መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ አለምን መምራት ያለበት አሜሪካ ናት. የፕሮቴስታንት እና የኦርቶዶክስ.. ከማይጠገብ ጨዋታቸው

  Рет қаралды 107,863

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 218
@mulietekeba5845
@mulietekeba5845 2 жыл бұрын
አኔ ከርሦ ተሽየ አሥተያየት መሥጠት ቢከብደኝም አርሦን ሣዳምጥ ትልቅ ደሥታ ይሠማኛል በእውነት ትልቅ እድሜና ጤና ይሥጥወት የኢትዮጵያ ትልቅ ሀብት ነወት።
@elroe6259
@elroe6259 2 жыл бұрын
ኤርሚዬ thank you የምንወዳቸው መጋቢ ስላቀረብክልን እኔ ጴንጤ ነኝ መጋቢን ግን እወዳቸዋለሁ ስሰማቸው ብውል አልጠግባቸውም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላባታችን
@coffeetimetube
@coffeetimetube 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው የሚገርም ዕይታ::: እንደርሶ አይነቶችን ያብዛልን :: ወገን አስተሳሰባችን ላይ እንስራ:: አንድ ክፉ ነገር ከማሰባችን በፊት 4ት መልካም ነገር እናስብ:: ለኛም ጤና ነው::
@zawdezz3681
@zawdezz3681 2 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ በጣም የማከብሮት ትምህርቶት ሰምቶ የማይለወጥ የለም በበኩሌ ብሰማዎት የማልጠግበው ነው እድሜን ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን
@amekids2894
@amekids2894 2 жыл бұрын
አንደ እርሶ አይንት አባት ያብዛልን ነገሮችን የሚያዩበት መነፀር ድንቅ ነው ይሄ ነው አባት ማለት የኛ ችግር ጥላቻ እንጂ ምን እንደሆነ እንኳን ቀርበን አናየም ለሁሉ ነገር በህብርት መቃወም ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ
@መስጠትበጎአድራጎትድርጅት
@መስጠትበጎአድራጎትድርጅት 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ኤርሚ ጎበዝና የሚተጋ መልካም ሰው ነው በእድሜ በፀጋ የኑራቹ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመስግናለሁ እውነትን ሁሌም ስለሚናገሩ
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
መምህር ዕድሜ 🙏ይስጦት🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@frey2383
@frey2383 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልወት እንደሰዎ ያሉትን ሰወች ያብዛልን እናመሰግናለን 🙏
@jirusew6374
@jirusew6374 2 жыл бұрын
በአል ስናከብር ግን ባህላዊዉን ከሃይማኖታዊ በዓል ጋር ማወዳደር ይቻላልወይ ?? ባእድ አምልኮ አያስፈልግም ብለው ያስተምራሉ ብዬ ጠብቄዎት ነበር ፣ ግዜውን መምሰል ግድ ሆኖብዎት እንጂ ልብዎት ግን ያውቃል ።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
" አገር የጋራ ነው ሐይማኖት የግል ነው " እሳቸው አምኖ የመጣውን ማስተማር ነው ስራቸው እንጂ አውቀውና ፈቅደው ከሚይደርጉት ጋር ግብግብ መግጠም የለባቸውም ብዬ አስባለሁ በአንድ አገር ውስጥ ተከባብሮ መኖሩ ነው የሚይዋጣው 💕🙏💕✌️🤗👍
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሄር ይጠብቆት በጣም የምወዶትየማከብሮት በጣም ድንቅ መምህር ምን አለ ሁሉም እንደርሶ ቢሆኑ
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
ቸቤ እናመሰግናለን መምህር እድሜ ይስጥልን 🙏
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ተመኘሁልዎ።ምጡቅ አእምሮ ይህ ነው።
@tsegayegebremariam8679
@tsegayegebremariam8679 2 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልወት እንደሰዎ ያሉትን ሰወች ያብዛልን እናመሰግናለን
@a.z9309
@a.z9309 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ምነው ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ብዙ አስተማሬዎች ቢኖሩ እድሜ እና ጢና ይብዛሎት። 💐
@MitikeHiwot
