መንግሥት በግልጽ ጠላት ሲሆን እና ቤተ ክህነቱ ውድቀት ሲገጥመው ቤተ ክርስቲያንን ማን ይታደግ? ለመ/ር ፈንታሁን የቀረቡ ሦስት መሠረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ!

  Рет қаралды 16,636

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ምድሪቷ ላይ የእርሶ አይነት ቢበዛልን ምናለ ሀቀኛ አባት እድሜና ጤናን ይስጥልን❤❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 ай бұрын
💚💛❤🤝🙏🏻
@tsionabate1383
@tsionabate1383 5 ай бұрын
መምህራች እንደእርሶ አይነት መምህር ያብዛልን
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😥🤲🤲🤲
@walelgnayalew6322
@walelgnayalew6322 5 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የእውነት ሰው
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 5 ай бұрын
መምህር ፋንታሁንን አለመስማት ማለት ደንዝዞ መቀመጥ ነው ወገን ንቃ እንንቃ መድሐኒዓለም መምህራችንን ከአይ ያውጣልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ መድሐኒዓለም እድሜ ይስጦኦት
@Misganew-u8y
@Misganew-u8y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መ/ር ፈንታሁን ዋቄን ይጠብቅልን ሌሎች እውነተኞችንም ያስነሳልን::
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 5 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 🥹🥹🥹🤲🤲🤲አሜን 💚💛❤️
@belewmelesealamneh7011
@belewmelesealamneh7011 5 ай бұрын
መምህር ፈንታሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@srkutdesalgne7414
@srkutdesalgne7414 5 ай бұрын
ስለእርሶ ለመፃፍ መምህር ፋንታሁን ቃላት አጠረኝ እግዚአብር ጤናና እድሜ ያድልልን🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 5 ай бұрын
መምህራኖቻችን በረከቱን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@justfooty-editz
@justfooty-editz 5 ай бұрын
ይፍቱን ቀሲስ ። መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ። የብርሐን እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ። ❤ ትውልዱን እያነቁ ነው ።።
@lemlemw2256
@lemlemw2256 5 ай бұрын
ሁሌም እንደምለው መምህር ፋንታሁን መፅሐፍ ናቸው ያዉም ቢነበቡ የማይጠገቡ እግዚአበሔር በጤና ይጠብቅልን
@meskerameyohanes3733
@meskerameyohanes3733 5 ай бұрын
Thank you so much my dear father ❤you are so amazing I proud of you 👍 I really appreciate you and respect you god bless you today and everyday we love you ❤❤❤
@ruthkas9268
@ruthkas9268 5 ай бұрын
መምህር ፈንታሁን በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@smsm3968
@smsm3968 5 ай бұрын
ሊቀ ልሳናት መ/ር ፋንታሁን ዋቄ እንዴት እንደማከብርህ! በህይወት ዘመኔ ብዙ የማደንቃቸው እና የምቀናባቸው ቢኖሩም ለአንተ ያለኝ ቦታ ከሁሉም ይለያል። ይሄን ስል በምክንያት ነው። በእሳት ውስጥ ለመረማመድ እቃጠላለሁ ብለህ የማትፈራ፣ ከተራራ ጋ ለመታገል የማትሰጋ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ። የባለ ጊዜ ባለስልጣናት ቁጣ የማያስበረግግህ፣ የምድር ኃያላን ዛቻ ወደ ኋላ የማይመልስህ፣ ስጋን እንጂ፣ ነብስን ማጥፋት የማይችሉትን የማትፈራ ደፋር የተዋህዶ ጀግና። "የምታምን እንጂ፣ የማትፈራ" ፣ "የአምልኮ መልክ ይዘው ኃይሉን እንደካዱት" የማታስመስል ሆነህ የተገኘህ የተዋህዶ እውነተኛ ልጅ ....ፀጋህ ሞልቶ እስኪፈስ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@solness254
@solness254 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ABMOL36
@ABMOL36 5 ай бұрын
ሁሌም እርስዎን ሳዳምጥ የሆነ የተንቦገቦገ ስሜት ይሰማኛል። ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን🙏🙏🙏
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 5 ай бұрын
ሠላም ሠላም መምህር ፋንታሁን ዋቄ ። እረጅም ዕድሜና ጤና እንመኝልዎታለሁ
@Trust868
@Trust868 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ። የፍራንክፈርቱ እጅግ ዘግይተዋል ። አሁንም ፈራ ተባ እያሉ ከአላዊነት መንፈስ ለመላቀቅ እየታገሉ ነው የሚናገሩት። ገና ከጅምሩ አምነው የገቡበት የጥፋት መንገድ እንዳለ እንተዋወቃለን። ጠያቂው በ...89 ት/ቤት የማውቅህ ዲ/መታፈሪያ አድንቄሃለው።👍👍👍
@girmaayele6884
@girmaayele6884 5 ай бұрын
መምህር ፍንታሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን :: እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ::😂
@SelemonAsfaw
@SelemonAsfaw 5 ай бұрын
መላከ፡መዊ፡እናመሰግናለን፡ሰሎሞን፡ኢፎነኝ፡ከካናዳ።
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 5 ай бұрын
ኢትዮ ቱንቢ እናመሰግናለን በርቱ,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ ችሏል! ወደፊት!
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 5 ай бұрын
በአሁን ጊዜ እውነት የሚናገር አገሩን ሃይማኖትን የሚወድ ማግኘት በጠፋበት ጊዜ መምህር እርስዎ ስለተገኙ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጦት እውነት ተናጋሪ አገራችን መስካሪ አትጣ እናመስግናለን
@cricket3806
@cricket3806 5 ай бұрын
#አሜን እድሜ ይስጥልን❤️ሊቀ ልሣናት ፋንታሁን ዋቄ አስተዳደጋቸው ነው እንዲህ ጎልተው እንዲወጡልን የረዳን🙏🔔
@genetaredo7255
@genetaredo7255 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላምን ያውርድልን እንጂ ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለነው
@ethiotube6460
@ethiotube6460 5 ай бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@MasaretMulu
@MasaretMulu 5 ай бұрын
መምህር እደእናንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን
@natnael-12ethiopia21
@natnael-12ethiopia21 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና የሰጥልን አሜን
@WenduSewnet
@WenduSewnet 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@TamriMohammed-k4k
@TamriMohammed-k4k 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 5 ай бұрын
እኔ ግን የቤተ ክርስቲያን ምሰሶ ፈተና ላይ ሲሆን ሀገረ ስብከቱንና ወረዳን ወጋግራ ሰበካ ጉባኤን ግድግዳ አድርገን እንሥራ ባይ ነኝ።
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 5 ай бұрын
አንኳን ለእርሰወ መንም የሚሰጠውን ስም:: እባከወት ለአድማጭ አክባርዮችወት ብለው መእረግ ሰመዎትን ይጠቀሙልን!!!!
@MasaretMulu
@MasaretMulu 5 ай бұрын
እዉነት እረ ምድነዉ ግን ወጣት ምን እየጠበቅንነዉ አገር ቤት ያሉ አባቶች ተዋጉ ቢሉን በአንድ ቀን ይታፈናሉ ያለያም ይገደላሉ መናገር ጠፍቶቸዉ አይደለም ዋጋ መክፈል ተገቢ ቢሆንም ዋጋ ከፍለዉ እኳን ለዉጥ ላያመጡ ይችላሉ ያንንም ታሳቢ እናድርግ እረ ወገን ተነስ በነገራችን ላይ አማራ ክልል ሚንሻወችን እዲዘምቱ እያስገደዱ ነዉ ካልሄዱ መሳሪያ እዲጥሉ አዘዋል ጥሮታ የዉጡትን ሳይቀር እያስገደዱ ነዉ
@debebetessema7649
@debebetessema7649 5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚና የተቀደሰ ፕሮግራም ነው። ለምታቀርቡት ትምህርታዊ ፕሮግራም ትልቅ ምስጋና እናቀርባለን።
@degolabraha9972
@degolabraha9972 5 ай бұрын
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ዕንቁዎቻችን
@AmanAmuniki
@AmanAmuniki 5 ай бұрын
Respect 🙏
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 5 ай бұрын
I love Memiher Fatahun Wake. I prayed for all your brothers and fathers to be long lasting dear respected fathers and brothers by the name of dear God❤❤❤
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 5 ай бұрын
❤❤ Memiher Fatahun, lovely father. Keep it up, God saves you from oromuma evil eye❤❤❤❤❤❤
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 5 ай бұрын
❤❤ Memiher Fatahun, lovely father. Keep it up, God saves you from oromuma evil eye❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ቻናሉ 25 ሺህ ደርሷል አሁን ደሞ ጉዞ ወደ 50ሺህ እና 100ሺህ እናድርስ በፍጥነት ወገን Please❤
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 5 ай бұрын
ወገን አክሮቴ እጅግ መሆኑን ስገልፅላችሁ ወሰን በሌለው የክብር ስሜት ነው ።ዘውድነሽ ነኝ ።ያለኝ ፀጋ ከፈጣሪዬ የተሰጠኝ እንባ ብቻ ነው ።መድሀኒአለም አዝኖል ን ሁሉን መልካም እስከሚያደርግልን ድረስ በሀዘን አለምነዋለሁ ።አመሸግናለሁ።
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 ай бұрын
💚💛❤👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bethlehemsisay298
@bethlehemsisay298 5 ай бұрын
በእውነት የሆነብንን በደንብ ገልጸዋል የእያንዳዳችን ሀላፊነት ነው እንደመካከለኛውና ሰሜን አፍሪካ ከመሆናችን በፊት
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 5 ай бұрын
Memher Fantahun, The depth of your spiritual knowledge, secular knowledge, historical knowledge and analysis skills are unmatchable. I believe God blessed your all being.
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል 5 ай бұрын
ሁላችንም ጠንካራ አባቶችንና ወንድሞችን እያየን እራሳችንን እናነሳሳ እንጂየአንድ አባት ወይም ወንድም ብቻ ጩኸት የትም አያደርሰንምእንደተባለው መረጃ እየሰጡእንዲያግዙን ማድረግ እንጂ የአንድ ሰው ትግል ብቻ የት ም አያደርሰንም የመጣብን አደጋ ቀላል አይደለም እባካችሁ እግዚአብሔር ፍርዱን እንዲሰጥም አብዝተን እንለምን ::
@wotaf
@wotaf 5 ай бұрын
መ/ፋንታሁን አናሊስሱ ትክክል ነው ይሁን እንጂ ከርስትና ለእድገት እንቅፋት ሳትሆን አሳላጭ መሆንዋን በመስረዳት ደፌንድ ማድረግም አንዱ የትግል መስመር ነው ቃለ ሕይወት ያሸማልኝ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 5 ай бұрын
Thanks for your heartfelt discussion and we always pray for honest and successful outcome to bring back Ethiopia to safe environment living free from such atrocious, tyrannic activists. Thanks,may God continue strengthen you all and always?🙏😅
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 5 ай бұрын
Ahunes tesfaye manew Egziabhier aydelemen endale Kidus Dawit egnam endehu new sew enkwa ketefa koye
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 5 ай бұрын
የሚመን አንጂ የሚሰራ ትውልድ የተሰራባት ሀገር አገዝዎ ደንቅ አባባል
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 5 ай бұрын
እመኑኝ እነዚያ ዘረኛ ወንበዴ ጳጵሳት እና ካህናትም ይሁኑ ዲያቆናት በሙሉ በቅርብ ይነቀላሉ
@smsm3968
@smsm3968 5 ай бұрын
ከእውነተኛ ክርስትና የሚቀዳ የሚገርም ትህትና....! ከክርስቶ ባህሪ የሚወረስ የሚደነቅ ቅድስና....! የተዋህዶ ፈርጥ መህምራችን ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ! የዚህ ዘመን "አዋቂ ነን" ባዮች አላዋቂነታቸው እንዳይታወቅባቸው አዋቂ መስለው ለመታየት ሲሞክሩ የሀገር መሳቂያና መሳለቂያ ሆነው ተዋርደዋል - እንምራችሁ ብለው ገደል የከተቱን
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 5 ай бұрын
መምህር ኦርቶዶችሶች የፖለቲካ ተሳትፋችን ላለፉት 30 ዓመታት ከመድርኩ ገለል ያሉት አባቶቻችን አንፀው የሰራትን ሀገር አፈርሽ አካላት ስያፈርሳት ከነዚህ ጋር አንተባበርም በማላት ለጥቃት ተጋለፀን አንዴት አንዳን አባታችን ምከሩን
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 5 ай бұрын
Memhrachin ye erson lifat ayto Medhanealem fitun yazurlen.
@getachewyosef2103
@getachewyosef2103 5 ай бұрын
If we want to know what it is our loss, where we are going now and what we have to do rescue ourselves, we have to listen to Memher Fantahun Wake.
@bethlehemsisay298
@bethlehemsisay298 5 ай бұрын
በእውነቱ ሆድ የገዛቸውን ሰውች ከተቻለ አለማዊ ሰማቸውን የሚስታወስ ቢነገረን በእዛ ቢጠሩ ምክኒያቱም በቅዱስ ማህረግም ሆነ በቅዱሳን መላእክት መጥራቱ እነሱን የሚገልፅ ስድብም ስላለ ጥንቃቄ
@BirhanuKassaw-op3sl
@BirhanuKassaw-op3sl 5 ай бұрын
መሞህር ፋንታሁን ዋቄ ''ንቃ''የሚል ተከታታይ ትምህርት በየሠንበት ት/ቤቱ ቢሠጡ ኦርቶዶክስያዉያንንም ሆነ ሀይማኖታችንን ከገጠመን ሠይጣንያዊ አገዛዝም እና ትውልዱ ካለንበት ታላቅ ድንዛዜም ይሁን ከእንቅልፋችን እንድንባንን ይረዳን ይሆን?
@debebetessema7649
@debebetessema7649 5 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን እንደው አንድ ያልገባኝ ነገር ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ቤተክርስቲያናችንን ገዳማቶች የወታደር ማሰልጠኛ ናቸው ሲሉ አዝኛለሁ በእኔ አመለካከት ከንቱና ማስረጃ የሌለው ስም ማጥፋት ይመስለኛል ምክንያቱም ገዳማት ወታደር ቢያሰለጥኑ ማንም መንጋ እየገባ ቄሶችን እያረደ ምንም ሳይነካው አይወጣም ነበረ። እና መምህር ሆይ ቤተክርስቲያናችን በዚህ አሰቃቂ ግፍ በሚፈጸምባት ጊዜ ቄሱ ምእምናኑ አማኙ ህዝብ እራሷን የመከላከል እርምጃ የመውሰድ መብት ክልክል ነው ወይ?
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 5 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን በውነት እውቀቱ ስላሎት ተዋህዶን ለማዳን እርሶ ቢሰሩ ህዝቡን ቢያነሳሱ ከጥፋት ያድኗታል ውስጥ ከወያኔ ጀምሮ ጳጳስ መዘምራን ዲያቆነ ካህናቱ አብዛኛው ካድሬ ነው ቀሪዎችም ለነፍሳቸው ያደሩ አይደሉም ይሳሳሉ ለስጋቸው
@seifukebede9824
@seifukebede9824 5 ай бұрын
የወያኔ ምልስ ወታደሮች የታጨቁበት ሲኖዶስ ምን ይጠበቃል????👿👿👿
@Phi595
@Phi595 5 ай бұрын
ክክክክክ😊😊😊😊😅😅😅😅😅
@belaytebabal540
@belaytebabal540 5 ай бұрын
የእረኞች ችግር ነው::
@MksHafnan
@MksHafnan 5 ай бұрын
yanten hasab amara kilil tegbir
@saeda2657
@saeda2657 5 ай бұрын
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 5 ай бұрын
ሲጀመር ሁለት እንግዶች ቀርበው ፣ እድሉ የተሰጠው ለአንድ እንግዳ ብቻ ነው። ምነው ጠያቂ አዘጋጅ ፣ይኽ ተደረገ?
@cricket3806
@cricket3806 5 ай бұрын
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #እየመጡ_ነው‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@BinamHulago
@BinamHulago 5 ай бұрын
Mmhrahn.mmhr.fanthn.klhywt.ysmaln
@FarmwithJone
@FarmwithJone 5 ай бұрын
መምህር ፈንታሁን በጣም እናመሰግናለን
@anmawmekonen420
@anmawmekonen420 5 ай бұрын
Respect🙏🙏
@BinamHulago
@BinamHulago 5 ай бұрын
Mmhrahn.mmhr.fanthn.klhywt.ysmaln
@BinamHulago
@BinamHulago 5 ай бұрын
Mmhrahn.mmhr.fanthn.klhywt.ysmaln
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
59:45
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 192 М.
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН