መኖር የሚቻለው ተግባብቶ ነው! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

  Рет қаралды 43,588

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 110
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሙልጨ አድሪጎ ሰድቦኝ በሚቀጥለወ‍እ ቀን ዛሬ ሌላቀነው ይለኝል ግን እግዚያብሔር የሚረዳችሁ ሰው ይግጠማችሁ 😭
@mercy2579
@mercy2579 5 ай бұрын
Amen hiwote kebade nate
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 4 ай бұрын
ሚሰኪን አይዞሸ
@mihretdegemu8801
@mihretdegemu8801 2 ай бұрын
Ayzosh yeneenat esti and enen behiwete yagezegnn yemaystekakelewn yastekakelelgn tmhrt lgabzsh getemegn blesh search adrgi yememhr tesfaye abera tmhrt new bedenb endemiredash ergtegna negn
@YgghBbgh
@YgghBbgh 3 ай бұрын
ምክርክ እኮ በእግዚአብሔር ቃል የተቀመመ ነው ተባረክ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 5 ай бұрын
ከስው ሁሉ ጋር ተግባብቶ መኖር ጥሩ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳን❤
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 10 ай бұрын
ማሻአለህ ቀጥሉበት ጎበዝወች የሚገረመው ነገር የሠው ገነዘብ መብላት ሀራምነው
@Mnewerabduljelil
@Mnewerabduljelil 10 ай бұрын
ወንድሜ የምሰጠው ት/ት በጣም ደስ የሚል ነው ስለሽማግሌ ያወራኸው እኔም አንድ ልንገርህ እኛጋ ክፍለሀገር የኛ ቤት ውስጥ እልፍኝ ተሠጥቶት ሚኖር ሰው ነበር እና ጉልበተኛ ነበር ሰክሮ ሰዎች ደግሞ በሬ አርደው እየተከፍፈሉ መጣና ገድለውት ጅብ በላው አሉ ከቆየ በሃላ ያለው ሰውዮ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ጅብ በልቶት የሞተው
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 ай бұрын
ፍቅር የጋረ ነው ግን አረመኔ ሰው አይግጠማችሁ እኔ መቼም ካሳለፍኩት ታሪክ የተነሳ ጥሩ ወድ ያለ አይመስለኝም በውነት ከባድ ነው😢 እናመሰግናለን መምህር❤🎉🎉🎉
@SaniSani-rw4lx
@SaniSani-rw4lx 10 ай бұрын
በትክክል እህቴ እግዚአብሔር የተባረከ ትደረ የሰጥ በጣም ከባድ ነው
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 9 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@MisaratElene
@MisaratElene 7 ай бұрын
ename😢😢
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም አሁን ድረስ 💔💔💔💔 ልቤ ስለወዶቺ ጥሩ ስሜት አይሰማኚም😢
@tednketednke3949
@tednketednke3949 3 ай бұрын
አግዚብሔር አብዠቶ ይባርከህ❤❤
@OmerOmer-ly2eg
@OmerOmer-ly2eg 9 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ጋብቻ ቲዩብ እንደምናችሁ አልሀምዱሊላህ በጣም ደህናነኝ በመቀጠልም እባካችሁ ጸግሸን በውስጥ መስመር ማናገር እፈልጋለሁኝ በባልና, ሚስት መካከል አለመግባባት ተፈጥሮዋል 3 ልጀች አሏቸው ከተጋቡ 8 አመት ሆኗቸዋል አንድም ጊዜ በቤታቸው ሰላም ሰፍኖ አያውቅምና በመጨረሻም ወደ መለያየት ቀርበዋል እና ልጆቹ እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናሉና ወደ ፍቺ ከመድረሳቸዉ በፊት አንን ለማማከር ፈልጌ ነበር እኔ ለሁለቱም የቅርብ ዘመድ ነኝ ለ
@itsmydam7046
@itsmydam7046 10 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም እናመሠግናለን ይሕ እዉቀት ከ5አመት ቢኖረኝ ኖሮ ብዙ ነገሮች ባልተበላሹ ነበር
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 8 ай бұрын
Thank You ❤❤❤
@bisratadafre
@bisratadafre 8 ай бұрын
ትምህርት ህ በጣም ጥሩ ነው።ነገርግን ሚዛናዊ ቢሆን አስቸጋሪ ሴቶችም አሉ።
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 10 ай бұрын
ይሄ ትክክለኛ ነገር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባል እሳት❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayaa-se2ki
@Hayaa-se2ki 6 ай бұрын
እግዚአብሔርን ወደ ሰላሳ ሰዎች በላይ በህይወቴ ገብተው ወቶዋል ፍቅር የለም ብዬ እኔም ከደመደምኩ ቆይቻለሁ እንዴ ህፃን አንኳክተው መሮጥ ይወዳሉ 😢😢
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 10 ай бұрын
እናመስግናለን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 6 ай бұрын
ወይ እነማ በጣም ተቃጠኩኝ በአላህ ብላችሁ በፆለት አትርሡኝ
@AmdeAmde-e4s
@AmdeAmde-e4s 20 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው የምታቀረባቸው ፕሮግራሞች በረታልኝ በቤተ /ክ ተጋብተው ያለሠምንም ምክንያት ውሃ በማይቋጥር ነገር አቃላ ረግጣ ገፍታ መሄድን እንዴት ታየዋለህ ምን ትመኽረኛለህ እባክህ መሰናክልን ሆናብኛለች ምን ትመክረኛለህ።
@سفنشابوغالي
@سفنشابوغالي 20 күн бұрын
እኔ የሱስት ልጆች እናት ነኘ ግን ባልቤቲ ሲማግጥቢነኝ ብዓኑቼ አየሆት ሰድት ውር ትካሰን በሽምግልና ታረቀን ግን ምንመ ሳይጎልኘ ዓይኑን ላልማይት ውድ ሰደት ውጣሁ
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 10 ай бұрын
Thank you so much for sharing this important information ❤❤❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤እናመሰግናለን ቀንበቀን ነዉእምሰማችሁ❤❤❤❤ትዳሬንእንደማስተካክል አምናለሁ❤❤❤❤❤
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
ምክሩ ትምህርቱ ጥሩ ነው። ብዙ ግዜ አበሻ ወንዶች የባሕርይ ችግር አለባቸው። ከልብ ሚስትን አክብረው አፍቅረው ተወስነው አይኖሩም። ይሁን እንጂ ሴቶቹ የሚጎድሏቸውም ብዙ ነገሮች አሉ። በተለይ መንፈሳቸው የብዙዎቹ የተረጋጋ አይደለም።
@Woyni-d3h
@Woyni-d3h 7 ай бұрын
በትክክል ወድሜ ተባረክ
@genethana1145
@genethana1145 5 ай бұрын
ገኖ ዚሪ ነው የሚየው ይህን ን ፕሮግሪም በጢም ደደደደደደደደደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ነው። እግዚአብሂር ዘመንህን ቢተሰብህን ይቢርክ።
@MercyLege
@MercyLege 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ...
@Hussien-yz4lz
@Hussien-yz4lz 2 ай бұрын
የኔ ወንድም ስወድህ እግዝያብሔር አምላክ በጤና በሞገስ በሀይማኖት ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 8 ай бұрын
እግዜር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@jemo5716
@jemo5716 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ(አቅራቢዋም ተባረኪልኝ) እኔ በጣም እግዚአብሔር የሠጠሕ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ምክንያት ሠዉ ሥለተማረ ብቻ አይደለም ተምሮም የእግዚአብሔር ፍርሐት ከለለ ደፍሮ መናገርም የለም።አንተ ከእዉቀት ጋር የእግዚአብሔር ሞገሥ በጥበብ ሠጥቶሐል።።።።።ከልጆቸ አንድ ሤት ልጀ አሑን አግብታ አንድ ልጅ ወለደች ግን የአንተን የዚሕ የምክር አገልግሎት ለልጀ አካፈልኳት በጣም በእዉነት የተናገርከዉ የምትናገረዉ ሑሉ ገርሞናል።ዘሎ ወደ ትዳር መግባት አሥከፊነቱን በማሥረጃ ከተናገርከዉ በጣም ትክክል ነዉ።።በእዉነት እግዚአብሔር እንደዚ በግልጽ በሚዲያ ወጥቶ ማሥተማር በሐገሬ ኢትዮጵያ መጀመሩ ይሕም የእግዚአብሔር የብዙዎች ትዳር አሑን ጫፍ ላይ ነዉ በተለየ በአለሑበት አገር ኤሮፓ ፍቺ ኦኦኦኦ በጣም ከፍቷል በሣምንት ፍቅር ወደ ትዳር እየገቡ።። ። ።።።።በድጋሚ ተባረኩ
@FhrFhf-pn7kt
@FhrFhf-pn7kt 9 ай бұрын
እና ሁለት ሶስት አመት በጂኒጃካ መቀጠል አለበትደ
@SINTAYEHUAbebe-md8dj
@SINTAYEHUAbebe-md8dj 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዠቶ ይባርክህ❤
@EskedarAli
@EskedarAli 2 ай бұрын
ትምህርትህ ውስጥ ይነካል ህመሙ ጥልቅ ነው እኔየ21አመት ብሎ በአደጋ ቀኝ እጀን አጥቸ በዘጠኝ አመቴ እዚሁ ባለሁበት አካባቢ ውልዷል ተብየ ስጠይቀው ለምን ተጠየኩ ብሎ ያለምንም ንግግር መርዝ ቃላቱን እረጭቶ ከልጄጋር ትቶን ከሄደአ15ቀን ሆነው ፉርድ ከድንግል ልጅ እጠብቃለሁ ምክንያቱም እኔ ቀን ጥሎኛል
@AskaleMola
@AskaleMola 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክክ ሁሉንም ያማከለ ነው
@teppishamar2981
@teppishamar2981 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 ай бұрын
እሱን ያዝልኝ ሴክሰ ቀርቶብኝ ስድብና አይምሮ የሚያወርድ ንግግር ቢቀር ጥሩንግግር ከሴክስ ይበልጣል ያሁለተኘ ነው ውስጥህ ደስሳይልህ የምታ ደርገው እኔ እንደመደፈር ነው የምቆጥረው እባካችሁ ባሎች ለሚስታችሁ ጥሩ ንግግር ብታስሙዋቸው ብዬ እለምናችሆለሁ መስደብ እንኳን አቁሙ ሰድባችሁ ለተሳዳቢ ሰጥታችሁ እንደቀድሞ ውደጂ አክብሪኝ እረ ባሎች እንተሳሰብ
@TigistBelete-hm4wn
@TigistBelete-hm4wn 5 ай бұрын
ማታ ጠጥቶ ገብቶ ሞራል የሚነካ ስድብ ሲሳደብ አምሽቶ አልጋ ላይ እኔ እኮ ልቤ ቂም አይዝም ቢልስ አይደለም ከሱ ጋር ለዘላለም የአልጋ ነገር ያስጠላል ስድቡ እንጂ ደስታው አይታይም
@SofiErmiyas
@SofiErmiyas Ай бұрын
Bewunet ilihalew silene hiyot yetenagerk meselegn balebete ante yemitlew sew ayinet new silezi betam telahut
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 8 ай бұрын
አሁንላይ።እንየም።ከአቅምበላይ።ሲሆን።ትቸ።ወደስደት።ተመለስኩ።ከሱለመራቅስል።እድሜየንም።አቃጥየ።ወይ።ከልጅነቴ።እድሜ።አላጌጥኩ።ወይትዳሬሰላምየለ።ስለዚ።ቆርጨነው።የመጣውት።ስመለስ።ልንለያይ።እየነደዱከመኖር።ብቻን።በስላምብኖርስ።
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም ሊሰብደኚ ለቅቄ ወደ ስደት መጣሁ 15 አመቴ አገባኚ ልጂነቴን ቆርጥሞ ከበላ ቡሀላ ተቀየረ
@ምርጥኢትዮጵያዊ
@ምርጥኢትዮጵያዊ 10 ай бұрын
❤❤❤ የልብ ስው ናችሁ ብርቱካን
@SanadBh-i8v
@SanadBh-i8v 9 ай бұрын
ፈጣሬ ያክብርልን መልካሞች ናችሁ
@TagesechTage
@TagesechTage 2 ай бұрын
Betame Desi Milo mkire new Tebareki ❤❤❤❤
@Eftahi
@Eftahi 5 ай бұрын
በጣምትክክልነህእናመሰግናለን
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n Ай бұрын
Wowwwww hameseginalewu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sikosilo610
@sikosilo610 10 ай бұрын
መልካምሰወችናችሁበርቱ
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 10 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም፣ጥሩ፣ትምህርት ነዉ፣እኔ፣በጣም፣አፍቃሪነኝ፣4"ጌዜ፣ልቤ፣ተሰበረ፣ሁልጊዜ፣እሸወዳለሁ፣ለዉሳኔ፣እቸኩላለሁ፣ምን፣ላድርግ፣አሁንማ፣ባልም፣ላይ፣እልጅም፣ላይ፣ተስፋ፣በጣም፣እየወረደነዉ፣እና፣መፍተሔ መዉጫ ቀዳዳ፣ካላችሁ፣ፍሬየሆነ፣ሀሳብ፣ምከሩኝ፣ከይቅርታ፣ጋር፣???
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
ደዉለሽ ተማከሪእህት❤❤❤ስልክቁጥርአለልሽ❤😢
@zedtube38
@zedtube38 10 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@tigistmehari7638
@tigistmehari7638 3 ай бұрын
ተባረኩ
@rrtt4781
@rrtt4781 9 ай бұрын
yes
@MilenBeyene
@MilenBeyene 5 ай бұрын
Des zbel tmhrti eyu tebareku❤❤❤
@AmanulHamed-tj3nc
@AmanulHamed-tj3nc 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ጥያቄ አትመለስም
@yesheharegdefaru677
@yesheharegdefaru677 10 ай бұрын
አሜሪካም ግን እንደሚወራው ለሴት ልጅ ቀላል አይደለም ሴቶች ከኢትዮጵያ እጥፍ ነው የሚሰበሩት በጣም በብዙ ነገር እንደውም ኢትዮጵያ ይሻላል ከሰው ጋር
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
ምን ይሰብራቸዋል አሜሪካ የሚኖሩትን። ሕጉ ይመቸናል እያሉ ብዙ ይመኩ የለም እንዴ? ስንቱን ወንድ ያለጥፋቱ ባዶውን አስቀርተው ሰባብረው ሁሉን ያሳጡ ሴቶቹ አይደሉ?
@የልፋል
@የልፋል 10 ай бұрын
Weste nachu bartu ❤❤❤❤❤
@MaqdesMaqdes
@MaqdesMaqdes 8 ай бұрын
Tegawen yabezalek ❤❤❤❤
@gracejesus5309
@gracejesus5309 8 ай бұрын
God bless you brother ❤❤❤
@YohanaHosi-f5r
@YohanaHosi-f5r 3 ай бұрын
Sew gn aylewetem endea kefelega ylewetal yhon meqeyer efelg alewu ena melslin ebakh wendmea
@Toxic-ik5pv
@Toxic-ik5pv 6 ай бұрын
❤gzachin dipolom yzo kalhobe expériences aynefam enamesegnalen❤
@HaWAseIDAssEN
@HaWAseIDAssEN 5 ай бұрын
ደሥ ይላል
@nishakoodipoomol9935
@nishakoodipoomol9935 10 ай бұрын
በዉ ወድማችን እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ብሰማው ብሰማው እማሰለቸኚ ምክር ነው ምናለ እሩቡን ያህል እንኳን ቢያስቡ አንዳንድ ወዶች እዳተ ቢቀር እኔ እራሱ እዚህ አለም ላይ ማየት የማትፈልጊው ቢሉኚ ባሊን ነበር የምለው ግን ምን ወጋለው አይቻልም 10 አመት እኮ ኖሪያለሁ ግን አንድም ቀን ተደስቸ አላቅም ልጂነቴን በላው
@birhanjommy
@birhanjommy 10 ай бұрын
ምንአልባት አንቺም ጋ ችግር ይኖር ይሆን?
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 8 ай бұрын
እባካችሁ።ከቻላችሁ።ምከሩኝ።እስኪግራገብቶኛል።እንየ።ባሌጋር።10አመትሁኖናል።ግን።በስደት።ምክንያት።7አመትያክል።አብረን።አልኖርንም።ያው።በየ።2አመቱ።እንገናኝአለን።ከዛ።ልክጨርሽስደትን።ስመጣ።ግንባህርይው።ጭራሽ።የተለየሆነ።ግንእግዚአብሔር።ይመስገን።1ልጅ።ወልደናል።ክፍተታችን።ግን።እጅግ።እየከፍ።ሄደ።
@mercy2579
@mercy2579 5 ай бұрын
እንዴት ነሽ እህቴ ልክ ነሽ እንኳን ስደት ሄደሽ አይደለም ልድ ለመውለድ እናትሽ ቤት ሄደሽ እንኳን ሌላ ተአምር ተፈጥሮ ልታገኚው ትችያለሽ እንደኔ አብሮ መኖር እንጂ ተለያይቶ በርቀት በጣም ይከብዳል ።ርቀቱ ቀርቶ አብራችሁ የምትኖሩበትን መንገድ በመነጋገር ብትፈጥሩ ጥሩ ነው ።
@jorskj2998
@jorskj2998 10 ай бұрын
Fexari yiqiri belenyi ene salaq belichalewu bale bexam ye sewu genzeb yi belal ene li fetawu newu ye sewu haq alfeligim😢😢😢😢😢😢
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 10 ай бұрын
በጣአም የልብ ሰው ናችሁ
@HaregHabte
@HaregHabte 2 ай бұрын
ከሰዉ ጋር መኖር ከባድ ነዉ ግን እየኖርን ነው
@ShishayAbera
@ShishayAbera Ай бұрын
እኔ በጣም ነው ያለቆሰኩት ከኔ ህወት ጋ ሲጋናኝ
@ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
@ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 10 ай бұрын
❤❤❤
@TitiTiti-x1k
@TitiTiti-x1k 5 ай бұрын
Wow xuru mikir new
@AsebeFikre
@AsebeFikre 9 ай бұрын
በሀይማኖት ልዩነት እንዴት አብሮ መኖር ይቻላል ወይስ አይቻልም
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 6 ай бұрын
ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢
@liyakasu6835
@liyakasu6835 2 ай бұрын
Ayichalim! Mekniyatum EGZIABHER ymaykebribet hiwot ena EGZIABHER bmehakelachuh slmaynor atebarekum! Yekribacuh
@asresetopia8847
@asresetopia8847 10 ай бұрын
በጣም
@Nunukazanchis
@Nunukazanchis 29 күн бұрын
Tikikilegna mikir gena semahu. Bechirash mefatat yelebachihum eyalu bizuwoch tegedadlew endimotu adrigewal.
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 10 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@HaregHabte
@HaregHabte 2 ай бұрын
የማይለወጥ አይለወጡም
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 2 ай бұрын
ባለቤቴ ስንፈት ወሲብ አለበት ያንን ለመሸፈን እየወጣ ያድራል እንዴት ማስተካከል ይቻላል ያለን ስደት ነው እና ስራ ቦታ ማደሪያ አለው በእረፍት ቀን አይመጣም ምክንያት ይፈልጋል
@halimaAhmed-h2w
@halimaAhmed-h2w 2 ай бұрын
መጀመሪያ አንቺ ህክምና አማክሪ ከዛ ህክምና የሚገኝ ከሆነ ቀስ ብለሽ አስረድተሽ ህክምና እንዲያገኝ አድርጊው
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ Ай бұрын
የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ስለ ላልሽው ነገር መፍትሄ ታገኝያለሽ እህት
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt 6 ай бұрын
Yena Balbet Dehnasew New Gn Yesaw Were Yesemal
@TitiTiti-x1k
@TitiTiti-x1k 5 ай бұрын
Wow Desi yilal
@gggggggg-z7v
@gggggggg-z7v 4 ай бұрын
😢
@Natanem9655
@Natanem9655 2 ай бұрын
Lejochen siseteghe layanor alfetrerachewum
@Shalthu123-zn7bm
@Shalthu123-zn7bm 3 ай бұрын
Sitasxalu sehu tamasito sisama mali mitasgabuti mastawaqa edeti ede mitanadidu iko
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 3 ай бұрын
እኔ ባለቤቴ ምን ም በደርግ ደስተኛ አይደለም
@eelluma2950
@eelluma2950 Ай бұрын
የራሱ ጉዳይ እራስሽን ልጆችሽን ጠብቂ ያኔ ይደንግጣል ወንዶች ስለነሱ ስሜት ስትጨነቂ ይጨማለቃሉ
@brictighebretinsae283
@brictighebretinsae283 4 ай бұрын
Please can u send me one free gift book iwant to read and learn more from your scriptures..
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 8 ай бұрын
ዙሮዙሮ።ግንእሱ።ከንየጋር።መኖርአይፈልግም።በቃስራይወጣል።ጡሀት።ማታላይ።አምሽቶይመጣል።ከጋደኞቹጋር።ተሎብሎ።ተሸፍኖ።ይተኛል።በቃላይፍ።እደዛነው።ምንም።ንግግር።የለንም።ሁሌም።እደዚእያልን።እስከመቸ።ይቀጥላል።ብዙ።ጠቦች።ጭቅጭቆች።ተፈጥረዋል።ሁሌም።እንየለሱ።ሀሳቤ።ግራነው።3አመት።ታገስኩ።አሁንግን።ጭራሽ።ብሎብሎ።እንየላንች።ምንም።አይነት።ስሜትየለኝም።ብሎኝእርፍ።ጉልበቴሲያልቅ።ውበቴ።ሲደበዝዝ።ችግርየለም።ብየተቀበልኩት።ሁሌእያለቀስኩኝ።እያነባው።ከምኖር።በቀጠሮመጣው።ስመለስልንለያይ።መቸም።ግን።በህይወቴ።ለመጀመርያግዜ።ቅስሜም።ልቤም።ነው።የተሰበረ።
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 2 ай бұрын
አይዞሽ ቀላል አይደለም ህይወት ያበቃች ይመስላል ሁሉ ያስጠላል አይዞሽ ይሄም ያልፋል ራስሽን ጠብቂ እሱን ማስብ አቁሚ ወደሃይማኖትሽ ቦታ አዘውትሪ አይዞ ትረሽውና ምን ሆኝነበርብለሽ ት? ለሽ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 10 ай бұрын
What is strange is the crazy behaviour of women of this time
@HiwanGrmay
@HiwanGrmay 5 ай бұрын
❤❤❤❤😊😊🎉🎉
@dedebit33
@dedebit33 10 ай бұрын
ይቅርታ ልጆች የኔ ኣይደለም ብሕግ ይታገዱ ደሞ ሌባ ነዉ የተረገመ ዉሻ የማን ገንዘብ ነዉ የምጠቀመዉ ያለዉ ችግር የለዉም ግን ልጆች የምባሉ እኔ ሁለተኛ እንዳቀርቡ ኣላቃቸዉም የራሳቸዉ ጉዳይ ሰለ እነሱ ወላጆ ኣላቸዉ እነሱ ይረከቡ ይበቃል ካልሆነ ፓሊስ ኣላ
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳👍👍👍👍👍👍👍
@ssss7510
@ssss7510 10 ай бұрын
እኔማትምህሩትእዳያመልጠኝብዬበሁለቱምስልኬነውሰስክብራይትላይክሼርእያረኩያለውትበርታልንወድሜከዚበላይውቀቱንያብዛልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለንእዲበነፃስለምታስተምረንወገኖቼከኛየሚጠበቅብኝሼርላይክሰስክብራይብበማረግእናበረታታው🎉🎉
@BakkasheGadafaa
@BakkasheGadafaa 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@gggggggg-z7v
@gggggggg-z7v 4 ай бұрын
😢
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@ebiieb7129
@ebiieb7129 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@SelamDemoz-v9j
@SelamDemoz-v9j 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 24 күн бұрын
❤❤❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
ማንን ላግባ ለትዳር ፈላጊዎች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
34:39
ለውጥ ምን ማለት ነው? ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
25:42
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН