መኩሪያ አንበሳ ብቻ ነው ማለት ይከብደኛል/እኔ ኳስ ስጫወት ወደዚህም ወደዛም ግብ አስቆጥራለሁ ፈታ ያለ ጨዋታ ከገነነ መኩሪያ ጋር በመኩሪያ መፅኀፉ ዙሪያ

  Рет қаралды 85,810

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@hasanhxcv6818
@hasanhxcv6818 3 жыл бұрын
ሊብሮ ታላቅ ሰው/ ታሪክ አዋቂ ላይብረሪ / በጣም ደስ ሚል ተወዳጅ ሰው ነው
@alemwara4071
@alemwara4071 3 жыл бұрын
ፀጊ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ሳቅ ደግሞም ደስ የሚል አለባበስ ድምቅ ያል ፈገግታ እናንተን ሳይ ሀገሬ ችግር ላይ መሆኗን እረሳለሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
@fitseethio
@fitseethio 3 жыл бұрын
ገኔ ምርጥ ሰው .... ተንቀሳቃሽ ቤተ-መፅህፍት ..... ቶሎ ቶሎ ፃፍልን
@negaretta2418
@negaretta2418 10 ай бұрын
😢😢
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 3 жыл бұрын
ገኔ እኮ እሱ እራሱ ቅርስ ነው በጣም ነው ማደንቀው እድሜና ጤና ይስጠው
@Wossen-wr2nc
@Wossen-wr2nc 10 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢 ተንቀሳቃሽ ቤተመፅሀፍ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰው! የውጪውን የእሁድ ቀን በሳቅ አስጀመረኝ። ebs thank you ስላቀረባችሁት🙏
@oldiesbutgoodies3138
@oldiesbutgoodies3138 3 жыл бұрын
best interview so far
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ገነነ በጣም እናመሰግናለን አፍ ከፍተን የምናዳምጠው ነፍ ታሪክ አለን። ስለ መኩሪያ ጭብጥ ነገር በአንተ ፕሮግራም ተምሬለሁ
@jamboandu3402
@jamboandu3402 3 жыл бұрын
ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በዝና ነው የማውቅህ ፤ በአካል ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ። ይሄን ድንቅ ታሪክ በመጽሐፍ ላይ አስፍረህ ለትውልድ ስላስተላለፍክ እናመሰግንሀለን ። መኩሪያን በተለየዩ የሀይለሥላሴ የድሮ ቪዲዮች ላይ አይተነዋል ። ሙሉ ታሪኩን እንድናውቅ ስላደረከን ባለ ውለታችን ነህ ።
@antenehgebre-selassie9349
@antenehgebre-selassie9349 3 жыл бұрын
Mekuria, could be a great cartoon movie like the Lion King. The people who are in the film industry should think about it. For that matter EBS too.
@yaredendeshaw3106
@yaredendeshaw3106 3 жыл бұрын
Wow ሊብሮ! ምንአይነት አስደማሚ ታሪክ ነው ..... መኩሪያችን ነህ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
Genene the best. You are a natural story teller. Good to see you.
@tassewtirfe2642
@tassewtirfe2642 3 жыл бұрын
This is one of iconic and epitome of our histories which we must preserve and teach the posterities. Geney, we thank you so much for your unrelenting efforts to unfold the hidden glories of Mekuria. It was a grievous mistake that we have naively colluded with covertly envious and enemies of Ethiopians proud cultural heritages and had regrettably buried our rich history in 1974 communist revolution. Now, It is becoming good and encouraging that the new generation is enthusiastically realizing that never again to destroy own history! While sometimes visiting the 6Kilo lion Zoo in around mid and late 70th, my dad used to tell me about the affection he had to and characteristics of Makaria and other prominently named lions which are obviously known to the then most of pioneer forefathers and children of Addis Ababa; especially around 6 and 4 kilo villages.
@melatemagnu527
@melatemagnu527 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጎረቤታችን ነው ግን አላውቀውም ባካል
@yenekonjo1066
@yenekonjo1066 3 жыл бұрын
ሚገርመኝ ዬ ገነነ አውቀት ነው ሙሉ ሰው ነው አኮ በአውቀት አድናቂው ነኝ
@fitsumyirga67
@fitsumyirga67 3 жыл бұрын
ገኔ ታላቅ ሰው እራሱ ታሪክ የሆነ ሰው እስቲ ፕሮግራሙን ግቡና እዮ የ ገኔን (አሻም አሻም)
@sabanali5045
@sabanali5045 3 жыл бұрын
Gene Mokira aka Lebro, is a legend journalist and an amazing passionate Historian. Looking forward to read your recent Book !!
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
አቦ ሌላ መኩሪያወች እኮ በጣም በጣም ያስፈልገናል አሁንም።
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 3 жыл бұрын
wooooow he is amazing, he knows how to narrate
@yonaswubet5549
@yonaswubet5549 3 жыл бұрын
በዚህ ልክ በፍጹም የማላውቀውን የሀገሬን የከፍታ ታሪክ በሚጣፍጥ አንደበት ስላጫወትከኝ ወንድሜ ገነነው ከልብ አመሰግናለሁ አዘጋጆቹንም ከልብ አመሰግናለሁ
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 3 жыл бұрын
Some true some sensational stories. Very true that nobody knew Bob Marley when he came to Ethiopia in 1978.
@eskindirmesfin389
@eskindirmesfin389 10 ай бұрын
በሰላም እረፍ ሊብሮ ስለሰጠኸን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን:: 😢
@zrfukiru13
@zrfukiru13 3 жыл бұрын
መቼም ...አትጠገብ ኑር በዓለም..!
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 10 ай бұрын
It makes sense now, why the love pickock bird?
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 10 ай бұрын
Wow my mashallah❤❤❤❤ 38:43
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 11 ай бұрын
አባባ መጽሀፍ መጻፈወት ቀላል ነገር አይደለም እናመሰግናለን❤🎉🎉🎉🎉
@asfawestifanos3603
@asfawestifanos3603 10 ай бұрын
ነብስ ይማር ገኔ ❤
@Dantesfayemd
@Dantesfayemd 3 жыл бұрын
This guy is a good story teller! The hair color story is very funny!
@tutufet4843
@tutufet4843 3 жыл бұрын
Waw. This guy himself is a history and a modern library
@jenenuu
@jenenuu 3 жыл бұрын
In my recent trip to Ethiopia I bought some Amharic books tragically none of them are his work. Now I know Genene is one of the best historian and narrator so I'm going to buy them online. Finally hosts thanks for picking an excellent book and author for discussion.
@kistanit
@kistanit 3 жыл бұрын
Wow! I grew up in Addis and never heard of this story Thanks for sharing. I can not wait to read his book I hope they translate it in English languge And I can give it to every kids I know who does not read Amharic
@wendwosenbarok3742
@wendwosenbarok3742 3 жыл бұрын
አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት ዋው ገነነ ሊብሮ
@seyfseif5924
@seyfseif5924 3 жыл бұрын
Libro (Genene Mekuria) , he is more than a book!
@sewunetabera
@sewunetabera 3 жыл бұрын
Here in the Netherlands I share an apartment with 87 years old woman. The first thing she recalled when I told her that I came from Ethiopia was 'There (in Ethiopia) was a friendly lion and your king (Haile Silasie) also walks with lion too'. That could have surprised me a lot but thanks to Libro who shared the story two years ago I even told her more of the story like I herd it.
@Eagle1503
@Eagle1503 10 ай бұрын
ይገርማል😢ሁሉም አፋን ከፍቶ ነው ሚሰማው : ጨዎታ አዎቂና ታሪክ ተንታኝ ነበር፡፡ እውነት ነው የተገባውን ሽኝት አላደረጉለትም
@ahmednuru1212
@ahmednuru1212 3 жыл бұрын
ይሄ ነገር እውነት ነው
@dopetube8514
@dopetube8514 2 жыл бұрын
this guy is a whole history he is very underrated
@marthamengesha5092
@marthamengesha5092 3 жыл бұрын
It’s so amazing. Thank you so much guys 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 3 жыл бұрын
ገኔ ተንቀሳቃሽ ላይብራሪ ❤️
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 3 жыл бұрын
ሊብሮዬ አድናቂክ ነኝ እንዴት እንደማደንቅ
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 3 жыл бұрын
Amazing 👏🏾
@hiwothaile9093
@hiwothaile9093 3 жыл бұрын
Untold story! Please translate the book. I wish my kids read the book now. Thank you for your contribution of the history.
@kistanit
@kistanit 3 жыл бұрын
I agree 👍 hope he does
@ermyasayele
@ermyasayele 3 жыл бұрын
Genane mekria amusing jornalist. Love you, stay safe.
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 3 жыл бұрын
Wow meret ethiopiawi ena tarik awaki ebsoch selemerejaw enamesegenalen beretulen
@tegaKifle
@tegaKifle 10 ай бұрын
ወይ ኢትዮጲያ ከሀዲ እኮ ነሽ እሚያከብርሽን አታውቂም ነፍስህ በሰላም ትረፍ ከርታታዬ ህይወትህን በቅርብ እርቀት ከሚያውቁት የአካባቢው ሰው ነኝ በጣም ያሳዝናል በዚህ መልኩ ባናጣው ጥሩ ነበር😢😢😢
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 3 жыл бұрын
Yethiopya talke sew 🥰🥰🥰🥰
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 жыл бұрын
ይህ ሙሉ ፕሮግራሙ አስደስቶኛል።
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🙏🏼
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 10 ай бұрын
love ❤️ history
@okoo3056
@okoo3056 3 жыл бұрын
Betam betam betam gerami tarik new,.....Libro
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 10 ай бұрын
ነፊስ፡ይማር፡ከሞትክ ወዲሂነው ያየሁክ
@yenekonjo1066
@yenekonjo1066 3 жыл бұрын
ይገርማል ሁለቴ ሰማሁት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
🎉 ለአዲስ ዓመት መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰንና ደራሲ ጋዜጠኛ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ዶ/ር ዲያቆን ቴዎድሮስ በለጠን አቅርቡልን 🙏🏽
@fasikamengistu5112
@fasikamengistu5112 3 жыл бұрын
፶ አለቃ መኩሪያ!!👨‍✈️🦁💪
@yidnekachewtesema9820
@yidnekachewtesema9820 3 жыл бұрын
Gene chaweta bemawek Tarik bravo👌🙏🇪🇹
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz 10 ай бұрын
ገኔ ላይ ብረሪ አንተን ማጣት በጣም ያጎላል ነፍስህን ይማረው
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 3 жыл бұрын
Libro is our legend
@yeshiderwaro789
@yeshiderwaro789 10 ай бұрын
Ufff😭😭💔💔😢😭😭hiwot acir.nat.💔
@fitsumefit5237
@fitsumefit5237 10 ай бұрын
ገነነ ትልቅ ሰው የአገሩን ታሪክ ሲያወራ ራሱ እንዴት ደስ የሚል ይሄን የመሰለ ሰው የትም ወድቆ መገኘቱ በጣም ያሳዝናል በእርግጠኝነት ግን ገነነ እራሱን በታምር እራሱን አያጠፋም
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 11 ай бұрын
እማማ ኢትዮጲያ😢😢😢😢 ሁሉም ያልፍል ደግ መሪወች ልቅ የሆኑ ነበሩሽ ነገም ሊቅ መሪ ይኖርሻል 😢😢😢😢😢❤አይዞሽ እማማ
@z4796
@z4796 3 жыл бұрын
wooow amazing history thanks and i hope the son of gebre habtamun next endmtakerbuln yoniye please we will wait
@Birabirotube
@Birabirotube 10 ай бұрын
ምን ይሻለናል ግን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 11 ай бұрын
አበሳ ነበር ማንኛውም እንስሳ የተዋህዶ አባቶቻችን ዛሬም ድርስ በጣም አይለኛ የሚባሉትን እንስሳ ይገሉገሉባቸዋል ለምሳሌ እነ አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ሌሎችም አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን❤
@mimiayalw4874
@mimiayalw4874 10 ай бұрын
ትልቅ፣ታሪክ፣አዋቂ፣አተናል፣ለካስ😊😊😊😊😊😊ንብስ፣ይማር
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን:::
@1melkt
@1melkt 10 ай бұрын
RIP my friend.
@akliluhailu3594
@akliluhailu3594 3 жыл бұрын
ገኔ ታሪክ አዋቂ
@zerihunali9582
@zerihunali9582 3 жыл бұрын
Betam yemyasazen tarike new yenegerken betam enamesegenalen
@yenekonjo1066
@yenekonjo1066 3 жыл бұрын
ወይ ገብሬ ይቺ አኢትዮጵያ አኮ ጉደኛናት
@COBBLEist
@COBBLEist 10 ай бұрын
አይ የሰዉ ልጅ? የገነነ ነፍስ ይማር !
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
😘😘😘 libro mert
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
ገኔ ጀግና
@meleselemma1827
@meleselemma1827 3 жыл бұрын
Genene betam des yemile tareke nawe enamsegenaln,
@djhabtomentertaiment7545
@djhabtomentertaiment7545 3 жыл бұрын
ገኔ ታላቁ ቤተመፃህፍት
@ከጀግኖቹአንዱ
@ከጀግኖቹአንዱ 3 жыл бұрын
ገነነ ራሱ መኩሪያ ( አንበሳውን ) መሰለ
@alexabera8546
@alexabera8546 10 ай бұрын
ገኔ አፈሩ ይቅለልህ 🙏
@shegerarada
@shegerarada 10 ай бұрын
Rest in peace 🙏
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 3 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
@edom1170
@edom1170 3 жыл бұрын
Edeme tena yesetelege egzhaber yakeberahehu
@kistanit
@kistanit 3 жыл бұрын
This would be the best true story seller book, if it is translated in English i am sure people's will be fascinated by it. Mekuria story is a true love story. World should hear about him. It would be Amazon best seller book.
@samisamson9798
@samisamson9798 3 жыл бұрын
አይ ገኔ የታሪክ ቤተመዘክር በዛ ላይ ጨዋታ ሲችል ኳስ አይደለም ያልኩት ኳስማ በኢትዮጲያ ታሪክ ብቸኛ ነው እራሱ ላይ አግብቶ ተቃራኒው ጎል ሳያገባ ዋንጫ እንዲበላ ያደረገ በተረፈ ሁሌ አንደበተ ርቱህነትህ ይማርከኛል ገኔ
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 жыл бұрын
ኦሆ ያሻጊቱ ዘፋኝ አበበ ተሰማ Txs.
@negaretta2418
@negaretta2418 10 ай бұрын
😢😢😢😢 RIP
@Aberostube3222
@Aberostube3222 3 жыл бұрын
ሊብሮ ላይብረሪው👍
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 2 жыл бұрын
ወይኔ እዴት ተመስጪ እዳዳመጥኩት ገነነ መኩሪያ ታላቅ ሰዉ
@B34456
@B34456 10 ай бұрын
የታሪክ ጅረት፣ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!
@yirgalembekele5162
@yirgalembekele5162 3 жыл бұрын
Gena Merx Swe☆☆☆
@berhanugadissa9690
@berhanugadissa9690 10 ай бұрын
Nefes yamar gen
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 10 ай бұрын
ተንቀሳቃሹ ላይብራሪ ገኔ ምንወድህ ስምህን ተክለህ አልፈሀል ኢትዮጵያ ሁሌም ታስብሀለች።ህልምህንም ቀጣዩ ትውልድ ያሳካዋል።
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Genen metadenku Asham TV KZbin lay migerm tarik yakerbal teketatelut........migerm program alew
@nardosmissaw1785
@nardosmissaw1785 9 ай бұрын
Nebes yemar Abata
@dere7406
@dere7406 10 ай бұрын
ገኔ ነፍስህን ይማረውና እየቀለድክ ነው ወይስ የምርህን ነው? ትንሽ የተጋነነ ይመስላል! እውነት ነው ብሎ ለመቀበል ይቸግራል! ምክንያቱም ከአንተ ውጭ ስለዚህ ፋሲኔቲንግ ታሪክ ከማንም ተሰምቶ አይታወቅም!! ቢኖር ይሰማ ነበር ብዬ ነው!!
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
ሊብሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ ጋዜጣን ከውልደቶ ጀምሬ እስከ እትመት ፍፃሜዋ ሱስ ሆናብኝ ከመከታተሌም ባሻገር ጋዜጦቹ አሁን ድረስ በክብር አስቀምጬያቸዋለው አሁን ደሞ በ you tub የሚያዘጋጀውን ጥቁር እንግዳ የተሰኘው prograሙን በጉጉት እየተከታተልኩለት ነው
@SdEntertainment348
@SdEntertainment348 10 ай бұрын
RIP 😢
@abeltaddese8673
@abeltaddese8673 10 ай бұрын
As a topical Ethiopian I watch this video because I heard his pass 😢 even I never heard of him before! And make me realize How stupid I really am for not paying attention to Sach great person 😡 when he was living 😢
@z4796
@z4796 3 жыл бұрын
gol wedzym wedezam asgebalew yalew betam temechitognal besaki 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 3 жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💥💥💥💥
@merkemerke8296
@merkemerke8296 10 ай бұрын
Rip gene u r a big loss
@junefirst500
@junefirst500 10 ай бұрын
በጣም፡ ያሳዝናል፤ ያለ፡ ዕድሜው፡ የተለየን፡ ድንቅ፤ ንጹህ፤ አገር፡ ወዳድ፡ መኩርያ! ዛሬ፡ ያሉ፤ ወጣቶች፤ ውሸት፡ የሌለበትን፤ አድምጡ!
@tigistarega8092
@tigistarega8092 10 ай бұрын
ይህ የማይሰለች አንደበት ይዘጋ …….አይ ሞት
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 510 М.
ኦርቶዶክስ 365 ቀን
54:43
ኦርቶዶክስ 365 ቀን
Рет қаралды 68
የካምቦሎጆ ወጎች |Nahoo Tv
49:56
Nahoo TV
Рет қаралды 6 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН