No video

መለያታችን ግድ ነበር ~ በድጋሜ አንድ ላይ የምንሆን አይመስለኝም ~ ቀለበት ካደረግን ከ3 ወር በኋላ ነው የተለያየነው

  Рет қаралды 109,227

ተምሳሌት-Temsalet

ተምሳሌት-Temsalet

2 жыл бұрын

ተምሳሌት -- 0933389097
‪@-temsalet6234‬
‪@khelot‬
‪@rohemedia‬
‪@comedianeshetu‬
‪@ebstvWorldwide‬
‪@seifuonebs‬
‪@fanisamri4394‬
‪@MikoMikee‬
‪@fetadailyanalysis‬
‪@AbelBirhanu‬
‪@NetsebraqMedia‬
‪@nebilnur1‬
‪@FegegitaReact‬
‪@BrexHabeshawi‬
‪@-haddiszema‬
‎ ‪@SAMANDLIHA‬
‪@MAHIKIDVLOGS‬
‪@SodereTV‬

Пікірлер: 746
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
አየህ ከእናቴ ትበልጣለች ስትል ነበር እናትህ ብትሆን ምንም አስቸጋሪ ብትሆን እናትህ በምንም አቀይርህ ከዚህ ቡሀላ እናትን የሚወዳደር እንደሌለ በዝች ምድር ላይ ሞር ትረዳለህ እናቴ ሂወቴ ኑሪልኝ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
ቡዙ ግዜ ሰለዋሸን አሁንም ዋሸቶን ይሆናል
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 2 жыл бұрын
ትክክል
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
ይልቁንስ የምትለብሳቸው ሹራቦች በጣም ያምራሉ 😜😜😜💃
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 2 жыл бұрын
አይደለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
ተምች🙈😂😂😂👌👌👌👌
@ezs530
@ezs530 2 жыл бұрын
😆😆😆👌
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ያንተ ይሻላል😁😁
@yenesew1508
@yenesew1508 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ሁኜ መናገር የምችለው ይህንን ልጅ በመለዬቷ እድሜ ልኳን እዬተፀፀተች እንደምትኖር ነው ።
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
በጣም የውነት አፈቃሪ ነው ልጁ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Echie seyetane tekerebete fetarie yerasu yehoneche yesetewale kahunu endie yehoneche behala yesekelewaleche endeziche ayenetane mekechete newe yerasune life yenure
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 жыл бұрын
በጣም የሚወድ ማግኘትከባድነው
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ልጁ ግን ምንድን ነው ሰራው በየሚዲያው ነው ማያው ስለርብቃ ሲወራ
@sasaa6587
@sasaa6587 2 жыл бұрын
የት አያችሁ
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ አይ ናቲየ ፈጣሪ አልፈቀደዉም የፈቀድክልኝን ስጠኝ ብለክ ፀልይ ይብርቃ የኔ ዉድ አይሺ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሪኝ😍
@ggaa3322
@ggaa3322 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😂😂😂
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r 2 жыл бұрын
ውይ ዘድሮ እቃቃ ጭዋታ የስሞኑ ፍቅር😜🙆
@user-lz1gi2bk4e
@user-lz1gi2bk4e 2 жыл бұрын
Kkkkk
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
ዳይፐራቸውን ሳይጥሉ ፍቅር ይሉናል ቲቲያቸውን ሳይጥሉ ተዋደድን ይሉናል ?
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
በጣም ደህና የዋህ ህዝብ አገኚተዋል ይጫወቱብናል እውነት
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-lz1gi2bk4e ደምሩኝ 😍😁 ፋሽን ነዉ😃
@haymanot09
@haymanot09 2 жыл бұрын
ከዘመኑ ፍቅር የዘመኑ ጉፋን ጠንካራ ነው ወዳጀ 😂😂😂
@Powerof7
@Powerof7 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😃😃😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@truugechi9120
@truugechi9120 2 жыл бұрын
ፍቅር እኮ ትልቅ ክብር አለው በቃ ተለያዩም ታርቁም ግድ ሚዲያ ማወቅ የለበትም እኮ እረ ተው ሚዲያው ሌላ ነገር ስሩበት እውነት
@hani-ov2mr
@hani-ov2mr 2 жыл бұрын
አሁን የገባኝ ነገር ቢኖር የሚወዱትን ሰው ለሚዲያ ማሳየት በጣም መጥፎ ነው የምር😢ደግሞ ልጁ ሲያሳዝን አይዞህ💔
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ የራበውም መሰለኝ😔
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
​@@aaegrnshnea1331 በሞላ ምግብ😂😂
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 жыл бұрын
ናቲ እባክህ ሚድያ ላይ አትውጣ አንተ ወጣት ልጅ ነህ አምላክ ጤና ይስጥህ እንጂ ብዙ እድል አለህ ይህ ልጅ እባካችሁ የሳይኮሎጂ እርዳታ ያስፈልገዋል አታስጨንቁት
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 2 жыл бұрын
ትክክል ሚዲያ ላይ ባይወጣ ጥሩ ነበር ቤተሰብ የለውም እንዴ የyoutube ገንዘብ መሰብሰቢያ ሆነ ያሳዝናል
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 жыл бұрын
@@bethlehemhaile8507 ልጁን ወደ አይምሮው እንዲመለስ ከመርዳት ይልቅ ለይቱብ የገቢ ምንጭ ይጠዘሙበታል
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 жыл бұрын
ትክክል!
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
እባክሽ ደራማ ነው
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 2 жыл бұрын
@@aliciazeriu1810 kik
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ስከታተልህ ነበር በጣም ታሳዝነኛለህ ንፁህ ፍቅር አለህ አብሽር ወንድም እኔም ሴት ነኝ ግን ከሷ እሱ ያሳዝነኛል ሲጀመር ክብር የላትም ነበር
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
እኮ በጣም ምንም ክብር የላትም
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ አሁንስ ብቸኝነቴን ወደድኩት!!! በጣም ይገርማል ለፍቅር አብዝተው የሚጨነቁ ወንዱችም ሁኑ ሴቶችም አይገናኞም ለምን ይሆን?!!!
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 жыл бұрын
መለያየት ከባድ ነዉ ከልብ ካፈቀሩ ሰዉኮ ስለራሱ ህይወት መኖር ሲያቅተዉ በሰዉ ህይወት እየገቡ ማጣላት ነዉ ስራቸዉ😏😳 የምር ደስ ትሉኛላችሁ❤አትለያዩ😢 በተለይ ወንዱ ሚስኪን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 2 жыл бұрын
Lik nesh sewoch nw yataluwachew yasazenal
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 2 жыл бұрын
ፍቅርን እንድጠላ ምክንያት ስለ ሆነቹኝ አመሰግናለሁ💔
@amenasaeed495
@amenasaeed495 2 жыл бұрын
ክክክክ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
ፍቅር ለምን ትጠያለሽ ፍቅር ከሰው ሳይሆን ከክርስቶስ እንማር።
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ሂሂሂሂ
@sofiaassan9684
@sofiaassan9684 2 жыл бұрын
ክክክክክ፣ይባላል፣አ
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 2 жыл бұрын
የምር በጣም አሳዘንከኝ ናቲ አይዞክ ግን በዚ ሁኔታ ትመጣለክ ብዬ በፍፁም አልጠበኩም ፕሮፖዝ የምታደርጋትን ቀን ነበር ስጠብቅ የነበረው ግን በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ አብራችሁ የምትሆኑ ያርጋችሁ ድሮም ታሳዝነኝ ነበር አሁን ደግሞ በጣም አሳዘንከኝ ናቲ አንተ በጣም መልካምና አስተዋይ ልጅ ነክ ደግሞ ንፁህ አፍቃሪ እንደሆንክ ሁኔታዎችክ ይናገራሉ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Eni gn sesebiwe weshete new
@music_amharic3794
@music_amharic3794 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ክፉ ይመስላል:: እሷን ለማሳጣት ሆን ብሎ ይመስለኛል እንዲህ እሚያውራው:: ሁሉንም በጣም በጥንቃቄ ነው የሚያወራው:: ልጅቷ ግልፅነት ያላት ይመስለኛል!!! እውነት ከልጅቷ ጋር ያለች ይመሰለኛል period
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
እረወይኔ ተው በዚህ ሰአት ስለ ሀገራችን እንጩህ😭😭😭😭😭
@samiramuhammad1409
@samiramuhammad1409 2 жыл бұрын
Unetish new adis ajanda iyafaxaruu new kkkk
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 2 жыл бұрын
💔💔💔💔
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እሱ ደሞ የፍቅረኛው ነገር ነው ጨቆት ያል
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ለዚለዚ ሚዲያላው መውጣቱ በጣም ያስጠላል እንግዴ ፅናቱን ይስጣቹ ሰው ተፋቅሮ ሲለያይ ሲያስጠላ የዘመኑ ፍቅርና የቻይና እቃ አንድነው አይበረክትም
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
👌👌😂😂😂
@makiromana3838
@makiromana3838 2 жыл бұрын
እኔም ባንተ እድሜ እፍፍፍ ብየ ቤተሰቤን እስከመተው ደርሼ ነበር ይህ እድሜ በጣም አስቸጋሬ ነው በሃላ እድሜህ ገፍ ስትል በጣም ነው እምታፍረው ለማንኛው አይዞን እራስህን ሁን
@atsedegodefa9732
@atsedegodefa9732 2 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር የድሮ ዘመናችን አንድነታችን መልኝ በአሁን ሳዓት ምን ዓይነት ፍቅር ነዉ ያለ ዘመናችን መልሰህ በእናት እና አባት ፍቃድ ማግባት የተባረከ እግዚአብሔር የምወዶዉ ሰዉ ነዉ 🤲🤲🤲♥️♥️♥️
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 жыл бұрын
በለው እዩልኝ እዩልኝ ማለት ውጤቱ ይሄ ነው ከመቸው ተለያያችሁ ከመቸው አዲስ ሂወት ጀመራችሁ አረ ወጣቶች እስከ አረጋጉት ሂወታችሁን መጀመሪያው አሽንፉ ኡፍፍፍፍ አየ ጊዜ እግዚአብሔር ይስባችሁ
@kok2416
@kok2416 2 жыл бұрын
ይግርማል ከ እንደዚህ አይነት ግዜው ፍቅር ብቸኝነቴ ይሻለኛል
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል አለች አያቴ🙆‍♀️ ሚዲያ ላይ የወጣ ፍቅር አይበረክትም ስላቹህ
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ befkr 6amet alen mamn ayawkm♥️
@hayatethopia6742
@hayatethopia6742 2 жыл бұрын
እንኳን ለቀቀችህ በጣም ታስጠላለች ክብር የሌላት ገልቱ በትዳር ውስጥ ምን ልታደርግህ እንደምችል መገመት አይከብድም
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Жыл бұрын
ኧረ ያማል ማሬምን ታረቁ በናትህ ፀሎትም አድርጉ እኔጃ በጣም ነው የተናደድኩት ወይኔ ሰው ታረቁ ታረቁ
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ቀስ ብለህ እደግ ትምህርትህን ጠንክርህ ተማር ለመለወጥ ወጣት ነህ ብዙ ነገር የማደርግ አቅም አለህ ላንተ ያላትን ፈጣሪ ይሠጥካን
@hannagadole8882
@hannagadole8882 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-gi4xt9jw8g
@user-gi4xt9jw8g 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እናንተ የፍቅር ተምሳሌት ናቹ ልል ነበር ግን ገና አላደጋቹም😂😂😜 የምር ግን ተስማሙ ሚድያ ላይ ማውራቱ ምንም ትርጉም የለዉም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ደምርኝ ውዴ💞💞
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ😅
@yaredtsegaye7291
@yaredtsegaye7291 2 жыл бұрын
ደስ ትሉ ነበር ታርቃችሁ አንድ ላይ ተምሳሌት ላይ ብናያችሁ ደስ ይለናል
@dinqnashadona9243
@dinqnashadona9243 Жыл бұрын
awo baxami
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 жыл бұрын
አረ አንተልጅ ባክእ በትምእርትእ በርታ ገና ልጅ ነእ ደግሞ እሷትቅርብእ
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
😂😂😂 ያ ሁሉ ፍቅር አላለም አባቱ አርፈህ ተማር እኛ ከናንተ ጥፊ መማር አንፈልግም እና እልልል ብለን ተፍታን እያልክ ነው ፈላው😂
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
የሮጠ ፍቅር ይሄ ነው ዋገዉ
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
እኝኝ እማማ ኢትዮጵያ ምነው ልጆችሽ አበዱ🙆ማን ቀባጥሩ እያላችሁ ነው😋😋
@MsNexus
@MsNexus 2 жыл бұрын
ያው ፍቅሩ በሚድያ ይጀመራል መልሶ ስፍርስ በሚድያ ይናገራሉ ፍቅር ማለት ምን እንደሆነ አይገባንም እኮ ፍቅር ክርስቶስ ነው
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 жыл бұрын
@@MsNexus ምኑን ከምን አለችው😎😂
@sebleberhanu1330
@sebleberhanu1330 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-gs8ld7rc2c
@user-gs8ld7rc2c 2 жыл бұрын
ልጁ ከሰማከኝ ስማኝ እንደምንም ብለህ እጅህ ላይ ያለውን አጥፋ በፈጠረክ ደካማ ጎንህን ተጠቀመችብክ በፈጠረክ ለናትክ ስትል
@destakiros4175
@destakiros4175 2 жыл бұрын
ስጀመርም አትመጥንክም የሆነች ድብቅ ነገር ነች አንተ ደግሞ ተወዉ ስለ ትምህርትና ስለስራ አስብ ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ነች ያንተ የሆነች በግዜዋ ትመጣለች
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 жыл бұрын
መለየት ከባድናው ምርጥጥንዶች ነበራችሁ ትገናኙይሆናል
@SamiraSamira-ne4tp
@SamiraSamira-ne4tp 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነዉ ያላቀቀህ ከጥፊ ተረፍክ የእውነት ጥሩ አፍቃሪ ይሰጥሃል የምትረዳህ የምትከባከብህ
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 2 жыл бұрын
ልጁ ምስኪን ነው ያሳዝነኛል ስትጮህበት ስትገፈትረው😢
@abuyahya3142
@abuyahya3142 2 жыл бұрын
መለያየቱ ይሻላሀል ከጥፊው
@seadaali3729
@seadaali3729 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል እንደምታፈቅራት ካፈቀረችህ ትመጣለች ለምና
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አተ ልጅ ግን በሚድያ አትዉጣ ወላሂ ታሳዝነኝ አለህ እኔም በጣም የምወዳቸዉ ወድሞች አሉኝ እደነሡ ነዉ የማይህ አይዞህ ቁረጥ አትለማመጣት እሷዉ እደፍየል ሳይሆን እደበግ ባ ብላ ትመጣለች 👍👍👍 አብሽር ወድሜ
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 жыл бұрын
ደስ አለኝ ወንድም እግዚአብሔር መጨረሻ ያሰምራል ፣የተጨነቀ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ መፍተሄ ከሱ ነው ሁሉ
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w Жыл бұрын
ለምን ደስ አለሽ
@jonairahdiya1901
@jonairahdiya1901 2 жыл бұрын
ይገርማል ሠዉ ሁኖ የማይቀየር የለም
@aifyame3555
@aifyame3555 2 жыл бұрын
ይገርማል
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ትክክል
@yag2181
@yag2181 2 жыл бұрын
ሂወት ያስተምራል።
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@yag2181 ትክክል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@aifyame3555 ደምሩኝ
@ziyada4224
@ziyada4224 2 жыл бұрын
እንኳን ከዳኒው ዲጄሊ መነጋገሪያ ወደዚህ በሰላም አሸጋገራቹ አሪፍ ነው ያበላል በርቱ እኔ ማን አፈቀርኩ ከዛም ብሬክ አረኩ ብዬ እሪሪሪ ልበል መላ በሉኝ
@user-nd7fc6gw7j
@user-nd7fc6gw7j 2 жыл бұрын
እሷንም አቅርቡልን አተ ተጠናከር ወደራስህ ተመለስ በጣም ሚስኪን ትመስላለህ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ለባለፈው
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
ሳይግባቡ ነበር እንደተግባቡ ሆነው የቀረቡት ለዛ ነው ብዙ አብረው የቆዩ ሰወች ቢቀርቡ ይሻላል የምንለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
እደው አገላታቹት ይህን ልጅ እደው ተቆርቃሪ ዘመድ የለውም እደዚ ስታሰቃዩት ክክክክክክክክ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና ወገን እንርዳው ባካቹ
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ባክህ የራሳቹ ጉዳይ ስንት ማሳስብን ነገር እያለ ተፋቀሩ ተፍቱ ኡፍ ፍቅርን ምጠላው ወድጄ አይደለም ይሄ ስላለ ነው የመዳም ቅመሞች ጥሩ አፍቃሬ ይስጣቹ አሜን በሉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልብ ገዝተሃል❤❤❤
@user-xb6jy2vp2j
@user-xb6jy2vp2j 2 жыл бұрын
ሲጀመር ትክክለኛ ፍቅር እደሊላችሁ ያስታዉቃል
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
እኮ እንዴዛ እየተመነጫጨቁ በተለይ እሷ
@SaraSara-wq1rk
@SaraSara-wq1rk 2 жыл бұрын
Liju gin yaszinal getan
@user-xb6jy2vp2j
@user-xb6jy2vp2j 2 жыл бұрын
@@hawamohammed9231 😘😘
@tube-nr3ch
@tube-nr3ch 2 жыл бұрын
ያአላህ የመጀመሪያዬን ሳይሆን የመጨረሻዬን አሳምርልኝ
@hawibintkedr9819
@hawibintkedr9819 Жыл бұрын
Amin
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ወላሒ ፍቅር እኮ ጅራት የለውም እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር የወደዱት ማጣት በእሡ ምክናየት ትምሕርቴን ትቺ ስደት እላቅጣለሁ እሱ አግብቶ የአንድ ልጅ አባት ሆናል በአላህ ከስሸውአለሁ አላሕ ይፍረደኝ ሕወቴን አጨልሞብኛል አላሕ ያጨልምበት
@Suls65850
@Suls65850 2 жыл бұрын
አይባልም እህቴ ይቅር ብለሽ ልብሽን ሰላም አርጊ ነገሽንም ያሳምርልሻል ውዴ
@hatkop1617
@hatkop1617 2 жыл бұрын
አብሽር ወድም ጠከር በል ከሷ የበለጠ ታገኛለህ አይዞህ
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k 2 жыл бұрын
አየኽው አይደል የምትቀየረው እናት ናት አንተ ግን ፍቅርህን ነበረ ከእናትህ ያማረጥከው ያው ዛሬ ጥላህ ሂደች አይይይ
@kalbetegbar2658
@kalbetegbar2658 2 жыл бұрын
አሁንስ ይህ ፕራንክ የምር ደበረኝ ተውና እዴ እኛን ታስለቅሱና ቦሀላ ፕራንክ ነው ትልናላችሁ 😥🙄
@ztube6195
@ztube6195 2 жыл бұрын
ፍቅር መጥፎ ነው ግን እባክህ ኮራ ቀብረር ቆፍጠን ብለህ ቆንጆ ልጅ ታገኛለህ አይዞህ
@diary2266
@diary2266 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ልጥፍልዕ አስቤ አጋጣሚ : ኣልተሳካልኝም ። አሁን ግን ከተለያያቹ ..በርታ እንዳዛ ጮሀ እያወራችዕ እየመታችን : ፍቅር አደለም : እመነኝ ቆንጆ ልጅ ነዕ ፡ ራስዕን የተሻለ ሠው :ማለቴ በስራ በገዛብ ባስ ተሳሰብ : እቺ ብታገባዕ ትደብድብሀhች። እናትዕን እድሜና ጤና ይስጥልዕ ። በርታ ወደ ኋላ አትመለስ። ቀጥል በርታ።
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
#ህይወት ይቀጥላል አፍቅሮ መኖር ያፈቀሩትን ማግኘት በጣም ደስ ይላል እንዲያ ባይሆንም ግን ህይወት ይቀጥላል በፍቅር ተጣምረው በደስታ አብረው ሲከንፋ ተምሳሌት ሆነው ለሌላም ሲተርፋ አብረው መኖር የፈለጉትን አግኝቶ በደስታ በፍቅር በሰላም ተሞልቶ እንዲ ያለ ህይወት እንዲህ ያለ ሰላም መኖርን የሚያጣፍጥ የፍቅር አለም ድንገት ቢፈራርስ ቢጠፋም የገቡት ኑሮ ቢንሸራተት ከፍቅር አቀበት ቢሰበር ቢቃጠል የወጣንበት መሰላል ያም ሆኖ ግን አይቀርም ህይወት ይቀጥላል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 жыл бұрын
ወይ ፍቅር 😁 እኔ አላፈቅርም እምለው ይሄን ፈርቸ ነው 😁😂😂😉😜
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አይዞን ወድሜ ወድ እና ጭስ መዉጫ አያጣም በሙ እኮ ቆንጆነህ ደሙ ቤተሠብ የሚልህን ስማ ፍቅር እና ጡሌ ድሮ ቀረ አባየ 👍👍
@bezaberihun8623
@bezaberihun8623 2 жыл бұрын
ባክህ የኔም ሚዲያ ላይ አልወጣም እንጂ ምን የመሰለ ትዳሬ ፍቅሬ ሁሉ ነገር ነው የፈረሰው የእኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ፍቅር በሁሉም ነው የጠፋው
@zeynebabelay1697
@zeynebabelay1697 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
የበፊትም ሶፋ የዘንድሮም ሰፋ ያው ሁኖ ቀረ ሰው ስትቀያይሩ ሶፋውም ቀይሩ አይናችን ነው ያዘዘው
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ያአላሕ ከበተሠቦቼ በላይ እወዳትአለሁ ትል አልነበረም ምን ጉድ ነው
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 жыл бұрын
እና ይሄ ከኛ ሂወትጋ ምን አገናኛው እንዳውም ደስ ብሎናል ተገላገልን አቦ ተፋቱና
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
አይዞህ ለአንተ የምትሆነውን እግዚአብሄር ይሰጥሃል ወይ ትታረቃላችሁ ዳግመኛ እውነተኛ ፍቅር ካላችሁ አትለያዩም አይዞን
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
አውቀዉ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አዛኝ ስለሆነ እናሲዝ እዩት ሲያወራ ነቄ ነን ካንዳድ በራሷ መንገድ ሄደች ይላል ድራማ ብሎ ዝም
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck 2 жыл бұрын
😳😳😳ኡኡኡኡኡኡኡኡ መያየታችሁን እናውቅ ነበር ተድሮውም ግን አታፍሩም ተለያየን ሰትሉ ዝምታን ማንን ገደለ አረ ተው ፍቅር ሀያል ነው አትቀልዱ ሲጀመር ምች ተፋቀራችሁ ። ፍቅርና ሰሜት ለይታችሁ እማታውቁ ፍቅርን ለኛ ተውልን ለገጠር ልጆችን 👫 እደናተ ደልቶን አደለም የምናፈቅረው ሰንት መከራ አይተን
@user-dl5vv1su3z
@user-dl5vv1su3z 2 жыл бұрын
እኮ በትክክል ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘
@felegt8066
@felegt8066 2 жыл бұрын
ናቲ ከልብ የምትወዳት ከሆነ ቆንጅየ ልጅ ነች አንተ ማሰብ ያለብህ አንተም እሷም ሆናቸሁ ያሳለፋችሁት የፍቅር ግዜያቶችን ነዉ ላንተ ስትል ያልከፈለችዉ መስዋእትነት የለም ፡፡ ገብተህበት ከነበረዉ ሱስ አዉጥታ ለዚህ አብቅታሃለች አይደል በጣም ጠንካራ ግዜያዊነትን ሳይሆን ለወደፊት አርቃ የምታስብ ዘመናዊነት የማያጠቃት ጠንካራ ሴት እግዚአብሄር ሰጥቶሃል ፡፡ መጋጨት ላልከዉ ሁሉም ሰዉ ይጋጫል እናንተ ላይ አልተጀመረም ፍቅርም ያጋጫል አሁንም አንተ እንዴት አድርገህ እንደምታባብላት በደምብ ስለምታዉቅ አባብለህ ያዛት መልሳት ፍቅራችሁ ቀጣይነት ያለዉ እንጂ ሚዲያ ላይ ታይቶ የሚጠፋ መሆን የለበትም ከሰዉ መልካም ነገር ስለማይገኝ የሰዉ ወሬ ተዉና ስላንተ እና ስለ ርብቂ ብቻ ማሰብ አለብህ ፡፡ በመሃላችሁ ንፋስ አታስገቡ የሰዉ ቅናት እንደሆነ አያድርስ ነዉ፡፡ የሚያስብለዉ እግዚአብሄር
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ ወንዶች ግርም የምትሉኝ ባለፈው ቪዲዮ ላይ ጌታ ሲገርመኝ ነበር ከእናት ጋር ስታወዳድሩ 🤔🤔 ብቻ ያስማማቹ ፈጣሪ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
ኸረ ይሄ ልጅ አትርሱኝ አለ ጎበዝ😂😂😂😂
@hayattube2313
@hayattube2313 2 жыл бұрын
😂😂
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 2 жыл бұрын
ናቲየ ፈጣሩ ያፅናክ ቆራጥ ሁን እኔ ያ4 አመት ፍቅርኛ ነበርኝ አተእርብቄን እደምታ ፈቅርት ነበር የማፈቅርው ግን አሁንተለያይተናል ከተለያየን አንድ ወር ሆነን ፈጣሩይመሰገን ደህናነኝአለሁን ጠካራመሆን ያሰፈልጋል
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 жыл бұрын
ናቲዬ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እስከዛሬ በኢንተርቪዉ ሳይህ በጣም ጥሩ ስብና እና አስተሳሰብ ነዉ ያለህ ግን እባክህ ልለምንህ ሚዲያ ላይ አትዉጣ ሂወትህን እያከበደብህ ነዉ የሂወት ትርጉም አልገባህም ግን ጊዜ የሁሉም አለቃ ነዉ ትንሽ ታገስ ምንም መጥፎ ዉሳኔ አታርግ አሁን አንተና እግዛብሄር ብቻ ተገናኙ ትልልቅ ሰዉ አዋራ እባክ በጣም እያሳዘንከኝ ነዉ ገዜዉ ሲያልፍ ምን ሆኜ ነዉ ነዉ ምትለዉ ግን ምን ዋጋ አለዉ ነገሮች ከተበላሸ በኋላ ብትነቃ ዋጋ የለዉም
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs 2 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ፍቅር የዘመኑ ፍቅር ዘጋኝ ዘጋኝ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ዉይ በመለያየታችሁ በጣም አዝኛለሁ እረ ቀስ ብላችሁ ተግባቡ በነገራችን ላይ በሚዳያላይ እደተናገራችሁት ከሆነ እንድኔ ይህ መሰዋትነት ነዉ ብየ አላስብም ምክናቱም እኔ ያሳለፍኩትን እና እናተ ያወራችሁት ሳመዛዝነዉ ሰማይ እና መሬት ነዉ ስት መሠዋትነት ይከፈላል አባቴ እዉነተኛ ፍቅር ላይ ያለዉጣዉረድ ቀላል አደለም መታገስ ነበረባችሁ ለማንኛዉም ከሚዳያ እራቁ እና ፍቅራችሁን አድሱ
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 2 жыл бұрын
እህግዜ ነው ማምለጥ አየ የዘድሮ ፍቅር
@smagndemisse3772
@smagndemisse3772 2 жыл бұрын
እንዴት ነቹ ልጆች እቃቀ ጨወታ ጨረሳቹ ጎበዞች በሉ ቤት ግቡ
@Powerof7
@Powerof7 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግቡ
@genetzewudu5210
@genetzewudu5210 Жыл бұрын
በስመ አብ እኔ አላምንም እናንተ ለተለያያችሁ እኔን ከበደኝ ኧረ ውይ ኧረ በኔ ሞት ታረቁ ላብድ ነው እግዚያብሔርየ ልቦና ይስጣችሁ ኧረ አያምርባችሁም አድላይ ሁኖ በናትህ የሰው ወሬ አትስሙ በናትህ
@user-kx3vn2xn9h
@user-kx3vn2xn9h 2 жыл бұрын
አይዞክ አንድቀን ትገናኛላቹፍቅር ታጋሽ ነው በመሀላቹ ቤተስብ ባይገባ ቆንጆነው
@user-uz1xz2ko1o
@user-uz1xz2ko1o 7 ай бұрын
እኔኮ ከባዱ እሄነው መተዋወቅ ቀላል ነው መለያየት ከባድነው
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
ልጅ ነክ ቀስ በል መቅደም ያለበትን ነገር አስቀድም አሁን ላይ ያለህበት እድሜ ለፍቅር ሳይሆን ለት/ት እና ለት/ት ብቻ ነው ሆ ምን ይላል ይህ 😏ግን እኮ ቆንጅዬ ነክ ቆንጆ ሰው ደግሞ ፍቅር አያውቅም
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 2 жыл бұрын
Kkkkk ገና ሳያቸው ሳቄ መጣ
@gigidubai8039
@gigidubai8039 2 жыл бұрын
አይ ልጁ ሳይኮ ያስፈልገዋል
@user-hx7xw7hi1g
@user-hx7xw7hi1g 2 жыл бұрын
አልጋ ላይ ሳትወጡ😂😂😂
@naolsileshi9457
@naolsileshi9457 2 жыл бұрын
አንተ የፍቅር አስተማሪ... ገና ካንተ ብዙ እንማራለን መምህር...😭😭😂
@honey48757
@honey48757 2 жыл бұрын
😂😂😂
@monicaberry2330
@monicaberry2330 2 жыл бұрын
ንቅሳቱን ምን ልታረገው ነው😂😂😂😂
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 2 жыл бұрын
ወጠጤ ምናለ አርፋቹ ትምህርታቹ ብትማሩ
@bizuhanbizuhan635
@bizuhanbizuhan635 2 жыл бұрын
😁
@amaamm5009
@amaamm5009 2 жыл бұрын
ድሮም በሚድያ የወጣነገር እድሜ የለዉም አብሽር ውሳኔ የፈጣሪነዉ
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 2 жыл бұрын
አይ ይህሚድያላይ የሚወጣ ፍቅር አያመሽም ፈጣሩ ያፅናህ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
አይ አውጣ ነች ቀረባት እንዴዛ ሥታመናጭቀው መታገሡ በጣም ጎበዝ ነው
@user-nh6mz4cg9k
@user-nh6mz4cg9k 2 жыл бұрын
አላሰራችሁኝም ነበር ድሮም🤣🤣🤣
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬሆይ መጨረሻያን አሣምርልኝ አይዞህ ምንአይነት ወድሊገጥማት እደሚችል መገመት አያዳግትም እኛሤቶችኮ ሢያከብሩን ፊጥየንለው ነገርሥ አተበቃ አይዞህ
@betihadinik4814
@betihadinik4814 2 жыл бұрын
Nati please do not start using cigarete, alcohol, and other in all your life.
@destakeremela3591
@destakeremela3591 2 жыл бұрын
ድሮስ ከናተ ዱላ ነበር የምንማር ቀስ ብላችሁ እደጉ ጥሩ ውሳኔ ነው😂
@bizuhanbizuhan635
@bizuhanbizuhan635 2 жыл бұрын
ታሁን ታሁን ታሁን በጥፊ አለችው ብዬ ሰውነቴ መሸማቀቁ😂😌
@user-ug3mr5eh6j
@user-ug3mr5eh6j 2 жыл бұрын
በጣም ቸኩላቺሁ ነበር የቺኮላ ውጤት ይሄው ነው
@taibataiba8292
@taibataiba8292 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም የሚዋደዱ ሰወች ሲለያዩ ደስ አይለኝም
@rozalove7257
@rozalove7257 2 жыл бұрын
ይሄ ፕራንክ ዛሬስ አስመረረን 🙄
@user-rc2vb4qc2o
@user-rc2vb4qc2o 2 жыл бұрын
ወይይ እሄ ልጅ በሀሪዉ ልክ እንደ ባለቤቴ ነው አሳዘነኝ አይዞህ ወንድም ላተ ያለዉ ተቀምጧል ብዙም አትከፋ
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 2 жыл бұрын
ያአላህ እደት እዳሳዘከኝ እባየነው የመጣው እፉፉፉፉፉፉ
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 жыл бұрын
በዚህ ሰአት ተራ ወሬ የምንሰማበት ጊዜላይ አይደለንም እባካቺሁ የሚዲያ ባለቤቶቺ የህፃን ጨዋታ አትጫወቱ ፍትህ ጠይቁልን በማንነታቸው ተመረጠው ለሚጨፍጨፉ ወገኖቻቺን ፡፡ፍትህ!! ፍትህ!! ፍትህ !!
@yfatewa2163
@yfatewa2163 2 жыл бұрын
ፕራንክ ነው 😁😁😁
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 2 жыл бұрын
አቤት ትግሥትህየምር እዳተአፍቃሪየሆነ። ወድቢሠጠኝብዬተመኝሁ እመቤቴን
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h 2 жыл бұрын
እኔ ከሁሉም ከሁሉም እሚያሳዝነኝ የእኔ ጆሮ እና አይኔ ነው እናተማ ምን አለባችሁ አይይይ
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 11 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
🛑 ቀንቼ ነው የመታሁት/ new couple video/ 2022/2011
36:26
አንድ ለመንገድ
Рет қаралды 227 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 30 МЛН