መፈንቅለ መንግስትና ዐቢይ በፓርላማ፣ “ጦርነቱ እየቀረበ ነው” ጌታቸው፣ የብልፅግና አቅጣጫ ስለህወሓት፣ የመከላከያ ቁስለኞች ደብዳቤ፣ አመራሮች ተፈቱ| EF

  Рет қаралды 168,881

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 262
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 3 ай бұрын
እንደማይሳካ ብታምን እማ እንዲህ በንዴት አይሳካም አትልም ነበር። የቀረህ ምላስህ ብቻ ነዉ፤ህዝብን ያሸነፈ የለም።
@selammerga1960
@selammerga1960 3 ай бұрын
አይ አብይ ሞኝ ነህ ? ከላይ ይምጣ እንጂ ወታደር ሆንክ ፣ ምን ሆንክ ማን ይመልስልሃል ? ስድስት አይነት የሚኒሻ አይነት ብታደራጅ ከፈጣሪ ከመጣ የፈራከው አይሸርም !!
@abubekerworku5430
@abubekerworku5430 3 ай бұрын
እኛ ወታደሮች ነን ፍርሃት ተጨምሯል ማለት ነው !!!
@yayinedesta5376
@yayinedesta5376 3 ай бұрын
የብልጭልጭ መንግስት ውሸታም መንግስት ማፈያ መንግስት አንተ ተጎትተህ ትወጣለህ እብድ
@AsdAsd-p9d
@AsdAsd-p9d 3 ай бұрын
አጨብጫቢው ፓርላማ የአብይ ውሸት ሰለቸው መሰለኝ ጭብጨባው ቀዘቀዘ ድል ለፋኖ ❤❤❤
@yosephhaileselassie248
@yosephhaileselassie248 3 ай бұрын
😂2😊21😅
@yosephhaileselassie248
@yosephhaileselassie248 3 ай бұрын
&2pls
@biniamGere6502
@biniamGere6502 3 ай бұрын
Benegerh lay bizu achebchabi yeneberew abzagnaw ahun wede fano degafinet gebtual. Musseyachew agerituan yeferon bet adrguatal !!!!!
@ayyaana9918
@ayyaana9918 3 ай бұрын
እኛ ወታደሮች ነን አትችሉኝም አይሳካላችሁም እያለ ሁሌም ያላዝናል ያለቃቅሳል ደርግም ወታደር ነው ተፈንቅላል ደግሞ በየትኛው ግንባር ተዋግቶ ነው ፍርሀቱ ጨምሯል ቀላል ይገነደሳል ወታደር ህዝብ ካልደገፈው መፈንቀሉ እንደማይቀር ማን በነገረው ደርግ የወደቀው ከህዝብ መተኮስ ሲጀምር ነው አላለን እሱ መተኮስ ብቻ አደለም እየጨፈጨፈ ነው ደግሞም ይወድቃል።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 ай бұрын
አብይ አህመድ በመፈንቅለ መንግሰትም ይሁን በትጥቅ ትግል በእርግጠኝነት ይወገዳል፤ይህ ካልሆነ ከምላሴ ፀጉር ይነቀል😂😂😂😂😂😂
@TeklemarkosHeye
@TeklemarkosHeye 3 ай бұрын
Be mefenkele mengest Adelem.mewedekew yetinaw mekelakeya noro 😂. Esu mewedkew be tetek tegel new beteley be FANO hayloch alechalem akerkarewen be rezhem gize seberut
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
OPDO እያበቃለት ነው ። አረመኔው ደምመጣጩ ስግብግቡ OPDO እያበቃለት ነው። ህዝብ የጠላው አገዛዝ ቅርብ ወራጅ ነው ህዝብ ያቸንፋል
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 ай бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@KahsayLuel
@KahsayLuel 3 ай бұрын
Ethio forum የሁሉግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙
@ykt4447
@ykt4447 3 ай бұрын
ምንድነው ዛላለም አይን ያወጣ ውሸት፣ ፍርሀቱ ግን ጨምሯል
@SesenHadish
@SesenHadish 3 ай бұрын
አሁን መንግስት እንዳለ ነዉ የሚታሰበዉ ማለት ነዉ ?!!! እሱ ራሱ መፈንቅለ መንግስት አድርጎ አይደለም እንዴ ስልጣን የያዘዉ?
@pate840
@pate840 3 ай бұрын
ይሄ እብድ መንግስት አብዶ ህዝቡን አሳበደው ። አይ ኢትዬጵያ እንዲህ ሆነሽ ቀረሽ 🤔
@سايمانيلمان
@سايمانيلمان 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@temesgenmunye9458
@temesgenmunye9458 3 ай бұрын
እርስዎ እንዳሉት ሶስት ክላሽ ይዘው ውርውር የሚሉ አካላት ከሆኑ እርሱን ለመምታት አስቸኳይ ጊዜ አውጆ ከአመት በላይ መዋጋት ያስፈለገውን የመከላከያዎትንስ ጥንካሬ እንዴት ያዩታል
@ተስፋለም
@ተስፋለም 3 ай бұрын
አብይ እናቱ ጠንቓይ ቀላቢ ነበረች ልጁ ውድመት ቢያስከትል ንብረት ቢያወድም ኖርማል ነው😂😂😂
@MrLegese
@MrLegese 3 ай бұрын
1:29 😮😊8😊7😊you 8u😅899uf 1:44 9u9uk😅😊
@kifletesema1888
@kifletesema1888 3 ай бұрын
እይ የአቢይ ቅዥት መፈንቅለ መንግሥትእ ይቻልም ይላል በጣም ምኝ ነው
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
አይ እኛ ወታደሮች ነን ልናይ ሁዋላ እጠቃላይ ንግግሩ ተስፋ የመቁረጥ
@WonagsegedFikremaryam-bq8ew
@WonagsegedFikremaryam-bq8ew 3 ай бұрын
❤❤❤አማራ ያሸንፋል ❤❤❤
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu 3 ай бұрын
ሰው የው ታሟል እኔ የሚገርመኝ እሱን የሚሰማው ሰው ነው ዛሬ እማ በሳቅ ነው የወደኩ
@mdaaaa1211
@mdaaaa1211 3 ай бұрын
He is so paranoid and scared...lmao. He knows his time is up.
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 3 ай бұрын
ይሄ የኢሰብኣዊያን የቅሪተ የጥፋትና የባርባሪያን ስብስብ መሪ እኔ ተርቤ አለሁ ሰላም አጥይቼለሁ በመፈናቀልና በጦርነት ደቅቄ አለሁ የሚል ህዝብ እኔና ተከታዮቼ ስለጠገብን የኣንተ መራብ ደስታችን ስለ ሆነ አርፋችሁ ሙቱ እያለ እንደሆነ ሾርት ሜሞሪው ይገባው ይሆን ? አረ የሰው ያለህ !!!💀😭😭😭
@TsegabJo
@TsegabJo 3 ай бұрын
ስለ AI ሲተነትንማ ሳቄ ትን አስብሎ ሞቼ ነበር መሀይምነቱ የሚያኮራዉ ሰዉ😂😂😂
@t.g4082
@t.g4082 3 ай бұрын
Justice for tigray💔💔💔
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 3 ай бұрын
ፍትሒ ዶ በልካ ነዞም ረሰሓት ባንዳታት ዓገብ በል ብስፕንኮም ንዋረድለና
@abdikarimobsi5386
@abdikarimobsi5386 3 ай бұрын
He has demonstrated his inability to lead the nation & is a compulsive liar.
@luelyene8913
@luelyene8913 3 ай бұрын
ሶስት ክላሽ ይዘው ወይ ጉድ !!! ይሄ ሰው እንዴት ነው የሚመዝነን? የሀገሪቷን እዞች እንዳለ አስገብቶ ያልተሳካለት : አሁን ደግሞ የክልል ልዩ ሀይሎች ገብተው ሳይዘጋጁ ወደ ፈጣሪያቸው እየተላኩ ነው !!! እና ባለ ሶስት ክልሾችን ለመቆጣጠር ይሄ ሁሉ ሀይል ለምን አስፈለገ ? ሌላው ክልል ይቅር ለምን የኦሮሚያን ክልል የሰዎችን እገታ መቆጣጠር አቃታችሁ? አይ ባለ ሶስት ክላሾች መንግስትን ግራ አጋባችሁት ትገርማላችሁ😂😂😂
@eliasnebiyu993
@eliasnebiyu993 3 ай бұрын
መፈንቅለ መንግስት እንደሚካሔድ እርግጠኛ ነኝ።ዝም ያለ ሕዝብ ከተነሳ አይመለስም የልብ ትርታው እየጨመረ ነው
@Abdslegn
@Abdslegn 3 ай бұрын
ፍራቱ ነው እንዲህ በብስጭት የሚያናግረው ይህ ዛርጤ የአማራን ህዝብ በምንም ተአምር አያሸንፍም ድል ለተገፋው ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖ
@Fishafish-u7l
@Fishafish-u7l 3 ай бұрын
ውሸታም ውሸታም ውሸታም መንግስት ነው።
@OsamaAlThomali
@OsamaAlThomali 3 ай бұрын
ይህ ሰዉየ አብዳል የሀገራችን አምላክ ያንሳልን ያረብ ሰላም ለሀገራችን
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 3 ай бұрын
አላበደም ስይጥንናው ዘግይቶ የገባው ሰው ብዙ ስለሆነ እንጂ ። አገሪቱ በደም አለባ ስትጥለቅለቅ እሱ በደስታና በትእቢት ይሳለቅባታል። አሜን ሃገራችን እላይዋላ የሰፈረው ተወግዶ ሰላሟን ያምጣልን።
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 3 ай бұрын
❤መንግስት ና ህግ የለም ። ያለው ሽፍታ ቀማኛ ፥ ወንጀለኛ ነው በህግ ከመጠየቅ አያመልጥም❤
@zelalemtam
@zelalemtam 3 ай бұрын
እሱ ቀን ናፈቀኝ
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 3 ай бұрын
ደሞ መንግስት ድረስልን ይላሉ መንግስት የለም እያሉ ሕዝቤ ሁላ መንግስት ነዉ!።ሰላም ማለት ሕይወት ነዉ 🙏በጦርነት እናት ልጆቿን አጥታ ተሰብራ ልባችንን ሰብራለች ሰው አጣን ዘመድ ወገን ወግ ማዐረግ ያሳጣል!😢 መንገድ ያስዘጋል ያቆራርጣል! የእብዶቸ ነዉ ዉጊያና ጸብ።አቤት ወዴት እነዴት አሜን እሺ በሉ ስራ ስሩ🙏
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 3 ай бұрын
ጠሚሩ አንድም ቀን እውነት ተናግሮ የማያቅ በውሸት አድጎ በውሸት ስልጣን ላይ የወጣ ግለሰብ ነው። እነ ብርሃኑ ጁላ እና አበባው ታደሰ መፈንቅለ መንግሰት ያደርጋሉ ተብሎ ባይታሰብም የትጥቅ ትግል እያደረጉ ሐይሎች ሊያደርጉት ይችላሉ።
@1453-y9h
@1453-y9h 3 ай бұрын
ገገሞች ለምን ድምጹን ታሰሙናላችሁ፤ድምጹን ሳታሰሙ ዜና መስራት ይከብዳል?
@Resilience3
@Resilience3 3 ай бұрын
የሱዳን ሰደተኞኛችን ወደ መሬታቸው አሁኑኑ መልሷቸው
@ashenafigenan5004
@ashenafigenan5004 3 ай бұрын
ህዝቡ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ያውቃል።
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 3 ай бұрын
አይ ፈጣሬ መቶሃያ ምልዮን ህዝብ ባላት አገር አንድ ጭራቅ ሰው በቀለባት አይ ግዜ ግዜለኩሉ
@dabagunasamuel1435
@dabagunasamuel1435 3 ай бұрын
እንዴት አይነት ማቶ ራስ መሪ መጣብን ባካቹ ምናለ ግንባሩን ብለው ቢገላግሉን ወያኔዎች
@semhalkaliezera
@semhalkaliezera 3 ай бұрын
አንተ ትላንትና ትግሬዎች ጠላቶቻችን ናቸው ስትል አልነበረም እንዴ ለምን ትግሬ እንዲሞትልህ ትፈልጋለህ ፈልገህ ያመጠህውን ሞተህ መልሰው እንጂ ።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 ай бұрын
#ፍትህ ለፓርላማው 👉በአብይ ውሸት እና ቀልድ ሊፈርስ የደረሰው ህንፃ።😊😊😊
@Fishafish-u7l
@Fishafish-u7l 3 ай бұрын
ቢፈርስ ይሻላል ።
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
ዝርክርኩ የዘንዶ አገዛዝ የሳምንት ፕሮፖጋንዳ ፕሮግራሙ ቀድሞ እየተጋለጠ መሣቂያ መሣለቂያ ሆኗል 😁😁😁
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
ሶስት ክላሽ ይዞ ውር ውር የሚሉ ሲል የተሰበሰቡት ከብቶች እንኩዋን ይተዘቡኛል አላለም
@አበጀጎ
@አበጀጎ 3 ай бұрын
ይህ ሰው ጤነኛ አይደለም።
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 ай бұрын
አትፍረድባቸው ውሸት ልማዳቸው ቁጥር ደግሞ አያቁም አያነቡም ሁሉን የሚለኩት ከራሳቸው አንፃር ነው እነሱ አማራርጠው ስለሚመገቡ ስለሚለብሱ 120 ሚሊዮን እንደራሳቸው ነው የሚመስለው
@eliasnebiyu993
@eliasnebiyu993 3 ай бұрын
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ
@Dagimanyegeberallij
@Dagimanyegeberallij 3 ай бұрын
አብይ ሬሳክ ከቤተመንግሥት እየተጎተተ መውጣትህ አይቀርም በቅርብ ቀን
@tadele2719
@tadele2719 3 ай бұрын
ምንም ማሰላሰል ያልፈጠረበት መሃይም ግለሰብ ቢኖር አብይ አህመድ አሊ የተባለ ነው
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 3 ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️27⛪️✝️🙏🙏🙏
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
የዛሬ ንግግሩ የተስፋ መቁረጥ ነው።
@Wseifu1
@Wseifu1 3 ай бұрын
ምንድን ነዉ የሚቀባጥረዉ አቢይ?
