መንገዱ የሚቀርበው ለመስለም ሳይሆን ለመመነን ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 79,979

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 496
@jag134
@jag134 2 жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞቼ ይህ ፕሮግራም ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ዲናችን ላይ ጠንካራ እስልምና ሃቅ እንደሆነ ለማስተማር ነው አላህ ያጠንክረን
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@selmaselma691
@selmaselma691 2 жыл бұрын
Abesheri wodime allha yemiwodowmi yefitinale wolahi batemi takera naki
@user-fb1tu8eh9b
@user-fb1tu8eh9b 2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 2 жыл бұрын
አሚን
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ጎበዝ ነው አላህ ያፆናህ ወንድም አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ኢንሻ አላህ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ለሰለምቶውቸ በሙሉ ልዩ ቦታ አለኝ ወላሂ በጣም እወዳቹህ አለህ ❤️❤️❤️❤️
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 жыл бұрын
ምንኝ በተደለ ወለህ ወጀሉ ሁሉ እየረገፈለት የአለህ ስረ በጠብ ከበድ ነዉ ወለህ
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ታድለህ አለሀምዲሊላህ እኳንስ አላህ መለሰህ ወድምየ ለናቴ ደአ አርጉልኝ ወድሜ እህቶቸን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lubabamohammed3124
@lubabamohammed3124 2 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ግን እህቴ አሻጉሊት አትጠቀሚ
@toybayesuf7303
@toybayesuf7303 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሥጣቸው
@asiyaumer9497
@asiyaumer9497 2 жыл бұрын
አለህ ቃጥታኘውን ማንገድ ይምረቻው
@رحمايتوبه
@رحمايتوبه 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይሥጣቸው ያረብ
@TaybaAssal
@TaybaAssal 5 күн бұрын
አላህይምራት
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 2 жыл бұрын
አሠላማለይኩም እደናችሁ የኔመገድ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ጠክሩ ኡሥታዝ አብዱል መናን አቡያሢርን አቅርቡት በጣም እሚገርም ታሪክ አለው እሌላ ቦታ ባ4ት ተከታታይ ክፍል ነው ያየሁት በአላህ አቅርቡት በጣም እሚገርም ታሪክ አለው ያሥተምራል
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
Mashaa Alla
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 2 жыл бұрын
Tikkel
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 2 жыл бұрын
Awo beqerebe
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 2 жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሣብነው ወላሂ በጣም አስተማሪ ታሪክ አለው አቅርቡት።
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
አዎ ይገርማል እኔም አይቺዋለሁኝ
@kenzmobile740
@kenzmobile740 10 ай бұрын
ሱብሐን ኣሏህ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 жыл бұрын
የኔ መንገድ በሶፊ ዋው !!! ጠረንጴዛ ላይ ሶፍት ይቀመጥ
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ትክክል ትክክለኛ አይማኖት ዲነል ሂስላም ብቻናብቻነው
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ሶፊ የኔ ፍልቅልቅ ሱባሀን አሏህ እሚገርም አሰላለም አልህምዱሊሏህ እኳን ወደፈጠርክለት አላማ መጣህ ወድማችን እሱ የፈለገውን ወደቀጥተኛው መገድ ይመራል አልሀምዱሊሏህ አለኒአመተል ኢስላም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው አሏህ ያጵናህ ወድም በርታ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ሡበኻን አሏሕ ☝
@sualih1
@sualih1 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እናትህንም ቤተስቦችንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አንተንም ሀቲማህን ይስምርልህ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
ያረብ ለቤተሰቦቼም የእውነት መንገዱን ምራቸው በራህመትህ ሂዲያህን ወፍቃቸው ምነኛ መታደል ነው በጀነትም አሏህ ያስደስትህ ወንድም ፅናቱን ይስጥህ
@ziyada.ziyada3805
@ziyada.ziyada3805 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኘውን ማንገድ ይምረቸው
@ብርቴሰለምቴዋ
@ብርቴሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
የኔንም ያርብ እናቴ እንኳን ላትመለስ ሄዳለች የቀሩትን እንኳን ህድያ ይስጣቸው ያርብ
@cortexcortexm.da.k6521
@cortexcortexm.da.k6521 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@fathumasaid1007
@fathumasaid1007 2 жыл бұрын
አላህ አክረበር መሻአላህ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሱባህን አላህسبحان الله አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ሶፊዬ አላህ ይጠብቃችሁ በርችልኝኝ🥰كن فيكن
@hayatseid6279
@hayatseid6279 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የዚህ ደሞ የተለየ ነዉ በዱኒያም ባኸራም አላህ ያስደስትህ😍😍😍
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 2 жыл бұрын
ሡበሐን አላሕ በጣም ግሩም ነበረ ፀናቱ ወላሒ ኩን ፈይኩን 😢
@tyebeti7363
@tyebeti7363 2 жыл бұрын
ያአላህ ያከሪም አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም
@ሚናተራራyouTube
@ሚናተራራyouTube 2 жыл бұрын
መሻአላህ ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት እምናት አላህ አመጣህ በጣም ደስ የሚል አስተማር ትምህርት ነዉ እህት ሶፍያ አላህ ይጠብቅሽ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ የሚገረመኛ ሰለምቴወቺ ግረማ ሞከሶቸው ሱባሀን አላህ💐💐💐💐💐💐
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን እንኩዋን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ አላህ መራህ በዲንህም ላይ ጠንካራ ያድርግህ ሶፊ በርቺ ጎበዝ ነሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
@taybatube194
@taybatube194 2 жыл бұрын
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ አላህ ይጫምርልህ ዉዱ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ለአለማቱ ጌታ ጥረት ይገበው በጣም ይገርማል
@ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ
@ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ የኛ እድለኛ ወድም አላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላ አላህ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ
@1212-t2s
@1212-t2s 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ ይገርማል ህመሙ መፅናትህን ለመፈተን ነው እንኳን ደወደተፈጠርክበት እምነት ኢስላም መጣክ ማሻአሏህ
@abukassultan9705
@abukassultan9705 2 жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ አላህ እውነቱን ስለሰየህ ሌሎችንም አላህ ይወፍቀቸው ለእኛም መጨረሻችን ያሰምርልን
@fatmahasan3988
@fatmahasan3988 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ጥራት ይገባህ አንተን በትክክል ያወቀህ የተረዳህ ምንም ችግር መከራ ቢመጣ ስብሀነላህ ልብ ውስጥ ስላም አለ ይች ዱንያ አጭር ህይወት ናት የዘልአለም ቤታችን አኪራ እንደሆነ ሙሉ ልብ እርግጥኛ ያደርጋል እስልምና እልሀምዱሊላህ እኞ ሳንመርጠው አላህ መርጦ ወዶን ትክክለኛ ቀጥተኞው መንገድ ስለመራን እልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም መጨረሻችንን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን በራህመቱ ይዘንልን እስልምናችንን ከፍ ያድርግልን ያረብ የአዛኝዎች አዛኝ እጅግ ርህሩህ በጣም አዛኝ ነው ያከሪም ከውደድካቸው ካዘንክላቸው ባሪያህ አድርገን ያረብ በራህመተህ ወንጀላቸውን ከማርክላቸው ከእሳት ሁር ካልካቸው ትክክለኛ ባሪያህ አድርገን ከረሱላችን ነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ጋር በጀነተል ፊርዶስ ጎረበት አድርገን ያረብ በራህመተህ ያከሪም ያውዱድ ልባቸው ከተንጠለጠለ ትክክለኛ ባሪያህ አድርገን
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
ከሚበር ሚድያ የኔመንገድ ከኢቢኤሥ ሚድያ አድሥ ህይወት ከቅዳሜ ከሠአት የተጠፋፉ የቤተሠብ የሚያገናኙበት። እጅግ በጣም የሚደነቅ ሚድያ👍👍
@hadiyakonjo9325
@hadiyakonjo9325 2 ай бұрын
ሱባኸን አሏህ አላህየ እድህ የፀና ልብ ስጠኝ ጌታዪ ዉድሜ አሏህ ይጠብቅህ እዱኒያ ለማኞች እደዚህ ታወዛግባለች ከጨለማ ወደብርሀን ስለመጣህል ደስ ብሎኛን
@rozaamdihon5498
@rozaamdihon5498 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከ እናቴ ጀምሮ ለ ሰለምቴዎች ክብር አለኝ
@halimatube2299
@halimatube2299 2 жыл бұрын
ይገራማል እኔ እራሡለስምና ያለኝጥላቻ ከልክበላይነበር ግን አልሀምድሊላ ስአቱደርሡ እስምናን ተቀብያለሁ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያረብ አላህ ያበርታህ እናትህንም አላህ ቅኑን መገድ ይምራልህ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
ሱብሃናላህ. እንካን ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት መጣህ መንድማችን. ደግሞ እኮ. የስዕሎቹ ብዛት በጣም የሚገርመኝ ሰው እንዴት የፈርጅ ፎቶ ያመካል. አላህ. ሂዳ. ይስጣችሁ. ክርስቲያን ወገኖቻችን. አንቡቡቡ መጽሃፋችሁ.
@samsuga2053
@samsuga2053 2 жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ነህ በርታ መሸአለህ ተበረከለሀ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 жыл бұрын
ሱበሀነክ አለህ ይገረመል ወለህ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 жыл бұрын
ማሻላህ ወድማችን ሶብርህ ደስ ሲል አላህየ ሶብር ስጠን ያይላሂ 🤲🤲🤲
@sadiyatsiraj6068
@sadiyatsiraj6068 2 жыл бұрын
Don't worry brother Abdul Rahaman Allah subana wat'allha with you ❤
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ኢስላም የአለም ብረሀንነው ኢሻአላህአለም በሙሉ በኢስላም ተደምቃለች
@hayredindelmolo8878
@hayredindelmolo8878 2 жыл бұрын
ወላሂ ይህ ልጅ ሳያሰልም በፊት እንዲሰልም ዱአ አደርግለት ነበር ፡፡የሰለመ ቀን ግን ከሱ በላይ የተደሰትኩ ይመስለኛል፡ምክንያቱም አልላህ የኔን ዱአ የሰማኝ ይመስለኛል፡፡
@ሰበዉተተንዥአታወልክ
@ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 жыл бұрын
ጄዘክ አላህ ኸይር
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
👍👍
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ከዚህ በላህ ደስታ ያለ አይመስለኝም
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
የእኔ ቅን አላህ ያቆይሺ ጀዛኪ አላህ ኸይረን ጀዛአ
@ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ
@ሸምልያየደሴዋሀቅፍለጋ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለህ
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
@ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 2 жыл бұрын
ስብሃነአላህ አላህ ይጨምርልህ ቤተስቦችህንም አላህ ሂዳያ ይስጥልህ ጀግና ነህ
@freedomfreedom447
@freedomfreedom447 2 жыл бұрын
Islam is beautiful religion give you peace, in your life and thank you for your programme.
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አልሀምዱሊላ አለ ነኢመተል ኢስላም እኔደስ የሚለኝ የሰለምቴወች ፅናት ለማወቅ ያላቸው ጉጉት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሷፊ ትልቅና አሪፍ አስተማሪ ስራነው አይዟሽ በርቺ Great job way to go
@emuhiba8368
@emuhiba8368 2 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ የዛሬው ማሻአሏህ ለየት ያለ ነው አሏህ በለህበት ያፃና እንኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@halimatube2299
@halimatube2299 2 жыл бұрын
አሚን
@berekatube9134
@berekatube9134 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሁላችንንም አንድ የሚያደረገን ወደእስልምና የገባን ሰወች በአላህ እርግጠኛ መሆናችን ነው ከጎኔ ላለው ሰው ነግሬው ከሚመልስልኝ ፍጥነት ይልቅ ለአላህ ነግሬው በፍጥነት ይመልስልኛል የብዙሀናችን ስሜት ይህ ነው እርግጠኛነት በሱ በአንድየ አላህ ላይ ። አልሀምዱሊላህ
@magagamagaga3029
@magagamagaga3029 2 жыл бұрын
ዉድ የእስለም ልጆች በየለቹበት አለህ ይጠብቀቹ ዎንድመችን አለህ እንኮን ወደ ጥተኛዉን መንገድ መለሠይ ሶፉ አንችንም ደግሞ አለህ ይጨምረሽ ዬምንግዜም ምረጥ ፕሮግረም
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን አላህ ቀጥተኘውን መንገድ መራክ. የወደደውን ነው ሚፍትነው አይዞህ የሌሎችንም የታወሩ ልቦችን አላህ ቅን የርግላቻው. ቅኑንም ጎዳና ይምራቻው ያረብ
@lubabamohammed3124
@lubabamohammed3124 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ምስጋና ይገባ እኔ እጅግ በጣም የሚገርመኝ የአላህ ተአምርና ጥበቡ ነው ለፍጡራኖቹ እንደት ሂድያን ሚሰጥ በጣም የሚገርም ነው አልሀምዱዲላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርለልን
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@mermfareja5183
@mermfareja5183 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ በርቱልን ጀዘኩሙላ ከይራን ወንድማችን አላህ ኢልምን ይጨምርልህ የረብ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 2 жыл бұрын
መሻአላህ አላሁ አክበረ እኮን ወደተፈጠረክበት እምነት በሰላም መጣህ አላሁ አክበረ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ቤተሰቦችህንም ይምራልህ
@Mወሎየዋ-r9t
@Mወሎየዋ-r9t 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሚበሮች ከችግር ቡሀላ በርግጥም እፎየሰታ አለ ። ደስ የሚለው ቡዙ ፈተናም ቢጋጥማቸው ጠንካራ መሆናቸው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
MASALLAH MASALLAH ALLAH WITH YOU ABDRMAN
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ አላህ ክብር ምስገና ይገበው
@sadiyatsiraj6068
@sadiyatsiraj6068 2 жыл бұрын
Subana Allah. Allah is the greatest &Amazing history!!!!
@fatiakmalwalo5012
@fatiakmalwalo5012 Жыл бұрын
አላህይጬምርልሺ ሦፊ የኔምገድ ውስጤ ሆነ❤❤
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
ከእስልምና ዉጪ የሉ እህትና ወንድሞቸችን በትክክል እምነተቻዉ የሚየዘቸዉ ከተከተሉ እና ከተማሩ እርግጠኛ ነኝ ወደ ኢስለም ይመረቸወል
@إنشالله-م8م
@إنشالله-م8م 2 жыл бұрын
አዎ ወላሂ ስለእምነታቸው ለማወቅ ጥረት ባደረጉ ቁጥር ኢስላም በር ላይ ቁጭ ነው ግን በደረቁ ስለሚሞግቱነው
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 2 жыл бұрын
ሱበሀንአሏ ያረቢ አላህ በእዝነቱ እስልምናን ሠጠክ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አብቡት📚🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
s aw❤
@zenitseid5270
@zenitseid5270 2 жыл бұрын
ያሱበሀን አሏህ የሚገረም ታሪክ አጅብ
@marizatube5186
@marizatube5186 2 жыл бұрын
መሸአላህ ሰለምቴወችን እኮ አላህ የሜሰጣቸዉ ቅዋና የተለየ ነው ልባቸዉ ብርሀን
@ዜዲነቢላሚዲያ
@ዜዲነቢላሚዲያ 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ. ማሻአላህ አላህ አክበር ወላሂ በጣም የሚገርም ነው አላህ ለሁሉም ቀጥተኛውን ምንገድ ይምሪቸው ሙስሊሞች በደንብ እንስማው ወላሂ
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ የፅነህ መጨረሸችን የሰምርልን
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
እንዛመዱ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ💚💚💚💚አላሁ አክበር💚💚
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_መሻአላህ ወንድሜ ፅናትህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርልህ ያረብ ፈተናህን የወጀልህ ማበሻ አላህ ያድርግልህ ያረብ_
@naimamuzamil7286
@naimamuzamil7286 2 жыл бұрын
ሱበን አለህ በጠም ደስ የሚል ነው ማሻ አለህ አለሁ አክበር
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አቤት ግርማሞገስ ውበቱ እራሱ አፍስሶብሀል እስልምና አላሀምዱሊላህ ሙስሊም አረጎ ለፈጠረን አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው እኔስ ቀናሁባቹ ሰለምቴዎች ልዩ ናቹ አላህ ያፆናቹ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 7 ай бұрын
,አልሀምድሊላህ ❤❤❤
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።።☝
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 2 жыл бұрын
Inshallah esk keyama dress ameeeeeen absher yehonal
@MmMm-yj9bb
@MmMm-yj9bb 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዴስ የሚል ታሪክ ነዉ መሰልህን ያብዛልነ ያረብ
@mssithina3942
@mssithina3942 2 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ሚገርም ሂወት ነው ማሻአህአልስህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሎህ ይገርማል ታሪኩ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጅ በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ልጆችሽ እስልምናን ለማጥፋት ስንቱን ጉድ ሰሩብሺ በፈጣሪ መሬት ላይ ቆሞ እየተራመዱብሽ ካፊር ስንቱን ጉድ አሳየሺ ሀገሬ
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ماشاءالله ♥☝ماشاءالله♥☝ ماشاءالله♥☝ تبارك الرحمن👐👐👐
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
#አቤት ሰለምቴወች እኮ ወደ እስልምና ሲገቡ ከነምናምናቸው ክትትትትት ከነ እግራቸው ክክክክክ #ወላሂ ጥልቅ ነው የሚሉት እንደ ውቅያኖስ #እኛማ ከእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው ሆኖብን ነገሩ #ስሙን ሙስሊም ነን ግን ጨርሰን አልገባንም ወደ ውስጥ ገና ይቀረናል አላህ ይህድነ በስ #እስኪ ሙስሊም ሆነን እድሜ ልካችንን አላህን የምናምፅ ስንቶቻችን ነን #ወደ ራሳችንን እንመለስ #አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም #ጉሉ አልሀምዱሊላህ ያኡመተል #ሙሀመድ (ሠአወ)
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 2 жыл бұрын
Self esteem and self confidence aswrwb Alhamdulillah subahann
@اسماعيلمحمد-د9ح
@اسماعيلمحمد-د9ح 2 жыл бұрын
مشاء الله برنامج ممتاذ ربنا يوفقكم اكثرو من هذاالنوع وجزاكم الله خيرا
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል
@toyibahassen3283
@toyibahassen3283 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን
@STubeስልጤዎ
@STubeስልጤዎ 2 жыл бұрын
አሰለሙአሌከምወረመቱለህወበረከቱሁ ወድና የተከበረች የሶፊ ተከታታይዮች የአላህ ሰለም ና ረህማት እዚነት አይለያችሁ የኢስላም እህት ዉዲሞቼ እባካችሁ እቺን ልጅ እንባረታታት ወለሂ ምሪጥ ስረነወ የምሰረዉ ፡ዉዴእህቴ ሶፊ አሏህ ይጨምራልሽ 👍👍
@meramamera6810
@meramamera6810 2 жыл бұрын
Mashallah
@sadaethio5900
@sadaethio5900 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለዚ ያበቃህ አላህ አላህ እኳን ወደ ተፈጠርክበተ መንገድ ተመለስክ
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Subhan Allah subhan Allah subhan Allah subhan Allah subhan Allah Allahu wakber ❤️
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥናትህ እና በአላህ ያለህ እምነት ያስቀናል አላህ እስከመጨረሻ ያፅናክ ወንድማችን
@hanan7961
@hanan7961 2 жыл бұрын
አላህ የፍለገው ይመራል ጌታዬ እኔንም ምራኝ
@AnowarAnowar-np9qe
@AnowarAnowar-np9qe 3 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምርበል ።
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ መጣህ ሚገርም ነው
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@ኩንፈየኩን-ዠ5ጰ
@ኩንፈየኩን-ዠ5ጰ 2 жыл бұрын
ውነትነው አልሀምዱሊላህ
@aas2229
@aas2229 Жыл бұрын
አወንወላሂ
@فتيحهناصر
@فتيحهناصر 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ዓለ ኒዕመተል ኢስላም 🤲💚
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም አላህ ያጠክርክ አልሐምዱሊላ አላዲነል ኢስላም ሱብሃአላህ
@AishaAisha-mx1hg
@AishaAisha-mx1hg 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ
@mebrukmohammed6021
@mebrukmohammed6021 2 жыл бұрын
Mash Allah ! ALLAH AHUN TENKARA YARGH.
@ashumintshu9617
@ashumintshu9617 2 жыл бұрын
I think today's interview is a little short to me, he got a lot to say. you might have tight schedule. I was thinking of part 2 like the other guests. Anyway you guys are doing good, keep up the good work
@አልሐምዱሊላህ
@አልሐምዱሊላህ 2 жыл бұрын
I feel the same way
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 жыл бұрын
MashaAllah my Muslim brother Be duua ateresan. Allah yemiwedewen yefetenewa
@እሙሀያትYouTube
@እሙሀያትYouTube 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 2 жыл бұрын
MASHA ALLAH Welcome brother. 🙏🙏🙏🙏
@samsuga2053
@samsuga2053 2 жыл бұрын
ሱበሃነለህ የረበነ ስራ ይገረማል
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 31 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 116 МЛН
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም | ኑህን ዓ.ሰ መረዳት | ክፍል 1
31:56
በሱፍያ ስም የሚያጭበረብሩ እንዲሁም መሀል ሰፋሪዎቹ
9:19
ዲያኡ ሱናህ Diyau Sunnah
Рет қаралды 5 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 128 М.
መንፈሳዊ ጋለሞታ በፓስተር ቸሬ
57:29
Epaphras Christ church
Рет қаралды 108 М.