መፅሐፍ ሔኖክ book of enoch audiobook in Amharic

  Рет қаралды 37,580

Babus Tube

Babus Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 38
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Жыл бұрын
Betam des yelal igziabher yestln idemiy yestln
@mimiwoldeab
@mimiwoldeab 28 күн бұрын
Good reading, but the background music is very annoying.
@amanuelambaw9566
@amanuelambaw9566 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈል፣ ቃለህይወት ያሰማልን።
@tsige8516
@tsige8516 Жыл бұрын
መናፍት ኡሚለዉን ከየት አመጣችሁት
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እኔ መቼ ነዉ በይምሮዬ የሚይዘዉ
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 7 ай бұрын
የመፅሐፍ ቅዱሥን ታሪክ ስታቀርቡ ስተት ሊኖር አይገባም: ወንድሜ ማስተካከል ያለብህ መልአክቶች የሸዉ ልጆችን ተገናኝተዉ አይደለም ግዙፍ ሰዎችን የወለዱት : የሴት ልጆች ከረከሱት ከቃዬል ልጆች ጋር ተገናኝተዉ ነዉ ግዙፍ ልጆችን የወለዱት : መለአክቶች ከሰዉ ልጆች ጋር መዋለድ አይችሉም ግን የወደቁት መልአክቶች ስጦታቸዉ ሲጣሉ አልተወሰደባቸዉም ግን መንፈስ ሆነዉ ገብተዉ የተረገዘዉን ፅንስ ግዙፍ የማድረግ ጥበቡ ሊኖራቸዉ ይችላል ::
@henokbirhanu7910
@henokbirhanu7910 6 ай бұрын
⁷⁷⁷
@henokzewdiegenet3213
@henokzewdiegenet3213 Ай бұрын
81 አሀዱ ላይ ያለውና ትረካዉ ላይ የቃላት ልዪነቶች አሉት!!!! ብዙ ትርጉሞች አሉት ማለት ነው? ወይስ እንዴት ነው?
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
🫣🫣ተረተረት የላም በረት ተብለን አድገን ተብለን አረጀን እድሜጠገብ ተረተረት አሁንም የላም በረት🫣🫣
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Alem kentuነጩቾ ይህን መፅሀፍ ሰርቀው ብዙ ተጠቅመውበታል እንዳንቺ ላለ ሰነፍ ደሙ ተረት ተረት ነው ድፍረትሽ ደሙ ከሚጠቀምብሽ ክፍ መንፈስ የመጣ ነው በመጨረሻው ዘመን አውሪው ቅዶሳንን ይሳደብ ዘንድ ምላስ ተሰጠው የሚለውን አላነበብሽም ።
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
አለም ከንቶ ብሉ እራሱ ከሚገልፅ ሰው ይህን ኩመንት አልጠብቅም ። መፅህፈፍ ሂኖክም የሚዘግበው ስለ አለም ከንቶነት ነው
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
ቆሻሼ በሄዳችሁበት ማስታወክ አይሰለቻችሁም ቱ ለነገሩ የዳቢሎስ ተከታይ አይደላችሁ‼️
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
@@saragashaw8879 እድሜዬን የፈጀው ተረተረት ገድል‼️ተዋህዶ የጥንቷ የእነደቂቀ እስጢፋኖስ ልትመለስ እየገሰሰች ነው ያኔም እኛም ልጆችዋን ትሰበስባለች የአማኑኤል የጌታችን መድሀኒያለም ልጆች እንበዛለን ተረተረት እስከምናምኑ ያከትማል‼️ሳሪቾ መፅሀፍቅዱስ የዼንጤ አይምሰልሽ አንብቢ ፀልይ መንፈስቅዱስ ይገልፅልሻል ወጋወግ እድሜጠገብ ውሸት ህይወት አይሆነንም🙏🏽‼️
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
@@eagle4452 ስለነጭ ምናገባኝ ከአፈር ለተፈጠረሰው ክብር ለወንጌል ክብር ለፈጣሪ‼️ለተፈጠረ መስገድ ለሙታን መጮሕ ፈጣሪላይ ማላገጥ ነው ወንድሜ አቧራ የጠጣውን መፅሀፍቅዱስህን ፀልየኸ አንብበው ከዛውጭ እንደአምላክ ቃል ካልተመቸህ ወዲያ በለው‼️ ኦሪት ዘዳግም 4 19፤ ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ። ቀዳሚት ሰንበትን ወደ እሁድ የቀየሩት ካቶሊክ ነጮች እኛም ተከትለን እሁድን ጌታ ከመቃብር ስለተነሳ በሚል ሰበብ ሕጉን አፈረስን እና በቃሉ ተመራ እንጂ በሰው አፈታሪክ በሰው ህግ አትመራ አማኑኤል ይርዳህ ያብራልህ እኔም በተረታተረት ሰክሬም ነበር‼️
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
ለንባቡ እናመሰግናለን ድምፅክ ግን በጣም ታፍኖል ጥርብ ብሉ አይሰማም
@zufanzufan1288
@zufanzufan1288 Жыл бұрын
የወደቁ መላእክት የሉም በመላእክት የተመሰሉ የሴት ልጅና የቃየል ልጅ ናቸው የተሳሳተ ትምህርት ኣናስተምር ኣባቶችየ
@kb_babu
@kb_babu Жыл бұрын
አንድ ነገር ልክ ነው ውይም አደለም ስንል በማስረጃ ቢሆን አርፍ ነው ::
@zufanzufan1288
@zufanzufan1288 Жыл бұрын
@@kb_babu በመላእክት የሚመሰሉ የሴት ልጆች ናቸው በሃጥእ የሚመሰሉት ደሞ የቃየል ልጆች ናቸው መላእክት ኣልወደቁም ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ሚካኤልና ሌሎች መላእክትን ከመጀመርያ ጠባቂዎቻችን ነበሩ ሌሎች ኣልነበሩም ኣልወደቁም የሳጥናኤል ጭፍራዎች ከሆኑ እንጂ መላእክት ኣይደሉም
@alphaalpah9414
@alphaalpah9414 Жыл бұрын
@@zufanzufan1288 awn eyawerash yaleshiw yeraseshn amelekaket enji be masrja aydelm eytenagersh yaleshiw zufanye
@vitaethio6428
@vitaethio6428 Жыл бұрын
ልክ ነው ወድቀዋል::
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Жыл бұрын
እንዴት ነው ይውደቁ መላዕክት የሌሉት ?ያውም 1/3ኛ ነዋ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
I am out !
@zereadam
@zereadam Жыл бұрын
The classical is very disturbing evenif your voice is so Nice. Please avoid the classical
@soloaskias3105
@soloaskias3105 Жыл бұрын
የደከምክ:: አታይም መፀሀፋ ላይ ምን አንደተፃፈ" Enoch " Enoch ብሎ የሚጀምር የኢትዮጵያ መወሐፍ የለም:: የኢትዮጵያ ኦርጅናል መፀሐፍ •••መፀሐፍ" ሄኖክ ብሎ ነው ሊጀምር የሚችለው::
@fekbem4301
@fekbem4301 2 ай бұрын
very well observed. yes, you are right. Even though the narrator is Habesh, the author of the book, "Enoch" you see on the title page is not an Ethiopian. 😇 Any ways, names are almost always written, pronounced or interpreted differently by different cultures. for example: Jesus, Joshuwa, Issa, Eyesus, ...
መጽሀፈ ሄኖክ በእሸቴ አሰፋ sheger fm
49:38
Addis ገጽ
Рет қаралды 31 М.
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 69 МЛН
መጽሐፈ ሲራክ | ሙሉ መጽሐፍ | book of sirak
2:18:09
DASS media ዳስ ሚዲያ
Рет қаралды 364 М.
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
39:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 178 М.
ማማ በሰማይ | ሙሉ ትረካ  #audiobook #amharic #entertainment
2:36:47
Semu Audiobooks and Podcasts
Рет қаралды 1,4 М.
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН