መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ለትግራይ ልጆች መረር ያለ መልእክት አስተላለፉ Megabe Hadis Eshetu Alemayehu Ethiopia | Fikre Selam

  Рет қаралды 301,915

Fikre Selam

Fikre Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 499
@alemgirmu8021
@alemgirmu8021 2 жыл бұрын
ይሄ ምክር ለትግራይ ልጆች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም በየልካችን ይደርሰናል:: እናመሰግናቸዋለን መጋቢ እሽቱ አንደበተ ርዕቱ መልካም ሰው::
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
በትክክል👍
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 жыл бұрын
ልክ ብለሃል
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ።ልክ ብለሓል ።
@berhanegirmay6096
@berhanegirmay6096 2 жыл бұрын
መአቢ አዲስ እሸቱ በሚል ይስተካከል
@getnetfenta6659
@getnetfenta6659 2 жыл бұрын
@@Ganebo-n4p a
@workubelete9008
@workubelete9008 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መ/ር ቃለህይወት ያሰማልን
@berhanegirmay6096
@berhanegirmay6096 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንደ እርሶ አይነት ባለብሩህ አእምሮ አይቼ አላውቅም መጋቢ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@haftomteklay2133
@haftomteklay2133 2 жыл бұрын
ትግርኛ ተናጋሪዎች ለሁለት መከፈላቸው ለኛ ብሎ ነው ፈጣሪ እንደዚ ያደረገው ኣንድ ቢሄኑ ያጠፉን ነበር ብሎ ያወራ ኣፍ ኣሁንም ሌላ ያወራል ወይ ምፅ
@thomasprince1542
@thomasprince1542 2 жыл бұрын
እያሰብኳት ነበር ያቺን ንግግር
@berhetewoldemedhin1908
@berhetewoldemedhin1908 2 жыл бұрын
Passe erst passe!.
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ 2 жыл бұрын
ያው ማስመሰል የነሱ ነው
@ethiopanorama7334
@ethiopanorama7334 2 жыл бұрын
ተባረክ
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 2 жыл бұрын
@@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ ቲሽ
@sinkineshlakew1382
@sinkineshlakew1382 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።እውነት ተናጋሪዎች ይብዙልን።
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት።
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 2 жыл бұрын
አድምጡ. እዋቂ አይጥፋ እናመሰግናለን ልቦና ይስጠንንንን
@Aberash-jl3qx
@Aberash-jl3qx 2 жыл бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ህልውና ገብቶዎታል ከመናገር ይቀራልና እባክዎ ከመናገር ወደ ኋላ አይበሉ ተባረኩ
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@B.R.H-G.z.E.i8246
@B.R.H-G.z.E.i8246 2 жыл бұрын
ኣብ ሓጺር ግዜ ኣፉ ኪዕጾ ኢዩ ኢዚ ኣድጊ ኣምሓራ ጠንቃላይ ።
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ነው የሚባለው
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ 2 жыл бұрын
@@B.R.H-G.z.E.i8246 ክሕሱ ማርያምን ትማሊ ካሊእ ሎማዓንቲ ካልእ ግልብጥ ግልብጥ
@tsegage6935
@tsegage6935 2 жыл бұрын
ወይ መለማመጥ ከጁንታ ወደ ትግራይ ልጆች ብላቹ መጥራት እንኳን ኣደረሳቹ ወስላቶች
@seblewengelhagos2046
@seblewengelhagos2046 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር መድሐኒአለም የማስተዋል እምሮ ለሁላችንም ይለግሰን ዘመንዎ ይባረክ፡፡
@etubanbachw6589
@etubanbachw6589 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@fikirtebirhanu8845
@fikirtebirhanu8845 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን። እንደርሶዎ አይነት አባቶችን ያብዛልን።
@giremagulema2703
@giremagulema2703 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት
@jemaleshetu9473
@jemaleshetu9473 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እድሜና ጥበብ ይጨምርሎት እንድህ አይነት አገልጋዮች ዉስቱዋ እያሉ የኦርቶዶክስ መበሻቀትና ካድሬነት በነዝህ ልጆቹ አንድ ቀን እግዛብሄር ያጠራታል ብዬ አምናለው ተባረኩ መጋቢ ሃድስ !
@emebetseyoum1637
@emebetseyoum1637 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኑርል እመብርአን ከክፋ ነገር ትጠብቅህ
@makdatetemke4913
@makdatetemke4913 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@የኢትዮጵያልጆችቴሌብዥን
@የኢትዮጵያልጆችቴሌብዥን 2 жыл бұрын
ካሜራማን በርታ ጎበዝና መልካም ሰው ነክ እግዛብሔር ያግዝህ በርታ
@yohannisassefa4660
@yohannisassefa4660 2 жыл бұрын
መምህሬ 💞🙏💞
@kedisalayesh1472
@kedisalayesh1472 2 жыл бұрын
Thanks you are amazing.
@solomonkidane5448
@solomonkidane5448 2 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክዎ !! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ይኑሩልን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እንደ እረስዎ አይነት አባት ስለሠጠን ስሙ ይባረክ። ወገኖቼ እኚህ አባት የሚሠጡን ትምህርትና ምክር ከሁሉም በላይ አጅግ አሰፈላጊና ጠቃሚ ነው በተለይም በዚህ ዘመን ይህ ምክር የአንድ ሰው ንግግር ብቻ አድርገን አንቁጠረው ለእኔ የእሳቸው ምክር እግዚአብሔር በእሳቸው ላይ አድሮ እኛን አንደተናገረን አድርጌ ነው የምቆጥረው ። እንም እናስተውል!! ወደ ልቦናችን እንመለስ።
@hibsttadese2982
@hibsttadese2982 2 жыл бұрын
ትክክል ነዎት አዎ አንደበታችን መቆጠብ አለብን።።እድሜ ከጤና ጋር መድሐኒአለም ይሰጥልን።።ደ
@alulaasefa7579
@alulaasefa7579 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
@amaret2005
@amaret2005 2 жыл бұрын
ለትግራይ ልጆች ብቻ አይደለም ለሁላችንም የተቀመመ መድኃኒት ነው ።
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 жыл бұрын
አዎ ልከ ነው ግን የትግራይ ህዝብ በኤርትራ ሲጨፈጨፍ እሰይ ነው የተባለ በድሮን ሰደበ፠ብ ጭራሽ ባህር ደር ርችት የደስታ ይተኮስ ነበር ዘሮ ዘሮ የኢትዬጽያ ህዝብ ተጨፍጭፍዋል
@hadushhailemariam4510
@hadushhailemariam4510 2 жыл бұрын
መልእክት አድርሱልኝ ። እኛ ተጋሩ አዎ ኢትዮጵያዊ ነን ብለን ሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ላይ ሰርተን በልተናል አዎ ነገር ግን አብልታናለች ብየ አላሥብም። እንዃን ዜጋ ሆነን ዜጋ ሳንሆን ሌላ አገር ሠርተን በልተናል።ነገር ግን ደግሞ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ሳስበው አብልታ በላችን የትም የኢትዮጵያ ክፍል ላይ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሀድሽ ኢትዮጵያ ምንአረገች በውስጦ ያሉ ፓለቲካ ቆሻሻዎች ምክንያት የልታመሰ ማን አለ ወንድሜ የአክሱሟ ንግስት ሠላም ታውርድልን
@mottybiya8282
@mottybiya8282 2 жыл бұрын
I am very delighted with your speech.I highly appreciate the way you approach to solve a ptoblem.May God bless you ,the respectful Megabi .
@aderajewtadege3462
@aderajewtadege3462 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ እንደስዎ ያሉ ሰዎችን በኢትዮጵያ ያብዛልን
@tsegage6935
@tsegage6935 2 жыл бұрын
በቃ መሽቶዋል ትግራይ ሀገር ናት
@debelasefere
@debelasefere 2 жыл бұрын
Tegelageln
@wowwow5075
@wowwow5075 2 жыл бұрын
ጥርግ በሉ ቁልቋላም ሁላ
@wowwow5075
@wowwow5075 2 жыл бұрын
ትግራይን ከነህዝብዋ ዙሪያውን ቆፍሮ ወደ ቀይ ባህር መጨመር ነው!! ነቀዝን እስከ ወዲያኛው ማውደም ነው
@fekradismekonen3910
@fekradismekonen3910 2 жыл бұрын
ጥርግ ነዋ በፈረንጅ ሥንዴ
@argaasefa1146
@argaasefa1146 2 жыл бұрын
ማን ሀገር አደረጋት
@hadasdesta8972
@hadasdesta8972 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሠፊዉ ዪባርኮት መጋቢ ሐዲስ።
@wediofla3230
@wediofla3230 2 жыл бұрын
😀😀
@abbasilasse4865
@abbasilasse4865 2 жыл бұрын
በሁሉም ብሄር ዘረኝነት መለያየት አለ ክፋትም አለ እና በአሁ ሰአት ትግራይ ምን ትሁን ከስራ የተፈናቀሉ ካህናት ምን ይሁኑ ወሬ ብቻ በሁሉም በተግባር የሚታይ ነገር የለም
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 жыл бұрын
መልካም ሰው መልካም ተናጋሪ ሁሌም አንደኛ
@gidaymezgebu3745
@gidaymezgebu3745 2 жыл бұрын
አሁን ጥሩ ንግግር ተናገርክ እግዚአብሄር ይበርክህ ሠላምን ይስጥህ አቤቴ እድሜና ሠላም ያብዛልህ
@benyamasgdom9182
@benyamasgdom9182 2 жыл бұрын
አላዋቂ ዘጋቢ ሐዲስ፣ከእውነት የራቁ መካሪ
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
ወንድሜወድሜአላህሀቅህንዩስጥረበጣምአመሰግናለን
@berhetewoldemedhin1908
@berhetewoldemedhin1908 2 жыл бұрын
A man of truth!!!. Thank you!.
@abayzemenu8461
@abayzemenu8461 2 жыл бұрын
Waw l like it for your speech
@wondeaman2774
@wondeaman2774 2 жыл бұрын
Thank u 😍😍😍😍😍
@aynalememola5968
@aynalememola5968 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስተን
@zadezade5511
@zadezade5511 2 жыл бұрын
እነዚህ አባት እግግር እንደ ማር ይጣፍጣ አስተማሪ ነው እድሜው ይርዘም
@getfre
@getfre 2 жыл бұрын
God bless you !
@haftomteklay2133
@haftomteklay2133 2 жыл бұрын
ኢትየጵያውነት ሳይሆን ያስጠጋን ሱዳናውያን ናቸውውው proud sudan ppl
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 2 жыл бұрын
ሱዳን ሄደህ ኑር ግልግል ነው
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Interested thanks 👍
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 жыл бұрын
ይህንን እውነት እያዳንድህ በጥሞና ብታስተውል ይጠቅማል !!! ጥሩ ነው እየነኩ ፣አዎ ቁስሉን እየነኩ መባል ያለበትን ብለዋል ፣ ሰው ሆኖ ዜጋ ሆኖ የሚኖር ማንኛውም ፍጥረት ቆም ብሎ አስቦ በማስተዋል ይህንን ንግግር ላዳመጠ የሚሄድበትን መንገድ ለመምረጥ ትልቅ እገዛ ያደርጋል ። ያልተቀባባ እውነት ነውና ፣
@fikirtealemu7757
@fikirtealemu7757 2 жыл бұрын
በትክክል
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 жыл бұрын
በትክክል👍
@misrak7591
@misrak7591 2 жыл бұрын
እባክህ ተመለስ ከዚህ በፊት የተናገርከውን አረጋግጥ እና ይህ ሁሉ ነገር በተጋሩ ላይ ሲደርስ የት ነበርክ? ወንጌሉን አይወክሉም።
@abunayared4220
@abunayared4220 2 жыл бұрын
አባካቹ ክትግራዋይ ራስውረዱ የረዳቹ የደፈራቹ አናት አናተኢትዮጳውያን አደላቹም ክቱክና ክኢራን ክኢማራት ክሶማል ጋራሁናቹ የገደላቹ ትግራዋይ የትም አይርሳም አባኮ ትግራዋይ አታንሱት አፈሩ በስራቹ,
@mmyy861
@mmyy861 2 жыл бұрын
Erasu.bedelo.erasu.alekese😆😆😆
@NoahYAmare
@NoahYAmare 2 жыл бұрын
for Tigray case, I am afraid it is too late but thanks to your voice and keep on the good work
@afeworkdesta127
@afeworkdesta127 2 жыл бұрын
respect and,love,our brillant teacher
@afeworkdesta127
@afeworkdesta127 2 жыл бұрын
verywise pastor
@sophiakadir5949
@sophiakadir5949 2 жыл бұрын
መጋቤ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጦት።
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 2 жыл бұрын
ለርሶ ቃለት ዬለኝሚ እዚሐብሔር እዲሜነ ጤና ታመኛውሎት ናጩናጪን ስለሚነገሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@Nightmare-sr6go
@Nightmare-sr6go 2 жыл бұрын
No more time Ethiopia game over
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ሠላሟን ያምጣልን 🤲🤲🤲🙄🙄💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
@BT-om1zl
@BT-om1zl 2 жыл бұрын
Egziabher yistot🙏🏿❤
@sletizeyngerwhbetu23
@sletizeyngerwhbetu23 2 жыл бұрын
ወርቅ የሆነ ንግግር!!! ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ!!!
@gettere8052
@gettere8052 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርኮት ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ህዝቡን እሚያባለት ያድምጡት
@haftomteklay2133
@haftomteklay2133 2 жыл бұрын
ኣየነው እኮ ኢ/ውነት ትግርኛ በመናገሩ ,የገብሬመስቀል ሓጎስ ተክላይ የሚል ስም ስላላቸው ብቻ ከትግራይ ውጪ ተወልደው ኣድገው በመታወቅያቸው እየታየ ማጎርያ ውስጥ ያስገበን ኢትየጵዊነት ከቶ ከቶ ከቶ ከቶ👎👎👎👎👎👎👎👎
@mezgebuchakaheyi1215
@mezgebuchakaheyi1215 2 жыл бұрын
Thank you sir.Good advice. But it is too late
@serkadissewalem4605
@serkadissewalem4605 2 жыл бұрын
God bless you!!
@fatumafatuma7240
@fatumafatuma7240 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ጆሮያለው ይስማ
@Kassabantelay
@Kassabantelay 2 жыл бұрын
እስኪ በማንነታቸው እያለቁ ስላሉት ወገኖች ፍትህን ይጠይቁ ዝምብሎ በጅምላ መውቀስ ጥቅም የለውም።
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 жыл бұрын
Please we must learn from this speech!!!
@muzemilsultan9947
@muzemilsultan9947 2 жыл бұрын
Waw thanks
@theodrosgirmay9835
@theodrosgirmay9835 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ኢትዮጲያዊነት ነው የሚያድነው የትግራይ ህዝብ ? የትግራይ ህዝብ በመታረዱ በመውደሙ በመረሸኑ የተደሰተች ኦርቶዶክስ ነው የትግራይ ህዝብ የሚያድነው ቀልደኛ
@muluworktesfay5443
@muluworktesfay5443 2 жыл бұрын
real speech
@birasurur2999
@birasurur2999 2 жыл бұрын
Thank you for all you tell those people,
@murtequnmuhtedun2990
@murtequnmuhtedun2990 2 жыл бұрын
ልክነው ውነትም ሙሁር ነው ይህሰው ነውውነተኛ የኢትዮጰጲያልጅ እድሜና ጠናይስጠው
@TheGirlGroup
@TheGirlGroup 2 жыл бұрын
ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ !ዝም ብለው የማይተገብሩትን ወንጌል ይስበኩ በቃ
@samsunggrandprime6640
@samsunggrandprime6640 2 жыл бұрын
😭😭😭 ይህ ፈተና ለኛ ነው ለትግራይ ቅድም ዝምም ብለም አሁን መናገረቸው እናዝናለን እፉ😢
@azmarino6117
@azmarino6117 2 жыл бұрын
Well said, Daniel kebret have to learn from you a lot.
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 2 жыл бұрын
ከመጋቢ ሐዲስነት ወድ መጋቢ ፖለቲክስ በመሸጋገርዎ እንኳን ደስ አልዎት።
@kidudest7893
@kidudest7893 2 жыл бұрын
Great explanation megabi Hadis!!!!
@weyneyekifle1010
@weyneyekifle1010 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen!!!
@hdrhxe5764
@hdrhxe5764 2 жыл бұрын
የኢ/ያ ሀይማኖት ፖተልካ እንጂ አንድ የእዉነት አባት የለም
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
ትክክል አይደለም በጣም ትንሽ ናቸው በሀይማኖታችን የሚነግድት
@እግዛቤሔርፍቅርነው
@እግዛቤሔርፍቅርነው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጥን በቃቹ ይበልን
@gidaymezgebu3745
@gidaymezgebu3745 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክ
@giremagulema2703
@giremagulema2703 2 жыл бұрын
ያእውነት መንገድ ላይ ብያለው
@makimaserasha4163
@makimaserasha4163 2 жыл бұрын
ትግራያያያያዬ ለቀቅ ወገብትን ጠበቅ ሰም መምህር
@aklilusendekie2902
@aklilusendekie2902 2 жыл бұрын
አሁን ይህ ቃል ምኑ ነው ዘረኛ የሚያሰኘው እባካችሁ ስትፅፉ አስተውላችሁ ጻፉ
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 2 жыл бұрын
What a wonderful advise and teaching directed to all citizens from physically lost his vision but fully rich his spiritual vision. God bless you father and as for me you are already blessed to have such free mind. People of Ethiopia learn from this man of God. Thank you megaby !!!
@abrahamyemane1885
@abrahamyemane1885 2 жыл бұрын
You are great....
@gelanchala9967
@gelanchala9967 2 жыл бұрын
Great Respect!!!
@nazerthmicheal1567
@nazerthmicheal1567 2 жыл бұрын
Era tebarki Egzabher yebarkh 👍👍
@mizaanberhane4002
@mizaanberhane4002 2 жыл бұрын
ምነው በትግራይ የደረሰው ወድመትና የሰው ህይወት እልቂት አታየዎት???.
@liyasurafel3960
@liyasurafel3960 2 жыл бұрын
ርዕሱ እና የመጋቢ ሀዲስ ያስተላልፋት መልዕክት አይገናኝም
@AaSs-ll9bw
@AaSs-ll9bw 2 жыл бұрын
አሁን ከርሶ ምን ልንሰማ አንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች የተለያዩ እግዚኣብሔር እረድቶናል አንድ ስላላደረገልን ፈጣሪ እናመሰግናለን ባሉት አደ ዛሬ ደሞ አንድ ነን ብለው ይሰብካሉ አዬ እርሶ
@omichaelbelay5158
@omichaelbelay5158 2 жыл бұрын
እንደ ኣይንህ ኣፍንም ይዝጋው መክንያቱ ኣክሱም ጽዮን ዝደፈር ትስቅ ነበር ምንድነው መስቀል ኣደባባ ካስ መጫወታ ሜዳ የሃይማኖት ስፍራ ኣረገው ትግራይ ራስዋ የቸለች ሃገር ናት እርኩስ😜😜😜
@nathanrahel6321
@nathanrahel6321 2 жыл бұрын
አረፈዳችሁ በጣም
@ThePower1111
@ThePower1111 2 жыл бұрын
Excellent
@getahunmuluneh9653
@getahunmuluneh9653 2 жыл бұрын
selamh yebaz aba
@michaelmichael5251
@michaelmichael5251 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ ማስፈራራት ያቁሙ ይልቁኑ በትግራይ ህዝብ የተፈፀመ ግፍ ያውግዙ
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 2 жыл бұрын
Enates kibe litatetun new ende yan yahil sewu ena hager yaferesachihut yegize guday new enatenim mafresachin ayikerim midre anbeta
@hailemaryamgebru165
@hailemaryamgebru165 2 жыл бұрын
እውነትም እውር ትናንት ወንድማማቾች ኤርትራ ያሉ ተጋሩንና ትግራይ ያሉ ተጋሩ እግዚኣብሔር ነው ያለያያቸው ሲል እንዳል ነበረ ዛሬ ሙሾ ያወርዳል ኖሞር ትግራይ አትገኝም ትግራይ ሀገር ናት ሲያምራቹ ይቀራል
@mekbibshifferahu9462
@mekbibshifferahu9462 2 жыл бұрын
ፍልስፍና ነዉ የሰለቸን እባክህ የሚጨፈጭፈዉን ነፁሀን ሕዝብ አቁሙ በላቸዉ
@anumakun1193
@anumakun1193 2 жыл бұрын
Thumbs up
@solomonreda8456
@solomonreda8456 2 жыл бұрын
Egziabher libona yisten kalehiywot yasemalin
@ziedwediasmeraziedziedu9479
@ziedwediasmeraziedziedu9479 2 жыл бұрын
ጤና የኔ መምህር ። ልብ እንበል ህዝቤ ። ትምህርት ነው ኣታንጨበጭቡ እነውታቸው ነው ። ልቢ ያለው ሰው ኣንድ ቃል ይበቃል
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 жыл бұрын
ቢገባህ ማ ለትግራይ ልጆች ሳይሆን ለፖለቲኮኞች ለሚያስጨብጭቡ አሽቃባጮች ነው
@msiganawabrowasse8539
@msiganawabrowasse8539 2 жыл бұрын
ላስተማረከን ት/ም እናመሰግንአለን
@tenagneworkabreha2940
@tenagneworkabreha2940 2 жыл бұрын
ትግራዋይ በማንነቱ እስር ቤት ሲታጎር አና ንብረቱ ሲቀማ ምነው ልሳንዎ ተዘጋሳ ☹️
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ
@ተስፋእዩስንቀይ-ሐ3ኈ 2 жыл бұрын
ይቀልድ ነበር
@lovevolume7838
@lovevolume7838 2 жыл бұрын
አየመጋቢ ያኔያልከው ትዝይለሃል
@anuwerahamedhassan1495
@anuwerahamedhassan1495 2 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin
@girumassefa699
@girumassefa699 2 жыл бұрын
ሀቅ ነው።
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 36 МЛН
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 34 М.
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 36 МЛН