መልከኞችን ትዳር አልባ የሚያደርግና ወንዶችንም ሴቶችንም ትዳር የሚከለክል አይነጥላ

  Рет қаралды 23,575

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@bettyhaylu6223
@bettyhaylu6223 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ያልካቸው ሁሉ እኔ የምለው ነው ስሌኔ ነው ያወራከው እመቤቴ ይንፀባዬን ትግራልኝ በፆሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@Cocab27
@Cocab27 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ያልከው ሁሉ እኔጋ አለ አግብቸም ስላም የለኝም ነበር እሱ ስው መስሎ አይታየኝም ግን አሁን ትለያየን በመጨርሻ ስድትን መርጥኩኝ ብስራት ሁሉ ተፅፅቻለሁ ንስሀ መግባት እፍልግ ነበር ግን ንስሀ አባት የለኝም ህይውቴ በሙሉ ሲውል መስሎ ይታየኝ ነበር አሁን አንድ አመት ሆነኝ ፍጣሪየ እያመስገንኩ በፍቅሩ ትሞልች
@Tigist-su5oe
@Tigist-su5oe Жыл бұрын
እኔ ከተዊወኩ በሖላ ያስጠሉኚን ተስፋቆርጨ አለሁ እግዛብሒሬን ማማረ ማልቀስ ህይወት አስጠላኚ እዉንት መምህር በጾለት እስበኚ
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉም እኔላይ የፈፀመ ነገ ነው ይገርማል እረ በፀሎታችሁ ሁላችሁም አስቡን ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ❤😢😢😢😢😢😢
@ኤምነኝየራያዋ
@ኤምነኝየራያዋ Жыл бұрын
ቃለየ ሂወት ያስማልን እኔም አለብኝ አይነጥላ በፁለታችሁ አስቡኝ ሁለተየ እየሱሱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eyrusi
@eyrusi 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ህይወት ነዉ እዲሜን እያጨረሰ ነዉ ተሰፈ እ ያሰቆረጥኝ እረሰሸን አጥፍ ይለኘል ሰዉ ለምን አተጋብም ሲሉኝ ተሰፈ ቆሪጠኘል አይና ጥለ እንደ አለብኝ አለዉቅም ነበረ ማታ ተኝቼ ግንኙነት አዲሪጌ በህልማ ለልት አያለዉ ትደሪ እንብ ሰለኝ ችግሬ ምንዲ ነዉ እል ነበረ አሁን ሲግደት ሰደሪግ ትምህሪት ሰካተታል አወኩ ተሪኩን
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 Жыл бұрын
እዉነት ምንማለት እዳለብኝ አላቅም ወድሜ እግዚአቢሒር እድሜናጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በተቻለን እንጠነቀቃለን ከእግዚአቢሒር ቸርነት በፆሎት አስቡን ወለተ ማርያም ብላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Жыл бұрын
ትህትናክ አቤት ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርክ
@YonasAbebe-mp1cr
@YonasAbebe-mp1cr 9 ай бұрын
Fexare abzto Yibarkih wendeme bexa wesagn timhert newu
@YonasAbebe-mp1cr
@YonasAbebe-mp1cr 9 ай бұрын
Fexare abzto Yibarkih wendeme bexa wesagn timhert newu
@WoynituKassa
@WoynituKassa Жыл бұрын
መምህር እግዚያብሄር ይስጥልን የብዙዎች ችግር የሆነ ርዕስ ነው ያነሱልን
@ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ
@ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ጌታየ ሆይ የውስጤ አንተ ታውቃለህ እና ድረስልኝ
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ይህ የኔ የኔ ሂወት ነው ። ወለተ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ😢😢😢
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 Жыл бұрын
እመአምላክ ታስበሽ አይዞሽ አሁኑም አልመሸም ዋናው ማወቅ ነው እና ሁላችንነን ወደ እግዚአብሔር እንጠካ አንተ በምትወደው አንሮን ስጠን እንበለው ፍላጎታችን አይስጠን እርሱ የፈቀደው ይስጠን አሜን፫
@tisesisay2577
@tisesisay2577 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ውንድሜ 32 አመቴ ነው አላገባሁም የዘወትር ጥያቄዬ ነበር 🙏
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ይህ ሁሉ የኔ ታሪክ ነው 😢
@mulubelay3728
@mulubelay3728 Жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ከኛጋ ነው በጸሎት በርቱ
@ኤፍታህ-ለ7ዀ
@ኤፍታህ-ለ7ዀ Жыл бұрын
በእውነእ ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን የኔ ህይውት ነው በጣም ነው ውንድች እምጣላው ወለተ ተክለ ሃማኖት ብላቹ በፆሎት አስብኛ
@kebronlakshe6762
@kebronlakshe6762 Жыл бұрын
አጋንንት እንዳለብህ ፊትህ ይመሰክራል በጌታ በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ!
@azitub1621
@azitub1621 Жыл бұрын
ልቦና ይስጥህ
@BirukB-yi3vw
@BirukB-yi3vw Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ላንቴ በሰጠው ጥበብ የብዙዎቻችን ሕይወት እንደምለወጥ ያለጥርጥር አምናለው ተባረክልን ወንድሜ
@rrzz8969
@rrzz8969 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ቃለህወት የሰማልን ወንድማችን እነመስግነለን እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን የብዘልን በእውነት ይሂ ዬኔ ህይወት ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይማስገን በእግዚአብሔር ሀይል አግብቼለው ❤
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
መፍትሄው?
@Alem-u7j
@Alem-u7j 11 ай бұрын
ይህ ያልከው ሁሉ እኔ ጋር አለ ይገርማል
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋንና ብርታትን አብስቶ ይጨምርህ
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማች ካንተ ብዙ ነገር የተማሪን 😢🙏🙏🙏
@gooza9716
@gooza9716 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ሰልክህን ወይም አድራሻህን ብሰጠን😊
@Feriwotgizaw
@Feriwotgizaw 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንዴሜ❤❤❤❤
@ዘመን-ጀ6ቐ
@ዘመን-ጀ6ቐ Жыл бұрын
እውነት በትክክል ወንዶች ፀጉራቸውን ድሬድ ያሚያረጉ የሚዘንጡ ወንዶች ምንም ቁምነገር የላውም ብዙ ነገሮችን አይቻለው የወንድ ባህሪ የላቸውም ሴት ነገሮች ናቸው ሴቶች እንዲወዷቸው እንዲያዮቸው ይፈልጋሉ የሴት ባህሪ ነው ያላቸው ሴት ወዳቸው እንድታስተዳድራቸው ይፈልጋሉ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን አሜን (፫)። ዛሬ ብዙ ጥቅሞች አገኝበታለሁ እራሴን የሚመለከተኝ ነገሮች አሉ። አቤት ሰምቸና አዳምጨ ጠላቴን አውቄ ለመዳና ለመለወጥ ያብቃኝ ማዳመጡ ልሄድ
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
መፍተሄውን በቀጣይ ይዘህንልን ና
@እሙወለተማርያም
@እሙወለተማርያም Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ባርኮና ቀድሶ ትዳር ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
@marebelu
@marebelu Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
@MesayWelde
@MesayWelde Жыл бұрын
ወንድሜ መድሃኒዓለም ይባርክህ እዉነት እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
Ere be tselot agezugne 48 amete new tedar alyazkum set ayenetela ke lijenete yetechawtechibgne new American new menorew yemenor tergumu tefabigne sew telaw bechgnenet meretk sew yalderesebet bezu yaweral enena ene nene chegiren yemawkew ebakachu welde amamanuel belachu be tselot asebugne 🙏🙏🙏
@HanaDense
@HanaDense Жыл бұрын
Ayizwoki.walid.amnwel.Talwot.adirg.ishi.Ladingil.maryam.Nigrat.ishi.Talwoti.adrig.sigad.ishi.
@dcghetto
@dcghetto Жыл бұрын
@@HanaDense 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለኛም የሰማነው የተማርነው በልባችን ያሳድርልን
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳችሁ ወድማቺን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 Жыл бұрын
እኔ ላይ ያለውን ነው እኔ ግን ልጅ መውለድ በጣም እፈልጋለው ግን እቢ አለኝበፀሎታቹ አስቡኝ ወለት ማሪያም እያላቹ
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Жыл бұрын
Ayzoshi ema ftary ysetshi
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን በትክክል ገልፀህልናልእድሜ ይስጥህ🙏
@AsAs-ju4zw
@AsAs-ju4zw Жыл бұрын
በአወነት ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዞልህ
@gentsisay6670
@gentsisay6670 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን አስቡኝ በፆለታችሁ ሁለተ ሰንበት ነኝ😢😢
@Pitanc
@Pitanc Жыл бұрын
Anchim asebigne yenehit.
@Pitanc
@Pitanc Жыл бұрын
Genetye agbitesh yihon?
@Pitanc
@Pitanc Жыл бұрын
Set aynetila yetwgeze yihun
@marwamoh6194
@marwamoh6194 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤ ቃለህወት ያሰማልን እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ወዲማችን
@wonderfulethiopians9530
@wonderfulethiopians9530 Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድምሜ ምስሬ ከcampus ጀምሮ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ
@ኣኪየየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሳማልን ከዝ በላይ ፀጉኡ ያብዛልህ በጣም የምገርም ትምህርት ለሁላችን ዓይን ልብና ይክፈተልን❤❤❤🙏🙏🙏
@Aiyda2023
@Aiyda2023 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ የእግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ በረከት አይለይክ አሜን
@abebawkerie4078
@abebawkerie4078 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd Жыл бұрын
ወንድሜ እኔስ ቆንጆም አይደለውም ግን የአይነጥላ ብዙ ፈተነው ህይወቴን ግዚአብሄር መች ይሆን የሚመለከተኝ 😢 ድሮ እኔ ነበርኩ አቃቂር የማበዛው አሁን ወንዶች ሊቀርቡኝ ለፍተው ልቀበላቸው ስል በማላውቀው ምክንያት ይቀራሉ እኔም አልለማመጥም ብዬ ቢከፋኝም እተዋለሁ
@Ch.D-qt4to
@Ch.D-qt4to Жыл бұрын
Tselyi
@rosefakre6277
@rosefakre6277 Жыл бұрын
አምን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💚💚❤❤
@zemnamitkie8889
@zemnamitkie8889 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ እግዚአብሔር ጥሩ ማብራሪያ ወንድማችን
@mulubelay3728
@mulubelay3728 Жыл бұрын
መምህር በእዉነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ይህ የኔ ህይወት ነው በጾሎታቹህ አስብኚ ወለተ ሰንበት❤❤❤❤❤❤
@aregashg3971
@aregashg3971 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@FasilAdisu-dm5sm
@FasilAdisu-dm5sm Жыл бұрын
በርታ ትምህርቶችህ ደስይላሉ
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ሂወት ነው የተናገርከው በስደት ላይ ኮ እድሜ ሄደ 🥲🥲ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበን ወንድሜ 👏
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 Жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እውቀቱን ጥበቡን ይግለጽልህ
@እግዚአብሔርፍቅርነወ
@እግዚአብሔርፍቅርነወ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ወንድሜቹ
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ስለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት ቃለሰናይ የስመዐልና ክቡር ሓውና አሜን አሜን አሜን ✝️💛💐💚💐❤💐🤲
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም ይኼንን የመሠለ በሬ ወለድ ሠበካ ከማዳመጥና ግራ ከመጋባት ይልቅ መጽሓፍ ቅዱስን ቢቻልም የሥነ ልቦና መጽሓፎችን ብናነብ በጣም ይጠቅመናል። ይኽ ወንድም በሕግ አምላክ ተው ዕረፍ ሊባል ይገባዋል። ለእንደዚህ ዓይነት እንኩቶ ወሬ ሥፍራ ሠጥተን በፍርሃት የምንታመመው በዕውቀት አለመበልፀጋችን እንጂ አይነ ጥላ ወዘተረፈ ኖሮ አይድለም።
@Q8Star-rl9cg
@Q8Star-rl9cg Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህወት የአሰማልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ Жыл бұрын
ውንደምችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት እግዝአብሔር ጰጋው ያበዝልህ
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@wendyradteklu1125
@wendyradteklu1125 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዩ ትምህርት ነው ❤
@astergebre
@astergebre Жыл бұрын
ወለተ ብርሀን ጸሎት አድርጉልኝ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ
@ወይኩንፍቃደከ-ቐ3ፈ Жыл бұрын
እሽዲያቆንየ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን ይፍታን ከዚህ ማሰሮ
@rosesabebe3229
@rosesabebe3229 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@haregeshetdesta8839
@haregeshetdesta8839 Жыл бұрын
አሜን እግዚሃብሄር ያስበን
@hollhooll1713
@hollhooll1713 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hollhooll1713
@hollhooll1713 Жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን ውድማችን በእውነት እግዚአብሔርይስጥልን።
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@nebiudaniel
@nebiudaniel Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selama-l7m
@selama-l7m Жыл бұрын
,ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ
@yasinibrahim574
@yasinibrahim574 9 ай бұрын
Nggrh betam asdemmal wendem
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tegesttegest-j5r
@tegesttegest-j5r Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ይሰማልን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib Жыл бұрын
Kale hiwote yasemalin wendimachin ❤❤❤
@YeneneshZelalem-b5o
@YeneneshZelalem-b5o Жыл бұрын
አሜን አሜን የፈጣሪ ፍቃዱ ሁሉ ይሁን
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክን
@sintayehu5117
@sintayehu5117 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzabiher yimsgen memihir wodemalem kale hiwot yasemalen yebozuwochachn chger new yastemarken Egzabiher mastewalun yadeln amen😢🤲💚💛❤
@blanchblanch5161
@blanchblanch5161 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@tadesewaketolatadesewaketo9677
@tadesewaketolatadesewaketo9677 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alamalam8657
@alamalam8657 Жыл бұрын
Aminnnnn kalehiywet yasemalin
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 Жыл бұрын
ብአማን ቃለ ሰናይ ይስማእ ለነ ይፈድፍድ ጸጋከ አኁየ ❤❤
@aregashg3971
@aregashg3971 Жыл бұрын
መፍትሄዉን ንገረን በሚቀጥለዉ
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 Жыл бұрын
በስመአብ እኔኮ የኔ ሀረከት ይመስለኝ ነበር አይይይይ እውነት በራሴ አዘንኩ😢እኔ 24አመት ሊሆነኝ ነው ግን በቃ እስካሁን ተለማመጡኝ ወንዶች እኔ ግን ለሁሉም ስም እየሰጥሁ እሸሻለሁ 😢😢😢😢 አሁን ማግባት እፈልጋለሁ ግን በቃ የሚቀርበኝ አጣሁ አሁን
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Жыл бұрын
እኔን ሞክሪኝ ግን እድሜየ ያንቺ ሲገለበጥ ነዉ
@Pitanc
@Pitanc Жыл бұрын
Enen agbign tamagn negn.kalemaganen.
@abebechadam9525
@abebechadam9525 Жыл бұрын
​@@aregahailu2487❤❤❤42 tegebabu
@samarr1112
@samarr1112 Жыл бұрын
​@@aregahailu2487በሰላም ነው 😳
@MesiiShewa
@MesiiShewa Жыл бұрын
Amenn kalehiwetn yasamaln
@TjFgh-f3l
@TjFgh-f3l Жыл бұрын
Btam new yetredan wnidmachin egizabiher be mihiretu yimlktni
@zebiba7563
@zebiba7563 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤😢
@helethio4467
@helethio4467 Жыл бұрын
Welete matiyam negn yehe yene hiwot nw ebakachehu tseleyulgn 😢😢
@nigistlema9922
@nigistlema9922 Жыл бұрын
ምን አለ አምላክ ድክመታችንን አይቶ ቢረዳን፡፡
@digafietilahun4
@digafietilahun4 Жыл бұрын
ትባረክ
@wuditu
@wuditu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለሂወት ያሰማልን ወድሜ❤❤❤
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
የገለፃችሁትን ችግር ለመቅረፍ ምንድነው መፍትሄው
@SAMRAWITBELAY-o3c
@SAMRAWITBELAY-o3c 9 ай бұрын
Thank you so much
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
አረ፡እባክህ፡ዲያቆን፡የየትኛውን፡ጊዜ፡ነው፡የምትለው❤❤❤
@zinnashzinnasj4774
@zinnashzinnasj4774 Жыл бұрын
Kelewet yesemalen bewenet
@kalkidantesfaye4415
@kalkidantesfaye4415 Жыл бұрын
Yeghew ena ger gebtoge kuc beyalu
@billusemere3163
@billusemere3163 Жыл бұрын
Qale hiwet yasemalen Amen 🙏🏿
@asmeretandom8154
@asmeretandom8154 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale hewit yesemalna hawna 🙏💒✝️💒🙏✝️🙏
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Жыл бұрын
egzabher endmena Tena ystih wendmachn
@MekdesEwnetu-k1i
@MekdesEwnetu-k1i Жыл бұрын
kal hewat easamalgn mamhir ahun dagmo mafti menden naw
@بلاينشاجزو
@بلاينشاجزو Жыл бұрын
Wendimmachin qale hiwet yassemmallin fexari yibarikih
@afewerkihagos1810
@afewerkihagos1810 Жыл бұрын
Kale hiwet yesmealina ❤ 🙏
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 Жыл бұрын
Tabarak zhaway egziabher mamalisu ybarkka.
@rahelfekadu6396
@rahelfekadu6396 Жыл бұрын
se tedar endat new yemtlayew sela ewnat ger gebtogale ...almost 36 nd not married betelotachu asebugne
@genethaile6050
@genethaile6050 Жыл бұрын
Amen Kale hiwet yasemaln Amen
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 60 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
መቁጠርያ አጠቃቀምና ጥቅሙ
23:56
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 21 М.