@MitikeHiwot 11 ай бұрын
መምህር ምን አለ ፈጣሪ የርሶን ሩብ አስተሳሰብ ለባለ ስልጣኖቻችን ቢሰጣቸዉና አገራችንን ቢታደግልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አዘል እግዚአብሔር ይባርኮት ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ ለመጀመሪያ ነው ሳይህ በርታ
@chebemedia
@chebemedia 2 жыл бұрын
Thank you
@mulualem5719
@mulualem5719 2 жыл бұрын
ቼቤ ከትልቅ ሰው ጋር ከዋልክ ትልቅ ታስባለህ በርታ እድግ በል ፡እንዲያውም ቆንጆ ለጋዜጠኝነት የሚሥማማ ድምፅ እንዳለህ አቃለሁ፡ በርታ በርታ በርታ።
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 2 жыл бұрын
መምህር ሀደስ እናመሰግናለን ደስ የሚል ገለጻ ነው good job chebe
@astertizazu1012
@astertizazu1012 2 жыл бұрын
አቤት የተባረከች ማህፀን እግዚአብሔር ዘርዎት ያባረክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጠዎት
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
መጋቢ ፕሮቴስታንት መጤ የዓለምን ህዝብ በእግዚአብሔር ስም ሊቆጣጠሩት የሚጠቀሙበት ዘይቤ ነው የሀገራችንን የዋህ ህዝቦች እስጨረስዋችው
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 жыл бұрын
ሁሉም መጤ ነው ከግብፅ የመጣ ሀገር በቀል ነው ብሎ መሸምጠጥ አይቻልም። የእኛ ሃገረ ነውሸት ፅድቅ ነውሸት ክሮስትና የተቆለለበት ሀገር ናት። ሰዎች ከእግዚአብሔር በላይ የሚመለኩበት
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ኖዎት።ረጅም ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጦዎት።
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሰው ስላቀረብክልን በሳቸው ስለተመሰከረልህ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ።
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 жыл бұрын
Sir, I can never get enough of you. You truly are a legend 🙌 👏 🙏 ❤
@zelalem8525
@zelalem8525 2 жыл бұрын
መምህር ሲያስተምሩ ደስ ይላሉ ነገርግን ተለጣፊነትን ማስወገድ ይኖርቦታል ጭራሽ አሜሪካ አለምን ትምራ ማለት ኢሪቻ መመለክ አለበት ማለት ጥሩአይመስልም ያስተካክሉት እንዎድወታለን
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጠወት የእርሰወን አይነት አላህ ያብዛልን
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 2 жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ተባረኩ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ እንዎዶታለን ከመተቻቸት መውጣት አለብን እግዚአብሔር መልካም ልቦና ይስጠን
@gelilademeke9447
@gelilademeke9447 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@tezuymaryamleje375
@tezuymaryamleje375 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ስለ እሬቻ ጥሩሩ ነገሩን የበለጠ ብናከብር ማለቶዎ ምን ማለት ነው መምህርነት እኮ ስለ እግዚአብሔር ቸርነት እና ከሀጢያት ወጥተን ንሰሀ ገብተን መንግሰተ ሰማያትን የመንወርስበትን ነው ማስተማር ያለበት መምህር ስንቱን ነገር ተናገሩ ሬቻ፣ ደግሞ አለምን አሜሪካ እንድትገዛ፣ ማንቂያ ደውል ከመልካም ወጣት ጋር ማወዳደር ምን ማለት ነው ወይ ጉድ ማነው ስለ እውነት የሚነገር ይገርማል
@MekdiA
@MekdiA 2 жыл бұрын
እውነት ነው. ማንም ሳያስገድደው አሜሪካን ወዶ እየኖረ, ልጅ ወልዶ እያሳደገ , እየተማረ, እየሰራ, አሜሪካን ሰርቶ በሚያገኘው ገንዘብ ሀገር ቤት ቤት እየሰራ, ቤተሰቡን እየረዳ ነገ ትነስተህ አገርህ ግባ ቢባል እግሬ አውጭኝ የሚል ሰው ግን አሜሪካን ሲያጥላላ በጣም ይገርመኛል. የቱም ሀገር እናት ሀገርን ባይተካም ግን አሜሪካ እውነትም the land of opportunity ናት.
@sharewbaba6236
@sharewbaba6236 2 жыл бұрын
u missed the concept
@mrsa3706
@mrsa3706 2 жыл бұрын
You absolutely right
@liliayana174
@liliayana174 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ቢያወሩ አይጥገቡም
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
ፍቅረ አሜሪካ ሊያጠቃዎት አይገባም መጋቢ ስቃይ የምናየው በማን ሆነና ??? ሌላው መልዕክቶት ግን በጣም ልዩ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
አስኔ እዚህም አለ? ወንድሜ😅
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
@@clickcell4333 ክሊክ ዩቲዩቡ እንደ ብፌ ሁሉም ቀርቧል ያው እኔም የቀረበውን እያነሳው ነው እህቴ።
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
@@asnakeshewaseyasib2284 እሰይ ባባይ ይስማማ
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 2 жыл бұрын
እነሱ ምንም አላደረጉንም ከኛው ውስጥ ሆደ አደሩን እየመለመሉ ነው ሀገራችንን የሚያተረማምሱት of course የሀገራቸውን ጥቅም ማስከበሩ እንዳለ ሆኖ
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
በኚህ አርቆ አሳቢ ሰው ሀገሬ ባለመጠቀሟ ያሳዝነኛል።
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ለእርስዎ ትልቅ ክብርም ፍቅርም አለኝ እውነት ነው ፍቅር የማይለውጠው ክፉ የለም ቢሆንም ግን እሬቻን ከነ መስቀል እኩል ባህላዊ ሀይማኖታዊ ማለት ትንሽ እውነትን ጥሎ ፍቅር ብቻውን ማንንም አይጠቅምም እውነትን በፍቅር መግለጥ መልካምም የሚጠብቅብዎ ይመስለኛል እንደ ሀዲስ ኪዳን መጋቢነትዎ ከትህትና ጋር
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 2 жыл бұрын
መምህር እርስዎ የሀይማነት አባት ኖወት እንደ መምህርነተወት እውነቱን ይጋፈጡት ! ምነው ኢሬቻን መቀዋወም ባይችሉ እንኳን አረፈው ቢቀመጡስ ኧራ በስመ አብ
@girmakebe
@girmakebe 2 жыл бұрын
ጭፍን እይታህን ይዘህ ዝም ብትልስ?እምነት በሌሎች ጉዳይ ጥላቻ መዝራት አለመሆኑን የገለፁበትን መረዳት ለምን ተሣነህ
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 жыл бұрын
Min Alu , eniselitin new yalut tekulel sidereg!!!
@story497
@story497 2 жыл бұрын
ኢሪቻን በግዴታ አክብር አላሉህ
@Makuye
@Makuye 2 жыл бұрын
I can’t stop listening to megabi Hadis. So educating, inspiring, entertaining.
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 2 жыл бұрын
መምህር ልበ ብርሀን🥰
@almanal4373
@almanal4373 2 жыл бұрын
ሰሳምላተ በጣምዉየምወደክ ዛሬአገኘሁ ደስብሎኛል
@kelelasore1199
@kelelasore1199 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@jordanos3792
@jordanos3792 2 жыл бұрын
ቸቤ እንደወደድንህ እንድንኖር ፓለቲካ ውስጥ አትግባብን . አደራ በሠማይ አደራ በምድር. በተለይ ብሄር ላይ በጌታ ስንወድህ ደስ እያለን ነው ያንተን ሚዲያ የምናየው ሼር እያደረግን. ትግሬ ነኝ ግን በኢትዮጵያውነት የማምን.
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Megabe Hadis Eshetu is beyond this century. He is so smart abs it is so satisfying listening to him. Long live to you dear abatachin!
@Dan77779
@Dan77779 2 жыл бұрын
እሬቻን ተንከባክበን እናሳድግ ማለት ምን ማለት ነው? ዋቄ ፈና (ጥቁር አምላክ) የሚባል ክፉ መንፈስ የሚመለክበት በዓል መሆኑን ዘንግተውት ይሆን?
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 2 жыл бұрын
Bante quwanquwana haymanot yaltesebeke amlak Hulu seytan mehonu new? Ende 3 shih amete tarik yareje na chegeru yebeza chenqelat teshekmaw yemihedut nachew ye Ethiopia ye edget enqfat.
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ የወያኔ ቃል አቀባይ የተረኛዉ ኦሮሙማ ኦነግ መንግስት ቃል አቀባይ ነዉ የአማራን ህዝብ አምርሮ ይጠላል አማራን እኮ ነዉ ክላሽ ይዞ ፉከራ ያለዉ
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 2 жыл бұрын
@@seidali5521 yemitayewn ewnet new eyetenagere yalew. Ye Ethiopian hezb keleloch ye Africa hageroch befit neqto gen wedehuwala yasqerew, ena ersbersu endibala yaderegew meqegnenet Ena negerochn metemzez new. Qetelom zeraf zeraf, tenekahu eyalu dem mefases , qegn tegezche alawqm eyalu, gen be eji azur yenechochen mesariya eyeteqebelu tegezchi mehon. Men waga alew? Mechachalen yemesele neger yelem
@mohmmdnoor6772
@mohmmdnoor6772 2 жыл бұрын
HHH aya dngay lemn aymelkum mekebaber maletnew begeba doma
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 2 жыл бұрын
@@mohmmdnoor6772Abet abet ye Ke andand Ethiopiawiyan ye Selam sem teahekami gen yerasunem hone yelelochen mebt kemayawq chefen Allah neja yawtan🙏🙏🙏. Mebtehen yemaynekan hezb, bahlm hone emnet, yemegesetsm hone yeteoacha melkt nastelalefn ye Eslemena haymanot ayfeqedem.
@Wahidislamicapologist
@Wahidislamicapologist 2 жыл бұрын
አሜሪካ ናት ማለታቸውን አልደግፍም። አለምን የምታፈራርስ አገር ናት
@tirsitthomas4535
@tirsitthomas4535 2 жыл бұрын
“ሰዉ እሚባዛ ቢሆን ብለዋል “ሰዉ የሚባዛ ቢሆን እርሳን ነበር የማባዛዉ እግዚአብሔር ይባርካት በጣም ነዉ የማከብሮት እግዚአብሔር ይጥልኝ።
@mesfinagegnehu1712
@mesfinagegnehu1712 2 жыл бұрын
መጋብ ሀዲስ የክርስቶስ ተከታይ ነኝ እያሉ ለእሬቻ እውቅና ይሰጣሉ? በጣም ያሳዝናል:: የወንጌል መምህር?????????!??????!😊
@ge821
@ge821 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቸቤ ወንድማችን
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 жыл бұрын
መምህር እርሶ የሀይማኖት መምህር ስለሆኑ ሁለት በአላት ማለትን ትተው ስለክርስቶስ መስቀል መታሰቢያነት ቢያወሩ። እርሶ ከኮተት ተለዮ ድሮ ቤተክርስቲያን ያስተማረችንን አክቲቪስት በሚመስል ቃላት አያስረዱን። መስቀል የክርስቶስ የመድሃኒታችን መታሰቢያ ነው። አንደውም ወደፊት ቤተክርስቲያን መስቀልን በአምልኮት ስፍራ ብቻ እናደርጋለን። ሌላውን ይተውን።
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ይቺ ናት እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እነ ምህረት አብ ስሙ ለነገሩ ፍኖተ ፅድቅ አለላቹሁ ሌላ የገቢ ምንጫቹሁ።
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው መምህር ምህረት አብ ጀግና ነው እኛን ለቁም ነገር ያበቃን የተዋህዶ እቁ መምህራችን ነው ስርአት ይኑርሽ
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 2 жыл бұрын
@@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል አዎ ላንቺ ለመሰሎች ጀግናቹሁ ይሆናል እኔ ግን የአባቶቼ ልጆች ነኝ ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር እና ትህትናን ያስተማሩኝ ተነስ ኦርቶዶክሳዊ ጀሀድ እያሉ የማያስተምሩ ራሳቸውን ለሰማእትነት ያዘጋጁ ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ጀምሮ እስካሁን ያሉ ንፁህ አባቶች ካህናት ለወንጌል እንጂ ለዮቲቭ ሽቀላና ለዝና ጊዜ የሌላቸው አባቶቼ በእነሱ ፀሎት በፃድቃን በሰማዕታት ንግስተ ሰማይ ወምድር በክርስቶስ እና አለሁ ወደፊትም አለ እኖራለሁ ፍኖተ ፅድቅ ላይ እየሄደ ሚሊየን የሚከፈለው ቤትህ ውስጥ ያለውን መስሊም ጴንጤ አብረሀው አትበላ አጠጣ የሚል ከባህልም ከእምነትም የሚፃረር ጀግናም ምህርም የለኝም 🙏
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 жыл бұрын
@@mishuterfe3325 ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለተዋህዶ ወጣት በእምነታችን እንድንፀና ያረገን እሱ ነው ሌላ የለም አላልኩም በጣም ብዙ መምህር አሉ እኔ እዛውስጥ አልገባሁ ግን በእኔ ሰአት እና ለእኔ እዚህ ለመድረስ ያበቃኝ መምህር ምህረት አብ ነው በእምነት አንፆኝ እስከ መዝሙር ድረስ አድርሶኝ ሰውን አለስሙ ማንሳት ጡረ አይደለም አንቺ ጥላቻ ካለብሽ አላውቅም እኔ ግን ከሙስሊም መሀበረሰብ በመምህሬ ትምህርት ወጥቼ ይቺን ውብ ኦርቶዶክስን እንዳቅ እረድቶኛል ዛሬም ነገም እመሰግርለታለሁ ሊያጠፋ ይችላል ግን የሰው ፍፁም የለውም ማንን ይሳሳታል እንደው ቢሳሳት እኳን ደግሞ መምህር ምህረት አብ ግደለው ፍለጠው አይል አንቺ እሱን አጣውቂውም እሺ እምነታችሁን እወቁ እያለነው የሚደክመው ካልገባሽ ምንም ማድረግ አይቻል በገባሽ ልክ ኑሪ እህቴ ሰውን ያለ ስራው አትሚ
@Yab2good
@Yab2good 2 жыл бұрын
ስለተመሰቃቀለው የኢትዮጵያ ፓለቲካችን ሲጠየቁ ይህ የተመሰቃቀለው ፓለቲካችን የተፈጠረው በሃይማኖተኞችና የሃይማኖት አባቶች ውጤት ነው ብለው ነበር ዛሬ ደግመው ገለበጡት
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 2 жыл бұрын
እሬቻ በአድ አምልኮት ነው ከርሶ ይህን አልጠብቅም
@workitua1733
@workitua1733 2 жыл бұрын
አይ ፡ መጋቢ ፡ ምንነካዎት። ለእግዚሐብኤር ፡ መንግሥት ፡ መቅናዎትን ፡ ትተዉ ፡ ሪቻና ፡ ቡርትቻን ፡ ማጋንን ፡ የልብ ፡ ልብ ፡ ለባዕድ ፡ አምልኮ ፡ መስጠት ፡ ደግሞ ፡ ጀመሩ?አያድሙን ፡ ቆስለናል።
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስን ያክብርልን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ይቅርታ መጋቢ ሀዲስ በዕውቀቶት እመስግኖታለሁ ነገር ግን አሜሪካንን ብጥልቅ እላወቆትም ማለት ነው የዓለምን ህዝብ በሙሉ በሀያኛው ክፍለ ዘመን ባርያ እድር ገው የሚገዙ በስይጣን ተግባር እየተከታተሉ በምድር ሲዖል ነው የሚኖሩት እንደገና ቢያድቡበት ጥሩ ነዉ
@abebelamegin7285
@abebelamegin7285 2 жыл бұрын
ስለ ኢሬቻ ያለዎት። ግንዛቤ በዚህ ደረጃ መሆኑ አሳዛኝ ነው የአትላንታ ጆርጂያ ኗሪ የሆኑትን ዶር ቄስ ቶለሳን ስለ ኢሬቻ የተናገሩትን እንዲያደምጡ እጋብዝዎታለሁ።
@amelwerkalie5351
@amelwerkalie5351 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 💚💛❤
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል 2 жыл бұрын
እረ ከናንተ ምን እንማር እንዴት ቅቤ ዛፍን የሚቀባ ባህል እንዴት ከተከበረችው ኦርቶዶክስ ጋር አወዳድረው ይናገራሉ እረ የሃይማኖት አባት እንደዚህ ሲያስመስል ደስ አይልም ጋዜጠኛ ወይም አርቲስቱ መጠየቅ አለብህ የአፍ ወለምታ አገር ያጠፋልና እባክዎት በጦብያ ፕሮግራም ላይ የሚያስመድሉትን ኮሜዲነት ይተዉት ያስጠላል እንዴ እንዴት ነው ነገሩ
@Ambassel
@Ambassel 2 жыл бұрын
በኢራቅ በሶሪያ በየመን በሊቢያ በአፍጋኒስታን በፍልስጤም በሶማሊያና በኢትዮጵያ ህፃናት እየተጨፈጨፉ ሚሊዮኖች ቤታቸው የፈረሰው በአሜሪካ መሆኑን ረስተው የሰዶምን መንግሥት አለምን ይምራ ማለትዎን እቃወማለሁ::እስቲ የኢትዮጵያ ገበሬ የሚበጠብጠው ሰላሙን የሚነሳው የውጭ ጣልቃ ገብነት ይቅርለት ጥጋብና ደስታ ይሆንልን ነበር በሁለት ቀን የሚበላሽ ስንዴ ያመረተ የአሜሪካ ገበሬ ምንም የሚደነቅ አይደለም::
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 жыл бұрын
የኃይማኖት መምህርነታቸውን ተውት እንዴ እሬቻን ተክባክበን እናሳድግ ብለው አረፉት እባካችሁ ምእመናን እኝህ ሰው የጭብጨባ ማዕበል እንዳይሆኑ እየሆኑ ነው ቢመክሩ ጥሩ ይመስለኛል ምቾታቸውን የሚጠብቅላችውና ብር ካገኙ መስለው ለማደር ችግር የለባቸውም ወደ እግዛብሔር ቢመለሱ ጥሩ ነው እግዚአብሔርን ለማገልገል የተቀመጡበትን ቦታ ዘንግተዋል ማስተዋሉን ይስጦት
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 жыл бұрын
Eniselitin, tiru enasib balu , ere tew wondime tiru sinasib sinitesaseb new dabo yetetabutin minabelachew!
@story497
@story497 2 жыл бұрын
ሥልጡን አስተሳሰብ ለቆሞ ቀር አስተሳብ አይመችም። ኢሬቻ ቢከበር ላንተ ምን ያጎድልብሃል? እርሳቸው ዘመኑን ቀድመው የሄዱ ለዚህ ዋልታ ረገጥ ትውልድ የሚያስፈልጉ መምህር ናቸው። እግዚአብሔርም ሌሎችን በመናቅህ የሚደሰት አይመስለኝም። በቃ ለራስህ ራስህ በአመንክበት ኑር፣ ሌሎችን በልዩነታቸው አክብራቸው። የእኔ ብቻ ነው ትክክል ብለህ አትመን።
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ግን እንደርሶ ያለ ሚዛናዊ ሰው አይወደደም ኢትዮጵያ ውስጥ::
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
SHALOM ! ይህን ሚድያ አላቅውም ግን አበረታቱ ት ይመስላል አባባላቸው የተከታይ ጋጋታ ስሉ !
@yeshewasdemeke3349
@yeshewasdemeke3349 2 жыл бұрын
የሁሉም ነገር ማእከል ሰው መሆኑንና ሰለ ሃይማኖትም በሚገባ የተረዱትልቅ አባት ናቸው፡፡
@kidestyosif617
@kidestyosif617 2 жыл бұрын
ምን አለ እንደው እንደእርሶ ያሉትን ቢያበዛልን እድሜና ጤና ይስጦት
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new kidist
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Sra tru new yne kngow
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 жыл бұрын
❤ አንደበተ ርቱዕ ኢትዮዽያዊ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቃርበለሁ ። ❤ ውድ የኢትዮዽያ ልጅ የቤተክርስትያናችን የእምናት ምርኩዘችን ኖዎት ተባራኩልኝ ።
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አሁንም ለበረከት ለትውልዱም ማንቅያም ያድርግዎት እንወድዎታለን የሀይማኖት አባት አረጋጊ አስታራቂ እንጂ በጥባጭ አይደለም
@selam1421
@selam1421 2 жыл бұрын
Enamesegin alen Memhir , Chebe thank you brother.
@marthamamo9171
@marthamamo9171 2 жыл бұрын
ክብር ለአባታችን 👍👍👍
@abualu8425
@abualu8425 2 жыл бұрын
ይህ ሰዉ ይቅር ይበለዉ ሬቻን ባንድ እናክብረዉ ነዉ ያለዉ 🙆‍♀️
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 2 жыл бұрын
ቸቤ በርታ
@jemalmohamed8919
@jemalmohamed8919 2 жыл бұрын
ቸቤ ምርጥ ሰው በርታ
@Godoliyas-27
@Godoliyas-27 2 жыл бұрын
መምህር እውነታውን እያውቁ ይሄን መናገሩ አልወደድኩትም, Protestant መዋቅራዊ በሆነ መልኩ ኦርቶዶክስን ለማፍረስ የሚደረገውን እንዴት ቸ ል አሉ? ንግግሮ የ ፖለቲከኛ እንጂ የሃይማኖት አባት አይመስሉም, እውነታውን ለመናገር ፖለቲከኞችን ላለማስከፋት ሲሞክሩ ይታያል... አሜሪካ የዲአብሎስ ራስን ማድነቅ?
@kalhone320
@kalhone320 2 жыл бұрын
መምህር ፣ አሜሪካ ዓለምን ትምራ የሚለውን አመለካከት እንደገና ቢያስተውሉት ጥሩ ነው። ዓለም እየታመሰ ያለው፣ "እኔ ልምራና ልዝረፍ " በሚሉ አገሮች ነው። እያንዳንዱ አገር እራሱን እንዲያስተዳድር እንጅ ሌላ አስተዳዳሪ - ቅኝ ገዥ አያስፈልግም።
@verahaile7521
@verahaile7521 2 жыл бұрын
ፖለቲካ ውስጥ ባይገቡ እንዴት ደስ ባለኝ!
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 2 жыл бұрын
ግን እኒህ ሰው እሬቻን እንዴት ሊያከብሩት ይችላሉ? የሰይጣኖችን::
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 жыл бұрын
መስቀልን ካከበሩ ምን ይለየዋል እሬቻ ። አንዱ ወንዝ ሌላኛው አመት ንጨት ሁለቱም ለግዑዝ ነገር አምልኮ ይሰዋሉ በቃ አንዱ በአማርኛ አንዱ በኦሮምኛ
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 2 жыл бұрын
ልብ ብርሀን እረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረኩ
@seyfekidane6017
@seyfekidane6017 2 жыл бұрын
ትክክል 100% አለምን መምራት ያለባት አሜሪካ ነች ::
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 2 жыл бұрын
ብቬዛ ስለሜ ስልሜስጦችውነውምነው አሜሬካ አሜሬካ አሉ
@eligmain5619
@eligmain5619 2 жыл бұрын
የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው ይሉሀል ይሄ ነው ። አሜሪካ አለምን እየበጠበጠች ያለች ሀገር ናት ግብረ ሰዶምን ህጋዊ ያረገች ሀገር አለምን ልትመራ አይገባም የመጀመሪያ ስተት ሁለተኛው መስቀልንና እሬቻን ያነፃፀሩበት ሁኔታ እደክርስትያን መፀሀፍ ቅዱስን እዳነበበ ሰው ትልቅ ስተት ነው ከዛው ማህበረሰብ የወጡት ቄስ በሊና እውነቱን ተናግረዋል የባድ አምልኮ ነው መቶ ፐርሰት በሶስተኛ ስለሀይማኖት ሲያወሩ ሀይማኖት ከፈጣሪ የተሰጠ እደሆነ አስረግጠው ተናግረዋል ። ይህም በፍፁም ስተት ነው እግዛብሄር የሰጠን አለምን እድገዛ እድናለማ ነበር ከሀጢያታችን የተነሳ በሰይጣን ስንቀማ መልሶ አድኛ ልጁን በመስቀላይ ሰጠን በሱ እንድን መፈስ ቅዱስን ሰጠን በሱ እድንመራ እጂ ሀይማኖት ከፈጣሪ አልተሰጠንም ይሄም ይታረም በተረፈ ንግግሮት መልካም ነው ብዙ ግዜ ንግግሮትን አዳምጣለሁ ለዛ ነው አስታየት ለመፃፍ የደፈርኩት ለድፍረቴ ይቅርታ እኛ ከናንተ የምፈልገው እውነት እውነቱን እጂ ማመቻመች አያስፈልግም እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር እባኮን ከወጡበት ከፍታ አደ ዳቆን ዳንኤል ክብረት ተሸራተው እኛንም ፈጣሪንም እዳያሳዝኑ እማፀኖታለው ካጠፋሁ በድጋሚ ይቅርታ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Egziabher edemin yedelelen Abatechin 💕🤲🇪🇹🇪🇹
@sofiaengida6534
@sofiaengida6534 2 жыл бұрын
ሀይ ቸቤ መጋቢ አልተመለሱም ? ልንጋብዛቸው ፈልገን ነበር
@dantesanu3053
@dantesanu3053 2 жыл бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እንዳይሰሞት " ፑቲን ለእኔ የሚካኤልን ሰይፍ የተቀበለ " ስዝንፈኛን የሚያሳድድ እግዚአብሔር ዕድሜ እንዲሰጠው የምፀልይለት ሰው ነው " በማለት ለገዳዩ ፑቲን ድጋፋቸውን ያሳዩ የተቀደሰች በተባለች ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚጸልዩለት ዕብድ ናቸው። በርግጥ ሁለታችሁም ከዚህች ቤተክርስቲያን ነው የበቀላችሁት ?
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 2 жыл бұрын
ስለምን እሬቻ ነው እያወሩ ያሉት ደገሙት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 2 жыл бұрын
አይ አባቴ መች እንደዚህ ቀላል ነውና አፍሪካ እኮ ትንሽ ቀና ብላ ለማሰብ መሞከር አትችልም። በቅድሚያ አናቷን የምትላት አሜሪካ ናት አፍሪካኖች ወደው አይደለም እንዲህ የሆኑት በብዙ ነገር ታጥረው ነው። አሁን እንኳን አያዩትም እንዴት እንደሚያባሉን???
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 жыл бұрын
Edemena tena yesetote 🙏 🙏 🙏
@DesTubeWorld
@DesTubeWorld 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንዴት እንደምወዳቸው....ስሰማዎት ብውል
@bergednhamedu1302
@bergednhamedu1302 2 жыл бұрын
ሰላም መምሕር አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ አሜሪካ በሳውዲ ያለውን የመብት ጥሰት ጥቁር መነጽር አርጋ ታልፈዋለች ብለዋል በርግጥም አዎ ትክክል ኖት የኤርትራን እንዴት ነው የምታልፈው ?
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እኝ መጋቢ በእምነት አንድ አይደለንም ግን መለክታቸውደስ ለኛል ምን አለ ጋኔል ክስረትን ከመሰረቱ ብያስተምሩት ዳሩ ትዕ ብቱ አያስጠጋውም እንጅ
@somehow21
@somehow21 2 жыл бұрын
ዳንኤል ምን አደረገህ እሱን በሀሳብ መሞገት ስለማትችሉ ብቻ ትጠሉታላችሁ::ዳኒ በማንበብ ብቻ የትም መድረስ እንደሚቻል ያሳዬን ድንቅ ሀይማኖታዊም አለማዊም መምህራችን ነው
@Zelalem-ASMARE
@Zelalem-ASMARE 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ 100+ ፓርቲ አላት አሜሪካ ግን 100+ ፋብሪካ እና 2 ፓርቲ አላት ሲሉ በአንድ ንግግር ተናግረው ነበር
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 2 жыл бұрын
ዘመናዊ ባርነት ሰለሚጠቀሙ ማንንም ህዝብና ሀገር እንደራሳቸው ሀገር እያዛዙ ህዝብ ለህዝብ እያጋደሉ የዕለምን ህዝብ ሀብት አይምሮ እየቦጠቦጡ ነው እባቦች ናቸው
@ethiodanmedia3232
@ethiodanmedia3232 2 жыл бұрын
ፊልሙን ጀምሩትትትትትት
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 2 жыл бұрын
Ye junta film anaym!
@sadiksadula5947
@sadiksadula5947 2 жыл бұрын
Wowwwww really alemadenek ayechalem keberulung
@abebea1397
@abebea1397 2 жыл бұрын
መምህራችን ብዙ ሀሳበዎ ሚዛናዊ ስለሆነ ለፖለቲካ አመራር ቢወዳደሩ ለህገር ይጠቅማሉ!
@tedyregassa9900
@tedyregassa9900 2 жыл бұрын
brilliant as usual.
@story497
@story497 2 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም መምህር እንደ እርስዎ ስልጡና ሎጅካል ቢሆን!
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
ሙጋቤ ይመቹኛል አቦ አሳቁኝ 😂😂😂😂😂
@deenatsige3583
@deenatsige3583 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምርህ
@serkalemgirma7871
@serkalemgirma7871 2 жыл бұрын
Egziabher betena yitebklin amen amen amen
@AmareMekonnen-dw7lx
@AmareMekonnen-dw7lx 4 ай бұрын
ምነው መምህር፣ አሜሪካ የዓለም ገዢ እንድትሆን እፈልጋለሁ ሲሉ አያፍሩም! ስለ ዓለም ፖለቲካ ምንም የሚያውቁት ነገር ስለሌለ፣ አይዛባርቁ!
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 2 жыл бұрын
የዮናታ ወዳጅ ነዎት ባንድወቅት ሲክቡት ሰምቻለው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
ወተቱን ለመጠጣት ዝምቧን ማስወገድ ይበጃል ብለዋል እራሳቸው ቅኔው ከገባን
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
So what you are not gonna tell them to choose frind yontan is pure Ethiopian pray before you judge someone you never meet we have to love each other seble any way God bless you sister
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 жыл бұрын
ቸብዬ
@seblewolde5045
@seblewolde5045 2 жыл бұрын
Memihir Edeme ketena yistewot
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 35 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
ህሊና እና ስብዕና - የማይንድ ሴት ፕሮግራም
53:32
Megabe Hadis Eshetu
50:02
ETH ADDIS
Рет қаралды 611 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН