መምህር ግርማ በእፅ ነው አጋንንት የሚያስወጣው

  Рет қаралды 35,420

Ethio- joel media

Ethio- joel media

2 жыл бұрын

Пікірлер: 660
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
እኔ ለእርስዎ አመመኝ መስማቱ አቤቱ አድነን መምህር ግርማን የመሰለ ሰባኪ አስተማሪ አላየንም አልሰማንም ይሄንን ያክል ጥላቻ በጣም ያማል 😭😭😭
@ayalewmolla728
@ayalewmolla728 2 жыл бұрын
10 አለቃ ግርማ የማፊያ ስራን የሚሰራ ወራዳ ሰው ነው፡፡ለምሳሌ አዲስ አበባ ካራ አካባቢ አንድን ምስኪን ሽማግሌ” አታልሎ ትሞታለክ ምናምን ብሎ 500 ካሬ ሜትርን አስሽ “የሀጢያት ገንዘብ ስለሆነ ልጸልይ” ብሎ 9 መቶሺኅ ብር የዘረፈ ነውረኛ ነው፡፡እኔ የማዝነው የዚህ ሀሽሻም ሰውየ መጫወቻ የሆኑ ሰወች ናቸው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
@@ayalewmolla728 1.mn masreja aleh ahun lalkew neger? yetewesedebet sewuyes yet ale? botawus be tkkl mnu ga new nege heje bteyik ahun yalkewn neger agegnalehu ke seferu sew? botawuns endalkew wesdewt kehone mn aregubet mn eyeteserabet new?
@eyobkassaye1950
@eyobkassaye1950 2 жыл бұрын
@@ayalewmolla728 satan new endezi new miyaregih Tsebel tetemek
@kingaser4303
@kingaser4303 2 жыл бұрын
አይ ንቀት በጣም ያሳዝናል በትልቆችም ክብር የለም እርሶ በደርግ በድርቅ የተላጩ ልምድ ነው ጠንቋይ ነበርህ አስራ ስድስት አመት የታሰርው በዝህ አይነት ዘመድ ሁን በቀለ እውነት ነውን አባ ግርማ ለኛ መዳህኔታች ነው ጠንቋይ አይድለም
@simretteshome164
@simretteshome164 2 жыл бұрын
መ/ር ግርማን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 2 жыл бұрын
አሜን
@NigstWelde
@NigstWelde Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asadgsd6301
@asadgsd6301 2 жыл бұрын
በጣም እንጂ ከፈቶናል ሰንሰማ ተደነጋግጠናል ምክንያቱ ኣባታችን መምህር ግርማ ስገዱ ጸልዪ ንስሃ ግቡ ቤታቹ የቤት ጸሎት ይንራቹ ነው እንጅ ምን ይላሉ ኣትንኩበን ኣባታችን መምህር ግርማ ምክንያቱ ብዙ ነገር ተምህረናል በረኸትም ኣግኝተናል ዙሩ እዴሜና ጤና ይስጣቹ
@FejiGajene
@FejiGajene Ай бұрын
ይቅርታ እርሶዎ አባታችን ድፍረት እንዳይሆንብኝ እና አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ምን አሉ ደልዮ ስገዱ ፁሙ ነውኮ የሚሉት የተለየ መልዕክት የላቼውም ግን ዲያብሎስ ስለሚቃጠል በሠዎች ላይ ቅናት ይፈጥራል ይሄ ቅናት ነው ብየ ነው የማስበው ይቅር ይበልዎት አባታችንን መምህራችንን ያቆይልን ።
@dopeman1356
@dopeman1356 2 жыл бұрын
ከአባ ግርማ ላይ ወረድ ሁል ጊዜ ስገዱ ሁል ጊዜ ፀልዩ የፀሎት ቤት ይኑራቹ ባሉበት ::
@ayalewmolla728
@ayalewmolla728 2 жыл бұрын
10 አለቃ ግርማ የማፊያ ስራን የሚሰራ ወራዳ ሰው ነው፡፡ለምሳሌ አዲስ አበባ ካራ አካባቢ አንድን ምስኪን ሽማግሌ” አታልሎ ትሞታለክ ምናምን ብሎ 500 ካሬ ሜትርን አስሽ “የሀጢያት ገንዘብ ስለሆነ ልጸልይ” ብሎ 9 መቶሺኅ ብር የዘረፈ ነውረኛ ነው፡፡እኔ የማዝነው የዚህ ሀሽሻም ሰውየ መጫወቻ የሆኑ ሰወች ናቸው
@dopeman1356
@dopeman1356 2 жыл бұрын
@@ayalewmolla728 አንተ አይደለክም አንተ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው ያቀናበረው :: ልብ ዪስጥክ::
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
@@ayalewmolla728 የእናንተ መጫወቻ ከመሆን ስገዱ የሚሉን የኣባ ግርማ መጫወቻ መሆን መርጠናል።
@asadgsd6301
@asadgsd6301 2 жыл бұрын
እኮ
@fikirtedinku3361
@fikirtedinku3361 2 жыл бұрын
የአጋንትን መንፈስና የደብተራን መንፈስ ስለገለጡባችሁ ነው ይቅር ይበላችሁ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
እረ እባኮት የኔ አባት ምን አለበት መምህር ግርማን ቢተዋቸው እንዴ❗️እግዚሐብኤርን ፍሩ እንጂ እኛ ከሳቸው ትምህርት የተነሳ ኦርቶዶስ ተዋእዶ እምነታች ምን ያህል እንቁ እንደሆነች አውቀናል የእየሱስ ክርስቶስ መንገድን አግኝተናል አለቀ አይድከሙ እዝብ እንደሆነ ነቅቷል
@melakudemewez2805
@melakudemewez2805 2 жыл бұрын
Are you evel Memiher gerima yezmenahen teklhymanot tenktktwe saywtalowt Kerr bedemb yktkitu second time yeshnelotal
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 2 жыл бұрын
Egzyzhber lbenaklebachwen yemelselachew
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 2 жыл бұрын
መተተኛ እኮ ነዉ ስራዉ እንዳይጋለጥበት ነዉ የሚቀባጥረዉ።ደግሞኮ ባህታዊ ነኝ ብሎ ራሱን ሾሞአል።
@meskermgetu3059
@meskermgetu3059 2 жыл бұрын
መላከ መንክራት መምሕር ገርማ .ባለ ብዙ ፀጋ ናቸው። ትምህርታቸው ብቻ ይበቃል! እግዝአብሄር ርጅም እደሜን ከቴና ጋር የስታቸው ለአባታችን ።
@girmabb2275
@girmabb2275 2 жыл бұрын
የእርሶ አብሾ እና አፍልሆ አንድ ቀን ይዋረዳል መላከ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋ ገና ይጨመርላቸዋል እግዛብሔር ልቦናዎትን ይመልስ።
@tsionbeletetsigemaryam2655
@tsionbeletetsigemaryam2655 2 жыл бұрын
አቤት የቅናት መንፈስ እግዚኦ😭😭😭
@dila4595
@dila4595 2 жыл бұрын
ፀጋ ከግዚአብሄር ነው ካባ ግርማ ብዙ ትምህርት የተማርነው ከሳቸው ነው እባክህ አተ ሰውየ የቅናት መፈስ ነው እንደዚህ ሚያደርግህ
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 2 жыл бұрын
Thank you you're right I appreciate it!!
@bayushmulugeta1405
@bayushmulugeta1405 2 жыл бұрын
gen enechii shemagele laiy yetegnawo menfes teqwar wey zar?
@hailugashe7536
@hailugashe7536 2 жыл бұрын
የመናገር ስልጣን ግን አለን
@nahomrobe625
@nahomrobe625 2 жыл бұрын
የክብር ውድድር ነው ፈውሥ ምን hhhhhh
@yetnayetalmaw7651
@yetnayetalmaw7651 2 жыл бұрын
በዚህ እድሜ፤ የእግዚያብሄር አገልጋይ ነኝ ከሚል አባት ስለሰው በሚዲያ ሀሜት ለምን አስፈለገ?? እግዚያብሄር ልቦና ይስጥዎት።
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን!
@moges1151
@moges1151 2 жыл бұрын
አባታችን እሄ ከእርስወ አይጠበቅም ችግር እንኳን ቢኖር በመማማር መፍታት ስትችሉ በአደባባይ ማዉጣት የሀይማኖታችን ክፍተት መፍጠር ያስተቸናል አባታችን መምህር ግርማ የብዙ ሰውን ሂወት የቀየሩ አባት ናቸው እግዛቢሄር አሁንም ፀጋቸውን ያብዛልን
@user-eo1bj1pp6l
@user-eo1bj1pp6l 2 жыл бұрын
በአይንህ ያለውን ግንድ ሳታይ በወንድምህ ዓይን ላይ ያለውን .... አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@ayalewmolla728
@ayalewmolla728 2 жыл бұрын
10 አለቃ ግርማ የማፊያ ስራን የሚሰራ ወራዳ ሰው ነው፡፡ለምሳሌ አዲስ አበባ ካራ አካባቢ አንድን ምስኪን ሽማግሌ” አታልሎ ትሞታለክ ምናምን ብሎ 500 ካሬ ሜትርን አስሽ “የሀጢያት ገንዘብ ስለሆነ ልጸልይ” ብሎ 9 መቶሺኅ ብር የዘረፈ ነውረኛ ነው፡፡እኔ የማዝነው የዚህ ሀሽሻም ሰውየ መጫወቻ የሆኑ ሰወች ናቸው
@user-eo1bj1pp6l
@user-eo1bj1pp6l 2 жыл бұрын
@@ayalewmolla728 ለምን አልከሰሱም ሰውየው ግን እኔ ደጋፊም ተቃዋሚም አይደለሁም ባላየሁት ይሁን ባየሁትም ነገር በሰው ላይ አልፈርድም
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
@@ayalewmolla728 እንኳን ሆንን
@NigstWelde
@NigstWelde Ай бұрын
ሌባ ባንዴ እራስህ ነህ 😏😏😏​@@ayalewmolla728
@user-xw9nw2vj1d
@user-xw9nw2vj1d 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጦት ጠቋር እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@hailugashe7536
@hailugashe7536 2 жыл бұрын
ስለራስሽ ፀልዪ
@shara8900
@shara8900 2 жыл бұрын
እውነትም ጠቋር እግዚአቤር ይገስፀው
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
አሜን ይዋረድ
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bukargason48
@bukargason48 2 жыл бұрын
ይህ የቅናት ይመስላል የሁለታችሁንም ታሪክ እናውቃለን ባህታዊ ነኝ ያለ ሰው የሴት ፍቅር አሸንፎት ባለሚስት ከመሆን ያልተሻለ ነገር የለም ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ጌታችን ራሱ አጋንንትን በአጋንንት ማውጣት እንዴት ይቻላል ይላል በርግጥ ምቀኝነት ይመስላል
@NigstWelde
@NigstWelde Ай бұрын
እውነትም
@mekdeshabeteyes9168
@mekdeshabeteyes9168 2 жыл бұрын
አጋንንት በመዋረዱ ምን ተጎዱ እርስዎ እሳቸውን ተጠራጥረን እርሶንስ በምን እንመን ሰይጣን እንዴት ውስጣችንን እንደሚቦረቡረን ስላነቁን የስኬት መንገዳችንን እንዴት እንደሚዘጋ ስላሳወቁን ንቁ ባሉ ጉድ እኮነው ሰይጣንን በፆም በፀሎት በስግደት በበረከት ስራ አሸንፉት ነው እኮ ያሉት አረ ቃላት የለኝም እሳቸውን ምገልፅበት አሁንም ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን።
@Hiwot-np4sc
@Hiwot-np4sc Ай бұрын
🙏 🙏 🙏
@yeshidinbertefera8983
@yeshidinbertefera8983 2 жыл бұрын
የቅናት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዋት
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
ምን ሁነው ነው ግን በጌታ እግዚአብሔር ሆ ቅናት ጠዋት ጉባኤ ማታ ተቃውሞ እቤት ሔዶ ይቅርበለን
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 2 жыл бұрын
እርሶ ምን ሰሩ ዘመድኩን ስለእርሶ ሁሉ ነገር ነግሮናል ይህ የቅናት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፅ።
@teferafentaw4100
@teferafentaw4100 2 жыл бұрын
ኧረ የሰው ልጅ ይዳንበት ትንሽ አይሰቀዎትም የሚገርመው አንድም የሚቀበልሁ ሰው የለም እርስ በርስ መለያዬት ለምን አስፈለገ?ለራሳችን እንወቅ ማን ጠየቀሁ? ቅናት ይመስላል። እርሰዎ በስንት ፈተና እንደኖሩ ያውቁታል።
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
የሀሜት መድረክ ነዉ ሀሜተኞች ናችሁ
@sebmek7531
@sebmek7531 2 жыл бұрын
ወይ ቅናት እንዲህ ያሳብዳል እግዚአብሔር ይቅር ይበሎዎት......ፈጣሪ አፍዎትን ይዝጋልን....ለጥምቀት በጅምላ አይደል ከነ ከይጣታችን የምንጠመቀው....ምነው በተሰጣቸው ፀጋ እንዲ የሚያስቀናቹ.....
@girmayeserbessa3284
@girmayeserbessa3284 2 жыл бұрын
እነ ቅዱስ ዳዊትም ሆነ ሌሎች ቅዱሳን እነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወታደር ነበሩ:: አንተ ደካማ ስለምን ወንድምህን በየቦታው ታብጠለጥላለህ : : ወዮታ አለብህ በቅድሚያ የዓይንህን ጉድፍ ተመልከት::
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ወይ ችግር ደስ የሚለው ግን ይህ የውንጀላ ክስ ህዝቡ ኣለመቀበሉ ነው።
@getahunalemu2208
@getahunalemu2208 2 жыл бұрын
የአምልኮ ፀሎት:እንዴት እርኩስ መንፈስን መዋጋት እንደሚቻል በመፅሀፍ ጭምር: ያስተማሩን መምህር ግርማ ናቸው:: እርስዎ ግን በቅናት ሊያብዱ ነው ልቦና ይስጦት!!
@NigstWelde
@NigstWelde Ай бұрын
ማርያምን እራሱ መተታም ነው ውሸታም ነው
@abrhi98
@abrhi98 12 күн бұрын
Ere bakih. Sinodos ke betekrstyan yagedachw Tsebelu Emnetu Eyale 'Fewus' malet mndin nw?? Degmo Tsega nw yilalu ende?😅
@abrhi98
@abrhi98 12 күн бұрын
Mastemar eko Sinodosu fekdwal. Yemyadnw Be Silasse Sim Yetbarekw Tsebelu Emnetu Bicha nw Wendme!!😮
@eshetufissha3290
@eshetufissha3290 2 жыл бұрын
እስኪ እኔ ላይ ያለህ የቅናት መንፈስ ታሰር ብለው ይፀልዪ እባክዎን ። በጣም ያሳፍራል አፈርኩቦት። ንግግሮ እራሱ ስርአት የለውም። አንቱ ብለው ቢያከብራቸው ለእኛ አርአያ ይሆኑን ነበር
@webetweb4182
@webetweb4182 Ай бұрын
በጌታ ስም የቅናት መንፈስ የታሰረ ይሁን
@almazawubnesh6419
@almazawubnesh6419 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም ልቦና ይስጣችሁ።
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hailugashe7536
@hailugashe7536 2 жыл бұрын
ላንቺም እህቴ
@envirofityoutubehailehalel6765
@envirofityoutubehailehalel6765 2 жыл бұрын
ሰው በአጋንንት ተይዛል፡፡ይሄ ሁላ በሀገር እየተከሰተ ያለው ጥፋት ከዚህ መንፈስ ጋር የተገናኘ መሆኑን እናውቃለን፡፡ እናነተ እውነተኛ በምትለት አጋንንትን አውጡ እና ለማነጻጸር ይመቸን፡፡
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እሳቸው ከግዛቤር የተስጣቸው ፀጋ ነው ተመካከሩ ሚዲያላይ ከመውጣት በፊት
@fjdf9143
@fjdf9143 2 жыл бұрын
ውይ በጣም እወዶት ነበር ዛሬ ግን በጣም ቅር አሰኙኝ አባ ግርማን እንኳን የመተቸት አቅሙም ብቃቱም የሎትም በጣም ትልቅ ይቅርታ
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
የእዉነት የሰውን መደን የማይወድ ደብሎስ አንቴ ጋ ነው ያሌው እግዚአብሔር መምህር ግርማን ይጠብቅልን። አቶ ገብረ መስቀል እርስዎ ላይ ያለ የደብሎስ መንፈስ እግዚአብሔር ይምተልን
@ydtomsdetghawe2463
@ydtomsdetghawe2463 2 жыл бұрын
እናንተ ናችሁ ሀይማኖታችንን የምትረብሹን ልቦና ይስጦት።
@betefage9697
@betefage9697 2 жыл бұрын
-እግዚያብሔር ነገረኝ የሚሉ ሰው የ እግዚያብሔር የቅርብ ወዳጅ ሆነው ምነው የዩቱብ መጠቀሚያ ሆኑ -እባኮት እምነቱን ባየሰድቡ ጥሩ ነው -የተሰጦትን ፀጋ ባያጠፉት ጥሩ ነው -እርሶስ ከደሀ መቀነት በተሰበሰበ ገንዘብ እንደሚተዳደሩ ምነው ዘነጉት -እባኮትን እንደ አባቶቻችን ገብናነትን ቢለማመዱ ጥሩ ይመስለኛል
@lemaderib7602
@lemaderib7602 2 жыл бұрын
ለምን ተበለጥሁ ይመስላል እርሶስ???
@leda11
@leda11 Ай бұрын
ምንንም ፀጋ የሎት መ ምህር ግርማ ከእግዛብሄር የተሰጣቸው ፀጋ አላቸው ቅናት እንደዚህ የሚያደርጋችሁ❤❤❤
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበሎት አባ ዝም ቢሉ ምናለ እውነተኛ ከሆኑ ፀልዩ በሱባኤ ጠይቁ መላዐከመንክራት ስለሰው አንድ ቀን አውርተው አያውቁም ስለዚህ ዝምታ ጥሩ ነው
@nardoschekol6572
@nardoschekol6572 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የኛን ቤት ሣናጠራ ሌላ ላይ እጃችንን እንጠቁማለን ያሣዝናል አባ ግርማ በየሂወታችን አሥፈላጊ ትምህርት ነው የሚሠጡን የእግዚአብሔርን ቃል ነው የሚያሥተምሩት ጹሙ ከእግዚአብሔር ታረቁ ነው የሚሉት በዛላይ ትምህርታቸው ያነቃል ምንይሠራል እንደዚህ ይሄ ቅናት ነው ከእናንተ ምን እንማር ይተው እባኮት ይሄነገር ግን እግዚአብሔር እኛንም እናንተንም ሊያጠራነው መሀት የመጣብን ያሣዝናል
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልህ የሀይማኖት አባት ሁነህ በአደባባይ ሰውን ማማት ወንጀል ነው አተ ድጋሜ እየሱስ ክርስቶስ ቢመጣ ከመስቀል ወደ ኋላ አትልም
@hailuyadessa4630
@hailuyadessa4630 Жыл бұрын
ወይ የቅናት መንፈስ።ለመሆኑ መምህር ግርማ የግል ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ከአለማችን ሀብታሞች ተርታ ይሰለፉ እንደነበር ለመገመት አያቅትም ነገር ግን የክርስቶስ ፍቅር አድሮባቸው ወንጌል በመስበካቸውና በተሰጣቸው ጸጋ በነጻ እያገለገሉ ያሉ ምርጥ አባትን ስም ማጥፋት ከመናፍቃን የተሠጠ ተልእኮና የቅናት መንፈስ መሆኑ ግልጽ ነው ለማንኛውም ከመ/ር ግርማ እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ ይለወጣሉ ብየ አስባለሁ ለማንኛውም ፈጣሪ ልቦና ይስጥዎት ።
@ayudire8062
@ayudire8062 11 ай бұрын
እኔ የታሰረችውን አህያ ፉቱና አምጡልኝ ፉቱነው እንጂ እስሩ አላለንም ብለው የእየሱስ ክርስቶስን ቃልየሰበኩ በዘመናችን ቸሩእግዚያብሄር ለኛ የሰጠን ታላቅ ሀዋርያ ናቸው እድሜያቸውን በጤና ቸሩ ይስጥልን አሜን።
@fasikalemma9697
@fasikalemma9697 2 жыл бұрын
በሰው ፀጋ መቅናት አይቻልም አንተም ባህታዊ ነኝ ካልክ በኻላ አግብተክ የለ አንተ ቡና ተው ጫት ያልካቸው ተመልሰው በዛው ግብራቸው የሚገኙ አይደሉም
@sintesinte9763
@sintesinte9763 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠውት በጣም በጣም ቅናተኛ አባት ነወት እሳቸው እደሚያስተምሩት እደሚገስጡት ቢችሉ እርሰወም እንደሳቸው ሁኑ ምነው እርሰው ሰይጣን ዘመዴ ነው አሉ ሀሜተኛ አባት ነወት ስንቱ ነው ከዲስክ ከመተት የተፈታው
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ በድንግል ስም በመጀመሪያ እኔ ማነኝ ብለው እራሶትን ይጠይቁ በፈጣሪ መምህር መላከ መንክራት ላይ ምን አንጠለጠሎት የርሶን ታሪክ እራሶት ያውቃሉ በእውነት ማፈሪያ ኖት ለነገሩ ቤተክህነት እንደናንተ አይነቱን ገልቱ ለምን እንደሚያስጠጋ አላውቅም
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
እርሶ የሴጣን ጠበቃ ሆነው ብቅ አሉ ። አትልፉ በሳቸው አስተምሮ ድኛለሁ ከኔ ችግር አትበልጡም የተሰቃየሁበትን እኔና እኔ ነን የምናቀው በሰው ቁስል ስትቀልዱ ትገርማላችሁ ። በኛ ፍራክ እናተ ወሳኝ መሆን አትችሉም አበዛችሁት ። ክፉ ስራ የክፉዎች ነው ። ድ ነ ና ል ። ሀሰተኛ ኖት ። እኛ አስተምሮውን ተጠቅመንበታል ንሰሀ ገብተን ፀልየን ሰግደን ቆርበን ሰላማችንን አጊንተናል ። ከዚ በላይ በትክክል ቅናት ነው ።
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ አሉ ይገርማል ፀልዩ ስገዱ ንሰሀ ግቡ ቁረቡ በመቁጠሪያ የሚቃወማችሁን ቀጥቅጣችሁ ጣሉት ብለው የተጨነቅንበትን ጭንቀት በክርስትናው ተጠቅመን ሰላማችንን ያገኘን ሰዎችን መምህር ግርማ በእፅ ነው የሚሰሩት ካሉ እርሶ ለጌታ ስጋና ደሙም ክብር እንደሌሎት ማሳያ ነው ያሳፍራል በእውነት ። ምናለ ከጭንቅ ስለተገላገለ ሰው ስለዳነ ሰው ምናለ ስለተፈወሰ ሰው ስለ አስተምሮው ስለ ጥቅሙ ስለ በጎ ነገሩ ለመናገር አቅም አጠራችሁ ? የሚያሳዝነው ሀያ አመት ሙሉ እውነት አልታይ ሲላችሁ ስትደናገሩ አጥርቶ ማየት ሲከብዳችሁ እንድችው ስሜታችሁ ሞቅ ባለ ቁጥር የሱዳን መተት እንዳላችሁ እስከ መቼ ? አረ በእውነት ሌላውንስ ተውት የቤተክርስቲያን አባቶች ነን ተብዬዎች ሼም ለናተ አፈርኩ ። ስጋና ደሙ መፀለይ ስግደት መቁጠሪያ እና በድግል ማሪያም ስም በመለአክት ስም በፃድቃን ሰመአታት ስም በስላሴ ስም በየሱስ ስም በጠበሉ ጠላት ሲለፈልፍ ሲታሰር ሲወገድ ካላመናችሁ የቤተክርስቲያን ጉልበቷ የቱ ጋ ነው አባቶች ? እባካችሁ ለመስራት ቢያቅታችሁ እንኳን ለመረዳት ምክሩ ? እኔ እንደምእመን የምረዳችሁ እውቀት እጂ ተግባር የላችሁም የተማራችሁት ለቁስ እጂ ለተግባር አደለም እውነትን ለዩ በጣም የማዝነው ምእመን ከናተ ቀድም ሁሉን ተረድቷል ቤተክርስቲያን አይሏን እድሜ ለመምህር ግርማ አውቀናል ከሚያደናግሩን ነገር ውስጥ ወተናል ። አባቶቻችን እባካችሁ ንቁ እንንቃ ከተኛችሁበት ተነሱ የድግል ማሪያም ልጅ ይርዳችሁ ። በዙ አላማኒ መናፍቅ መተቸኛ ጠንቆይ ቃልቻ ክፉ ስራቸውን እንዲያቆሙ የሚተጉ አባትን በዚ መልኩ መናገር እባካችሁ ተሳስታችኋል ስለ እግዚያብሄር ብላችሁ አንደበታችሁን ሰብስቡ ።
@shara8900
@shara8900 2 жыл бұрын
ይቅር ይበሎት የቅናት መንመፍ ነው ፀልዩ ከፈጣሪ በረከት ፀጋ እንዲሰጦት ለአባ ግርማ ፈጣሪ ነው የሰጣቻው ቅናት ጥሩ አደለም ልቦና ይስጦት
@gulilatdejene9106
@gulilatdejene9106 2 жыл бұрын
የቅናት መንፈስ ይሉሃል ይህን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት መልአከ መምህር ግርማ ወንድሙ ትልቅ አባት ናቸው ባለ ብዙ ጸጋ ናቸው እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይስጣቸው
@NigstWelde
@NigstWelde Ай бұрын
መምህር ግርማም ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ንስሐ ግቡ ቁረቡ ነው የሚሉት እሳቸው ሐቀኛ እውነተኛ መምህር ናቸው መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚያብሔር የሰጠን እረኛችን ናቸው❤❤❤
@MimiMimi-tm5jc
@MimiMimi-tm5jc Жыл бұрын
በስማም ምናነት ምቀኛነህ አተ እራስህ ደፍተራነህ ምቀኛ ማርተኛ መምህር ግርማ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
እግዞኦ አባታችን ምነዉ እኛ በመምርግርማ ብዙ ተምረናል እግዲያዉ እደዛ ከኮነ እናተስ ፣ነዉር ነዉ ያባታችንን ያልህል ንፁህ ሠዉ ቢሆኑ እግዚአብሄር ምህረትም ይሆን ነበር ይህ የቅናት ያስመስላል እወዶት ነበር ግን በመምህር ግርማን መጣችሁብኝ አትኩብን ስነኩብኝ ጠላሗችሁ እግዞኦአባታችንምነዉእኛበመምርግርማብዙተምረናልእግዲያዉእደዛከኮነእናተስ፣ነዉርነዉያባታችንንያልህልንፁህሠዉቤሆኑእግዚአብሄርምህረትምይሆንነበርይህየቅናትያስመስላልእወዶትነበርግንበመምህርግርንስነኩብኝጠላሗችሁ
@konjetabate6813
@konjetabate6813 2 жыл бұрын
ጠንቋዩ ገብረመስቀል እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ የኛ ትንቢት ተናጋሪ
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
ባለጌ ነወት እግዝአብሔር ልቦና ይስጠወት አጋንትን አጋንት አያወጣም ብሏል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶን ያባ ግርማ አይነት አባቶች በየገዳሙ አይቻሉሁ ባይኔ ሰይጣን ምን ያህል ሊጎዳኝ እደሚችል ተረድቻለሁ ሰይጣን ቤተክርስቲያን ያንጻል ለሰው ልጅ ያገለግላሉ
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ አጅግ ፀጋ የበዛላቸዉ ስለሆነ ሰይጣን አይወስዳቸውም በብዙ ይጠላቸወዋል
@meharene3573
@meharene3573 2 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይቅር ይበልዎት ፈዉስንም ያድርግልዎት !!!
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k 2 жыл бұрын
ጌታ መድሀንአለም ይቅር ይበሎት እንቁ መምህራችን መምህር ግርማ አንድም ቀን የሰው ስም ሲያነሱ ሰምተናቸው አናውቅም ጠቃር ግን እናንተ ላይ ሆኖ ስራ እየሰራ ነው ግን ደግሞ አልሆነለትም እርሶ ስለ ጸሎት ህዝቡን አስተማሩ ስለ ስግደትስ ቢሆን ህዝቡን ማን አስተማረው ጸልዩ ትላላቹ በአፋቹ እናንተ ግን አትጸልዩም በሰው ገንዘብ ህዝብ ረዳሁ ቤተክርስትያን አሰራሁ ይላሉ አባን ለቀቅ አርጉና ወገቦትን ጠበቅ አድርገው ስግደት ተለማመዱ ባህታዊው
@aseratbrehane5127
@aseratbrehane5127 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ በቅናት አይገኝም ባካችሁ አስተወሉ አባቶች
@yirgayilma3509
@yirgayilma3509 2 жыл бұрын
ውሽት ነው መምህር ግርማ አታውቀውም 1ኛ ግንዘብ አይካፍሉም ጌታችን እየሱስ ክሩሱቶስ ለስይጣኑ ጠይቆታል ሲጠይቀው ልግዎን ነኝ አለው ስልዝህ አትሳሳቱ በቅናቻ ድህነት የለም
@user-cx7jr2pr7w
@user-cx7jr2pr7w 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ አትኩ ተዉ እግዚአብሔር ፍሩ
@user-dm7zb6ql6z
@user-dm7zb6ql6z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጠን አሁን መምህር ግርማ ወንድሙ ምድን ነው ጥፍታቸው መፈሠ ርኩስን ላስወገዱ ጥላታችነን ላስወገዱ ምን አርጉ ነው የምትሉአቸው እርሠወ የጌታን የመድሀኒታችንን ስም እየጠራ የእመቤታችንን ስም እየጠራ የቅዱሣን መላአክት ሥም እየጠራ ነው የሚፈዉሠው እሲ ምን ይሁን ነው የምትሉት እርሡ እሚለው ፀልዩ ስገዱ ፁሙ ነው ያለው ይሄም የጌታ ቃል ነው መንፈሠ እርኩሥ ያለባቸው ሠወች የእመቤታችንን ስም ሲጠራ ለማጥፍት ይሞክራሉ ያሣድዳሉ አይችሏትም 🙏🙏🙏🙏
@yemanetsegaye3693
@yemanetsegaye3693 2 жыл бұрын
መምህር ግርማ ፀጋ ክርስቶስ ነው ያላቸው አባት ናቸው
@user-gg2op6yo9w
@user-gg2op6yo9w 2 жыл бұрын
እግዚኦ የናንተን መጨረሻ ያየ የታደለ! ዘመድኩንን መአት ይመጣበታል እያሉ ጮሁ ጮሁ እሱ ግን እግዚአብሔር በበረከቱ ይዞታል! እንደው አጋንት በአጋንት ከመቸ ወድህ ይጮሃል? እፅ ያሉት በጠንቋይ የሚሰጥ ሳይሆን በአባቶቻችን ጥበብ በእፅዋት ብዙ ነገር ይሰራሉ! ቃለወት በራሱ ይጣረዛል በእየሱስም እየጠራ አጋንንቱን ያስለፈልፈዋል ብለው መልሰው በጥንቋሎ አጋንንት ያስለፈልፋል ይላሉ! ሌላው ቅዱስ ዳዊት ወታደር አይደለምን? ብቻ እርሰወ ከህግ ውጭ ታቦትን ያክል ነገር ከቤተወት ያስቀመጡ ሰው ሌላውን እያሳደዱ ሲሳደቡ እኔ በእርሰወ አፈርኩ!
@EyobAbebe-cx2ki
@EyobAbebe-cx2ki Ай бұрын
እግዚያብሔር አዋቂ ነው የክፉዎች ምክር አትፀናም ይላል ቃሉ መዳን በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ኢየሱስ ብቻ ነው
@limatketema3030
@limatketema3030 Жыл бұрын
እርሶ ለምን ይቀናሉ እርሶ ላይ ያለውን የቅናት መንፈስ አባታችን እራሳቸው ያወጡሎታል ።የሀይማኖት አባት አንተ አይባልም ለሀይማኖታችን ክብር ይኑሮት።
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g 27 күн бұрын
Egziabher yikir yibelegn abate min ale endezih bayatatilu memihir girma Tilak abatachin nachew be sachew fewis agnitenal
@ewunet417
@ewunet417 2 жыл бұрын
መምህር ግርማን እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርላችው ወይይይይየምታከብሩት ትልቅ ሰው ሲወርድባችሁ ምን ትላላችሁ እኝህ ሰውዬ አከብራቸው ነበር ምን ብዬ ልስደባቸው እግዚአብሄር ይፍረድባቸ
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j 2 жыл бұрын
ይሄ ምኑ ይከበራል የአለም ብርሀን ሀይማኖት የሚባል እየመሰረቱ እንደሆነ አታዉቁም ተቃዋሚ ነዉ 3ጊዜ ወይ 1 አያማትብም 2 ጊዜ ነዉ ምን ጊዜም ሚያማትበዉ አንድነቱንና 3ትነቱን ላመግለፅ ተቃዋሚ ስለሆነ በቤተ ክርስቲያን የተቀመጠ ተኩላ ማሪያም ነገረችኝ እግዚአብሄር ነገረኝ እያለ እንደ እህተ ማሪያም ሲሸዉዳችሁ መቸ ነዉ ምትነቁት ባህታዊ ከሆነ በኋላ ወጣት አግብቶ የወለደ you tube ብር ሲለቅም ሚዉል
@tilahuntezera2799
@tilahuntezera2799 2 жыл бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይበታች የለምና። ይህም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም ነዉ ሌላዉ……………
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
ሲጀመር የወር አበባ እያላት አድ ሴት ቤተክርስቲያን ለምን ትገባለች ዝምብለው ቅናት
@absalatteferiseyum5542
@absalatteferiseyum5542 2 жыл бұрын
ማንንም አልደግፍም ነገር ግን በጎማ ማጥመቅ ክርስታናዊ ስርዓት አይደለም ዝም ካልነዉ የቤተክርስቲያን ቀኖና እና ስርአት የጠፋ ይመጣል መናገሩ ትክክል ነው ብዬ አስባለሁ
@sabaafewerki3721
@sabaafewerki3721 2 жыл бұрын
Ena samnt mulu ke batekrstyan trak
@destamr521
@destamr521 2 жыл бұрын
ሥለ እርሥዎ ከድሮ ጀምሮ ብዙ ነገሮች እንሠማለን በጋዜጣም በመፅሄትም አንብበናል ። ሥለዚህ የሠውን ነውር በማውራት እራሥን ከፍ ማድረግ ፍፃሜው ውድቀት ነው።
@yohatafachethiopia7770
@yohatafachethiopia7770 2 жыл бұрын
ቅናት በጣም መጥፎ ነው እርሶ በ እድሜ ትልቅ ኖት በ ምግባር ግን በጣም................. የ እግዚአብሔር ጸጋ የሚገኝው በጸሎት እንጂ. በምኞት አይሆንም ስለዚህ በየቲበሮቹ እየዞሩ የሰው ስም በከንቱ ከሚያጠፉ. ቢያንስ ስለ ሃጢያቶ ይፀልዮበት. ቅናት እንደሆነ በጣም ያስታውቅቦታል
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
ምን ያስቀ ናል እ ውነት መናገር ቅናት አያስ ብልም
@yohatafachethiopia7770
@yohatafachethiopia7770 2 жыл бұрын
@@user-ve5rp7pr5m ስለየትኛው እውነት ነው የምታወሪው ????
@simretteshome164
@simretteshome164 2 жыл бұрын
እንዲህ የሚያዘላብድዎትን ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጽልሁ
@MartaMershaye
@MartaMershaye 4 күн бұрын
ጥሩ አባት ነበሩ አሁን ምን ሆኑ ዛሬ ተው ችግር ቢኖር እንኳን ጌታ ይቀጣቸዋል እርሶ ግን ልክ አይደሉም
@abrhi98
@abrhi98 12 күн бұрын
Enamesgnalen Abate Bahtawi G/meskel.
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 2 жыл бұрын
ጉድ አያልቅም ደሞ በእፅ እያሉነው በሉ እርስዎ እሚያምርበዎት አስተባብረው ቤተክርስቲያን ሲያሠሩ ነው ለ አባታችንን ተውቸው
@mantegeboshbaddo9666
@mantegeboshbaddo9666 2 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ እነን አስተምር ብሌውኝ ነበር ግን እሱ አስተማረ ይህ የምያሳየው የቅናት ነው በትክክል ያሳፍራል ልብ ይስጦት ለአለም የምተላለፍ ነው ድብቅ የለውም
@envirofityoutubehailehalel6765
@envirofityoutubehailehalel6765 2 жыл бұрын
በማን ስም ነው ያወጡት በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ በእመቤታችን በድንግል ማሪያም ስም ፡በቅዱሳን መላእክት ስም አጋንንትን ማውጣት ምን ማለት ነው፡፡
@MartaMershaye
@MartaMershaye 4 күн бұрын
ለማንኛውም እድሜ ጤና ላባታችን መምር ግርማ ይስጥልን
@Zemen271
@Zemen271 2 жыл бұрын
ለሰው ወሬ ጆሮ የኝምምምምምምምም መምህር ግርማ የመሰለ ኣንደበተ ርቱእ ኣባት የሰጠን እግዝኣብሄር ክብር ምስጋና ይግባው 44 ነጥብ
@manchosaokera6853
@manchosaokera6853 2 жыл бұрын
እግዚሐቤረ ይገፂሰ አንቴ ለይ የለው ነወ ምየወረው
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 2 жыл бұрын
Besate yetftrnu melkam abate . Egzabher Le memher girma wendmu geta edme yestelen telato hachewn kegrachew ser yetalelen. Yeknaye menfse yesbre yetaser.
@tsioneneyea1396
@tsioneneyea1396 7 ай бұрын
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k Жыл бұрын
ኣጋኒንት ብወጡት የእግዝብሔር ፅጋነው የትስጥው ኣባታችን የህነግር ኢኛ ድስኣይለንም መምህር ግርማ
@user-dr3ch1ez2t
@user-dr3ch1ez2t 2 жыл бұрын
የወንድም እሕቶቻችንን መፈወስን እንደምን ጠሉ አጋንንት በስሙ ቢጠራ የስራው ባሕሪ እንደስሙ አስጠራው እንጂ አዲስ ስም አልሰጡት አነኳን።። ጸበል ከነምናምናቸው ረጩ የሰው መዳን እግዚአብሔርን ያስደስታልን ለምሳሌ እኔ የመሰወር ጸጋ አለኝ እሰወራለሁ ይሕን ብታውቁ ከእንትን ነው ብላችሁ አታኖሩኝም ነበር
@samerahamsho6762
@samerahamsho6762 2 жыл бұрын
በእውነት ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤት ነች ካልን ስጋወ ደሙ በሚፈተትበት ቅዱሳን መላእክት ባሉበት ቦቲ እፅ የሚባል ነገር ሰልጣን ይኖረዋል ??? በፍፁም ጠላት ያወራል እግዚአብሔር ደሞ ይሰራል።
@fasikalemma9697
@fasikalemma9697 2 жыл бұрын
ዱከም ቦታ ተከራይተው 20 ዓመት በፊት መንደር ውስጥ ሲያጠምቁ አልነበረም እርሶ
@gelgeilamaranata1379
@gelgeilamaranata1379 2 жыл бұрын
እንደው በሕያው እግዚአብሔር ልጠይቅሽ እችን ጥያቄ ጠይቅልኝ ለምን አጠገብዎት ነበሩ ለምን ያኔ ከህዝቡ ፊት ኣልጠየቁም ፈርተው ነው ወይሰ የምን እነደፈር ሜዳውን ጉባኤው ትተው በማዶ እንደ ፈሪ እንደእርሶ የሉ ሁሉ አስመሳይ ናቸዉ እስኪ ሊጠይቃችሁ መቼ ወንጌል ያልተሰበከው ታድያ ለምን እንደዚ እርስ በእርስ ተባላን ለምን ፍቅር አጣን ለሁሉም እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ይክፈትልን ሀሌ መተቸት ኣይይይይይይ ባሕታዊ እንጃ
@Ethiopiaaa869
@Ethiopiaaa869 2 жыл бұрын
በትክክል
@eneyshwunete5726
@eneyshwunete5726 2 жыл бұрын
አባግርማ ያሳወቁን የስተማርንን ማንም አላሳወቀነም ጠላትን ማወቅ ለማጥቃት እዉቀት አገኝን እጅ ምንደነዉ ሀጣቱ እርስሁ የግዛቤር ከሁኑ በርከክ ብለዉ እግዛቤርን መጠየቅነዉ እጅ ካሜራ ቀርጦ መልቀቅ አይደለም እርሶወ እሳቸዉን አጋንት ከሉ እስኪ በፀሎት ያስለቅቁላቸዉ አንድ የበቃ አባት እንዲህ በሚድያ ወቶ መለፈለፋ ከአንድ የሀይማኖት አባት የማይጠ በቅነዉ።
@eleleta5821
@eleleta5821 2 жыл бұрын
የእየሱስ ደቀመዛሙርቱ በማን ስም ነበር አጋንትን የሚያወጡት ሰዎችን የሚፈውሱት በማርቆርዬስ ? ወይስ በጎርጎርዬስ ወይስ በሩፋኤል ወይስ በእየሱስ ስም ????????
@derejeabebe8588
@derejeabebe8588 24 күн бұрын
አቤት የቅናት መንፊሰ እግዚኦ ነወ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ደረጃ እግዚአብሔር ቅን ልቦናን ለሁላችንም እንዲሰጠን እጸልያለሁ ። ቅን፣ ሩህሩህና ደግ መሆን ከአባቶች ይጠበቃል። የትኛውም አባት ለልጆቹ ማስተማር ያለበት መልካምነትን ነው። ቅናትን ፣ምቀኝነትን ፣እኔ እበልጣለሁ፣ እኔ ትክከለኛ ሰው ነኝ፣ ሌላው ትከከል አይደለም ፣ከእኔ በላይ ላሳር ብሎ ማስተማር አይጠበቅበትም ።ይህንን የሚያደርግ አባት ወይም መምህር ቢኖር ይሄ ሰው እብድ ነው ።ጸሎት ሊደረግለት ይገባል ብቻ አይደለም ጥሩ ወገን ወይም ዘመድ ካለው ወደ ጸበል ተወስዶ በጥሩ አጥማቂ ሊጠመቅ ይገባል ። ስለ ጥምቀት ሲነሳ ድሮ ቢሆን ወሊሶ ነበር (ነፍሳቸውን በገነት ያኑረውና የወሊሶው አጥማቂ አባታችን ለኢትዮጵያ እብዶች መድመኒት ነበሩ) አሁን ደግሞ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ድኃ፣ ሀብታምና በለሥልጣን፣ እስላምና ክርስቲያን ሳይሉና ሳይለዩ በክፉ መንፈስና በአጋንንት እሥራት የተያዙትን ለመፈወስ እንዲቻል የወሊሶውን አባት ተክተው እንዲሰሩ ፈጣሪ ጸጋውን አብዝቶ የሰጣቸው አባቶች አሉ ፥ ማለትም እንደ አባ ግርማ፣ ቀሲስ ሄኖክ ወዘተ በተለያዩ ቦታዎች በሚገኙ ቤተ ክርስቲያናትና ገዳማት ስለሚገኙ እንደዚህ አይነት ሰዎችን እዚያ ወስዶ ማስጠመቅ ተገቢ ነው ብዬ አስባለሁ ። ይህንን ስል አንዱን ደግፌ አንዱን ለመንቀፍ አይደለም ፤ሰዎች በየእምነታቸው ጥንካሬ ፈጣሪ የሚሰጣቸው የየራሳቸው የተለያየ ጸጋዎች አሏቸው ፤ ለምሳሌ አባ ገብረመስቀል ከደርግ ጊዜ ጀምሮ ትንቢት በመናገር እንደሚታወቁ እራሳቸው በተለያዩ ጊዜዎች በዩቲዩብ ገጻቸው ይናገራሉ ።ይህ ለእሳቸው የታየው እና የሚናገሩት ትንቢት ሰው የሚቀበለዉና የሚያዳምጠው በሳይንስ ስለተረጋገጠ ወይም በባለሙያ ተተንትኖ አየደለም በእምነት ብቻ ነው እንጂ፤ ሌላው ደግሞ ስለ አጥማቂዎች ብንመለከት ደግሞ በየትኛውም ቦታ ያለው አጥማቂ ፈጣሪ አምላክን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ፣መላእክትን፣ወዘተ ለምኖና ተማጽኖ በፈጣሪ ስም በጸበሉ በአደባባይ ብዙ ህዝብ ባለበት አጋንንትን ከሰው ላይ ያስወጣሉ። ይህ እንግዲህ የየራስ ጸጋ ነው።ይህንን ጸጋ የማመንና የመቀበል ጉዳይ የእምነት እንጂ የሳይንስ አይደለም ።ስለዚህ አባቶች እኔ ፣እኔ ፣አትበሉ እኔ ብቻ ትከከል ነኝ አትበሉ፣መነቋቆራችሁን አቁሙ፤ እናንተን ከላይ ከሰማይ ሆኖ የሚያይ አምላክ አለ። እውነት እላችኋለሁ ትክክለኛው የትኛው እንደሆነ እሱ ይፈርዳል ፤ቀኑ ቅርብ ነው ።ይልቅ አንድ ሆነን ሀገራችንን እና ተዋህዶ ኃይማኖታችንን እንጠብቅ ።ፈጣሪ ሀገራችንን ፣ህዝቦችዋንና ኃይማኖታችንን ይጠብቅልን።አሜን ።አባ ሰውን አይወንጅሉ፣ፈጣሪ ሁሉንም ያውቃልና፣ አባ ጥምቀትንና የሰይጣን ለፍልፎ መውጣትን አይቃወሙ ፣እርስዎም ተጠምቀው ሌሎችም እንዲጠመቁ ያድርጉ።
@yeshiassefa5397
@yeshiassefa5397 2 жыл бұрын
Ye 1984 yenebrot tsega e/r aresawm gonder min nekawet behaymonetachin enidezih yale tichit kerso ayitebekm tselot bicha new yemiyasifelgew abatachin
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah Ай бұрын
የቅናት መንፈስ ነው ሰዎች አፍችን እየሀስካፍት ደብሎስ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዋት
@legessetadesse1118
@legessetadesse1118 2 жыл бұрын
ትልቅነት ከእራስ ይጀምራል። የሰውን ልጅ ስነልቡና በመጉዳት ላይ በዚህ እድሜ መሠማራት ጥሩ ነው ብለው ያምናሉ? ምዕመን ተስፋ አገኘው፤ እፎይታ አገኘው ካለ እርስዎ ይህን የአእምሮ እረፍት ለመረበሽ የተሰማሩትና ሰው ባመነበት እንዳይረጋ እያደረጉ መሆኖን አውቆዋል? የዕፁ ጉዳይ፤ የሌብነቱን ሚስጢራችሁን በአደባባይ እንደዚህ መግለጡ ሰፊው ህዝብ ማወቁ ጥሩ ነው። እርስዎ ደግሞ የገንዘቡ ጉዳይ፤ ቅናት በዚህ ዕድሜ የወረደ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የኛን ምዕመናን ልብ ለመስበርና ትልቁን አምድ መነቅነቅ መሆኑ ይታሰብበት። ልብ አድርጉ ከሁሉ በላይ ቤተክርስትያንቷ ገንዘብ ለማግኘት ስትል፣ ደሞዝ ለመክፈል ባለመቻላቸው እምነቱ የማይፈቅድ፤ በዕፅ ሰውን ያውም የታመሙትን ያታልላሉ፤ ይህ ምን ማለት እንደሆነ ገልብጦ ማየት ያሻል። ደግሞ የሀገር ባንድራ ብለው በሚያምኑት ቀለማት በተሠራ ክር ኮፍያ ቀርበው ስቀረፁ ይህ ዕምነት (ከበላይ በተጠቀሱት) ለሀገር ወዳዶች ምን ትርጉም እንዲሰጥ ነው? ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ ቤተዕምነቱ ከህዝቡ በዕፅ ገንዘብ ለመንግስት (ለንጉሣዊያን Royality) ያሰባስብ ነበርን? ዛሬስ? ታድያ እነ እዩ ጩፋ በሶሻል ሚድያ የሚቀጠቀጡት ለምንድነው???? ኧረ በፈጣሪ!!!!! የሚታደርጉትን እዚያው እንደፍጥርጥራችው አድርጉ። ወደ ህዝብ አታድርሱ። ቀኖና፣ ቀኖና፣ ሁሌም ቀኖና። ሀገሪቷ ብዙ የስነልቡና ባለሙያዎች የላትም። እምነት ዘርፉ ብዙ ይጠበቅበታል። አትነቅንቁት። ተውት። አስቡት ኮረና፣ ጦርነት፣ መፈናቀል፣ ሱስ፣ ድርቅ፣ ረሃብ፣ ዘረኝነት ...... ። እምነት ለዚህ ሁሉ ተስፋ በመስጠት አሻጋሪ ድልድልይ ነው። እኔ የማንም ደጋፊም ጠላትም አይደለሁም።
@atsedeatsede7719
@atsedeatsede7719 2 жыл бұрын
አቤት ቅናት ልቦና ይስጥህ ሼባው አባታችን መምህር ግርማ በማንም ልጋጋም አፍ አይጠሩም
@derejefeleke3346
@derejefeleke3346 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጦት ። መምህራን ግርማ እውነተኛ አባት ናቸው
@ethio-joelmedia
@ethio-joelmedia 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/poCyZ6lndsmMo68
@beleteasegidew1805
@beleteasegidew1805 2 жыл бұрын
አባ ብሀታዊ እግዝያብሔር ካነጋገሩ ስለመምህር ግርማ ምን ትንቢት አሳየወት ይገርማሉ እርሰቸው ስለርሰወ ምንም አልተናገሩም እርሰወ ግን ቅናት አንገበገበወት የሁሉም ፀጋ እንደየስጦታው ነው የሚሰራ እርሰወም ባህታዊ በበረሀእንጂ በከተማ አይደለም የሚኖር በጣም ቀለሉ ወደልቦናወ ተመለሱ??
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 2 жыл бұрын
ማርቆስ 5÷8 ኢየሱስም ስምህ ማን ይባላል አለው ሰይጣኑም ብዙ ነንና ሌጌዎን እንባላለን አሉት እባክህ ወደ ሩቅ ቦታ እንዳታባረን ማርቆስ 5÷9 እባኮት እርሶ ሰውዬ መጽሐፍ ቅዱስ ያንብቡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት
@envirofityoutubehailehalel6765
@envirofityoutubehailehalel6765 2 жыл бұрын
ትልቁ ዳቦ…..ስለ አጋንንት ብዙ ያውቃሉ ያልናቸው ሰዎች በሚገባ ያልተረዱ መሆኑን አሁን ለመገንዘብ ችለሁ፡፡
@misganabere6115
@misganabere6115 2 жыл бұрын
HULETUM TIKKL AYDELUM
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k Жыл бұрын
እግዝዮ ለሚን ያቅማል ብስመ ስላሴ እር እርስ ባርሳቹው ጀመራቹው እዴ መምህር ግርማ መፍውስ ኣያቅሙም ለምን ኣባቴ እኛም ብመምህር ግረማ ኒፍውሳለን የእግዝብሔር ፅገ የትስጠ ፅጋነው
@ewketbirhanabbo1875
@ewketbirhanabbo1875 2 жыл бұрын
።እዉነት። ትክክል።የአጋንንት ነጋዴዎች በዝተዋል።
@getamenegetamene2518
@getamenegetamene2518 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይሰጠን የመጀመሪያ ውሸት በስማቸው ይጠራል ሲሉ ይገርማሉ በማን ስም እነደጠሩስ በማን ስም እንደወጡ ጆሮዎት አልሰማም ለነገሩ እንዴት ይሰማሉ ይቅር ይበለን።
@user-im7gf9bi5r
@user-im7gf9bi5r 2 жыл бұрын
ቅድዲስ ገወርጊስ ወታደረር ነበረ
@fikirtealemu7757
@fikirtealemu7757 2 жыл бұрын
በቤተ ክርስቲያችን ያጠለቁት ቆብ ተቀባይነት አለው ወይ
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Ай бұрын
አባታችን ባህታዊ ሆይ እርሶም ልጅ ሆኘ ሳይታሰሩ አወቅዎት ነበር ምነው የየራሳችንን ስጦታ ብናገለግል የዳነ ቢጠቀም ቤ/ክ ስንት ችግር እያለባት ሰድቦ ለሰዳቢ አባ ስላስለፈለፉት ያላዎቅነውን አወቅን ምነው ?ኧረ እየተስተዋለ ብዙውን አስተምሮ ለንስሃና ለቁርባን ያበቁን አባቶች እነሱ ናቼው።በርስወም ልመናና አፍቅሮ ንዋይ ፋሽን ሆኗልና ኧረ ተው አባቴ እርስዎ ስንቱን ለንስሃ አበቁ?
@joewee2387
@joewee2387 Жыл бұрын
ስራቻለሁ፣? ስራ ነው ላንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ፣እንዳልሆንክ ፣እግዝቤር ፣በአንደበትህ፣አስተፋህ ፣ይህን ስራ ሰርቼ አውቃለሁ ፣?? ግርማ ግን አገልጋይ ነው
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 10 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 365  የመቶሺ ብር መተት ትላልቅ ሆቴሎች ካሎነ ምግብ አትበላም  አስገራሚ የመናፍስት ሥራ
23:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 165 М.
የእምነትን ኃይል በተግባር መየት Memehir Girma Wondimu //ሰው በር ላይ የሚጥሉ ክፉዎች #subescribe_now #like ላልሰሙት አሰሙ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
Memehir Girma Wondimu Video ቤተ ክርስቲያን መጥቼ ተፈወስኩ ሙስሊሞች መሰከሩ
28:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 144 М.
Memehir Girma Wondimu " ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው ፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል " መዝሙር 41 : 1
50:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 208 М.