መንሱር እና አስቱን ምን አገናኛቸው? | የመጀመሪያ በISUZU የታጀበ ሰርግ የኔ ነበር | መንሱር ሊያገባ ነው? | Haleta tv

  Рет қаралды 91,094

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Пікірлер: 331
@messiessi3635
@messiessi3635 9 ай бұрын
እኔ መንሱርን የማከብረው ማንም ምንም ቢለው ከአፉ አንድ ቀን ክፉ ነገር ተናግሮ አያውቅም ዘርን ሃይማኖትን ተሳድቦ አያውቅም ❤
@susutube2726
@susutube2726 9 ай бұрын
ትክክክልል በጣም ቁጥብ እና ከሱደግነት ይልቅ ምቀኛይበዙበታል
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 9 ай бұрын
ሳህ🎉
@SaraSara-tr4ye
@SaraSara-tr4ye 9 ай бұрын
Masura jetilu mertu ywhwawe leswe azagu kelbe swe naki weshete ylalebki merte swe kifu aykhe enwedklen enkberkalene kiberlge1🙏🏻😘
@abdinuredin613
@abdinuredin613 9 ай бұрын
ወ/ሮ አአስቴር መጠየቅ ካለብሽ ለምን በማስረጃ እና በመረጃ ማትጠየይቂው....ምንድን ነው ስራህ? ባለ ሀብት ምን አለህ? ለአንድ ሰው የስራ እድል ሳይፈጥር ለትውልድ የውሸት ሀብታም ነኝ ባይ 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን እንኩዋን መጨረስ ያልቻለ በማውራት የሚኖር ተራ አጭበረረርባሪ ማቅረብ ላንቺውርደት ሲሆን ለሱ ግን ሚስኪን ማጭበርበሪያ እድል እያመቻቹሽለት መሆኑን እወቂ.......ለማስታወስ ያክል አንድ ሠሞን ዶክተር ኢንጂነር እያለ በውሸት ማእረግ ከተማውን ሲያምስ የነበረው ሱውዬ ረሳነው እንዴ???????????
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 9 ай бұрын
ትክክል!!
@Hayu3565
@Hayu3565 9 ай бұрын
ሰውን መናቅ በራሱ ውርደትና ማሃይምነት ነው ኮሜንት መቸክቸክ እውቀት መሰለክ በዬሰው ቤት እዬተልከሰከሱ
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo 9 ай бұрын
ስለመንሱር ከአንድ እህቴ ጋር ትርንስፖርት ውስጥ ተገናኝን እና ሰለመንሱር አነሳን ውይ ያ ጉረኛ አልኳት ው እደምታሰቢው አይደለም አለችኝ እና ወዴው ደወለና እና ይቅርታ አላት ስልክ ያላነሳውት ከሰወች ጋር ነበሩክ ይቅርታ አላት እና ለሷ ቦታ መስጠቱ ገረመኝ እና ቦታ እንድስጠው አደረገኝ እና መልካም ሰው ነወ እንደነገረችኝ❤❤❤
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 9 ай бұрын
መንሱሩ በ ኢትዮጲያ ውስጥ ግልፅነትን አይወድም ብዙ ስም ይሰጥሀል ጉረኛ ወሬኛ ያስብለሰል አንተግን ማንነትህን አትለውጥ ዘንጥ በርታ ወንድሚ💚💛❤️💚💛❤️💛❤️
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 9 ай бұрын
መንሱር በጣም ጨዋ ክፉ የማይናገር ሽክ ያለ አለባበስ የሚወድ ሰው ነው ይመቸው
@tinawa56
@tinawa56 9 ай бұрын
ይጨምርልህ ፈጣሪ በርታ ችግር መጥፎ ነው ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥሀል ፈጣሪ ሰጪ ስለሆንክ በርታ አግባ ውለድ መንሱሬ
@TV-qc2lu
@TV-qc2lu 9 ай бұрын
ጉረኛ ! ጉራ ብቻ
@Hiwww2323
@Hiwww2323 9 ай бұрын
አንተ እኮ ድንች እና ሽሮ ሰጠሕ በቪዲዮ እኮ ነው የምታጨናንቀው ጉረኛ ነሕ ሠው ድነች ሰጦ በካሜራ ማሳየት ምንየ ይባላል ሠው አንድ ኪሎ ሽንኩርት ሠጠው ብሎ ቪዲዮ ይሰራል በማንኛውም እምነት ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይይ ነው በደንብ የመንግስት ተቀላቢ ነው እድሉን በማግኘቱ ለሱ ጥሩ ነው አስቱ ሰው አተሽ ነው እሱን ያቀረብሽው ባልጠፋ ሠው
@Ismael-isa
@Ismael-isa 9 ай бұрын
2 ቀዳዳ ሰዎች ሲገናኙ ሚያወሩት ሰነፍ ግብዝ ሰዎች
@danielm.5250
@danielm.5250 9 ай бұрын
ጉራ ግን የኢትዮጲያውያን እሴት አይደለም። ይህን ለምን ይህ ሰው አንደማይረዳው አይገባኝም። ስለቲክቶክ ይህን ያህል ሰአት ሰቶ ማውራት ደካማ አስተሳሰብ ነው። ውጪ አለም እንደዚህ እንካን አያወራም።
@saraiyoub3135
@saraiyoub3135 9 ай бұрын
Talk about something substance stuff not nonsense 🤮🤮🤮
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 9 ай бұрын
አይ መንሱር confidenceህ በጣም ተመችቶኛል🎉
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 9 ай бұрын
Mensureye. We love you so much. May Allah !get you a very good wife. Stay blessed. ❤❤❤❤
@AyuTg
@AyuTg 9 ай бұрын
This interview changed my view of him... Don't judge a book by it covers ሚባለው ለካ ለዚ ነው
@mes828
@mes828 9 ай бұрын
አትቃደዲ ቀዳዳ
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 9 ай бұрын
የመንግስትና የውሸት ከረጢት ማነው አንተን ፕሬዝዳንት የሚያደርግህ 😊😊😊😊
@BinyShferaw-zy5rt
@BinyShferaw-zy5rt 9 ай бұрын
ለጀነት መግዣ ያስቀመጥከው ሚሊየን ስንት ይሆን እንደው ምን አለ ምላስህን በሽቶ አርከፍክፎ ማቃጠል ነበር
@kirostasew2843
@kirostasew2843 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እስር መምሱር ሰላም ላንተ ይሁን ህልም ግን እግዚአብሔር ይሙላልህ፣ነገር ግን ፕሬዚዳንት ለመሆን እኮ እያገባ የሚፈታ አይደለም አስብበት ለመታረቅ ሞክር ከመጀመሪያ ባለቤትህ፣መማርህ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው።
@Mesibirhanu00488
@Mesibirhanu00488 9 ай бұрын
Astu, Menisur Eko Hulachinim Tiktoker Kemadiregi Wuchi Meni Yaderigal Bilesh Newu ?Menisu Gin Yimechik
@samm5903
@samm5903 9 ай бұрын
I like him he is really humble Guy God bless you
@susutube2726
@susutube2726 9 ай бұрын
መንሱሬ እንወድህላን ኑርልን ❤❤❤
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 9 ай бұрын
ሰው መንሰሬን ሞኝ: ጉረኛ: ወይም አላዋቂ ሊመስለው ይችላል! ነገር ግን ሌላው ቢቀር በemotional intelligenceሱ ብቻ ከብዙ ምሁር ተብዬዎች ይበልጣል!
@whykme
@whykme 8 ай бұрын
ሞተው እየተነሱ ነው ።።።።mensur I like your positivity anyways
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 8 ай бұрын
ደሀ አስተሳሰብስ!!ድህነት ነው መንሱር!አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል!
@Binialemviews
@Binialemviews 9 ай бұрын
በዚህ አካሄዳችን መንሱር ፕሬዝዳንት ከመሆን ምንም የሚያግደው ነገር እንደሌለ ነው...ነገር ግን አለማወቅ ምን ያክል ደፋር እንደሚያደርግ ትክክለኛ ምሳሌ ነው መንሱር 😎 Fool.
@gedag5658
@gedag5658 9 ай бұрын
ትክክል
@susutube2726
@susutube2726 9 ай бұрын
ከጋዜጠኛ እስከ ተከታይ ማበረታታት ሳይሆን ዝቅዝቅ ማድረግ ነው እምን ወደው እኛ ኢትዮጵያውያን
@ReMu-rw3of
@ReMu-rw3of 8 ай бұрын
አስቴር የሀገር ባለ ዉለታ አላህ ይጠብቅሽ የህዝብ ተቆርቋሪ ነሽ!!!!!
@wefewofabelachewasefa
@wefewofabelachewasefa 8 ай бұрын
መንሱር እራሱን ማኳኳሉ ብቻ ሳይሆን አመለካከቱ አምሮው ሚያመነጨው ፀበል መዳኒት የሆኑ አሳቦቹ ያሶዱዱታል
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 8 ай бұрын
ሚስኪን ታዋቂ ስለተሆነና ሱፍ መልበስ ብቻ ፔሬዘዳት ለመሆን በሸፀቂ አደሉም
@VipVip-uw3lg
@VipVip-uw3lg 9 ай бұрын
ሥንተየ ነው.የምጠይቁት ዳይመንድ ነው ዳይመነድ ነው ምቀኛ ሁላ አውዙ ቢላህ ሠርቶ በመቀየር መመቅኘት
@GenetTesema-cm4ie
@GenetTesema-cm4ie 9 ай бұрын
አይይይይ መንሱር አትሸወድ ቤተመንግስት ያለው ጂኒ ይቀይርሀል 😅መንግስት ሲሆኑ ሁሉም እንዲ ብሎ ቦሀላ ሚቀየሩት መጀመሪያ እዛያለው ዘንዶ ጸበል ይረጭ😅😅😅
@ቢትአደም
@ቢትአደም 9 ай бұрын
ጉረኛ አብይም እደዛብሎ ነበር ኢጭ ሚስትን ሳናገባ ቀጣናት አለ ያገሬ ሰው ቱልትላ አትጎራ
@nigsen8206
@nigsen8206 9 ай бұрын
Poor interview. Low level of content.
@goldyalem6279
@goldyalem6279 9 ай бұрын
ሁላችሁም 666 ከሆናችሁ እሡ ያገኘውን ገንዘብ ታገኛላችሁ ! ለምን ትከተሉታላችሁ ይህን ሠው? እስኪ የሀብቱን አመጣጥ ይንገረን!
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 8 ай бұрын
በባዶ ቂጥ ታዋቂ መምሠልና መታየት መፈለግ በራሱ ።ጥሩ ምኞት ነው የአፍህን ፍሬ ትበላለህና እንደሚባለው።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 9 ай бұрын
የሀገሬ ህዝብ በቀን ሶስቴ ይበላሉ ያልከው ምን ለማለት ነው ። ምግብ እያጠራቀምክልን ነው እንዴ ፕሬዝዳንት ስትሆን ልታበላን ።?ቀልደኛ ነህ ። ኢትዮ ከዘረኝነት እና ከእርስ በእርስ ጦርነት ነፃ እስካልወጣች ድረስ ምን ግዜም ከርሀብ አትወጣም ።
@TheSelamsolomon
@TheSelamsolomon 7 ай бұрын
ምነው አስቴር በጣም አከብርሽ ነበር እውቀትም ቢሆን አያንስሽም እንዴት አገር ለመምራት መልበስ እና ማጌጥ ነው እንዴ ነው ኢትዮጵያውያን ለመምራት እውቀት አያስፈልግም ብለሽ ነው:: አሁን ካለው ሁኔታ እረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😅😅😅
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
የተመኘኸዉ ያርግልሕ አድ ቀን እኮን የተራበ ታበላለሕ❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 9 ай бұрын
Mensureye, I always so proud of you. Like our P/ M. Dr. Abiy Ahmed Ali. He is the best leader/ human in the world.🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
@ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 8 ай бұрын
መሱር አላህ ይጠብቅህ ወድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 9 ай бұрын
መንሱር ወድማችን እንወድሃለን ሰላምህ ይብዛልን
@zola_man
@zola_man 9 ай бұрын
መንሱር ግን ደስ የሚል ሰው ነው ጉራው ራሱ ይዞ ስለሆነ ደስ ይላል
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 9 ай бұрын
እህህህህህህህ ሀገሬ ፍሬከርሲዎች በጩህት አደነቁርን!!
@Song-Ram
@Song-Ram 9 ай бұрын
በጣም ከምትደብረኝ ጠያቂ ብትኖር ይች ናት በጣም ምቀኛ አክራሪ ሀይማኖተኛ ናት ስትጠይቅ በጣም ነዉ የምደብረኝ የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር የሌላት ሰዉን በሰዉነቱ ሳይሆን ሀይማኖት እንዲሁም ከብሄርዋ ዉጪ ያለ ሰዉ ሲሆን ስትጠይቅ አጠያየቅዋ የጥላቻና የምቀኝነት ነዉ በጣም ስለማልወዳት ነዉ Coarse ዉሰጂ ስጠይቂ እንዴት እንደሆነ ሁሉም ነገር ሙያ አለዉ So አስተካክዪ እህቴ
@امالبه
@امالبه 9 ай бұрын
ወላሂ የእኔን ስሜት ነው የተናገርከው ። በፍፁም አትመቸኝም መርዝ ናት
@Song-Ram
@Song-Ram 9 ай бұрын
@@امالبه ይህ ስሜት ብዙዎቹ ጋር አለ
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 9 ай бұрын
እኔ ደሞ ስወዳት እንደ ጓደኛ ነው የምታወራው
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 9 ай бұрын
የሰገጤ ሰገጤ ጋለሞታ ሴተረ ጋር ለመወያየት መቅረቡ አይመጥነውም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 9 ай бұрын
ጀነት መግዣ ??? ጀነትን በገነት ነዉ የምትገዙት???
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 9 ай бұрын
አወ ገንዘብ ኑሮህ መልካም ከሰራህ ለጀነት ሰበብይሆነል ማለት እንጅ በገዘብ ጀነትን ይገዛል ማለት አይደለም
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 9 ай бұрын
በ ኢትዮጵያ ኑሮ ከብዶኣቸው መኖር ያልቻሉ ህዝብ በሞላት አገር መንሱር ኢንተርቪው ማድረግ በጣም ያስገርማል
@saraiyoub3135
@saraiyoub3135 9 ай бұрын
You don’t understand what is going on the country already it’s collapsing because this weak regime anyway no more stupid regime 😢😢😢 hopefully take over FANO InshAllah
@jemo5716
@jemo5716 9 ай бұрын
Blessed መንሡር። 🙏🙏🙏
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 9 ай бұрын
መንሱር! ሰገጤ ጋር መቅረብህ አይመጥንህም
@yoditashine
@yoditashine 3 ай бұрын
ሁላችንም ብራንድ እንሆናለን😂😂😂
@HiwotAnbese
@HiwotAnbese 9 ай бұрын
There's nothing wrong with his style and grooming. Looks Iike you called him just to insult . Learned nothing from this interview.
@saraiyoub3135
@saraiyoub3135 9 ай бұрын
What is to learn those guys, the all talk no substance and nonsense 😢😢😢
@lifeat2401
@lifeat2401 9 ай бұрын
ደሞ መቷ ይንደቅደቅብን
@RedwanKori
@RedwanKori 9 ай бұрын
4:30 4:31
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 9 ай бұрын
Not 'Eye breaker' it is 'Ice breaker' You don't have to speak in English aster
@asnakechhennart7455
@asnakechhennart7455 9 ай бұрын
Gobez berta bravo
@tinawa56
@tinawa56 9 ай бұрын
መንሱር ጥሩ ሰው ነው ግልፅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የተቸገረ መርዳት ጥሩ ነው
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 9 ай бұрын
ዋው መንሱሬ ይገባሀል ትችላለህ የተወደድህ መልካም ሰው ነህ ምኞትህን ያሳካልህ በምርጫ እሳተፋለሁ እመርጥሀለሁ ቃሌን እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
😂
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 5 ай бұрын
አስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልን
@Emily66905
@Emily66905 9 ай бұрын
መንሱር እ/ር ያብዛልህ መልካም ሰው ነህ ።
@henokaraya4880
@henokaraya4880 9 ай бұрын
ታዋቂ መሆን ፈልገ ታዋቂ ስትሆን ግራ ከገባ ፕረዚዳንት ተመኝተ ቢሰጥ ግራ ተጋብተ ግራ ልታጋባን ልክ እንደ ሰውዬው
@DemisewuWubishet-vt8pu
@DemisewuWubishet-vt8pu 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 9 ай бұрын
መንሱር ጀማል የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ለመሆን መማር ,ፖለቲካውን ማወቅ እና ሌሎች የመሳሰሉትን ክህሎቶች ይፈልጋል ስለዚህ ዝም ብለህ ስራህን ስራ:: በዚህ ላይ ታዋቂ መሆን ጎድቶኛል ትላለህ ወዲያው ደግሞ ፕሬዝዳንት መሆን እፈልጋለሁ ትላለህ, አይጋጭም ሁለቱ:: በመጨረሻም ስራህ ላይ ጎበዝ ነህ ስለዚህ እዛው ላይ በርታ:: ይህ ወንድማዊ ምክሬ ነው::
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 9 ай бұрын
ምን ችግር አለ በ ኢትዮጵያ ዶክትሬት ይገዛል ዶክተር ይኾናል ምሁራን የተናገሩትን copy አድርጎ እንደ ራስህ ኣድረገህ መናገር ምን ችግር አለ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 9 ай бұрын
@@user-dy5kf3dr4h ለእሱ እማ ምን ችግር አለው ችግሩ እኮ ለአገራችን እና ለህዝባችን ነው መቼም የዚህ ህዝብ ጫንቃ ያልቻለው ጉድ የለም::
@jmelukedir9330
@jmelukedir9330 7 ай бұрын
መንሱር 1ደኛ ምርጥ ነህ ይመችህ
@abdelatufa-i6p
@abdelatufa-i6p 6 ай бұрын
I love you mensur jemal ❤so much… continue you just like 🙏good job
@fathiyaomar3478
@fathiyaomar3478 9 ай бұрын
Mensure may Allah bless you brother I’m so proud of you
@YordanosYebegaeshet
@YordanosYebegaeshet 12 күн бұрын
Sent bezu yeseru bemelkam tegbar semachew yemeteru sentoche alu esun meteyekesh betam nw meheremaw gura nekat yemolabet maferiya
@kibretshiferaw8821
@kibretshiferaw8821 9 ай бұрын
Astu my dove, your humble questions and wisdom teaches a lot to many youtubers t
@tesemaergetu4089
@tesemaergetu4089 9 ай бұрын
Lll
@medinaworku85
@medinaworku85 8 ай бұрын
ሽቶ ጋብዛት ለአስቱየ
@فطوم-ن4غ2ج
@فطوم-ن4غ2ج 8 ай бұрын
ማሻአሏህ፣አላህ፣ይጨምርልህ
@haneyyedelilah8200
@haneyyedelilah8200 8 ай бұрын
allahe bicha yitebkh
@esaesa8250
@esaesa8250 9 ай бұрын
dubartiin tun jibba oromoo qabdi jedheen yaada ture hardha yoon ilaalu xiqqoo tasgabooftu nati fakkaati
@temeethio4235
@temeethio4235 9 ай бұрын
አሰቴር አኔ አነቺን ብሆን በህይወት ዘመኔ ከሰራዎቸው ስቶች ብየ ነበር የምናገረው በኩራት እኔነኝ ለዚህ ያበቃውህ ብለሸሸ ስተደሰኩሪ ልታፍሪ እና ልትሳቂ ይገባል የዝህን ትውልድ ሰነ_ልቦና እና በራሰ ተነሳሽነት የሚያቀጭጭ ግለሰብ ለዚህ አበቃውህ ብለሽ በመናገርሽ ላንቺ አፈረኩብሽ Am sorry saying that አንቺ ልትኮሪ የሚገባሽ ኖሮ እነደነ እሸቱ እንደነ ማስተር ለሀገር ለወገን ተስፋ የሆኑ ግለሰቦችን ወደፋት አምተሽ ቢሆን አደባባይ ብትናገር ያኮራል ነገር ግን ሽቶዪ መኪናየ .... የሚዘበዝብ ተራ የመንደር ካድሬ በማቅረብሽ ታሳዝኛለሽ
@abunilemedia9235
@abunilemedia9235 9 ай бұрын
ቀናት መሰለብህ ቻለው አንተ የአህያ ፋንድያ ሽታ ከተመቸህ ይመችህ እኔ ደግሞ አስቴር አትመቸኝም ነበር ግን ዛሬ አደነቅኩት ደፋርና ጀግና ናት
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 8 ай бұрын
ፕሬዝደንት መንሱሬ
@melaasmare7335
@melaasmare7335 9 ай бұрын
Two couple of Morans
@malcomx39
@malcomx39 9 ай бұрын
ወንድም መንሱሩ ማሻአላህ የሁነ ወንድማችን ነዉ
@natty3166
@natty3166 9 ай бұрын
መንሱር ጀግናዉ
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 9 ай бұрын
እንደወረደ ነገር ነዉ ይሄ ጅል። እዉነቱን ነዉየበሻሻዉ ፋራ ጋላ የማያመጣብን ጉድ የለም አኮ የሀገሪቷ መሪ ፋኖ እስኪደርስ ምሯት ተፈቅዷል ጥቂት ታገሱ።
@Hayu3565
@Hayu3565 9 ай бұрын
አቤቤቤቤትት አቤትትት 😂😂😂😂😂😂
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
ሀያአመት በስደት ቀረሑ😢😢
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 9 ай бұрын
መሱሩዬ❤❤አረብ አገር 20ኖሩኩ ግን አልሞላ አለኝ ኮዶሚን ቤት ገዛሑ ግን የቤት እቃ የለኝም ግዛልኝ❤❤😢
@MahamadYasin-kr3dq
@MahamadYasin-kr3dq 8 ай бұрын
ጉረኛ ጥባራም
@birukashine711
@birukashine711 9 ай бұрын
Mensure jemmala. I like your stance keep it on ,your situation shows me you are not corrupt person .👍
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 8 ай бұрын
40+ አይሻልም
@sadaliomar4530
@sadaliomar4530 9 ай бұрын
ድጋሚ ኦረሞ
@samsungsameung1506
@samsungsameung1506 9 ай бұрын
በስደት 12አመት እሰራለው እሰራለዉ እሰራለው ወፍ የለም ብቻ ተመስገን
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንድ ቀን ይሞላልለ።
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 9 ай бұрын
ሳምሰንግ ግን አስቢበት ካሁን በሇላ በኔ አካውንት አጠራቅሚ የላ🙆🙆
@rob21112
@rob21112 9 ай бұрын
Yallefewun eyasebsh mazen titesh....yewedefitun asbi.....kutebashn atekakyi kezh behuala
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
​@@kidistarsema6361😂😂😂
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 9 ай бұрын
የት እያረግሽው ብሩን መስራት ምን ዋጋአለው ካላወቅሽበት ግቢ ሀገርሽ 12አመት ሰርተሽ ያልተቀየርሽውን ከዚ ኋላ ደሞ ወልደሽኳን ሞክሪው😢
@Asiya570
@Asiya570 9 ай бұрын
Selalalhi nawuuuuuu
@AbdeMz-j8z
@AbdeMz-j8z 8 ай бұрын
ዱአ አብዛ
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 9 ай бұрын
ቱ ሸቀጣም😂
@Fouziya-b8h
@Fouziya-b8h 9 ай бұрын
ስውድሽ አንችንይመስሎ ይብዙ ለሀግሬ❤❤❤በአገኝሽ ውይ አንተ ተርትተርት
@Hussen-r4r
@Hussen-r4r 9 ай бұрын
ደስ የሚል interview
@destayedesta7592
@destayedesta7592 9 ай бұрын
አንድ ነገር ቢኖርህ ደስ ይለኛል: እርሱም ስለኃጥያትህ የሞተልህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: እድል ሰጥቶ ጊዜና ዘመንን ሰጥቶ ይጠብቅሃል,ሰለ ኃጥያትህ ዋጋ ተከፍሎልሃል,, እንወድሃለን
@Layla-wt4xm
@Layla-wt4xm 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂
@kedijaali2319
@kedijaali2319 9 ай бұрын
Ethiopia ke haun buhala be set nw yemetemeraw
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 9 ай бұрын
አስቴር አንቺ የታወቅሽው በስራሽ ነው እሱ የሚታወቀው በጉራ ካለኔ አለባበስ የሚያውቅ የለም ባይ ሽቶ ካለኔ የሚቀባ የለም አይነት አክት የሚወድ ይህ ባክሪ ደግሞ በጣም የሚያስጠላ የሚሸክክ ባህሪው በጣም በጣም ያስጠላል ረጋ ሰከን ደበቅ ቢል መልካም ነው ከአንተ በላይ ሀብታም ሠው የሚወደው ፈጣሪ በጤና ፣በፍቅር የባረካቸው ሲሰጡ የማይታዩ ከጉራ ነፃ የሆኑ የተሠጣቸውን ሲሰጡ አንገታቸውን ደፍተው ደሀን አንስተው አብልተው እግር አጥቦ ችግራቸውን ቀርፎ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደው እንደ ማስተር አብነት አይነት ደግና መልካም የሆነ የተራቡትን ለምሳሌ ቦረናና ትግራይን የጎበኘ መንገድ የወደቁትን የሚያነሳ የመቅዶኒያ ጀግና ቆሻሻ አብድ በሽተኛ ሳይል የሚያነሳ ኧረ ስንቱ ከእነሱ ተማር ግዴለም
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 9 ай бұрын
አላለምቅናትነው
@brookendale3611
@brookendale3611 8 ай бұрын
​@@Chaltuko-ol5wcanchi Ye mehaym lij askeyami metash demo ezi
@Asiya570
@Asiya570 9 ай бұрын
Mhiyeme selona nawu
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 9 ай бұрын
Weye edet tasaferalachu huletachehum
@SebleSelmon
@SebleSelmon 9 ай бұрын
ከምር በጣም እናደድበት ነበር ዛሬ ግን አከበርኩት 🙏🙏🙏🙏🙏
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 9 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ ❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 9 ай бұрын
❤FM equality of justice deemsis walumaan Haleta tv manuna Graham
@DemisewuWubishet-vt8pu
@DemisewuWubishet-vt8pu 9 ай бұрын
አይ አስቴር ስንት እዉቀት አስተማሪ ሰዋች እንዳላቀረብሽ እንዲህ የወረደ ኢንተርቪዉ አንቺን አይመጥንም
@RedwanKori
@RedwanKori 9 ай бұрын
በቀዝቃዛ ወለፈ ጀምሮ መደንቅሽና መከብር ነሽ
@jemilayihdego4713
@jemilayihdego4713 8 ай бұрын
Ya znazn egre
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 18 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН