“ልጁን አስወርዱ ተባልን...” - ብዙዎችን እምባ ያራጨችው የኩላሊት ታማሚዋ ከባለቤቷ እና ከልጇ ጋር አዲስ ህይወት @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 69,572

Eyita TV

Eyita TV

Күн бұрын

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 275
@احمدخالد-ض6ب7غ
@احمدخالد-ض6ب7غ 3 ай бұрын
ኮሜታተሮች የልጁን ሱሪ ሳይሆን ማየት ያላባችሁ የልጁን ልብነው ንፁህ ልብ ነው ያለው እውነት ጀግና ታማኝ አፍቃሪነው
@Zemenay-fk9ft
@Zemenay-fk9ft 3 ай бұрын
በጣም
@wirohode506
@wirohode506 2 ай бұрын
Asekeshe moteshal dengaye eras ortodox asedabiwoch
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 ай бұрын
ተባረክ እንደዚህ አይነቱን ወንዶች ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senbetebante1368
@senbetebante1368 3 ай бұрын
KZbin ላይ ቋራ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ብለሽ ሰርች አድርገሽ ተከታተይ ድንቅ ምስክርነትን ትሰሚአለሽ።ብትሔጅ ትድኛለሽ እባክሽ ቦታው ላይ ሒጅ ሁሉም በሽታ የሰይጣን ነው!የሰማዕቱ ፀበል ከሌሎች ፀበል የሚለይበት ብዙ ነገር አለው።
@SEP2922
@SEP2922 2 ай бұрын
ቃለመጠየቅ እየተደረገላችሁ ልጃችሁን የምታጫዉቱት ነገር የምትሰጡትን ነገር እየቀረወረ መልሳችሁ የምትሰጡት ነገር ያናድዳል! እንዴት ታሪካችሁን እንስማ!?
@tinahadi374
@tinahadi374 3 ай бұрын
ባሏን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ከልብህ ሰዉ ነህ እግዚያብሔር መጨረሻዉን ያሳምርላቹህ❤❤❤
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YoniYoni-mj7rz
@YoniYoni-mj7rz 3 ай бұрын
ኧረ በስመዓብ በቃ በመጀመሪያ የፈጠረኝን የድንግል ማርያምን ልጅ አንድየውን ከልቤ ላመስግን፦ እግዚያብሄር ይመስገን! እግዚያብሄር ይመስገን !! ምስጋና ለባህሪው ለሆነው ምስጋና ለድንግል ልጅ ከለይ ባርም ይድረሰው!!! እንዴ እኔ ጥዋት ተነስቸ ፊቴን ስታጠብ እኳን አንድም ቀን አመስግኘው አላቅም ነበር ለካስ በቀን በቀን ፊቱን ከመታጠቡ በፊት እንዲህ ሌላ ከበድ ያለ ግን የቀልድ የሚመስል ኩላሊቱን በቀን እሰከ አምስቴ የሚያሳጥብ አለ እንደዛም ሆኖ ፈጣሪያቸውን ከምንም በላይ ሲመሽም ሲነጋም የሚያመሰግኑ አሉ ኧረ ሙቶ በተሰቀለው።። ቸሩ አባታችን ሆይ ይቅር በለኝ!!! ለማናቸውም እኔ ሰጠሁ ብየ ለማውራት አልፈልግም ነበር ነገር ግን፤ በቃ ፈጣሪየንም ለማመስገን ያክል ሲደመር በቃ ያየሁትን የእግዚያብሄርን ታምር ለማድነቅ ያክል ማለቴም በቃ መውለድ አትችልም ተብላ ግን በድንግል አማላጅነት በመላይክት ጠባቂነት በፈጣሪ ቸርነት በመውለዷ ይህ እኮ በጣም ታምር ድንቅ ነገር እኮ ነው ሰዎች፤ በቃ ይህ ሁሉ በሽታ ተደራርቦባት ልጅ ቀርቶ እኛ ጤነኛ ሁነን ሽንታችንን እኳን ለትንሽ ደቂቃ ለማቆየት ምን ያክል እንደምንቸር እኛ አናቀዋለን። ሰዎች ይህ እኮ በቃ ድንግል በድንግልና ወለደች ከሚለው የመጻፍ ቅዱስ ቃል ማሳያም የዛ መገለጫ ነው ብል አልሰሳትም !!! እናም ወገኖቼ እንደው በቻልነው አቅም ልክ ብናግዛት ደስስስ ይለኛል !!! እና እኔ ተምሬ ጨርሸ ሰራ ፈላጊ ነኝ ግን በምሰራው አንድ የግል ድርጅት ውስጥ የቀን ስራ ከምበላው አንድ ከእለት እጀራየ ቆርሽ እንድሰጥ ተገደድኩኝ እና እኔ በአካውቴ ውስጥ ካለው 600 መቶ ብር አለችኝ ግን 500 ብር ሰጥቻለሁ።። ይቅርታ ብዙ ሰዎች ብዙ ሚሎን ሊሰጡ ይችላሉ ግን እኔ ይቺን ሰጠሁ ብየ ለመናገር ሳይሆን እመብርሀን በምታውቀው ሆኖ በቃ እኔ በጣም ስለተሰማኝ እና ፈጣሪን ስላማረርኩኝ የሱን ቸርነት በዚች ልጅ ስላየሁ ፦የሱን የክብሩ መገለጫ ይሆን ዘንድ ስለፈለግሁ ነው !!! አመሰግናለሁ ።።። ልዑል እግዚያብሄር ይችላል የድግል ልጅ ይችላል እናም አችም ተሳክቶልሽ እሷ አማላጅቷ እረድታሽ ሂደሽደግሞ ሁሉም ነገር በሰላም ተጠናቆ ... ተመልሰሽ መጠሽ በዚሁ መድረክ ላይ የበለጠ ፈጣሪሽን አሁን ከምታመሰግኝው ጨምረሽ ጨማምረሽ ስታመሰግኝ ማየት እመኛለሁ ።።ሜላትየ እሱ አንድየው ያሰብሽውን ይሙላልሽ አሜን!!! N.A ነኝ
@yadlii9341
@yadlii9341 3 ай бұрын
እኔ ምለው ሱሪውን ትታቹ 1 ብር እንኳ ለምን አትሰጧትም ለምን እንደ ፈጣሪ ከልብስ አልፈን ልብን ማየት አቃተን
@Berry-g4y
@Berry-g4y 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ በፈጣሪ ያሳፍራሉ ኮመንታተሮች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 ай бұрын
የኛን ሰው እያወቅሽ ስተት ፈላጊዎች ነን እኮ
@Nhaom7
@Nhaom7 3 ай бұрын
በርግጥ እንከን ፈላጊዎች ነን ነገር ግን ከእንከን ፈላጊዎች ውስጥ ትክክለኛ ሰውም አይጠፋም ስለህውንት ቀዳዳው ያስጠላል መግዣ አጥቶ ነው ብሎ ማሰብም አይቻልም ወዶት ገዛ ግን ለሰው አይን ሲከብድ መናገር ክፋት የለውም ህላፊ ቃል ግን አስፈላጊ አይደለም
@LiAa400
@LiAa400 3 ай бұрын
betam yasaznaluuffff e/r yeljish asadagi yargish
@amibekele9582
@amibekele9582 3 ай бұрын
እህቴ ካንቺ የበለጠ ይህን ደግ ጨዋ ባለቤትሽን አከበርኩልሽ, ወደድኩልሽ በወጣት እድሜው እንዲህ በቁም ነገር የታነፀ ጨዋ የሰማይ አባት ቤታችሁን ይጎብኝ ጤናሽን ይስጥሽ እሱም ከነ እህቱ ዘመናቸው ይባረክ🙏🏽😇
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 3 ай бұрын
በጣም ማርያምን እግዚአብሔርኮ ሲሰጥ ያዉቅበታል😊❤🎉
@natnaelalem270
@natnaelalem270 3 ай бұрын
እውነት ነው ይባርካቸው
@muludamtew9951
@muludamtew9951 3 ай бұрын
በጣም የእግዚአብሔር ርዳታ ነው ግን ጋዜጠኛዋ አቤት ጉብዝና ስነስርአት ፈገግታ ደንቅ ነው የሷን ዝግጅት አጭሩ፣ ጅብ ያሳደዳቸው አረ ሁሉም አያመልጠኝም በርች ጎበዝ ውድድድድ
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 ай бұрын
እህታለን ኦርቶዶክስ ከሆንሽ እመቤቴን ተፀበሊ የአምልኮት ስግደት ስገጅ ወደፈጣሪሽ ተማፀኝ ክርስትናውን በተግባር ከሆንክ ይሄ ሁሉ ፈተና የዴቢሎስ ነው
@TensaDesta
@TensaDesta 3 ай бұрын
❤"የተደገፍሽው እግዚአብሔር በምህረት እጁ ዳብሶሽ ዘመንሽን ሁሉ ያማረ ያድርግልሽ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ"❤
@serkeeshete
@serkeeshete 3 ай бұрын
የኔ እህት በሽተኛ ነኝ አትበይ በሽተኛ አይደለሽም የልጅ እናት ያደረገሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@milutsega7377
@milutsega7377 3 ай бұрын
በማርያም እናግዛቸው እባካችሁ ትታከም
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 3 ай бұрын
ምንድነው እየተኮራረጃቹ የምትፅፉት አንድ ሁለት ሰው ካለ አይበቃም ሱሪ ሱሪ የምትሉት የለበሰውን እያወቀ ነው የለበሰው ከቻላቹ ገዝታቹ ስጡት ከሱሪው ምን ጉዳይ አላቹ ከቁም ነገሩ እንጂ አንዳንዶቻቹ የምትፅፉት ነገር ይደብራል የሰው ሞራል ይነካል ጎበዝ ልጅ ነው የሚስቱን ህመም ችሎ አብሮ የሚኖር ጀግና ነው በጣም ከባድ ነው የዲያሎስስ ወጪ ልናግዛቸው ይገባል ስለ አለባበሱ አቁሙ መናገር ብዙ ወንዶች ስለ አለባበሳቸው አይጨነቁም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
ምንቁምነገር አለው ተፈጥሯዊ ነው አለባበስን ካልሸፈንን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
ትክክል በቃ የእኛ ሰው ይህ ነው ላይፍ እና ቪዲዮ ተቅራርጦ የትለቀቅ ሳይረዱ ኮመንቱ ይጭማለቃሉ
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 3 ай бұрын
​@@hshhehsge7113ባክሽ አታካብጂ ጉልበቱ ነው የሚታየው
@arsemaaa3415
@arsemaaa3415 3 ай бұрын
Tkkl
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 ай бұрын
ትክክል አለባበሱ ለሱ ከተመቸው ለሌላው ምን ያስጨንቃል ከዛ በላይ ለልጅቷ የመኖር ተስፋዋ እንዲቀጥል ከጎኖ ሆኖ ትልቅ መስዋእት ከፍሏል አስቡ እንደዚ አይነት ከባድ የጤና ጉድለት ካለበት ሰው ጋር መኖር ይከብዳል
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
@MekdesTeshome-yq7gh
@MekdesTeshome-yq7gh 3 ай бұрын
አሜን
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 3 ай бұрын
Amen
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 3 ай бұрын
አሜን
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 2 ай бұрын
አሜን
@yirgalemmekonnen9544
@yirgalemmekonnen9544 3 ай бұрын
እስከመጨረሻ በሐይማኖትሽ ፅኚ ትድኛለሽ በላቤትሽም ጉበዝ ነዉ ሱሪዉ ብቻ አለባበሱ ይስተካከል
@የልጆቼናፋቂዋ
@የልጆቼናፋቂዋ 3 ай бұрын
እኔ እምለው በሰው መፍረድ ግን አይከብድም ተው እንጂ እንደ ምንሰማው ዲያሊሲስ እያረገች በዛላይ ልጅ እያሳደጉ ያሉበትን እሚያውቁት እነሱ ናቸው ምነው እኛ ብቻ ቆንጆ አላችሁ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 ай бұрын
ማሻአላህ ልጂምአላት ህፃንመስላኝነበረ የምር ደግሞ ልጁሲያምር አላህ ያሳድግላችሁ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂጂ ሜሉ አምነሽ ተጠመቂ ትድኛለሽ
@Selina6648
@Selina6648 3 ай бұрын
ጀግና ናት ሲበዛ ጥንካሬዋ አይደለም ኩላሊት ሰኳር ግፊት ይህ ሁሉ ይቅርና ራሰ ምታት የታመመች አትመሰልም ጥንካሮዋ ይለያል ሳቅዋ ደሰታዋ ተሰፋዋ ይለያል በጣም እግዚአብሔር አላማ አለው አንቺን ለይቶ እስከዚህ ያቆየሺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ አንቺ ከእድሜሺ በላይ ብርቱ ሴት ነሺ 😢 ጌታ ሆይ ተመሰገን በሰላም ተኜቺ በሰላም ከተኛውበት በሰላም ሰለምታነቃኝ ተመሰገን ከዚህ ውጪ ሁሉም ትርፍ ነው ሳለውቅ እያወኩም በተለያዩ መክኛት እወቅሰክ አማርርክ ነበር ግን ይህም አለ እና ተመሰገን አምላኬ 🙏😘 እኔ ሰራበዝቶብኝ ሲደክመኝ እማረራለሁ አማርራሉው አምላኬን እዋግን ይህን ሁሉ ሰቃይ ተሸክማ ለ 8,ዓመት ሙሉ እንደ ሙሉ ጤነኛ ሰው አመሰጋኝ ነች 🙏😘
@ዮርዳኖስ21
@ዮርዳኖስ21 3 ай бұрын
ሰወች ከዚክ ተማሩ አታማሩ አመስግኑ የምር ስቱ መኖር ፈልጎ መኖር ያልቻለ አለ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 3 ай бұрын
Ewnet new
@Mekides-z8s
@Mekides-z8s 2 ай бұрын
ልክ ነሽ
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ እግዛብሄ አንድም በሌላም አድሮ ይጠራል እባክሽ በምነትሽ ፅኒ አለባበስሽን አስተካክይ አንችንም ባለቤትሽም እባክሽ ይሄ ሁሉ ሴራ የዴብሎስ ነው ወደ መምህር ተስፍዬ ጋ ሂጂ ገጠመኙን ስሚ ካጠፍሁኝ ይቅር በሉኝ እኔም ደካማነኝ ግን ማውራት ስላለብኝ ነው
@ferebayesa8455
@ferebayesa8455 2 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አለባበስን ሳይሆን ልብን ነው የሚያየው እኔ ያልገባኝ ሱሪ መልበስ ሀጢአት ነው እንዴ? ከልብስ በላይ ልብ ይበልጣል
@TRaya-bi4tc
@TRaya-bi4tc 2 ай бұрын
ካንች ጉብዝና በላይ ባልሽ ልዩነው❤ ሽ አመት ይኑርልሽ ጀግናነውልጅሽን ያሳድግልሽ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለልጅሽም ለቤተሰቦችሽም ለባለቤትሽም ጨርሶ ይማርሽ የኔ ሳቂታ ባልሽን ያለማድነቅ ንፍገት ነው ጥሩ ባል አለሽ🎉❤
@SaraArsemalove
@SaraArsemalove 3 ай бұрын
እህቴ አንድ ነገር ልንገርሽ ፀበል ሂጂ ወይም መምህር ግርማጋ ሂጂ በጠም እርግጠኛ ነገ ትድኛለሽ እምነትሽ ምንም የለን ለሱ ችግር የለውም እባክሽ ሞክሪ የሰው ፊት አይግረፍሽ በሰው ከመደገፈ በእግዛአብሄር መደገፈ ይሻላል ሂጂ ና ታዩ ትፈወሻለሽ እርግጠኛ ነኝ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
ትክክል ይሄ የሰይጣን ስራ ነው
@ferebayesa8455
@ferebayesa8455 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይችላል የተደገፈችው አምላክ አላሰፈራትም የሰው ልጅ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነች አሳይታናለች ጸበል ብትጸበልም ህክምናው ደግሞ ግድ ነውና ብንረዳት እንዲህ አድርጊ ብሎ ማውራት ቀላል ነው ነገር ግን አስተያየት ስንሰጥ በልጅቷ ጫማ መሆንን ያስፈልጋል
@abayabay3382
@abayabay3382 3 ай бұрын
የኔቆንጆ በርሚሉ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ሂጅ ትድኛለሽ እህቴ 😢ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@milutsega7377
@milutsega7377 3 ай бұрын
እስኪ እንዴት ከህመሞ እንድትን መፍትሔ ፈልጉ ሱሪሱሪ ከምትሉ በጌታ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 3 ай бұрын
ይገርማል ሱሪው ሱሪው ብለው ሊሞቱነው
@enatneshabebaw432
@enatneshabebaw432 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
ማርያምን እኔም ብያለሁ
@azebabraham8903
@azebabraham8903 3 ай бұрын
የፈጠረሽ ድንቅ ተአምረኛ አምላክ ነውና ብዙ ተአምራትን ያረግልሻልና በፅናት ጠብቂው። አምላካችን ለኛ ያለውን ፍቅር በመስቀል ላይ ተሰቅሎ አሳይቶናልና !
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 3 ай бұрын
ትዳር የሚስጠው ፈጣሪ ነው አሁንም ትድርሽ ያማረ ይሁንልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጅሽ እናት ያድርግሽ
@nimaademe471
@nimaademe471 3 ай бұрын
ግን ለምን ትልቅ ሰው አይደለኸም የተቀደደ ሱሪ የዓለም ሆዝብ የሚያየው
@זינבזינב
@זינבזינב 3 ай бұрын
Waw. Enkua lezih abekash ahunm bet mulu lemewled yeljiji lemayt yabkash wawww des ylal
@sunamawitua
@sunamawitua 2 ай бұрын
አዳሜ ስለሱሪው ታወራላች እሱ ግን የዚህችን የውብ ልጅ ስቃዪን መከራዋን ሀዘኗን ችሎ ተቻችለው ተወዳው እየኖሩ ነው አዘባርቁ ምን ጉዳይ አላችሁ ከሱሪው የሰራውን ድንቅ ስራ ማየት ተሳናችሁ ምነው!!አምላከ እስራኤል ጨርሶ ይማርሽና ዳግመኛ ተደስተሽ እንድናይሽ ያብቃን ጤና ይስጥህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ውዶቼ
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 2 ай бұрын
ልጅ ቅን ነዉ ሱሪዉ. , , ፍሺን ነዉ😊
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ጤናሽ መልሶሽ ይህን የሚያምር ልጅሽን እንድታሳድጊ መልካም ፈቃዱ ይሁን❤🙏🙏🙏
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 ай бұрын
ችግሮችንሁሉእናተተፈላስፋዎችናችሁበውጭሀገርይህየለምእኛስንወለድእንዲነበርንእባካችሁህይወታችሁንከእግዛብሄርጋርአርጉእግዛብሄርንአናግሩፍሩስሩብሉውሀጠጡ
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
ገጠመኝ አዳምጡ ማርያምን
@WeyinishetTerefe
@WeyinishetTerefe 3 ай бұрын
ተበረኪ በእውነት ሂወት የሚቀይር ገጠመኝ ነው መምህር ተስፈዬ ብላችሁ አዳምጡ ብዙ ትጠቀማላችሁ
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 3 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው የእግዚአብሔር የታእምራቱ ምልክት ነሽ ለቀሪው ዘመንሽም የናዝሬቱ እየሱስ ፈጽሞ ያድንሽ
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 3 ай бұрын
AMEN.❤
@bona2318
@bona2318 3 ай бұрын
AMEN
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 3 ай бұрын
እኔ ግርም የምለኝ ነገር በማይመለከታችሁ ነገር የምትፆፉት ኮሜት ሱሪዉ ሱሪዉ የምትሉት እዚህ ጋ የቀረበዉ እርዳታ እድደረግለት እጅ ሥላላባባሡ ምን አገባችሁ እራቁቱን ሚመጣ አቻላችሁ ግዙለት ኤጭ ካልተመቻችሁ አለማየት ከቻላችሁ ዝም
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ የቀረበዉ እርዱኝ ብሎ ነዉ እንርዳዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdasBbmAM
@AdasBbmAM 3 ай бұрын
ግን ምን ሁኖ ነው አለባበሱ😳😳 አንች ደሞ እመብራሀን ትዳብስሽ እግዚያብሔር መረቱን ይላክሽ:
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 3 ай бұрын
It's a fashion nothing wrong.
@atokma5
@atokma5 3 ай бұрын
It's normal
@kingcell4953
@kingcell4953 3 ай бұрын
are bka slsuriw tawna kchalchu erdwat lelnwa tnurlet
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij 3 ай бұрын
kidus mikael fews yistish yene konjo
@Ethiopian123
@Ethiopian123 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እሱ ከፈቀደ እሱ ከተጨመረበት የማይገፋ ተራራ የለም ምርጥ ባል ምርጥ እናት ምርጥ እህቶች ምርጥ ሀኪሞች ከጎንሽ አሉልሽ ቀሪውን ለድንግል ማርያም ልጅ ስጪው አቅም ኖሮኝ እንድትስቂ ባደርግ ደስ ባለኝ ባለቤቷ ላንተ ያለኝ ክብር ይለያል እግዚአብሔር ነው ከጎኗ ያስቀመጠህ እንድትጠነክር አይዟችሁ
@HawaAhmed-n2p
@HawaAhmed-n2p 3 ай бұрын
ሜልዬ እኳን ለዚህ አበቃሽ የእውነት ሁልጊዜ አስብሽ ነበር አልሀምዱሊላህ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ❤❤❤
@Mahider-v4s
@Mahider-v4s 2 ай бұрын
Ye Melat sak Betam des yilal, sitsiki nuri wide
@احمدسويد-ح3ز
@احمدسويد-ح3ز 3 ай бұрын
አላህጨርሶ ይማርሽ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@GhGhvvg-mh7xc
@GhGhvvg-mh7xc 3 ай бұрын
ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 3 ай бұрын
Why people like talk about his pants? Don't they know it's a fashion? Talk something else. That is not the issue.
@ወሎየዋ-ወ6ቀ
@ወሎየዋ-ወ6ቀ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏 ወንድማችን ግን ምን ነካህ ሱሪህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እባካችሁ አለባበሳችንን እናስተካክል
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 3 ай бұрын
It's a fashion.
@addeskonjo
@addeskonjo 3 ай бұрын
ፋሽን ነው ወጣት እኮ ነው
@msfatema5467
@msfatema5467 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ የባልዮው እምነት አጅብ ነው በዚህ ውስጥ ሆነሽ ልጅ የሰጠሽ ጌታ አፊያሽንም ይመልስልሽ ለሱ ምንም አይገደውም
@emueyabiy44
@emueyabiy44 2 ай бұрын
ehet bteam desbelgual. Yallh. Lej. Selayew. allh. tenashn. Ystrsh. Konjoo❤
@nunu2408
@nunu2408 3 ай бұрын
አቤቱ የድግልጂ ማራት አቤትየሰወልጂ ጥንካሪ ለልጂሽ ሲል ጌታ ይማረሽ❤❤❤❤
@natnaelalem270
@natnaelalem270 3 ай бұрын
ህክምና ዋጋ የለውም ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል ሂጂ በእርግጠኝነት ትድኛለሽ ለሰው ማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 ай бұрын
እመብረሀን ታሪክሺን ትቀይርልሺ የኔ እናት😢
@toybaseid2555
@toybaseid2555 3 ай бұрын
አላህሙሉአፊያሽንይመልስልሽ መሸአላህ ልጁአላህየያሳድገው
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ ጨረሶ ምን አለ ሚዲያ ሰንመጣ አለባበሳችን እንደሰው ቢሆን ለሌላም አረአያ መሆን ጥሩ ነው የእብድ ልብሰ ይታወቃል ጤነኛ ሰው ከሚያሰብ አይጠበቅም
@MulexNahom
@MulexNahom 3 ай бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው (ህይወት የቀጥላል )
@alemseifu1556
@alemseifu1556 3 ай бұрын
you don't judge the Book on the cover pls stop OMG
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ አይዟቹሁ ያልፍል ደሞ ህክምናን ብቻ ተስፋ አታርጉ ቤርሚል ጊውርጊስ ፀበል ውስዳት ወንድሜ ብዙ ሰው እየተፈውስ ለምስከር እየቀረቡ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@greattigray5290
@greattigray5290 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ዉዴ❤❤❤❤
@serkalemtadesse7826
@serkalemtadesse7826 2 ай бұрын
የተደገፍሽው እግዚአብሔር በምህረት እጁ ዳብሶሽ ዘመንሽን ሁሉ ያማረ ያድርግልሽ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ"
@elsabettundu2015
@elsabettundu2015 3 ай бұрын
@donkey tube eshetu ebakih tebaberat Live bemegbat
@ufdycnnk
@ufdycnnk 2 ай бұрын
yameneshew amelak mechersashen dink adergo asewebo neg lemesekerenet komesh lemayet yabekan
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 2 ай бұрын
የቤተሰብ ዛር ነው የመምህር ተስፋየ ኣበራ youtube ተከታተሉ ይጠፋል ስካሩ
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 2 ай бұрын
ቢያንስ ባልዋ ለሚዲያ እሚመጥን ልብስ አያረግም። በዛ ላይ አባት ነው።ግሽጣ ራስ።።።ፈጣሪ ይማርሽ አንቺን
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 3 ай бұрын
አይዞሽ እ/ር ይማርሽ ትድኛለሽ
@almzerayakob5902
@almzerayakob5902 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ተሸሎሽ ለምሽክርነት ያብቃሽ
@maeritube21
@maeritube21 3 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ልጂሽን እድታሳድጊ አቅፈሽ ያድርግሽ የኔ እህት🙏
@eheudhe3841
@eheudhe3841 3 ай бұрын
ሠላምእንዴትናቸሁበጣምየምገርምነዉእዉነትነዉበሙስሊምአይማኖትየተሠበረንልብየምጠግነዉአላእብቻነዉሱባንአላሜላትእንኴንለዝእአበቃሽእንኳንእራስሽንአየሽ
@AynalemAbraham-bi5xe
@AynalemAbraham-bi5xe 2 ай бұрын
ፈቅረ ያሸንፈል የተባለዉን በእናንተ አየዉ ጌታ ሀሉን ይሸላል ከጎናቹ ይሁን
@AynalemAbraham-bi5xe
@AynalemAbraham-bi5xe 2 ай бұрын
ፈቅረ ያሸንፈል የተባለዉን በእናንተ አየዉ ጌታ ሀሉን ይሸላል ከጎናቹ ይሁን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
እቺ ልጅ እክምና ሳይ ሆን ፀብስል ነው የማስፈልጋአው ዬ ሱዉራሃ መርያም ፀባል ትታብል
@EtsgenetLiben
@EtsgenetLiben 2 ай бұрын
Lemen tsebel atehajime emamelak tarik keyari nechi
@lemlemassefa4689
@lemlemassefa4689 2 ай бұрын
አይዞሽ እ/ር ይረዳሻል, ጋዜጠኛዋ እዲነው እንዴ ቃለምልልስ እእእእ ወይጉድ ምናም አይቼ ስለማላውቅ ነው
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 3 ай бұрын
የባልየው ሱሪ በሰላም ነው ? 😢 ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህት
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 3 ай бұрын
ሱሪውን ከማየት ተግባሩን መመልከት አይሻልም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት ይከብዳል እና ሱሪውን ሳይሆን የልቡን ንፅህና የሚገርም ነው አንዳንድ ነው ስርአት ያለው አለባበስ ለብሶ የየይጣን ስራ የሚሰራ ስንት አለ
@stgeorge7371
@stgeorge7371 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እመብርሀን አዛኝቷ ድንግል ማርያም በመንገድሽ ሁሉ አብራሽ ትሁን🙏🙏🙏
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
እመቤቴ ጨርሳ ትዳብሰሺ እህቴ
@miruethio3059
@miruethio3059 2 ай бұрын
የኔ ማር አንቺ ከእግዝያብሄር መለኤክተኛ ነሽ ፣ ስለዚህ ሁሉም ይስተካከላል ሁላችንም የአቅማችን እናረጋለን እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ ! ባለቤትሽም ፈጣሪ የባረከዉ ነዉ አይዛቹህ አይዞቹህ
@Ethionelove.
@Ethionelove. 2 ай бұрын
Yane konjo Miranda batam batam batam batam…. Matfo naw especially inda achi saw don’t drink any soft drinks sister batam yigodal kidney uhaaa/water ina watat bicha tachi sister
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 ай бұрын
አረምናለሲሪህንብታስተካክል እብድመስለህ ሚዲያ
@HaymanotYitagesu-u1t
@HaymanotYitagesu-u1t 3 ай бұрын
ጉልበቱም ራሱም ተመልጦ ምን አረግን
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 ай бұрын
@@HaymanotYitagesu-u1t እኮ ምንእንበለው እሷንፈጣሪ ጨርሶይማራት ወጣትነይ መሰለን ሱሪውግን
@ሀኒቾየገኒ
@ሀኒቾየገኒ 3 ай бұрын
ቁምነገሩን መስማት ትተን አለባበስ ልብስ ልብስ ገላን ይሸፍናል እንጂ ልብን ማንነትን አይሸፍንም በልብስ ደምቀው ማንነታቸውን ያቆሸሹ ስንት አሉ ገልቱ ሁላ
@ሀኒቾየገኒ
@ሀኒቾየገኒ 3 ай бұрын
ቁምነገሩን መስማት ትተን አለባበስ ልብስ ልብስ ገላን ይሸፍናል እንጂ ልብን ማንነትን አይሸፍንም በልብስ ደምቀው ማንነታቸውን ያቆሸሹ ስንት አሉ ገልቱ ሁላ
@TgestBogale-ih8mc
@TgestBogale-ih8mc 3 ай бұрын
😂😂😂​@@HaymanotYitagesu-u1t
@fozeyaderbaw387
@fozeyaderbaw387 3 ай бұрын
በረሜልጊወረጊሥብትሄጂትድኒነበረ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 3 ай бұрын
ይሄኮ ሰይጣን አሊያዛትም ኩላሊቷን እንጂ ወዴምድንበት ሂጂ ማለቱ ይሻላልባይ ነኝ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
​@@MadinaAdem-fu7bxበሽታ በአጠቃላይ የሰይጣን ነው ይህንን ካላወቅሽ ዝም በይ
@benyesemere7206
@benyesemere7206 3 ай бұрын
Ehte hkmna atihiji xebel wsedwat swrwa mariam tetemeki tdnalesh
@Sara09-j1m
@Sara09-j1m 2 ай бұрын
Beremel geworiges tsebel hej tidignalesh🥰🥰🥰🥰
@SerkeAkele
@SerkeAkele 2 ай бұрын
Egizyabhar mihiretun yilakilshe yena wud
@romanassefa976
@romanassefa976 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ እያልኩ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የሆድም ፍሬ የእርሡ ዋጋ ነው "መዝሙረ ዳዊት"ም 127 ቁ 3 ዮሐንስ ሠው ነው ልጅ መስጠት አይችልም አንቺም የእግዚአብሔር ነሽ
@gebrezgabiherhabtezgi3808
@gebrezgabiherhabtezgi3808 3 ай бұрын
እባካቹ ሰለሰው አትፍረድ ሱሪ ብላቹ ምታወሩ ጥሩ አይደለም ከሌለውስ ምን ያድርግ
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 ай бұрын
እህታለም ይሄን የገዛው ስላለው ነው እንደዚህ አይነት አለባበስ የዴቢሎስነው
@احمدخالد-ض6ب7غ
@احمدخالد-ض6ب7غ 3 ай бұрын
ታሪኳ በፊልም መልኩ ቢሰራ በጣም አሪፍነበር
@Frutaashgra
@Frutaashgra 2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሜሉየ እምታምኝዉ አምላክ ይማርሽ
@Mihiret855
@Mihiret855 3 ай бұрын
አለባበስህን አስተካክል
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረሽ እህቴ ለልጅ ያኑርሽ ይማረሽ ❤❤❤
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 3 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ gemasuu 60000000 በር መኪና የነዳል ገማሹ ሀይወቱን በገንዘብ ለለውጥ techeegruwal
@HannaHelwa
@HannaHelwa 3 ай бұрын
yene konjo egizeabiher yemiwodewn sawu new mifetnw tidegnalsh emgnign anchi betam tenkara seti neshi bicha betselot tig❤❤❤❤❤
@Basha-k3h
@Basha-k3h 3 ай бұрын
ለእናትሽ እንኳንም አገባሽ የመኖርሽም ሚስጥር ማግባተሽም ነው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 3 ай бұрын
የኔ ቆጆ አቅሻለሁ ከዚህ በፊት እኳን ለዝህ አበቃሽ ወልደሽ ማየቴ ደስ ብሎኛል አይዞሽ ትታከሚያለሽ ትድኒያለሽ
@weyikunfekadik3711
@weyikunfekadik3711 2 ай бұрын
የኔ ውድ እመብርሃን ካንቺ ጋ ትሁን ማማየይ ትዳራቹ ህወታቹ ልጃቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ማማየይ ባንቺ ቡዙ ተምሬ ኣለው እወድሽ ኣለው ውዴ ኣጆኺ ማዓረይ እግዚአብሔር ዝኣመነ እንታይ ሳኣነ እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሳኣኖ ለእግዚአብሔር ❤
@TensaDesta
@TensaDesta 3 ай бұрын
❤""ስለማይነገር ስጦታው ❤"እግዚአብሔር"❤ይመስገን"❤
@kokitube
@kokitube 2 ай бұрын
Embirahan timarish yeene inat egzaber yirdash dinesh iniyash❤👏👏👏👏
@RahelGidey-z9t
@RahelGidey-z9t 3 ай бұрын
ስውርዋ ማርያም ሂደሽ ተጠመቂ
@Yeshi-be9gs
@Yeshi-be9gs 3 ай бұрын
Tiktok lay prebiotic master abnetn anagriwu
@frehiwetgebretsadik2186
@frehiwetgebretsadik2186 3 ай бұрын
Lebs ato new endezik sewnetun eyasaye ende abede sew erkanun yemihedew? Aye Hagere 😢
@የልጆቼናፋቂዋ
@የልጆቼናፋቂዋ 3 ай бұрын
ምነው አዎ ያጣል አንች ካለሽ ሌላው ይኖረዋል ማለት ነው ፈራጅ ይፈረድበታል
@genteaklilu1110
@genteaklilu1110 3 ай бұрын
ልብሰን ምንአሳያችሁ እግዘብሔርን ይማራት ነዉ ውይሰ 1ሰጥታችሁ ይመሰል የሰው ቁሰል ታነባላችሁ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 3 ай бұрын
አበሻ ስንባል ግን ምንድነው ችግራችን መልክቱን ከማዳመጥና ከቻልን መርዳት ካልቻልሽ እግዛብሔር ይማርሽ ማለት ትንሽ ነገር ሰቶ ሰው ሲቀየር የሚያመን ሰዎች አለን የረዳነውን ሱው ያለፈ ሒወቱን እያነሳን ዳውን እናደርጋለን አሑን የልጁ አለባበስ ለኛ የሚያስጨንቀን ነገር ሆኖ ነው የልጅናት መሆኖ ሊያስደስተን ይገባል
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 72 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 53 М.
ዋጋ የተከፈለለት ፍቅር መጨረሻ!
30:38
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 82 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12