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ስለሆነ ስብከቱን ትቶታል ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ማጅራት መቺዎቹ ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ፋኖዎች ን የአበባ ጉንጉን ይዛችሁ እየዘመራችሁ እንድትቀበሉዎቸው አለኝ ይህን የግብረሰዶማውያንን እለቃ ግን እብቅቶለታል ወደ ጥልቁ እወረውረዎለሁ :: በሱ ዱስኩር እዳትታለሉ ደም ጠጪ አውሬ ነው አለኝ ለችግኝ እንጂ ለሰው ህይወት ግድ የለውም ::ሀሌሉያ::
@Sarahj962
@Sarahj962 3 ай бұрын
Dude this is not funny
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 3 ай бұрын
እንዲታ የሚፈልገው መልክት ብቻ እንዲታይ ይፈልጋል ሌላዉን ውይይት ግን ጋዜጠኞች እንዳይገቡ አድርጎ ይወያያል ግን ቀን አለው ለሁሉም ጠብቅ በሉት የእጁን ያገኛል ከኬንያ ተማር የአዲስ አበባን ህዝብ አደንዝዞታል
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 ай бұрын
የትግራይ መሪዎች ሳይሆን የትግራይ ልዩ ሃይል ልብ ማለት አለበት።የአብይና የኢሳያስ ቁማር በተግባር እየታየ ነው።የትግራይ መከፋፈል ዘግቡ ማለት ጌታቸው የኔ ተላላኪ ነው ማለት ነው?የትግራይ ህዝብ ማሸነፍ የሚቻለው በሚያምናቸው አጎብዳጅ የፖለቲካ መሪዎች ብቻ ነው የሚለው ያረጀና ያፈጀ የሽዋውያን አሮጌ ፍልስፍና መቆም አለበት።
@JemalSeid-ng1tw
@JemalSeid-ng1tw 3 ай бұрын
እኔምለው እንደት ይሄን ሰውየ ጤነኝነቱን በመመርመር ውጤቱን ደህንነቱን የሚያረጋግጥልን አንድ ዶክተር ይጥፋ አለም ላይ
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 3 ай бұрын
ይፈነቀላተል የት ይቀርለታል የደሀን ደም ያፈሰሰ መች መፈንቀል ብቻ ደምህ ገናይፈሳል
@HhGgg-ol6zr
@HhGgg-ol6zr 3 ай бұрын
ጠቅላዩ የውሸት ፋብሪካ በኢትዮጲያ አስፋፍቶ ከፍቷል ካልዋሸ ለደቂቃም መቆየት የማይችል እስኪመስለው ድረስ ሀገር በውሸት አትመራም።
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 3 ай бұрын
All we see, hear and read about Ethiopia’s loan is NEVER a “paid” amount. In fact, it even couldn’t afford to pay $300m last year let alone pay $11 billion. What a joke! Maybe Abiy meant “we looted $11 billion from Ethiopia!”
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 3 ай бұрын
እዚሁ ዜና ላይ የሃገር መሪ ተብዬው አብይ ስኬታማ አመት አሳለፍን ይላል የእሱ ስኬት ዜጎች ሲሞቱ ይሆን? ተገደሉ! ሞቱ! በቃ ዜናው ይኸው ነው
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
ሰውየዋ ምናምን ትቀምስ ጀመር መሰለኝ ተጀንጅኖ ነው የቀረበው እይ አቶ አያልቅበት የቁርጥ ቀን ሲታየው ተስፋ የመቁረጥ ተረት ተርት
@semhalkaliezera
@semhalkaliezera 3 ай бұрын
አፈጉባኤው አማርኛ አይሰሙም ወይስ ኤርፎኑ ጠቅላዩ የሚናገሩትን ይቀይረዎል ።
@TeweldeGebremeskel-p9w
@TeweldeGebremeskel-p9w 3 ай бұрын
እነተኛ በሃቅ የሚተነትን ብርቅዬ ብቸኛ ኢ/ያዊያን ጤናና ዕድሜ ይስጣቹ።
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 3 ай бұрын
አይጋላጀግናከሆናችሁከጀግናጋርግጠሙበርሀለበርሀየሚከራተቱእያገታቸሁጀናነንትላላችሁከብትች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃ሳወዲየሰይጣንመዳኒት😂😂😂
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 3 ай бұрын
አጥንትን ገጣጥሞ ሥጋ አልብሶ እስትንፋስን የሚሰጥ የሠራዊት ጊታ እግዚአብሔር ሁሉንም ያዉቃል። ብዙ ተመኩ ጠቅላዬ።
@Sarahj962
@Sarahj962 3 ай бұрын
The chief of death is feeling scared. Can see the paranoia in his eyes and face.
@generalredwan
@generalredwan 3 ай бұрын
ይመቻቹ 👍
@tilahung3043
@tilahung3043 3 ай бұрын
አይ አብይ ሲያልቅ አያምር አሉ እማማ በለጡ 😂😂
@alemyimer7913
@alemyimer7913 3 ай бұрын
እር እባክህ እት እብድ እኳን አንት ንጉሱ ድርግ ወያኔ ወርዷል አት ጃጃል
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 ай бұрын
Bonjour ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤my family ይመቻችሁ የምርጦች ምርጥ
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 3 ай бұрын
አንተ ቀባጣሪ የሆንክ ሰዉዬ ኤሱን ስትገረፍ ታወራለህ ። ሰዉ እንዴት አንድ እዉነት አያወራም ጎበዝ
@እርገጤሞላተሰመ
@እርገጤሞላተሰመ 3 ай бұрын
አስር ብልዮንም ቢሆን አውጥተን እንዋጋለንና አባረርናቸው የሚሉ ቃላት ራሳቸው የሚቃረኑ አይደሉም?
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 3 ай бұрын
What a self-centered, sociopathic con artist. He has the country in turmoil; all he is concerned about is his power and sprucing up Addis.
@abrhamKelmawork
@abrhamKelmawork 3 ай бұрын
ምን አይነት ድንቁርና ነው የት ነው ሚኖረው ይሄ ሰው ውይ ምን ቀን ነው ኢትዮጵያዬ እንዴት እንደሰለቸኘ።
@CASTROSUUU
@CASTROSUUU 3 ай бұрын
እንደዚህ በቅልምድና የሚወራ ወሬ ምንጩ ፍርሀት ነው ሄዶ ሄዶ ከውድቀት አያድንዎትም ያን ቀን እንናፍቃለን
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 3 ай бұрын
❤ትፈነቀላለህ 100% አይቀርልህም ደደብ❤
@Weyni-lm1hv
@Weyni-lm1hv 3 ай бұрын
❤ፈንቅሎ በጣሉት ደግ አደረጉ መፈንቀለ መንግስት ማድረግቸው❤
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 3 ай бұрын
ኢሰወየ,የኢትዮጵያ,ህዝብ,ዝምሲል,የወደዴኝ,መስሎታል,ከባድ,መሆኑን,አላወቀም
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 3 ай бұрын
እኛ የማናዉቃት ሌላ ኢትዮጵያ አለች ማለት ነዉ??
@abubekerworku5430
@abubekerworku5430 3 ай бұрын
የምን ለውጥ ነውጥ እንጅ
@Abdslegn
@Abdslegn 3 ай бұрын
ይሄ ጠቅላይ ሚንስትር ግን ጤነኛ ነው
@TegenutsegayeMagersa-sc2pk
@TegenutsegayeMagersa-sc2pk 3 ай бұрын
እኔ ከጠገብኩ ሰዉ የራበዉ ኣይመሰለኝም
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
ይሄን በአየር ላይ የሚኖር ቅዠታም ማን ይገላግለን?
@Selmmillion
@Selmmillion 3 ай бұрын
አብይ ህፃን ልጅ ነው የሚናገረው አያቅም ድል ለፋኖ
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 3 ай бұрын
"ዋናውን አስቀምጬ በትርፉ እስከቻልኩት ቁማሩን እቀጥላለሁ " ነው እያለን ያለው አብይ አህመድ። በዚህ ከቀትምጠለ መፈራረሱ "ዋናዬን" የሚለውም ሰላም እንደማያገኝ አልገባውም አለያም እንዲገባው አልፈለገም ሰውየው
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 3 ай бұрын
ሱዳን ዘለካ ህዝበይ መድሃንኣለም ይሓልካ😭😭🤲
@ashaadan3418
@ashaadan3418 2 ай бұрын
ባርላማውአባልነቅተውብሀልአላህይነቅልሀል
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
እንዲህ ያለ በጉራ የታጨቀ መሪ
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 3 ай бұрын
የፓርላማ ከብቶቹን አየህልኝ?
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 3 ай бұрын
Evil and killer Abiy Ahmed Still in power never end Ethiopia problem. 😢
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 ай бұрын
በስመአብ ይሄ ሰውየ ግን ጤነኛ ነው💔 እግዚአብሔር ያንሳህ ቆሻሻ መሪ 😢ሀገሬ አንተ ወርደህ ምነው እንደ ሱዳን ሆነን ባየው እርኩስ
@gwalsheka1709
@gwalsheka1709 3 ай бұрын
በሀገር ዝቅጠት ነው ስኬት የታየው !
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 3 ай бұрын
❤ my favorite media Ethioform
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
የዘር ፖለቲካ በዚህ መጠን ተካሮ እስከቀጠለ ድረስ ሰላም ይገኛል ማለት ከንቱ ምኞት ነው።
@2011Tehetena
@2011Tehetena 3 ай бұрын
በእርግጠኝነት አብይ ዛሬ ፓርላማ የገባው እሰከአፍንጫው ጠጥቶ ነው
@robimassawino
@robimassawino 3 ай бұрын
አረ ኢትዮጵያውያን እሄ ሰውዬ እንዴት አርጎ ነው ያንበጨበጫችሁ 😂😂😂😂😂😂
@alemayehu8764
@alemayehu8764 3 ай бұрын
አሉ፣አሉ፣ ግን መቆጣጠር ስላልተቻለ ተቃርበዋል!! መንጫጫቱ ዋጋ የልውም፣
@البيلالبييل
@البيلالبييل 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 3 ай бұрын
Leba wushetam atalay bekirb teshgnaleh tayataleh
@አነ.የ
@አነ.የ 3 ай бұрын
Tigray 💔💔💔ሓዱሽ ፅንተት ጥንሰሳሎ አብ ምዕራብ 😢😢😢 #justice For tigray genocide
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 3 ай бұрын
መን ኢኻ ንስኻ? ጩቡጥ መረዳዕታ ዘይብልካ እቲ መፂዑ ዘሎ ጡዑም ሓዋሕው ክዘርግ ንዝመፅዕ ፈሊና ክንዘብጠኩም ኢና። ሎሚ ትግራዋይ አብፁቡቅ ኩነታት እዩ ዘሎ። ቀስ ኢልና ናብ ወልቃይትና ድቅድቅ ክንብል ኢና።
@አነ.የ
@አነ.የ 3 ай бұрын
@@woinshetkassaye7174 ደዉል ፀለምቲ
@Setandforget-iu4ry
@Setandforget-iu4ry 3 ай бұрын
​@@woinshetkassaye7174ታይ እዩ ባ ኣብ comment ናመፁ ዘእውዩ ህውከት
@መንኮድ
@መንኮድ 3 ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@maregk4154
@maregk4154 3 ай бұрын
Amhara women’s ( Wollo and Gojam) don’t copy Tigrayan women’s culture. In Ethiopia they have more than 84 different cultures and languages so Amhara women’s you have your own culture.Amhara women’s and Tigray women’s we don’t have any culture similarities. Shame on you.
@ayeletegbaru1257
@ayeletegbaru1257 3 ай бұрын
Hi
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 3 ай бұрын
ANATACHEW YEKEFELE! Ye ASAMA SEBESEB! TPLF ke hiwetu belaye yemiwede bechegnaw Party newe.🎈🎈🎈🎈
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 30 МЛН