No video

መምህር ተስፋዬ በቁርባን ያጋቧቸው ሙሽሮች | ከመናፍስት ጋር ፊርማ ቀደው የሚፋቱበት ምስጢር

  Рет қаралды 78,700

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 562
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር ገና ሥሙ ሢነሣ ከአለውበት እሮጬ ነው የምመጣው የዘመናችን እንቁ መምህር እረጅም እድሜ ያድልልን ተክሌ እናመሠግናለን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Жыл бұрын
ወይ እንቁ እቴ ስለ አጋንንት ስለፈለፈ ነው እንቁ የተባለው ወይ ስናሳዝን
@Ninasee19
@Ninasee19 Жыл бұрын
We ❤ memher
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
@@zikretewahedo6166 የኔውድ ገብተሽ ያዳመጥሽ አይመሥለኛም የሡን ትምህርት ሥንት ሠው የተሠናከለበትን መንሥኤ ከነ መፍትሄው ነው የተማርኩት የቃል ክርሥትያን ሣይሆን የተግባር ክርሥትያን እንድሆን አሥተምሮኝል
@user-bs1rf7bh1t
@user-bs1rf7bh1t Жыл бұрын
እኔም እንዴንቺው ማርያምን
@alemshetferede4791
@alemshetferede4791 Жыл бұрын
​@@zikretewahedo6166 We love Our Mentor❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kesstekesste195
@kesstekesste195 Жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ እናንተ የዚህ ክፍለ ዘመን ምርጥ አስተማሪዎች ናችሁ ለሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መምህራን እግዚአብሔር ይባርክ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት Жыл бұрын
እጅግ የምወደው መምህር መምህር ተስፋዬ ተለውጠናል በትምህርቱ የያንዳችን ችግር ተረድቶ ችግራችን ተረድቶ እንደ ራሱ ችግር አድርጎ ለምፍታት የሚጥር እንቁ መምህራችን
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
ስለ እዉነት መምህር ተስፋዬ ያደረገልኝ የመንፈሳዊ ለዉጥ በምንም አልከፍልህም።የምትወዳት እማፍቅር ትባርክህ የኛ እንቁ❤❤ተክለሀይማኖት ወንድማችን ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ❤❤❤
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Жыл бұрын
አረተው እናንተ አሁን ምኑላይ ነው መንፈሳዊ ሰይጣናዊ ነው እንጂ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
@@yeshimebettilahun741 ሴጣን እማ አንች ነሽ መናፍቅ ውጭ አይመለከትሽም ችግር ያለበት የሚያቀው ያቃል እንደ እናንተ አነቶ ነው ሠው እንዳይደን የሆነው
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
@@yeshimebettilahun741እኔምለዉ አጋንትን ማንቀጠጥቀጥ እንደምንችል ነዉ የሚያስተምረን።ፁሙ ፣ስገዱ፣ፀልዩ፣ንስሀ ግቡ፣ቁረቡ፣ቤተክርስቲያንን እርዱ ማለቱ ከብዷችዉ ካልሆነ እንደ አህዛብ ከመሬት ተነስታችሁ ከሳሽ አትሆኑም ነበር። አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ።የኔ እህት እስከዛሬ ስንት የስብከት ትምህርት አዳመጥሽ ።ለዉጥ አለዉ ወይስ? አይተሽ ከሆነ የመምህር ተማሪዎችን ግብረገብነትን የተላበሱ ናቸዉ።
@selamneeri5546
@selamneeri5546 Жыл бұрын
​@@yeshimebettilahun741ye betesebochishin tarik atgni. Betachu chele, adalmoti, teqware, taye kerama wezete yimelek neber wey blesh. Mermri. Egziabher yirdash
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
​@@yeshimebettilahun741እስኪ መጀመሪያ የቤተሰበችሽን ታሪክ ወደውሃላ መለስ በይ ጨሌ ምናምን አይጠፋም እሱ ደግሞ ዛሬ አንቺን የጴንጤ አዳራሽ ወስዶ አስረከበሽ ለማንኛውም ህይወትሽን ትንሽ መርምሪ አትከፍይበትም!!
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት በጣም እናመሰግናለን በምህርን በድጋሜ ስላቀረብክልን መምህራን በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የኛ የስደተኞች አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በፀጋ በክብር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ፣ ይህ ልጅ በመንግስት ደረጃ ከፍተኛ እርዳታ ተሰጥቶት ህዝብን እንዲያስተምር እንዲረዳ በጣም እመኛለሁ።
@user-gw3sq7ge3l
@user-gw3sq7ge3l Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ስም ሲነሳ እኮ ፍጥነቴ❤❤❤❤
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x Жыл бұрын
♥♥♥♥♥
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መቸም የመምህራችንን ትምህርት ተምሮ አዳምጦ ያልተለወጠ የለም እኔም የሱ ፍሬ ነኝ ❤❤❤
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 Жыл бұрын
ትክልዬ በጣም እናመሰግናለን. ይሄን እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋዬን ስላቀረብክልን በርታ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
ጴንጤዎች በደንብ ስሙት የመምህር ተስፉዬን አስተምሮ ቤታችሁ ጨሌ ያላችሁ በደንብ ስሙት
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
​@@matilove3643የነሱ ሰይጣን አይምሮ ላይ ይቀመጥና መከራከር ነው መስማት አይችሉም። ስለዚህ እንዴት ያስተውሉ?
@janohailu2184
@janohailu2184 Жыл бұрын
የሰውነት ጥግ የእግዚአብሔር አገልጋይ ምርጡ መምህር
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
የመምህር ታማሪዎች ገባ ገባ በሉ ትክልዬ እናመስግናለሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
ወገኖቹ አጠገብ ሁኖ የወገኖቹን ችግር የተረዳ፣ችግራቸውን እንዲፈቱ በፀሎት፣በስግደት፣በፃም እንዲበረቱ የሚያደርግ መምህር።እንቁ የሀገራችን መምህር።እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን!!!
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ኧር ተክልዬ እናመሰግናለን መምህራችን ክፍል 3 ሰላቀረብክልን ኑ የመምህር ተማሬዎች
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
ትልቅ አገልግሎት ነው መምህር ፡ ዘመንህ ይባረክ፡
@gafat
@gafat Жыл бұрын
፩ኛ ነኝ እኔኮ የመምህር ስም አይነሳ የትም ቢሆን ከች ነኝ😂😂😂 ተክልየ እናመሰግናለን❤
@masreshasenait1347
@masreshasenait1347 Жыл бұрын
በህውነት መምህራችን በድሜ በጤና ከነቤተሰብክ አምላክ ይጠብቅህ ብዙ ተለውጠንበታል ብዙም የማናውቀውን እንድናውቅ አድርጎናል
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት መምህሮችን ያብዛልን!!!ለመምህር ተስፋዬ ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
አሜን(3)
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
መምህርዬ ባንተ ትምህርትነው ከጨለማው ህይውቴ የውጣሁት ኑርልን
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
መምህራች የኛ እቁ ያይናችን ብሌን የነፍስ አባታችን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ ክርስቶስ ሁሌም ከፍ በልልን ❤❤❤❤❤
@tube1567
@tube1567 Жыл бұрын
መምህርዬ በጣም አመሰግናለሁ ከባድ ፈተና ገጥሞኝ በልጄ በኩል ባንተ ትምህርት ቆሜ እየሄድኩ ነው የገጠመኝ ፈተናም እየተፈታ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ክርስትናዬን አጠበኩኝ ተንበርክኬ የማላቀው ፀለይኩ ሰገድኩ ጠላቴንም ቀጠቀጥኩ እኔላይ የተደረገብኝን ያለብኝንአወኩ እኔም ባለቤቴም ንስሀ ገባን እናትና አባቴን ንስሀ አስገባው ቅዱስ ቁርባኑንም ለመውሰድ ደሞ ያብቃን ከኔ አልፎ ትምህርትክ ቤተሰቤን እየታደገ ነውና አመሰግናለሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼 እግዛብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የእኛ እንቁ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ወድማችን ተክልየ እናመሰግናለን ❤🙏
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ተክለ ሃይማኖት የእውነት ሰው እናመሰግናለን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም የተመሰግን ይሁን መማህርዬ ቃላህዉትን ያሰማልን❤
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ የብዝዎቻችን የመለወጥ ምክንያት ነህና በሄድክበት ሁሉ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁን ❤️❤️❤️
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v Жыл бұрын
ተክለሐይማኖት አዳነ መምህራችንን ሰራቀረብህልን እናመስግናለን በውነቱ በመምህርት ተስፋዬ ትመህርት ብዙ ነገሮቻችን ተቀይረዋል በመንፈሳዊይ ህይወታችን ጠንካሮች እድንህን እረድቶናል እኛ ተለውጠን ሰውንም እየለወጥን እንገኛለን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የተደፈነውን ልባችንን የከፈትክልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ 🇺🇸
@selamt8660
@selamt8660 Жыл бұрын
ቃላት ያጣሁለት መምህሬ❤❤❤
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ማርያምን መምህርዬ አንተ ለኛ ለስደተኞች አስተምረህ እንድናስተምር ያደረከን ምርጥ መምህራችን ኑርልን ይሔን ጉንፋን ያርቅልህ ይማርህ ተክልዬ ምርጥ ወንድማችን እናመሠግናለን በምታቀርባቸው ሠዎች ብዙ ተምረናል ጥያቄዎች ወሳኝ ናቸው ማንኛውንም ሠው ስታቀርብ እኛ አብሶ በስደት ያለን ሠዎች በጣም እየተማርን ነው❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ሰም የነሳ እኮ ፈጥነቴ በጣም ነዉ ማርያምን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
መምህር እጎዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያስማልን በቤቱ ያፅናልን።።😢😢❤❤እኛሴቶች ክብራችን እንጠብቅህ ወንዶችም ክብራችሁ ጠብቁ ድግልና በጣም ክብርነው ❤❤በማንኛው ቦታ አትዘረኩ❤!? ህዝብእውነት ማንኛው መገድ ተግቶ ቢማር መለወጥ ይቻላል
@netsanetangoto2906
@netsanetangoto2906 Жыл бұрын
ውይ በጣም በጉጉት ነው እኮ መምህር ተስፋዬ የምንከታተለው እግረኛው ሚዲያ ግን በስመአብ አሳጠርክብን እረ ተው 2 ቢያንስ በጣም ረጅም ሰአት መሆን አለቤት እጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከእኔ በተሰቦችህ እማ ፍቅር እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስጥልን መምህር ለወንድማችን ለተክለሃይማኖትም እንደዛው በርታልን ወንድማችን ከመምህር ተስፋዬ ከመምህራች ጋር በመገናኘትህና በመስራትህ መፃሐፉንም በማንበብህ በጣም ደስስ ብሎና አንተም የበኩልህን ትውልድ ላይ ስራ በርታ እናመሰግንሃለን መምህርን ስላቀረብክልን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
መህርዬ እንወድሀለን ኑርልን ተወዳጁ መምህር❤❤❤❤
@fytexggvhtdgg7916
@fytexggvhtdgg7916 Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ተሰፋየ ሽአመተ ኑርልን ❤❤❤
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ ❤🕊እመብርሐን ትጠብቅህ 🙌
@mimishiferaw1285
@mimishiferaw1285 Жыл бұрын
እድሜ ተቀንሶ ሚሰጥ ቢሆን አንደኛ እኔ ነኝ ምሰጠው መምህርዬ 1000000000000 አመት ኑርልኝ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
የኔ እንቁ ውድ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ledetadera328
@ledetadera328 Жыл бұрын
በተክል ተክለሃይማኖት አገናኙኝ ምርጫ ምህህር ኑርልኝ
@GenetNgus2992
@GenetNgus2992 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ውድ መምህራችን እጅግ ድንቅ መምህር ነው ከወጣት እስከ አዛውንቶች ከጥንቁልና ፣ከመተት አውጥቶ ለክቡር ደሙ ወስጋው እንዲበቁ የረዳቸው ድንቅ ግሩም መምህር ነው ይህ ብቻ አይደለም ሀቅም የሌላቸውን ከልጆቹ እየቀነሰ መቁረቢያ ልብስ የሚሰጥ ።ይህ ብቻ አይደለም የጎዳና ልጆችንም ያስተምራል እንዴውም ይህንን ብትጠይቀው ለብዙዎች ልምድ ይሆናል ስለዚህ መጠየቅ አለብህ 👏🙌🙌 ብቻ ስለ መምህር ቃል የለኝም ።እኔ የሚገርመኝ ምንም ከፍተው ሳያዳምጡ በጭፍን አስተያየት የሚሰጡ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። የኛንም የቤተሰባችንንም ህይወት ቀይሮልናል ትእግስትን፣ምስጋናን ፣መስጠትን አስተምሮናል አስራት በኩራት ይበልጥ እንድናወጣ በምክሩ ያደረገን ስግደትን ያስተማረን እራሳችንን እንድናዳምጥ ያደረገን።ከምንም በላይ ቂምን እንድንተው እንዲሁም ይቅር እንድንልም የሚጠሉንንም እንድንዎድ ያደረገን እንቁ መምህራችን ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እሱን የሰጠን👏🙌🙌 ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል ተክለሐይማኖት አዳነ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Жыл бұрын
ለመምህር ልኮምት ብዬ ምን ብዬ ብቻ ባጠቃላይ መምህርን ዩቱቡ ላይ ገብታች ተማሩ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ትድንበታላችሁ።።
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ብሎ የመምህር ተስፋዬን ትምህርቶች በማስተዋል ቢያዳምጥ ዛሬ ባይለወጥ ነገሮች ቢከብዱት እንኳን ነገ ላይ ግን ራሱን መልካም ቦታ ያገኘዋል ወገን በርትታቹ ያለመሰልቸት ያለመጠራጠር አድምጡት መምህር እድሜ ጤናውን ይስጥህ ከነ ቤተሰብ 🥰❤🙏
@user-mj2gk9nf2h
@user-mj2gk9nf2h Жыл бұрын
የኛ ጀግና መምህር ሺ አመት ኑርልን ባንተ የሆነውስ ተወርቶ አያልቅም እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እግረኛው ሚዲያ እናመሰግናለን በድጋሜ ስላቀረብክልን በርታ ወድማችን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
በውነት የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያዳምጥ ከልብ እንቀየራለን እውነት ይህ ጠማማትውልድ የሚስተካከለው የሱ ትምህርት ብቻነው።በምንም ታምርህዝቡ የሚስተካከለው በዚህ ትምህርት ልብ ሰቶን ብንማር ብናዳምጥ የሀገራችን ምስቅልቅል ይስተካከላል።በዚህ ሰዓት በመናፍስት ያልተያዘ ምንም የለም ለዛምነው ሰው ጨካኝና ስግብግብ ዘረኛ ትቢተኛ የሆነው። ፈጣሪ መምህርተስፋዬ አበራን የሠጠን አምላክ ክብር ይግባው ይመስገን። የመምህር ተስፋዬን አስተምሮ የማይመቻችሁ የደብተራ የሠላቢ የቃልች የአውሊያ የጠንቋይ የመናፍቅ ልጆች ብቻናቸው። አንዳንድ አውቃለሁ የሚሉ በትቢት የተወጠሩ ጠማማዎች በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ህዝቡ እንዳይድን የሚያደርጉ ህሊናቸው የተደፈነ መናገር እንጅ ማዳመጥ ማስተዋል መስማት የማይችሉ ስግብግብ እነሱን በምን እናስረዳቸው!? በጣም ከባዱ በመቅደሰውስጥ ያሉ በግሩፕ የሚያስቡ ለህዝቡ መሰናክል የሆኑትን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ወንድማችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጠው እንጅ ብዙ ህዝብ ይለውጣል።
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Жыл бұрын
የመምህር ተማሪ ነኝ ብዙ ቀይሮኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😊
@qweqwe444
@qweqwe444 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ተክለሀይማኖት እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን የኛ እንቁ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
መምራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ከነ መላ ቤተሰብህ በድጋሜ ስለ ጋበዝክልን እግዚአብሔር ያክብርልን ተክልዬ
@ababakasep5707
@ababakasep5707 Жыл бұрын
ሰለ እዉነት መምህር ተስፋየ ያደረገልኝ የመንፈሳዊ ለዉጥ በምንም አይከፈልም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ አሜን (፫) ። ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ሆይ። እንኳን አደረሳችሁ ለ ልደታ ማርያም ወድ የተዋሕዶ ልጆች እንዴት አላችሁ የ እናታችን በረከቷ ይደርብን። የ እኛ ውድ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን በ ዕድሜ ና በጤና ታቆይልን ተስፋ ስላሴ መምህር ተስፋዬ አበራ ጠላታችን አውቀን ነቅተን አዋርደነው ነቀነው እየተዋጋነው ነቅተንበት ድል ነስተነው እግዚአብሔርን እንድ ናውቀው ያደረከን ውድ መምህራችን ነህና ። ምስጋናችን ከልባችን ነው ። በ አንተ ትምህርቶች በሁለት በኩ የተሳሉ ቢላዎችን ሁነናል ። እግዚአብሔርን ይዘናል ተመስገን ። ኑርልን የነፃው የነፃው መነፀርህ ጠቅሞናል ሰው ሆነናል ኑርልን ክፉ አይንካህ የዘራህው ዘር ሁሉም አፍርቷል ሰውን ሰው አድርገህዋል ለውጠህዋል ለ እግዚአብሔር ለ አምላኩ አስረክበህዋል የሚገርም ነው ከባሕር የሰፋውን በጎ ሕሌናህን አይቀይርብን ቅን ልቦናህን አይለውጥብን እድሜህ ያርዝምልን ተስፋ ስላሴ ወላዲተ አምላከ በዘርፋፋው ቀሚሷ ታጎናጽፍልን .!። አባቴ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ይጠብቁህ። ወንድማችን ተክለ ሃይማኖት እናመሰግናለን ቀጣዩን እንጠብቃለን
@enchalewwondie845
@enchalewwondie845 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋየን ስለቀረበክልን የቤተክርስቲያን አባቶች የመስበኩን ሌላ የኛ ችግር ሌላ ዘመኑን የዋጀ መምህር እድሜ ጤና ይሰጠው ።
@berhana2488
@berhana2488 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እና መላእከ መንክራት ግርማን የመሳሰሉ አባቶች የኦርቶዶክስን ሐይማኖት መሠረት እያጠበቁና እያጸኑ ያሉ ናቸው። እባክህ ተክለ ሐይማኖት መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙን ጋብዛቸው።
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Memihir girma endet hono new hayimanotin yatsenut?
@Abrahamberhe-2016EOTC
@Abrahamberhe-2016EOTC Жыл бұрын
@@yw4039 በ ተግባር በማሳየትና በማስተማር ወንጌል የእውነት በርሳቸው ስለ ታየ ( ተገለጠ ) በዚህ ምዕመናን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ጸንተው እንዲኖሩ ኣደረጉ። ኣጸኑ።
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
@@Abrahamberhe-2016EOTC ere bakih wongel megelechaw sewun masileflef new ende? Ye christian gibu benisiha mentsat enji sigawi fewus filega adelem.
@savannasav2609
@savannasav2609 Жыл бұрын
​@@yw4039ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ! እና ሰው ከበሽታው አይዳን ይሰቃይ ሃኪም ካላዳነው እሳቸው በተሰጣቸው ፀጋ ቢፈውሱት ምን ችግር አለው? ሌላው እሳቸው እኔ ጋ ኑ አላሉም እራሳችሁ ንስሃ ግቡ ፀልዪ ስገዱ ቁረቡ ነው ያሉት። እስኪ ይብቃችሁ ስም ማጥፋት ቪዲዮ አለ መመልከትና ሃቅ መናገር አይቀልም ከጭፍን ጥላቻ ። ሌላው ቢቀር ሰው ሲድን ማየት ለምን አያስደስታችሁም ወይስ እናንተ ከመንፈሱ ትከፋላችሁ? ለማንኛውም ንስሃ የሚያስልገው ለናንተና ለመሰሎቻችሁ ነው ንስሐ ግቡ ስም ማጥፋት ይቅር ጠላትህን ውደድ አይደለም የሚለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
@selamtadesse257
@selamtadesse257 Жыл бұрын
ዲያብሎስ እና ልጁ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q Жыл бұрын
እጅግ የምወደው መምህሬ መምህር ተስፋዬ አበራ የእዉነት የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ራስህን መስዋት አድርገህ እኛ እንድለወጥ ስለምታደርገን ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@solyanatefera
@solyanatefera Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ትለያለህ የስደተኞች አባት ተስፋ የቆረጠውን በእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ተስፋው እዲለመልም ታደርጋለህ እማ ፍቅር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ሃይል ብርታት ጥንካሬ ያድልክ በርታልን እንወድሃለን እግረኛው ሚዲያ ድጋሜ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@zeyedgebrezgabiher8855
@zeyedgebrezgabiher8855 Жыл бұрын
መምህሬ ብጣዕሚ እየ ዝፈትየካ ዘክብረካ።
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሁል ግዜ ነው እማስብህ ተክለሀይማኖት ግን እፈራለው አፍቃሪህ ነኝ እግዚአብሔር እንዲፈቅድልኝ በፀሎት እጠይቃለው ድፍረትን አግኝቼ ባናግርህ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
የምርሽን ከሆነ አጥብቀሽ ፀልይ
@nesanetsileshi8304
@nesanetsileshi8304 Жыл бұрын
በዚ ዘመን ወጣቱን አበጥሮ ችግራችን አውቆ ለማስተማር ተግቶ የሚያስተምር መምህር ነው ኑርልን ቢቻል ሁሉም እንዳአተ ቢረዱን ቢሰሙን ቢያናግሩን ባይ ነኝ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
መምህር በጣም እንወድሀለሁ ባንተ ትምህርት በጣም ከብዙ ሀጢያት ተመስሻለሁ ለምሳሌ ወደ ስደት ስመጣ በደብተራ የማላውቀውን ነገር አደረገብኝ ከዛ ቡሀላ የማላውቀው ባህሪ መጣ ወንድ ሁሉ እኔን ይመኘኛል ምን ሆኜ ነው እል ነበር ከዛ በተክሊል ነበር ማግባት የምመኘው ከዛ ባልተበቅሁት መንገድ ውስጤ ባልፈቀደ ሁኔታ ድንግልናዬን አጣሁ ከዛም አልፎ ወንዶች ያየኝ ሁሉ ከኔ ጋር መተኛት የሚፈልገው መምህርን ጋከኘሁት ቡሀላ ሳዳምጥ የመንፈስ ሴራ እንደሆነ አወኩ ከዛ ቡሀላ ቢፈታተነኝም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ሁሉ ነገር ተላቅቃለሁ አሁን ላይ ሳስብ የት ቦታ ነበርኩ ስል ብዙ ሀጢያት ያለበት ቦታ ነበር የሚሆነው
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን በእናተ ትምህርት ከእርኩስ መንፈስ የለፈታ ብዙ ነው የሚወዳችሁ ብዙ ነው የሚጠላችሁን ልቦናን ይስጣቸው
@yousafkwt2178
@yousafkwt2178 Жыл бұрын
መምሕር ተስፋዬ እግዚያብር በናተ አድሮ ስለላሥተማረን ክብሩን ይውሠድ ለናተ ፀጋውን ያብዛላቹ🎉
@user-yz7iq2ml5t
@user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын
ተክለሃይማኖት መምህራችን ስላቀረብህልን እናመሰግንሃለን እና ተስፋዬ የኛ እንቁ መምህራችን ነው በሱ የለወጠን መምህራችን ነው ....
@merawethiopiawt
@merawethiopiawt Жыл бұрын
መምሕር ተስፋየ በእውነት አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም በጣም ንቁ ተወዳጅ መምሕር ነሕ
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን አባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እመብርሐ እማፍቅር አትለይህ ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖትም በጣም እናመሰግናለን
@was7791
@was7791 Жыл бұрын
የኔ ዘመን ውዱ መምህር እርጅምድሜ ላንተና ለቤተስብህ ከጤና ከበርከት ጋር ያድልህ
@tarikuwameles
@tarikuwameles Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ከምነግርክ በላይ ተለውጫለው ከአያቴ ከቅድም አያቴ ዛር ነው የተፈለምኩት እድሜውን ያርዝምልኝ
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
ሁልግዜ ጋብዝልን ያስተምር በነፃነት❤ ጋዜጠኛ ተክሌ ከልብ እናመስግናለን🎉
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አይቸ ነው የመጣሁት❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቻችን መምህርዬ ኑርልን
@user-si9rk8qo6u
@user-si9rk8qo6u Жыл бұрын
ተክሌ እንወድሀለን። ፕሮግራምህ አስተማሪ ነው። መምህርን በማቅረብህ እጅግ እናመሰግናለን።
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመነህ ያርዝምልን በአንተ ሰንቲ ህይወታችን ተቀይሩ እንቁ መምህራችን ኑሩልን 🌿🌿🌿🕊🕊🕊ወንድማችን እናመሰገናልን
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የሄም ህይወት ባንተንው የተቀየረው ኑርልን
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር በርታልን በጣም ነው ምንወደው ነቅተህ አንቅተከናል እናመሰግናለን በርታ
@haset9998
@haset9998 Жыл бұрын
የምር ምርጥ መምህር ተስፋዬ በጣም ነው የምወደው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የባረከው ❤❤❤❤❤❤
@Kalkal21898
@Kalkal21898 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ❤ ዘመንህ ይባረክ🙏 በአንተ በብዙ ተለውጠናል
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ እቁ መምህር ስምህ ሲጠራ እፍ ያለሁበትን አላቅም. በአለም ሁሉ ሶምህ ድምቅ ፍክት ብለህ ያኑሪህ❤❤❤
@marryhd8112
@marryhd8112 Жыл бұрын
በታም ኡንቁ መምህር ነው ህወታችን ቀየረን❤ አግዛቢሔር ይባርከው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
መምህሬ ኑርልን ቅድስት ሥልሴ ይጠብቅልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-bm8cy1km3l
@user-bm8cy1km3l Жыл бұрын
የኛ ዉድ መምህራችን የዘመኑ እንቁ መምህራችን ባንተ ምክንያት ስንቶቻችን ተቀየርን እመ ኣምላክ ትጠብቅህ ኣንተ ለመግልጥ ቃላት ኣይበቃንም❤❤❤❤❤❤❤
@NigstFaransoFalta
@NigstFaransoFalta Жыл бұрын
ተ/ ሃይማኖት መምህርን በድጋሚ ስላቀርብክልን እናመሰግናለን እኔም ከሙሹሮቹ ውስጥ አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@abigailbiruk6633
@abigailbiruk6633 Жыл бұрын
ታድለሽ እህቴ
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን🥰🥰🥰❤
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ለቅዱስ ጋብቻ መብቃት መታደል ነው
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
ውዱ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ በድሜ በፀጋ ኑርልን ትምህርትህ የገባን እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@user-si9rk8qo6u
@user-si9rk8qo6u Жыл бұрын
እጅግ የምወደው መምህር ተስፋዬ፤ በመምህር ተስፋዬ ተለውጠናል።
@melattebeje5857
@melattebeje5857 Жыл бұрын
የኔ እንቁ የሂወቴ ብረሀን የዚህ ትዉልድ የልብ ትረታ አድማጭ የልብ ጓዳን መረማሪ የትዉልድ ብረሀን እመብረሀን ትባረክህ ትጠብቅህ ሺ አመት ኑረልን የኛ ዉድ ዉድ ወንድም
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj Жыл бұрын
ተክልዬ በጣም እንወድሀለን መምህርን ስላቀርብክልን በርታ ወንድማችን
@user-ur3wd3cr4d
@user-ur3wd3cr4d Жыл бұрын
መምህራችን ባለበት ቦታ ውሉ እንገኛለን😊
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
መምህሬ ተስፋዬ አበራ ❤ብዙዎች አነቃህ
@user-mr4zv9vz1j
@user-mr4zv9vz1j Жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
ዉድ ዕንቁ መምህራችን ሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን ወንድማችን ተክልዬ እንወዳልን
@ohmygodlife3931
@ohmygodlife3931 Жыл бұрын
መምህሬ ተስፋዬ እማምላክ ዕረጅም ዕድሜ ና ጤና ትስጥልኝ የእውነት በምህር ተስፋዬ ቀና ብየ እድሄድ አድርጎኛል ቃላት የለኝም አማኑኤል አባቴ ይጠብቅልኝ
@taall8528
@taall8528 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የዘመኑ ሐዋርያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Жыл бұрын
ሁለቱ እንቁዎች መምህር ተስፋ ስላሴ አበራ ጋዜጠኛ ተክለ ሐይማኖት አዳነ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Honey2712.
@Honey2712. Жыл бұрын
ውድ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@selamneeri5546
@selamneeri5546 Жыл бұрын
Thanks for interviewing our beloved brother memhir Tesfaye Abera. God bless you both .
@seblemeshesha922
@seblemeshesha922 Жыл бұрын
ወንድማችን ተክለሃይማኖት በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እነደእድሜው ሳይሆን የአባቶችን ቦታ ይዞ ነው ለእነርሱ ያልገባቸው ያልተገለጠላቸው እርሱ ከኣባታችን በተማረው ትምህርት እራሱ ኣገልጦ ከመንፈስ ጋር እየተዋጋ ያለ እንቁ የቤተክርስቲያን ልጅነው ኣገልጋዬች ጭፍን ጥላቻ ቸውን ትተው ቢያግዙት ሰንት ሰው ከመንፈስ እሰራት በተፈታ መምህር አሁንም ዘመን ሁሉ ከእነ ቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ በመውጣት በመግባትህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ተክለ ሀይማኖት የትም ይሁን መምህርን ሳይ ሩጫዬ ነው መምህሬ አዛኝቷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን በእውነት 😢❤
@sjsjieh8654
@sjsjieh8654 Жыл бұрын
የኔ እቆ መምህሮ እግዚ አብሔር እድሜናጤና ይሥጥልን. በአተምክንያት ብዙአዉቄአለሁ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
መምህሬ ቃላት የለኝም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
@user-im2kc3mx6y
@user-im2kc3mx6y Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው መምህር መምህር ተስፋዬ አበራ ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ተክልዬ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@bezawitzerihun5344
@bezawitzerihun5344 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ የእዉነት ድንቅ መምህራችን ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይለምልም ባንተ ገጠመኝ እና ትምርት ብዙ ትምህርቶችን አጊኝቼብሀለዉ😍😍😍❤❤❤❤❤
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ተክልዬ አቦ እግዚሃብሔር አምላክ ሒዎትህን በሙሉ ይባረክ አይን የሆነ መምህራችንን 1000ሺ ግዜ ብታቀርበው አንጠግበውም በዚህኛው ክፍል ላይ ከነበራቹ ቆይታ ላይ አፋችንን እንደከፈትን ልባችንን እንዳበራን ሳናስበው አለቀ ላስተዎለው ሰው እያንዳንዱ ቃላቶቹ ውስጥ አስተማሪና የሚያንፁ ቃላቶች ናቸው የሚወጡት እመብርሀን እማ ፍቅር ከነመላው ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል ዘመንህን በሙሉ ጥበቃቸው አይለይህ አሜን። ። ።
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ተክልዬበጣምእናመሰግንሀለን፡የመምህርተማሪበመሆኔእድለኛምደስተኛነኝኦቶዶክስሁሌምእውነተኛሀይማኖትነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ya336
@ya336 Жыл бұрын
በችኮላ ስሮጥ ወድቄ ነበር😅የኔ ውዶች❤😊😊😊😊❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Жыл бұрын
በጣም የምንወደው መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችህ ተከለ ሀይማኖት ስላቀርብክልን እነሰግናለን በተደጋጋሚ አቅርበውና ያስተምር ብዙዎቹን ያነቃልና
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 142 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
በመተት ሚስቱን ነጠቅነው ትውልድን ያበላሹ ዛር አዳል ሞቲዎች Memehir Girma Wondimu Video 605 #subescribe_now #like #share
29:04
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН