ኑሮ እና ትዳር በውጭ ሀገር : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

  Рет қаралды 34,172

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@tigist9810
@tigist9810 10 ай бұрын
በምቀጥለዉ ደግሞ ከምስቱ እየደበቀ ሀገር ቤት ' ቤት፣ሱቅ የመሳሰሉ እየሰሩ ለቤተሰቦቻቸዉ ብቻ የሚያስቡ እና ስለ እሷ ቤተሰብ ደንታ ስለላቸዉ ለሚስቱም ገብዉን ደብቆ የሚኖር እሷ የሰራችሁን ጭምር ገንዘቧን እየተቀበለ የጋራ አካዉንት አለን በማለት እሱ ብቻ የሚፈነጭበትን ነገር እሷ ልጅ ማሳደግ እና እንደ ሰራተኛ ምግብ ማብሰል ሰራዋ አርጎ የሚቆጥር ወንድ ዙርያ ሀሳብ ቢትሰጡን ስለ ሁሉ ነገር ተባረኩ በጣም እናመሰግናለን
@teg22345
@teg22345 9 ай бұрын
Very true my sister
@57623
@57623 8 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@zakidagi7539
@zakidagi7539 4 ай бұрын
በውጭ ሀገር እማ ወንዶች በታም ከባድ ናቸው ገዘንቡን እየደበቀ ለ ልጆቹ እንኳን ቫኬሽን እንኩአን አይወስዳቸው ኦ አምላኬ እኔ እደኢትዮጰያ ሰራተኛ ነው እየሰራሁ አሁን እመብረሀን እፍረዳ
@meletsega6255
@meletsega6255 10 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን በጣም ወድጀዋለሁ በአሜሪካ ነው የምኖረው እኔ እግዚአብሔር ረድቶኝ መልካም ባል ነው ያገባሁት ሆኖም ስላላገቡት እህቶቼ እጸልያለሁ ምክንያቱም ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለምና ብዙ ጊዜ በቤተክርስቲያን ውስጥ በቂጥር እህቶች እንበዛለን ወንድሞች ጥቂት ናቸው እና አገርቤት ሄደው የሚያገቡ ለእንዳንዶች ሰርትዋል ለብዙዎች ግን አይሰራምና የተጎዱ ብዙ እህቶች አሉ ይህንን ስለሚፈሩ ብዙ እህቶች ያላገቡ አሉ እንደው ምን ይሻላል ትላለህ?
@YehuanaAssefa
@YehuanaAssefa 2 ай бұрын
Bizu melkam wendimochachin alu ezi alemegetatem new geta yirdacheq
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ይስጣቸው ውጪ ያሉ ብዙዎች ይጎዳሉ ነፃነቱም ስላለ ይሆን ሴቶቹ መብት ስላላቸው
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 10 ай бұрын
የውጪ ሀገር ኑሮ ከገንዘብ ጋራ ነው:'ከሌለህ የለህም ማለት ውጪ ሀገር ነው::ትዳርን በተመለከተ ብዙም እንደተባለው አስደሳች አይደለም::ኑሮው እራሱ ያስጨንቃል ሲጀመር::ስለዚህ በገንዘብ ጉዳይ ላይ በጣም ስሪየስ ነው::እቤት ውስጥ ሆነህ እራሱ የምትተነፍሰው እራሱ ከፍለህ ነው::ካልተከፈለ ያው ውጪ እንደ ቆሻሻ መጣል ነው::ለዚ ነው በውጪ የሚኖር ሰው ገንዘብ ላይ የሚያተኩረው ሰው ላይ ብዙም ትኩረት የሚሰጥ የለም::ይሄንን ያመጣው ደህነት ነው ምንም ማድረግ አይቻልም::
@suzyaraya884
@suzyaraya884 25 күн бұрын
😂
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 10 ай бұрын
ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ ❤🙏
@asnakechtinkish3090
@asnakechtinkish3090 10 ай бұрын
እናንተ መልህቆች፡የምክር አገልግሎታችሁን በጣም ነው የምወደው ፡ነገር ግን ፡አንድም ቀን ልጅ ስላልወለዱ (ስለሌላቸው) ባለትዳሮች ምንም ስትሉ አልሠማሁም እና እስኪ በዚህም ዙሪያ ከምክራችሁ አካፍሉን እባካችሁ ፡ እናመሰግናለን።።
@Moral-please
@Moral-please 10 ай бұрын
መነሻ ሀሳብህ ላይ ልታስተምር ስለምትፈልገው ትምህርት መልካምነት ምንም ጥያቄ የለኝም መልካም ሀሳብ ነው ። ነገር ግን እንደሚገባኝ ሁሉም ትምህርት በማስረጃ በጥናትና ምርምር በካሪኩለም ተሰንዶ ነው ወደ ትምህርት ነት የሚቀየረው ። ስታስተምር የቁጥር ወይም የጥናት ወይም የሆነ ማስረጃ ብታስደግፍ መልካም ነው ። አለዚያ ይሄ ያንተን ሀሳብ ለህዝብ እንደ ትምህርት ማቅረብ ነው የሚሆነው ። የግለሰብ ሀሳብ ደግሞ በጥናት እስካልተደገፈ ትክክለኛ ትምህርት ሊሆን አይችልም ። አስብበት ማስረጃ አቅርብ ስለምትናገረው ሁሉ ። ለነገሩ የትዳር አስተማሪ ለመሆን የሚሰጥ ትምህርት የለም ። ማማከር ሊሆን ይችላል እንጂ 2+2=4 የሚባል የትዳር ትምህርት አስተማሪነት የሚባል የሚሰጥ የትምህርት አይነት የለም ።
@Martha..234
@Martha..234 5 ай бұрын
እናመስግናለን ግን ሰለውጪ ሀገር ትዳር 5% እንኳን አልተናገርክም...ብዙ ጥናት ማድረግ ይጠበቅብሃል ..በተረፈ አድማጭህ ነኝ በርታ ወንድሜ.
@suzyaraya884
@suzyaraya884 25 күн бұрын
Amazing program. He said it all.
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 9 ай бұрын
በትክክል ገልፀህዋል ፡ ትዳር በውጭ ፈታኝ ነው ። በተለይ ኢትዮጵያ ጥሩ ህይወታቸውን ጥለው ለሚመጡ ከባድ ነው ፡፡
@tsedaleabay2508
@tsedaleabay2508 4 ай бұрын
ትክክል ብለሀልሀል ስለመብት የተናገርከዉ
@wendesontesfaye8140
@wendesontesfaye8140 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምሕርት ነው...በርቱልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 9 ай бұрын
ልክ፡ነው፡የምትለው፡ወድማችን፡👍🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
❤❤❤ተባረክ አስተማሪያችን
@eyerus954
@eyerus954 10 ай бұрын
እግዜር ይስጥህ አሪፍ ትምህርት እፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n Ай бұрын
Qoonjoo asabachuu wuqetii yemadabiruu timirtochii newuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ገኒየድንግልማርያምልጂ
@ገኒየድንግልማርያምልጂ 10 ай бұрын
ጥሩ ነው👍
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤🎉
@AschalechAboya
@AschalechAboya 6 күн бұрын
እየተጣላሁት ግን እወደዋለሁ በጣም እሱም በጣም ይወደኛል ግን አማካሪዎቹ ሁሉ ይቀኑበታል በትዳሩ በወሬ አጦዙት ደሞ ያሉትን ይነግረኛል እራሱ ግን በምክራቸዉ ይገረማል ከመሬት ያነሳሁትን ባሌን
@Ms-Fairness-the-Grand-Ma-24
@Ms-Fairness-the-Grand-Ma-24 9 ай бұрын
Thank you So much for Meaning ful Lesson!
@YgghBbgh
@YgghBbgh 3 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ እናመሰግናለን
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 10 ай бұрын
You always teach me something helpful information ❤❤❤ it can tell you are excited to support others. Thank you ❤❤❤❤
@martyethio5278
@martyethio5278 10 ай бұрын
You speak the truth it’s not easy life here.
@sarameshal7208
@sarameshal7208 10 ай бұрын
ምርጦች በርቱልን❤❤❤
@ybserMesi
@ybserMesi 6 ай бұрын
እኔ ሀረብ አገር ነኝ በቅርብ አመት አልሞላኝ ከመጣው 8 ወርሞላ በሚዲያ ኢትዮጲያ ወድ ለትዳር ሲጠይቀኝ እቢ አልኩ ለምን የመጣው በት ለአላማ ነው ገናለገና ፖሊስ ያዘኝ ብዬ ለምን እሰጋለዉ እሱ የቤት ክራ ስራ ሳጣ ምን ልሆን በማለት አቃረጥኩ ከልጁ ጋር ግንኙ ነቴን እሱማ ትንሽ ሰርተሽ ብርሽን ይዘሽ ላሶጣሽ ሲል እቢ አልኩ ❤❤
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 10 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ጸገሺ እናመሠገን አለን ሀገር ውስጥ መስራት የልጣል ላወቀበት
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 10 ай бұрын
አላህ ጀዛ የሚሰጠውኦ አማኝ ሲሆነው አሚ ልጁ በጣም ጥሩ ልጅ. ነው አላህ ሂድያ እድሰጠው ዱአ ማረግ
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 10 ай бұрын
@@heyatfetaw6022 አሚን እህቴ አማኝም ባየሆን እኮ አላህ ሡበሀኑ ተአላ በአዱኒያ ላይ በሠሪት ህይር ስራ ሁሉ ጀዛ የፍላል በአኬራ ብቻ ነው ቦታ የለላችው
@elenkifel
@elenkifel Ай бұрын
ጥያአቄ ተቻአላቹ መልሱልኝ .ማግባአት ግዴታ ነው ለሴት ልጅ??
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 10 ай бұрын
😊😊😊😊enagini le hulum emkiralewe yihanini betam expert nehi betam eswam yemtityikwe betam gobezi nati ante gininliki nehi ketenagrikew behala betam asebibtalewe abiseleselwalewe
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 9 ай бұрын
Weyne indene yemwedew sew man ale betam inamesegnalen inamesegnalen ❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 9 ай бұрын
ትክክል እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ስለትዳር መጥፎ ወሬ መስማት በጣም ነው የምጠላው ለምን ትዳሬ በጣም ሰላም ነውዋናው መከባበር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መግባባት መቻል ነው ብዬ አምናለው
@titimulatu5426
@titimulatu5426 15 күн бұрын
እና አንቺ ጥሩ ትዳር አለሽ ሌላው እኮ ቸግሮት ነው ስለመጥፎ ትዳራቸው የሚያወሩት ካስጠላሽ አትስሚ ሰው መፍትሄ ለማግኘት ያወራሉ ምን ለማለት እንደፈለግሽ አልገባኝም የእኔ ትዳር ጥሩ ስለሆነ ስለትዳር መጥፎ መስማት ያስጠላኛል አይባልም
@zaincell6175
@zaincell6175 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ galatomii haadhookoo
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 9 ай бұрын
ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ አከብራለሁ ግን ህግ የሴት ልጅ ይበልጣል ላልከው ስተት መስሎ ታየኝ በውጭ ሀገር ህግ የሚፈይደው ለተጎዳ አካል ነው ሴት ልጅ ባልዋን ከበደለች ህግ የሚከላከለው ለወንድ ነው ባጠቃላይ ለተበዳይ ቅድሚያ ይታያል አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@MesiBeauty
@MesiBeauty 5 ай бұрын
በውጭ ሀገር ትዳር ቀላል አይደለም ድክም ነው ያለኝሁፍፍፍፍ😢😢😢😢
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 10 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
@סלםלגסה
@סלםלגסה 6 ай бұрын
Bewenet wechi lij masadeg bexam kebad new beteley tenenesh lijoch sinore 12 seat seteh ebet segeba demo yebetu sera ,yelijochu chuhet bexam kebad new kaleserah demo wechi menor atechelem fexari yeredan adam xereh gereh bela yetebalew l wechi hager new gen ehetochi bertu enji chanaw kebad new bezalay ywtem setehey lij anxelexeleh new
@Mika-c5w
@Mika-c5w 9 ай бұрын
The conversation felt missed the point 👉 and struggled to explain marriage overseas...
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 10 ай бұрын
Ewnti new 😊😊😊😊 liki new
@TyTt-x2d
@TyTt-x2d 10 ай бұрын
አወእዲሜንበላዉሥደት✅✅✅✅✅
@SaraHassen-h1f
@SaraHassen-h1f 10 ай бұрын
Kubeti new😂😂😂😂 like 😊
@MekkaJaber-pn9sh
@MekkaJaber-pn9sh 10 ай бұрын
Hulu nagir ewenati naw
@finoteasfaw8703
@finoteasfaw8703 9 ай бұрын
How can you advice people who live overseas while you still live in Ethiopia?
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 9 ай бұрын
ስለአሜሪካ ለማወቅ ግድ እዛ መኖር የለበትም ብዙ ሰዎች በስልክ ምክር ይጠይቁታል እየከፈሉ በየቀኑ ጉዳቱ በደረሰባቸው ሰዎች መረጃዉ ከማንም በላይ አለዉ።
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 9 ай бұрын
Beqawechi mjedun ticheqalew
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ
@ለኔሲልያኑርሽእናቴ 5 ай бұрын
ማህትብ ብትልብሸ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@efkb320
@efkb320 10 ай бұрын
ጸጉሽ ❤❤
@BaNa-f2r
@BaNa-f2r 10 ай бұрын
🙏👍
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 10 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@merondejene1579
@merondejene1579 9 ай бұрын
ወንድም አለም ኢትዬጲያ ተዘርፎ አግባብ ባልሆነ ሁኔታ ነው ሀብታም የሚኮነው አልስማማም ኢትዮጵያ ያልከው እንዳልከው ውጪለፍቶ የእውነት ተሰርቶ ነወ እሱ ደግሞ በአግባብ የመጣ ነው
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 9 ай бұрын
እምትደበደበው ሴትእንዳበሻ የለም ኢትይ ስላለው ሴት ባካችሁ
@ZouzouAboud
@ZouzouAboud 10 ай бұрын
Mirixi baratu❤❤
@bettyFenetay-il4lw
@bettyFenetay-il4lw 10 ай бұрын
ትልቅ መልክት
@asegedechnegewo6797
@asegedechnegewo6797 9 ай бұрын
እቡካቹ አባትና እናት ተስማምቶ አብረዉ ልጅ የማያሳድጉ ከሆነ እዳይወልዱ ንገሩልን።
@57623
@57623 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@ewnet539
@ewnet539 9 ай бұрын
ende🙄 tidar mindnew le ante ? yet alem yalewn wchi hager new yemtaweraw ?
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 9 ай бұрын
አሜሪካ እና ኢሮፕ ነዋ ሌላ የት ይሆናል።
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 10 ай бұрын
ሁለተኛ ማግባት ሀጢያት አደለም በኢስላም መስፈርቱን ካሟላ እስከ አራት ይችላል ምን ችግር አለው ሁለተኛ መጨመር ለሚስቱም ረፍት ነው በሀላል ከሆነ ነው
@SiyumWase-q2y
@SiyumWase-q2y 10 ай бұрын
😂😂 ረፍት ነው አላለም አይ እስላም
@eb7528
@eb7528 10 ай бұрын
😂
@tigist9810
@tigist9810 10 ай бұрын
@@SiyumWase-q2yየማታ ስራ እንዳይበዛባት ነው 😃
@jesusislord5480
@jesusislord5480 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ:: ፍቅር እግዚአብሄር አምላክ ብቻ ነው:: እርሱ የሌለበት ትዳር መከራና ድካም ባዶ ነው:: ስለዚህ ትዳር ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገር ካለሱ ድካም ነው:: ተባረኪ
@SaniSani-rw4lx
@SaniSani-rw4lx 10 ай бұрын
ክክክክክ😂
@ebiieb7129
@ebiieb7129 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mengeshamereb3668
@mengeshamereb3668 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 44 М.
በፍቅር ለተጎዳ ሰው 3 መፍትሄዎች  | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
17:48
10 የተወዳጅ ሰዎች ማንነት - | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
11:07
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 1,3 М.
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН