መንግስቱ ዋሽቶናል አቅዶ ነው ከሃገር የኮበለለው የቀድሞ ባለስልጣናት ሙሉ ምስክርነት አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 5,990

አንድ ቤት one Home

አንድ ቤት one Home

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@dandimen224
@dandimen224 7 күн бұрын
ሁለመናችሁን ሰጥታችሁ አድርባይ የነበሩ ባለስልጣናት ዛሬ መንግስቱ ከዳን ማለታቸው ተገቢ አይደለም። መጀመሪያውንም የፈለገውን እንዲያደርግ ፈቅደውለታል
@መዝሙር-ደ2ፐ
@መዝሙር-ደ2ፐ 7 күн бұрын
መንግስቱ ሃገር ጥሎ መሄዱን በሬድዮ የሰማውት ሃረር ላይ ከጋደኛዬ ጋር ካፌ ውስጥ ቡና እና ሻይ እያልን ነበር በወቅቱ ሃገር ጥለው መሄዳቸው ተክትሎ ስለ ጉዳዩ ስንወያይ መንግስቱ አቅደው ያደረጉት እንደሆነ ገምተን ነበር በአንድ በኩል ደግሞ ይህ ሁሉ ወታደር ባለበት ሃገር እንዴት ተሸንፈው ሃገር ጥለው ይኮበልላሉ ብለንም ማመን አቅቶን እርስ በርስ ስለስደታቸው ተወያይተናል በወቅቱ የነበረው ሁኔታ እንደ ዛሬ ትዝ ይለኛል
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 7 күн бұрын
እንዲህ ኮብልሎ ሊሄድ ምርጥ ጄኔራሎችን ረሽኖ መሄዱ ያሳዝናል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 7 күн бұрын
የመጨረሻ ቦቅባቃ መንጌ ቆራጥ ሲሉ ይገርማኝል ።ኢትዮጵያ እንዳማረችህ ትቀራለሕ እንጂ አትገባም
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 5 күн бұрын
በወቅቱ በእርግጥ በሥርዓቱ ችግር እንደ ነበረ እናውቃለን ነገር ግን በጊዜው ችግሩን ለማረም የተፎካከረ ከፍተኛ ባለስልጣን አልነበረም ጊዜው ከአለፈ በህዋለ እኮ እያንዳንዱ ባለስልጣን በተለያየ ሚዲያ መንግስቱ እንዲህ ነበር መክረነው ነበር አይሰማም አምባገነን ነው መንግስቱ ዋሽቶናል አቅዶ ነው ከሃገር የኮበለለውእያሉ ስም ከማጥፋት በስተቀር በወቅቱ የትኛው ኮስታራ ባለስልጣን ነበረርችግሩን ለማረም የተፎካከረ ከፍተኛ ባለስልጣን አልነበረም 💚💛❤
@gdgd1765
@gdgd1765 5 күн бұрын
በጊዜው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቴክኒክ ክፍል ሰራተኛ ነበርኩ። በመጀመርያ መንግስቱ ገመቹ መጥቶ አውሮፕላኑ መዘጋጀቱን መጥቶ ካየ በኋላ ፣ ከአውሮላኑ ጋር አብሮ የሚሄዱትን antihigacker እንዲወርዱ ካደረገ በኋላ ፣ በድንገት ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃይለማርያም ታጅብው አውሮፕላን ጋ ደረሱ በፍጥነት ተሳፍረው መሄዳቸውን አይቻለሁ።ቀደም ብሎ ሁልት ክብደት ያላቸው ሳጥኖች ሲጫኑ አይቻለሁ።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 4 күн бұрын
ጓድ ሌ/ኮ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ለምንና እንዴት እንደ ኮበለሉ ዛሬም በሕይወት ስላሉ የኾነ ሚዲያ ወዳሉበት አገር ሂዶ ቢጠይቃቸው ምናልባት ዕውነተኛ ምላሽ ይገኝ ይሆናል። ካልሆነ ግን ተደጋግሞ እንደ ተነገረው አማፂው ኢሕአዴግ ወደ አዲስ አበባ ስለተቃረበ፣ የአገር መከላከያ ሠራዊትም በየምክንያቱ ተሽመድምዶ አቅመቢስ ሁኖ ስለነበረ የአሜሪካው ሲ አይኤ እና ኬጂቢ የእሳቸው ሹልክ ብሎ መውጣት በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ እልቂት እንዳይፈጠር ያስችላል የተባለው ነው። እያንዳንዱ ባለሥልጠን የነበረ የሚናገረው ሁሉ የተለያየ ስለሆን ምንም ቅቡልነት የለውም። እንኳንም ሔዱ!
@fitsumdesta5122
@fitsumdesta5122 Күн бұрын
ታዲያ ከብት ነዉ ሣያስብ የሚሄደዉ?
@ashenafi2
@ashenafi2 7 күн бұрын
አልፈለግም ማለቱ እና የወደፊቱን መንጌ ማየቱ ሊያስመስግነውም ይገባል ከዚህ ታሪክ የተረዳሁት
@girmalemma7039
@girmalemma7039 6 күн бұрын
መንግሥቱ ኃይለማርያም በውጭ ኃይል ተመልምሎና እገዛ እየተደረገለት ለ17 ዓመታት ሲያተራምስ ቆይቶ የእርሱ አገልግሎት እንዲያከትምና ወያኔዎች እንዲተኩት ስለወሰኑ በአስቸኳይ እንዲወጣ አዘውት ነው ያስወጡት። የደህንነት ሚኒስቴሩ ኮሎኔል ተሥፋዬ ወልደሥላሴም ከመጀመሪያው ጀምሮ ስለዚህ ምክክርና የተንኮል ጉንጉን በሚገባ ያውቅ ነበር።
@arayagezahegn2638
@arayagezahegn2638 5 күн бұрын
በገዛው ታንከኛ በራሱ መድፍና ሚሣይል፥እርሣስ፥ ተፈጠመ መንጌ፣ ኤርትራ ላይደርስ።
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 5 күн бұрын
የሁለቱም: ኦሮሞማ: መንግስቱንና አ ብይን:ጨቃኝ: እና: ገዳይ :መሆናቸው: እና የመንግስቱ:የቅርብ :አማካሪዎች:ኦሮሞዎች:መሆናቸው:: የአ ብይም: እጣ :ፈ ን ታ እንደዚሁ: ነው:: When Mengistue left the next president was Oromo who was Coloniel Teshaye. All Mengistue close people were all Oromoma. Why Oromoma are crying for power? የአብይ ም: እጣ:ፈ ንታ: እን እ:መንግ ስቱ: ነው: የ ሚሆነው !!!
@ss-jm8se
@ss-jm8se 6 күн бұрын
ድሮስ ከባርያ ምን ይጠበቃል
@RobelYilma-ku2ux
@RobelYilma-ku2ux 6 күн бұрын
አንተ ከባርያ አትሻልም
@asresbitew7105
@asresbitew7105 4 күн бұрын
ጓድ ሌ/ኮ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ለምንና እንዴት እንደ ኮበለሉ ዛሬም በሕይወት ስላሉ የኾነ ሚዲያ ወዳሉበት አገር ሂዶ ቢጠይቃቸው ምናልባት ዕውነተኛ ምላሽ ይገኝ ይሆናል። ካልሆነ ግን ተደጋግሞ እንደ ተነገረው አማፂው ኢሕአዴግ ወደ አዲስ አበባ ስለተቃረበ፣ የአገር መከላከያ ሠራዊትም በየምክንያቱ ተሽመድምዶ አቅመቢስ ሁኖ ስለነበረ የአሜሪካው ሲ አይኤ እና ኬጂቢ የእሳቸው ሹልክ ብሎ መውጣት በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ እልቂት እንዳይፈጠር ያስችላል የተባለው ነው። እያንዳንዱ ባለሥልጠን የነበረ የሚናገረው ሁሉ የተለያየ ስለሆን ምንም ቅቡልነት የለውም። እንኳንም ሔዱ!
@ss-jm8se
@ss-jm8se 6 күн бұрын
ድሮስ ከባርያ ምን ይጠበቃል
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН