የስፖርት ፌደሬሽን ዜግነቴ አጠራጥሮት ነበር| ጥቁር እንግዳ|

  Рет қаралды 9,119

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Жыл бұрын

የስፖርት ፌደሬሽን ዜግነቴ አጠራጥሮት ነበር| ጥቁር እንግዳ|#asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
KZbin. - kzbin.info/door/Nhq...
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Пікірлер: 27
@HailuMamo-ni3um
@HailuMamo-ni3um Жыл бұрын
አቢ የሰፈሪ ጨዋ ልጅ ነው እኞ ትላልቆቹ የነበረንን ዲሲፕሊን የፖለቲካ ብስለት እየተመለከቱ የደጉ በመሆናቸው እንኳን ፀብ ሰው ቀና ብለው አያዩም የታዋቂ ሰፈር ልጆች ሰለሆኑ ማንም የሚያከብራቸው ናቸው።አቢ የዚህ ሰፈር ውጥት ነው።አቢ እንኳን አየሁህ።
@tewdrosdebebe-hs1xm
@tewdrosdebebe-hs1xm Жыл бұрын
ኃይሉ የ 06 ልጅ ብሆንም ከ እድሜዬ አንፃር, ዝናህን እንጂ በአካል አላውቅህም, የፃፍከው ኮመንት ላይ ስለ 06 ቀበሌ, ማለቴ ነው, በጣም ደስ ብሎኛል በቡዙ ወጣቶች ውስጥ ጥሩ መነቃቃትን ፈጥረሃል, ረጅም እደሜ እመኝልሀለው አመሰግናለሁ
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው!!!!!!! አብዲ ሰይድ ገና ሸዋ ምርጥ ሲጫወት ነበር የማውቀው ከዛ ቡና ገበያ ገብቶ በተለይ ቡና ከጦሩ ሲጫወቱ አብዲ እንደ እንዝርት ሲሾር ትዝ ይለኛል
@asfawhelen767
@asfawhelen767 Жыл бұрын
ወይ ጌዜ አብዴ የዘመናችን ጅግና ነብር
@ismaelkasim-eh9qu
@ismaelkasim-eh9qu Жыл бұрын
He was as as fantastic foot baller at that time.I remember well the time by which they play at 12 kebele foot ball compound.I have been grown by watching his unbelievable talent.
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
አይ ያደግ ዘመን የ12ቀበሌ የወጣቶች የኳስ ውድድር ከጀመሩት ዋነኛ የውድድሩ አዘጋጆች ውስጥ ዋነኛው ነበርኩኝ አብዲ,ፈይሰል እና ወንድምየውን ረሳሁት አባትየው ምግዜም ከጨዋታ ሜዳ አይጠፋም ነበር እንደቀልድ ነበር የጀመር ነው ከ04,15አና06 ቀበሌ የተጀመረ በመጨረሻ 20ቀበሌ ወጣቶች ተሳተፋበት የማረሳው ምርጥ የወጣቶች የኳስ ዘመን 04 ነበር የሰፈሬ ብድን የማሰለጥነው ብድን ሐረሩ, ማሙዬ, እስክድር, ምስራቅ, የሱፍ, ሰሚር, መላኩ, አበራ,ከማስታውሳቸው የማሰለጥ ነውም የሐዲድ በላይን ብድን ነበር አቢድ የሚገርም የኳስ ችሎታ ነበረው የናዝሬት ትዝታ በጣም ብዙ ነው
@tewdrosdebebe-hs1xm
@tewdrosdebebe-hs1xm Жыл бұрын
አንዱ የረሳሐው ንጉሡ ይባላል አጭር ነበረች
@tewdrosdebebe-hs1xm
@tewdrosdebebe-hs1xm Жыл бұрын
አንዱ የረሳሐው ንጉሡ ይባላል አጭር ነበረች
@nigussiemeharie6604
@nigussiemeharie6604 Жыл бұрын
ወገኔ ሰማን ሸሪፍ ይታወስልኝ ።
@muradhassen9858
@muradhassen9858 Жыл бұрын
ገኔ እናመሰግናለን
@yekolotemari
@yekolotemari Жыл бұрын
Abi or Abdi was amazing. I remember the knockout victory (coffee) against defense 3-2 in a heavy rain. He scored one amazing goal with a volley lobbing the goalie I went to watch the game with my dad when I was 10 or so and left before the end because violence started. I always wondered why he was not selected for the national team.
@fissehawoldetensay4412
@fissehawoldetensay4412 Жыл бұрын
ገኔ ደስ ብሎን ነው የምንከታተለው ጥያቄህ ቅደም ተከተሉ ግሩም ነው ያው ክንቻዋን ስለምትወዳት ገቨባ ታረጋታለህ ኢንተርቪዎቹ ሪከርድ አየተደረጉ ለትውልድ የሚተላለፍ ይመስለኛል በተረፈ አንዳንዴ በህይወት ያሉትን እነ እሸቱ ቱራን ሀሰን ሸሪፍን ሞተረኛው ጆኒ ፓርሲኪያን ከመረብ ኳስ እነ ረታን ከእጅ ኳሱም ከባስኬቱም ቀልቀል ብታረገው በተለይ ስለ አረንጓዴው ጎርፍ ሊናገሩ ከሚችሉት የቀድሞ ሯጮች ጋር ትንሽ ብታወራ ደስ ይለኛል
@victorious.5394
@victorious.5394 Жыл бұрын
04 Hadid Belay neber yemibalew
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ገነነ፣ እንዴት እንደማደንቅህ ልነግርህ እፈልጋለሁ። ምን አይነት የማስታወስ ችሎታ እንዳለህ ይገርመኛል! በዚያ ላይ የአጠያየቅ ስልትህ የማውጣጣት ነው። እንተ ስትጠይቃቸው በጣም ተገርመው እጅ ነው የሚሰጡት።
@ermiyasteklulegese4400
@ermiyasteklulegese4400 Жыл бұрын
ገጌ ሰላም ይሄን ሁሉ ታሪካዊ ሰው ስታቀርብልን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በጠረጴዛ ቴኒስ ኢትዮጵያን ወክሎ ቻይና የተጓዘውን የወክማውን ልጅ ጨዋታ አዋቂውን የሄራልድ ስፖርት አዘጋጅ ሰለሞን በቀለን(ፔኪንግ) እንግዳ አርግልን 🙏Please
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 Жыл бұрын
Genen betam chewata awaki neh Enamesegnalen 🙏🙏🙏
@thetruthhearts
@thetruthhearts Жыл бұрын
80ቹ መጀመርያ ላይ ከነበሩት ተጫዋቾች የሚመስጡኝ ውስጥ እንደነ ማትያስ (ጦሩ) ፡ አብዲ (መድን) ፡ ተስፋዬ ፈጠነ (ኦሜድላ) ፡ ኤልያስ ጁሃር (ኤልፓ) ፡ ኢንተሎ (ጦሩ) ፡ ሃይሌ ካሴ (እርሻ) ፡ ካሳዬ (ቡና) ወዘተ.....
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
እንጻ እነቢተው ግርማ አብርሃ እርሻ እንዳለ ፈይሳ መንግስቱ ሁሴን ሁለቱ ጸጋዮዎች ኤልፓ ሰለሞን ጋሜ ሰለሞን ማንቴሳ መስፍን ሺቀሺ ቱ ተስፋዬ ቱታ አየር አይል ገነነመ መክብብ
@user-mn1du8eh5v
@user-mn1du8eh5v 10 ай бұрын
እባካቹ አቢ የሚገኝበትን ስልክ ላኩልኝ የምወደው ወንድሜ ነው
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ተስፋዬ ጂማ(ቾምቤ) የት ነው ያለው ትንሽ ሰለሱ እናወራለን ብለህ ረሳኸው ገኔ
@HailuMamo-ni3um
@HailuMamo-ni3um Жыл бұрын
06 ገነት ቀበሌም ይባላል።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Ke yonas tefera gar meda weste min endatalaw bakeheee teyeqlen
@solomonyazew-yj2fm
@solomonyazew-yj2fm Жыл бұрын
Aye-abdy-yekter3-tezetye
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
አቢ ሰሂድ ምርጥ ተጫዋች ቡና ከባሕር አይል ጋር ሲጫወት ያገባው ጎል አይረሳኝም
@zekikiyar8643
@zekikiyar8643 Жыл бұрын
ሳምንት ይቀጥላል ትላለህ ... ቀጣይ ክፍሉ የታለ ??? አንድ ጊዜ ስለሚቀረጽ በሁለት ክፍል ለምን በአንድ ቀን አትጭኑትም? ድሮ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሳምንት ይቀጥላል እያለ ያሰለቸን አይበቃም?
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
ስራ የለህም እንዴ በአንድ ቀን ተጎልተህ ሙሉውን የምታየው 😂😂😂😂😂😂😂
@zekikiyar8643
@zekikiyar8643 Жыл бұрын
​@@dungedunge7226 ቀሽም ሰው ነህ ....መጀመሪያ ስራ ከመኖርና ካለመኖር ጋር አይገናኝም ፣ ይሄ ቪዲዮ ከተጫነ 3 ሳምንት ሆኖታል የታለ ክፍል 2 ?? የሚፈልግ በፈለገው ጊዜ እንዲያየው በተለያየ ቪዲዮ መጫን ይቻላል። እንደአንተ አይነቱ የድሮ ዝግምተኛ ሰው ኢቲቪ መከታተል ነው ያለበት😅😅
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН