"መንፈሱ በአንዴ ከ5 ሴኔጋላውያን ጋር ወሲብ ያስደርጋት ነበር" | ለፈረንጇ አባ ዘወንጌል ከፀለዩላት በኃላ የተፈጠረው ድንቅ ተዓምር | Haleta Tv

  Рет қаралды 61,969

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 101
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ አማኑኤል ።❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከ ክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ርዕሱ ያስፈራል 😢😢 ለማንኛውም ወርቅዬ በርቱ ሕዝብ እያነቃችሁ ነው በተለይ እናንተን ጨምሮ መምህር ተስፋዬ አበራም እንዲሁ😢እንንቃ ፕሊስ 🙏🏿
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ከተኛንበት እንድነቃ ላደረጉን ለመክራት መምህር ግረማ ወንድሙ ክብርና ምስጋና ይሁን እኔም በእሳቸዉና በበምህር ተሰፋዬ አበራ ትምህርቶች ነፍሴ ከምድራዊ ሲኦል ወደ ምድራዊ ገነት ተመልሳለች። ወንድሜ አስተማሪ የህይወት ታሪክህን ነዉ ያካፈልከን እናመሰግናለን ወርቅዬ ክፍል 3በጉጉት እጠብቃለሁ።
@zemenalmu8417
@zemenalmu8417 Жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛ ወርቅአፈራዉ
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ወንድሜ ሕግዚያብሔር ይወድካል
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
ወርቅ አፈራው ስለተጋድሎህ እናመሰግናለን በል ወንድሜ ከታላቀ‍እ አክብሮት ጋር ጥፍረክን ቁረጣት 🙏
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
@Fikrtesilasie ጥፍሩን ባይ ባይ ምንም ችግር የለዉም ግዲታ ኳንፕሌን ማቅረብ አሰመሰልሸዉ 😄
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
ወርቅ አፈራው ራጀም እደሜና ጤና ይስጥልን ርእስ ይስፍራልበእወነት
@jeribini5969
@jeribini5969 Жыл бұрын
በቻ በፀሎት በርቱ ለጁ መወለድ አለበት ዳቢሎሰን እሚቀጣ ሰለሆነ. መንፈሱም አይተኛም እናንተም አተዘናጉ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ❤
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እባካችሁ እርኩስ መንፈስ ውስጥ ያላችሁ አዳምጣችሁ ወደ እውነት ተመለሱ።😢😢 በዚውስጥ ያላችሁ ፈጣሪ ያውጣችሁ😢😢
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 Жыл бұрын
Wawww….Amazing. እግዚአብሄር ታላቅ ነው።🙏🏻
@selamkasahun4477
@selamkasahun4477 Жыл бұрын
ስለተዋህዶ የገባው እንዲህ ይመሰክራል ።ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ስለሀይማኖትህና ሰለመንፈስ ስለገባህ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙጊዜ በተዋህዶ ቤት ያለን ስዋች ለሀይማኖታችን ችልተኞች እንሆናለን በዚህ አጋጣሚ መናፍቃን ወደ አዳራሻቸው ሲወስዱን የእውነት ጌታን ያገኘን ይመስለናል።ግን እንዳንተ የገባው ደግሞ ሀይማኖቱን ማክበርና ትእዛዙን መፈፀም ይጀምራል።ስለዚህ በተዋህዶ ቤት ሁሌም እውነት አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
የሚገርም የፅናት ህይወት እናመሰግናለን
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Жыл бұрын
ወርቅዬ ከማደንቃቸዉ ምርጡ ታጋይ ጋዜጠኛ የዚህ ዘመን ምርጥ አርበኞች ዉስጥ አንዱ ነህ ተባረክ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ወርቅዬ ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ይሸፍንህ እድሜህን ያርዝመው እባካችው አይን ውሥጥ ሥለሆናችው በርትታችው ሥግደትና ፀሎት አይለያችው ገና ከናተ ብዙ እንጠብቃለን
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን ወንድሜ ጥንካሬያቹ ይገርማል መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
ወርቅአፈራሁ ፈጣሪ ልፋትህን ይቁጠርልህ 🙏🙏🙏
@davdav1797
@davdav1797 Жыл бұрын
ይህን ታሪክ ከዚህ በፊት ሰምተነዋል ግን ወርቅ እናመሰግናለን
@yihuntariku2820
@yihuntariku2820 Жыл бұрын
በዙፋኑ ሁሌም የሚመሰገን በባህሪው ምስጉን የሆነ እግዚአብሄር ይመስገን።
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
ወርቅዬ ስውድህ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ወንድሜ እናት ጣልያን እኮ እርቃናችሁን እየሄዱ አልንበረም እንሱ የሰይጣን ተከታዬች ናቸው ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ በፈትና ይሚጸና የትባርክ ነው
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ሀይል ይደርብን
@abinetbejiga
@abinetbejiga Жыл бұрын
ሰፊ ትምህርት ወስጄበታለው በእውነቱ ጽናት ሀይማኖተኛ ዲያቢሎስ ፈተና ቢያበዛ ቢፈትን እንደማይችለን ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v Жыл бұрын
እውነትም ወርቅ አፈራው ብዙ ነገር እንድንማር አደረከን እናመሰግን አለን
@sewnetkidanu3090
@sewnetkidanu3090 11 ай бұрын
አባ ዘወንጌልን አግኝቻቸዋለሁ። ዝምታ መገለጫቸው ነው።
@solomonamsalu4522
@solomonamsalu4522 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከ ክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Жыл бұрын
ሰላም ወደማችን
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
እንዲህ መንፈስ በግልፅ በሰለጠነበት ዘመን ሴራውን የሚያጋልጡትን አባቶች እና ወንድሞች ላይ ለምንድነው እያሉ የሚተቹት ሲያበሳጩ እኮ ።
@hgdd-kv5gn
@hgdd-kv5gn Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን
@Crstina246
@Crstina246 Жыл бұрын
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ወይኔ ጉዴ ይሄም አለ
@1clicksolution1
@1clicksolution1 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን ያአላህ በጣም የሚስፈራአ ጊዜነው
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
አባቶቻችን ስለኛ ኖው የሚጸልዩልን አምነን ብንሄድ ብጸልይሉን እንድናለን
@-tuaftube6486
@-tuaftube6486 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ ልጅ
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ይገርማል ይህን መሰል ታሪክ ብዙ ቦታ አለ:: የማውቀውን የምታወራ እየመሰለኝ ነበር ያደመጥኩት:: ብቻ እግዚአብሔር ታላቅ ነው:: እናንተን ከአዘቅት ያወጣችሁ እግዚአብሔር ማዳኑ ለሁሉም ይድረስ::
@isrhenok5496
@isrhenok5496 Жыл бұрын
ወርቃፈራው ፀሎት ሱባኤ እየያዝክ ስራ አትርሳ አስቡኝ በል በፀሎት አምላክ ፀጋውን ያደላቸው ሰላሉ
@haymehayme7701
@haymehayme7701 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@kuduskudut3627
@kuduskudut3627 Жыл бұрын
Werkafraw egziabiher edemena tena yadeleh. Programeh lehezeb betam tekami info newe ketelebet wendemei. Enamesegenaleh ketelebet egziabiher yetebekeh.
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ያም ሆኖዎ ያንተን ም ጥንካሬዬ በጣም የሚገርም ነው
@Hisen261
@Hisen261 Жыл бұрын
Ere Egziabher Dink Amlak New.! Fikru,Yikrtaw, Sitotaw Alireda Bilen Be Alem Enkuatinalen Enji Esu Legna lelijochu Hulem Kirb New. Amlakachin Hoy Erdan Bereketh Eskezelalemu yehuniln. ❤❤❤
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ወ/ሉቃስ 17-19፤የነቢዩንም፡የኢሳይያስን፡መጽሐፍ፡ሰጡት፥መጽሐፉንም፡በተረተረ፡ጊዜ፦የጌታ፡መንፈስ፡በእኔ፡ላይ፡ ነው፥ለድኻዎች፡ወንጌልን፡እሰብክ፡ዘንድ፡ቀብቶኛልና፤ለታሰሩትም፡መፈታትን፡ለዕውሮችም፡ማየትን፡ እሰብክ፡ዘንድ፥የተጠቁትንም፡ነጻ፡አወጣ፡ዘንድ፡የተወደደችውንም፡የጌታን፡ዓመት፡እሰብክ፡ዘንድ፡ልኮኛል፡ ተብሎ፡የተጻፈበትን፡ስፍራ፡አገኘ በውነት በዚህ ጨለማ ላሉ ወንድሞቻችን ያውጣቾው እግዚአብሔር አምላክ በጾሎትዋ እመ አምላክ ድንግል ማርያም በእግዚአብሔር ትውክልቱን የሚያደርግ ሶው መቼም ቢሆንም አያፍርም
@Luna23official
@Luna23official Жыл бұрын
ወንድሜ እርግጠኛ ነኝ አሁንም ሰላም የለህም ራስህን እና ሌሎች ሰዎችን እያታለልክ ነው። ኣሁንም እኮ በሰይጣን ትብታብ ውስጥ ነው ያለከው አንተም ሚስትህም። እውነተኛ እረፍት ሰላም እፎይታ የሚገኘው እየሱስ ክርስቶስን ብቻ በበማመን ነው እባክህን ወንድሜ ወደ የሰላም አለቃ ወደሆነው ወደ ክርስቶስ ና ።የዘላለም ህይወት እና እረፍት ታገኛለህ። አንተ ጠያቂው ደግሞ እግዚአብሔር ብርሀኑን ያብራልህ የተለያዩ የርኩስ መናፍሰት ወሬ የሚያወሩልህን በመሰብሰብ የሚነቃቃ የሚጠነቀቅ ሰው የለም ይልቁንስ ወደ ባሰ ጨለማ ይነዳሉ እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ ኣንብብና ከፍርሀት ነፃ ውጣ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው በጣም ነው የምታሳዝኑኝ አባ ግርማ አባ ምናምን ፓስተር እከሌ ነብይ እከሌ እያላችሁ የሰው ኣምላኪ የሆናችሁ ሁሉ ኑ ወደ ምህረት በር ሳይዘጋ ግቡ
@Mrdev628
@Mrdev628 Жыл бұрын
ሀበሻ፣ ሚሰቱን፣ ትቶ ፣ በዝሙት፣ ሰለረከሰ፣ ነው
@Butny12
@Butny12 Жыл бұрын
አየሱስ የቱ???
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ።። በመስቀል በሞተና በተነሳው። ዛሬ ላይ በአብ ቀኝ ባለው። እውነት ሕይወት እና መንገድ በሆነው እየሱስ ክርስቶስ። ለዘለአለም ሕይወት ብቸኛ አዳኝ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ። ከድንግል ማርያም የተወለደው። ሰይጣንን ከእግሩ በታች የረገጠ። ለምንም ፈውስ ነው እየሱስ። ግን ላመነበት ብቻ። ልቀጥል? የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ።
@selamlebt
@selamlebt Жыл бұрын
አንዲት ፀጋ የተሰጣት እህት የምትወልደው ልጅ እንደዚህ ካስጨነቀው እመቤታችን ስትወለድማ እንዴት ሆኖ ይሆን!
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ አምነክ በአፍክ ብትመሰክር ከዚ ሁሉ ትድናለክ ወንድሜ ላንተ እሚያስፈልግክ እየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው።
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
የሐሰተኛውን እየሱሰ መንገድ ጠራጊዎች እኮ ከአባታችሁ ከዳቢሎሰ ትምክትን ውሸትን ማሰመሰልን ተዋርሳችኋል ረግረግ ወንዝ ላይ የበቀላችሁ ሰር የሌላችሁ ላያችሁ ያማረ የወንዝ ዳር ቄጤሞች የትኛውን እየሱሰን እንደምታመልኩ እንኳን አታቁም ታውራችሁ በሰሙ ታሰታላችሁ አዚሙን ጥሎባችሁ የሚያሳያችሁ እናንተ ብቻ ጻድቅ እንደሆናችሁ ነው በየ Gest house ውሰጥ እየተርመጠመጣችሁን ማሰመሰል የት የምታውቁትን እየሱሰን ታወራላችሁ ትምክት አውርሷችኋል ምን ታረጉ
@keshatube3264
@keshatube3264 Жыл бұрын
ማለት 😂😂😂😂😂😢
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ስለእየሱስ ክርስቶስ አምላክነት እና አዳኝነት ስላወቀ እና ስላመነ እኮ ነው ለስጋወደሙ የበቃው ሌላ እየሱስ አለ እንዴ??
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ፈዝዤ ሰማሁኝ
@supraet
@supraet Жыл бұрын
Glad to see you. I was waiting eagerly for Daniel's story. Make a correction on the citizenship of his friend be Malian not Malawian.😊
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Жыл бұрын
Egzaber yemesege 🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Sela hulum neger egizabiher yimasegen 🙏🙏🙏🙏🙏
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
እግዘብሔርን ያበነ በሱ የታመነ አይወድቅም ዘመኑ ከፍቶአል ወዳጆቼ ከክፉነገር ይሰውረን ሀገርቤትም መታች አስመታች በዝትዋል
@kesetegeresus3121
@kesetegeresus3121 8 ай бұрын
Omg 😮😮😮
@keshatube3264
@keshatube3264 Жыл бұрын
እኔ ግን ይህን ታራክ ካመን የመምህር ግርማ አዳኝነት እና አስተምሮ ለምን አልሰማ አለን??
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ሞገስ ይሁናችሁ ምስክርነት ቃላል ስብከት አይደለም ዲያብሎስ የሚቃጠልበት ትልቁ ይህ ነው
@ethiopianism1090
@ethiopianism1090 Жыл бұрын
መምህር ግርማላይ እንኳን እምነት የለኝም
@keshatube3264
@keshatube3264 Жыл бұрын
ሲመስለኝ ስላልታየን እንጂ መምህር ግርማ ስለመናፍስት ያስተማሩን ሁሉ እዉነት ነዉ። በሀገራችን የተለያየ አምልኮቶች አሉ ታዲያ መንፈስ ናቸዉ ለምን አያደርጉም ብለን ተጠራጠርን?
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Ohhh God This is very scary I’m here in the middle of the night and watching this horror story and I can’t stop thinking of it
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
It is scary but we trust God 🙏 God is good and always good! May The Almighty God protect us by His Angels,St. Michael is our strength and guardian, we are in his sight ! May Give relief to Ethiopian citizens who are oppressed and mistreated with all means ? Be free from all these unfamiliar saitanic power? Thanks for your efforts you are doing, warning us to be aware of what you are telling us?! 🙏 👍
@Ethio215
@Ethio215 Жыл бұрын
ይህን ልጅ አውቀዋለሁ ሚስቴ እሚላት ሴት የቀድሞ ባሏ ጓደኛው ነበር ልጅ አላት ከበፊት ባሏ ሙቷል ግን ሴትዪዋ ትልቅ ናት አሻንጉሊት የመሰለች ይባስ ብላ ፊቷም ጡቷን በፕላስቲክ ሰርጀሪ የኮተት መአት የተሞላች ናት ላንተ ቆንጆ መስላህ ይሆናል ይቅርታ በኩራት ስታወራ ስለገረመኝ ነው ደሞ ሮማንያዊ ናት😂 የድሮዋ ሀበሻዋ ሚስትጅ ታምራለች ይልቅ ያበሻ ወንድ ኩሩ ነው ሮማንያ አይጠብስም በጣም የተናቁ ናቸውኮ
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 Жыл бұрын
Seems you are an insider. Some of our people are lost in the middle of integration. Sad!
@desalegnekebede1833
@desalegnekebede1833 Жыл бұрын
Freind Ere bechirash personal neger midia lay ayiweram sijemer ant fetsmo atawekatim meli malet yegeletskat lelagnaw ant yemetawekat enji Yedani meli tsgawe keleleh atawekatem demo weshtam mehoneh yemiyasetawekew eko erasehen debekeh mehonu new eski ewenetegna kehonk erasehen gelets ergetegna negn mechem erasehen honeh atemetam yebuna lay hamet new sijemer ant man honeh new sew bezih dereja yemetabeshaketew... selemistu bekurat yemiyaweraw alek metsehaf kedus mostun beyeshengow hulu yamogagesat new yemilew eko ant bezih dereja men anadedeh hi freind tarikachuh adebabay lay teseta ende.....?
@Mrdev628
@Mrdev628 Жыл бұрын
አገለጠሸዉ፣ በዝሙት፣ የጦዘ፣ ሰዉ፧ ነዉ። ሰዉየዉ።
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 Жыл бұрын
Betame yegermale ye.egzabger dnke. Sera
@bisrekifle6912
@bisrekifle6912 Жыл бұрын
ድምፁ አይሰማም ክፍል 2 አስተካክሉልን
@samerasaleh7610
@samerasaleh7610 Жыл бұрын
Selam endet nachihu
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Egzabher yi masgen hunet new ye qerahaniho nugus Eyesus kirsitos ye dingil meriyam lij hulem Ashenafi new kibir misgana yigibaw
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Жыл бұрын
Werkeye andand videos kedeme emagenebet gize ale be men lelakelhe ahun yehone video telkolene me tiktok lay gen be men lelakelhe let me know
@haymehayme7701
@haymehayme7701 Жыл бұрын
ክፋል 2?
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Жыл бұрын
Aba Girma yemibalewn Tewew Deneglen Yaze
@zahramohmmed4218
@zahramohmmed4218 Жыл бұрын
Sorry who frist god or Maria who's bleve
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
የበሻሻው የጨለማው ንጉስ ሊያደርግ የሰበው ይህንኑ ነው።
@muluwerkBelachew-mu3fm
@muluwerkBelachew-mu3fm Жыл бұрын
ወራዶች ይህንወሬ ብላችሁ ታወራላሁ ሠይጣን አጋሾች
@muluwerkBelachew-mu3fm
@muluwerkBelachew-mu3fm Жыл бұрын
መምህርግርማን ኦርቶዶስ ሁሉ መቃዎም አለበት ኦርቶዶክስን የማይመጥ የሚያዋርድ ነዉ
@robat8719
@robat8719 Жыл бұрын
መንፈስ ና ፈስ ትወዳለች ሀሌታ! ምላጭ ምላስ አቢይ ይልማ ስታይል
@Mrdev628
@Mrdev628 Жыл бұрын
አሁንም፣ ቨፀሎት፣ ትጋ፣ በዝሙት፣ መንፈሰ፣ የተጠቃህ፣ ነህ። በሴት፧ ላይ፣ሌላ፣ ሴት፣ ዝሙት፣ ተጠናዉቶሀል።
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 Жыл бұрын
የመቸውን ነው የምታወራው። አያልቅብህ!
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 Жыл бұрын
In jesuse name sewuyewu erasu tselot yasfeligachewal hizibn atadenabiru be digimt seytan weta eyalachu ,bad spirit likuakuamewu yemayichilewu sim yenaziretu eyesus bicha nw.
@gezahegndegef4442
@gezahegndegef4442 Жыл бұрын
ለእዩ ጩፋ ንገረውና ይፀልይላቸው
@haymanotwodage3019
@haymanotwodage3019 Жыл бұрын
ትናንት ለምን አወረዳችሁት?
@amlakuwobet3230
@amlakuwobet3230 Жыл бұрын
Lemnew fitun yeteshefenew... werie...
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 Жыл бұрын
ሴኔጋላውያን ወይም ምዕራብ አፍሪካን ለምንድን ነው ክሴከስ ጋር የተጣምሩት? ከብልታቸው መተለቅ ጋር ይያያዛል?
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 Жыл бұрын
@@tersite858 ሰላም አሁን ተራዳሁኝ አመሰግናለሁ፤ ደሞ በቅቤ ሚገርም ነው፤ ለዚ ነው ለሴጣን ለመጠናወት ቅርብ የሆኑት ፈጣሪ ሀገራችን ከዝሙት መንፈስ ይጠብቀን
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ቆይ እንዲህ ያለ ዜና ምን ሚሉት ፈሊጥ ነው ?
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ሰው እንዲጠነቀቅ ማድረግ ምን ችግር አለው በራሳችን ካልደረሰ በቃ ምንም መረጃ መሰማት አያስፈልግም ማለት ነው
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
@@user-fh8fr7gv3r አሁን ከአምስት ብሄር ብሄረሰቦች ጋ ካላደረኩ ምትል ኢትዮጵያዊ ትኖራለች ? ማይመስል ነገር !
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 Жыл бұрын
ወይ ተረተረት
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
ለደነዝ ሰው ተረት ነው
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 Жыл бұрын
@@user-fh8fr7gv3r kkkkkkk
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 Жыл бұрын
ተረትተረት kkkkkkkk
@CatDog-ri9ef
@CatDog-ri9ef Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሁሌ ውሸት
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
@@TopsSales_ 😂😂😂😂😂😂 ገባህለት 👍👍
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 11 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 47 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 5 МЛН
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН