መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 6 | የመጨረሻ ክፍል

  Рет қаралды 12,679

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

28 күн бұрын

#ethiopia #tilahuntesfaye #tsegayeaberar #mefnqelefikir6
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 157
@swmulaw
@swmulaw 21 күн бұрын
ድንቅ የትረካ ችሎታ ። በርታ ወንድሜ።
@nurajemal1604
@nurajemal1604 26 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው በቃ ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ዋናው አለመሞት ነው እንጂ ካሰብንበት እንደርሳለን ፃሃፊው ስለ ሳውዲ ብዙ መዘርዘር ይችል ነበር በተለይ እስከዳር ከጠፋች በኋላ ከሀበሾች ተገናኝታ ከነ ዘቢባ ጋር አንዳንድ ትዝብቶችን ቢያስቃኝ አሪፍ ነበር በተለይ የመጡበትን አላማ ረስተው አንድ ወር ሰርተው 2 ወር ቤት የሚቀመጡትን በሆነው ባለሆነው ገንዘባቸውን የሚያባጅኑትን ብኩኖችን ቢዳስስ አሪፍ ትምህርት ይሆን ነበር ይህ ፅሃፊ በሌላ ግዜ ጠለቅ ብሎ እንደሚፅፍ አልጠራጠርም እኔ ሳውዲ 12 አመት ሞላኝ ብዙ የታዘብኳቸው ነገሮች አሉ ከፈለገ ስለ ሳውዲ ከነ አከባቢው ከነ ጉራንጉሩ የማውቀውን ልነግረው እችላለሁ በተረፋ ፀግሽ ሁሉንም ክፍል በተመስጦ ነው የሰማሁት እጅግ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 23 күн бұрын
በሰወት ቀን ብቻዬን ከአንድ ጀምሬ ተመሰጭ ጨርሰኩት አሰኩዪ ከልቤ አሳዝናኝ እያለቀሰኩ እየሳኩ ጨረሰኩኝ መጨረሻው ደሰ ይላል በረታልን ወድማችን ልብ ላለው በውሰጡ ብዙ ትምሕረት አለው ብቻ አንደኛ ነክ ወድምዬ ሰወድክ 🕊❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 23 күн бұрын
መጨረሻው በጣም ደስ ሲል እስኩን እንድትጠፍ ያደረጓት ሴትዮ መልካምነታቸው ሳስብ ይገርማል በእርግጥ እስኩን እግዚአብሔር በቃ ሲላት ነው ህሊና ታሳዝናለች በመጥፎ ቤተሰቦቷ እርኩስ መንፍስ አምልኮ ግብር ሆነች ለሰይጣን ከኒና አማኑኤል እኮ ይመቸዋል ፀበል ነበር እንጅ ንሰሀ ገብተው ቤተሰቦቿ ቢወስዷት ትድናለች
@helensema7904
@helensema7904 22 күн бұрын
ሚገርም ታሪክ በወላጅ ጦስ ልጅ ይቀጣል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 24 күн бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ነበር ገና ጨርስኩት አጨራርሱ ሲያምር 😍😍😍በእውነት ደራሲውም እጁ ይባርክ አንተም ፀግሽየ በጣም ደስ ይላል ህሊና ግን አሳዘነችኝ😥😥😥ይሄ ሀሉ በግልፅ አለማውራቷ ነው
@purplestars029
@purplestars029 26 күн бұрын
This is very Gina's story, thank you ❤ it's better than waching those KZbinr who bring fake stories, those who are jail now according 😉 to Massi from Etho info! I was waching those stores thinking it was real 😢
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 26 күн бұрын
ብዙ ፍቅር ብዙ ፈተና ብዙ ትግስት ብዙ ፅናት ብዙብዙ ... አንዴ ሲያስለቅሰን አንዴ ሲያስቀን የማያልቅ ቢመስልም በስተመጨረሻም አለቀ በጣም ውብ ታሪክ 😢 ❤ ፀግሽ በእውነት ላንተ ቃል የለኝም በጣም ነው ማመሰግንህ ይሄን የመሰለ አስተማሪ ታሪክ በሚያምረው ድምፅህና አቀራረብህ ስላስደመጥከን ክበርልኝ ወንድሜ ደግሞ አትጥፋ ቶሎቶሎ ናልን❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 25 күн бұрын
መቸረመደ ፀግሽ የደራሲውን ስራ እኮ ነፍስ ትዘራበታለህ ። ልክ ሃዲስ አለማየሁ ፍቅር እሰከ መቃብርን ወጋየሁ ሲተርክ ብለውት እንደነበር። ድንቅ ተራኪ ነህ ። የሚገርመው አንዳንዴ ለትረካ የታደሉ አንደበቶች ልዩ ናቸው ። አነተም ጥቂት ካሉን ድንቅ ተራኪዎች አነዱ ነህ ። በጣም ግሩም ታሪክ ነበር። በመጨረሻ ካስሽና እሰከዳር በመጋባታቸው ተደሰትኩ። ህሊናን እግዚህአብሄር ይማራት ። የአባቷ ስግብግብነት ይሀረው ልጅቱን ለዚህ ዳረጋት። ምስኪን ቤትአልባው ዶክተር ኢትዮዽያ ህዝብ የሚሰራና በትክክል የሚሞግተውነ‍እ ሰው በተለይ እውቀት ያለውን የማይወድ ክፉ ምቀኛ ህዝብ መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። በመጨረሻም ደራሲወን እጁን ቁርጥማት አይነካው። አነተን ጉሮሮህን ጉነፋን አይንካህ ። ተሸድያ አደራ እነዳትጠፋ እነዲሁ ድነቅ ስራ ይዘህ ብቅ በል እስከዚያው 🙏 👋
@mitu1623
@mitu1623 21 күн бұрын
የአባት እዳ ለልጅ የተባለዉ እዉነት ነዉ መተት እና ጥንቁልና መጨረሻ ላይ ጠልፎ የሚጥለዉ ራስን ነዉ። Thank you Tsegshi 👍
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 26 күн бұрын
እኒሰ ከአንድ ጀምሬ ለሰማ ነው ብቻዬን አር ማነው ከኒጋራ የአብሮኝ የሚሰማ🕊
@megsolomon4685
@megsolomon4685 24 күн бұрын
ጸግሻ በጣም ጥዑም ትረካ: እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አትጥፋም❤❤❤❤
@kalkidan33
@kalkidan33 Күн бұрын
እያለቀስኩ የሠማሁት ምርጥ ትረካ ፀግሽዬ በርታ አሪፍ እና አስተማሪ ነው
@Eermiyas
@Eermiyas 25 күн бұрын
ወይኔ ጸግሽ ትረካ ድንቅ የንባብ ችሎታ አቀራረብ ካንተ ውጪ ወደ ውጪ የኛ ናፍቆት ኡኡኡፍፍ ሲጥም ትግስት ጣፋጭ ናት ግን በብዙ ትፈትናለች እስከዳር ካሳውን ፍጻምያቸው እንዲህ ውብ ስለሆነ ደስ ይላለ የህሊናን እይውት የበጠበጠችው ያቺ ያባቷ ሾካካ ናትአንዳን ሰዎች ሰይፈለጉ በሰው ህይወት ውስጥ ገብተው ሲያቦኩ ምንም ባልተረዱት የሰው ህይውት ያሳጣሉ!
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 25 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው አመስግናለሁ ፀግሽ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 16 күн бұрын
ድንቅ ትረካ!! ከአሁን አሁን እንዴት ሆኑ በማለት ጨረስኩት አጨራረሱም ቆንጆ!! እናመሰግናለን ፀግሽ! በሌላ ትረካ እስከምንገናኝ ደህና ሁንልን::
@nejulove
@nejulove 24 күн бұрын
ዴስ ይላል መጨረሻው ህሌና በዴብ መዳኗ አለማወቃችን እንጅ አስኩ እና ካሳሁን በመጋባታቸው ዴስ ይላል❤❤
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 25 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር በቀጣይ እስከምንገናኝ ደሞ ቸር ያገናኘን ፅግሻ ወንድማችን እናመሰግንሃለን
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 26 күн бұрын
ቆይ ግን እሜት ዋዝን የሰጥዋት ወርቅስ አገኘችው ካካካካካ አይ የሸቃላ ነገር በሉ ደስ ይላል አመሰግናለሁ
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 26 күн бұрын
ፀግሽ ቤተሰብ በጣም ልብ የሚያልክ ስታዘን እያዘንኩ ስትደሰት ደስ እያለኝ እዚህ ደረሰ ምን ይሁንና ፀግሽን ቶሎ ቶሎ እንዲያቀርብ የምደግፉ ላይክ ስጡኝ ፀጋሽ ቶሎ ቶሎ አዘጋጅ የወንድማችን እስከዛሬ ለነበርን ጊዜ ሁሉ እናመሰግናለን
@zulfakemaln6191
@zulfakemaln6191 23 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን ውድ ሠው ደሥ የሚል ትረካ ነበር የሚያዝን የሚያጎጎ ዋውውውውው በጣም ተመሥጬ ነበር ያዳመጥኩት ከአድንድ ላይክ በላይ ቢፈቀድ1000000k አረግ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
@fekeryene213
@fekeryene213 25 күн бұрын
wow በጣም ደስ ይላል የ እሽከዳርና የካሳሁን ፍቅር ግን ደስ ሲል በብዙ ተፈትነው በመጨረሻም ተጋቡ😊
@abduamed6331
@abduamed6331 26 күн бұрын
Andande yaltesafe batanebna yetarikun mecheresha askedmeh batnageren yetewatalh TERAKI thone neber.
@addisabeba6771
@addisabeba6771 26 күн бұрын
በጣም ደስየሚል ትረካ ነበረ በሌላ ትረካ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤❤❤❤❤🎉
@user-rr2yb3pz5s
@user-rr2yb3pz5s 25 күн бұрын
Tsegish yne 1gna be iwunet btm amesginalewu ijig btm desyemil nw yakerbkln ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mayamaya-dx7tr
@mayamaya-dx7tr 26 күн бұрын
ደራሲው ተራኪው አንተም ጀግና ጀግና ጀግና ናችሁ ውድድድ አደረኳችሁ❤❤❤❤
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 23 күн бұрын
ውይ በእስከዳርና በካስሺ እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል ህሊናየ የኔ ምስጊን በስተመጨርሻ ወንድሟ ፀበል ወስዷት እንደምትድን እምነት አለኝ ፀግሺየ በጣም ግሩም ትረካ ነበር እናመሰግናለን አተ ተርከኸው ያሎደድኩት ምናለና የድምፅህ ምርኮኛ እኮነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከቻናልህ አንድ እንኳን ያመለጠኝ የለም እንወድሀለን በቅርቡ ቆንጆ ነገር ይዘህልን እስክትመጣ በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🔥
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 24 күн бұрын
እናመስግናለን ቶሎ ቶሎና ፀግሽ🙏❤
@mastumastu2172
@mastumastu2172 26 күн бұрын
Waw መጨረሻው በጣም ደስ ይላል
@chiroadem1311
@chiroadem1311 17 күн бұрын
Thanks tsegish it’s beautiful ending story I was soooo worried n eager to know what’s happening cliffhanger belew 🥳🥰🎉💃🏽💃🏽
@yordebayisa1649
@yordebayisa1649 26 күн бұрын
❤❤❤ፀግሽ ምርጥ ሰው
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 26 күн бұрын
እንደዚ እርፍ አረገን እንጂ አለቅን በጭንቀት 😊 በጣም እናመሰግናለን ስለ ውድ ጊዜህ በርታልን ❤❤❤❤❤
@user-wm6hj5ee6x
@user-wm6hj5ee6x 25 күн бұрын
በጣም ምርጥ ትረካ ነው እግዚአብሔር ያክብሪ🙏🙏❤❤❤
@asrarahmed5608
@asrarahmed5608 26 күн бұрын
ፀግሽ ማንኛውም ሰው ያሰበውና የፈለገውን ለመስራት ቢፈልግም ፣ መሰጠት/ስጦታ/ ይፈልጋል ፣ለአንቴ ደግሞ አላህ አሳምሮ ሰጥቷል፣ ቀጥልበት፣ የኔ ጀረጃ አንድ፣ ስለሆንክ አዲስ ስራህን ሁሌ በጉጉት ከነ ቤቴሰቦቼ ለመስማት እንጠብቃለን።
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 25 күн бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@amanuelhabtewolde
@amanuelhabtewolde 26 күн бұрын
I really enjoyed this story. Thank you (Manny from Calgary)
@user-go7cl6wc3h
@user-go7cl6wc3h 25 күн бұрын
በጣም ድንቅ ነው በቅርብ በሌላ ትረካ እንደምንገናኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ለድርሰት የምትሰዉ ህይወት ያስገርመኛል የብዙ ግዜ አድማጭ ነኝ ሰላምና ጤና ይብዛልህ ከነመላው ቤተሰብህ ያድልህ አሜን!!!
@kareahg8102
@kareahg8102 25 күн бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን ሌላ ባዲስ ስራ እጠብቅሀለን ❤❤🙏🙏
@user-feker
@user-feker 23 күн бұрын
ፀግሽየ ተሰጦህኮ ልዮ ነው አተራረክህ አድ ሰው ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 25 күн бұрын
Segshe betam new mnamesgne gizakn legn setek btam begugut new yecherskut❤❤❤❤
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 25 күн бұрын
የህሉዬ መጨርሻ ግን ልብ ይስብራል 😢😢😢😢
@butabuna1693
@butabuna1693 11 күн бұрын
በጣም ወድጄው ነው ያለቀው እናመሰግናለን ፀግሽ
@saratekle9598
@saratekle9598 25 күн бұрын
ፀግሽዬ ቃላት ይየያጥረኛል❤❤❤❤❤❤
@etagegnaddissu2841
@etagegnaddissu2841 25 күн бұрын
Thank you ,ደስ በጣም ደስ የሚልም ፣ አሳዛኝም ታሪክ❤
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 21 күн бұрын
Denke aherares ufff tsegseya berke belelegn emebeta tebekeh 🥰❤️❤️❤️🙏
@afomibelen8123
@afomibelen8123 26 күн бұрын
ጸግሽዬ በጣም ነው ምናመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልን እውነት በየጢሻው በየጎዳው ጎድጓዳው አብሬ እየገባሁ ነው የጨርስኩት በጣም ልብ አንጠልጣይ ነበር ❤❤❤❤
@HawaAds
@HawaAds 25 күн бұрын
ደስ የሚል አጨራረስ በስተመጨረሻ ካስሽና እስከዳር በመገናኘታቸው ደስሲል ፅኑ ፍቅር ማለት ይህነው ከፈተናቡሀላ ደስታ አለ ሁላችንም በሰላም ወደሀገራችን የሚመልሰን ያርገን❤❤
@tdf1472
@tdf1472 26 күн бұрын
በጣም ኣሪፍ በጉጉት ነበር ያየሁት እስኪያልቅን ግን መጨረሻላይ ቡዙ ሚቀር ነገር ያሎዉ ይመስለኛል ምክንያቱ ኣስተላለቁ ፈጠነ😊
@asterasanu3932
@asterasanu3932 25 күн бұрын
Tsegsh bexam des yemil dinq tireka neber Inameseginalen❤❤❤
@user-ml4wq5gk5j
@user-ml4wq5gk5j 26 күн бұрын
ፀግሽየ ቃላት ያጥረኛል ልብ አደልጣይ ነበር ህሊና አስለቀሰችኝ ደሞ እዳትጠፋ አደራ ፀግሽ
@lidyaYigzaw-jg9ng
@lidyaYigzaw-jg9ng 25 күн бұрын
❤❤❤❤תודה רבה
@ailshaailsha
@ailshaailsha 25 күн бұрын
ወላይ በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር አይ የስደት መከራ
@bezijones34
@bezijones34 3 күн бұрын
Good book!
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 25 күн бұрын
የኔ አብሮ ማሌቀሥሥ ህሉዬ የኔ ቀበጥ 😢😢ብቻ ከዳይ ነበር ፀግሽዬ እናመሠግናለን አባቴ ደሞ እዳጠፋ ተሎ ተመለሥ የኔ ምርጥ ክበርልኝ❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 26 күн бұрын
Thank you Stigish. I learned that if you are a good person God is there for you no matter what. Always be honest and follow the rules of God. ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 24 күн бұрын
ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለይ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
@kareahg8102
@kareahg8102 25 күн бұрын
የህሊና መጨረሻ ግን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@lukasthemixedsmiths3586
@lukasthemixedsmiths3586 26 күн бұрын
The last one I couldn't take it out of my mind...I keep telling myself not true story....please tell we will have good ending 😢
@Etu2312
@Etu2312 25 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ ወንድማችን❤ ደስ የሚል አጨራረስ ዙፋንም ልብ ገዛች አቶ በረከትም የእጃቸውን አገኙ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 26 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሺ
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 26 күн бұрын
እናማስግናለን ሚገርም ትራካ ነው አርፍ አስተላልቅ ነው 🙏🥰❤️❤️❤️
@sofoniaszemichael
@sofoniaszemichael 26 күн бұрын
Thanks!
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 26 күн бұрын
እንኳን ደህናመጣህ
@WasnAlzaabi
@WasnAlzaabi 25 күн бұрын
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን
@mahihefanya7142
@mahihefanya7142 26 күн бұрын
Begugut stebkew enklfen tche sadamtew aderku❤❤❤
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl 26 күн бұрын
አቤት ጰግሺየ የድምጵህ ናፋቂ ብዛታችን
@user-sg3ov5jg1q
@user-sg3ov5jg1q 26 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ የእከዳር እና የካስሽ መጨረሻ መጣም ደስ ይላል
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 26 күн бұрын
ፀግሽየ እናመሠግናለን በጣም አሪፍ መፅሃፍ በአሪፋ ተራኪ 😘
@user-zp5jy8zh3b
@user-zp5jy8zh3b 26 күн бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል
@merondejene1579
@merondejene1579 26 күн бұрын
ስለትጋትህ እጅግ በጣ እናመሰግናለን 🎉❤
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 26 күн бұрын
ጸግሽ እናመሰግናለን መጨረሻው ያማረ እንደሚሆን ምኞቴ ነው❤❤❤❤
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 25 күн бұрын
Thanks Tsegish it was great !!
@alemyemaneab7694
@alemyemaneab7694 25 күн бұрын
Welcome Tsegshe ❤❤❤
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 26 күн бұрын
ስለነበረን ጊዜ እናመሰግናለን ፀግሽየ ❤
@purplestars029
@purplestars029 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 The mom of kasahun is funny and lovely 😍 👌 👍
@jessicay3755
@jessicay3755 26 күн бұрын
በጣምነው ደሰ የሚል ፅግሽ በርታ❤
@user-dt4oc9uu9j
@user-dt4oc9uu9j 25 күн бұрын
አሪፍ ነው ግን መጨረሻውን አሮሮጠው
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 24 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ
@user-dh5oj4fu5w
@user-dh5oj4fu5w 26 күн бұрын
እኳን ደህና መጣህ በጉጉትነበረ የጠበኩት❤❤❤
@purplestars029
@purplestars029 26 күн бұрын
This is very sad 😔 this happened to her because of her own mom and dad 👨‍👩‍👧 but they did not tale what happened,what they did all this time? Just what will people will say?😢😢😢 how 😔 😟
@user-fl7yf9mx6b
@user-fl7yf9mx6b 26 күн бұрын
ወይ ስዴት ስንቱን አየሁብክ ❤❤❤
@user-rw4kp9gu6k
@user-rw4kp9gu6k 26 күн бұрын
Tsegshye mechereshawn tiru endemihon tesfa adergalehu
@user-dh5oj4fu5w
@user-dh5oj4fu5w 26 күн бұрын
😅😅😊😊😊😊😊😊😅😅😊😊😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@danb9340
@danb9340 26 күн бұрын
Good job brother
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 24 күн бұрын
Wowow ❤❤Thank you
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 26 күн бұрын
Tesgesh betam new yemenamesegenwe 🥰🥰🥰🥰
@purplestars029
@purplestars029 26 күн бұрын
Wow 👌 👏
@user-uo7qy2ko1v
@user-uo7qy2ko1v 24 күн бұрын
ህሊናዬ😢😢😢😢😢
@metages9762
@metages9762 23 күн бұрын
እናመሰግናለን
@sarahmisharef606
@sarahmisharef606 26 күн бұрын
❤❤🙏
@Ephitsi
@Ephitsi 26 күн бұрын
Uuuuufff tebarek tsegish 😊😊😊
@purplestars029
@purplestars029 26 күн бұрын
Salphinni mariin hin dhufu jedhe Oromo makmaksan 😂😂😂😂😂😂😂😂😂. This dad is funny 😁 😂 he can think 🤔 he will do anything with money 💰 🤑 💸 😄 ya Allha 😭
@Butterfly-lr5sj1pu1v
@Butterfly-lr5sj1pu1v 26 күн бұрын
ደስ ይላል❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 26 күн бұрын
የህሊና መጨረሻ ግን😢😢😢😢😢
@SemuSm-uy8vg
@SemuSm-uy8vg 25 күн бұрын
የዘሩትን ያጭዳሉለካሳሁን የደገሱትን ለልጃቸዉ
@user-bw6ty8wf8n
@user-bw6ty8wf8n 26 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ ወንድሜየ😍😍
@museaaman8182
@museaaman8182 26 күн бұрын
Top man respect 🙏
@muluken3266
@muluken3266 26 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ ፀግሽ❤❤❤❤
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p 26 күн бұрын
Welcome tsagish ❤❤❤
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 26 күн бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ❤
@chi9351
@chi9351 26 күн бұрын
GOD blessed you Brother!!!!
ደላላው
3:22:13
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 11 М.
ዲቪ ሎተሪ | ክፍል 1 | ፩
1:06:01
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 31 М.
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
00:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 14 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 23 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
የፍቅር ገድል / አዲስ ትረካ ሙሉ ክፍል
1:50:57
ሰኒ ትረካ SENI Stories
Рет қаралды 6 М.
Ethiopia | ጥቁር ደም | (ሙሉ ክፍል) | | tiqur dem
3:07:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.
ብርቅዬ እና ለሎችም ... | Tsegaye Aberar
3:19:13
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 1
2:44:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 31 М.
የሚስቴ ውሽማ እና ሌሎችም
3:06:07
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 50 М.
Он пропал без вести😱
1:00
Следы времени
Рет қаралды 929 М.