መንፈስ ብቻ አይደለህም - ዶክተር ማሙሻ ፈንታ DR. MAMUSHA FENTA "MENFES AYDELEHEM"

  Рет қаралды 32,679

GREAT ART PRO.

GREAT ART PRO.

Күн бұрын

AT CITY OF REFUGE CHURCH
EDITED BY EPHRAIM AMARE
GREAT ART PRO.
PLESE SHARE AND SUBSCRIBE!

Пікірлер: 90
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ጌታ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርከው
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 3 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክክ የነጃፓን ቅዠት ገደል ከተትከው🙏🙏
@hailuzenebe9971
@hailuzenebe9971 Жыл бұрын
ተባረክ ማሙሻ ቆይቼም ባየውም ሀይል አለው
@bureelias6159
@bureelias6159 2 жыл бұрын
በእውነት ሁሌ ሰምቼዉ እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ለመተግበር የምተጋት ስብከት ነው። ተባርከሃሉኝ ተባረክልን።
@yoniteshome1870
@yoniteshome1870 3 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ኑርልን እግዚያብሔር ይባርክህ
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው በጣም በሚገርም ሁኔታ የሰው ሁለንትናው ገልጦታል
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 жыл бұрын
GBU thunk amen Amne amen Amne amen
@etemanchgoshu6694
@etemanchgoshu6694 3 жыл бұрын
ድምፅህ እራሱ የተቀባ ነው።የእግዚአብሔር ሰው!
@berhantesfaye6877
@berhantesfaye6877 3 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክhe
@endaledebebe5070
@endaledebebe5070 3 жыл бұрын
Thank you d/r amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ty
@amanuel2087
@amanuel2087 3 жыл бұрын
Tebarekelen 🙏🙏🙏❤
@SamiAlem86
@SamiAlem86 5 күн бұрын
Wow
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 3 жыл бұрын
Tebarek!
@tseganeshbekele88
@tseganeshbekele88 3 жыл бұрын
God bless you Dr Mamisha You and Paster Tsadiku are fighting to safeguard the true doctrine of Ethiopian church May the grace of the lord be with you Kibru
@besufekadhailu396
@besufekadhailu396 3 жыл бұрын
እግ/ር ይባርክህ ዶ/ር መንፈስ ነኝ አልታመምም አልሞትም በሽታ አይዘኝም ለሚሉ ሀሰተኛ አስተምህሮ ላላቸው ቻኘልስ እና ግለሰቦች ብዙ ሰዎችን በዚህ ክርክር ለሚያስጨንቁ ጥሩ መልስ ነው።
@demisteressa6948
@demisteressa6948 3 жыл бұрын
E/r yibarkih dr
@agelgiloterkiblessed6907
@agelgiloterkiblessed6907 3 жыл бұрын
An amazing preaching , may God bless you exceedingly brother mamusha.
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@easternemera3955
@easternemera3955 3 жыл бұрын
Amazing pure Gospel preaching!
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ዶክ
@mesaytefera3526
@mesaytefera3526 3 жыл бұрын
Glory to god..god bless you p/r😍
@rediet6846
@rediet6846 3 жыл бұрын
Geta abztoh ybarkh Wendm Dr Mamusha
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
God bless you for this amazing message.
@almey.7770
@almey.7770 3 жыл бұрын
May God almighty bless you
@saramohamedosman823
@saramohamedosman823 3 жыл бұрын
Wow amazing message may the lord bless you and more
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 3 жыл бұрын
ሀሳዊ ማንነት ጌታ ይውጋህ።
@almey.7770
@almey.7770 3 жыл бұрын
Amazing message amazing!
@amaremekonnen2692
@amaremekonnen2692 3 жыл бұрын
GOD bless you
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥
@kalkidankibru7038
@kalkidankibru7038 3 жыл бұрын
Sew menfes new nefs alew besiga wist yadral malet new adel thank you pastor
@godislove6010
@godislove6010 2 жыл бұрын
ህያው ቃሉን ሰምቶ መስገድ ነው ::
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 жыл бұрын
Geta eysus yebarkeh nekahu aleyazem
@kalkidankibru7038
@kalkidankibru7038 3 жыл бұрын
Emigermew sew menfes mehonun yhe timihirt erasu bedenb silasredagn ameseginalehu you are blesed
@mastewalize
@mastewalize 3 жыл бұрын
ዶክተር ፕሮፌሰር ነኝ የሚል ሰባኪ ሳይሆን የሚታይ ፀጋ ያለው አገልጋይ እንፈልጋለን። ዶ/ር ማሙሽ, ከዶክትሪን እውቀት ይልቅ ህይወትን የሚቀይር የጌታ ፀጋ እንዲበዛልህ ፀልይ
@nazerawimediadrandargachew2787
@nazerawimediadrandargachew2787 3 жыл бұрын
My brother ot sisiste. Don't you, still, know that millions are impacted and changed by his ministry. He is faithfull to the the Word of God. The one changing people's life is the Word of God ! Please try to use this blessed brother (Bible teacher) that God already gave you!
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 3 жыл бұрын
You don't know how he fights for the true gospel and he doesn't compromise. Many people don't teach the true gospel. They just want you to feel secure regardless of your lifestyle even if you live a sinful life. They propagate man's philosophies , which elevate man, man centred not Christ centeredwhich the bible doesn't teach but the people cherry pick some verses to deceive people. They don't care if you perish or not, they care about their fame and money. Don't be deceived. God doesn't care about a person's big ministry. If the minister doesn't fight for the gospel and for people's salvation, God doesn't approve them. You know this days ministers don't care for the welfare of one soul, they are busy with other things. But God cares those who sacrifice their lives so that people live worthily of the gospel and will inherit the kingdom of God. Think Abt brother grace is not when a person can do signs and wonders even Satan has that power! But grace is seen when people are Godly and they deny the world and are living in a holy way. Faith in the past cross, loving now, hoping for future hope of salvation. Many ministers don't preach the crucified Christ so hence people aren't disciples, they are followers of deceived people. You have to examine a person based on how he suffers for the gospel how he fight the good fight of faith how he loves others, tells them the truth and enable them to live gospel centred lives not man centred lives. 666 is man man man. We have to be Christ Christ Christ. Who is the faithful preacher, who teaches the word of God without adulteration, without compromise, without flattery? I tell you it is remnant people like mamusha
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 жыл бұрын
እስኪ አንተ የእሱን ያህል ዕውቀት እዲኖርህ ፀልይ መጀመሪያ ሀሀሀሀሀ
@natnaelyoseph8888
@natnaelyoseph8888 3 жыл бұрын
Nice editing!
@godislove6010
@godislove6010 2 жыл бұрын
ማሙሽ ሃወይ ከምር ወንድሚ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር
@regardjosirivival4519
@regardjosirivival4519 3 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ብቻ ነው የሚል ትምህርት የለም
@teshaleyosef3227
@teshaleyosef3227 3 жыл бұрын
እኔ መንፈስ ነኝ ነብስ አለኝ በስጋ ውስጥ እኖራለሁ።ስጋ ልብሴንጂ እኔ አይደለሁም።
@Jesusislord265
@Jesusislord265 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ልብስ ሆነ አይልም ስጋ ሆነ እንጂ ሰውን ከምድር አፈር አበጅው እንጂ ልብስ ከአፈር አበጀው አይልም !!!
@mars-t3i
@mars-t3i 3 жыл бұрын
@@Jesusislord265 መናፍቅ አስተምሮቸው ነው በቼርች ትምህርት ካልተሰጠ አይጠፍም እንደበሽታ እየተላለፈ ነው
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 жыл бұрын
ምንአለበት ንፁሁን ስብከት ብንሰማ በየማህሉ የማያሰፈልግ ድመፅ እያሰገባችሁ ይሄን የመሰለ ቃል ሲነገር ባትረብሹ ጥሩ ነው
@assefaamsale1179
@assefaamsale1179 3 жыл бұрын
Dr Mamusha pls explain John 3:6 That which is born of flesh is flesh;and that which is born of the Spirit is spirit and John 1:12-13 But as many as received him ,to them gave he power to become the son of God, even to them that believe on his name which were born, not of blood , nor of the will of the flesh, nor of the will of man, but of God.
@bernabasabdissa3824
@bernabasabdissa3824 3 жыл бұрын
ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው፣ ከእግዚአብሔር መንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋና ከደም አደለም፣ ከማይጠፋ ፣ ከማይበላሽ እና ለዘለአለም ከሚኖር ከህያው የእር ቃል ተወለዳችሁ እንጂ፣ ከሚጠፋ ዘር አልተወለዳችሁም ፣ ሙታን ነበራችሁ አሁን ግን ህያው ናችሁ ፣ ሲገለጥ እሱን እንንመስል እናውቃለን እንዲሁም ነን የተባለው እና ሌሎችም የእግዚአብሔር ቃል፣ ካልበራልህ በቀር በቲዎሎጂ ፕሮፌሰርም ብትሆን ሚስጥሩን አታገኘውም። ልጆችሽ ከእር የቸማሩ ይሆናሉ፣ ከቅባቱ የተነሳ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም። እንዲል ቃሉ፣ ከዶክተር እና ጠቢባን ሰውሮ ከሚያስተምር ከእግዚአብሔር እንማራለን እንጂ ፣ ከዶር ማሙሻ ትማራላችሁ አልተባለም። ምክንያቱም አንተ በታላቅ ሙቀት ባስማርከው ሰህተት እርግጠኛ እንደሆንክ ሁሉ ፣ እኔ ደሞ አንተ እንደተሳሳትክ እርግጠኛ ነኝ። ፈራጅ እር ነው። አንተን እንድንቀበልህ በስጋ በሚሰራ ለጢያተኛነት እና፣ በባቢሎናውያን መንፈስ ማስፈራራት አይገባህም ፣ እውነትን በቅንነት እና ግልፀኛነት ከተናገርክ በቂ ነው። ሰው በግድ እንዲያምንህ ለማድረግ የእጅ አዙር ማስፈራሪያ መጨመር የለብህም። ሰው መንፈስ ነው፣ ነፍስ አለው፣ በስጋው ውስጥ ይኖራል፣ የማይቀየር መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው። አክባሪህ እና ወዳጅህ ነኝ። እር ያስተምረን፣ አሜን።
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
ሰውን አትርፈን የእግዚያብሄርን እውነት ብንጥል ምን ይጠቅማል እኔ የነጃፒን ሰው ማነው የሚለውን ትምርት እየተማርኩት ነው በጭራሽ በስጋችሂ ሀጢያት አድርጉ የሚል ትምህርት አልሰማሁበትም እንደውም በብሉይኪዳን ወደመቅደስ ሲገባ ጫማ ተወልቆ በጥንቃቄ ነው የሚገባ የነበረው ዛሬ በአዲስኪዳን ደሞ ቤተመቅደስ እኛ ነን ዝምብሎ ሀላፊ አግዳሚው እንዲገባ አንፈቅድም ስጋችን የእግዚያብሄር ቤተመቅደስ ነው ብሎ የሚያስተምርበትን ሰምቻለው እኔ አንድ የማይገባኝ ነገር ለምን ዝምብለን በጭፍን በጅምላ ከምንሄድ ትምህርታቸውን በጥሞና እና በቅን መንፈስ ብንሰማ ሰዎቹ ያላሉትን ከማለት እንቆጠባለን ሂወት የግል ስለሆነ በግልህ መፅሀፍቅዱሳችሁን እያያችሁ ትምህርቶችን ስሙ እኔ የማዝነው ትውልዱን ግራ በሚያጋቡ እራሳቸውን ከፍ ለማድረግ በሰው ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ብለው እውነትን በሚያጣምሙ ላይ ነው ያሳዝናል እግዚያብሄር ይመልሳችሁ ነው የሚባለው
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 3 жыл бұрын
ጮህት ነገር አለ አጥርተን ለመሥማት ያሥቸግራል።
@dawittafessebekele9187
@dawittafessebekele9187 3 жыл бұрын
Selam Dr. Mamusha. You taught Trichotomy. What do you think about Dichotomy? I wish I have your e-mail. Because both Thessolenians 5:2-3, and Hebrews is not discussing how a human is composed. Because where the Amharic Bible refers as 'Soul' 'Nefse' , it is written as Spirit, in Greek and English versions. Spirit and Soul are used interchangeably throughout not as two separate parts. This will bring us to the conclusion that a human being is body and Spirit/Soul.
@dejeneayele5309
@dejeneayele5309 3 жыл бұрын
"አንድ ሲቀደስ ሌላው ይቀደሳል" ከእግዚአብሔር ስወለድ መንፈስ ቅዱስና ፅድቅ ሆኖል ይላል መፀሀፍ ቅዱስ ስጋዬ ግን እንዳልተዋጀ ሮሜ መፀሀፍ ይናገራል ስለዚ መንፈሴ ስለተቀደሰ ስጋዬ አብሮ አልተቀደሰም እንደዚያማ ቢሆን የሀጢአት ዝንባሌ ባልኖረኝ ነበር። ትምህርትህ መልካም ነው ይሄን ግን አልወስድም
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 3 жыл бұрын
What do you mean romans tells us that our bodies are not bought? do you mean redemption(beza). Jesus Christ bought it , we are redeemed(our body + spirit) Eventhough this body will be changed and made incorruptible and permanent at christ's coming. romans 3: 24 being justified as a gift by His grace through the redemption which is in Christ Jesus; 1 corinthians 6:19 Or do you not know that your body is the temple of the Holy Spirit who is in you, whom you have from God, and you are not your own? 20 For you were bought at a price; therefore glorify God in your body and in your spirit, which are God’s. so jesus bought our every thing. brother when the bible speaks of the flesh in the negative context it is talking about the adamic nature not the members of your body just the bible speaks about the heart, which is not the organ but the our inner thoughts. The lord sanctified our body and spirit. our members are not bad we can make them obey righteousness! romans 12: Therefore, I urge you, brothers and sisters, in view of God’s mercy, to offer your bodies as a living sacrifice, holy and pleasing to God-this is your true and proper worship. 2 Do not conform to the pattern of this world, but be transformed by the renewing of your mind. Then you will be able to test and approve what God’s will is-his good, pleasing and perfect will. romans 6:13 Do not offer any part of yourself to sin as an instrument of wickedness, but rather offer yourselves to God as those who have been brought from death to life; and offer every part of yourself to him as an instrument of righteousness. Not only that we will also be judged with what we do with our bodies. 2 corinthians 5:10 For we must all appear before the judgment seat of Christ, that each one may receive the things done in the body, according to what he has done, whether good or bad. Don't you know my brother that we have been bought by christ(we are redeemed by his blood through the cross) and is awaiting the resurrection, Christ set the slaves free by his blood , he bought us with his blood! It is sanctified and is now the temple of God eventhough it is decaying and will be changed into an incorruptible body at christ's coming.
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
“የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።” - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23
@hana-dy3in
@hana-dy3in 3 жыл бұрын
ዕብራውያን 2:11_12 የሚቀድሰውና የሚቀደሱት ሁሉ ከአንድ ናቸውና ስለ ሮሜ የተናገርከው አልገባኝም ምን ማለት ነው???
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
“የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤” - ዕብራውያን 4፥12
@amsayawkassahun3395
@amsayawkassahun3395 3 жыл бұрын
ሁለንተናችን ተዋጅቷል። ለኃጢአት ምክኒያት መስጠት ጭልጥ ያለ አጋንንታዊ አመለካከት ነው።
@ermyastibebu4071
@ermyastibebu4071 3 жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ወንድሜ ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ይኖራል
@mars-t3i
@mars-t3i 3 жыл бұрын
ይህ የመናፍቅ ትምህርት ነው ከእሱ ጋር ፍለፍት አታወራም?
@phanufan6070
@phanufan6070 3 жыл бұрын
Dr mamusha Adisu sew menfesachin new? Weyis sega new??
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 3 жыл бұрын
menfes ahun akalh behuala yilewetal be tesfa entebabekalen. Wrong logic! Jesus also bought your body and it will be resurrected.
@miheretkebede1159
@miheretkebede1159 3 жыл бұрын
pls dr begeta wendimochi kehonu gari selam inna fikir bifexer minalebet geta ketimirtachin ketinbitachin yiliqi miwedewu yiqirta inna fiqirin newu
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 3 жыл бұрын
Ehite mewded gin betikil, yetefawn weym tikikil godana lay yalhonewn memeles new! Alabezia lemin christian lalhonut wengel ensebkalen? Yikebdal eko memesker betam kebad new gin be fikir mikniyat new! Endezawm yetefawn memeles ye christian tegbar new. Paulos Le timothios endezi new yalew 2 ጢሞቴዎስ 4 (2 Timothy) 1፤ በእግዚአብሔር ፊት በሕያዋንና በሙታንም ሊፈርድ ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት፥ በመገለጡና በመንግሥቱም እመክርሃለሁ፤ 2፤ ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም ጽና፥ ፈጽመህ እየታገሥህና እያስተማርህ፥ ዝለፍና ገሥጽ ምከርም። 3፤ ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ። 4፤ እውነትንም ከመስማት ጆሮቻቸውን ይመልሳሉ፥ ወደ ተረትም ፈቀቅ ይላሉ። 5፤ አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።
@tesfatsiongebreigziabher8224
@tesfatsiongebreigziabher8224 3 жыл бұрын
ኣማኝ ስጋ ነኝ ካለ ሐሳቡም ስጋ ነው ስብከቱም ስጋ ነው ።ንሮውም ከእግዚኣብሔር ጥል ነው
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 жыл бұрын
sega bicha negn kale lek nw But DR. yalew segam nebsm menfesem nen nwww
@Haset7866
@Haset7866 3 жыл бұрын
The video does not much with what he's saying.
@samtirful
@samtirful 3 жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ስለ ልጅነት ያለህ ግንዛቤ ሙሉ አይደለም። ለዚህ ደግሞ ምክኒያቱ ልጅነት ጉዲፈቻ ነው የሚለው ግንዛቤህ ነው። ልጅነት ከእግዚአብሔር በመንፈስ እንደ አዲስ መወለድ ነው እንጂ ጉዲፈቻ አይደለም። በስጋ የተወለደው ማሙሻ ከክርስቶስ ጋር ተቀብሮ አብቅቶለታል፤ ከክርስቶስ ጋር የተነሣው ማሙሻ ግን በመንፈስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኗል፤ አሁን በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጧል። አሁን በስጋ የሚሰብከን ማሙሻ በስጋ ከክርስቶስ ጋር የተቀበረ መሆኑን አምኖ፣ አዲሱን መንፈስ የሆነ ህይወት ተቀብሎ በምድር ይመላለስ እንጂ በማመኑ ምክኒያት በመንፈስ ከክርስቶስ ተነሥቶ አሁን በእግዚአብሔር ቀኝ ነው። በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ክርስቶስ መንፈስ እንጂ ስጋ አይደለም፤ ከእርሱ ጋር አብረው የተቀመጡትም መንፈስ እንጂ ስጋ አይደሉም። ሰው ሆኖ በስጋ ሞቶ የተቀበረው ክርስቶስ፣ ከሙታን የተነሣው(የተገለጠው) መንፈስ የሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ እንጂ ስጋ ለባሽ(ሰው) ሆኖ አልተነሣም። እግዚአብሔር ስጋ ለባሽ ሆኖ የተወለደ (ከእርሱ) ልጇ የለውም። አስተምህሮህን እንደገና ብትፈትሸው ደስ ይለኛል። ፈቃድህ ሆኖ ብንወያይበት ደግሞ የበለጠ ደስ ይለኛል። ፍላጎቴ የእግዚአብሔር እውነት በአግባቡ እንዲገለጥ ብቻ ነው። ከአክብሮት ጋር።
@eliasayalew5708
@eliasayalew5708 3 жыл бұрын
ያን ያህል ግራ ያማያጋባ ለምን የኢትዮጵያ ሰባክ እንደምከብዳቸው ባይገባኝም ያንን ለመሸፈን ጭወትና መወራጨትን የቃላት ጋጋታ ያበዛሉ
@የራያአላማጣልጅነኝ-ዀ9ዸ
@የራያአላማጣልጅነኝ-ዀ9ዸ 3 жыл бұрын
አዲሱ ሰው መንፈስ ነው
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 жыл бұрын
No እንዳትስት ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ሙሉውን ትምህርት speak the truth ብለክ እዛ ፈልገህ ስማው
@ropackccd9946
@ropackccd9946 3 жыл бұрын
ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለዉ በስጋ ውስጥ ያድራል።
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 3 жыл бұрын
ሲሉ ሰምተሀል የጃፒ ልክፍት አግኝቶካል
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 жыл бұрын
hahahaaaa lante nw yehe hulu miwera ko sewey
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
Too loud too fast, it feels a comic stand up club.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Im sure you already know that Mamusha speaks pretty fast. You can slow down the play back speed by clicking on the three dots on the right and selecting a slower playback speed
@eliasayalew5708
@eliasayalew5708 3 жыл бұрын
ይህን ያህል ውስስብ አይመስለኝም ።የቃላት ጮለነት ሳይሆን የመንፈስ መረዳት ብሆን
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 жыл бұрын
No ውስብስብ ነገር የመረዳት IQ ስለሌለክ ሊሆንም ይችላል እንዳትስት ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ሙሉውን ትምህርት speak the truth ብለክ እዛ ፈልገህ ስማው
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
Yetewedidik ...lante timihit tilk akbirot allenyii.... ene gen sew ymilewin ... xena biro min liyastemir new??? ......risun bicha ayichenew... kadametikunyi yehasab lewt laderg echilalhu
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
ሰምቼ ስጨርስ …. ከዚህ በላይ ፀጋ ያብዛልህ … ሃሌሉያ!
@Eri-9n6
@Eri-9n6 3 жыл бұрын
እውነቱን ስታጡ ጩሀት
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 3 жыл бұрын
No እንዳትስት ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ ሙሉውን ትምህርት speak the truth ብለክ እዛ ፈልገህ ስማው
@Libanos
@Libanos 3 жыл бұрын
Dr mamush I’m tired of your wrong teaching you need to do more research before teaching on this subject brother on this subject you are totally wrong and you are teaching wrong please be humble and correct your self on this subject
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 3 жыл бұрын
it is obvious which teaching is wrong. You are following a modern thinking which is not according to christ but according to this world. Word of faith is a teaching that is mostly derived from non-christian movements like new thought and new age. kenneth hagin and the others are drunk with the babylon wine. Their teaching is spreading like wild fire and deceiving christians.They don't even believe on the cross. They hugely undermine it. They are focused on earthly things. They say they are spirits because they wanna be like the most high. Word of faith undermines the sovereignty of God , they say God can't do anything on earth unless humans allow him. c'mon God can do anything he pleases he just wants our hearts our freewill. But when it comes to them their thoughts can create anything. Yes, drunk with Babylon wine and heavy delusion from the evil one. Please examine yourself! Who are you following? Jesus christ of the bible? Then brother, in this world , you will have all kinds of troubles and tribulation. Christians may not be rich, may not be healthy. God's agenda is our sanctification not our worldly prosperity. you know worldly prosperity can hinder you from God's agenda. Many people backslide because they love the world and its ways. you can't follow mamon and God. remember when the israelites came out of egypt, they did not use fancy transportation, they wandered 40 years in the wilderness. Life may not be comfortable but if a person follows Jesus, then Jesus gives strength, comforts us, he guides us. you wouldn't find this kind of teachings in the word of faith. Are you longing for the coming of christ? Will you survive the wrath of God? are you living a holy life ? how do you know you are saved? are you bearing fruit for the kingdom of God? are you suffering for christ and his kingdom? What is your focus in Christianity?
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
Belew! You’re saying Mamusha’s biblical and theologically sound teachings that have stranded the test of time are wrong? Brother, I highly encourage you to be careful of all the “new” philosophical teachings that are far from the word of God. Beware!!
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 жыл бұрын
@@bereketsiyum74 bless you!
@shiningvoice7
@shiningvoice7 3 жыл бұрын
THIS TEACHING LACK LIGHT IN THE WORD OF GOD . MAN IS A SPIRIT AND HAS A SAUL AND DWELL IN THE BODY . ሰው መንፈስ ነው ፥ ነፍስ ኣለው በስጋ ውስጥ ያድራል ፤ ዳግመኛ የተወለደ መንፈሳችን ነፍሳችን በየለቱ ይድናል ስጋ ደሞ በምጻት ይድናል መወሳሰብ ካልፈለግክ ግልጽና ግልጽ ነው
ያለ ፍቅር እሪ በከንቱ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ|Dr. Mamusha Fanta|
37:03
LOGOS Evangelical Tube_ሎጎስ ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 25 МЛН
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
እውን ሰው መንፈስ ነውን | EVANGELICAL TV
52:39
Evangelical World
Рет қаралды 21 М.
ርዕስ፡- በልዩነት መኖር   /ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ  #doc #mamush fenta #sbket #ethiopia
1:22:21
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34