡ መዝሙሮችህን ስሰማ ወደሚቀጥለው ዝማሬ መሄድ ያቅተኛል፡፡ ደጋግመው የሚሰሙ ናቸው፡፡ አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፍሬያማ ሁን!
@سكينهمحمدحسين
@سكينهمحمدحسين 2 жыл бұрын
አሜንንን ሃሌሉያ አመሰግናለሁ ማዳኒት ኢየሱስዬ 🙏🙏
@birukjemal6798
@birukjemal6798 4 жыл бұрын
አሜን አሜን!! ለኛ ግን ከኢየሱስ ጋር ብርሃን ነው::!!
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 жыл бұрын
ማታ ማታ ነው የጨለመ ለኔማ ለኔ ከኢየሱ ጋር ብርሀን ነው እሱ እያለ ሞት ጨለማ አይወረስኝ አይወርሰኝም አይወርሰኝ እሱ እያለ ተስፋ መቆረጥ አይወርሰኝም ለኔ ለኔ ለኔማ ከኢየሱስ ጋር ብርሀን ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ😥
@hopeinchristhimselfalone
@hopeinchristhimselfalone 5 жыл бұрын
Your songs is always CHRIST centered, that's why i love your songs. Keep this grace until your last minute. You are a blessing to me. I thank God for that.
@yonatan9658
@yonatan9658 5 жыл бұрын
My mom is a believer and she has 4th stage cancer fighting to death. When I see her praising God in the midst of cancer pain, I praise God for the faith that she has even in dark moments. She always say God has an answer for everything even for my cancer.
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 5 жыл бұрын
Jesus loves yoniyordiElim May God bless you more with his every blessing and he is so good by anything.!
@meronkassa2812
@meronkassa2812 5 жыл бұрын
Am sorry for ur mom yes she's right God has answer for everything and be strong just like ur mom may God be with you and mom
@kirunafekot5025
@kirunafekot5025 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ .....ከዚ በላይ ፍቅር የለም .... ተወድጃለው .... ተወድጃለው ... እንዱ መዝሙሮችህን በሰማው ቁጥር ...እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም .....ተባርኬባቸዋለው .. God blessed u .. Uffffffffff ...ጌታ ሆይ ...ክበርልኝ
@madamo.melesemelese7274
@madamo.melesemelese7274 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ አርሱ መድሀንታችን ነው ።
@kidustekeste5892
@kidustekeste5892 3 жыл бұрын
eg/r zemenikin birrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk yaregew pasteryeee! Be blessed forever!
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነዉ. እንዳለዬ ዘመንክ ይለምልም እሱ እያለ ሞት ጨለማ አይገዛኝም🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ብሩክ ነህ እንድሽ ኢየሱስዬ የትም አልሄድም ካንተ እርቄ
@gorgeouslooks7986
@gorgeouslooks7986 3 жыл бұрын
tewedegalhu! ❤😇 getaye hoy enam wedhalhu!!! 100% kemanm belay, bewnet selehum amesegnalhu getaya hoy, ena yante becha negn hiwota yante Nw, Keri zemena Hulu late yehun ❤.
@brhanabiyo5344
@brhanabiyo5344 4 жыл бұрын
Zamenki yebarki ❤👐👐👐
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 жыл бұрын
እዴ ብሩኩ ነህ እወድሀለሁ በብዙ መዝሙሮች ሁሉ ያረስርሱኛ ያፅናናኑኛል የልቤን ለጌታ ፍቅሬ ይገልፁልኛ 💝💝💝
@betlhemmarkos8631
@betlhemmarkos8631 5 жыл бұрын
እንዳለ በጣም በጣም ልብ ከፍ የሚያደርግ መዝሙር ነው ተባርክ ያብዛልህ.አሜን አሜን.
@eliad745
@eliad745 5 жыл бұрын
ዋውውው ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርከው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኔ ግን ከእየሱስጋ ብርሃን ነው ጌታ እያለ ሞትጨለማ ኣይወርሰኝም አየሱስ እያለ ተስፋ መቁረጥ ኣይወርሰኝም ።
@sultanabate1967
@sultanabate1967 5 жыл бұрын
አሜን ጌታ አንቴ እያሌ ሃዘን አይወርሳኝም ተበራክ እንዱዬ
@tesfatsionwoldeyohasnes7016
@tesfatsionwoldeyohasnes7016 5 жыл бұрын
Enduye zemenh yibarek ...kezhim belay silemitaseman geta degmo degagimo yibarkhhhh
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ኧር እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ እንዱዬ
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 5 жыл бұрын
Elena Yegeta bless you.!
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
Amen amen
@መቅደስዳንኤልመቅድ
@መቅደስዳንኤልመቅድ 5 жыл бұрын
ውድድድድ እንዱዬ ዘመንክ ይባረክ መዝሙርህን እዬሰማው እንባ ይቀድመኛል የአምላኬን ፍቅር መቆጣጠር አልችልም ፍቅሩን ይቆሰቁሳል መዝሙርክ ንግግርክ ይበለጥ ፀጋውን ይጨምርልክ በሕልውና ውስጥ ውሎ ማደር አድራሻክ ይሁን አይወሰድብክ ንግግርክ ዝማረክ ከዚ በላይ አምላክ አምላክ ይሽተት ግብዝነት ለዘላለም ከአንተና የአንተ ከሆኑ ነገሮች በኢየሱስ ስም ከመሰረቱ ተነቅሎ ላይጠጋክ ታጥቦ ይህድ ዝንብለክ ለምልም ወድሀለው
@derejemelka7970
@derejemelka7970 4 жыл бұрын
wow mekdi
@ruthdachew9700
@ruthdachew9700 4 жыл бұрын
lane gen ke iyesus ga brihan nw. Pastor Endale stay blessed!
@dudum9358
@dudum9358 4 жыл бұрын
pastor endale am always blessed with your spritual songs......geta eyesus ahunem bezimare kibatu betefu yekebah, yebarkih, tegawen yabezalih, zemen zelalemih yebarek!!!!!
@selamyesu2113
@selamyesu2113 4 жыл бұрын
Anemmm brihan new, Geta yabzaleh, tebarek my internal brother
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ መድሀኒቴ አመሰግንሀለሁ መዳኒቴ አሜን አሜን
@detotesfayeetesfaye3421
@detotesfayeetesfaye3421 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታዬ ይባርክህ ታበርክልኝ አሜን አሜን አሜን!! እንዱዬ እንወዳህልላን !!!.....
@miheretabwolde71
@miheretabwolde71 5 жыл бұрын
እንድሻዬ ዘመን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁንንንንንንንንንንን
@eteneshweldemichael2837
@eteneshweldemichael2837 2 жыл бұрын
Wow wow ጌታ እየሱስ ዪቢሪኪ Tabarek
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
ፋስተር እንዳልክዬ እግዚአብሄር ይባርክ ዝማሬዋች መንፈስን ነፍስን የምያረሰርስ ነው ጸጋ ይጨመርልክ 🙏🙏🙏
@ganetyegetalijduffogh3135
@ganetyegetalijduffogh3135 2 жыл бұрын
Amen Oh!!!!! Lanema Ka Eyesusis Ga Birani Esu iyale moti chalama ayiworusanimi Ameeeen Ameeen Geta Tsagewu Eyabaza Yabazaliki Kafi Bali Edu
@genethailu4440
@genethailu4440 5 жыл бұрын
አሜን እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ።እኔ ግን ከየሱስ ጋር ብርሀን ነኝ አሜን
@zelekechbezu9020
@zelekechbezu9020 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እርሱ እያለ የምን ተስፍ መቁረጥ ለእኔ ከኢየሱስ ጋር ብርሃን ነው !!
@namrudyelidu8101
@namrudyelidu8101 5 жыл бұрын
አባቴ ዘመንክን ለራሱ ይብላው ውድድድድድ😍😍😍
@hailujanka1806
@hailujanka1806 4 жыл бұрын
Oh my beloved Brother in Christ Pastor Endale may Mighty YAHEWH GOD of the universe in whom our only Hope and our future tied bless you.
@tedewostagese244
@tedewostagese244 4 жыл бұрын
ኡፈያ አሜሜሜን እሱ እያለ ተስፋ መቁረጥ አይገዛኝም ተባረክ ፖስተር
@zoliyanaayalewdesta57
@zoliyanaayalewdesta57 4 жыл бұрын
Enem endante new be zimare kibat mikebaw GBU
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
ለኔማ ከኢየሱስ ጋር ብረሀን ነው አሜንን ሃሌሉያ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 4 жыл бұрын
Yes medhanite Negussie new , yenegus LEJ Negne , Elele Elele Elele
@aselefechsamuel9917
@aselefechsamuel9917 5 жыл бұрын
Amen amen hallelujah eyesuse geta new bless you pester Endeyyy❤🙏🤲🎸👏🙏❤
@ሰሰን
@ሰሰን 4 жыл бұрын
I love your song & ur spiritual life stay blessed !!! From eritrea
@hamouditv8221
@hamouditv8221 5 жыл бұрын
አሜን በ፯ቻ ከጌታ ጋር በፍጹም ልብ በቅድስና እንስማማ ጌታ ያስመልጣል
@zerubabelfentaw3779
@zerubabelfentaw3779 4 жыл бұрын
lenema keyesus ga birhan new, haleluya
@tsegawmariam1352
@tsegawmariam1352 5 жыл бұрын
ZEMENHI YILEMILM .ENDU GETAN BETSIDK YEMITKETEL YECHIRSTINA MODELE NEH,HULEM NEW MIBARIKH TEBAREK
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 5 жыл бұрын
Yagerachin Zemariwoch bemulu endante KIDUS KALUN yemiyanebuna be Tsidk biyagelegilu eyalku hule emegnalehu... ps. Endale melkam mesale neh.. God bless u
@mintudebe4677
@mintudebe4677 5 жыл бұрын
May lord bless you our brilliant gosphel singer #Enduka we love you just keep doing well
@tarikugemechu5320
@tarikugemechu5320 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeen lanema k Eyesus gar birhan newu..!!!!!!!!!!!!!!! Lane lane lane lane …!!!!!
@የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው
@የኮሮናመድሀኒትኢየሱስነው 5 жыл бұрын
እንዱዬ መጣህልን እስኪ ይሄን ነብስን የሚያለመልመው መዝሙርን ልስማውና ልመለሰ😊😊 እስከዛው እወድሀለው💝💝
@tamrayehukurema6126
@tamrayehukurema6126 5 жыл бұрын
Amen
@pastortesemadido238
@pastortesemadido238 5 жыл бұрын
pastor እንዱ ዘመንህ ብሩክ ይሁን እውነት ነው ፦እየሱስ እያለ!ጫለማ፥ተስፈ መቁረጥ አይግዘንም
@Mimi-xu4pm
@Mimi-xu4pm 5 жыл бұрын
Pastor endu Tebarek.
@hamouditv8221
@hamouditv8221 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአበ፮ሔር አባቴ እንዴት ድንቅ ነው
@addis.g6448
@addis.g6448 5 жыл бұрын
Amen....geta yesus keber masgan ye semu yehun. Taberkelgn.
@faridaf7782
@faridaf7782 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስዬ የእኔ ጌታ ጋር ብርሃን ነው
@konjitabera3372
@konjitabera3372 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Geta yebark
@TizazuBalcha
@TizazuBalcha Жыл бұрын
pastor betam wodihalewu ante mezmuroch teberkiyalewu iyetebarekum negn
@melauriah2189
@melauriah2189 3 жыл бұрын
God bless you brother may the Lord continue his blessings upon you
@admasuwejebo8567
@admasuwejebo8567 4 жыл бұрын
Amen thbrke wondme
@OnlyGrace-1987
@OnlyGrace-1987 3 жыл бұрын
Blessed be God who has blessed the Ethiopian Church
@biniyamdagne2629
@biniyamdagne2629 5 жыл бұрын
Amen...amen... praise the Lord.Endu I always blessed by your songs and Hollyspirit fllows in all of your Worship may his Grace help you more than this. Stay blessed !
@tsegeabofficial7739
@tsegeabofficial7739 5 жыл бұрын
አረ ይህን መዝሙር ስሳመ እንበዬን መቆጣጠር አቀጣኝ እንድዬ ነፍሴ አልረካ አለች ።
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 5 жыл бұрын
tsegeab Official blessing.!
@abenezertesfaye5142
@abenezertesfaye5142 5 жыл бұрын
enwedhalennnn
@orangeorangeorange4776
@orangeorangeorange4776 5 жыл бұрын
አሜን አሜን በነፍሴ ላይ ታስሮዋል ያንተ ፍቅርህ (2x)
@deginetelias804
@deginetelias804 5 жыл бұрын
Pasteriye geta yezamanehin kuture yebarek!!!
@mesiyegetalij6596
@mesiyegetalij6596 5 жыл бұрын
ameeen ameeen enduye geta ybarkh birk nek mezmurochik hulu hiwetn yemixeginu nachew tebarek zemenk ylemlim
@tarikugemechu5320
@tarikugemechu5320 4 жыл бұрын
Yewedeqen lib keeeef yemiyaderig… yazenen lin yemiyatsinana… yeferan sewu difret yemisex … yaleqesen ayin yemiyabis mezmur newu Geta abzito yibarkih .Ameeeeeeeeeeeeen
@lensaregasa7924
@lensaregasa7924 3 жыл бұрын
medihanite .....tewedijalehuuuuu befitsum fikirih nefisim alikerelign biruk hun wendime
@demissiedaniel8247
@demissiedaniel8247 5 жыл бұрын
wai lonsa maseonna endela.waiki uwanchi kesene exxonna
@efrataefrata9955
@efrataefrata9955 5 жыл бұрын
Amen amen geta zemenehen agelgelotehen betesebehen yebarek. Kebru hulu legeta yehun!!! Tebarek
@burukferenji1944
@burukferenji1944 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ መዳኒቴ💘💘💘 አመሰግናለሁ #መዳኒቴ 💔💘 አመሰግንሀለሁ #መዳኒቴ💔
@tarikugemechu5320
@tarikugemechu5320 4 жыл бұрын
Befirhat leyi lalut /// bechelema wusx lalut ///bechinqex wesix lalut ///betelax weqesa wusex lalut////bichegninet lemisemachewu///………...bezih hulu wusix lalut atsinagn meliket newu . God Bless You!!!!
@chuyezeleke885
@chuyezeleke885 5 жыл бұрын
Endesh geta zemenihin yebarkew.
@cheruabilemma8521
@cheruabilemma8521 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አየሱስ ማድሃኒት ተባረኪ ዛማሪ ede
@liyuyehulumwodaji3762
@liyuyehulumwodaji3762 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አምሰግናሃሎው መዳኒት አሜን ተባረክ በቡዙ
@sultanabate1967
@sultanabate1967 5 жыл бұрын
Amen ጌታ ቀር እድሜን ሁሉ ይበርክ እንዱዬ ተበራክ በጣም አከብራለሁ ደግሞም እወዳለሁ
@የደሙፍሬነኝጌታየረዳኝ
@የደሙፍሬነኝጌታየረዳኝ 5 жыл бұрын
ሃሌሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ሁሉም ይሁንለት እሰይ
@fantumelese6389
@fantumelese6389 5 жыл бұрын
Amen amen god blessed you 🙏🙏
@dagimwondimu6565
@dagimwondimu6565 5 жыл бұрын
Lenema ke eyesus gar birhan new!
@amlesetfagi166
@amlesetfagi166 4 жыл бұрын
Amen. Amen usubichaadagnnehgetaibarek
@bachamekonen1619
@bachamekonen1619 5 жыл бұрын
Dear pastor Endale, the man of GOD, first of my comment I would like to thanks the LORD JESUS CHRIST for your evangelical service and the mission that GOD put on you!!! Paster, I know you from my childhood. most of the time I had the chance to follow your service on different media and I blessed with your song and preaching service. bless you!!!
@wondimuadehandeno1873
@wondimuadehandeno1873 4 жыл бұрын
good and sprtualsit Ethiopian singer,agian I,wish you the GOD'S sprtual.
@bereketpetros6929
@bereketpetros6929 5 жыл бұрын
Amen amen zemirelegn .....biruk neh abizito yibarkhe ye mitewdew geta ❤❤❤❤love u....
@elsabetmemirumengesha5969
@elsabetmemirumengesha5969 5 жыл бұрын
bro may our Dad Lord bless you. we look more ... burning with holy spirit with your song that we need ....
@teshemelka5513
@teshemelka5513 2 жыл бұрын
when i was wachamo unverisity i got a chance of blessing by your service! the same as me alot of students come accross diffirent area of ethiopia is blessed ! i thanks GOD about you! hindiye your reccomand is make me streangth ,motivate ,& full my life! I love so much !
@rebekahh7381
@rebekahh7381 4 жыл бұрын
Good bless you Really this is must be 🎶 for Chris to say Thank you!!
@fevenabraham4973
@fevenabraham4973 4 жыл бұрын
pasteryeeeeeeeeeeeee u r amazingly, diffidently a blessed person and available for the world blessing
@yonatan9658
@yonatan9658 5 жыл бұрын
Keep this kind of ministry pastor pls we need more of this in our generation mezmur and sibket together
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 5 жыл бұрын
Jesus loves yoniyordiElim ok thanks.!
@yohannadaniel6691
@yohannadaniel6691 5 жыл бұрын
Stay blessed🙏❤
@mon-t3f
@mon-t3f 5 жыл бұрын
Amen Amen Ewunet new Befitsume Chelema Ayiwerisegnm Yemamelikew Amilak Birihene new geta Zemenik Yibarekew Tebareke
@tsehayebulcha1012
@tsehayebulcha1012 5 жыл бұрын
ENDUYIYE BETAM TEBARIKEBETALEW!!!! AHUNIM YIFSESIBIH YABATE BRUK!!!! I LOVE YOU AND YOUR EVERY ACTIVITIES!!!! ENDUYIYE ANTAMA ZIM BLEH ZEMIR ENEMA ENDEAW BICHALAGN KEMINORIBET EDIMEYE GIMASHUN BISETIH YIHE TSINU TSELOTE NEW BEWNET!!!!!! ENE BEZICH ALEM SIMELALES BANTA LAY ZIMB ENKUAN BAYIKEMET NEW DESTAYE!!!!!!
@tsehayebulcha1012
@tsehayebulcha1012 5 жыл бұрын
ENE TEKETEL SINEBO NEGN!
@pastorendalewoldegiorgismi8191
@pastorendalewoldegiorgismi8191 5 жыл бұрын
tsehaye bulcha may God all mighty bless your life in Jesus name.!
@ruth2649
@ruth2649 4 жыл бұрын
"Mata mata new lene gives. Ke eyesus gar birhan new" amen. Geta yibarkih paster bisemaw altegib alku mezmurochihin.
@abathunpaulos
@abathunpaulos 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@endalewokalo3712
@endalewokalo3712 Жыл бұрын
ሞክሼ በጣም እወድሃለው ብሩክ ንህ
@genetxyz3369
@genetxyz3369 5 жыл бұрын
ሥወድህ ብርክበልኝ እንድዬ አሜን ለእኔ ከእየሡሥጋር ብርሀነው!!!!!
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 238 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 60 МЛН
"ነፍሴን የሚያረካት" Bible Army Singer Pastor Endale Weldegiorgis
15:42
Bible Army Int'l Church Apostle Thomas Meteku
Рет қаралды 216 М.
Israel Buaina Bible in a sawi dan | Malsawmi Sailo
51:18
Faith Production Media
Рет қаралды 3,8 М.
ከቦኛል (Keboghal) - Ayda Abraham Official Video 2019
8:25
Ayda Abraham
Рет қаралды 2,9 МЛН
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН