መንፈስ ድካማችንን ያግዛል #1 ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 53,425

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер
@shalomrdc
@shalomrdc Жыл бұрын
በእውነት ይሄ መልእክት ለኔ ነው። ሰሞኑን ቃል ማንበብ መፀለይ ትግል ሆኖብኝ በራሴ እያዘንኩ ነበር። ይሄ ስብከት አስተምሮኛል አፅናንቶኛል አበርትቶኛል ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን! ውድ ወንድሜ በብዙ ተባረክልኝ።
@desalechkuma-vm8rm
@desalechkuma-vm8rm Жыл бұрын
ደካማ ነኝ እርዳኝ 🤲🤲🤲
@Hiwot-lg5yp
@Hiwot-lg5yp 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ❤ ተባርከሃል 🙏🥰
@HiwiAbate
@HiwiAbate Жыл бұрын
እውነት ነው ደካማ ነኝ ቋሚ እረዳት አሁን አስፈልጎኝ እሱም በውስጤ ስላለ በጣም ተፅናናሁ በሱም ደስ ይለኛል አቦ በሩክ ነህ
@solomonbahertas2379
@solomonbahertas2379 Жыл бұрын
ድንቅ ህያው መልእክት ሁለንተናችንን የሚመረምርና ከእኔ የሆነ የሚሆንም ምንም እንደሌለ ከድካም በቀር ትምክህቴ ኩራቴም የማምለጭ አለቴ በመስቀል ላይ የተፈፀመው ስራ ብቻ እንደሆነ ወደፊትም ከዚህም ድንኳን እስካለሁ ድረ ከአባቴ መንፈስ ቅዱስ ጌታ በቀር ምንም ማድረግ የማልችል አቅሜም የቱንም ያህል እስከሶተኛም ስማያት ብንጠቅ ያውም እኔ ደካማ ኮልታፋ እንደሆንኩ ብቻ ሳይሆን እያለቀስኩ የስማሁት ውስጤን ሁሉ የመረመርኩበት ተፋዬ ዘላለም በሆነልኝም ስራ ከመታወቅ የሚያልፈው የእግዚአብሄር ፍቅር በክርስቶስ ብቻ ስለሆነልኝም የተረዳሁበት ውስጤም ያረፈበት ብቻዬንም ብሆን እንዳልሆንኩ የተረዳሁት ህያው ድንቅ መልእክት ነው ለእኔ የተነጠቀም ትክክለኛ ትምህርት ተቀብዬበታለሁም ፀጋው ይብዛልህም በረከትም ነህ ወንድምህ በክርስቶስ,, አባትም አለኝ እኔ አቅጣጫን የሚያቀናው ከአፈር ከትቢያ ህይወትን የሚያነሳው በመስቀሉም ፍቅር መርጦና አፅንቶም በመንፈሱ ውልደትም ስማይ አስመርጦም በመንፈሱ ንጥቀትም ምድርን አስክዶም
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
በብዙ ድካም ነዉ ያለዉን በእዉነት የመንፈሰ ቅድሰን እርዳታ እፈልጋለዉ መንፈሰ ቅድሰ እርዳኝ ለመጸለይ ለማንብ አባ 😢😢
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
ዘንዬ የተባረክ ትሁት ሰው እኔ የምኖረው በአሜሪካን ነው ግን ከአንተ ውስጥ ባለው ፀጋ ተጠቃሚ ነኝ ምድሪ እንደአንተ አይነት አገልጋይ ስላላት በዚህ እፅናናለሁ ክብር ለእየሱስ ይሁን
@Joshua.8704
@Joshua.8704 Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ እንዴት አይነት ድንቅ መንፈስ ነው ያረፈብህ , እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ባንተ ላይ ስላስቀመጠው ፀጋህ 🙌🙌
@yeneneshtekola907
@yeneneshtekola907 4 ай бұрын
Tebarke wendeme selante Seletesetew Tsega Getan amesegenalew yechemirebeke z
@bezayeiyesus8070
@bezayeiyesus8070 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@DegituAyele
@DegituAyele Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድህ ወንድመ እግዚአብሔር አንተን ለእኛ ስለሰጠን አመሰግነዋለዉ ተባረክልኝ
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ❤
@DegituAyele
@DegituAyele Жыл бұрын
ዘኔ ዘመንህ ይባረክ እንደ አንተ አይነት ወንድም ስላለነኝ ደስብሎኛል!!!!!!!!!!!
@MimiWeber-d6v
@MimiWeber-d6v 10 ай бұрын
Amen Amen Amen Halleluja glory to hol Spirit my strength, my leader, my Controller, my loyer,, my adviser., my best friend, my promiss Keeper, my shepered, ohhhhhh glory to hol Spirit. God bless you man of God. We love and respect you so much. Thank you for shaping our life. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 Жыл бұрын
ነብይ ዘኔ ጌታ እየሱስ ይባርክ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት መንፈስ ቅዱስ የሚረዳ ነው ተባረክልኝ prophet ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልህ ለስጋ ፍቃድ ከመኖር ጌታ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤
@yoyomohammedalsudany8834
@yoyomohammedalsudany8834 2 күн бұрын
ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@NoNames-y9i
@NoNames-y9i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
ameeeeen.tabrk❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖🙇🙇🙇🙇👏🙏🙏🙌
@gedamawitethio6915
@gedamawitethio6915 Жыл бұрын
ምንም የምለው ነገር የለም ጌታ ይህን አደበት አሁንም ይባርከው ❤❤❤
@abebadabi133
@abebadabi133 Жыл бұрын
Ameen🥰🥰🙏💯💯Ameeeen🥰🥰 tabaraku🙏tabaraku💯💯🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲Ameeen
@tarikdebosh227
@tarikdebosh227 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ❤️🥰 አሜን ይሁንልን ❤️🥰🥹✝️🙌🤲😪
@teshomebekele3479
@teshomebekele3479 Жыл бұрын
geta abizitoh yibarkih
@mahderinatekle9624
@mahderinatekle9624 Жыл бұрын
amennnnnnnnnn redat alegn
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Жыл бұрын
Am❤❤❤❤eeen
@kisanetaraya1255
@kisanetaraya1255 Жыл бұрын
እግዝአብሄር፣አንኮንበዚህዘመንአስነሳልንበቃ
@ማአዛ-ሸ8ሸ
@ማአዛ-ሸ8ሸ 13 күн бұрын
amen🙏🙏🙏😘😘😘😘
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይባረክ የሚረዳኝ በድካሜ አሜን 🙏🏼 እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
AMEN!!!!! ene eredat alegn!!!!!!!❤❤❤
@debeleSentayehu-zk3ro
@debeleSentayehu-zk3ro Жыл бұрын
Egezhabher ybarekhe zeny 😍😍🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adubadane7602
@adubadane7602 Жыл бұрын
Aeunet new nebeyi zene betalayi eni kemeheritu beker andechis enkuan yelelagn neger gen ezeh sedet layi enkuani hoch beya agatameeoch hulu sewochin akomolgnali keberi lesemu yehun 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏tebarek wandem zeni enim mesiker negn
@samiko7219
@samiko7219 Жыл бұрын
ስለመጣው መለኮታዊ ቃል እግዚአብሔር ይመስገን። ነብይ ዘኔ ዘመን ይባረክ። ከፍቅር የመነጨ አስተያየት አለኝ ይህን ስል በትህትና ነው 😞 Bible አያያዝህን ቲኒሽ ብታስተካክለው በተረፈ በጣም ነው የምወድህ 😁
@mercuryestifanos1919
@mercuryestifanos1919 Жыл бұрын
Amen ረዳት አለኝ እውነት ለመናገር ኢሄን ምስክርነት ባልናገር ውስጤም ዝም አይለኝም በብዙ ደክሜ አቅም አጥቼና ተስፋ በቆረጥኩበት ሰአት ነው ልቤ ወደ እዚህ channel እንድገባ ያሳሳበኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ማለት ብዙ ነገር ጽፌ ስነሳ ነው እንደው ለመጨረሻ ጌዜ ኢሄን ልያ ብዬ የገባሁት ታዲያ እያንዳንዱ ቃል እየሰራኝ ነበርኩ ጌታ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አዲስ ሰው እንደሆኑኩ ሁኜ ነው የተነሳሁት ተባረክ።
@rahelbelete4991
@rahelbelete4991 Жыл бұрын
አቤት አምላካችን ምን አይነት ቸር ነው ሲያድን ከልቡ ነው በድሜዬ ዘመን ሁሉ ሊረዳኝ ኪዳን የገባልኝ ቁም ነገረኛ አባት ስሙ ይባረክ።
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee 10 ай бұрын
Amén be eysuse sem Amen hallelujah ❤🙏🏆✝️✅☝️
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
እሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ቤትህን ዘርህን ሁሉ ይባርክ ዘኔዋ የተለቀው ቃል ጠቅሞኛል የታግዝኩት ሴት እኔ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ዘኔዋ bless you❤❤❤
@genetdesta2403
@genetdesta2403 Жыл бұрын
Nabiyi Zane Timiritochihini Endet Endemwodi Egizabher Amilaki yibarkhi Lamilimi ❤❤
@asmaraeritrea9034
@asmaraeritrea9034 Жыл бұрын
Ene betmhrtachu betam new mbarekew geta ybarkachu betam new mwedachu l pray to God one I will join you ❤
@MalakGirma-f7b
@MalakGirma-f7b 11 ай бұрын
አሜን wowowoq Geta yibarekhi Tebareki❤❤
@sphonetastic8148
@sphonetastic8148 8 ай бұрын
Amen.amen.tebareki❤❤❤❤📖📖📖📖👈
@jerusalemsgirl
@jerusalemsgirl Жыл бұрын
ነብይ ዘነበ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏿😇
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Жыл бұрын
እረዳቴ መንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤
@sihamfesshaye2164
@sihamfesshaye2164 Жыл бұрын
Hallelujah ellll amen menfes kidus redate
@amenamen1964
@amenamen1964 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😢😢😭😭😢😢🙏🙏🙏🍒🍇🍒🍇🍒🍇🍒🍇💯🍇🍒💯💯🍇🍒💯💯🍇🍒🍇🍒🍇🌾🌾🌾🌾አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🍒💯🍒💯✝️✝️✝️✝️✝️🔥🔥🔥
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 Жыл бұрын
egzhaber yebrk prophet
@amanuelsh9239
@amanuelsh9239 12 күн бұрын
Ohhhh I love you holy spirit
@liyaroba3441
@liyaroba3441 8 ай бұрын
Ykirta yemetsehaf kidus mihirafun ketngawu kifil edehone ednawuk🙏🙏🙏
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
HOLY SPIRIT MY HELPER!!!!!!! i LOVE YOU ABBA❤
@tsigehunde9458
@tsigehunde9458 6 ай бұрын
AMEN GETA YEBARKHE
@girmishjesus
@girmishjesus Жыл бұрын
አሜን ለዚህ ደካማ ሰውነት የተሰጠን መንፈስ ቅዱስ ነው::ተባረክ ዘንዬ ወንድሜ::
@martaheran
@martaheran Жыл бұрын
Bicha ante biruk hun geta eyesus Zene ante tsegahen geta etef yargew trbark ❤❤❤❤
@liyaroba3441
@liyaroba3441 8 ай бұрын
Geta abzito ybarkih dimitsihin sisema melawu sewuneten tenenga ehonalehu tebarekiling 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@wudistgmeskel9021
@wudistgmeskel9021 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ዘኔ ! ጌታ ፀጋን ስላበዛልህ እጅግ ደስ ብሎኛል. እውነትን የገጠልህ አምላክ ይባረክ! ክበርልኝ!
@selammoges5190
@selammoges5190 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ያርግህ ዜኔ
@fevenej6506
@fevenej6506 7 ай бұрын
Yene tegagh menfes kidus!!
@bekitilahun2450
@bekitilahun2450 Жыл бұрын
God bless you more
@genet4110
@genet4110 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏AmenAmen
@danielteshome910
@danielteshome910 Жыл бұрын
amen
@zebenayf5889
@zebenayf5889 Жыл бұрын
ትምህርትህን በጣም ነውየምወደውተባረክ
@DegituAyele
@DegituAyele Жыл бұрын
💓💞💕❣❤💝💖amazing
@Aman23131
@Aman23131 8 ай бұрын
Waaqayyoo siin ha eebbissu
@sifenberhanu3684
@sifenberhanu3684 10 ай бұрын
yehen kal mesmat balebegn gize new eyesemahu yalehut geta yibarekeh zeneye
@alfuutintin2207
@alfuutintin2207 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🤲🤲🤲🤲🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️😢😢😢
@barkotyimer7292
@barkotyimer7292 Жыл бұрын
Thank you Zene stay blessed
@alexslulu9782
@alexslulu9782 Жыл бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን
@godarmymehanayim2812
@godarmymehanayim2812 Жыл бұрын
aman
@FerhiwotKidane
@FerhiwotKidane Жыл бұрын
ተባረክ የመንፈስን ስራ እያሰብን እንድንንኖር እር ይርዳን
@mikarttube9241
@mikarttube9241 6 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 10 ай бұрын
Amen amen amen📖📖❤amen amen amen amen amen amen amen❤❤❤📖📖📖📖🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@BetelhameTesfaye
@BetelhameTesfaye Жыл бұрын
❤❤❤❤
@jerrydagi4155
@jerrydagi4155 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አጋዤ መንፈስ ቅዱስ ምርኩዜ ድካሜን የምታዉቅ አንተ አብረኸኝ ባትኖር ጉዴ😂😂😂😂 ነብይ ዘኔ ባስተላለፍከዉ መልዕክት እንደገና ከሸለቆ ወጣሁ ተባረክክክ ❤❤❤
@HiwotMegersa-j4e
@HiwotMegersa-j4e 8 ай бұрын
ዘኒ ተባረኪልን
@destamesfin8132
@destamesfin8132 Жыл бұрын
🔥🔥🔥
@ethiopimeseker6360
@ethiopimeseker6360 Жыл бұрын
Amen !! Menfes kedus agezen!! Getay Eyesus barko l bereket yadregachu!!
@-zd4yo
@-zd4yo Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ
@chanyalewmetekia7301
@chanyalewmetekia7301 9 ай бұрын
Amen, we are so weak but the Holy Spirit is our helper. Zene may God bless you more. You are a good model for in the office of phrophets according to the new testament teachings
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን😢ዜኔዋ ተባረክልን❤
@EdenSileshi-df6if
@EdenSileshi-df6if Жыл бұрын
Ameeen❤🙏🙏🙏 hallelujah
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አምን ዘቤ ስውድ ጌታ ይበርክ
@ruhamadinka8187
@ruhamadinka8187 Жыл бұрын
ረዳት አለኝ ሃሌሉያ🙏
@efa8415
@efa8415 Жыл бұрын
ዋው በእውነት የተሰወረብኝን ድካም ደካማነቴን ገለጠው @ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 10 ай бұрын
Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen thanks you❤❤
@asilassoul1553
@asilassoul1553 Жыл бұрын
📖🙏✊❤
@chanyalewmetekia7301
@chanyalewmetekia7301 Жыл бұрын
May God bless you my brother. I blessed through your preaching. I understood God really called you to be a priphet
@ymitame1914
@ymitame1914 Жыл бұрын
Redat alegn amen ameen🙏❤
@amanubekuma1877
@amanubekuma1877 Жыл бұрын
God bless you for this very important message.
@jesusislord4268
@jesusislord4268 Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልም ተባረክ🙏
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 Жыл бұрын
ኢየሱስ አንተን ስለ ሰጣኝ ሁሉም አመሰገነሉሁ❤❤እወዳሉሁ❤❤
@kebkdeda9051
@kebkdeda9051 Жыл бұрын
Amen amen hallelujah
@adubadane7602
@adubadane7602 Жыл бұрын
Selazehim enim nala eds negn selanizeh sewochu begelebach amelakin magelgel new
@seblatesema6272
@seblatesema6272 Жыл бұрын
Ame amen amen ❤❤❤❤❤
@kikihaile
@kikihaile Жыл бұрын
Geta yibarkh
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
Prophet Zenebe, you truly are a God fearing Person!!! i am one of the people who follow your teachings and blessed by it!!!! God always speaks to me through you, may God continue to bless you and your families!!!!!
@stheyose3204
@stheyose3204 Жыл бұрын
This messag is for me. GBU.
@stheyose3204
@stheyose3204 Жыл бұрын
Wonderful messag
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@betsiabe8232
@betsiabe8232 Жыл бұрын
ዘኔ እወድሃለሁ። ኢየሱስ አይብሃለሁ።
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow Жыл бұрын
May God bless you more!
@mesiyedani
@mesiyedani 9 ай бұрын
አሜን
@makedatigneh6319
@makedatigneh6319 Жыл бұрын
This is my message Thank you holly sprite and my brother God bless you more and more Praise to God and glory to God!
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН