መድረኩን በእንባ ያራጨው የመሀመድ አል አሩሲ የበጎ ሰው ሽልማት! | Ethiopia | mohammed al arusi

  Рет қаралды 53,482

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
መድረኩን በእንባ ያራጨው የመሀመድ አል አሩሲ የበጎ ሰው ሽልማት! | Ethiopia | mohammed al arusi

Пікірлер: 190
@user-cj3kt7hp7b
@user-cj3kt7hp7b 4 жыл бұрын
*መሀመድ አል አሩሲን የምትወዱ እስኪ በላይክ ልያችሁ*
@መልአከምህረት
@መልአከምህረት 4 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው
@AliAhmed-vg7hb
@AliAhmed-vg7hb 4 жыл бұрын
M.a love l like
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 жыл бұрын
ልዩ ክብር አለኝ
@ter2065
@ter2065 4 жыл бұрын
አላህ አክበር አላህ አክበር ስመኘዉ የነበረዉ ስለሆነ አልሀምዱሊላህ ሙሀመድ አል አሩሲ እንኳን ደስ አለህ ሲያንስህ ነዉ የኔ ጀግና አባ አሳደር ብየ ሾመህ አለሁ እኔ
@hawahawa3240
@hawahawa3240 4 жыл бұрын
ማሜ ሀቢቢ እድሜህን ያርዝመው አተን የወለድች እናት ምሀጸኗ ይለምልም እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ወድሜ ከፍ በይ ሀገሬ የአመቱ ምርጦጥ ከሼላሚ ይገባሀል 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 4 жыл бұрын
ይገባዋል ጀግናችን የቁርጥ ቀን ልጃችን ነው ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@uae5163
@uae5163 4 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን እንደ ሙሀመድ አይነት ሀገር ወዳድ ጀግኖች ያብዛላት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 жыл бұрын
ሀመድ: አልአሩሲ: እና ኡስታዝ: ጀማል: በሽር: ስማችው: በግድቡ :ላይ: ተቀርጾ: ስራችው: ለትውልድ: ምሳሌ: መሆን ይኖርበታል: ለሀገራችው :ግድብ በመሆን: ታሪክ: የስሩ: የዘመኑ: ጀግኖች: ናችው ::
@yenuislamtube673
@yenuislamtube673 4 жыл бұрын
ይገባዋል ጀግና
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ ይግባዋል ወላ ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅክ ያርብ ኢትዮጵያ ሀገር በልጆቿ አፍራ እና ተከብራ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@መልአከምህረት
@መልአከምህረት 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው የተደሰትኩት ምክነያቱም ይገባዋል መሀመድ አላሩሲ የዋህ እና ምስኪን ሰው ነው ሁሉም ይገባቸዋል በተለይ የሱ የተለየ የሚያረገው ያልኖረባት ያላደገባት ቋንቋዋን የማያውቃት ሀገሩን የሚወድ በመሆኑ ነው
@deehope9477
@deehope9477 4 жыл бұрын
I hope this recognition will send a strong message to those who born & raised in Ethiopia to search their hearts for the sake of humanity!!
@minty1188
@minty1188 4 жыл бұрын
መልአከ ምህረት ትክክል ነው ሳይጠቀምባት የጠቀማት አገሩ ነች
@moha6171
@moha6171 4 жыл бұрын
መሀመድ ወደር የሌለው ጀግና ! ለሀገር መልካም ነገር አድርግ ለዘላለም እየተደሰትክ ትኖራለህ !
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 4 жыл бұрын
እኔስ ሁልጊዜ የኤፌዲሪ ፕሬዘደንት ወ/ሮ ሣህለወርቅን በአየሁ ጊዜ ሁሉ ኢትዮጵያን ያየሁ ይመስለኛል። ገፅተዋ፣ ክምችት ተመክሮዋ፣ የሕይወት ፈተነዋ፣ ለኢትዮጵያና ሕዝቧ ያላት ጥልቅ ፍቅር፣ የእድሜ ልክ አገልግሎቷ፣ ክብር አንደበቷ፣ ወዘተ ,,, ኢትዮጵያ አየሁ ብዬ ራሴን በተደጋጋሚ ነግሪያለሁ። ምናልባት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅን ኢትዮጵያ ብዬ የሠየምኩበት ከላይ ከጠቀስኳቸው ምክንያቶች በተጨማሪ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንትና ሴቶች የነፃነትና የክብር ምልክት ስለሆኑና እሷሞ አላፊነቷን ሳታዛንፍ ሰለምትወጣ ይሆን ብዬ ከራሴ ጋር ሞግቻለሁ። ያም ይህም ይሁን ምክንያቱ ሣህለወርቅ ለእኔ ኢትዮጵያ ናት። አቃፊ፣ ደግ፣ ታታሪ፣ ወዳድ፣ ክብርና ክቡር ኢትዮጵያን ወክላ የቆመች የኢትዮጵያ አንደበት የሰው ፍጡር ምሳሌት ናት። አከብራታለሁ ከልቤ።
@minty1188
@minty1188 4 жыл бұрын
Bekele Guasil ትክክለኛ አገላለፅ
@zt3628
@zt3628 4 жыл бұрын
የበጎ ሰው ተሸላሚውምች እንኩአን ደስ አላችሁ:: በ ተለይ መሐሙድ አላሩሲ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ:: ተባረኩ ቀጥሉበት ደግ የሚሠራን አምላክም ይረዳል:: በርቱልን በርቱልን ብርቱልን::
@Alfa1M
@Alfa1M 4 жыл бұрын
የብሄርና የሐይማኖት ልዩነት ሳይገድባችሁ ኢትዮጵያዊነትን የምታራምዱ ወገኖቼ በያላችሁበት ‹‹የሁልጊዜም ምርጥ›› ናችሁና በያላችሁበት ሰላማችሁ ይበዛ!!!
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጀገና ኢትዮጵያዊ ይገባሀል ሽልማቱ ሲያስክ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 4 жыл бұрын
Bother Mohammed, you deserve it! Ethiopians will never forget your contribution, in Nile river politics
@Titatg
@Titatg 4 жыл бұрын
እውነት ነው ካባ ትክክለኛ ቦታዋን ነው ያገኘችው መሀመድ አልአሩሲ ጀግና ነው
@zubidahussen3533
@zubidahussen3533 4 жыл бұрын
መሀመድ አላሩሲ የኢትዮጰያ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@fathimafathima2712
@fathimafathima2712 4 жыл бұрын
ሙሀመድአላሩሲአላህይጠብቅህይገባሀልማሜ
@mohammedjamal1637
@mohammedjamal1637 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሀመድ አል አሩሲ እንኳን ደስ አለህ ሲያንስህ ነዉ የኔ ጀግና
@nathant.4097
@nathant.4097 4 жыл бұрын
አል አሩሲ 🌷🌷🌷 እንኳን ኢትዮጵያውያን። ደስ አለን አንተ ሌላ ይገበሀል ። እግዚአብሔር ይባርክህ 🌷🌷🌷
@godlylife8603
@godlylife8603 4 жыл бұрын
He deserves it. He is hero Ethiopian!
@HassanHassan-wo5mi
@HassanHassan-wo5mi Ай бұрын
እንኳን ደሥ አለህ ወንድሜ መሃመድ አል አሩሲ ጃዛክ አላህ ከይር
@negwajemal3662
@negwajemal3662 4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና ሺልማቱ ሲያንሰ ነው ይገባዋል
@gamalmed6089
@gamalmed6089 4 жыл бұрын
መሀመድ አላሩሲ እርሜና ጤና አላህ ይጨምርለህ እዳተ ያለጀግና ያብዛላት ለኢቶቢያ🤝👍🇪🇹
@alganeshe4053
@alganeshe4053 4 жыл бұрын
ወንድምየ ይገባዋል ያገርህን ቋንቋ ለመማር ሞክር ሌሎችም ይሁን ብያለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ ለሀገሩ የቆመ በጣም ደስ የሚል ነው ኢትዮጵያ ልጅ አለሽ እናመሰግናለን በርታልን
@bittertruth1622
@bittertruth1622 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በርግጥ የሚያኮሩ ልጆች አሏት።ጥቂት ከሀዲዎችን አይተን ተስፋ አንቆርጥም።
@zenylema8717
@zenylema8717 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ያገራችን ጀግኖች ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንወዳችኃለን ተባረኩ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@afeworkgebre1209
@afeworkgebre1209 4 жыл бұрын
ፈጣር የመቶሳልን እድሜ ይስጥልኝ።
@zahraaman8444
@zahraaman8444 4 жыл бұрын
Allah yetewel fe umerake .ya reb
@eskindrneway7261
@eskindrneway7261 4 жыл бұрын
Mohammed Al Arusi, CONGRATULATION 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ HERO OF ETHIOPIA and PAN-AFRICAN. MODEL of the CLASSICAL JOURNALIST. WE THANK YOU. MAY THE ALMIGHTY ALLAH BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
@lakachewmulu3977
@lakachewmulu3977 4 жыл бұрын
ሙሀመድ አልአሩሲ ይገባሃል እንኳን ደስአለህ
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
መሀመድዬ እንኳን ደስ አለህ 💚💛❤😍😍😍😍
@astatekushima3539
@astatekushima3539 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ፡ጀግና፡መሀመድ፡አል፡አሩሲ፡እንኳን፡ደስ፡አለህ፡ ይገባሀል፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ።
@ሸጋነኝየሀረሯ
@ሸጋነኝየሀረሯ 3 жыл бұрын
የኔመልካም መሀመድ አል አላሩሲ
@sherifmustafa875
@sherifmustafa875 4 жыл бұрын
Masha Allaha congratulation brother Mahamed ALARUSSI I am so happy for you ❤.
@tenayebelete1736
@tenayebelete1736 4 жыл бұрын
ይገባዋል ጀግና
@mogeswebete8688
@mogeswebete8688 4 жыл бұрын
Congratulation our dear hero’s who have played a great job to their country. !!God bless you all and the organizer who plans and implemented!! I give special honor Mohamed Alarusi who grew up in Soudi Arabia ,Educated in Saudi Arabia but he stand courageously and defended his country like a Lion for the true right of Ethiopia to build our pride the GUIRD. Well done our HEIRO Mohamed ALarusi !! 🙏🦧🦧🙏
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 4 жыл бұрын
Well said brother
@kalidmohamed9383
@kalidmohamed9383 4 жыл бұрын
Hi Feta Daily I'm Very happy on this Your News Of Muhamnad Al Arusi Praise Alhamdulilahi Rabilalamin Masha'allahu Tabarakallahu Allah Protect All Ethiopian Laik this Men of Muhamnad Al Arusi Insha'Allah Will Finsh All and Also We Will winner Of The World Also Insha'Allah Allah or God will Help our Ethiopia and Our Ethiopian All peoples Allah or God protect Ethiopia Forver B'Eznillah B'Rhmatillah Ok chawo
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 жыл бұрын
እሷ አሳድጋቸው እሷ አስተምራቸው ስንቶቹ በከዱበት ዘመን እንደዚህ አይነት መልካም ሰው ማግኘት እኮ መታደል ነው ሰው ማለት ሰው ሆኖ የተገኘነው ሰው የጠፋ ለት ማለት ይህ አደል
@lionheart7429
@lionheart7429 4 жыл бұрын
ወድማችን አል አሩሲ እንኳን ደስ አለህ ግን ኡስተዝ ጀማል ሽልማት ይገባው ነበር እሱም ትልቅ አስተዎፆ አድርጓል እየተረጐመ ሳይሰለች ወደ ሕዝብ ፊት አቅርቧል ፍትህ ለኡስተዝ ጀማል እኔ ቅር ብሎኛል(መዓዛ ከዱባይ)
@tigistgebremicheal6202
@tigistgebremicheal6202 4 жыл бұрын
Ustez ethio silalihone inji meshelemu ayikerim .One day
@yendt6991
@yendt6991 4 жыл бұрын
Ameeen. Yesera sischelme edihe dese yilale.
@AbdulhaiAmadkadir-u6b
@AbdulhaiAmadkadir-u6b 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@berhanud4300
@berhanud4300 4 жыл бұрын
Al arusi , our hero
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 4 жыл бұрын
ይህ፣ነው፣ሐላፊነት፣መሰማት፣ማለት፣ይገባዋል፣ከዛም፣በላይ🙏🙏🙏👍
@berhanutekalgne5125
@berhanutekalgne5125 4 жыл бұрын
Mohamed Al Arusi, congratulation. I was familiar with your dialog program on Abay translated by our hero brother Jemal. You deserve for this prize. Still I am confident enough on making difference on other big issues too.
@keberedejene1047
@keberedejene1047 4 жыл бұрын
መሀመድ አልአሩሲ ከዚህም በላይ የሚገባው ጀግናችን ነው ። ብቻውን ጀምሮ ብዙዎችን ያስከተለ አንበሳ ፣ የዘመናችን አብዲሳ አጋ በውጭው ፣እንደ ቴዎድሮስ በሀገር ውስጥ ፣ ጠላቶቹን በሚዲያ ያርበደበደ መቅሰፍት ። ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ።
@seadayemam6864
@seadayemam6864 4 жыл бұрын
መሻአላህአላህይጨምርልህ
@konju283
@konju283 4 жыл бұрын
ማሃማን አለሩስ ለአረብ የእትዮጵያን ምንነት የሰየ ነው አረቦች እትዮጵያ እንኩን ወንስ እህልም የለ አይማስለቻውም አውን ማሃማድ ባታለየየ ምድያ ስየወረ ስየስረደ ስለአገረችን ምንነት ሰነገር ቡዞች አንጋት ደፍ አሮብች ለማሃማድ አለሩስ ከባው ይጋባውል አውንም ይቃረውል
@እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
@እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ 4 жыл бұрын
ዋው ማህመድ ሀል አሩሲ ያንስካል እኳን ደስ አለክ
@ghostthanks346
@ghostthanks346 4 жыл бұрын
በርታልኝ
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
ይገባዋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤ መስራቹ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይባርክህ⛪ ደብተራ ምናምን የሚሉህ ምን ይሉ ይሆን አው እውነት ነው ደብተራ ነህ ደብተራ ማለት ባለ ብዝ ጥበብ እውቀት ማለት ነው እንጂ ስድብ አይደለም ሊገባቸው ይገባል💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@dawitalemayehu4495
@dawitalemayehu4495 4 жыл бұрын
congratulation Mohamed Al Arusi You are Ethiopian hero you deserve more & more
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 4 жыл бұрын
ለታላቁ መሃመድ አል አሩሲ እንኳን ደስ አለህ እንዲሁም ለእናንተ እንኳን ደስ አላችሁ !!!🇪🇹 ትላንት ሳትዘግቡት ስትቀሩ ጊዜ በጣም ነበር ያዘንኩት ሆኖም ግን ስጠብቃችሁ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ !! መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ በርቱ !! ከዚህ በተሻለ ጠንካራ ስራ እንጠብቃቹሃለን !።
@foziahussien4903
@foziahussien4903 4 жыл бұрын
He deserves to be the best of best. I love adore the way he fighting about abay
@teshomegebremichael2445
@teshomegebremichael2445 4 жыл бұрын
ይገባዋል ጀግናችን የቁርጥ ቀን ልጃችን
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 жыл бұрын
መሀመድ አል አሩሲ በመሸለሙ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ጀግንነት ጦር ሜዳ ሂዶ በመዋጋት ብቻ አይደለም ለሀገሩ እውቀቱንና ቋንቋውን ብቻ መሳርያ በማድረግ ጠላቶቹን አንድም ሰው ሳይገድል በንግግሩ ብቻ ሁሉንም ማርኮ ጦርነቱን በድል አጠናቋል ::የአመቱ የኢትዬዽያ ጀግና ብዬዋለው እውነትም ካባዋ ቦታዋን አገኘች ::አሉ ጋሽ ታዬ ቦጋለ 🙏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vs7if5td6z
@user-vs7if5td6z 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ ያለህ ልልህ እወዳለው ወንድማችን የታላቋ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሀመድ አል አሩሲ...ስቀጥል ግን የኔ ቋንቋ ብቻ የምንል ጥቂት መሀይሞች ቋንቋ አኛ የምናውቀውን በውስጣችን ያለውን የትኛውንም ሀሳብ የምንገልፅበት ነው
@alemayehutekalign510
@alemayehutekalign510 4 жыл бұрын
መሀመድ አላሩሲ እንኳን ደስ አለህ እንዲህ ነው የሰው ልጅ ማለት ያላስተማረችው ያላበላችው ያላጠጣችውእንዲህ ተንገብግቦ ለናት ሀገሩ ትልቅ ውለታ ሲሰራ ያገር ውለታቢስ ግን አብልታ አጠጥታ አስተምራ ከሀዲዎች ሲያደሙዋትና ሲያቁስሏት እንዴት ያማል ያማል በጣም ያማል መሐመድ አላሩሲ እድሜና ጤና ይስጥህ
@hilima.sagayee213
@hilima.sagayee213 4 жыл бұрын
💓❤️💘💓❤️💘💓❤️💘💓Mahamad jiginaa ❤️💋💘💓❤️👍👍👍👍👍
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 жыл бұрын
ዳቆን ክብረት ከመቼ ጀምሮ ነው ውደ በጎ ሥራ የግባው በርታ ብዚህ ቀጥል ጥሩስራ ይስከብራል መጥፎ ሥራ ያዋርዳል ስው እራሱን ሲቀይር ማመስገን ያስፈልጋል::
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 4 жыл бұрын
yene ehte ersu new meserachu dero dero
@fikadudad5279
@fikadudad5279 4 жыл бұрын
ጀግና ነው ይገባዋለሰ
@endrismussa3548
@endrismussa3548 4 жыл бұрын
ይገባዋልና እደዚህ አይነት ጀግና ኢትዮጲያዊ አላህ የብዛልን
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 4 жыл бұрын
Congratulations!!you Deserved Brother!!
@alijemali6544
@alijemali6544 4 жыл бұрын
Masha allah thanks m Ali arusi!!!
@kl3299
@kl3299 4 жыл бұрын
አህለን ፊታዴሊ አንደኛ ነኝ
@menberewoldegiorgis9335
@menberewoldegiorgis9335 4 жыл бұрын
ሙ. ጥ. ዳንኤል ክብረት አምላክ ከፍ ያደርግህ አንደበትህ ርቱእ ነህ ካንተ በዙ ትምርት አገኝተናል በውነት ሊቅ ነህ ያገር ተቆርቁአ ሪ አንኩአን ሽልማት....... የገባህል👍👍👍👍👍
@huoomag5898
@huoomag5898 4 жыл бұрын
መሀመድ አልአሩሲ እንኳን ደረሰ ያንሰሀል አይበዛብህም የኢትዬጵያ ጀግና እንዳንተ አይነቶች ያብዛልን አላህ በተለይ ውጪ ለተወለዱ ልጁች መንግሰት ሁኔታወቾ ማመቻቸት አለበት።
@ahmedalijamal1954
@ahmedalijamal1954 4 жыл бұрын
Masha Allah
@abrarmewded1251
@abrarmewded1251 4 жыл бұрын
ይገባሃል! የአገራችንን ድምጽ በነጠቁን ዘንድ ዜጎቻቸው እውነተኛውን እንዲያውቁ ለማያውቁን በማሳወቅ በመሞገትህ አንገታቸው እንዲደፉ በማድረግህ ይገባሃል ኑርልን፤ ነገር ግን ኡስታዝ ጀማል በሽርም ይገባው ነበር ብዙ ስራ አለው አቀራርቦናል
@user-bv9zr1fc4g
@user-bv9zr1fc4g 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሀቅ ተናጋሪ ትክክልነህ አቦ እረጅም እድሜና ጤና አ ይስጥህ ያረብ
@matims9911
@matims9911 4 жыл бұрын
ይገባል
@sebiletafese6049
@sebiletafese6049 4 жыл бұрын
ሙሀመድ አል አሩሲ ለሰራቸው ስራውች ሽልማት ይገባዋል ተራሱ ካርድ እየሞላ ግብፆችን ሲከራከር የነበረ ነው ላገሩ ያለው አራይነት ከልብ የሚደነቅ ጀግና ወጣት ነው መልካም አድስ አመት ይሁንልን
@liyadawit9925
@liyadawit9925 4 жыл бұрын
በትክክል ይገባቸዋል
@Johnny-k7s
@Johnny-k7s 4 жыл бұрын
ከውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት 100%ኣላሩሲ ይሻላል የአነሱን ስራ ሰርቶላቸዋልና
@keberedejene1047
@keberedejene1047 4 жыл бұрын
ፈርዶብን ዲሪቶ ካልደረብን የመናመሰግነውን ብቻ ማመስገን አይቻልም?
@mulualemseifu1351
@mulualemseifu1351 4 жыл бұрын
Go “Bilal” go!!
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
ይገበወል ጀግነችን ሀገሬ ልጆች እችን ፁዑፍ የምተነቡ በቅንነት ሰብስክረይብ አርጉኝ
@zean7456
@zean7456 4 жыл бұрын
ይገባዋል
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 4 жыл бұрын
መሐመድ አል አሩሲ ጀግና ነህ እና ይገባሐል እንኳን ደሰ አለህ ጀግናየ
@blenlove7770
@blenlove7770 4 жыл бұрын
ሲያቀብጠኝ ዩቱብ ጀምሬ በልመና ልብ ድካም ያዘኝ አርቲስት መሆን አለብኝ ስብስክራይብ ለመደርግ እ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 4 жыл бұрын
😀
@hassounasteevwebrestme8972
@hassounasteevwebrestme8972 4 жыл бұрын
asznsge ayzose kjo
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 4 жыл бұрын
እንኳን ደሰ ያለክ ጀግናው መሐመድ አልአሩሲ።
@حياةجمال-ن6ي
@حياةجمال-ن6ي 4 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንዲም
@tigistgebremicheal6202
@tigistgebremicheal6202 4 жыл бұрын
Mameko .habibi Moburuk Alek ya keye inte❤❤❤🙏😘
@ye.hawasalij.etiopiaahager8243
@ye.hawasalij.etiopiaahager8243 4 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله 💕💞❤️💞💯💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🤝👍🛍️🛍️
@mekaleyahailu8057
@mekaleyahailu8057 4 жыл бұрын
Enamesgenalen Mohamed alarusi Edehum hulum yebego sew ashenafewoch🙏🙏🙏
@adengerma2005
@adengerma2005 4 жыл бұрын
Mohamed alle arusi alahe yekelek mash allaa
@camelliavalentini3067
@camelliavalentini3067 4 жыл бұрын
Well deserved Congratulations Al Arusi
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 4 жыл бұрын
የዘመን መለወጫ መዝሙሮችን እንዲሁም የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
በቅንነት ዎደኔም ይምጡ በፍቅር እንደመመር
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 жыл бұрын
መሐመድ አላሩሲ ምን ይገርማል ለአባይ ዘብ የቆመ ጀግናችን ነው እመብርሀን ትጠብቅህ
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 жыл бұрын
ምርጥ የኦሮሞ ጀግና። እንኳን። ደስ አለህ። ለቤተሰባቸው። ጭምር።
@AliAhmed-vg7hb
@AliAhmed-vg7hb 4 жыл бұрын
T.n love good
@yishealem
@yishealem 4 жыл бұрын
The blood which ciculate in his blood is pure
@zewditunegatu4864
@zewditunegatu4864 4 жыл бұрын
Mahmed AL Arusi gegnachin!!!
@ayelye5382
@ayelye5382 4 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስ አለህ
@fatumamuhammad7981
@fatumamuhammad7981 4 жыл бұрын
መሀመድ አልአሩሲ. ንፁህየኢስላም አምባሳደርነው
@elinelove7137
@elinelove7137 4 жыл бұрын
Woooooow ma salhe
@nigetube6038
@nigetube6038 4 жыл бұрын
አል አሩሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንቁ ልጃችን ይገባዋል
@-kalekidusanetube3285
@-kalekidusanetube3285 4 жыл бұрын
በጣም የሚገባቸው ሰወች ናቸው ይገባቸዋል በተለይ የመሀመድአላሩሲ ስራ ትልቅአስተዋጾ ያደረገ ጀግናነው ኢትዮጽያ ተወልዶ ኢትዮጽያላይ ያረጀ ሀገርን አስልፎ ሲሰጦ ከአረብየተወለደው ግን ስለኢትዮጽያ ዝምብየአላይም ብሎ የተከላከለሰውነው እንዴህ ጀግናዋችን ለማነቃቃት የመሠረታውን ዲያቆን ዳናልክብረትንም ሳለመሠግን አላልፍም እርሱም አስተዋይ ሰው ነው አንዱምበጎሰው ቢባል አያንስበትም እስካሁን ካባን ለሌባና ለዘራፊ ነበር አሁን እውነተኛውን ሰውመሀመድለብሶት ማየታችን እንዴሁም ሌሎቹ ደስይላል
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 4 жыл бұрын
የኢትዩጲያ አምላክ ራሱ ነዉ ሀገሪቷን የሚጠብቅም የሚቆምላትም የሚከራከርላትም በ 💚💛❤ የተነሳ አድም የተባርከ የለም ጦ ያለ ነዉ ማንም ተቀራክሮሊት አደለም በራሶ ጊዚ ብቻ
@tayegetahun8686
@tayegetahun8686 4 жыл бұрын
Congratulations you deserve it !
@marietedla9997
@marietedla9997 4 жыл бұрын
የመሐመድ አል አሩሲን ሽልማት ማንም ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ አይገባውም ብሎ የሚቃወም አልሰማሁ እኔም በደስታ እቀበለዋለሁ:: ይህ ሆኖ እያለ ታድያ ይህን ዜጋ ያፈሩትን ቤተሰቦች ምናልባት አሩሲ ይሆናል እዛው መንደር የበቀሉ ዜጎች ደግሞ ኢትዮጵያ ትውደም ብለው በአለም አደባባዮች ይረግማሉ:: አምናለሁ ከዚህ ወንድማችን ብዙ ይማራሉ ብዬ አምናለሁ::
@hilima.sagayee213
@hilima.sagayee213 4 жыл бұрын
Muhammad arisii jiginaa
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН
Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?
10:15
Feta Daily
Рет қаралды 34 М.
“Itiyoophiyaan Haqa Qabdi’’ Mohaammad Al-Arusii
5:23
Fana Television
Рет қаралды 2,7 М.
TEDDY AFRO | New dvd HD - Aste Tewodros II
9:50
Teddy Afro
Рет қаралды 12 МЛН
10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሃ ግብር
4:57
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 649