የመምህር ግርማ የፀጋ ምንጭ አስማት ነው ? | የመፈወስ ፀጋቸው ሚስጥር | መምህር ግርማን የከሰሷቸው ያሳሰሯቸው መጨረሻ

  Рет қаралды 23,269

ዘ-የኔታ   Ze-Yeneta

ዘ-የኔታ Ze-Yeneta

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሀይለመለኮት ግርማ እውነቱን እርግጥ አድርገው ነው የተናገሩት ተባረክ ሰው ስራ ሲሰራና ሲለወጥ ነው ምቀኛ የሚኖረው የተኛማ ማን ዞር ብሎ ያየዋል በደህና ግዜ ፈዟል እኛ ተጠቅመንባቸዋል ተመስገን ለስጋወደሙ የበቃነው በሳቸው ነው ❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 5 ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ የቡዙዎቺ አባት
@YnalemUrge
@YnalemUrge 3 ай бұрын
Memhir Girma wondemen America leden yechalew kalemekuteria new .Beselk becha.Memhir Girma bemekuteria becha new eyale yemiawera sew Hulu Denbarane kenategna kefu Menfes yalebet sew new. Wondemen no Hope betebalebet seat yeresa saten gezu betebalebet gize new Memhir Girma bemekuteria sayhone Beselk becha wondemesh yedenal Melka Uraielen tseleye Memhir Girma blew yalugnen aderge yemot afaf lye yenebere Wondemen Hospitalu gebeche tenbekeke Melka Uraielen stsleye 3 ware yetezega koma west yenebere He got healed instantly. Hospital & Doctors got Shocked & the Doctors got speechless!!!!!! Therefore, my Brother did not healed bemekuteria ayedelem!!!!
@YnalemUrge
@YnalemUrge 3 ай бұрын
Doctor Marta Abate can talk about Memhir Girma is a gift from God!!!!!!
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ዐና የወላዲተ አምላክ ዕውነተኛ ዓገልጋይ ናቸው መምህር ግርማ። መምህር ግርማን የሚጠሉ በየጠንቋይ ቤቱ ዕየተልከሰከሱ የወለዷቸው የዲያብሎስ ልጆች ናቸው።
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 5 ай бұрын
ልክ ነው
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Tesfa-ww7hy
@Tesfa-ww7hy 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fyry8481
@fyry8481 25 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤❤😊
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
እኛ ዉጭ ያለንዉ በጣም ተጠቀመንባችዉል ከን ለጆችች ደንናል መስደበ ሳይጣን በች ነዉ መንም ምንም መረገ አይችልም መክንያቱም የእግዚአብሔር ሰለሁኑ❤❤❤
@Weletetadkrn
@Weletetadkrn 5 ай бұрын
5:44 ጤናይስጥል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
መላክ ሀይል ሀይል መልኩት መማህር ግርማ ዉንዱሙ በረከቱት የደረበን አባት ና ልጄ አይ ግርማ መገሰ መታደል ነዉ❤❤❤
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@TG-nq6js
@TG-nq6js 8 ай бұрын
አሜን መላከሀይል ቀሲስ መምህር ኃይለመለኮት እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ምላሽ ነው እሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ በሰላም በፍቅር ይጠብልን አሜን
@baushBelay
@baushBelay 5 ай бұрын
መምህር ግርማን የሚጠሉ ደብተራወች ናቸው እሳቸው በሚአስተምሩት በርቀት ሁኝ ከጭቀቴ ተረጋግቻለሁ እውነት እሳቸውን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ስንትሰው ከጭቁ ድኖአል በድንግልማርያም ስም እኮነው እሚአገለግሉት አባታችን እድሜና ጤናውን ይስጣቸው
@SintayehuKumsa
@SintayehuKumsa Ай бұрын
የዘመኑ ሀዋርሪያ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
@ashenafiandualem
@ashenafiandualem 6 ай бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን! እሳቸውን የሚቃወም ሁሉ የዳቢሎስ ባርያ የሆኑት ናቸው።
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉 እዉነት ነዉ።
@TGSTTGS
@TGSTTGS 4 ай бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤ በፀሎቱ አስቡኝ ወለተ እየሱስ በረከታችሁ ይድረሰኝ አባዬ መምህር ግርማ❤
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 3 ай бұрын
ብትክክል ጠንቃይ መምህር ጌ ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ፅጋ ይስጥልን እኛ እናምናለን ስንት ድብተራ እያለ እሳቸውን መክስስ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ንጋት-ከ2ጀ
@ንጋት-ከ2ጀ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በረትየመቤታችን አማላጅነት ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን
@Melawitchanel
@Melawitchanel 7 ай бұрын
ኣይ መታደል ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን🙏🥰
@samuelmelkamu3000
@samuelmelkamu3000 Жыл бұрын
ሰዉች ስንባል ምልካምን ነገር መች እንቀበላለን ደብተራ ቢሆን የኔ ተሰለፋችሁ ነበር ምትገኙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@kwkw2678
@kwkw2678 5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤ አምለኬ ሆይ እኔንም ከስደት ማልሠኘኝ ያፀሎት ቤት አዘገጂቼ ለማፀለይ አብቀኝ አማኑኤል
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 4 ай бұрын
ለመምህር ግርማን ፀጋየሰጠልን አምላከ እስራኤል ይክበር ይመስገን
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 3 ай бұрын
እና ሰዎች መልካም ነገር ማይመቸን ነን ለአባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ
@getegemechu5299
@getegemechu5299 6 ай бұрын
ከልጃቸው ይበልጥ የዳነ ይመሰክራል እኔ በአረባገር የጠፋሁበግ ሆኜ እግዚአብሄር ጎብኝቶኝ በutup በማየተ ብቻ ተፈወስኩኝ ፀሎት ቤተ አዘጋጀሁ እድሜ ይስጥልን ለአባታችን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 ай бұрын
አባታችን አባ ግርማ የኛ እንቁ አባት ጠላት ብዙ ያወራል
@tsegi9563
@tsegi9563 5 ай бұрын
መምህር ግርማ ወድሙ ስማቼውን እሚያጠፉት ጠቃዮቺና ደብተራ ብቻ ናቼው ለምን ከአጋንንት ተፈወሱ ነው መምህር ግርማን አትንኩብን
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
100% እዉነት ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
መምህር ግርማን የሚቃወሙት መተት የሚመት ደብተራዎችና አስመታቾች ብቻና ብቻ ናቸዉ።ምክንያቱም አባታችን መምህር ግርማ ጌታ በእሳቸዉ ላይ አድሮ ስራቸዉን ስለሚያፈርስባቸዉና ስለሚያጋልጣቸዉ ነዉ።
@Mika-p5c
@Mika-p5c 4 ай бұрын
የኔታ ሚድያ በጣም በጣም የምታ ቀርባቸው የህዝብ ጥያቄናቸው በጣም ቆንጆ ሚድያ ❤❤❤
@BirukBantayew
@BirukBantayew 6 ай бұрын
እባከችሁ የመምር ግሪማ ፈዉሰን ለማግኘት ፈልገናልና ንሰሀን በመግባት መዳንንና ፈዉሰን ፈለግን ባታና አድራሻ ንግረን እባክህ❤❤❤❤❤
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 5 ай бұрын
"ይህ ህዝብ ማን አለለት?" እንደአባትህ ርህራሄ የተመላህ ነህ! እግዚአብሄር ይባርክህ::በርታልን እባክህ:: ርግት ግን ቆፍጠን በል አይዞህ!!!
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ በክርስቶስ እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ለአባታችን ለመልአከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን በእውነት በእርስዎ ትምህርት ብዙ ነገር አውቀናል የእግዚአብሔር ፍቅርና የእመቤታችንን ፍቅር የቅዱሳንን ምልጃና ጸሎት አግኝተናል የዳቢሎስን ሴራ አውቀንበታል❤
@AsterWoldemichael
@AsterWoldemichael 5 ай бұрын
ለአጋንትና ቤተክርስቲያን ውስጥ ላሉ ተኩላዎች የሚያጋልጡ ፀጋ የተሰጣቸው አባት ናቸው
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
በትክክል።❤❤❤🎉🎉🎉
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 5 ай бұрын
እኔ እግዚአብሔር ለማመስገን ቃላቶች ያጥሩኛል የውነት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባን ሰቶን ምትክም አስቀመጠልን አምላካችን ታድያ እዴት ቢወደን ነው እባካቹን አስተውሉ ነቃፊሆች እመሙን እምያቀው እኮ እኛ ታማሚሆች ነን ተመስገን አምላኬ አባቶቻችን በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይውን 💓💓💓🙏
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ! ያልተያዘ ግልግል ያዉቃል ነዉ ነገሩ። ስለ ሁሉም ነገር ወላዲተ አምላክና ልጅዋ ምስጋና ይድረሳቸዉ።❤❤❤🎉🎉🎉
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን አሁንም በዚህ ዘመን እዚህ ጥያቄ ላይ አገር በዚህ ዘመን ቢቻል አሁን እንዴት እንፀልይ ማለት ያለብን እንዴት ከዳይብሎስ እስራት እንፋታ ማለት ነው ያለብን ህፃናት በከንቱ እየጠፉ ነው አረ ባካቹ ንቁ የሚዋረቱን ተዉና እንናቃ እኛ ምስክር ነን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለአባታችን አብዝቶ ይስጥልን። ።
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mulatmengistu8978
@mulatmengistu8978 5 ай бұрын
ማን ያውራ ይነበረ ማን ይምስክር የነበረ ነውና ስለሆነ የእውነት ምስክርነቱ ትክክል ነው እውነትም ነቅተነው ይሃድነው እግዛብሔር እድሜ ከነቤተስቤቸው ይጠብቃቸው ይንባርካቸው
@tesfamariamukubaezghi3135
@tesfamariamukubaezghi3135 6 ай бұрын
እኔ የሚገርመይ እውነትን ብዓይናቸው እያዩ የታወሩ ህዝብ አሁን እያየን ነው ወይም አይኖቻቸው ማመን ያቀታቸው ሰዎች ነው ያለነው አሁን እዝጋብሔር ይቅር ይበለን
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
የማየትና ያለማየት ጉዳይ ሳይሆን አባታችን መምህር ግርማ ላይ ሰፊ የስም ማጥፋት ዘመቻ የሚሰሩት መታች ደብተራዎችና አስመታቾች ናቸዉ። ምክንያቱም ጌታ በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ አድሮ ክፉ ስራቸዉን ስለሚያጋልጥና ስለሚያፈርስባቸዉ ብቻና ብቻ ነዉ።
@Mirfa123-q3h
@Mirfa123-q3h Ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማን የሚጠላ የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ናቸው ይሄኮ ግልፅ ነው አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸዉ
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 4 ай бұрын
እዚያብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ግርማ እኔም ነቅቼ በአረብ አገር ሁኜ መቁጠሪያ አሰመጥቼ የአምልኮ ስግደት እየሰገድኩ ጠላቴን እያሸነፍኩት ነው እዚያብሔር ይመስገን ነው
@mimostar8325
@mimostar8325 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna Abona ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ስጥቶቸዋል መምህር ግረማ
@ShshShdh-q7i
@ShshShdh-q7i 23 күн бұрын
እድሜ ከጠና ለአባታችን መምህር ግርማ 👏🥰❤️
@اشكلالزهراني
@اشكلالزهراني 12 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቀስስ እናመሰግናለን
@GenetTad-jw7zi
@GenetTad-jw7zi 28 күн бұрын
እናቃለን ብዙነገር ተምረንበታል እድሜያቸውን ያርዝምልን ምቀኛችን ፈጣሪ ልቡን ይግዛልን ወገናች እንዴትስቱ ተጠንቀቁ
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ያምራል የፀሎት ቤቱ በረከታቹ ይደርብን ያባቱ ልጅ በርቱ ምድረ ደብተራ ይለፍልፍ እኔ ምስክር ነኝ የኔ እንቁ አባት ዘመኖት ይባረክ ሺ አመት ኑሩልን
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 25 күн бұрын
መላከሀይል ቁሲስ መምህር ኅይለመለኮት መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ታሪክ የሰሩ የድሀ አባት ፀጋው የበዛለቸው ❤❤
@getetagel9349
@getetagel9349 Жыл бұрын
እንደምን ዋሉ አባታችን በርከተውት ይድረስኝ
@b.a8254
@b.a8254 4 ай бұрын
የዳቢሎስ ልጆቸ። መምህር ግርማን። ስለምትፈሩ ነዉየመት ሴራችሁ አንዳይገለጥባየዉ ነዉ
@Asmrh-c7i
@Asmrh-c7i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ የብዙ የተቸገሩ ግራ የገባችዉ በፈጣሪ ሀይል ይዘዉ እመብርሀንን ይዘዉ ነዉ ምን አለበት ብንድን
@haregewoingebremichael1576
@haregewoingebremichael1576 Ай бұрын
የኔ እናቴ በበአድ አምልኮት ውስጥ የነብርች ነብር አሁቆ ግን በመምህር ግርማ ትምህርት ቆራብ ሆናለች። እግዚአብሔር ድ ይመስገን፡፡
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Ай бұрын
አግዛብሄር የምስገን 🙏🏽
@gojo-n6o6p
@gojo-n6o6p Ай бұрын
ጌታ መንፈሳዊ አይናችሁን ያብራላችሁ። ሐዋርያት ሥራ 17:29
@KibromErgetie-gc1lx
@KibromErgetie-gc1lx 2 ай бұрын
"የእጃቸዉን እጅጌ ያሰፋሉ!" ... "የልብሳቸዉን ዘርፍ ያስረዝማሉ!" ... #ፍካሬ ኢየሱስ ... ???
@mamakirubel-po3zs
@mamakirubel-po3zs 7 ай бұрын
አሜን ወንድሜ ሀይለ መለኮት
@Mika-p5c
@Mika-p5c 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ኣድራሻ ንገሩን
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Egezhber amlke ewnte ayenle lbonchewn yeberalne wegenoche 🙏🏾
@GanatAA
@GanatAA Ай бұрын
መምህር ግረማን አትኩብን ምድረ ደብተራም የሰመቀስ ሁላ የሣቸውን ያህል አታስተምሩም በክርስቶስና በእናቱበእመብርሃን ስምነው አጋንት የሚያሶጡት ምነው በአለም እየዞሩ መፈስን ሲየቃጥሎ ምነው አቃጠላችሁ መምህር ሄኖክንና የምንወዳቸውን❤❤❤ መምህር አባ ግርማን አትኩብን ምድር ደብተራም መተታም አይናችሁን አሱ ከአባ ግረማ ላይ
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 7 ай бұрын
የኔ አባት መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ታሪክ የሰሩ የድሀ አባት ፀጋው የበዛላቸው ስብከት እንኳን ሲሰብኩ ህዝቡ ፀጥ ረጭ ነው የሚለው ፀጋቸው የሚያየው የነቃ የሚፀልይ ያስተውለዋል አለም ደግሞ የአለምን ተራ ነገር ይመለከታል የአጋንንት ውጊያና ችግር ሲገባልህ ይገባሀል ብሏል አርቲስት ደሳለኝ የኛ ክርስትና በነጠላ ውስጥ የተደበቀ የውሸት ነው አህዛብ ነጮች እንኳን ቀድመዉን በየዋህነት ሲድኑ አለመታደል ነው አይ ሀበሻ ስድብ እና ማሽሟጠጥ ብቻየአርዮስ ልጆች ስለሆንን አይገባንም አንዳንዴ አባ ጠንቋይ ክፉ ይሰራል ብለን ካመንን እግዚአብሔር ጥሩ ስራ ይሰራል ብለን እንዳናቅ ማን አዚም አደረገብን ዘረ ክፉ ስለሆንን ነው ካላመናችሁ መብታችሁ ነው መሳደብ ግን አትችሉም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@AsAs-s5p
@AsAs-s5p 26 күн бұрын
ጠንቋይ ቤት ሲሆን ወፍ አይቀድመንም ቤተክርስቲያን ሲሆን እንቀጠቀጣለን ጌታሆይ በቤትህ አኑረኝ😢😢😢😢
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 4 ай бұрын
እነ ገ/.ኪዳንና የኦርቶዶክስ ቲዩብ አዘጋጅና አቅራቢ ጌታ ይፈዉሳችሁ። ማለት የፈለግኩት በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ አድማ አሰባስባችሁ የስም ማጥፋት ዘመቻ ብታደርጉም ከአባታችን ጋር ያለዉ ከእናንተ ጋር ካለዉ በእጅጉ ይበልጣልና። ጉልበት ሁሉ ለሀያሉ ጌታ ይንበረከካል ይላል ቃሉ።
@bogalebekele5180
@bogalebekele5180 6 ай бұрын
የኛ ቤ/ክ ሰዎች ጣጣቸው ብዙ ነው ቀኑ ቀርቧል ፣ችግሮቻችን ይጠፋል እስከ ዛሬ የተሰወሩ በሙሉ ይወጣሉ ለሁሉ ነገር እኛ ብቻ ነን ይቀራል ሁሉም ሰው =ሰው ነው ደፋር ከሆኑ የፈውስ ቦታ መገኘት ነው ወይ ይጮሃል ፣ይለፈልፋል +++ የነሱ ስራ አይደለም ፣ኢትዮጵያን ያመሰው !!!
@AlemKassaye-g8l
@AlemKassaye-g8l 4 ай бұрын
Edeme le abatachen le memehere girma sele tseloe bete astemerewen tetekemenebetal abatache 100000 amet nurulen edeme ena tena yesetwot❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Ай бұрын
እኔን ከነቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አሰብዉን❤❤❤❤❤❤❤❤
@KibromErgetie-gc1lx
@KibromErgetie-gc1lx 2 ай бұрын
ኣጭር መልስ ÷ "ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የሚታመን ሁሉ ከእግዚኣብሄር ነዉ :: " ...
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 3 ай бұрын
መታደል ልጃችው
@Aeschlw
@Aeschlw 8 ай бұрын
አባታችን የምኖሩት የትነዉ ቦታዉንንገሩኝ ባካቹ
@soniyaembet7491
@soniyaembet7491 5 ай бұрын
Ababayyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy egna enwedotalen yemayodot sewch leboch, tenqayoch, debetrawoch lekeskesoch nachew yetawqe new lerso tena, reshm edemey edemey ababayyyyyyyyyy heywetachn not ewedotalugn enkuwan xelotot yedersegn yebarkegn ababayyyyyyyyyyy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አዲስአበቤነኝ
@አዲስአበቤነኝ 2 ай бұрын
መምህርን የሚጠላ ደብተራ ጠንቆይ አስጠንቆይ ብቻ ነው
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 4 ай бұрын
Ene.bEwanety.Babetchney.mamerihey.gharmnwey.shalote.sghdatey..ywkutey..Eghzberey.edmchuney.yrzhmalney🥰❤🙏
@Meaz-ii3vt
@Meaz-ii3vt 4 ай бұрын
ስርአተ ቤተክርስቲያን ቀመር ሳይሆን የራሷ የሀዋርያት ስርአት ነው ያላት
@Emayoutube-rd2bi
@Emayoutube-rd2bi 4 ай бұрын
BEwanety.Abatchney.mamerihey.gharamy..Eghzbere.Sguney.ybzalchuye.Abatnchuye.lulchnemye.bshalotey.tghatney.ednbarkeke.ysatmerune.Abatnchuye❤❤🥰🙏
@Burka_Tube
@Burka_Tube 4 ай бұрын
መፅሀፍ ነግስት 29፥19 ዬት ጋረ ነው የሚገኘው?
@wubalemtelake1427
@wubalemtelake1427 Ай бұрын
አጋንንት በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ይወጣል ማርቆስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥ ¹⁸ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th Ай бұрын
ጭራሽ መፀሐፍ ቅዱስ አንብባቹ የሚጠቅማቹን ትወስዳላቹ የማይጠቅማቹን ታርማላቹ እግዚኦ ተሣለነ
@AdamBahta
@AdamBahta 3 ай бұрын
Least new yesetehew
@BEAUTOPIA218
@BEAUTOPIA218 9 ай бұрын
❤❤❤
@betyrahel6567
@betyrahel6567 Ай бұрын
sewko iyesus keresetios yiseqel bareban yifetalen blo yechohu ko nachew .ye abatachin megefat mnm new lesachew . ❤ewnet edeme ke tena gar yabezalot abatachin
@aass5403
@aass5403 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TarikuGerma-db5ht
@TarikuGerma-db5ht Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ጣኦት አስማተኛ መሆንን በጣም ያረጋግጣል ስለዚህ ሳታፍር የኢትዮጵያ ህዝብን ባደባባይ ይቅርታ ጠይቁ አለበለዚያ ዘመኑ ደርሶብሀል
@hanamarem6300
@hanamarem6300 5 ай бұрын
ያባቱ ልጅ ❤
@Fatima-qc1cu
@Fatima-qc1cu Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@soniaemebet9051
@soniaemebet9051 5 ай бұрын
Egzeabeher yenurlene yetbeqelen !!!!
@MelakuLimenh-o5s
@MelakuLimenh-o5s 5 ай бұрын
የአጋንንት ልጅ አጋንንት ነው መጨረሻውም ሲኦል መውረድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለገንዘብ ብለው በስሙ በእናቱ የሚቀልዱት ይቅርና በአንድ ቅዱስ ስም ሲቀለድ እስክትመለስ ይጠብቅሀል ካልተመለስህ ይጠርግሀል
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 24 күн бұрын
ስትል
@AsmelashAsmelash-o3c
@AsmelashAsmelash-o3c 3 ай бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አስማተኛ ከሆነስ ልጁ አይደለም እንድለን ነው ምትጠብቁት የሱዳን የዛር አሰራር እናቃለን
@Fatima-qc1cu
@Fatima-qc1cu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Ай бұрын
አባን ከናለጃቸው ሚያሳድዱ ደብተራና ከደብተራ ጋር ንኪኪ ያላቸው ናቸው. ከማህበረ ቅዱሳን ጀምሮ አሁንም አድ ብለው ተናስተዋል ለዛውም የቤተክርስትያን አገልጋይ ነን ባዬች😢
@teshomyhun6217
@teshomyhun6217 14 күн бұрын
አይ አንች ሀገር እግዚአብሔር ይሁንሽ ደ
@deadpool8465
@deadpool8465 6 ай бұрын
በትክክል በእግዝአብሔር ሀይል ከሆነ ምታድኑት እስቲ ቀድሰው አቁርበው አሳዮን አስመሳይ ሁላ
@yosefsahle3214
@yosefsahle3214 2 ай бұрын
ክስቶስን የሰቀሉት ካህናት ናቸው እኮ እነዛ ናቸው ዛሬም አትገረሙ
@MelakuLimenh-o5s
@MelakuLimenh-o5s 5 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው የእግዚአብሔርን ህግ አንዲህ እንደ አንተ ፈቃድ ትቀባጥራለህ እግዚአብሔር ቀኑ ሲደርስ ሁሉም ቦታውን ይይዛል አንተም ትመነጠራለህ ዘርህም ይመነጠራል
@mamakirubel-po3zs
@mamakirubel-po3zs 7 ай бұрын
ምነወ ቆንጤዎቹ ሲፈነጩ ዝም ይላሉ አባታችን ላይ አፋቸዉን ይከፍታሉ
@BEAUTOPIA218
@BEAUTOPIA218 9 ай бұрын
Esti sewoch enesu melachun argu bemekuterya erasachun metu Dabelosin gesesut keza ye lij lij ye beteseb setanaten Tanberkikalchu bezaw lek fetena benorm beken 3 or 4 gezi meseilye beye selot seatu yeXga balebet maryam argano beruna selU enkuan Ye aba xega Lelam taGgnalchu Egziyabhere Hayale genana amelak nw Segawe astyayet kehone esun meredat ayechalem bettam hayale genana nw egnan enkuan ye hulqchninim yeras Xegur yakal wegenochu nene selezi besu enetamen esu enq egna lelq werewn teweut eski Meknyatum Aba minamn selalchu ke Gehanim Andenm Hulachnm kesash alibn Teret bemisilm Alem Lela menfesawe Amero lela Achaclo menore nw Nesha megbat sega wedemu Mekebl Road to Haven or gain spiritual awakening
@gojo-n6o6p
@gojo-n6o6p Ай бұрын
Psalms 115 አማ - መዝሙር 4: የአሕዛብ ጣዖታቶች የወርቅና የብር፥ የሰው እጅ ሥራ ናቸው። 5: አፍ አላቸው አይናገሩምም፤ ዓይን አላቸው አያዩምም፤ 6: ጆሮ አላቸው አይሰሙምም፤ አፍንጫ አላቸው አያሸትቱምም፤ 7: እጅ አላቸው አይዳስሱምም፤ እግር አላቸው አይሄዱምም፤ በጕሮሮአቸውም አይናገሩም።
@SebleBelay-pd2lu
@SebleBelay-pd2lu 5 ай бұрын
Megemerya raseh temar degafe kemeon
@SarahaAmman
@SarahaAmman 6 ай бұрын
Memeheren yemitela dehtera tenkuway new
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th Ай бұрын
ለዚህ፡መድሀኒቱ፡ወንጌል፡መስበክ፡ነዉ፡ግድግዳ፡ላይ፡የለጠፋችሁትን፡ስዕል፡በሳት፡አቃጥሉት፡ሰዕሉ፡አይሰማ፥አያይ፡አይራመድ፡አየሸት፡አቀጥሉት።
@betismart3807
@betismart3807 Ай бұрын
እኔ እኮ እስላቸዋለሁ ቸርቸር ጎዳና እሸጥ ነበር😂
@ermias4823
@ermias4823 Ай бұрын
#መምህር ግርማ እና ልጁ እንደ ስምኦን መሰሪ ክህነት በብር ገዝተው ነው ያገኙት እነዚህ ከሃድያን እውነት ኦርቶዶክስ ከሆኑ ለምን ወደ ቤተክርስትያን ህብረት አያገቡም
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 24 күн бұрын
ስንት ጠንቋይና ደብተራ በቤተክርስቲያን ህብረት ውስጥ ሆነው አይደል እንዴ ህዝብ የሚያሰቃዩት!!?? ቤተክርስቲያን ይህንን ጉድ ሸሽጋ ይዛ ይህንን የሚያጋልጡትን መምህር ግርማን ማሳደድ። እውነቱን ልንገርህ ዘንድሮ ካህን ኳጠንቋይ መለየት ተስኖናል። የንሰሀ አባት ይዘን እኮ በግልጽ ደብተራ መሆናቸውን ደርሰንበት ትተነዋል።
@mogesaman6323
@mogesaman6323 Ай бұрын
Kemaldegfachew sew andu negn mefewes yemchlu kehone lemn beye hospital eyehedu ayfewusum
@TarikuKemal
@TarikuKemal Ай бұрын
ከአባ ገብረ ኪዳን አገናኝና አስተምሩ አና ህዙን አሳምኑ
@raenasweet
@raenasweet Ай бұрын
የሱስ ክርስቶስ የሞተልህ በደሙ የዋጀህ የት አስቀመጥቀው ያሳዝናል ወንድሜ ና ወደ ጌታ Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@maki-u9l
@maki-u9l Жыл бұрын
እኔ ስለእኔ አላውቅም እንኩዋን ስለ መምህር ግርማ ነገር ግን እንድዚህ አይንት አስልች የሆነ ኢንተርቪው አይቼ አልውቅም ብስማብ ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ ዝምብለ ው ብዙ ያለተጠየቁትን ሚናዘዙ
@samuelmelkamu3000
@samuelmelkamu3000 Жыл бұрын
አንቺ አህዛብ ድሮስ ምን ትሉ
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 7 ай бұрын
እህቴ አንቺ ገና ነሽ ምክንያቱ ስለ ራስሽ ካላወቅሽ እንኳን እግዚአብሄር የቀባቸው ታላላቅ አባቶች ስለማንም ማወቅ አትችይም ፀልይ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 ай бұрын
እሺ እራሸን ሥታቄ ትርጃለሺ እሰከዛ ዝም በይ እሺ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 ай бұрын
​@@rahelyishak1911እኩ
@user-bt8fu2ib5o
@user-bt8fu2ib5o Жыл бұрын
አይ ሀይለመለኮት ! Wasting time
@tekelmariammamo6458
@tekelmariammamo6458 Жыл бұрын
የአውሬው መንገድ ጠራጊዎች አባት እና ልጅ እሳት ይበላሀል ፅድቅህ ተሰውራብሀለች
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 7 ай бұрын
መናፍቅ ሁላ ውጡ ከዚ ድንግልን የሚሳደብ የአውሬው ልጆች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@meron7563
@meron7563 3 ай бұрын
ስምህና የፃፍከው ይገርማል።ደነዝ።አንተን ይብላህ
@tekelmariammamo6458
@tekelmariammamo6458 10 ай бұрын
ግርማ ወንድሙ እናውቃለን ጋኔል ጎታች ነው ልጁንም አስተማረው
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 8 ай бұрын
Egziabher yigesesih
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 8 ай бұрын
የተራገማ አንድበት መልካም ቃል የለውም መጎተት ለእናንተ ቃላል ነዉ ግን መናዘዝ ለእናንተ ሞት ነዉ ወደጀቹ ስለ ተናከ የደብሎስ የግብር ልጆች በሎ አልቅሱ አባታቹ ደብሎስ ስወራድ አልቅሱ😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
ጋኔል እራስህ ነህ, ሂድ ጥፋ አንተ 😮 በቅዱስ ሚካኤል ስም ዉግዝ ነህ!!!
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 7 ай бұрын
ሀሀሀሀ አጋንንትና የአጋንንት ዘር ሁሉ ተንጫጫ እንዲህ ናቸው የኛ አባት ካገር አልፎ አለም ያወቃቸው ጀግና አባትና ልጅ ገና ዘራችሁ ይቀጥላል ወሬኛው ያውራ ምንም አይሞቀን አይበርደን😂😂😂
@deadpool8465
@deadpool8465 6 ай бұрын
@@rahelyishak1911ቤት አገር ነው ወታደር ፊልድ ቀይሮ ቄስ ሲሆን ያየከው? ጭንቅላትህን ተጠቀም እስቲ።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
አይይይይ ኋይለ ምናምን ቅባ ቅዱስ ነው እያላቸው ዘይት የምሸቅሉ የወታደር ግርማ ልጅ አይዞህ በግዜችሁ ፍርዱን ትቀበላላችሁ ከእግዚአብሔር እጅ አታመልጡም የአባትህ የዛር መንፈስ የወረስክ ለማንኛውም አንተና እግዚአብሔር ታውቃላችሁ አንተ የእግዚአብሔር መንግስት አታውቅም መተታም ዛሬም ስለሆንክ ዛሩ በውርስ ነው እስከ ልጅ ልጅ እያወረሳችሁ ኑሩ ግዜው እስኪፈርዳችሁ በእምድር በደብ አብለጭልጭ የሰባ በሬ ምሰል ብላ ጠጣ ደስ ይበልክ ቅቡርሱ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
ስለ ልጃቸው ባላውቅም እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ባሉት መሰረት ተለውጬ ለቅዱስ ስጋው ከነቤተሰቤ በቅተናል። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 እሳቸው አይነት ያብዛልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
መናፍቅ ጠንቃዉይ, የሰይጣን ልጅ 😮 አንሰማህም,, ((((( አባቶቻችን ❤ አባት እና ልጅ ❤ መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ & ቀሲስ ሃይለ መለኮት ግርማ በጣም እንወዳቸዋለን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 7 ай бұрын
እረረረረ አንተ የምታወራውን እወቅ ደግ አደረጉየነሱ ለኛ ተዉት ሀበሻ ደግሞ የተተበተበ አይደል ማን ይተበትበዋል አንተ የያዘህ አባዜ ነው ልቅ ወሬ የሚያስወራህ😂😂😂
@meron7563
@meron7563 3 ай бұрын
ቲና ራስሽን መርምሪ።ላይሽ ላይ ቁጭ ብሎ ኮመንት የፃፈውን እወቂ
@tekelmariammamo6458
@tekelmariammamo6458 Жыл бұрын
ወንበዴው ግርማ ወንድሙ ደርግን አፍርሶ አሁን ደግሞ ቤተክርስቲያንን ሊያፈርስ ነው ግን አይቻለውም
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 ай бұрын
😂😂😂አቤት የመናፈሥት ልጅች ተጨነቃችሆ
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Жыл бұрын
ግርማ መቁጠሪያ ቸርቻሪና እንዳቀረብከው እንግዳ አይነት ብዙ ወያሉች እና ደላሎች ጋንግስተሮች ያሉትየደርግ ወታደር ነው።
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 7 ай бұрын
አይንህ እንደ ይሁዳ ብር ላይ ነው ንቃ
@meron7563
@meron7563 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስኮ ወታደር ነበር።መድሀኒያለም ቀየረው ምን ይደንቃል።ከብዙ ስራዎች ነው ሀዋርያቶች የተጠሩት።የሳቸው ላይ ሲሆን ለምን መቀበልን አቃታቹ?
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 ай бұрын
እናንተ ገንዝብ አምላኩ የሆናችሆ እንዲት ፅደቁን ታሥተወሎና
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 132 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 11 МЛН
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 195 МЛН
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
በዩኒቨርስቲ ያሉ ፈተናዎች የፈረንጅ ቡዳ Memehir Girma Wondimu Video 685#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 44 М.
Memehir Girma Wondimu Video 694 የሚያባዝኑ እረኞች  ወቅታዊ ድንቅ ትምህርት #subescribe_now ትውልድ ይዳን
50:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 132 МЛН