መደናነቅ ፤ መተዋወቅ ፤ፍቅር እስከ ትዳር ሁለቱ ዝነኞች ብጽአት ስዩምና ተስፋዬ ገ/ሃና

  Рет қаралды 120,818

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@alisemir2527
@alisemir2527 5 жыл бұрын
ተስፋዬ ገ/ሃና እንኳን ለአገርህ አበቃህ። እንኳን በስላም በጤና ወደአገርህ ተመለስክ። በጣም ነው የምንወድህ፣የምናከብርህ። አሁንም ገና ብዙ መስራት በምትችልበት እድሜ ላይ ነው ያለኸው። አዕምሮህም ብሩህ እንደሆነ እንዳማረብህም ነው ያለኸው። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
ወይኔ እርጋታህ ደስ ሲል ዘመን ላይ ካራክተሩን በጣም ችለህበታል ሁለታቹህም ያቡሽ ሹገር ማሜ ገፀ ባህሪውን በጣም ሰርታቹህታል
@msn2429
@msn2429 5 жыл бұрын
አከበርኩት ለቤተሰቡ ያለው ክብር ደስ ይላል
@salamkuwait3580
@salamkuwait3580 5 жыл бұрын
ወይ እኒህ ሰውየ ጨዋ ነበሩ በዘመን ግን ጨጓራየን ላጥጥጥጥጥጥ አደረከው ረጅም እድሜ ይስጠዎት ለቤቸሰቦዎም እንዲሁ
@hawwatube3925
@hawwatube3925 5 жыл бұрын
Chagarashin kalaxawu erajim edme lamin😄
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 жыл бұрын
ክክክክክ ተቃውሞ በምርቃት
@ከበቡሽየእናቷልጅ
@ከበቡሽየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@טרונשאצנפה
@טרונשאצנפה 5 жыл бұрын
ኧረ ወጣት ነው አንቱ አትበይው
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 5 жыл бұрын
Antutaw yakbrot new weyes bedmew? Edmew telk aymeslegnem
@messipiyassa2572
@messipiyassa2572 5 жыл бұрын
ዋው ተሰፍሸ የፒያሰ ልጅ ሆኖ መፈጠር አራሱ መታደል ነው የፒያሳ ልጅ እኮ አንኳንሰ ጨዋታው ዝምታውም ጨዋታ ነው።
@florat2913
@florat2913 5 жыл бұрын
😍
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልህ ተስፍሽ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
ብፅአት የአራዳ ልጅ ✌👌😄😁
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችሀለሁ የብፅእዬ ባል
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
@ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 5 жыл бұрын
ተስፍሽዬ በጣም ነው ምወድክ ግልፅነትክ በጣም ነው ያሰቀኝ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
እድለኛ ነህ ብፅአትን እኮ እንዴት እንደምወዳት ደሰ ትላላቹ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
በእውነት ያስቃል ስንት ልጅ አላቹ
@almazydingellij6167
@almazydingellij6167 5 жыл бұрын
ውይ ይሄ ስውየ እንዴት እንደሚያናደኝ ዘመን ላይ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 5 жыл бұрын
ወይጉድ.ግልፅነትክ.በጣም.ደስ.ይላል.ይመችክ
@amnamn1951
@amnamn1951 5 жыл бұрын
You are grate family
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 5 жыл бұрын
Yene geta betame asakne geta edemena tena yesetachew kemelawe betesbke
@eleleta5821
@eleleta5821 5 жыл бұрын
ትዳራችሁ ይበርከት ደስ ትላላችሁ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 5 жыл бұрын
በትክክል ገልፀኸዋል ያበሻ ጸበይተስፍሽ እኔም ሳልስደድ በፊት ኤርፓርትለንደን ካፌ የጀበና ቡና ጠጥታቹ ቲፕ ሰታቹኝ ነበር አስታውሳለው
@የእናቷናፍቂሂክማነኝሂክማ
@የእናቷናፍቂሂክማነኝሂክማ 5 жыл бұрын
*አይዞሽ ውዴ አድሥ ተሥፍ ሰንቂ የራሥሽ ነገር ይኖረሻል*
@የእናቷናፍቂሂክማነኝሂክማ
@የእናቷናፍቂሂክማነኝሂክማ 5 жыл бұрын
*ግልፅነት ውሥጤ ነወ ይመችህ*
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 5 жыл бұрын
ጆሢዬ የኔ ሙሽራ ሙሽራ መሥለህልናል
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Miskin Dew Silu Kululebi Geberhale Kesw Ager Beselam Ager Segeba Ened Tesfayi Teru Sew Teru Bale yesetegh
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 5 жыл бұрын
ደህናዉ ሠዉዬ ዘመን ላይ ጨጓራየን ላጥከዉ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 5 жыл бұрын
ደስ ሲል እፍፍፍ ስውዬ ሲመች ነጻ ሰው ነው ጆሲ ፍቅር
@sofisofi5223
@sofisofi5223 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልከፍልልሽ ነወይ ወይኔ በሣቅ ግልፀነት እኮ በጣም መታደል ነው
@awadacell8374
@awadacell8374 5 жыл бұрын
በዛው ገባው ቀርውቀርው አለገደለኝ በሳቅ ይመችሕአቦ ካካካካካካ እውነትምግልፅነሕ
@massaratidersse7506
@massaratidersse7506 5 жыл бұрын
ጆሢየሥወድክ አሪፍኢትዮጲያዊያችን
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
👌💖💞ጆሲ ቆንጆ ጥሩ ሰው ጠፍተክ ነበረ
@tesfadelina1834
@tesfadelina1834 5 жыл бұрын
አጥረግርልኝስኪ ምድረ ሰገጤን ፣ በማዶ ሰዎች ይመስላሉ ጠጋ ስትላቸው ቆርቆሮ ሆነው ቁጭ ልክ እደገለጽካቸው ፣ ከዚህም እንሰደድንዴ ሰዎች ።
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
ይገርማል ባል እና ሚስት ናቸው ዋው ደስ ይላል
@getanie6591
@getanie6591 5 жыл бұрын
ድምፅህንና ግልፅነትህን ስወደው
@Plmnkoijb-rk9ll
@Plmnkoijb-rk9ll 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 жыл бұрын
ዋውየኛ ጨዋ ግልፅነትህ ደስሲል
@leulsegedreta9241
@leulsegedreta9241 5 жыл бұрын
አርቲስት ተስፍሽ ግልፅነት ደስ ይላል
@qatarm8568
@qatarm8568 5 жыл бұрын
ግልፅነትህ ደስ ስልህ
@yadamawachole557
@yadamawachole557 5 жыл бұрын
ዋው ግልፅነትህ ደስ ሲል
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
@ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 5 жыл бұрын
ጆሲዬ ዛሬ ሙሽራ መስለሀል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ጆሲማ ሁልግዜ ሰርገኛ ነው በሱፍና በከረባት ዘንጦ ሽክ እያለ ይመጣል የእኛ የትምህርት ቤት ዳሊክተራችን ሁልግዜ ሁፍ ስለሚያደርግ ቅፅል ስሙ ሰርገኛው ነበር የምንለው
@HilinaT
@HilinaT 5 жыл бұрын
Ewnat naw
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 5 жыл бұрын
Wey betam desi ylael egzabehr rgem edmeyn.tena yestacew
@Filseta
@Filseta 5 жыл бұрын
በጣም ግልፅባልነህ ዋው
@tenatena6825
@tenatena6825 5 жыл бұрын
Agote edmena tena yesta fetire
@zz8721
@zz8721 5 жыл бұрын
የመቻችሁ
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ግልፅነትህ ደስ ሲል👍👍👍
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ግልፅነትህ ደስይላል
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 5 жыл бұрын
Tesfesh , you are so funny!!! Yarada lij
@Emantube19
@Emantube19 5 жыл бұрын
dsa yalala yafikir agmamarchwu
@user-hymilex
@user-hymilex 5 жыл бұрын
betam giltegnitetih temechitognal betam gobez
@ወለተማርያምየማርያምልጅ
@ወለተማርያምየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
.ክክክውይ በሳቅ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
welcome
@አታሽቃብጥ
@አታሽቃብጥ 5 жыл бұрын
ልክ እንደ እኔ ባል
@abidemissie1809
@abidemissie1809 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ውይ ግልፅነት ደስ ሲል የብፅአት ባል ሃሃሃሃ
@senaitguta5333
@senaitguta5333 5 жыл бұрын
Part 1 part 2 lemen yelewem
@jaguar3050
@jaguar3050 5 жыл бұрын
ቨርጅን ነበርክ?
@KFASIL
@KFASIL 5 жыл бұрын
Generalize ጠቅልሎ ማውራት ሰውን እንድንቅ ያደርገኛል ተስፋየ ከማን ማንዘራሽ ጋር እንደነበረ አላውቅም እንጅ በአውስትራልያም ሆነ አሜሪካ እጅጉን የተከበሩ አልፎም አገርን የሚያኮሩ ከሳይንቲስት እስከምንዝር የሚድርሱ ኢትዮጵያውያንን ደልዞ አንድ ላይ ማውራት ያሳምማል ዘፋኝ ወይም ደራሲ ሁሉ ሰካራም ሃሺሻም ነው ብል ደደብነቴን ነው እሚገልፀው አንዳንድ አጋጣሚዎች አሉ በፈረንጆች isolated ይሉትል
@yordanosteklay4019
@yordanosteklay4019 5 жыл бұрын
Betam emaceberah sew
@ayanoe587
@ayanoe587 5 жыл бұрын
weyi des yemilu gashe nachew erjime edeme ketena gar yestewot yezemen geste baheri gen yaseferalu hayelegna nowot
@beletu7041
@beletu7041 5 ай бұрын
ጆሲ ግን አርቲስቶች ተጋብቶው አብረው አይኖሩም ብለሃልክ አትመስለኝም ቴዲ አፍሮ አበርሃም ገብረመድህን ሌሎችም ብዙ ናቸው እንጂ አንተም ጨምር የምተቃቸው
@seadaseada1457
@seadaseada1457 5 жыл бұрын
wow alawkm neber misth mehonal
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 5 жыл бұрын
Tesfish ♥️👌👍
@nuriyasaid1424
@nuriyasaid1424 5 жыл бұрын
Minilik tiziylehal tesfaye
@kiki7863
@kiki7863 5 жыл бұрын
😂😂😂🙈nice one
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
የዛሬ ስንት አመት ነው
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ኧረ የዛሬ ሰላሳ አመት ነው እሚሆነው
@danielabreha5834
@danielabreha5834 5 жыл бұрын
የዛሬ 24 አመት አለኮ
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
ሲያወራ ቴድ አፍሮን ይመስላል እረጋ ያለ ነዉ
@AaAa-rm3qk
@AaAa-rm3qk 5 жыл бұрын
የጆሲ ስልክ ቁጥር የምታውቁ ላኩልኚ
@nesriynesriy1716
@nesriynesriy1716 5 жыл бұрын
00251900000000 በዚህ ደውይለት ታገኚዋለሽ
@nesriynesriy1716
@nesriynesriy1716 5 жыл бұрын
00251900000000 በዚህ ቁጥር ደውይለት
@AaAa-rm3qk
@AaAa-rm3qk 5 жыл бұрын
@@nesriynesriy1716 ስመክረው አይሠራም
@AaAa-rm3qk
@AaAa-rm3qk 5 жыл бұрын
@@nesriynesriy1716 እባካችሁ እኔ የምፈልገው ትክክለኛ ስልኩን ነው እህቴን ማግኜት እፈልጋለሁ ከእግዚአብሄር በታቺ
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ 5 жыл бұрын
ወይኔ ዘመን ላይ ጨጓራዬን ስታጨሰኝኮ ቱቱቱቱቱ
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 5 жыл бұрын
Kkkkkk ehi new ewunetsegna fikir
@ካሣለምየድንግልማሪያምልጅ
@ካሣለምየድንግልማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
👍
@edilawitmahder463
@edilawitmahder463 5 жыл бұрын
Deyisafa betem lake neh ewunete new edezi nw
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 5 жыл бұрын
የአራዳ ልጅ ።
@ezv8739
@ezv8739 4 жыл бұрын
Omg josses/josphe stop interfering
@user-munet
@user-munet 5 жыл бұрын
Etiopean enkagnat tez alegn😍😍😍
@selamtube3774
@selamtube3774 5 жыл бұрын
ጆሲ
@taybamohamed8108
@taybamohamed8108 5 жыл бұрын
Hahaha እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@FXNEON
@FXNEON 5 жыл бұрын
Hi ethiopia channel kafichealw gora balu beteseb inihon @FXNEON
@samrihebeshawit6358
@samrihebeshawit6358 5 жыл бұрын
Leka bate new yetehemrew birre yalatn set magbat lemangnaw dess yulal gltsegninet
@giligh
@giligh 5 жыл бұрын
በሜልቦርን የስንቱን ትዳር አፈረሳቹ
@hayimyemariyam8704
@hayimyemariyam8704 5 жыл бұрын
Be geta geltsenet desi sile
@mamefulas3823
@mamefulas3823 5 жыл бұрын
ብፂ ቀበሎ 11 አብሩ አደጊ የይልማ ወፋጮ ሰፈር
@Emantube19
@Emantube19 5 жыл бұрын
hhhh jose salm new endat nak amrobikal
@hamad5595
@hamad5595 5 жыл бұрын
Ebak setiyon le abush lekek aderg kenta ga setehoni fkr ayamere yemeranew bareta telk sawe nek
@2011alemu
@2011alemu 5 жыл бұрын
Po
@2011alemu
@2011alemu 5 жыл бұрын
Uh
@ethiotube2442
@ethiotube2442 5 жыл бұрын
enda yazemen dewit mirt sew
@ካሣለምየድንግልማሪያምልጅ
@ካሣለምየድንግልማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
🙈🙈🙈🙈
@fuirty8290
@fuirty8290 5 жыл бұрын
👍👍👍🤣🤣🤣
@tsegewordofa251
@tsegewordofa251 5 жыл бұрын
O ,,,
@samisamiya5680
@samisamiya5680 5 жыл бұрын
Be iZawu Gebahu Karehu 😅😅😅😅😅
@genikassa8260
@genikassa8260 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ufye
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 105 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 26 МЛН
Jossy In Z House Show Interview with Artist Solomon Gizaw Part E
10:26