ምን ይዤ ልሂድ ወደ እናቴ ቤት - ገጣሚ ዘውድአክሊል ገ/ክርስቶስ | ጦቢያ

  Рет қаралды 141,056

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 96
@daveneg1838
@daveneg1838 Жыл бұрын
ያለሁት አሜሪካ፡ እናት የለኝ ፡ አባት የለኝ ፡ አጥቻቸው በልጅነት፡፡ ግን ይህን ሳይ አለቀስሁ፡፡ እንጃ ፡ ይህ ግጥም ብዙ ነው፡፡ ብዙ ይናገራል፡፡ ሃገሬ ወገኔ ሲያለቅስ ፡ አይኔም ማንነቱን ያውቃል ፡፡ አይይይይይ ኢትዮጵያዊነት ፡ አረ አምላኬ እየን !! እየን አባታችን!!
@KINGDAWIT3
@KINGDAWIT3 Жыл бұрын
አይዞን አባቴ
@nebyuzegedamtube7188
@nebyuzegedamtube7188 Жыл бұрын
እኛ አለንልህ አይዞህ
@Gamil811
@Gamil811 Жыл бұрын
ያለሁት ሚለው
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 Жыл бұрын
Enen, enen
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
በቅድሚያ ለልመናህ ለጾሎትህ አሜን አሜን አሜን ።የእውነት ያሳዝናል ኢትዬጵያ እንዲህ ትሆናለች ህዝቡ እንዲህ ይባላል ብዬ አላስብም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንደሰው አለማሰብ ነው እናት አባት እኔም የለኝም አረብ ሀገር ነው ያለሁት ቢኖረን ጥሩ ነበር ግን ምን ይደረጋል አብሶ አፍሪካ ውስጥ ይከብዳል ምንም የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆንም ደህና ሁኑሉኝ
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
በስደት ያለውን ሁሉ ፈጣሪ የልቡን መሻት ሞልቶለት ለሀገሩ ያብቃው አገራችንን ሰላምና መረጋጋቱን ያምጣላት
@gashayemene
@gashayemene Жыл бұрын
አሜን፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ(ሸ)
@habeshahouse3296
@habeshahouse3296 Жыл бұрын
ዘውድ የዘመኔ ጀግና ገጣሚ
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 Жыл бұрын
እሁድ ዕለት ሳየው በጣም ነው እንባዬ የመጣው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንጂ ማልቀስ እንባ ወደላይ መርጨት በዝቷል እሱ በቃ ይበልልን
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 9 ай бұрын
ምንኛ መታደል ነው፤ የብስለት ጥግ የእውነት በርታ ወንድም!!!
@GjGui-nl1ed
@GjGui-nl1ed Жыл бұрын
በጣም ጥልቅ መላክት አዘል አዞናኝ ግጥም ዘዉደ አክሊል እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ብእርህ ይለምልም
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ዘንድሮ ሀገር ገብቼ ከቤተሰብ ጋር አሳልፋለሁ ብሎ ተስፋ ሰንቆ ቀን ሲቆጥር ከርሞ በዚህ ጦርነት ወሽመጡ ቁርጥ ያለ😢😢😢
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Ene 😢😢😢
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
😥😥😥ምንም ቢከፋንም ሀገራችን ሰላም ህዝቦቿም ሰላም ሲሆኑ እንፅናናለን አሁን ግን እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ አበው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ😢😢😢
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፋዎችን ህሊና ለሌላቸው ሆድ ብቻ ያላቸውን አርቅልን ሰው መሳዬችንም አጥፋልን ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን በወያኔ በኦህዴድ ወረድን ቆሸሽን ተዋረደች ሀገሬ ያልፋል እውነት ይመጣል ያኔ ባንዳ የባንዳ ልጅ አንተን አያድርገኝ
@amexfente
@amexfente Жыл бұрын
አይዞህ በቀጣይ ትሄዳለህ ድል በፋኖ እጅ ናት🎉🎉🎉
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 Жыл бұрын
አሁን አሁን እደጅ ያለነው እንሻላለን::በገዛ አገር ሆኖ አገር አልባ እንደመሆን አይከፋም:: ተቢረክ:: ብዕርህ አይንጠፍ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
እውነት ነው እኛ እንሻላለን
@HamdeyaHamdeya
@HamdeyaHamdeya 5 ай бұрын
በትክክል
@maheltendale
@maheltendale Жыл бұрын
የእውነት አስለቀስከን😭😭😢😢😢😢 እውነት ከፋኝ የበለጠ በግጥም ስታቀርበው ለኛ ለስደተኞች ከባድ ነው!!! እናመሰግናለን❤
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ዋዉ ድምፃዊዉም ገጣሚውም🙏🏾💚💛♥️ቴዲ አፍሮ💚💛♥️💚💛♥️🙏🏾
@tihtinawmessele122
@tihtinawmessele122 Жыл бұрын
አሁንማ እግዚአብሔርም ጨከነብን ! አሁን ይህ ሁሉ የሰው ደም፣ የሰው እንባ ፣ የሰው በገዛ አገሩ መፈናቀሉ የኑሮዉ ውድነቱ ብቻ አገራችን ውስጥ ያለው ነገር እጅግ በጣም የሚያስፈራ ነው ። ሁሉም እንደየ እምነቱ ለንስሀ መዘጋጀት ነው ያለብን ።🙏🙏🙏
@shewayeniguse3312
@shewayeniguse3312 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Good work deserves
@altubeti7567
@altubeti7567 Жыл бұрын
😢😢ያልቀመሰ የማያቀው ስሜት ማለት ስደት
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
በጣም አድነቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ!!!! 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tatkeadfers1137
@tatkeadfers1137 Жыл бұрын
እውነት ነው ምንይዤልመለሥበማለት በሠውሃገር ቀርተናል ሠላም ለገራችን...
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 Жыл бұрын
ቢከፋም ቢደላም ሀገር የመሰለ ነገር የለም እውነት ነው ሁሉም ነገሩ ከሀገር ስንወጣ ነው የምናውቀው ሀገራችን አሁንም ሰላም ያድርግልን ድሮ ወደነበርንበት ተቻችሎ፡ተሳስቦ፡ተከባብሮ፡የህግ የበላይ ተከብሮ ፡ያድርግልን፡፡
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Жыл бұрын
እኔም ከፍቶኛል በአሉን እመጣለው ብዬ ሳይሞላልኝ ቀርቶ ቀረው ግን በጣም ናፍቀውኛል😢😢😢😢😢😢አይ ስደት በተለይ ያረብ ሀገር ስደት😢😢😢😢😢
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
ፈጣሪ የጨምርል እውቀት
@biniyammulugeta8080
@biniyammulugeta8080 Жыл бұрын
wow
@ethiopianshavesomefunnythi9178
@ethiopianshavesomefunnythi9178 Жыл бұрын
this is the perfect collab... ይነዝራል ስለ ሀገር መስማት
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ይህማ ለእኔ ነው እመጣለው ብየ ብ7አመቴ እናቴን እየው መንገድ ዝግ ነው እስከ ባህርዳር አውሮፕላን አለ ከዛ በምን አልፌ ልሄድ አየ እማ ኢትዮጵያ እስኪ ደህና ቀን አምጪ ተሳቀን አለ ቅን ምን እንሰማለን ነገ ብለን አምላኬ መጥፎ እንዳታሰማኝ
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
እውነትም ጥበብ❤❤❤ስሜት ቆርቋር ግጥም❤❤❤
@EmmyTsegaye
@EmmyTsegaye 21 күн бұрын
Ante gobez btam ❤
@ShamsuYassine
@ShamsuYassine Жыл бұрын
ዘውድዬ፣እወድሀለሁኝ፣ከወልቂጤ
@Mr.xhiken
@Mr.xhiken Жыл бұрын
መፍትሔ እንደመፈለግ እሮሮ ማሰማት እንወዳለን ትላንት በቀልድ ስቀን ያለፍነዉ ሁሉ አይን አዉጥቶ አካሉ ገዝፎ ስናየዉ መፍትሔ መፈለግ ሲገባን ዛሬም እሮሮ :: እሮሮ የበለጠ እሮሮን ይወልዳል እንጂ መፍትሔ አይሆንም መፍትሔዉ ቂጭ ብሎ መነጋገር በሰከነ አእምሮ ማሰብና ዘለቄታዊነት ያለዉ አማራጭን መወሰን ይጠይቃል ::
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
ሀገሬ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Жыл бұрын
አሁንማ ምን ሀገር አለን ? እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 Жыл бұрын
Zewdaklil ejehen kurthemat aynekaw.
@EyobEyobd
@EyobEyobd Жыл бұрын
እረ እንዴት እረ እንዴት እረ እንዴት .........❤
@ami1285
@ami1285 9 ай бұрын
😢😢😢በጣም ከፋል😢😢😢
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
በሌላውም ሀገር በራሳችንም ሀገር ከቤት ተፈናቅሎ በየቦታው የሚንከራተተው ቤቱ የፈረሰ ተፈናቃይ ልጅ ይዞ የሚንከራተተው የሀገሬ ሰው በተለይ በአመት በዓል ሆድ ይብሳል😭😭😭
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Жыл бұрын
በጣም፡ያሣዝናል፡አብይ፡የሥራህን፡ይሥጥህ፡
@Bitebisrat16Tesfatesfaye-xo2fr
@Bitebisrat16Tesfatesfaye-xo2fr Жыл бұрын
የግጥም ንጉስ
@mitikegeremew4888
@mitikegeremew4888 Жыл бұрын
በስደት ሆኖ የወገንን ሞት ከመስማትና ከማየት በላይ ምን ህመም አለ 😢😢
@MULUMM-k3e
@MULUMM-k3e 9 ай бұрын
ስደት ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ስደትን መያቀው የተሰደደ ብቻ ነው ዋና ውሰላም ጤና ነው ለሀገራችን ያብቃን
@fasiltarkengn
@fasiltarkengn Жыл бұрын
መግቢያ ስንት ነው በእግዚአብሔር እርዳታ ወደ ሀገሬ እመጣለሁ ብየ አለሁ
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 Жыл бұрын
ይገርማል
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ Жыл бұрын
ለኔነውየዛሬው😢😢😢😢😢😢😢
@hananm6464
@hananm6464 Жыл бұрын
betam Konjo arego naw yegeletsaw ye sideten nuro..ayzon eneberta
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Жыл бұрын
Wow
@temesgenzerfu7152
@temesgenzerfu7152 Жыл бұрын
wow yihesi lene nw milargi,agere wusit hogne,betame yasazinal....
@Der-qp4bs
@Der-qp4bs Жыл бұрын
የበላነው ሁሉ እየመርርን ነው
@GeniEthio-
@GeniEthio- Жыл бұрын
😢 ብዓልን ምንም ቢሆን ከምዬ ጋር ነበር ቢሆም ግን ሰላም መኖር ራሱ ናፍቆናል
@HaregeDessie
@HaregeDessie Жыл бұрын
እናት እናቴን
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo Жыл бұрын
ፍትህ አረ ፍትህ ለኢትዮ ፍትህ አይይይ
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 Жыл бұрын
Zewde am eager to come my country to see you🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@RasDani-b5b
@RasDani-b5b Жыл бұрын
🔥
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Yezar 25 amet yalekesekubet zefen ahunem ezaw negne aye sedet 😢😢😢 ethopian selam yaregat becha 🙏 🙏 🙏 🙏
@Zahra19za19hra1
@Zahra19za19hra1 Жыл бұрын
አቤት በባአል ቀን ያለውን ከባድ ስሜት እኔን ብቻ የሚሰቃኝ መስሎኝ ነበር
@asefanardos2735
@asefanardos2735 Жыл бұрын
ጦቢያ አዳራሹ የት ነው የሚገኘው?
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kidistmuluneh6286
@kidistmuluneh6286 Жыл бұрын
😢😢😢😢 wede enati biti
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
😭😭እፉ የውስጤን ቁስል ተቀሰቀሰብኝ
@zelalemDebebe-fp9sb
@zelalemDebebe-fp9sb Жыл бұрын
Hager laye hono kesew hager yebase yemisema kehone esew hager hede bisote bisema yeshalale.
@amaamm1566
@amaamm1566 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sarafree2025
@Sarafree2025 Жыл бұрын
😭😭
@mulugetaadane4336
@mulugetaadane4336 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@haimasilase1900
@haimasilase1900 Жыл бұрын
wude ye hagere lijoch be alem tebetenachehu yalachehu be hasah be fainance balachehu yetefetro setota erdughn lezich mekeregha sigaye ,qenu chelemebighn, semayu kerbeghn, mengede hulu eshohe amekela, enbaye feso aleke, sega akale dereke nebse becha kereche ayy kenem yebase eko ale, belu engedhe yemetawekogem yematawukeghem yesenebet messege new syme Haimanot yalehut canada, hulachehunem ewodachehalew.
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@hayatibrahim883
@hayatibrahim883 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እንዲያው የማንም ወፈፌ መጫወቻ ትሆኝ
@mdassa8527
@mdassa8527 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@hoteldc9655
@hoteldc9655 Жыл бұрын
እባክህ ተወኝ ብሮ, አማራ ተረትና መሳሌ, ፉከራ, ሽለላ, ያዙኝ ልቀቁኝ, ግጥም መደርደር, ወዘተረፈ... ሁሉም ተባኖበታል 2
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 Жыл бұрын
Ahunema min beal ale? Edmei le bale gizewoch. Yebase ale......
@supremeleader989
@supremeleader989 Жыл бұрын
ለምን ሶፍት ወይም ዋይፐር አይሰጡትም😁😁
@yewerkuhaGrma
@yewerkuhaGrma Жыл бұрын
ጥበብ ሲገባሕ ተመለስ ለጊዜው ዝም ብለሕ ውጣ
@supremeleader989
@supremeleader989 Жыл бұрын
@@yewerkuhaGrma 😁😁😁👍 🚶‍♂️🚶‍♂️
@ሊያዩቱብ-ረ7ሰ
@ሊያዩቱብ-ረ7ሰ Жыл бұрын
🤑🤑
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ Жыл бұрын
እነሁሉኬኛበሠፈሩትቁናመሥፈርአይቀርም
@supremeleader989
@supremeleader989 Жыл бұрын
@@እሙአሚር-ዘ2ረ ፋራ-ባንዳ!🙄😁 ኬኛ ኤኛም አይመለከተኝም
@MULUMM-k3e
@MULUMM-k3e 9 ай бұрын
ስደት ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ስደትን መያቀው የተሰደደ ብቻ ነው ዋና ውሰላም ጤና ነው ለሀገራችን ያብቃን
@Makuye
@Makuye Жыл бұрын
😭😭😭
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 435 М.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН