Memehir Girma Wondimu Video 365 የመቶሺ ብር መተት ትላልቅ ሆቴሎች ካሎነ ምግብ አትበላም አስገራሚ የመናፍስት ሥራ

  Рет қаралды 165,659

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

ቤቱን ፍቱት። ቤታችሁን አሳልፉና ለእግዚአብሔር ስጡ። የልባችሁንም የደጃፋችሁንም በር ክፈቱና የጌታችን የሰላምና የረድኤት መንፈስ እንዲጎበኘንና በመንፈሳዊ ጸጋ እንዲያንጸን ፈቃደኞች እንሁን።
Subscrib,Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 289
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
የድሆች አባት የምስኪኖች አባት ኑሩልን
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
የነገስታት ንጉሥ አግዚአብሔር ይመስገን ህዝብ ሲድን ደስ ይላል።
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 ай бұрын
አባታችን የምጠላ አጋንንት ድንግል ማርያም ትስበርልን።🤲🤲🤲
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
እየተጠቃን ያለነው እኛ ትጥቃችንን ጥለን ነው ። እኛ ኦርቶዶክሶች ትጥቃችን መቁጠሪያ ስግድት ፀሎት ፆም የቤቱውስጥ የፀሎት ቤት በቃ በዚህ መጠንከር በርቱ ወገኖቼ ።
@fortunaabi7439
@fortunaabi7439 Жыл бұрын
wendme Aba Girman endet lagegnacew yet nw miyageleglut ebakh kalscegerku betasawkegn
@Ysujd
@Ysujd 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wensht1459
@wensht1459 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ! መልካም አዲስ አመት! አሁኑኑ ቤተሰብ እንሁን👇👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
ውዴ ደምሩኝ
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r 16 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሜ ፅገድንግል ብፀሎት ኣስብልኝ🙏😌
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእኛ ቅዱስ አባት
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@user-po5gs6pj4z
@user-po5gs6pj4z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል የሰማልና አባዬ ይፍቲ ይፍቲ ይፍቲ ፀጋ የብዛልና ዕደመና ጠና የሰጥልናን 💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
አባታችን ቸሩ መድሃኒያለም እድሜውንና ጤናውን ይስጥዎ።ጠላትዎን ከእግርዎ በታች ይጣልልዎት። አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ላለነው በፀሎት አስቡን አደራ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
ተወዳጁ አባታችን እኳን አደረሶት ለጳጉሜዬ እድሜዬ ጤና ይስጦት ስለመንፈሶችማ ጉድ ነው እኮ እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ ይኑሩልን የማቱ ሳላን እድሜዬ ይስጦት አሚን
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Жыл бұрын
የት ነው የምናገኛቸው
@maereggebru1184
@maereggebru1184 Жыл бұрын
አባአባላት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።በረከቶ ይደርብኝ።ወላዲተ አምላክ በሁለመናዎት ትቅደም።አሜን አሜን አሜን ።
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@hiewatmulatyersawu7027
@hiewatmulatyersawu7027 Жыл бұрын
የት ነው የሚገኙት አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ያኑሮት
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
በውነት ለአባታችን የማቱላሳን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የሚገርም በመቶሺ ሰውን ለማጥፋት እግዞ እረተው ይቅርባችሁ ዘላለም ገሀነቭ አትግቡ
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረኸታቸዉ ይደርብን
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን
@atsedeeshetie2596
@atsedeeshetie2596 Жыл бұрын
እናንተን የፈወሰ የድንግልማርያም ልጅ እኛንም ይፈውሰን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎን ያርዝምልንፀጋዉን ያብዛልን
@taddesetamiru8558
@taddesetamiru8558 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልኝ። አድራሻቸውን የምታውቁ እባካችሁ ጠቁሙኝ። ከክፍለ ሀገር ነው።
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀጢያታችንን ቸል ብለህ ለጸሎት አጠንክረኸን ከርኩስ መንፈስ ስራ አድነን ጠብቀን። አሜን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 ай бұрын
አሜን
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ የፈወስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን💒💐
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ መጨረሻ እንደሌሎች ወደ ድራማ መጓዙ ልብ ሠባሪና አሳዛኝ ነው። ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን። እግዚኦ!!!
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
@@yeshanewrede6520 ምን ሁነሽ ነው????
@african9061
@african9061 Жыл бұрын
ለናንተ እንደ ደረሰ መድሀኒአለም ለእኛም ይድረስልን
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Жыл бұрын
አሜን🙏
@user-rn5js5sj1l
@user-rn5js5sj1l 10 ай бұрын
አሜን ይድረስልን
@user-vp9pm2fj8l
@user-vp9pm2fj8l 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ju2ye3id3s
@user-ju2ye3id3s 6 ай бұрын
አሜን አምን አሜንይድርስልን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ደሞ አዱ ከአዱ እበልጣለዉ ይላል እጂ ፈተናችን ብዛቱ ፈጣሪ ይማረን አባቴ ቆመዉ እየዋሉ ለኛ ብለዉ በጸጋዉ ይጠብቅልን
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n Жыл бұрын
ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብን
@adugnabirhan7738
@adugnabirhan7738 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@robel2125
@robel2125 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብ አሜን
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን
@samsungsam4681
@samsungsam4681 Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይል የቅዱሳን አምላክ 🙏🙏ታዱያ ሰው መግደል ምን ይገረማል እንደዚህ ከሴጣን ተውለደን አደገን እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋል አድልልን 😭😭😭
@user-ee8nc9yu9n
@user-ee8nc9yu9n Жыл бұрын
ኣባዬ እንካን በደህና መጡልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን
@user-rn4ho3ht1r
@user-rn4ho3ht1r Жыл бұрын
❤❤❤አባታችን እድሜውን ጸጋውን ያብዛሎት
@user-mn2qn3we3q
@user-mn2qn3we3q Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዛለዎት ሺ አመት ኑሩልን 🙏⛪
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት እንኳን አደረሶት
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abzegonder4256
@abzegonder4256 Жыл бұрын
ውድ አባታችን ለአግልግሎተዋ ልዑል እግዜአብሔር እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት የተስጠዎት ፀጋና በርከት በውስጣችን ይደር አሜን።
@zeinachhhh9738
@zeinachhhh9738 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር መታመን ከሰማይ በታኘ ምንም አዲስ ነገር የለም አበቃ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድሎት እኛም በጆ ለመፈታትና ለመባረክ ያብቃን በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ፀጋወትን ያብዛልን እግዚአብሔር እመቤታችን ትጥብቅልን የኛ አባቴ ❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊እግዚአብሔር ይጠብቆት
@user-mz4kb2vh6m
@user-mz4kb2vh6m Жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ለናት የደረስ ለኔም ለቤትስቤም ይድረስ አሜን አሜ
@saronmichael3835
@saronmichael3835 Жыл бұрын
Amen
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@birhanutube7723
@birhanutube7723 Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዝያብሄር
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j Жыл бұрын
ሁላችንም ከእንደዚህ አይነት ጭንቀት እማምላክ ታውጣን አባታችን በፀሎት ያስቡን
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን፡፡አቤት ስንት ሚሊዎኖች ነን በርሶ ትምህርት ጠላታችን ያዎቅነው በከተዎት ይደርብን አባታችን ወለተ ሰማይት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አባቴ
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t Жыл бұрын
Betam. Ine rasu gra gbt blogn neber mn eyehone endale hywete wust. Ahun gn awrkut. Egziabher ykber. Egziabher ytebkln memhr Grman 🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
ለናንተ የደረሰ መድሀኒአለም ለእኛም ይድረስልን ላባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@user-hv7uk3ir8x
@user-hv7uk3ir8x Жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏
@mazaritdina811
@mazaritdina811 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@user-cd8wq1fw9p
@user-cd8wq1fw9p 8 ай бұрын
ኣባ ለዘለኣለም ኑሩልኝ❤❤❤
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
✝የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የክብር ስግደት✝ 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻 የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለሚካኤል 3X ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም kzbin.info/www/bejne/npTPhHd6g8d6bZo
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 ай бұрын
የሰላም አባት ርዥም እድሜ ይስጥልን ።🤲🤲🤲🤲
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜናጤናወት ይስወት አባታችን ፀሎተወት አይለየን
@user-vj6ng8ce7w
@user-vj6ng8ce7w Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥልን የመብላት ነገረስ እኔም በቀን እስር ጌዜ እበላሎህ ልተወው ስል አልቻልኩም በፆሎት አስቡኝ ሂሩት ስላሴ እያላቹ
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እንካን ደህና መጡ ኣባታችን ሺ ኣመት ኑርልን
@rozayegabriellij4717
@rozayegabriellij4717 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen Waqaayyoo umurrii keessaan nuuf haa sherreessuu Abba koo Ebii keessan uraa ollee haa bulluu💒🕊️🕊️🌿
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት
@andargew
@andargew Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን በጸሎት አይርሱኝ አባቴ ወልደ ሩፋኤል ብለው 👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪💒💒💒
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ! መልካም አዲስ አመት! አሁኑኑ ቤተሰብ እንሁን👇👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@ayewkebede6862
@ayewkebede6862 Жыл бұрын
መምህር ግርማ አዲስ አበባ የት አካባቢ እንዳሉ እምታቅከሆነ ብትነግረኝ
@andargew
@andargew Жыл бұрын
@@ayewkebede6862 ከዚህ በፊት የርር ስላሴና እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ነበር የሚያገለግሉት እኔም ከጉባኤው ነበርኩ እከታተል ነበር አሁን በዋናነት የት እንደሚያገለግሉ አላውቅም አሁን ግን በቋሚነት አያገለግሉም መሰለኝ አልፎ አልፎ ጥረ በተደረገላቸው ቤተከርስቲያን መሰለኝ አገልግሎት ሚሰጡት ።
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን እመን ሰውን አትመርኮዝ መሞህር ግርማ ሲሞት ወደ ማን ትሄዳለህ
@nourkaram2133
@nourkaram2133 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድመናጤ ና ይስጥልን
@yotormoss9303
@yotormoss9303 Жыл бұрын
እግዚዓብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን በጸሎትዎ ያስቡን; እኔንም በማያስፈራው ፍርሃትና ጭንቀት በቅፅበት የሚያመጣብኝ ርኩስ መንፈስ እንደመጣብኝ ይሰማኛል አድርሻዎን ማወቅ እሻለሁ
@selamylove7060
@selamylove7060 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት
@linaozkaya5118
@linaozkaya5118 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጦት አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን🙏🙏🌸🌸🌸
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ኣባታችን እድሜ ፀጋ ይስጥልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከቶ ይደርብን ጸጋውን ያብዛልዎት ለእናንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለኛም ይድረስልን ከአጋንት እስራት ይፍታን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አገልግልዎትን እግዚአብሔር ይባርክ
@aberhmekanealwewarku9881
@aberhmekanealwewarku9881 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@solomongebresellasie5146
@solomongebresellasie5146 Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥወት አባታችን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Жыл бұрын
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአባቴ እድሜን ፀጋው ሞገሱን አብዝቶ ይስጥልን አባቴ ሁሌ የምለው ባለሁበት በስደት አገር በረከቶን ይላክልኝ ነው የምለው ቀኑ ደርሶ በፀጋዎ ከይሲውን ከላኤላይ እደሚያዋርዱልኝ ተስፋ አለኝ ከአምላክ ሁሌም በናፍቆት በደስታ የምጠባበቀው ሲዲዎትን ስለምከታተለው የዚህን የርኩስ ውርደት ስመለከት እደሚነድ ይታወቀኛል የኔ አባት ኑሩልኝ ብዝት በሉልኝ እድሜን ቀንሶ ለርሶ ያድርግልኝ አባ
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እንኻን በሰላም መጡ ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ኣብዝቶ ይስጥልን
@lidyaashebir
@lidyaashebir Жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርበን አባታችን።
@beleteasegidewhuketu9950
@beleteasegidewhuketu9950 Жыл бұрын
አባታቺን እዲሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@amlaml5371
@amlaml5371 Жыл бұрын
አባታችን ፆለይልን በመግብ መበላት በጣም ተሰቃየሁ
@user-qv3ow9wf4j
@user-qv3ow9wf4j Жыл бұрын
እያስበላሽ ነው ወይስ እየዘጋሽ
@user-fw4my1mo4f
@user-fw4my1mo4f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የሀን ሰለአሲይን አባትቸን ኣዲመዎቱ ያሰረዚመዎ💓💓💓
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ከክፉ ዘመን ከክፉ ሰው ከክፉ ነገር ባጠቃላይ ይሰውሮት ድንግል ከጎኖ ትቁምሎት በርቱ አይዞት ሰላም ሁን ወለተ ሚካኤል ነኝ ከ London
@hananiguse3414
@hananiguse3414 Жыл бұрын
አሁን አባ ያሉበት ቦታ የት ነው ??????
@ShawelEngidu
@ShawelEngidu 6 күн бұрын
Amen amen amen
@danielamensisa162
@danielamensisa162 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን
@masratalamu1450
@masratalamu1450 Жыл бұрын
AMENAMEN AMEN AMENAMEN ⛪⛪🥰❤️❤️ waqayoo 💒💒🤲🤲🙏😍😍
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@alemutunka673
@alemutunka673 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የባሕር እድሜናጠና ይጦት አገልግሎት ዘመኖትን ያራዚምሎት
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጠዎት አባታችን ፀጋውናበረከቱ ያብዛለዎት በፀሎት ያስቡን በስደት በሰው አገር ላለነው ሁሉ
@rollamall1207
@rollamall1207 Жыл бұрын
አባታችን እረጅምና ጤና ይስጥልን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አባታችንአግዚአብርእድሜጤና ይስጣችሁበርታች
@user-po5gs6pj4z
@user-po5gs6pj4z Жыл бұрын
አባዬ አንኳነ ብሰላም መጡ
@tijitahirku5792
@tijitahirku5792 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rgbeatsbaha3513
@rgbeatsbaha3513 Жыл бұрын
ኣባቴለኔምእስቡኝጌታየሆይኣሜንኣሜንኣሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ቁጥራቸውን እስኪ ተባበሩኝ
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን 👏👏👏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
@fekertiteni538
@fekertiteni538 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልዎት አባቴ አሁን አሁን ያራዳ ቁአንቁአ እየመሰለን ስንቶች ጠፍተናል ዘመናዊነት እየመሰለን ዛሬም ጭፈራ ላይ ነን እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር የጠፍትን ይመልስልን ይፈውስልን 👏👏
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
አዲስ አመትን ቤተሰብ በመሆን እናሳልፍ! መልካም አዲስ አመት! አሁኑኑ ቤተሰብ እንሁን👇👇👇👇 kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎት ይደርብን አሜን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 Жыл бұрын
አባታችን፣እንካንደህናሙጡልን፣ስንጠብቅነበር
@user-hw2lm8cf3b
@user-hw2lm8cf3b Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እዲሜት ይስጥልን
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይሰጥልን በርከተዎ ይደርብን
Memehir Girma Wondimu Video 17  አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
29:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 165 М.
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 341 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 530 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 20 МЛН
Memeher Girma Wondimu 217 ለ2 ሰአት ሞታ ተገንዛ የተነሳችዉ አስገራሚ የመናፍስትሥራ
20:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 382 М.
Memeher Girma Wondimu Video 282  ጥይት የማያስመታ የአጋንንት አስማት
26:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 320 М.
Memehir Girma Wondimu Video 347 ሴት አይነ_ጥላ በወንዶች  ዲያቆኑንን በመተት
27:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 239 М.
СТОЯНОЧНЫЙ ТОРМОЗ на Газель.
0:51
КОПАЛОВО
Рет қаралды 960 М.
СТОЯНОЧНЫЙ ТОРМОЗ на Газель.
0:51
КОПАЛОВО
Рет қаралды 960 М.
The best iron agricultural products #Tractor #Agriculture #fyp #foryou
0:16