መኪናው ከቁጥጥሩ ውጪ ሆነችበት አስደንጋጭ ፕራንክ

  Рет қаралды 94,114

Siso Tube

Siso Tube

2 жыл бұрын

በ DSTV ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
social media accounts
/ lekeldyahil
/ zemenesisoproduction
/ sisaygebreviews
t.me/zesiso
zemenesiso@gmail.com

Пікірлер: 278
@bemnetgrma9417
@bemnetgrma9417 2 жыл бұрын
የሳቅ መድኃኒት ብየዋለሁ መሳቅ ለማይችሉ ጠወት እና ማታ ይወሰድ! x😂😂😂😅😅😅😀😁😃😄
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 what a comment 😂😂😂
@hailegirma4854
@hailegirma4854 2 жыл бұрын
@@ZemeneSiso the
@abugidatube22
@abugidatube22 2 жыл бұрын
አሁን ይኸ ምኑ ነው እሚያስቀው?
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Жыл бұрын
።።በሣቅ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
​@@abugidatube22 ጂል
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k Жыл бұрын
ሚስኪን የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ እውነትሽን ነው ሸሀዳ መያዝሽ ያዋጣል ጎበዝ በጭንቀት ግዜ ይሄን ማሰብሽ
@temebe228
@temebe228 2 жыл бұрын
አሪፍ ነ በርታ ቀጥልበት ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ
@MsNexus
@MsNexus 2 жыл бұрын
ምኑ ነው አርፊ ይቺ እህት የልብ ድካም ቢኖርባትስ ምንም ምሰሩት ፕራንክ ያስጣላል ወጣት ናችሁ ምናለ ማስተምር ነገር ምትሰሩ
@tsegakastro2701
@tsegakastro2701 2 жыл бұрын
ትንሽ ከባድ ነው የምታመጡት ሀሳብ ምክንያቱም ለምሳሌ ታማሚ ሰው ካጋጠማቹ ነብሰጡር ሴት ግፊት ያለበት ሰዎች ካጋጠማቹ አደጋ ሊደርስባቸው ይችላል በድንጋጤ ወንድሜ አስተያየት ነው
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
THANK YOU
@ifakiya3788
@ifakiya3788 2 жыл бұрын
exactly they have to consider that
@Miko16459
@Miko16459 2 жыл бұрын
አጋጨው በቃ አጋጨው 😂😂😂😂😂 በህይወቴ እንደዚ አይነት ፕራንክ አይቼ አላቅም እንደዚ ነው ፕራንክ ያልተጠና አዛጉን እኮ ሌሎቹ !!!!! ይመቻቹ
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
THANK YOU.
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g Жыл бұрын
ወላሂ ከሳቄ ብዛት እባየ ይፈሳን አጋጨው አላለችም በእውነት ትችላላችሁ
@eyosiyasm2347
@eyosiyasm2347 2 жыл бұрын
ከልቡ ፕራንክ ማለት ይሄ ነው ተመችቶናል ግን በሽታ ያለበት ሰው እንዳያጋጥማቹ እና እንዳይንቀጠቀጥ😂😂
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kidanmehrate1116
@kidanmehrate1116 Жыл бұрын
በዚ ፕራንክ በድጋሚ ከሌላ ሰው ጋር እንጠብቃለን ምርጥ ነበር 😂😂😂
@selamdereje2002
@selamdereje2002 2 жыл бұрын
ሞትኩኝ 😁😁prank ጠምቶን ነበር...😁😁😁አትቆዩ ቶሎ ቶሎ Video ስሩ😁
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
👍
@rhema89
@rhema89 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ አልሺ ከከከከከከ
@alemuale7216
@alemuale7216 2 жыл бұрын
ስለዚህ የሚታዩ ካሜራዎችን ደብቋቸው
@user-kg4ln5st3s
@user-kg4ln5st3s 2 жыл бұрын
በኤፍቢ አይቼው ሙሉውን ለማየት ወደዚህ መጣሁ ወልፉ😁😂😂😂እውነት በጣም ሥቄያለሁ ደግሞም አሳዝናኛለች😢😢😢ለቤትህ አድስ ነኝ😍
@dhcafhh4039
@dhcafhh4039 2 жыл бұрын
ዉይ እኔ ልጨነቅልሽ የኔ እህት 🥺በዚህ አስጨናቂ ዘመን ይሄ ተጨምሮበት🙉ከባድ ነዉ ብቻ ግን ጥሩ ነዉ ትንሽ ተጨነቀች🥺
@rehimmohammed5909
@rehimmohammed5909 2 жыл бұрын
የምር ጀግና ናት ሴት እንደመሆኖ በጣም ትገር አለች ይመችሽ አቦ አጋጨው አለች በኮንፊደስ
@henatube1690
@henatube1690 2 жыл бұрын
አቦ ምርጦች ናችሁ ቀጥሉበት
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ሚገርም ነው አረ በሳቅkkkk
@adanechsiyum694
@adanechsiyum694 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በርቱ ዬኔ ዉዶች እዚህ ጋር አጋጨዉ አላለችም በሳቅ 😂😂😂😂ሞትኩኝ
@Elaafam
@Elaafam 2 жыл бұрын
Betam nw yasakachugn..😂😂😂😂😂😂 bertulign gobez nachuuu
@ashupoul2506
@ashupoul2506 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል ግን አንዳንዴ ኣእምሮዋችን ቀልድ ያልነው ነገር ሲበዛ ትክክል የሆነ ይመስለዋል እና ጠንቀቅ በሉ በተረፈ ግን አሪፍ ስራ ነው 😂😂😂👌👌👌
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You
@bitsetsamsonmarkaria8181
@bitsetsamsonmarkaria8181 Жыл бұрын
Gin lmn bro bedenb atasetewawekum yemigerem prank eko nw yemitiserut getan ke lelochu ethiopia west kalut be mulu tebelitalachu 🥰🥰🥰
@dandi704
@dandi704 Жыл бұрын
ስታሳዝኚ ደስ ትያለሽ ሰላምሽ ይብዛ
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 Жыл бұрын
ክክክክክክ በሳቅ አጋጪ አላለችም የኔ እናት ቢስሚላ አለች
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 2 жыл бұрын
Megerem prank new wow derejawen yetebeke egna endezeh ayenet feta meyareg new menfelgew bertu👍👍👍👍
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thanks 👍👍👍 share it
@mhretmeri
@mhretmeri Жыл бұрын
Ahunima ayawu iko ine Ethiopia sigeba yante makinalaye be nesam ali kemetem😂😂🙅😂
@mahiyemariyamlij4398
@mahiyemariyamlij4398 Жыл бұрын
kkkkkkk enda zare seqe alakim betam ye megeram prank new qetayi
@user-pp8dg3dd8n
@user-pp8dg3dd8n 2 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ ሞትሁ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በእናት ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ሥራልን ኑሮ አስለቅሶናል በዝክ እኮን እደዝክ እንሳቅ 🤣🤣🤣🤣
@tinsueaster2279
@tinsueaster2279 2 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ እንባዬን ጨረስኩ ይመቻቹ አቦ,ደግሞ ስልኬ የትነው? ብላ የጠየቀችው ነገርስ....ኡፍ ኡፍ
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 Жыл бұрын
Kkkkk uffff sekay nebes endezihe nate
@zeinabibrahim6907
@zeinabibrahim6907 Жыл бұрын
Keep on the good work 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abduselamseid8620
@abduselamseid8620 2 жыл бұрын
ትለያላችሁ 🤩🤩
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You
@kalimola8427
@kalimola8427 2 жыл бұрын
ማርያምን በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂
@user-xg5mv7to2m
@user-xg5mv7to2m 2 жыл бұрын
ዋው ልጂቷግን. በጣም ቅን የኔ ጀግና አይዞህ. አጋጨው.
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You so much
@amanopia
@amanopia 2 жыл бұрын
teleyalesh bro
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
🙏🙏👍👍
@mounmoun6574
@mounmoun6574 Жыл бұрын
አቦ ደስ ስትሉ ሁሌ ነው ማያቹ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigste9263
@tigste9263 Жыл бұрын
እስኮዉን ስላላየዉክ በጣም ተፀፀቻለዉ በጣም ለየት ያለ ፍራክ
@jamilaj2505
@jamilaj2505 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ
@user-qd7sp4cg8d
@user-qd7sp4cg8d 2 жыл бұрын
ጀግና ናት በሳቅ ገደሉኝ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
እረ ይመችህ ወድሜ በርታ
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 Жыл бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅 አጋጨዉ አጋጨዉ😅😅
@Damakesimedia7595
@Damakesimedia7595 Жыл бұрын
ነቄ ነች ልጂቷ ካሜራውን ታውቃለች 😀😀😀😀😀😀😀
@Hamzolina
@Hamzolina 2 жыл бұрын
ነፍሳቹህ አይማርም 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@OFFICIALERMI
@OFFICIALERMI 2 жыл бұрын
its real prank for ever bro keep up
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@vipvv8988
@vipvv8988 Жыл бұрын
ክክክክክ ምጥ ነው ያሥማጥካት
@yonatanberhane34
@yonatanberhane34 Жыл бұрын
Gchew alalechim😂😂😂
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅቅቅቅቅ ይመቻቺሁ ለቤታቺሁ አድስ ነኝ
@firehiwotalemu7049
@firehiwotalemu7049 Жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ በሳቅ ገደለችኝ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 жыл бұрын
ሰቅህ እንዴት ደስ እንደሚል ይማችህ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Yen konjo ayezosh
@selamawitlebargachew7183
@selamawitlebargachew7183 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳቸሁ
@hibaabbadi8239
@hibaabbadi8239 2 жыл бұрын
Era ye serchu yisxechu😁😁😁😂
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w Жыл бұрын
አጋጨው አላለችም በሳቅ እንባየን ጨረሥኩ😂😂😂😆😆😆😆😆😁😁😁😁😂😂😂😹😹😹😹😹
@kedrvsabdu4818
@kedrvsabdu4818 2 жыл бұрын
አንዳዶች ግን ልሰራቃቸው ምናም ነው የሚመስላቸው ግን በጣም ነወሰ ያዝናናቹህኝ 😂😂😂😂😭
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
አዎ በጣም
@meremseid3953
@meremseid3953 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንደት አሳዘነችኝ ክክክክ
@tigste9263
@tigste9263 Жыл бұрын
ቴያትር ቤት የገባዉ ነዉ የመሰለኝ በጣም ነዉ የሳኩት ከፍራንኮች ሁሉ አንደኛ ብዬኮለዉ 👏👏👏😁😁😁
@biniyamasefa5306
@biniyamasefa5306 Жыл бұрын
ዋው የምር በርቱ
@vipvv8988
@vipvv8988 Жыл бұрын
ጎበዝ ሽሀዳሽን አደረግሽ ብትሞችም በሽሀዳ👍
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
እረ ተመቸከኝ አቦ ይመችህ በጥዋቱ ሳቅ በሳቅ አደረከኝ በሒወቴ በጥዋት ሰቄ አላቅም ነበር
@fatumaseid8930
@fatumaseid8930 Жыл бұрын
እደዛሬ ስቄ አላውቅም ደድሜ ነው ያየሁት 😃😃😃😂😂😂
@akliluniguse6192
@akliluniguse6192 Жыл бұрын
WOW ADENA😂😂😂😂😂
@esraelandargachew5772
@esraelandargachew5772 2 жыл бұрын
Video feta yaregalu ketlbet
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v 2 жыл бұрын
😂😂ግን ነፍሰ ጡር እንዳታስገቡ ጉድ ነው እምትሆኑት
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Eshi aba
@bini6677
@bini6677 Жыл бұрын
አንደዚ አይነት ፕራንክ የትም አላየሁም በውነት ፈታ አረጎኗል
@ephsey207
@ephsey207 Жыл бұрын
Woow des yemil prank
@medhanitbegashaw86
@medhanitbegashaw86 Жыл бұрын
Gen besheta yalebet sew bigetemeh lemesale leb dekam demgefit menamen fetari yerdah
@birhanekassahun7813
@birhanekassahun7813 Жыл бұрын
Wey er besemam yene enat
@wengeltadesse6512
@wengeltadesse6512 Жыл бұрын
👍👍👍👍አንደኛ ምርጥጥጥጥ
@salamtube6972
@salamtube6972 Жыл бұрын
Yesake menche🤣🤣🤣🤣
@jemuhb
@jemuhb 2 жыл бұрын
ስታሳዝን እውነት አሬ ልጅቷን አቃታለው 😂😂ቀና ልጅ ናት በጣም ተጫዋች ሳቂታ በጣም ነው ምወዳት❤❤
@girmaamde7899
@girmaamde7899 2 жыл бұрын
Astewawkign
@rhema89
@rhema89 Жыл бұрын
አኔም አቃታለሁ እኛ ሰፈር ነች ከከከከከከ
@mena3932
@mena3932 2 жыл бұрын
ጀግና ነች ሲሶ ተበልታችሀል
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
😂
@abex8713
@abex8713 2 жыл бұрын
Bro you made my day......
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You so much
@fasikabelete4865
@fasikabelete4865 2 жыл бұрын
Ar besak motkugn ljito gn stasazn yene mar ayyy yesrahn ysth asdenegetkat 😌😊😂😂
@nurueth3206
@nurueth3206 2 жыл бұрын
እረረረ አልቻልኩም best🤣🤣
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
👍
@salamtube6972
@salamtube6972 Жыл бұрын
Agachwu alalechmi🤣🤣🤣🤣
@abrhamkassaw6655
@abrhamkassaw6655 Жыл бұрын
Camera 📸 metayet yelebetm, le prank endimech
@redietwolde4341
@redietwolde4341 2 жыл бұрын
አይ ሴንት ትችላለህ እኮ! 👏 👏 👏
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Жыл бұрын
Akachew 🤣🤣🤣🤣🤣
@tinaasfaw8562
@tinaasfaw8562 11 ай бұрын
Please keep going 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abush5346
@abush5346 2 жыл бұрын
አጋጨው በቃ 👀😂😂😂 አጋጭ አጋጨው🤣🤣🤣
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You
@nathanmedia5778
@nathanmedia5778 Жыл бұрын
Best Prank
@brahan387
@brahan387 2 жыл бұрын
አድናቂያችሁ ነኝ 🙌
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank you brother
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Gone set
@zain47zain39
@zain47zain39 Жыл бұрын
እውነት ለመናገረ ጓበዞች ናችሁ
@etsubdinkgirma3843
@etsubdinkgirma3843 2 жыл бұрын
Ereee gedlkgn 😂😂😂demo migerarim hasab berta 😂😂😂😂
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
👍
@makbelhabtu1804
@makbelhabtu1804 2 жыл бұрын
Wow
@selam5792
@selam5792 Жыл бұрын
አለመሳቅ አይቻልም ግን አንተ ሰው መግደልህ አይቀርም እግዜር ይሁናችሁ
@flexgirma9704
@flexgirma9704 2 жыл бұрын
Agachew 😂😂😂
@kaleab2936
@kaleab2936 Жыл бұрын
መሞቴ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@siumshewit6663
@siumshewit6663 Жыл бұрын
Yeni konjo 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞይኩኝ ፍትህ ለኔ 😃😃😃
@hanistube6406
@hanistube6406 2 жыл бұрын
ይሄኛው ይለያል
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
👍
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
💟
@kasahunzeleke2005
@kasahunzeleke2005 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ይመቻቹ
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You
@ethiopianbestvideo8087
@ethiopianbestvideo8087 2 жыл бұрын
Wow yabede prank new wow
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You
@hana-nh3lr
@hana-nh3lr 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk wayen zaree besaqi
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
👍
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 Жыл бұрын
Demo bemekina qeld ale ende /prank/ 😁😁😁😁😁
@nesanetaseffa7112
@nesanetaseffa7112 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You so much
@helenwende4802
@helenwende4802 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አጋጭው 😂😂😂😂
@shegertube3761
@shegertube3761 Жыл бұрын
Wow,ሳቅ ብቻ
@Tube-cv2hw
@Tube-cv2hw Жыл бұрын
በጣምአሪፍነው
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
በሳቅ የምርር
@rhema89
@rhema89 Жыл бұрын
ፍትህ ለንባየ ወያኔ አጋጨዉ አላለችም ግጭ ወይኔ የሰፈሬ ልጂ መጥቸ በአካል ነዉ የምስቅብሺ ቆይ
@kaleabtefera4852
@kaleabtefera4852 2 жыл бұрын
Ere video tolo tolo ylekeklene siso😄😄😄
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
eshi aba
@zetsatgetahun4298
@zetsatgetahun4298 2 жыл бұрын
Wow betam yemigerem prank new Sent bertu
@ZemeneSiso
@ZemeneSiso 2 жыл бұрын
Thank You so much
@seifetafesse1615
@seifetafesse1615 Жыл бұрын
ስንቴ.አስደማሚ ነው
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 72 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
🛎️ሀይሚን አስፈራርዋት ሊወስዱኝ ነበር😭😱
21:08
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 62 М.
እውነታው ይሄ ነው || ከፈኪ ጋር ተፋጠጥን
30:13
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,9 МЛН
ЖЕСТКИЙ ШАПАЛАК👋
0:33
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 231 М.
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2,9 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 22 МЛН