መድረክ ላይ እየዘፈንኩ ውስጤ ጥያቄ ነበረው !የቀድሞ ድምፃዊት አስቴር ግርማ!

  Рет қаралды 29,941

SHEGER INFO

SHEGER INFO

4 күн бұрын

በ ቀድሞ የድምፃዊነት ህይወቷ 2 አልበሞችን የሰራችው አስቴር ግርማ ከ ሙዚቃ ህይወት ውስጥ ከወጣች ከ 3 ዓመታት በላይ ተቆጥረዋል አሁን ሙሉ የዝማሬ አልበም ለመስራት የእግዚአብሔር ፈቃድን እየጠቀኩ ነው ብላለች። ከ አስቴር ግርማ ጋር ደፈያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ ቀአክብሮት ጋበዝን!

Пікірлер: 107
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 3 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@mube8885
@mube8885 16 сағат бұрын
አሚን ❤❤❤
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 3 күн бұрын
ወይ መታደል በእግዚአብሔር ቤት በምስጋና መኖር ትውልድማ እንዲድን አይፈለግም መጥፎ ነገር በማየት ነው ጊዜችንን የምንጨርሰው አምላክ ባንቺ ልብ እንደገባ በሁላችንም ልብ ይግባ የኔ ቆንጆ እንደተመኘሽው የሰው ልጅ በሙሉ ወደ ቤቱ ይግባ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 3 күн бұрын
ቸሩ መድሀንያለም እሚሳንህ የለምና ሁላችንም መልሰን😢😢በርች እህታችን
@nateyabraham5192
@nateyabraham5192 3 күн бұрын
አስቱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እመብርሃን በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 күн бұрын
የሰው ልጅ ሁሉም የተፈጠረዌ ለመመስገንነው።።።ዘፈን መጨረሸው ሲኦል❤❤❤😢እኛ ከንናገረ በላይ መፀሀፍቅዱስ አብቡ❤❤❤😢😢እህታችን አስቴር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅኒሼሽ
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 3 күн бұрын
ዘማሪት አስቴር ተባረኪ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 3 күн бұрын
እውነቷን እኮ ነው በአንድ ጆሮ ስምተን በአንዱ ማፍስስ ነው ብቻ ልብ ይስጠን ተስፋ አትቁረጭ አስቱ አንችን የለወጠ አምላክ እኛንም ያስበን
@birukadane8022
@birukadane8022 3 күн бұрын
❤ በርቺ ከባድ ነው ጉዞው ጌታ እግዚአብሔር እመቤታችን ቅዱሳን ሁሉ ይርዱሽ
@mube8885
@mube8885 16 сағат бұрын
❤❤❤አሚን ❤❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 күн бұрын
የሰው ልጅ በገባው እውነት በገባው እውቀትና መረዳት በገባው ልክ አይደል የሚኖረው አሰቱ የተረዳሽውን እየኖርሽ ሰለሆነ ደስ ይላል በርቺ ድንግል ማርያው ህልምሽን ሁሉ ታሳካልሽ መሲዬ እናመሰግናለን።
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 3 күн бұрын
ውይይይ በማሪያም ክፈቺ እናበርታታሻለን የኛ ጀግና ላንቺ የደርሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 күн бұрын
ከተከፈተማ ቆየ እሚበረታታ የለም እጂ
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 3 күн бұрын
@@user-ij3hp5xd8m አሁን እናበረታታለን እኔ አሁን ነው ያወቅሁት
@yalem2598
@yalem2598 3 күн бұрын
ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው ወደቤቱ የመለሰሽ
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 3 күн бұрын
እንኳን አምላክ ወደራሱ መለሰሽ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 3 күн бұрын
አስቱዬ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ደርባባ ስወዳት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የተፈጥሮ ውበት እዴት ያምራል ❤
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 күн бұрын
በእዉነት እኛ የተዋህዶ ልጆች ልናበረታታት ያስፈልጋል😢
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 3 күн бұрын
Way eya mach manfsauen mabertatat noroben piranku lay geze yachenen eyatefan abezayochachin ewnet egezabher lebona yestan😢😢😢😢😢
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Күн бұрын
Anchi kelefelefe pentea esune lahasateghie nabeyate negeryachwu yasgaremuta lege
@marthachane9777
@marthachane9777 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 3 күн бұрын
ታድለሽ ምን ብትመረጪ ነው ከአለማዊ በጥዋት አንስቶ ወደ መንፈሳዊ ያመጣሽ በርች አስቱዬ❤❤❤
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 3 күн бұрын
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ❤ እች አለም ኩንትራት ናት መች እንደምንሔድ አይታወቅም እስከዛው ፈጣሪያችን እያመሰገነ እንኑር
@tamratsisay6950
@tamratsisay6950 3 күн бұрын
እህታችን እማምላክ ትርዳሽ ተባረኪ❤❤❤
@century9852
@century9852 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ አሁን መጸሃፍ ቅዱስ በደብ አብቢ ፤ ጠካራ ሁኝ እግዚአብሔር ካች ጋ ይሁን
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@aster3798
@aster3798 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እኳን እረዳሽ እህቴ
@yiregalemshiferaw2515
@yiregalemshiferaw2515 3 күн бұрын
በእውነትካንቺብዙእንማራለን ያገልግሎትዘመንሽይባርከው
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 3 күн бұрын
እግዚሀብሄሮ ይመስገን።እመቤቴ ማርያም የምታምንያት ሁል ግዜ ከፊትሽ ትቅደም እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን መድሀንያለም።
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 3 күн бұрын
ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገባው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 күн бұрын
ዋው አስቱዬ ❤❤❤❤
@geez2115
@geez2115 3 күн бұрын
እህት አስቴር ሰላምሽ ይብቃ ባለሽበት🙏
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 2 күн бұрын
አስቱ እህታችን ተባረኪልን ረዥም ያገልግሎት ዘመንን ይስጥሽ ከእድሜና ጤና ጋር ከነ መላ ቤተሰብ በቤቱ ያጽናሽ አሜን
@amaamm-nm3jx
@amaamm-nm3jx 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 күн бұрын
ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ፈጣሩ የሁላችንንም ልብ በበጎ ነገር ይስበርልን 🙏🙏🙏
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 2 күн бұрын
አስቱ በጣም ነበር የምወድሽ፡ እናያለን እናበረታታሻለን በአንዴ ተስፋ አትቁረጪ የኔ ቆንጆ
@BONANZ321
@BONANZ321 3 күн бұрын
እውነትን ነው ምን ሰላም አለ ብለሽ ነው::ወጥቶ መመለስ የሚያስፈራበት ሀገር ሆኗል:: መንገድ ላይ ስልክ ወርቅ ቦርሳ የሚነጠቅበት ሀገር ነው:: መንፈሳዊም ሆነሽ እዛው አካባቢ ሌቦችና ዘራፊዎች አሉና እንዳትገረሚ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ይሰብስበኚ አንችን የሠማ አምላክ እኔን ባሪያውን ልጁ ያርገኚ
@BONANZ321
@BONANZ321 3 күн бұрын
እንዳልሺው ሙሉ ኢትዮጵያ ሰላም ለመሆን ይህ የዘር የክልል የሙስና እንዲሁም ከዚህ ከፍተኛ እዳ ኢትዮጵያ ካልወጣች አገሪቷ እንደ አመድ ብትንትን የምትል ይመስላል;:
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x Күн бұрын
በእዉነት እግዚያብሄር ይመስገን እኔ እራሱ የድምፅ ተሰጦ አለኝ ግን እግዚያብሄርን እፈራዋለሁ አከብረዋለሁ እንጂ ከሀረብ ሀገር አረንቋ መዉጫዉ መንገድ ብወዳዳርስ በሙዚቃ ህይወቴ ይስተካከል ይሆናል እላለሁ ።ግን ደሞ አልችልም ፈጣሪዬን ስለምፈራ እና ደሞ ሰዉ ሆኖ ቢያንስ ፈጣሪያችን ከ አስራ ሁለቱ ትዛዛት ቢያንስ አንዱን ቢቻል ሁሉንም ትዛዛት ብናከብር እኮ ዛሬ ፈጣሪን ባላስከፋን ነበር። እና እኔም ዘማሪ ብሆን ደስ ይለኛል ምክኒያቱም ትክክለኛ እረፍት ያለዉ ከፈጣሪ ነዉና ስለስራዉ እግዚያብሄር ይመስገን። ❤❤❤❤
@rozinahaile
@rozinahaile 2 күн бұрын
መታደል ነዉ ምስጋና ለእግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 күн бұрын
የኔቆጆ አሰቱ እንኳን ደና መጣሺ
@genetgirmaye6219
@genetgirmaye6219 2 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ቆንጆ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 3 күн бұрын
መስዬ ሊኩዋን አስቀምጭልን የኔ መልካም
@woine123
@woine123 2 күн бұрын
እውነት ነው በእግዚአብሄር ስርአት በቤቱ መኖር የሚሰጠውን ሰላም እና ደስታ የሚያክል ምንም የለም:: ባዶ ቦርሳ ይዤ እየወጣሁ በደስታ በኩራት ስሜት እንጂ ምንም የማጣት ጭንቀት የለም:: ተኝቼ እንቅልፍ ሲጣፍጥ ደሞ አያልቅም! ሁል ግዜ እንደልጅ ሰላምና ደስታ ብቻ ነው:: እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን::የመስቀል ስር ስጦታችን እናታችን ወላዲተ አምላክ ሳትጠየፈኝ ለዚህ ያበቃችኝ አማላጄም ምስጋና ይገባታል::
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk Күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@sameri424
@sameri424 2 күн бұрын
ወይ መታደል ❤ተባረኪ
@Hana-rb9kw
@Hana-rb9kw 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ መታደል እውነት እግዛብሄር ይወድሻል በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤
@kon9394
@kon9394 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ❤❤❤❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Күн бұрын
መታደል እግዚአብሔር በቤቱየተጠራ
@user-fh9pf3uk3q
@user-fh9pf3uk3q 3 күн бұрын
እኔንም እዳቺ አምላክ ወደ ቤቱ ያስገባኝ አለም ከቱ ናት
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ
@tigSha
@tigSha 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እንካን ደህና መጣሽ
@Joemama-fk4qj
@Joemama-fk4qj 2 күн бұрын
Asete sewedeshe yene felekeleke esey yedeGele Mareyame wedge adereGeshe medaneyaleme asetey❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@bizubizu379
@bizubizu379 2 күн бұрын
Thank you.
@user-in4rs9fr3v
@user-in4rs9fr3v 3 күн бұрын
የዛሬ ስንት አመት በመንክራት መላኣክት በመምህር ግርመማይ ወንድሙ ነው የተቀየርኩኝ ብለሽ ነበር
@altudz4055
@altudz4055 2 күн бұрын
አስቱዬ አለም ፀባዮአ ነው እንደዚ መሆን እነ በዛወርቅ እነ አቦነሽ አድነው እነ ማርታ😍አታያቸውም ልጆቻቸውን እያሳደጉ በሰላም በመዝሙር እያገለገሉ ነው እና አትደነቂ አለም ወደ ብልጭልጭ ምትዞረዎ እኛ ደሞ አለን😍በዩቱብ ያኔ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ ከልጆችሽ ጋ ትሰግዱ ትፀልዩ ነበር ከዛ ጠፋቹ ያው አይመችም ከልጅ ጋ የሚረዳሽ ከሌለ ለቴክኖሎጂ ብዙዙም ካሎንሽ እንደዚ ነው አሁን ግን ወንድምሽ ካገዘሽ ነይ እኛ በማየት በላይክ አለን😍👏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@user-sd4fs7sb2r
@user-sd4fs7sb2r Күн бұрын
ኧሰይ ኧንዴት ደስ ይላል ኧንኳን ለኧዚህ በቃሸ ❤❤❤❤
@SaraFetene-gt2kc
@SaraFetene-gt2kc Күн бұрын
አስቲ ደህናነሽ አባዶ መድሃኒአለም ጠፋሽ ሰፈር ቀየርሽ ወይ እኔ በጣም እወድሻለሁ ።
@lidyayismaw
@lidyayismaw 3 күн бұрын
Yene gobez berchi❤
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 3 күн бұрын
አስቴር ግርማ ድንግል እመቤቴ ብላችሁ ገብታችሁ ስብስክራይብ አድርጉዋት አበራቷት የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@AregashMeresa
@AregashMeresa 3 күн бұрын
Esey ellllllel yene Mar
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 3 күн бұрын
Sile hulumi negeri egzabiher yemesigen ♥️
@user-ff1zl2lt8m
@user-ff1zl2lt8m 3 күн бұрын
አንባይመጠብኝ❤❤❤❤❤❤
@menamulugeta1370
@menamulugeta1370 3 күн бұрын
Weyne aygermem semonun endihu yechi lej gen yet tefach eyalku sasebat neber selayehush des belognal Astuye fetari degemo kene betesebsh ekef degef aderego bebetu yanursh🙏
@Berara2
@Berara2 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@meazadinku5412
@meazadinku5412 2 күн бұрын
Egzabher yemasegan ❤❤❤❤
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 12 сағат бұрын
Egzhber yards Aster girma
@user-ws1mq1pq2h
@user-ws1mq1pq2h 2 күн бұрын
አለባበሽችን አስተካክይሁእንዚጥሩነው
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 2 күн бұрын
Aster Etadel new fetari ye barkeshi
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 2 күн бұрын
Sastawusat neber yene konjo tefash
@SaraGeleta
@SaraGeleta 2 күн бұрын
Asetuye tefeteshale you tub laye beke beyi
@user-jg8go9bw7r
@user-jg8go9bw7r Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Berara2
@Berara2 3 күн бұрын
😊😊
@wegenejemebere
@wegenejemebere 2 күн бұрын
amelteshe tadeleshe egnaneme yerdane
@yeshewalulsisay4790
@yeshewalulsisay4790 3 күн бұрын
Egezeabeher yemesegen berchi Ehetachen!
@tigest3176
@tigest3176 3 күн бұрын
Asetere tefashi eyasbkuhi bezu geze yuotob techwe biyi tike koke aletekmeme
@RadzoI
@RadzoI 2 күн бұрын
አስቴር አብረን መሰረተ እድገት ትምህርት ቤት ተምረናል እኳን ለዚህ አበቃሽ
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 12 сағат бұрын
Yesfra leg nat
@Eden-Abeham
@Eden-Abeham Күн бұрын
መሰረትግን አስመሳይነሽ የካሜራ ጥሩሰዉ እስኪ እደኔ በዉስጥ ፅፋችሁላት አመታት ያስቆጠራችሁ ካላቹሁ ፃፉሊኝ??እኔ አንዲት ጎሮቤታችን ሊጃቼዉን ለማደጎ ሰተሁ ሁሌ ያለቅሳሉ ሊጁደግሞ አድጎ እስፖርተኛሆኖ በየሚዲያዉ ይታያል እና እናትዬዋ ሁሌ እያለቀሰች ማየት ሲያቅተኝ ወደመሰረት እድትደዉል ነግራት በቴሌግራም ላኪሊኝ ብላት ሁሉንም ማስረጃ ልካ አይታ እንደዉልና ትቀርቢያለሽ ብላት ይሄዉ2አመትሞላት
@rozatube3161
@rozatube3161 3 күн бұрын
ደምሩኝ😢😢😢😢
@YeneLyu
@YeneLyu 3 күн бұрын
Tsegaw yibzalesh
@hirutarga4704
@hirutarga4704 2 күн бұрын
አብሮ አደጌ አስቴር &አብዬ እኔ የእትሽ የሺ አብሮ አደግ ሒሩቶ ነኝ
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 3 күн бұрын
Melekam meserate teronew
@rebbybam230
@rebbybam230 3 күн бұрын
Messy eski be human hair enyish
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Күн бұрын
Astu enkune wada egzeyabehre bet tamalasehe please stay away with these protestant preachers they all atcing giving them many to change their religion stay away from those evil people
@BONANZ321
@BONANZ321 3 күн бұрын
አስቴር:- ምን ይደረግ ብለሽ ነው እጭበርባሪዎች ሌቦች ሙሰኞች በጦርነት ያበዱ መሪዎች የሰው ልጅ ደ ም እንደቀልድ የሚፈስበት አሁን ስናያችሁ ሰላም ያለ ይመስላል::
@BONANZ321
@BONANZ321 3 күн бұрын
እውነትሽ ነው የእርስ በእርስ ጦርነት የበዛበት ሀገር በእዳ በሙስና የተጨማለቀችበት በሌብነትና በእስር ቤት የሰው ልጅ የሚስቃይበት ኢትዮጵያ ናትና ምርጫሽ መልካም ነው::
@user-sp6fc3jx7d
@user-sp6fc3jx7d 2 күн бұрын
አይ በልተው በልተው ጭርስ ሲያደርጉ አጉል እራስን ማመናፈስ ተገቢ አይደለም ለምን ዘፈን ሀጢያት ነው ይሔን ገና ስንወለድ ጀምሮ እናውቀዋለን ግን ወንጌሉን እንዳልሠማ ሆነው ሲቅሙ ሲጨፍሩ ሲመዣረጡ ኖረው ጭንቀቱ ሲበዛባቸው ወደ መንፈሳዊ ነገር ይገባሉ ይሔ አይሆንም እህቴ
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Күн бұрын
Yasharemuta lege dengaye erase kanamultenawo. Nawunawu yalachewu danbara dengaye erse
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Күн бұрын
Awuretashe motashale you must be a devil's dougter
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs Күн бұрын
Esune lahastagie nabeyaye ya eysusene eyene lawotote negareyachawu egzeyabehre bakume yandedachu
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 9 сағат бұрын
ሰይጣን ዘንጦ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 3 күн бұрын
Lebo
@tigisit2534
@tigisit2534 3 күн бұрын
አብረሽ ሰርቀሽ ነበር
@Ethiopia750
@Ethiopia750 3 күн бұрын
@@tigisit2534 men adrku?
@Ethiopia750
@Ethiopia750 3 күн бұрын
@@tigisit2534 yemin serqt new yekirta ?
@tigist9810
@tigist9810 3 күн бұрын
@@tigisit2534እኮ
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AregashMeresa
@AregashMeresa 3 күн бұрын
Esey ellllllel yene Mar
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 113 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,7 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
ዘናጯ ዲፕሎማት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን
25:39
Fana Television
Рет қаралды 39 М.
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 2,2 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 32 МЛН
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 12 МЛН