ልዩ ዝግጅት በተከበሩ ሐኪም አበበች መኖሪያ ቤት

  Рет қаралды 128,935

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
ልጄ አርኪዎሎጂስት እሆናለሁ ትላለች ወደፊት ሀገሯ ገብታ እንደምታገለግል ተስፋ አለኝ በጣም በጣም ከእኔ በላይ ነው ኢትዮጵያን የምትወደው ስለ እሷ ብሎ ሰላም ያርጋት ሀገራችንን ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳት❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ከሮዳሰ ጋር አገናኛት መድሃንያለም ይርዳሸ❤❤❤
@Ethiozena-ty1dc
@Ethiozena-ty1dc 2 ай бұрын
ኤልሲ ከሮዳስ ጋር ትገናኝ
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
@@meseretdibabe8020 አሜን ወዳጄ
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
@@Ethiozena-ty1dc በራሷ ጥረት iPad ላይ አማረኛ ጭና እራሷን አስተማረች በርግጥ እኔም እረዳታለሁ ፣ በሃሳቧ ከካናዳ ኢትዮጵያ ነው አዳሯ በእሷ በኩል እግዚአብሔር ምን ሊነግረኝ እንደፈለገ እንጃ በዚህ መጠን ያልተወለደችበትን ሀገር መውደድ ያስደንቀኛል ፣ ፈጣሪ ይርዳኝ እስኪ ።
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 2 ай бұрын
ዎው ሐኪም አበበች ድንቅ ትንታኔ ዶ/ር ተባረክልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@Kal-g3k
@Kal-g3k 2 ай бұрын
😢አነጋገር አዋቂ ሙሁር በጣም የማከብርሽ የምወድሽ ሀኪም አበበች በድሜ በጤና ኑሪልኝ
@MekdesMengesha-l1t
@MekdesMengesha-l1t 2 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እኚህን ምርጥ ጥበበኛ፣ የረጉ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ በድጋሚ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉና ፈጣሪ በአዲስ ጉልበት እና ያጡትንና የለፉበትን እርሱ መልሶ በደስታቸዉ እርሱን አምላካችንን ለማመስገን አንደበታቸዉን ፈጣሪ ያዘጋጅላቸዉ ዘንድ ቅ/ፈቃዱ ይሁንላቸዉ♥♥♥
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ እናትና ሙሁሯ መካሪና አሰተማሪ አያሳጣን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድኃኔዓለም ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ያድሎት
@mitekuenyew5948
@mitekuenyew5948 2 ай бұрын
የአክሱም ሐውልት የተሰራብት ዋናውምክንያትየወንድ ብልትን ልእማሳየት ነው የወንድ ብልት ማለት ደግሞ ፈጣሪና ዘር የሚፈጥር ነው ብለው ስለሚያስብ የዚያን ዘመን ሰዎች የወንድን ብልት ሐውልት አድርገው ያመልኩት ነበር ይህንን ታሪክ ሁሉም ሰው ያውቀዋል ግን አሳፋሪ ስለሆነ አይናገረውም
@by8344
@by8344 2 ай бұрын
ክብርት እህታችን እውቀትሽ ጥልቅ ነው። ረጅም እድሜን መከናወን ይሁንልሽ
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 2 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውድ የሀገሬ እንቁዎች ❤❤❤
@webet2273
@webet2273 2 ай бұрын
ሀኪም አበበች ስወድሽ ሰለምወድሽነዉ አቺ ያልኩሽ የኔ ክብርት እናት ምክርሽ እዉቀትሽ መልካም መንፈሳዉነትሽ ሰወድልሽ የሴት ጀግና ነሽ እዉነት በፊትሽ ላይ ያበራል በእድሜዬ እድል ገጥሞኝ በማላስበዉ ሰአትና ቦታ ስላገኘሁሽ በጣም ደስተኛነኝ እኔም እዱሉን ተጠቅሜ መጥቼ እዴት እደምወድሽና እደማከብርሽ በሰላምታ ሰለገለፅኩልሽ ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የመወዳቸዉ ኘሮፌስርም አሉ ዶክተር ሮዳስም በአጠቃላይ ሁላቹንም የምደነቅባቹ የእግዚህአብሄር ፀጋ የሚታይባቹ ወገኖቼ ታኮሩኛላቹ ሰለሁሉም ነገር እግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
ሀኪም አበበች ከልብ አመሰግናለሁ። የሚነግሩን ነገር ከብዙዎቻችን አእምሮ በላይ ነው ብዙ ጊዜ እንደዚህ የጠለቀ እውቀት ሲያወሩ እምሰማው ተሰሚነት ካላቸው ከህንድ እና ከቻይና አዋቂ ሰዎች ነው የምሰማው። እኝህ እናት ያሉን ቅርስ ናቸው። ጤና እና እድሜ ይስጣቸው። 🙏
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
እዉነትም ከአይምሮ በላይ የሆነ ጥልቅ ዕዉቀት !!!
@zewdituandargie
@zewdituandargie 2 ай бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን መምህር ዶ/ር ሮዳሰ ወንድማችን ኑርልን ገና ወጣት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፍ አይንካህ የተናገራችውት ሁሉ እየደረሰን ነው እናታችንን እንዴት እንደምወዳቸው ሁለታችሁን ፕሮግራም በምሰማ ጊዜ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ተፈጥሮን የማደንቅበት ፕሮግራም ነው ፡፡ ሰሚ እግዚአብሄር ይስጠን የምሁራን የጥበብ ሰዎች ቀን ይምጣልን አሜን!!
@Abyssinia-lm6or
@Abyssinia-lm6or 2 ай бұрын
Thank you 😊😊
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 Ай бұрын
ልጆቼን በሙሉ ብሰጦት ቢያስተምሯቸው እውነት አሁን ባለው የትምህርት ሲስተም ተስፋ ቆርጫለሁ ፖቴንሺያላቸውን የሚቀብር እንጂ የማያወጣ አይደለም በክልል ተከፋፍሎ ፖለቲካ ነው እኮ የሚያስተምሯቸው ትውልዱን እየቀለዱበት ነው እርሶን እና አቶ አብርሀምን መምህር እርሶንም ጨምሮ ያሉ ምሁራን ት/ት ቤት ብትከፍቱ እና ትውልዱን ብትታደጉት ባይ ነኝ❤❤❤
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
አይይ ለንዲህ አይነት ቁም ነገር ማን ፍቃድ ይሰጣቸዋል ?
@saratesfaye373
@saratesfaye373 Ай бұрын
አቤት መደታደል እኔ ሁሌም ሠምቼ የማልጠየግባቸው እናት ሀኪም አበበች ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 2 ай бұрын
አኝህ አናታችን አኮ የሃገር ሃብትና ቅርስ ናቸው ምን ኣለ ባለ ሃብቶች ቦታ ብትሰጥዋቸው አና ቢሰሩ❤❤❤❤❤❤
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 2 ай бұрын
ነበሩ ይመስለኛል ነበር በጣም የማከብራቸው ነበር ነበር ነበር ነበር ግን ለ ሰው ዘር ygedelu ሲሉ በጣም በጣም በጣም ነው ያፈርኩ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ እናት የአገር ሃብት ናቸው ምን ይደርግ ጭንጋፍ ጭንጋፉ ነው ደና ቦታ ያለው መሃይሙ እናታችን ሊቅ ናቸው ክፍ አይንካብን የተማር የማይወጣላት አገር አርጋት ምድር መሃይም ክብር ለእናታችንና ለሮዳሰ
@LenaAbdu-g7l
@LenaAbdu-g7l 2 ай бұрын
​@@abushhaftu1638መቼ አሉ አልገባኝም
@mrsa3706
@mrsa3706 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@HiwotShanun
@HiwotShanun Ай бұрын
አረእባካቹ ዘራፊናት ድብረዘይት ትልቅ ቦታወስዳለች እግረ ቆራጣው የፍቸ ደብተራ እያስፈራራች እውቀቱን እየተጠቀመች ገንዘቡን አትሰጠው
@etagu
@etagu 2 ай бұрын
እናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@kibretNegash-x4p
@kibretNegash-x4p 2 ай бұрын
የሴት ሊቅ ነዎት እናታችን ።ትልቅ ክብር አለኝ ለእርስዎ በእውነት!! የዛሬ አራት አመት አከባቢ በወለንጭቲ በኩል የመሬት መሰንጠቅ ይከሰታል ብለዎ ነበር ኢትዮጵያም የራሷ ወደብ ይፈጠራል ብለው አስተምረዎን ነበር ። ይኸው የመሬት መንቀጥቀጡ እየጀመረ ነዉ።
@TsegawMekonen
@TsegawMekonen 2 ай бұрын
በመቤቴ እንዴት ኣይነት እናት ናቸው እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ኣገር ናቸው ❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በጣም የምትወደዱ እንቁዎች ናቹህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🤲❤
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r 2 ай бұрын
የኢትዩዽያን ታሪክ በደንብ ካላወቅን በቀር ሰለምን እንደሚያወሩ ማወቅ አንችልም ከብልግና መንግስት በላይ ሀገራችንን ያዋረደና ለዉጭ ጠላት አሳልፎ የሸጠ የለም 💪💪💪ድል ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪💚💛❤️
@BukiDegfe
@BukiDegfe Ай бұрын
እባክህ ከፖለቲካ ውጣ ይሄ የተለየ የሀገር ታሪክና ዕውቀት ጉዳይ ነው ። የፓርቲ ጥላቻህን በቦታው
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Ай бұрын
Amara fano banda 😂😂😂
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 2 ай бұрын
ዶር ሮዳንስ ለእርሶ ያለኝ አክብሮት እየገለፅኩ እኝህን የባህል አኪም በተለያየ ጊዜ ታቀርባቸዋለህ እሳቸውን ለማግኘት ያልሞከርኩት የለም አንዴ ፈረሳይ ለጋስዬ አንዴ ቢሾፍቱ ስትሄድ ባዶ ግቢ በዘበኛ የምጠበቅ ብቻ ነው ሕዝብን ለማገልገል ቅን ልቦናና ቀና መንፈስ ከሌለህ ቋሚ አድራሻው የማይታወቅ ብታቀርብልን ለታማምያን መፍትሔ አይሆንም
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 ай бұрын
እኒህን ውብ ኢትዮጵያውያዊ የሀገር ህብት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን. ከፀር ኢትዮጵያውያን ከሆኑት ሀገር አፈራሽ ክፉ የቀን ጅቦች ይጠብቅልን🙏🏿
@niguseabiye2390
@niguseabiye2390 Ай бұрын
ለአቅራቢው፦ ሙሉ አድራሻቸውን አሳውቀን፣ ህክምናም እየሰጡ ከሆነ እየሰጧቸው ያሉ የህክምና አይነቶችን እና ሌሎችንም መሰረታዊ መረጃዎች አሳውቃችሁን መረዳት የሚፈልጉ ወገኖች እሚጠቀሙበትን ሂደት ማመቻቸት እንጂ በየጊዜው ተአምረኛ እያሉ ማቅረብ ፋይዳው ምን ይሆን? ከዩቲዩብ ለመጠቀም ከሆነ በርካታ ርዕሶች ስላሉ ወደዚያ ሞክሩ። ተአምረኛነትን በወሬ ሳይሆን በተግባር እንየው። ችግር የሆነም ነገር ካለ ማሳወቅ ነው። ላማለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ አይነት ሆነብን።
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ምህረቱ ይሰውረን
@marthatanjelo7120
@marthatanjelo7120 2 ай бұрын
Dr. በጣም አርጌ አመሰግናለሁ ክቡርት አበበችን ማቅረቡህ ግን በኢትዮጳያን ሕዝቡ የምጠየቅህ ጥያቄ አለኝ ክቡርት አበበችን በሳምንት ወይም በአስራ አምስት ቀን ለምን ለዉዉይት ቡታቀርባቸዉ ቡዙ ተከታታይ ይኖራል የሁሉ ፍላገት እደሆነተስፋ አለኝ እግዜር ይርዳህ ከሩቅ አገር ነዉ የምከታተላቸዉ በጣም አድንናቂያቸዉ ነኝ አመሰግናለሁ🙏
@MengistAbebaw-y3g
@MengistAbebaw-y3g 2 ай бұрын
ጥሩነው👉ነገር ግን የቅዱስ ቁርባንን ያህል አንዳንዴም/በላይ👉ሊያሳስበን አይገባም
@BirchikoAdino
@BirchikoAdino Ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
Mama is a hero ❤❤❤long life 🙏
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 2 ай бұрын
ድንቅ፣ነው።❤🎉
@alem5097
@alem5097 2 ай бұрын
ምን. እላለሁ. ለናተም. እድሜን. ለዘሮቻችሁም. ለወለዷችሗቸውም የምድራችን. በረከት. ያድርግልን. ብትደመጡ ብትውሉ ብታድሩ. የማትሰለቹ ናችሁ እድሜ. ይሰጥልን
@ermiasalex5244
@ermiasalex5244 23 сағат бұрын
ሐኪም አበበች የኢትዮጵያዊያንን ሀገር በቀል እውቀት ስላካፈሉን እናመሰግናለን። ምናለ በየ ዩኒቨርሲቲው እየተጋበዙ ትውልዱን ቢያስተምሩ። we are 100% dependent over western's kniwledge and we should get nack to our own...so that we can achieve all round prosperous
@HelenBeyene-s5p
@HelenBeyene-s5p 2 ай бұрын
Doctor Rodas please invite Dr Abebechin always, we have many things to learn from her.
@tadelakidane101
@tadelakidane101 2 ай бұрын
Wow its Amazing story 🎉
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
አቤት ጥብ የፈጣሪ ስጦታ ኧረፈጣሪየበፊትመንግስታቶችን አንድነትንየሚወዱትን አምጣልን
@blengebru9052
@blengebru9052 2 ай бұрын
ዶክተር እባክህ በኩላሊት በሽታ እየተሰቃየሁ ነው ስለእግዚአብሔር አድራሻቸውን ንገረን
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
አድራሻቸዉ ፈረንሳይ አቦ ቤተ ክርሥቲያን ወደ ቤላ በሚወስደዉ አስፋልት ዳር ነዉ ነገር ግን በምን ምክንያት እንደሆነ ባይታወቅም የህክምና ሥራቸዉን ካቆሙ ሰንብተዋል ::
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
Bemegerefu kusel Tefewusachehwal
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Ай бұрын
ወይኔ ኮንደሚኒየም ወዴት እንደምተኝ ምኑን አዉቄዉ ከዚህ በኋላ ማን.ሞኝ አለ .ያክብርልን ወ/ሮ አበበች !!!
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 ай бұрын
የተከበሩ እናታችን እንኳን ደህና መጡ ❤
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Dr & Hakim Abebech
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 2 ай бұрын
ዶክተር የምታወሩት ነገር እንዲገባኝ እፈልጋለሁ በየትኛዉ ወገን ሆኜ ላዳምጥ ማለቴ በመፈሳዊ ወይስ በአለማዊ ወይስ በባህላዊ
@EnbossaTube
@EnbossaTube Ай бұрын
እውነት ነው ስንተኛ ወደምእራብ መተኛት ልክ ነው እኔም እደዚያ ነው የምተኛው
@yalembeza3163
@yalembeza3163 2 ай бұрын
ውድ እናታችን ኑሩልን።
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 Ай бұрын
ባገኛቸዉ ደስ ይለኛል
@asnakechdendena
@asnakechdendena Ай бұрын
አድራሸ የት ናው
@danielkebede2765
@danielkebede2765 2 ай бұрын
ኽል❤❤❤❤❤
@AbebugeletuAbe
@AbebugeletuAbe 2 ай бұрын
ያችን ከተማ ስትገባ እግዚያበሔር ከመአቱ ካሻገረን አነደኛ እንድመዘገብ አደራ።'3'
@sentayehuworku4703
@sentayehuworku4703 Ай бұрын
ለመታከም እንዴት ማግኘት እችላለሁ።
@MirtGirma
@MirtGirma 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቡን ሰጥቶኝ እኔ የምሰራው ይመስለኛል
@haregewoinshifa8507
@haregewoinshifa8507 2 ай бұрын
በአሁን ሰአት ያስቸገርው መንግስት ብቻ ነው
@aaendalew4033
@aaendalew4033 Ай бұрын
ወ/ሮ አበበችን የሚሰጡትን ምክር በአንክሮ እከታተላለሁ። እስኪ የዚህን ውይይት በፅሞና አዳምጡት። ንግግራቸው ሁሉ ከምን መረጃ እንደሚናገሩ ግራ ይገባኛል። ሳይንሳዊ ወይስ ሀይማኖታዊ? ምነው ጠያቂ ጠፋ? በደፈናው ማድነቅ ትክክል አይደለም። እኔ በበኩል ምንም ጠቀሜታ ያለው ትንታኔ ሲሰጡ አላይም። ምናባዊ ሰው ናቸው። ጠያቂውም ፍፁም ትክክል ናቸው በሚል መሸፋፈን የሚያበዛ ሆኖ ነው ያገኘሁት።
@ashenafiwondwossen8901
@ashenafiwondwossen8901 Ай бұрын
ገና ነሽ ይቀርሻል አንብቢ ገና ብዙ ጥልቅ አለ
@ጌትነትግብረመድን
@ጌትነትግብረመድን Ай бұрын
ማግኘት የምንችለው እንዴት ነዉ እባክህ
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla Ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ሐኪም በአበች በባህላዊ ህክምና ይሰራሉ ሲባል ሰምቻለሁ እና እኔ በህክምና ስለአልዳንኩኝ የእሳቸውን አድራሻ ብትነግረኝ እምድን ይመስለኛል እባክህ ተባበረኝ
@Simeonf7750
@Simeonf7750 Ай бұрын
Idol worshipping. እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ልቦና ያድላችሁ በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ተሰግስገው ገብተው ያሉትን የጨለማው አለም ደቀመዛሙርት ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነቅሎ ያውጣልን 🙏 We really don't need any hidden knowledge that's not of God or any riches God is sufficient in every possible way ሁሉን ቻይ ሰቶ ማይጎድልበት እምላክ አለን።
@ashenafiwondwossen8901
@ashenafiwondwossen8901 Ай бұрын
ምንድነው የምታወራው እውቀትን ሁሉ ተናንቃችሁ ለማጥፋት ስትታገሉ ትጠፋላችሁ።
@talenttryh
@talenttryh 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ጊዜዉን አቅርብልን ።
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 2 ай бұрын
Hakim Abebech kebezu gize behuala selayhuwot des biloignal.
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ሮዳሰ ወንድማችን ክፍ አይንካህ ሰው አልሰማ አለ እንጂ የተናገራችውት ሁሉ እያየነው ነው እናታችን እንዴት እንደምወዳቸው❤❤❤❤❤❤
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj Ай бұрын
አድራሻቸው እባክህ
@BukiDegfe
@BukiDegfe Ай бұрын
አሁን የሚያወሩበት ጉዳይ ለእኔ በጣም እንግዳ ነው ግን ደግሞ ውስጡን ጠለቅ ብዬ ባወቅሁት በተረዳሁት የሚል ሀይለኛ ስሜት እየተፈጠረብኝ ነው።
@devabera487
@devabera487 Ай бұрын
Enem😊
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 2 ай бұрын
ዶ/ ር ሮዳስ በጣም አክባሪዎት ነኝ በርቱልኝ ስለ ወ/ሮ አበበች የትምህርት ሁኔታ (ባግራውንድ) ቢነግሩን ወይም የገለፁበት ቪዲዮ ካለ ቢጠቁሙን እባኮዎ አመሰግናለሁ
@FasilGkiros
@FasilGkiros 2 ай бұрын
ጠንቋይ
@AbebeMelku-g8y
@AbebeMelku-g8y Ай бұрын
የት ነው መኖሪያቸው
@kibreabfetene2697
@kibreabfetene2697 Ай бұрын
እኔ ትዝ የሚሉኝ እኚ ሴትዮ የኮቪድ ጊዜ የያዙብን ሙድ ነው። ይኸዉ ተአምራቱ ቀጥሏል😊
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 I like 👍 👌
@SirakMulugeta-q3f
@SirakMulugeta-q3f 2 ай бұрын
Dr.fikre is a honest and a consistant man
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ የሀኪም አበበችን ቁጥራቸዉን በዉስጥ በኩል ቢሊኩልኝ የእግሬ መዳፍ ላይ ችግር አለኝ አገር ቤት ስመጣ ላገኞቸዉ ፈልጌ ነበር ከቻሉ ይላኩልኝ የእርሷን ትምህርት ተከታይ ነኝ እባኳትን ይተባበሩኝ❤️🙏🙏🙏
@meseretkelkay8365
@meseretkelkay8365 Ай бұрын
እናታችንን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው??
@גנטלמה
@גנטלמה 2 ай бұрын
Wawww yet tefu eyaleku betam sechenek nebere yegna berkeya enatachin selayhuwot betam new desss yalegn
@serkalemgebra1365
@serkalemgebra1365 Ай бұрын
❤🎉🎉❤
@NigusuYimetal
@NigusuYimetal Ай бұрын
ጠንቋይ ነች ለኔ በጣም እማዝነው ዶክተር ሮዳስ አንድ ቀን ስለሃይማኖት ሲጠይቃት ሰምቼ አላውቅም ሃይማኖቷ ምንድነው የምትናገራቸው ጥንቆላዎች በማን ተገለጸላት በእውኑ እኔ ጥሬ ጥንቆላ ብዬ ነው የማምነው
@ashenafiwondwossen8901
@ashenafiwondwossen8901 Ай бұрын
ጠንቋይ የጠንቋይ ልጅ አንተ ነህ እውቀትን ሁሉ ጥንቆላ እያላችሁ ህዝቡን ተከታይ በግምት የሚነዳ አረጋችሁት ጥፋ ከዚ ሂድና ጠንቋይህን ፈልግ የተረገምክ ዘረ እርጉም።
@mahelet9539
@mahelet9539 Ай бұрын
በእውነት ነው የምልህ በውስጥህ ያደፈጠ እርኩስ መንፈስ አለ በፀሎት ወይንም በፀበል አስወጣው
@EmbibalEmbi
@EmbibalEmbi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 2 ай бұрын
ሐኪምዬ ትለያለችኮ! እባካችሁ ጠብቋት!
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um Ай бұрын
It is all Ideal.
@Road-of-emmaus
@Road-of-emmaus Ай бұрын
እና የፅጌ ፆምስ 😢😢😢
@danielkebede2765
@danielkebede2765 2 ай бұрын
❤❤❤
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 2 ай бұрын
በጥቅምት አንድ አጥንት ይባላል። አጥንት ባይገኝ እንኳን ነጭ ሽንኩርት ቢሆን በቅቤ ሞቅሞቅ ተደርጎ ቅቤ ከሌለም ጥሬውን ይበላል።
@Amy-d990
@Amy-d990 2 ай бұрын
Enatachin rejim edmey ktena ystlen ❤❤❤❤❤❤❤
@alematalay734
@alematalay734 2 ай бұрын
ስጋ ለማይበላ ሰው ምን ይመክራሉ?
@Sisaygudeta-f8p
@Sisaygudeta-f8p 2 ай бұрын
Wright you are
@kassahunbeyene6400
@kassahunbeyene6400 Ай бұрын
ለኢትዮጲያ ለውጥ የሚመጣው ሁሌ ሚስጥር በማድረግ ሚስጥሩ ተገልጦልናል የምትሉ ተረትና ታሪክ ማንበብ ሳይሆን እድሜያችንን እንጠቀምበት ።
@ashenafiwondwossen8901
@ashenafiwondwossen8901 Ай бұрын
አንተ የማንን ጎፈሬ ታበጥራለህ ተነስ ተመራመር ጠይቅ ሞክር ሠው አትጠብቅ።
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 2 ай бұрын
የኝህ እናት የህክምና አድራሻ ካለ እባካችሁ ንገሩኝ ።ከልጅነቴ ጀምሮ እግሬን ያመኛል።
@Simeonf7750
@Simeonf7750 Ай бұрын
Ye Amlko Segdet beyekenu Segejibet ehte yeshalshal🙏
@habtamumekonen5934
@habtamumekonen5934 2 ай бұрын
egiziabiher hagerachihun selam Yadirigilin
@adashakalu3391
@adashakalu3391 21 күн бұрын
እባኰን ዶክተር ሃክም አበበች መፃፋ ጽፈዋል እንዴ የእርሳስ የመፀሃፋ መደብር የት ይገኛል
@FirehiwotEndale-t8k
@FirehiwotEndale-t8k 2 ай бұрын
enameseginalen kifu aynikachiw
@efremsa
@efremsa 2 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እማማ አበበች የኮሮና መድሃኒት አግኝቻለሁ ብለው ያወሩት ለምን ወሬ ሆኖ ቀረ ብለህ ብትጠይቅ ጥሩ ነበረ!
@habybelay5407
@habybelay5407 2 ай бұрын
ሀኪም አበበችን እንዴት ማግኘት ይቻላል።
@senaitamdie6847
@senaitamdie6847 2 ай бұрын
አረ ዶር ሮዳስ እኚህን ሙህር በሰማሁ ቁጥ እቆጫለሁ አልተጠቀምንባቸውም መቼ ነው መቼ ነው ይህ ንጵህ ኢትዮጵያዊነት ለብዙሃን ኢትዮጵያ የሚተኩት እውን ይቆጫል ;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
@amelezewdie6216
@amelezewdie6216 2 ай бұрын
ናፈቅኳት ያችን ከተማ ለማየት እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
አበበች የንግስተ ሳባ እና ቀዳማዊ ምንሊክ ታሪክ ኢትዮጵያ ላይ ተጭኖ ነውእንጂ ኩሽ ነን ምትል ሴት ናት እሷ ብቻ አይደለችም ፍቅሬቶሎሳን ጨምሮ የኦሮሙማው አካሄድ ነው
@birhanusimegn2220
@birhanusimegn2220 2 ай бұрын
በዚህ ወቅት፣ ስረ ማሽና ቅጠል በጣሽ የሚያስፈልግ አይመስለኝ። ዋናው ጉዳይ በፆሞ፣ በፀሎት በመትጋት ከስጋዊና መንፈሳዊ የጤና ችግር መጠበቅ ነው።
@getasewabebaw3242
@getasewabebaw3242 Ай бұрын
Ewuketin mankuashesh ayhonbihm
@MekdesMengesha-l1t
@MekdesMengesha-l1t 2 ай бұрын
እባክዎን መምህሮ ዶ/ር ሮዳስ እባክዎ ሐኪም አበበችን የማገኝበትን መንገድ ወይም አድራሻቸዉን ቢሰጡኝ? ጃቲቪ ዮችንም በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡
@aseymichael1455
@aseymichael1455 2 ай бұрын
እኝህ ሀኪም..... በትግራይ ህዝብ ላይ የእነጨርሳቸው ኣዝማች ነበሩ....
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
ካሉም ደግ አደረጉ ወያኔ እንዲጠፋ የሁላችንም ፍላጎት ነው። አሁንም! ከትግራይ ህዝብ ማንም ችግር የለበትም። ወያኔና ህዝቡ እንድ ነው የምትለን ከሆነ ደግሞ። እዚህ ምን ታደርጋለህ...?
@tersite858
@tersite858 2 ай бұрын
ዝም በይ እሳቸው ምግብ ነው ያቀረቡት
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 2 ай бұрын
ምንድነው የምታወሩት የናንተ መሪዎች እኮ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦልም እንገባለን ስትሉ አልነበር። የምንረሳ መሰላችሁ? እናንተ ብቻ ተበዳይ ምቀኞች
@HayemiFeredu
@HayemiFeredu 2 ай бұрын
አዎ እኔ አረ ሰው ም የእንጨርሳቸዉ ኣዝማች ነበሩ ኣይረሳም
@ashenafiwondwossen8901
@ashenafiwondwossen8901 Ай бұрын
ሁሉን ተቃውማችሁ ከሁሉ ተባጥሳችሁ ሁሌ እየየ ዘረኞች ይቅርታ ጠይቁ ኢትዮጵያውያንን
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Ай бұрын
The poll. The ethiopian intellectuals need, the creation of Division of Labour, who can do what !!! YESERRA Keflefele , serra mekkeffafelle !!! We can do more and save time , time !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow !!! Unity our source of Strengths !!!
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 2 ай бұрын
Hageryaaa habetame nebrche jeboche kwararwtee enje
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
መጋቢአዲስ ሮዳስ ከ አበበች ጋር ያለህን ግኑኝነት ብታብራራልን እሷ እና ዶ ፍቅሬ ቶሎሳ የንግስተ ሳባ እና ሰሎሞናዊ ታሪክን ከኢትዮጲያ ለመንቀል እና በኩሽ ለመተካት ይተጋሉ አንተስ ???
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
Betikikil
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 ай бұрын
ኽል💞💞💞💞💐💐💐
@Ethiozena-ty1dc
@Ethiozena-ty1dc 2 ай бұрын
ወርቅ ታይቶ ቶሎ ካልተነሳ ይጠፋል የሚለው ሀሳብ እናቴ ቅ .አያቴም ትነግረኝ ነበር።
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 2 ай бұрын
💚💛❤🙏
@EnbossaTube
@EnbossaTube Ай бұрын
አገር ሰላም መሆን አለበት
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 2 ай бұрын
ይቅርታ ይጠይቁ ለ ኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ለትግራይ ህዝብ
@Met196
@Met196 2 ай бұрын
ለምን ወዳጄ አጥፍተው ነው እንዴ
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 ай бұрын
ምን ስለሆንክ ነው ይቅርታ የሚጠይቁህ። በድሮን የጨፈጨፈህን ይቅርታ በለኝ በለው።
@liasol8518
@liasol8518 2 ай бұрын
Yager Mekelakeya serawitin betegnabet slaredkew nw yikirta yemiteyikuh? Kehadi.
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
for that all mess in tigrey instead of mama should ask excuses tplf
@ashenafiwondwossen8901
@ashenafiwondwossen8901 Ай бұрын
ሂድ ጥፋ ከዚህ በዘር አቧድናችሁ ህዝቡን አሰጨርሳችሁ ሌላ ሠው ይቅርታ ይጠይቅ ትላለህ የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ነው።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
"ሀኪም" አበበች እና ዶ ፍቅሬ ቶሎሳ የንግስተ ሳባንና የቀዳማዊ ምንሊክን ታሪክ ሽሮ ኩሽን ወደፊት ሊያመጡ የሚሰሩ ናቸው
@bernaditlorenso
@bernaditlorenso Ай бұрын
ጥንቆላን ማስተዋወቅ ጀመርክ
@TEEK4039
@TEEK4039 2 ай бұрын
እኚ ሴትዮ ግን የ95 ለ5% ጨዋታቸው የት አደረሱት?
@Derbew-b6p
@Derbew-b6p Ай бұрын
ዶ/ር የታሪክ መጽሐፍ ፣የባህል ሕክምና እጽዋት እና ሌሎች ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ይጠቅማል የሚሉትን እንደርስዎ በመጽሐፍ ቢያሳትሙት ብታደርስልን? አንተ ሁሉን እየሰጠኸን እንደሆነ ነው የምረዳው እንዳንተ እንኳ ባይሆን አንድ ሁለት መጽሐፍ ቢያዘጋጁልን
@Mimi-q8b3w
@Mimi-q8b3w 2 ай бұрын
የሴቶች ከተማ እንፍንሰራ ማን ይፈቅዳል?
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)
27:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 88 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.