ትዳሬን ያጣሁት በእናቴ ሰበብ ነው - አለኝ ስለው ከዳኝ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 11,093

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@AlemthehayAschenaki
@AlemthehayAschenaki Ай бұрын
ወይኔ የእኔን የነበርኩበትን ላካፍልህ ቤተሰብ ያለው ባል አልፈልግም የሚሉን ሴቶች ያናድዱኝ ነበረ ግን ልክ ናቸው እኔ የቤት ወጪ የሚሰጠኝ ገንዘብ ያናድዳቸው ነበረ የቤት ኪራይ ስቀበል እሱን ለእኔ አምጪው ይሉ ነበረ እናቱ የአንድን ቤት እሰጣቸው ነበረ ባሌ ሳያቅ እህቱ ደሞ ምለብሰውን ልብስና ጫማ ተውሳኝ ትከለክለኝ ነበረ ግን እበሳጭ ነበረ እሱንም አልነግረውም ነበረ መጨረሻ ምርር ሲለኝ ተለያየውትና ተፋታው ❤❤❤❤ ልብ የሚሰብሩ የባል ቤተሰቦች አሉ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Ай бұрын
ብትነግሪዉ እኮ ትዳርሽን ማትረፍ ትችይ ኘበር ግን ለሌላ ጊዜ ትምህርት ነዉ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
ችግር ነው ያለ ቤተሰብስ እንዴት እንኖራለን ተቸገርን እኮ😢😢
@Faayyoo
@Faayyoo Ай бұрын
በጣም አሉ ትክክክል ነሽ 😢😢😢😢😢😢
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
ደግ አደረግሽ እስከመቼ ለሰዉ ይኖራል ምስት ማግባቱን የምረሳ አለ ከእነሱ ጋር ጉዳይ እያስፈፀመ እየዋለ ለሆዱ ቤት የሚገባ አለ እንዲህ ዓይነቱን ድንገት በፊቺ ሰኘራይዝ ማድረግ እና የት እንደነበረ ማሳወቅ ነው
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl Ай бұрын
አዎ በትክክል የወንድ ቤተሰብ በጣም ይቀናሉ በተለይ እናትና እህት ያለው
@yeneneshkassahun9942
@yeneneshkassahun9942 Ай бұрын
ወንድሜ ይህ የእ ታሪክ የእኔን ታሪክ መሰለኝ የልጆቼ አባት ለቤቱ መልካም ሰው ነበር ነገር ግን አባቱ ፣ተከታይ እህቱ እና ወንድሙ በምድር ላይ መጥፎ ሰዎች ምሳሌ ናቸው ። አባቱ እኔ በህይወት እያለው አንቺ ከእሱ ጋር ከኖርሽ እኔ እከሌ አይደለሁም ብለው ነው በስማቸው የማሉት ። እህቱ ደግሞ እሱ ለቤቱ እና ለቤተሰቦቹ ከሌላ አገር የሚልካቸውን እቃዎች እሱ በሚሰጠኝ ትህዛዝ መካፈል አትስማማም እና እንደፈለኩ ላድርግ በሚል ስበብ ከእኔ ጋር አትስማማም ሌላው ደግሞ ከእሱ ጋር በተጣላንበት የመጀመሪያው ሳምንት ውስጥ እናቱን ለህክምና ከክፍለ ሀገር ይዛ መታ ነበር እኔ ጋር መጣላታችን ስታውቅ የቤቴን ዕቃ በጭነት መኪና ጭና ልትሄድ መኪና ይዛ የመጣች ጀግና ነበረኝ ምን ያደርጋል አልተሳካላትም እንጂ ። ወንድሙ ደግሞ ለእሱ ሲል ከአባቱ ጋር እስከ መጣላት የደረሰለትን የወንድሙን ሚስት ለፍቅር የሚመኝ ባለጌ እና አስነዋሪ ወንድም ነው ።በአጠቃላይ በዚ ፣ በስራ ምክንያት በመካከላችን ባለ ክፍተት እና ልገልፀው በማልፈልገው ልቤን በሰበረው ድርጊቱ እየወደድኩት ሁለተኛዋን ልጄን የ7 ሳምንት ነፍሰጡር እያለው ከተለያየን እንደቀልድ ስምንት 8 ዓመት ሆነን ። በመጨረሻ ከቤተሰቡ እንደ ልጄ የማያት በቅንነት መንፈስ የተባረካችሁን የመጨረሻ እህቱን እና ልክ እንደልጃቸው የሚያዩኝ እኔም እንደ እናቴ አያቸው የነበሩ እና እስከ እረፍታቸው ድረስ ይሳሱልኝ የነበሩትን ሳላመሰግን ማለፉ አልችልም።
@rodas6053
@rodas6053 Ай бұрын
እኔ ደሞ በጣም እድለኛ ነኝ ።እጅግ ጥሩ ቤተሰቦችን አግንቻለሁ❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Ай бұрын
ከደዚህ አይነት ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤
@نصرهاحمد-ذ2ق
@نصرهاحمد-ذ2ق Ай бұрын
ወንድማችን. የምታቀርባቸወ. ቁምነገር. ያለወ አስታዋይ ነህ በርታል. አቀራረብህ ስነመግባር የተሞላበት አላህ. ጤናና እድሜ ይስጥልን
@masimasiye4380
@masimasiye4380 Ай бұрын
እዉነት እግዚአብሔር ይባራክ የምኪር ሀይል ይጫምራል❤
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 Ай бұрын
ፕርግራማችሁ ጥሩ ነው ። የበለጠ ጥሩ እንዲሆን ከሥነ ልቡና እይታ በተጨማሪ ሃይማኖታዊ እይታ በጣም ወሳኝ ነውና መምህራን ፣ ሊቃውንት እይታ ማካተት የሚቻልበት ሁኔታ ቢኖር በጣም ወሳኝ ነው ። በትዳር ሕይወት ሀገር በቀል የባህልና የማህበራዊ መሪዎች ፣ ሙህራን እይታም ማካተት ቢቻል ። ካሎተቻለ እኛ ከሥነ ልቡና ሙህራን እይታ ነው ያየነው እናንተ ከሃይማኖት ፣ ከባህል እና ከማህበራዊ እይታ ምን መፍትሔ አለ የሚለውን እዩት ብላችሁ ማሳሰብ ብትለምዱ ድካማችሁ የበለጠ መልካም ፍሬ ያፈራል ። የምእራቡ አለም የመፍትሔ ሀሳብ ላይ መጠንቀቅ የሚገባንን በዚያወ ምከሩን ። የምክር አገልግሎት ለማግኘት ኢኮኖሚያዊ አቅማቸው ለማይፈቅድላቸው በሙያ መስኩ ያላችሁ ከሃይማኖት ሊቃውንት ጋር አብራችሁ በመሆን ነፃ ሙያዊ አገልግሎት በፊት ለፊትም ሆነ ሚዲያውን በመጠቀም መስጠት ላይ ብታስቡበት ብዙ ሰው ማገዝ ትችሉ ነበር ። በወር አንድ ሰዓት ሊሆን ይችላል ። ጥያቄዎችን ሰብስቦ ምክር መስጠት ቢቻል ቀላል አልነበረም ።
@Taebanuriyha9952
@Taebanuriyha9952 Ай бұрын
ከጨዋ ቤተስብ መጋባት ጥቅሙ ብዙነዉ ባል ሲያጠፋ አባት እናት ጥፋቱን ነግረዉ እድስተካከል ይረዳሉ መመ
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v Ай бұрын
ሲጀመርለ ቤተሰብ የትዳር ገመና አይወራም
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ Ай бұрын
እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን
@asegedech186
@asegedech186 Ай бұрын
ተባረክ እንመሰግናለን ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ Ай бұрын
ከቤተሰብ ጋር መኖር ሲጀመር ጥሩ አይደለም ከነሱ እርቆ ነው መኖር ያለበት ለእንግድነት ብቻ እና መርዳት ካለበት በእርቀት ሁኖ መርዳት ይችላል ሴቷም እንደዛው።
@AidaKidane-kp2dg
@AidaKidane-kp2dg Ай бұрын
@ኦግዚአብሔር እረኛዬነ - ቨ4 ከቤተሰብ መኖር ብቻ ሳይሆን ባል በራሱ አይምሮ መሄድ ካልቻለ ቺግር ነው ትዳር እና አባት እናት ልይቶ የማያቅ ወንድ ማግባት የለበትም
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 Ай бұрын
Miss you, right
@emeba951
@emeba951 Ай бұрын
እናመሠግናለን ! ወንድማችን ለአንተም ጌታ የተደበቀ ጥ-ሩ ትዳር ይስጥህ !!
@MeseretShewaye-k1k
@MeseretShewaye-k1k Ай бұрын
ውይ ይህን ፍሮግራም ስወደው በተመስጦ ሆኜ ነው የማዳምጠው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም በቤተሰብ ምክንያት ብዙወቻችን ዋጋእንከፍላለን ❤❤❤❤😢😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 Ай бұрын
እናመሰግናለን 😊
@tigderbe4990
@tigderbe4990 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ስጋዊ ቅናት ብዙ ሰው ይጎዳል ራስንም በቁም ያቃጥላል እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@Hasent-f1p
@Hasent-f1p Ай бұрын
ewent nw bezu eyenet hiwet ale gen ALLAH melekem sew yedergen lehullum!!!❤
@TsigeeHabatamuu
@TsigeeHabatamuu Ай бұрын
Okay thank you teacher 👌💯👍🥰
@briktiakelom4726
@briktiakelom4726 8 күн бұрын
What about if she’s bad?
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Ай бұрын
ሰላምለዚቤት❤❤❤
@YeneLyu
@YeneLyu Ай бұрын
Ahun yalehubet huneta new beshtegna honku tamemku memeher bemaryam egziabher ene eyekefagn eyamarerkut endenor yfelgal?????? Bifetaw hatiat yhonbignal?????? Betekrstian siladeku amlaken endalaskeyem biye tesekayew bekrbu bendet memot ymeslegnal
@KiduMare
@KiduMare Ай бұрын
Yanyne tareke yametwr mslge tekekel nahe tegesety alkwale leglaglw nw
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 Ай бұрын
ኣዎ በኔም ኣጋጥሞኛ ባለቤቴ ልክ ከተጋባን በሃላ ነው ባህሪው የተቀየረው:; በቃ የኔ መጥፎ ነገር ያለ ስሜ በውሸት ወሬ ጭንቅላቱ ኣዞሩትና ለኔ የነበረው ክብር ፍቅር ጠፋ ኑራችን ብጥብጥ ብቻ ኣለመደማመጥ ሆነ:: ናቀኝ ጠላኝ ኣማካሪዎቹ ቤተሰብ ጋደኞች ሲሆን ተው ኣልኩት ትዳር የባልና ሚስት እንጂ የሌሎች ጣልቃ ገብነት ኣያስፈልግም ስል ኣልሰማ ኣለኝና ልጆቼን ታቅፌ ሳልወድ እየመረረኝ ተፋታሁኝ:: ተፋትቼም ቀጠሉ ጥሩ ግንኙነት እንዳይኖረን በቃ የራሱ ኣስተሳሰብ የለውም በሰው የሚመራ ደንቆሮ ሆነ እኔ ደሞ የልጂቼ ኣባት ነው በሚል ሁሌ መልካም ሳደርግ ያናድደዋል:: እንዳላገባ ቅናት ሆነ ስራው ኣሁን ግን ከብዙ ኣመት በሃላ ኣይንህን እንዳላይህ ብየ ራኩት እልችሃሎህ:: እነዚህ በሰው ትዳር የሚገቡ የሰው ሰይጣኖች እግዝኣብሄር ኣምላክ የእጃቸው ይስጣቸው ለሱም ጭምር ጅላጅል የእጁ ይስጠው:: እኔ ኣሁን ያን ሁሉ ያሳለፍኩት መከራ በሚገርም ሁኔታ ኣጠነከረኝ ኣሁን እነሱ ኣንገታቸው ደፉ ይድፋቸውና:: ኣዲስ ሂወት ጀምሬ ደስተኛ ነኝ እግዝኣብሄር ይመስገን::
@مسراتانجي
@مسراتانجي Ай бұрын
የኔም,እህት,አለች,ባላ,በናቱ,ነወ,የሚመራወ,እኔ,ፍችወ,አልካት,ከመናደዴ,የተነሳ,እሷ,ያረባችወን,ዶሮዎች,እየወሰደ,እናቱጋ,ያርዳል,
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 Ай бұрын
ምርጥ ሳው
@فاطاماهه
@فاطاماهه Ай бұрын
አይይይይይ እኒም ባሌና ቤተሰቦቸ ባለመግባባትታቸው 9 አመት አብረን ኖረን ተለያያን ለቤተሰብች ክብር የለውም እኒንም ይወደኛል ግን አያከብረኚም ተለያይተን 7 አመት ለመነኚ እኒግን ተስፋ ቆርጫለሁ አሁን አገባ 1 ወሩ
@AffectionatePeonyFlower-dc3jo
@AffectionatePeonyFlower-dc3jo Ай бұрын
😢😢senaa Kuni senaa Abba &harmee kodhaa Abba ko gorsaa hadhafi obbolleti isaa dhagehee addani bahani😢addaa adda facanee😢😢 😔
@YesheDesta-od1mb
@YesheDesta-od1mb Ай бұрын
እኔ ግርም እሚለኝ ለጃቸዉን እህትም እናትም ልጃቸዉን እሚየገቡት ይመሰል ምድነዉ በሰዉ ተዳር መግባ ት ። ግን እኮ የምራት ከፉም አለች እ ናት ልጇ የተጎዳ ሰለሚመሰላት ነዉ
@መርኬውስጤናት
@መርኬውስጤናት Ай бұрын
የባል ቤተሰብ ስትሉ ሁሉንም ጥፋተኛ አታርጉ ወላሂ እህት ስለሌለኝ እንደ እህቴ ነበር ማያት በቃ ታናሽ እህት ያገኘው ይመስል ግን እቤት እንድቀመጥ ሁሉ አፈልግም ነበር
@adman492
@adman492 Ай бұрын
ብዙዎቻችን የባል ቤተሰብ ላይ ጣት ቀሰራችሁ እጅግ የከፉ የሚስት ቤተሰብ እንዳሉ አትዘንጉ
@tinaiema5107
@tinaiema5107 Ай бұрын
እር የኔም እናአት አለች በልጆቻ ትዳር ከነጭራሹ መግባት አትፈለግም😊
@aswasw4203
@aswasw4203 Ай бұрын
እናትና አባትን የማያከብር ባልም ይሁን ሚስት የትዳት አጋር ሊሆኑ አይችሉም ወላጆች ሊከበሩ ይገባል !!!!! ወልደው ለሰጡን ምን አደረጉ ??
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Ай бұрын
ጣልቃ ለምን ይገባሉ የልጃቸዉ ሚስት ስትለብስ ሲያምርባት ወንድሜ ለፍቶ ልጄ ደክሞ እያሉ ሴቷን የሚያንቋሽሽሹ
@aswasw4203
@aswasw4203 Ай бұрын
@@ግእዝቲዮብ ጣልቃ አይገቡም ብልግና ካላዩባት በቀር ልጃቸውን የምታከብር ቤቴ ትዳሬ የምትል ከሆነ ከጫፏ አይደርሱም
@aswasw4203
@aswasw4203 Ай бұрын
@@ግእዝቲዮብ ስንት የምራት ክፉእ አለ እናቃለን ባል ከዋለ ውሎ አገር ሰላም ብሎ እቤቱ ሲገባ በነገር የምትጠምድ ያልታየ ያልተሰራ የምታወራ ራሷ ስትሳደብ ውላ እናትህ ይህን ብላኝ አባትህ ወድምህ ይሄንን ሰድቦኝ እያለች እያስመሰለች የምታፈራቅቅ ገመድ ምላስ እዳለች ስንቶቻችን እናቃለን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Ай бұрын
@@aswasw4203 አንተም የምታቀዉን ነዉ እኔም ያየሁትን ነዉ የምራት ክፉም አለች ደግሞ አለች ሲቀጥል የራሴ ታሪክ ኖሮኝ አደለም እኔ በሰዉ ያየሁትን ነዉ
@sikosolo3276
@sikosolo3276 Ай бұрын
ሁሉም በፀባዩ ልክ ነው እሚከበረው አንዳንድ ቤተሰቦች በሰው ትዳር አዛዥ ፈላጭ ቆራጭ እሚሆኑ አሉ የደረሰበት ያቀዋል ከባድ ነው
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 Ай бұрын
ለወዴፊት ከንዴዝህ አይነት ባል በተሰብ ጠብቀኝ
@كورهشو-ي9ب
@كورهشو-ي9ب Ай бұрын
صح صح كلامك جميل شوكرن 🤔👍
@TamruArga
@TamruArga Ай бұрын
Demo wendu edifata argew yenesu seto metfo btagebakon flmichew
@Mekdelawitalemayehu-xz4ui
@Mekdelawitalemayehu-xz4ui Ай бұрын
lemen tedare agenagne ateserum anet ga temero/ temera teru tedare yiwetachewal ebakeh asebebet
@HelinaWondewosen
@HelinaWondewosen Ай бұрын
ቢሮ ደዉለን ነበር እንዴት እንደምናገኝ information ፈልገን ነገር ግን የተቀመጠዉን መጠን ያንን መክፈል አንችልም እርዳታህ ያስፈልገን ነበር እባክህ ከይቅርታ ጋር ደሀዉን ህብረተሰብ አቅም ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነበር ብዙ ሰዉ መረዳት መታከም እየፈለገ መክፈል ስለማይችል ይቀራል አስተያየት ይደረገ አመሰግናለሁ። ታዲያ ፀግሽ እንዴት ነዉ እርዳታህን ማግኘት እምችለዉ??????
@mismtg5829
@mismtg5829 Ай бұрын
Ewnetshn New Enem Betam Chnk Wst Negn Single Mam Negn Erdataw Yasfelgegn Nebere Gn Kfyawn Alchlewm
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 Ай бұрын
እስከዚያው በእንግሊዝኛም ቢሆን በተቸገራችሁበት ጉዳይ የተጻፉ ማጣቀሻዎችን ማንበብ ፣ በዩትዩብ የተሰጡ ትምህርቶችን ማዳመጥዐ፣ ከሃይማኖት አባቶች ጋር ቀርቦ ምክር ማግኘት አንዲ ዘዴ ነው ። ለምሳሌ "third-party or Family interference in marraige : causes , impacts and solutions " ብሎ በመፈለግ የተወሰነ ግንዛቤ ማግኘት ጥሩ ይመስለኛል ። ችግሩ ጣልቃ ገብነት ከሆነ ማለቴ ነው ። ሌላም ከሆነ የችግሩን ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ተጽእኖዎቹ እና መፍትሄዎች በማንበብ ፣በማዳመጥ ፣ በመጠየቅ መማር እንደ ስልት ቢሆን ። እይታው ደግሞ ሥነ ልቡናዊ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖታዊ አስተምህሮን እንደ ማንጸሪያ መጠቀም ጥሩ ነው ። አቅማ ላለው ደግሞ አማካሪዎችን ማማከር ጥሩ ነው።
@HelinaWondewosen
@HelinaWondewosen Ай бұрын
@@ACO-GA2963 thank you for your advice 🙏
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 Ай бұрын
@@HelinaWondewosen የፌስቡክ አድራሻ መላክ ከቻሉ አንዳንድ ማጣቀሻዎችን ላጋራዎት እችላለሁ ።
@HelinaWondewosen
@HelinaWondewosen Ай бұрын
@@ACO-GA2963 ፌስቡክ አልጠቀምም
@Mt-cq2qj
@Mt-cq2qj Ай бұрын
Hulum enat aytelam gin llijeh eyetegoda eyayeh zimi yemil enat yelem mist tru kehonechi enath yemittela kehne raq blo menor new yemishalew
@hareghar7880
@hareghar7880 Ай бұрын
Ena maseganalen talaka tamareta new
@TamruArga
@TamruArga Ай бұрын
Yene hiwot mesmer sto snnegager tnkhalech eyalu gotgutow gedel ketetun asmesay
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 Ай бұрын
የወንድ እናት ጌታን ከትፈራም በጣም ያሳዝናል ታማለች ታስመስላለች መናገር አይቻልም እግዚአብሔር ብቻ የሚያውቀው አብሮ መተኛት የለም አብሮ መብላት አበሮቹ መጸለይ ማውራት የለም ያሳዝናል
@tsedaleabay2508
@tsedaleabay2508 Ай бұрын
Tikikel belhale
@ganatfoggy3465
@ganatfoggy3465 Ай бұрын
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 Ай бұрын
የማንንም ሃሳብ የማይቀበል እሱ እንጂ እሷ ቤተሰብ ያላት የማይመስለው ወንድስ?
@SimretHailu-g5u
@SimretHailu-g5u Ай бұрын
ባገኝህ ደሰ የለኝ ነበር ደፈሮ መምጣት አቃተኝ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
ደወይ በስልክ❤
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
የመማከር አገልግሎት ከፈለጉ 0970704050 ይደውሉ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
ወይ ደሞ ስልኮትን ያስቀምጡ
@mayakinfe9872
@mayakinfe9872 Ай бұрын
❤❤❤
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm Ай бұрын
አብሶ እህት ጣልቃ ስትገባ ደምነው የሚያፈላው 😏
@hayuumer278
@hayuumer278 Ай бұрын
ይሄ ታሪክ የእህቴ ትዳር ሊያፈርስ ነወ እነሱ በጣም አስመሳይ ናቸው እሱ ግን አያምንም አንቺ ነሽ ይላታል😢😢
@KingNehe
@KingNehe Ай бұрын
yemigeremew enate becha nate y amach jegena yayehut hulum y bale beteseboch abeso ehetoch yabedu nachew
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 Ай бұрын
ወንድሜ በጣም እከታተላለሁ የባሌን እህት ዘመድ ከኔ ቤተሰብ አብልጨ ቀረብሁ መስሎኝ ...... ማውራት አልፈልግም ዛሬ የቤት ወጭ የሚሰጠው እነሱን እያማከረ ነው እኔን ፈጹም አይሰማኝም ብቻ ቃላት የለኝም ባሌ ጤንነቱን እስከጠራጠር እግዛብሔር ይመስገን ልጆቼ እንዳይጎዱ .... የኔ ሕወት ከባድ የሕይወት ዘመን እያሳለፈሁ ነው የባል ዘመድ አብዛኛው ትዳር እንዲቀጥል አይፈልጉም አይፈልጉም
@enanujavo1068
@enanujavo1068 Ай бұрын
Lijochi kadegu fichiwu
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc Ай бұрын
ላይክ ሼር ሳብስክራይብ ኣርጉለት ለመምህራችን ፍቅራችን መግለፅ የምንችለው በላይክ ነው❤❤❤❤
@BuritkanArzo
@BuritkanArzo Ай бұрын
awo beunet idem agaximonhal idawun molituwan
@LidyaMohammad
@LidyaMohammad Ай бұрын
Tikkl new yebeteseb talka megbat sibeza tidar wede ,...
@BuritkanArzo
@BuritkanArzo Ай бұрын
👍👍❤
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 Ай бұрын
🤝
@briktiakelom4726
@briktiakelom4726 8 күн бұрын
that’s not right
@eimanlove
@eimanlove Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Salam-m7u
@Salam-m7u Ай бұрын
አይጣል አይድረስ ነው በባልና በሚስት ጣልቃ ሚገባ ሰው
@tegestgizaw3707
@tegestgizaw3707 Ай бұрын
የኔን ታሪክ ያወራክ ነበር የመሰለኝ በጣም ከባድ ናቸው የባል ቤተሰቦች
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v Ай бұрын
ፈጣሪ አይክዳን ወንድ ጅል ነው ትርፉ ልጅ ነው
@samrawittsehay1610
@samrawittsehay1610 Ай бұрын
Thank you, you nailed it❤
@HawaaMuhammad-p9r
@HawaaMuhammad-p9r Ай бұрын
የባልቤተሠብ ህይወትን ያመሠቃቅላሉ ብቻፈጣሪይፍረድ እህህህ
@AnsinanAdm
@AnsinanAdm Ай бұрын
Ye bal zamad be ayinu amed yemibalow uwnat new
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 Ай бұрын
Tkkel
@fg.a2062
@fg.a2062 Ай бұрын
Echi bemhal mitgeba set gen😡😡😡
@WelansaGachena
@WelansaGachena Ай бұрын
የባል ቤተሰብ የፈጠራችሁን እግዚያቤርን ፍሩ መልካም ሰዉ ሁኑ ሁሉም በሰራዉ ስራ የጁን ያገኛልና ተጠንቀቊ የሰዉ ትዳር ዉስጥ አትግቡ የራሳችሁ ብዙ የቤት ስራ አላቹ እራሳችሁን ጠብቁ
@romebahiru
@romebahiru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 305 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,7 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 4,8 МЛН
🛑በመ/ር ፀጋዬ የትዳር አማካሪ 💒❤👏👏👏
14:26
ርቱዕ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
እንዴት አድርገን እንጣላ.... ahadu podcast
22:48
Ahadu podcast
Рет қаралды 27 М.
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН