መዝሙሬ ፋርማሲ ነው መሸጥ ያለበት | ዘማሪ ቤተልሔም ተዘራ ክፍል 1 | The Betty show

  Рет қаралды 144,659

The Betty Show

The Betty Show

2 жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 331
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 2 жыл бұрын
አይናፍቀኝም አገሩ፣ ያ ጨለማ ያ አሩሩ፣ ነጻ አውጥቶኛል ጌታዬ፣ በነጻነት ልኖር እፎይ ብዬ። --------------------- ሁሌም ከአእምሮዬ የማይጠፋ መዝሙር፤ ተባረኪ ቤቲዬ!!
@godisabel8636
@godisabel8636 2 жыл бұрын
Ye Aster mezmur new wedaje
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 2 жыл бұрын
@@godisabel8636 Bro, አስቴር የቤቲን መዝሙር ዘምራ ልሆን ይችላል። ነገር ግን ኦሪጅናል መዝሙሩ የቤቲ ተዘራ ነው። የቤቲ አልበም ቁጥር 2 ላይ ታገኛዋለህ። ምናልባት ለማረጋገጥ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጭነህ በ 27፡18 ደቂቃ ላይ መስማት ትችላለህ። kzbin.info/www/bejne/on2qlYeCptaWrsU
@fioriweldai0947
@fioriweldai0947 Жыл бұрын
S💕
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ለዘለዓለም ተባረኪልኝ በመዝሙሮችሽ ብዙ ተጽናንቼያለሁ።
@semeregeberehiwot3846
@semeregeberehiwot3846 2 жыл бұрын
Hi bete she is so humble , I like the way she speak
@leulabebe3196
@leulabebe3196 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ሌላ አንድ ፖለቲከኛ ወይም አነጋጋሪ ሰው ዘፋኝ ተዋናይ ስታቀርብ ቤቲ በ1ሰአት ውስጥ ብዙ ሺ ሰዎች ነበሩ እሚያዩት አሁን ግን ዘማሪን ቤቲን የመሰለች ለጅ ስታቀርብ ልባቸው እና አይናቸው ከማየት እራቀ ይሔ የሚያሳየው ህዝባችን ምን ያክል አለማዊ ነገር እና የተጨበጨበበት የተወራበት ነገር ላይ እደሚሯከት እና እደሚጋፋ ነው የታዘብኩት ቤቲዬ ዘማሪዋና ቤቲዬ አቅራቢዋ እረጅም እድሜ ይስጣቹ በርቱ ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
በትክክል
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 жыл бұрын
እንደ እኔ የታዘበ አለ ?ይገርማል ስለፖለቲካ እራሱ ስርአት ያለበት ብዙ ተመልካች የለም ስድብ ፅንፍ ያለበት ላይ ተመልካች ይበዛል እና ማስተዋል ይስጠን
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል 🙏ሰው ከመንፈሳው ይልቅ ለምድራው መሮጥ ይወዳል 🥺😭እግዚአብሔር ይርዳን በቤቱ እንዲንፅና የምር
@frenihabte4261
@frenihabte4261 2 жыл бұрын
Leul Abebe, orthodox kehonk mn ttebqaleh enezi . Ye orthodox mezmur ansoh new 🤔🤔🤔
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
አንቺ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ምንቶሰሪያለሽ ከመናፍቃን ቤት🤔🤔🤔🤔በጣም አሳቅሽኝ ማረፊያ የሚል ጣች ነፍስ😂😂😂😂😂😂
@erieritrea6645
@erieritrea6645 2 жыл бұрын
betty my favorite gospel singer Until I learned Amharic, I began to listen to the Bethlehem song. Even Eritreans who do not know Amharic love to listen to the Bethlehem song. Betty is a blessing not only for Ethiopia but also for Eritrea.
@temesgntsagay6222
@temesgntsagay6222 2 жыл бұрын
Me to
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ ወንድምሽ ነኝ እንዴት እንደምወድሽ ቃላት የለኝም ለመጀመሪያ ጊዜ መልክሽን አየሁት እርጋታሽ ደሞ የበለጠ እንድወድሽ አረገኝ እግዚአብሔር ጤናና ረጂም እድሜ ይስጥሽ አንቺ የዘመርሽው አብሬ መዘመር የማልችለው መዝሙር ይኖር ይሆን ? አይመስለኝም !
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
Enem 👍
@unify9481
@unify9481 Жыл бұрын
ወርቅ ፡ ሰው።
@Sbadas7358
@Sbadas7358 Жыл бұрын
Melkam nw mezmur mewudedeh. Bez agatam beGeta Yesus Kristos endetamen enam Ye eyesus teketay endethone aberetatahaleu. Ergatan,meregagatena selam yemgegneu beEyesus becha nw.
@mikemike2627
@mikemike2627 Жыл бұрын
@@Sbadas7358 ተረጋጋ !
@abraham_zelalem
@abraham_zelalem 2 жыл бұрын
She is so articulate and humble. Her understanding of God's words is simply amazing!!
@atitegebadmasu1219
@atitegebadmasu1219 2 жыл бұрын
“እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥26
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ሁለታችሁም። በህይወቴ እስካሁን በቤቲ ዝማሬዎች ነፍሴ ከአምላኳ ጋር እንደተሳሰረች ነዉ። ቤትዬ ዝማሬዎችሽንም አንችንም እወዳችኋለዉ በብዙ የበረከት ዝማሬዎችሽ ተገልጠሽ ለማየት እጓጓለዉ ተባረኪ።
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ምርጥ ዘማሪ ባንቺ ዝማሬ በብዙ ከተባረኩት ነኝ ተባረኪልኝ
@zerubbabelrundassa7916
@zerubbabelrundassa7916 2 жыл бұрын
Selam sisters, it's good to see you both. Bety (Tezera), I have been listening to all your powerful songs for more than 15 years. Still fresh Still changes lives. Not only your songs, also I love you as we all should love one another in Christ. I remember about 10 years ago I prayed for you on some specific topics. I believe it was the leading of the precious Holy Sprit. I am so glad to see you on Betty Show. May the Lord bless you and your family and also your ministry (services). I love you both.
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 2 жыл бұрын
ዕውነት ነው ፋርማሲ ውሰጥ ነው መሸጥ ያለበት የፈጠረሽ ያሰዋበሽና እንዲህ ያማረ ደምፅና ቅላፄ እንዲወጣሽ አድርጎ የሠራሽ ሥሙ ብሩክ ይሁን!!!
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊት ቢቲ አድናቂሺ ነኚ ተባረኪ ጤና እድሜ ይስጥሺ!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@azmarinopress9628
@azmarinopress9628 2 жыл бұрын
ኣስመራ ሆኜ ነው ቤቲዬን የሰማሁዋት እና እንዴት የቤቲ መዝሙር ከሰው አእምሮ መፈጠር ይችላል የእግዚአቢሄር እጅ ካልሆነ ብዬ ፈጣሪዬን ያመሰገንኩባቸው ቀናት አስታወስኳቸው God bless u sis
@redbag3453
@redbag3453 2 жыл бұрын
Ata rukus Dembia!! Embear mis deqi Adika teielil aleka 😆😆
@azmarinopress9628
@azmarinopress9628 2 жыл бұрын
@@redbag3453 Amlak yibarikaka God bless u yeinti libonaka yikfetelka
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
ምርጦችየ ተባርካችሆል እድለኛ ሰው ናችሁ ፡ በጌታ በኢየሱስ አምኖ ልቡ ያርፍ ሰው ናችሁ 🥰🥰🥰🥰
@tigistamare128
@tigistamare128 2 жыл бұрын
በትዩ እጅግ በጣም አከብርሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ አማ ተሰቀለ የሚለውን መዝሙር ብትዘምርልኝ በጣም ደስ ይለኛል።
@richoye2455
@richoye2455 2 жыл бұрын
Bettye my love, i remember hawassa university when i hear ur songs ...i passed those yrs through ur songs...they r my painrelefs...no word bettye.God is using u to change me ...I am abled to call him Abbba....kirbe endale endisemagn hogne yekerehut banchi zmarewoch new.🤗😍
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው! በብዙ ተባረኩ መልካም ፍሲካ በአል ቤቲዬ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ 1 Peter 1 (አማ) - 1 ጴጥሮስ 3-5: ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።
@mekditube4675
@mekditube4675 2 жыл бұрын
yen beruk set getan lemkbel meknyat andu yanchi mezmure new lemlmsh keri💙💙💙💙 love u
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 2 жыл бұрын
Betiko yene tewedaj....so matured, so beautiful....looking forward to see you serving our Lord again with much grace...
@abckml3527
@abckml3527 2 жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ ውድ እህቶቼ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ ቤቲ በዝማሬዎችሽ ያልተባረከ የለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የበለጣ ፀጋውን ይጨምርልሽ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 жыл бұрын
Bereketoch nachu! Beti show alebabes andegna #1 😱 TEBAREKULIGN betam!!!
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 2 жыл бұрын
Betty Tafesse, Thank God you’ve transformed into an incredible, beautiful and impressive young lady! I now am convinced there’s chance for all of us to change for the better and transform ourselves from… to a loving and a contributing member of society. I’m not a religious person but I love the new you. Continue the good work, our country is in trouble and people like you are vitally needed today. Like I said I’m not a Pente, but love Betty, your guest and her penetrating religious songs. May God bless both of you.
@fhjvcghjb5394
@fhjvcghjb5394 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ደስታን እና ሰላም እና ጤና ይስጥሽ በፋይናንስ ጌታ ይባርክሽ
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ እህቶቼ ቤቲዎቼ እንኳንም የአባቴ ልጆች በሠላም አደረሳችሁ።
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 2 жыл бұрын
🙈🙉🙊ኸረረረረረ የትኛዋን ነው የሙዝ ቡፌን ነው ሁለተኛ ዘማሪዋንየተወደደች ናት ከድሮም 💞
@zeleke3635
@zeleke3635 2 жыл бұрын
Yes 🙌 Bettye!! We love you so much ❤️❤️😍😍💕💕🥰🥰 I can’t wait for your new album Thank you I enjoyed all your songs 👏👏
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 2 жыл бұрын
betty ;your song blessed us more, when I was a new Christian your song was my first choice.
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Ай бұрын
ቤትዬ ወድሻለሁ መዝሙሮችሽን በጣም የምወዳቸው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ❤❤❤
@tsehayneshlema1955
@tsehayneshlema1955 2 жыл бұрын
መዝሙሩ የሰጭው የእግዚአብሔር ነዉ እህቴ ቃሉ ይስተካከል
@siparalegesse7396
@siparalegesse7396 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ለኛ በረከት ነሽ ስለአንቺ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁለታችሁም ተባረኩ
@PresenceTube
@PresenceTube 2 жыл бұрын
ቤቲ ስለአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ዘርሽ ይባረክ ።
@Ruti439
@Ruti439 2 жыл бұрын
Omg Betty your mazmurs are my childhood memories, GOD bless you both
@rollnati
@rollnati 2 жыл бұрын
Betiye you were so young when you were serving the Lord when i was @ college in late 1980's EC Tebarekilgnn much love and respect 🙏
@adonaymesfin9931
@adonaymesfin9931 2 жыл бұрын
ቤትዬ ተባረኪ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን በዝማሬሽ በ ብዙ ተባርከናል ለምልሚ ❤️❤️ ተባረኩ ሁላችሁም
@user-mr2tf1fy1h
@user-mr2tf1fy1h 2 жыл бұрын
Bettye አንቺ በጣም ልዩ ሴት ነሽ! ላንቺ የማያዝን ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ ትዝ ይለኛል 2002 ላይ አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ለአገለግሎት ጠርተንሽ ለእግዚአብሔርና ለሕዝቡ ያለሽ ትህትናና አክብሮት አስደንቆኛል፡፡ በትክክል የክርስቲያንና የአገልጋይ ሕይወት ነው በአገለግሎትሽ ያየነውና ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
ene bechnk gzye belibya hone banchi mezmur le ezgabiher wededkt betam keza ke 7 amet buhala geta agenen smu ybarek eyesus ❤❤
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
Betti Tezera . . . Our Gorgeous Singer, Stay Blessed.
@dawitamenshewa3412
@dawitamenshewa3412 2 жыл бұрын
You have made many of my days great.
@yeshitiladancho935
@yeshitiladancho935 2 жыл бұрын
ቤቲዬ እግዚአብሔር እንዲህ በቃሉ ሙላት ስለሞላሽ እና ሙሉ ሴት ስላረገሽ ስሙ ይከበር!! እውነትና መንፈስ ሰለሞላባቸው መዝሙሮችሽ ክብሩን እርሱ ልኡሉ ይውሰድ!!! በአዲሱ አልበምሽ ከሚባረኩት አንዱ እኔ ነኝ,በናፍቆት እንጠብቀሻለን!!!😍💪👏
@zinawberhanu1935
@zinawberhanu1935 2 жыл бұрын
my favorite singer, stay blessed.
@user-vl7ov9rm5v
@user-vl7ov9rm5v 2 жыл бұрын
Tebareki betisha mezemuroch wuste naw❤
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
አውርጄ አየሁት በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በአይነቱም በይዘቱም ለየት ያለ ነው ሁለታችሁም ቤቲዎች ተባረኩ።
@tamiratdanielofficial912
@tamiratdanielofficial912 2 жыл бұрын
የእውነት ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! ድንቅና ዘመን ተሻጋሪ ዘማሪያን እና አገልጋዮችን በማቅረብ ለሚታደርገው ጥረት ትልቅ ቦታ አለኝ። ከፓለቲካው እስከ ሃይማኖታዊ ሰዎችን የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ትታወቅያለሽ።
@liyagetachew1326
@liyagetachew1326 2 жыл бұрын
Yene web. Ewnetem mezmuresh medahnit new. Beteley .. Abet webetu.. milew mezmuresh yehiwet tenbit new. Zemensh yebarek.. bereketesh molto yefses. I love you. Bethelehm tezera. You are blessed 💗💗💗
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 2 жыл бұрын
ቤትዬ ብርክቲ መዝሙሮችሽን ጌታዬን አመስግንበታለው ።በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ።አቅራቢ ቤት ተባረኪ. ።ዝምብዬ ሳስብ ሳሰላስለው እግዛአብሄኤር እንዴት ድንቅ ነው ።የምወደው መዝመርሽ ።እወድሻለው ቤትዬ
@milkamebratu7943
@milkamebratu7943 2 жыл бұрын
Bettiye yene konjo kezi bebelete yegziabher tsega yibzalesh😍❤️
@tsebayechalebo3748
@tsebayechalebo3748 2 жыл бұрын
God bless you and continue to use you I have no words to express about your songs Betiyee ❤❤❤❤❤❤
@fentateshome5598
@fentateshome5598 Жыл бұрын
አውነት በጣም ምርጥ ዘማሪ ነሽ በጣም በጣም እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ እኔ 1996 ጀምሬ መዝሙርሽኝ እሰማለሁ ድቅ ነው
@amarechwolde6701
@amarechwolde6701 2 жыл бұрын
Bety, you look great bety, I love your song. You look beautiful sister 🌻💐🙏
@tirsitbeyene9592
@tirsitbeyene9592 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ በዝማሪዎችሸ በጣም ተባርከናል ተባረኪ
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 2 жыл бұрын
Betty i am your follower long life and I love your work thank you
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 2 жыл бұрын
ቤትዬ የኔናት ምን ያህል ጨዋታና ሳቅሽ ልብ ይገዛል ውድድድድድድድ!🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kurabachewabiyu5502
@kurabachewabiyu5502 2 жыл бұрын
Betty T yene bereket tebareiilign betam new miwedsh hulume mibarekbish Zemari
@betelhemdemeke2064
@betelhemdemeke2064 2 жыл бұрын
yene wud bettiye endet endemwedsh eko atakim🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 2 жыл бұрын
Oooo bety bety i llike bless u both of u! betye konjo yet eyetefash new ewedshalehu betam mezmuroches ayresum eko!!!
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ቀሚስሽ በጣም ደስ ይላል very simple and beautiful your hair is also perfect 👌🏾 👌🏾 💃💃🌲🌳🤍❤️🖤🤍❤️🖤🤍❤️🖤🤍❤️🖤
@chuchuyared6453
@chuchuyared6453 2 жыл бұрын
Egeziabeher yebarekeshe bezemarewocheshe bezu bertechalehu tebareki
@mimialeme2055
@mimialeme2055 2 жыл бұрын
እንኳን ለትሳዬ በዓል አደረሳቹ ደስ ስትሉ ምርጦቼ😍😍
@gizawsentayehu5010
@gizawsentayehu5010 2 жыл бұрын
Betiye yene Marr siwodisheko tebarekilign
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Nice to see you again bete and very proud of you 👏 🥰 💛 God bless both of you 🙏
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
Betyeeee konjo tebarekilgn mezmurochishi eko........
@rahelwantela3517
@rahelwantela3517 2 жыл бұрын
Betye tebarekilgn betam new mwedish eskahun mezmurishin ende adis album new msemaw, stay blessed❤❤
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 жыл бұрын
የምወድሽ ዘማሪ ቤትዬ ተባረኪልኝ
@chalachewyohannes1756
@chalachewyohannes1756 Жыл бұрын
የቤቲን መዝሙር ማስታውሰው በ2005 የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው ቦዲቲ አማኑኤል ቤ/ክ ዝምቤዬ ሳስብ የሚለውን የሚለውን መዝሙር ዘማሪ ግሩም እየዘመረ ነበርና እኔ በቤ/ክን በር እያለፍኩኝ ነበር ሰዓቱ ከምሽቱ 2፡00 ይሆናል ዝምሬው እስኪያልቅ ድረስ ጭለማ ስር ቆሜ አዳምጬ የሄድኩበትን ቀን መቼም አልረሳውም B square
@melakusebsibe8598
@melakusebsibe8598 2 жыл бұрын
Bethiye biriki beyilign be agelglotish tebarikiyalew
@girmanegussiehurrisa1481
@girmanegussiehurrisa1481 2 жыл бұрын
Betiye,you are strong I used to love Ltv due to your hard talk show there, keep up dear. Jabaadhu intala cimtuu dha ati!
@sitootas
@sitootas 2 жыл бұрын
God bless you both Betes. The interview was very nice.
@teklilachewbooru4764
@teklilachewbooru4764 2 жыл бұрын
God bless both we please you more.
@bisratfeshay9533
@bisratfeshay9533 2 жыл бұрын
Ene getan salkebefit Betin bcha neber yemsemaw Eritrea 🇪🇷 hogne geta ybarksh betye
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 4 ай бұрын
ቤቲ ጫት ቤት ሁኜ ሲሰማሽ ዛሬ ጌታ ይባረክ ለህይወት ሆነ
@nardosagamso1775
@nardosagamso1775 2 жыл бұрын
Betiye yene konjo mirt zemarit, endet endemwedsh zmarewochishn ejig new mwedew degmo lela bereket ltamechiln slehone desblognal. Geta beneger hulu yirdash!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
God bless you all .happy Easter to all nations for Christ has risen from the death and ascended to heaven and guaranteed eternal for true believers
@hantehaato9838
@hantehaato9838 2 жыл бұрын
Beti betam tensh lij nat eko yeni konjo I like you my beautiful nice! 1990 sayhon maby end lay new yewetachew!
@etdata1111
@etdata1111 2 жыл бұрын
My number one gospel singer in Ethiopia
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 2 жыл бұрын
Betiye my favorite singer love you dear
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 2 жыл бұрын
Bety ቅመም your my Princess I love you so much keep shine and good to see you😍
@tikdemlegesse3405
@tikdemlegesse3405 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ለምልሚልኝ ብሩክ ነሽ 💞💞💞💞👍👍👍
@rahel137
@rahel137 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔውድ ተባረኪ ሾዉ አቅራቢዋ ግን በጣም አሰልቺ ነሽ
@fevenfeleke5411
@fevenfeleke5411 2 жыл бұрын
Betiye my dear bless u more 💋
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ ተባረክልኝ 😍😍😍
@mikiasabebe9666
@mikiasabebe9666 2 жыл бұрын
ቤቲዬ ድንቅ ዘማሪ ነሽ, የመዝሙር ግጥሞችሽ እንኳን መፅሀፍ ቅድስን ቤዝድ ያደረጉ ናቸው!! ተባረኪ ደግሞ የቤተክርስቲያንን መሪዎች ለመልካም ነው የሚቆቱት ብለሽ እንዲህ መሪዎችንም ሆነ ቤተክርስቲያንን protected ስላደረግሽ ተባረኪ
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 2 жыл бұрын
God bless you more and more both 🙏🙏🙏🇪🇷❤🇸🇪
@natinealmitiku3971
@natinealmitiku3971 2 жыл бұрын
My favourite singer betisha love you 💕💕👌👌😍😍
@asmeromtiedros8765
@asmeromtiedros8765 Жыл бұрын
Gobez beaty turu neger new yadergshew ❤
@samrawit1128
@samrawit1128 2 жыл бұрын
betiye siwedish tabarekilign❤❤
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Bettye you are blessed.
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 2 жыл бұрын
ቤቲ ተዘራ ይምወዳት ዘማሪ ናት💚💛❤
@judikussia109
@judikussia109 2 жыл бұрын
Betty yene konjo you are blessed
@Merii25
@Merii25 2 жыл бұрын
You are Our blessings ቤቲ & ቤቲ ❤❤
@lydiasong9
@lydiasong9 2 жыл бұрын
ቤቴ ያደኮባት ዘማሪ ወዳታለው❤❤🙏🙏
@tsgatube7534
@tsgatube7534 2 жыл бұрын
ስታምሩ ጌታ ይባርካቹ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 2 жыл бұрын
Hulet betewoch abet emir belobachwal tebareku
@abdullaha2854
@abdullaha2854 Жыл бұрын
Betiye Baxami Now Yemiwodishi Geta fatsmo yibarikishe tabarakihi
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 2 жыл бұрын
Yen wubeoch tabereku😍😍😍
@yilem1073
@yilem1073 2 жыл бұрын
ማርያምን ምርጥ ዘማሪ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ
@alem23able
@alem23able 2 жыл бұрын
ሁለቱ ቤቲዎች እንኳን ለትንሳኤው በሰላም አደረሳቹህ!
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 2 жыл бұрын
ቤቲ!። መልሶችሽ በጣም በሳል ወሳኝ መልክት። እንኳን ብዙ ነገር አልበዛብሽ። በእርግጥ በጣም የዝማሬ ጸጋ በአንቺ ተገልጦ አይተናል! / ከቃላት በላይ!/። እጅግ በዝማሬ ዙሪያ ከመሪ ከቤተክርስቲያን ያለውን ክፍተት አልፍ ሁሉን የሚያስማማ። ጠፍተሻል። በርቺ በርቺ በርቺልን ተባረኪ!።
@chimdessa156
@chimdessa156 2 жыл бұрын
May God bless you both!
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 жыл бұрын
ዋው ቤቲ ተዘራ በጣም የምውድሽ ውዳ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
ሁለት ቆንጆዎች ተባረኩ
@kidistb.gutema1496
@kidistb.gutema1496 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ተባረኩ
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 18 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
Betty Tezera Vol 2 Full video / ቤቲ ተዘራ ጨለማችን በራ ሙሉ ቪድዬ
48:43
Christ Tube - ክራይስት ቲዩብ
Рет қаралды 44 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН