መፅሐፈ ሄኖክ 1 - ሚስጥሩ ሲገለጥ - The Book Of Enoch - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

  Рет қаралды 260,780

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@Meba_tv
@Meba_tv 5 ай бұрын
🌼🌼🌼 ግንቦት ወር ሳያለቅ 100k ቤተሰብ እንድንደርስ ሁላችሁም Subscribe አድርጉ 🌼🌼🌼
@biniyam8228jd
@biniyam8228jd 5 ай бұрын
ድምፅ የለውም
@ቤተእስራኤል
@ቤተእስራኤል 5 ай бұрын
Very excellent. Please lower the classical volume down or remove it. It annoyed our ears!
@everbestethiomusic
@everbestethiomusic 5 ай бұрын
አለዉ።​@@biniyam8228jd
@semarawitsat
@semarawitsat 5 ай бұрын
አድርገናል
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 5 ай бұрын
ለምን ግንቦት ምክንያት አላቺሁ???? ወይስ ሰው እንደሚያወራው ግንቦት ሚስጥራዊ ወር ነው?
@TarikuYinebeb
@TarikuYinebeb 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@sahilesilasie
@sahilesilasie 5 ай бұрын
እኔ ሁሉንም የኦርቶዶክስ ቻናሎች ሰብስክራይቭ ባድርግ ደስ ይለኝ ነበር ግን እርስ በርስ ሲተቻቹ ያበሳጩኛል መፅሃፍን ዘመኑን ዎጅተው ማስተማር ሲገባቸው ሰለሰባኪያን እከን እያወሩ ጊዜየን ሲያቃጥሉ ያናድዱኛል ስለዚህ እርእስ አብቤ አዳምጣለሁ እጅ በገዛ እጄ እዲሰናከሉ ምክንያት ከመሆን እቆጠባለሁ ብዙ ተከታይ ባላቸው ቁጥር ይስታሉ ስለዚህ እዳንስት በክርስቶስ እንጠበቅ ❤❤
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
በትክክል እኔም ያንተ ሀሳብ ነው ያለኝ
@ngsti277
@ngsti277 4 ай бұрын
ኣቤቱ ጌታየ እንደቸርነትህ ማረን የት ነው መግብያየ ለንሳህ ሞቶ ኣብቃኝ ጌታየ
@burhaniselassie4051
@burhaniselassie4051 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይትን ያሠማልን ጸጋውን ያበዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ላክ አትርሱ የተዋህዶ ልጆች ወዴት ናችሁ
@helugjoy81
@helugjoy81 5 ай бұрын
ወሬ ከምትሰብኪ ሩሪቤት መጀመሪያ " ፈረሳዊ!
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@EyerusAyele-dr9do
@EyerusAyele-dr9do 5 күн бұрын
ቃለሕዪወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ዪጠብቅልን!
@HenkkGetnet
@HenkkGetnet Ай бұрын
አሜን ቃሎት ያሰማልን
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ
@እግዚአብሔርይክበርይመስገ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bereket-nv1rv
@Bereket-nv1rv 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@محمد-ب3ش3ي
@محمد-ب3ش3ي 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@rahelalexretagebre2039
@rahelalexretagebre2039 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@HcFd-j7h
@HcFd-j7h Ай бұрын
አሜን (፫) ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታቸን ሔኖአክ በረክት ምልጃ በምናምን በኛ በክረሰቴያኖቸ ኦረቶዶክሳዊያን ይደረብን ቃለህይወአት ያሰማልን መንግሰቱን ያዋረሰልንአሜንንንንን❤❤❤❤❤
@rasyaethiopia3845
@rasyaethiopia3845 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማሏ 🙏🌻🌻🌻
@-xb8dh
@-xb8dh 5 ай бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤አሜን፫
@dnekneshe
@dnekneshe 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን እርድኤት በርክት ይድርበን ቃለ ሕይወት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን እንደ ቃሉ እንድንኖር ይርዳን ! / እስትንፋስ እግዚአብሔር ያለሌ ነገር ሁሉ ህውት አይሰጥም
@gaalozzz5391
@gaalozzz5391 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GezuHailu
@GezuHailu 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤
@YbeTadele
@YbeTadele Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን.........
@JerrySol-ml7hh
@JerrySol-ml7hh 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤
@bossuae7497
@bossuae7497 4 ай бұрын
አሜን ወድማችን ቃልወት ያሰማልን❤❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest 5 ай бұрын
አሜን አሜን በርክትችን ይደረሸን😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️😔
@مانلى-ل8ي
@مانلى-ل8ي 5 ай бұрын
ቃለህይዎትያሰማልንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ZenuYimam
@ZenuYimam 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን
@TcvbvvFchh
@TcvbvvFchh 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስአባታችን እረድኤት በረከት ይደርብን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@awetmihretab229
@awetmihretab229 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏 🙌
@tameryetegabue
@tameryetegabue 12 күн бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 4 ай бұрын
ቃለ ሄወትን ያሰማልን መምህራችን
@mesi557
@mesi557 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን 🤲🕊🕊❤✝️
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf 2 ай бұрын
ተባረክ👏
@MikiaysSolomon
@MikiaysSolomon 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ManeSuper-yg9hv
@ManeSuper-yg9hv 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ
@assefasefanit914
@assefasefanit914 4 ай бұрын
Tebarekulign
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 5 ай бұрын
Tqelaqyalew bereketachu yedresen ❤
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 4 ай бұрын
እኔ ካቶሊክ ብሆንም ሰብስክራይብ አድርጌ ቤተሰብ ሆኛለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Meba_tv
@Meba_tv 4 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን!
@sevendays6738
@sevendays6738 3 ай бұрын
Vatican 🇻🇦 amet amet sbseba yadergalu bezi mexhaf lay ke Ethiopia ena Eritrea Orthodox beker Vatican andeya ye satnael mesariya nat wededkim telahim Pop yenante new gbresedom endigabu yefekedew
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 Ай бұрын
በመጀመሪያ በእርቶዶክስና እና በካቶሊክ መካከል የጎላ ልዮነት አልነበረም፤ ነገር ግን የአስተዳደር. ልዮነት (የቀኖና ጥሰት) ነው እየሰፋ ሄዶ የዶግማ ልዮነት ያመጣው ፤
@NatinalGirma
@NatinalGirma Ай бұрын
አመሰግናለሁ ማለት ነው እምችለው እግዜር ይስጥልኝ
@tameryetegabue
@tameryetegabue 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@SaraSara907-oi3xg
@SaraSara907-oi3xg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 ай бұрын
FETARI AHUNEM DEGEMO DEGAGMO EWNETENE YEGELESELENE YABERALENE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@timeupp49
@timeupp49 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርት አቀራረብ
@MakyfantuTemy
@MakyfantuTemy 3 ай бұрын
ለእውቀት አሪፍ ነው ለህይወት አይሆንም ።ህይወት መንገድ እውነት ክርስቶስ ብቻ ነው
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 ай бұрын
ጥበብኮ የክርስቶስ ነዉ ።እነ ስም አይጠሬ ሁሉ ነገራችሁ ጭፍን🤨
@temesgenbekalu9440
@temesgenbekalu9440 2 ай бұрын
ህይወት መንገድ እና እናት ከርስቶስ ከሆነ የሚነገረው ስለ ክርስቶስ ነው። ስለዚ የክርስቶስን ትምህርት መስማት ወደ የትኛው መንገድ ነው የሚመራ?
@zekebest9516
@zekebest9516 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ......
@meseretyohannes798
@meseretyohannes798 3 ай бұрын
Ethiopean book of enoch one of the greates book am appericious & proude for this book thanks this book producers
@MichaelAsmelash-ev9ux
@MichaelAsmelash-ev9ux 5 ай бұрын
Amen
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 5 ай бұрын
Qale hiwet yesmealna Amen ❤❤❤
@GetahunNigusie-f9e
@GetahunNigusie-f9e 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@yordanoshagosmichae912
@yordanoshagosmichae912 5 ай бұрын
Kalhiwet yasemale'
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 5 ай бұрын
Memhr,dimtsiwo turu sale gin tinish riqowal qereb yargut ❤
@hailealebachew6976
@hailealebachew6976 2 ай бұрын
መፀሐፈ ሄኖክ አሁን የት ነው ያለው ማነው የሚጠቀምበት የአለማችን ሁሉም ምስጢራት ያለው መፅሐፍ እንደሆነ ይነገራል።
@HermelaWelday-zc5of
@HermelaWelday-zc5of 4 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 5 ай бұрын
Amen
@BrhanuSolomon-g6s
@BrhanuSolomon-g6s 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@Lesantesfaye
@Lesantesfaye 3 ай бұрын
በርቱ!!!!!!!!!
@AelafPrinting
@AelafPrinting 4 ай бұрын
አተራረክህ በጣም ሳቢ አና ግራሚ ነው ማጀቢያው ዋሽንት ግን የመከራና የሰቆቃ ድምፅ ስለሚፈጥር ያስጠላል ጭንቀት ጭንቀት ነው የሚፈጥረው እሱን ብታስተካክል
@seyoum917
@seyoum917 4 ай бұрын
አይ ሙዚቃው በጣም ደስ ይላል እንጂ ከታሪኩ ጋር ይሄዳል
@MrutsTadese-h9d
@MrutsTadese-h9d 3 ай бұрын
ተኣምር
@samueldriba8731
@samueldriba8731 2 күн бұрын
ነብስ ወዴትም አትሄድም ሲኦል የመቃብር ስፍራ ማለት ነው ዮሃንስ 5:28 መቃብር ውስጥ ያሉ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ጊዜ ይመጣል ይላል ስለዚህ ሰው ይሞታል ሰዉ ራሱ ነፍስ ነው
@lwamkidane8698
@lwamkidane8698 Ай бұрын
በመፅሐፍ ውስጥ ያለው ዘርዝረህ ብታቀርብ ነበር ጥሩ ምክንያቱ በእንግሊዝ ተተርጎሞ የቀረበ መፅሀፍ ገልጦታል
@RadietMan
@RadietMan 5 ай бұрын
mastswokiyawu dimtu arif hono zigjitu dimt yelwum
@eys9496
@eys9496 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordate7629
@yordate7629 25 күн бұрын
እሺ
@genetgmariyam5360
@genetgmariyam5360 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Huwin-u7j
@Huwin-u7j 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HaymanotSadeku
@HaymanotSadeku 5 ай бұрын
Waw
@gotshhabte1743
@gotshhabte1743 5 ай бұрын
Amen 😢😢😢
@MikiasIbrie
@MikiasIbrie Ай бұрын
የኖህ ቅድመ አያት ከነበረ እንዴት ስለ ጥፋት ውሃ ሊዘግብ ቻለ
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@biniyamebini5672
@biniyamebini5672 4 ай бұрын
የኛ የአይሁዳዊያን ነው መፀሀፋ ነው
@SentSent-q4h
@SentSent-q4h 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@TrkGggg
@TrkGggg 5 ай бұрын
መፅሀፈ ሄኖክ ግን አልተሰረቀም በውጭ ጠላቶች
@AddisMediaEthiopia
@AddisMediaEthiopia 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@getutolla4312
@getutolla4312 8 күн бұрын
መፀሃፈ ሄኖክ ተቀባይነት ያጣው ከኦሪት ዘፍጥረት የተቀዳና ከመፀሃፍ ቅዱስ ሃሳብ ጋር በሚጣረስ ሃሳብ የተሞላ ስለሆነ ነው
@MilkanaMegos
@MilkanaMegos 5 ай бұрын
እና ኣሁን መፅሃፉ በ pley stor ኣለ ወይስ ተቀንጭቦ ነው የተለቀቀው መፅሃፉ በ pley stor
@Znash-ou4wr
@Znash-ou4wr 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@mulukengetachew-zz5gw
@mulukengetachew-zz5gw 5 ай бұрын
qexayun part be gugut enxebqalen
@DaktuBekele
@DaktuBekele 3 ай бұрын
AMEN FOR WHAT? FOR THE STORY?
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 4 ай бұрын
ዋሽንቱ ባይኖር ጥሩ ነው! ትረካውን እንስማ ወይስ ዋሽንቱን?
@hermasolomon6927
@hermasolomon6927 4 ай бұрын
በጣም የሚያሰፈሩ ፎቶ አትጠቀም ሰው ይፈራል .
@BeftaSolomon
@BeftaSolomon 3 ай бұрын
Metsafu layi yalewun getseta enji lela ke yetem amteto ayidelem atfru 😊
@JosefBelay
@JosefBelay 5 ай бұрын
Yeletefkewu foto ye agannt metshef newu keyrewu!!!!
@BetelehemSharew
@BetelehemSharew 5 ай бұрын
ይህ መፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እውነት የሚያደርገው በዘፍጥረት ላይ መጠቀሱ ነው። አንድም የሄኖክ መሰወርና ሁለትም ኔፍሌሞች የሰዎችን ልጆች አይተው መውደዳቸውና ለራሳቸውም በመሻታቸው ከእግዚአብሔር እንዳጣላቸው። ሶስትም ግዙፍ ፍጥረታት በምድር ላይ እንደነበሩ መጠቀሳቸው ምስክር ነው።
@milab5174
@milab5174 4 ай бұрын
What about the hidden chapters of Book of henock what about Ethiopia
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 4 ай бұрын
የአይሁድ ሻጥር መፅሃፈ ሄኖክን ሊደብቀው አልቻለም፡፡
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 5 ай бұрын
የባክግራውንድ ሙዚቃው ይረብሻል
@Dreamers599
@Dreamers599 Ай бұрын
የት አግኝቼ ማንበብ እችላለው ወንድሜ
@sewun_keegziabher_mastarek
@sewun_keegziabher_mastarek 7 күн бұрын
Google it!
@GerieYohannes-de9ii
@GerieYohannes-de9ii 4 ай бұрын
Esti besoft yalew kale share adrgulgn
@NigusseNegash
@NigusseNegash 2 ай бұрын
እርኩስ ጴንጤ
@lamr5307
@lamr5307 5 ай бұрын
ግን በሳትናኤል ጎል ኢትዮጴያ ላይ ግን እነሱ ከኢትዮጵያ ዋናውን እንደወሰዱት ተናግረዋል ኢትዮጵያ የቀረው እንዳልከው ኮፒ ነው በዜህስ ላይ ምን ትላለህ ፖፖ ናቸው የካቶሌክ ቤተ ክርስቲያን ሀላፊ እሱን ወስደው እንዳደጉና እንዴት እንደሰለጠኑ ይናገራሉ በመፀሀፉም የእንግሌዝ ንግስት የፈረኦንና የኔፍሌን ዘር እንደሆነች ተናግራለች ጥያቄ ላንተ ነው ከቻልክ መልስልኝ አሁንም ድረስ ነፍሌሞች አሉ በምድር ላይ
@fikreg2353
@fikreg2353 5 ай бұрын
እኔም ተከታትየዋለሁ
@SisayNigussie-fc6xd
@SisayNigussie-fc6xd 5 ай бұрын
ምንድ ነው ገፅ ላይ ያለው ምስል ???? የቅዱስ ነው ወይስ የእርኩስ .? ሰውን ለመሳብ ብላችሁ ለምን ማይሆን ነገር ታደርጋልችሁ? እውነት ለምናገር የቤተ ክረስቲያን ጠላት ነው የመሰላችሁኝ።
@BehiluSelemone
@BehiluSelemone 3 ай бұрын
ሙልካሀሣቡ
@luluestefanos8939
@luluestefanos8939 4 ай бұрын
የተፃፈ ጥያቄና መልስ 😕
@ArifAhemed-r7y
@ArifAhemed-r7y 2 ай бұрын
L
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 2 ай бұрын
ጀምስ ብሩስ ቢወስደውም አሁንም መጽሐፉ ከነመፍቻው በጎንደር ውስጥ ይገኛል።ጀምስብሩስ መፍቻውን አልወሰደውም።መጽሐፉን ቢይዙትም ሁሉንም ምስጢር ግነ አልተረዱትም።
@Dreamers599
@Dreamers599 Ай бұрын
የት አግኝቼ ማንበብ እችላለው ወንድሜ
@Abrt101
@Abrt101 4 ай бұрын
The Background music is boring
@meseretyohannes798
@meseretyohannes798 3 ай бұрын
Hello ! This programme producers. Book of enoch the owener of two countrys like ;- Ethiopean and servia ( yogslvia) but i belive Book of enoch ethiopean .so this book owener is ethiopea ortodox church but eth ort churchi not persent(havn't chair) yearly summit In vatican why? Finally all ort relgious fellowers .most of educt person focous for this secrat, femous & fantasi book. I said l admirable & proud book of ench eth Thank you for auido narrative
@belachewwoldetsadike
@belachewwoldetsadike 4 ай бұрын
Voice ple
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
መጽሐፈ ሔኖክ ዓለምን አስደነቀ DNA አዛብተዋል ኔፍሊምና አኑናኪ (ክፍል 1)
29:02
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 365 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 196 М.
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
39:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 195 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН