ይሄኛው ይሻላል | የፊት ሳሙና እና የቆዳ አይነትን በተመለከተ

  Рет қаралды 266,319

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
በተለይ አረብ አገር ያለን ልጆች ነን ፌታችን የተበላሼው አላህ መዳኒቱን ይህለቅልን
@ktube8920
@ktube8920 11 ай бұрын
ሙቀቱ ነውኮ ሀያቲ
@nejwamustofa1744
@nejwamustofa1744 11 ай бұрын
No only in Arabi countries, but all the words these days, especially in Europe even doctors they don't know pagination and dry skin faces and Nike very dark in face around nick Black .
@Hgfff6eyry
@Hgfff6eyry 7 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@HeuYsye
@HeuYsye 6 ай бұрын
ማሻህ አለህ ዶክትሪ አለህ ይጨማሪልህ ዳስ ትለኛለህ
@zemzemall
@zemzemall 3 ай бұрын
ይህንን ዶክተር አለማድነቅአይቻልም።ከዚህዬበለጠ።እጅህንመድሀኒትያድርግልህ
@belayetsegenet5553
@belayetsegenet5553 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሰይፈ አመሰግናለሁ ህሊናህን አዳምጠህ ካለህ ዕውቀት ጋር አገናዝበህ ዕውነቱን ቁጭ ስለምታደርግ!!!!!!
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 жыл бұрын
ማርያምን ሁልግዜም እከታተልሀለዉ ግን አልኮምትም በጣም ልዩ አቀራረብ ፍጥነት ጊዜ አጠቃቀም በቃ አንደኛ👌💕💕💕💕
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ በግሌ ሁሌ ምስጋና ላንተ እያልኩ ነው ከስንት ልፋት በኋላ አንተን በቴሌግራም ግሩፕ አግኝቼህ ለወዛም ለደረቅ ለኖርማል የቆዳ አይነቶች በዘረዘርክልን የፊት መታጠቢያና ክሬም እንዲሁም የፀሀይ መከላከያ ተጠቃሚ ሆኛለሁ ምትናገረውን ደጋግሞ ያዳመጠህ እና የተከታተለህ መፍትሄ ያገኛል በዋናነት የቆዳ አይነታችሁን ለዩና እወቁ ውዶቼ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ዋውውውው ዛሬ ቆዳይን በደብ ለየሁት በጣም ቁጡ ቆዳ ነው ያለኝ ማለት ነው በጣም የተቸገርጉበት ጉዳይ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ❤👍🙏
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀትን ከጥበብ ጋር ይጨምርርልሕ አቀራረብሕ ራሱ ልዬ ነው በርታልን
@ኢትዮጵያ-ሀገሬ
@ኢትዮጵያ-ሀገሬ 2 жыл бұрын
ክሊንዘር በጣም ምርጥ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ👍👍👍👍
@ኢክራምይቱብ
@ኢክራምይቱብ Жыл бұрын
ዶክተረየ እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃነው ያሳየከን የፊች መከባከቢያ ነው የደረቅ ፊት ሳቡናና ዘይት ስራልን ፊቴ በጣም ደረቅነወ ከመድረቅ የተነሳ ሰነካው ይረግፋል እየተላጠ አጋጋት ይመሰላል ነጭ😢 እየሆነ ዶቭ ሰጠቀም ነው የባሠብኝ መሠነጣጠቁ ዶቭ አተመቸኝም
@Eftahz
@Eftahz 2 жыл бұрын
Selam doctor ,እባክህ በቤት ዉስጥ, ጥርስን እንዴት ነጭ ማድረግ እና ጥርስ ላይ ያለዉን ጥቁር ነገር እንዴት ማስለቀቅ ይቻላል? video ስራልን??
@hebshawit
@hebshawit Жыл бұрын
ደክተር በጣም ነው የማመሰግና ጥርሴን ያመኝ ነበር የጥርስ ሳሙና አተያልከውን ተጠቅሜ ተሺሎኛል❤በርታ
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኖርልን በእውነት ከአንተ የምወስዳቸው ትምህርት ደስ የሚል ውጤት ያለው ነው በልጄ በኩል ትልቅ ትምህርት አስተምረህ ወጤት አግኝቻለሁ ጣቶቻቸው እብጥ እብጥ እያለ አኪም ሄዳ ደነች እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከጉደኜች ጋራ ስትሁን በእጁ እያፈረች ትሸማቀቅ ነበር ዛሬ ደናለች ተመስገን እድሜ ከጤና ያድልልን
@mentigabu5212
@mentigabu5212 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሰላም በብዙ ማስታወቂያዎች የምናያቸው ቦርጭና ወገብ አካባበቢ ያለውን ስብ ና ውፍረት ን የሚቀንስ ከወገብ በላይና ከቁምጣ ጋር የሆኑ የውስጥ አልባሳት ቅርፅን ያሳምራልም ይላሉ እንዴት ናቸው ትንሽ በለን ካላወከው ፎቶውን እልካለሁ
@kidistmaky2042
@kidistmaky2042 2 жыл бұрын
ምርጥ ነህ አገላለጽህ ብቻ ይበቃል እናመሠግናለን Dr
@hirutdemissiebeyene9903
@hirutdemissiebeyene9903 2 жыл бұрын
ዶ/ር አቀራረብህ በጣም ቆንጆ ነው የእኔ ጥያቄ ማዲያት ፊቴን በጣም ወሮት ነበር አሁን ግን ለ6ወራት ህክምና ተከታትዬ ጠፋ እንዳይመለስ ምን ትመክረኛለህ መድሀኒት አለው አመሠግናለሁ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አዎ ትላንት የለቀቁትን ቪዲዮ ይመልከቱት፣ ቅባቶቹን አስቀምጫለሁ
@Aaron270-q
@Aaron270-q 2 жыл бұрын
Dr ለቆዳ አይነቶች የሚሆኑ የፊት ሳሙናዎችን recommend ብታረገን ደስ ይለኛል
@EkramJabir
@EkramJabir Жыл бұрын
ልኮምትስል
@SelamMesfin-e1p
@SelamMesfin-e1p 4 ай бұрын
ለማድያት እሚህን ሳሞናም ብትነግረን ደስ ይለናል ዶክተር
@milonbd4457
@milonbd4457 2 жыл бұрын
ዶክተርሰፍ እናመሰግናለን ስታስረዳግን በጣም ትቸኩላህ ምን እደምትል እሪሱ በመከራ ነው እምሰማው ከቻልክ እረጋ ብለህ አስረዳን እናመሰግናለን
@clickclick4680
@clickclick4680 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አገላለፅህ ደስ ይላል ግን አትቆይ ተልተሎ ና በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ቁጡ ፊት ነው ይለኝ የድሜልኬን ጥያቄ መልሰክልኝ ብዙ ግራ የገባቸው የተቸገሩ አሉ ቅባቶቹና ሳሙናውችን አብራርተህ አምጣልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፣ ከስራ ጋር ቪዲዮ መስራት ትንሽ ያስቸግራል፣ ወደፊት እያስተካከልኩ እሄዳለሁ።
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 жыл бұрын
ቁጥርህን እፈልጋለሁ
@hikmuuyoutube1434
@hikmuuyoutube1434 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku dr bakik silkikn askimtilna
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁህ
@Lube9398
@Lube9398 2 жыл бұрын
@@hikmatube9834 ቴሌግራም ላይ አለ
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
ስላም DR አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ አገላለጽህ ዋውውውውውውውውው!!!!
@ፍቅርነውዜማየ
@ፍቅርነውዜማየ 2 жыл бұрын
ደኩተር ሰይፍ በጣም እናመሰግናለን ኩሩኩም ሳሙና ለፊት አሪፍ ይሆን
@foziloue8518
@foziloue8518 2 жыл бұрын
ደስምትል ሰውነህ በስነስራትነውምታሳይ ጥራቱእራሱደው ይላል የድምፀህ ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ዶክተርየ
@fatmaqqqq1304
@fatmaqqqq1304 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለሁ ንግግሮችህ በጣም ነው እሚመቹኝ እኔ በቀላሉ እሚገኙ እና እቤቴ ባሉ ነገሮች ነው የፊት ቆዳየን እምከባከበው
@geni581
@geni581 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደኩተር ሚገርመው ለፊቴ ዶብ ሰሙና ብቻ ነው ሚስማማኝ 3ተ አመት ሆነኝ እሱ ብቻ ነው ምጠቀመው እንዳልከው በጣም ጥሩ ነው ለገላዬ እንካን ያገኘዉት ነው ምጠቀመው ለፊቴ ግን ሹታ ያለው ነገር በጣም ይቆጣል እና በቀጣይ የሎሽን አይነቶች አምጣልን
@fatemaali8328
@fatemaali8328 2 жыл бұрын
አገላለፂ ዋው እኔነተቸገርኩት ወገቤላይ የብጉርጠባሳነው😭
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Elsa beauty nt ላይም ብዙ ምርጥ ነገር እዩ በራሴ ቆዳ ላይ አሳያለሁ
@negseti7949
@negseti7949 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጉብዝ እና ቅን ነክ ዝርዝር አድረገህ ነው የምታስተመረን። አመሰግናለሁ
@samiramohammed4739
@samiramohammed4739 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሁልግዜም የምሰጠን መረጃ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ እኔ ካሮቶን ክሬም እጠቀማለሁ ፊቴ ቀይሆኖል ግን ወዝ የለዉም እና በየቀኑ ካልተጠቀምኩት ተመልሶ ቶሎ ይጠቁራል ለተወሰነ ጊዜ አቁሜዉ ነበር መጥቆር ብቻ ሳይሆን በጣም አስጠሊታ እና መቁሠል ሲጀምር ተመልሼ መጠቀም ጀመርኩ እዴት እደማቆም ግራ ገባኝ
@husniyaseman8863
@husniyaseman8863 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥልኛ አመሰግናለው በጣም ጠቃሚ ቪድዪ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 3 ай бұрын
ፊቴ ግራ ያጋባኝ ነብር ለካ 2አይነት ሆኖ ነው ደረቅ እና ወዛም እናመስግናለን ዶክተር
@emumuaz9494
@emumuaz9494 2 жыл бұрын
አቦ ማሻአሏህ ዶክተር ደስትላለህአሏህይጠብቅህ ማሻአሏህ ቅልጥፍቅልጥፍ ባለሁኔታነው እምታስረዳው አሏህይጨምርህ.
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ተባረክ አላህ ሱብሃነው ተአላህ በረካ ያርግክ
@helenashewalem569
@helenashewalem569 2 жыл бұрын
doctor እባክህ ስለ cocoa butter መረጃ ካለክ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዶ/ር እና እሰከ ዛሬ ባለ ማወቄህ ተናድጃለው ግን በስተመጨረሻ ስለ አገኘሁህ ደስ ብሎኛል እና በጣም መፍትሄ አግኝቻው ለፀጉሬ ማለቴ እስ ከአሁን ያላዎቃቸሁት ችግሩ አውቂለው እና እናመሰግናለው ልጠይቅክ ነበረ የኮኮናት ዘይት ለቆዳ ጉዳት አለው ወይ እኔ በጣም ኮኮናት ተጠቃሚ ነኝ ለፀጉሬ በጣም እጠቀማለው ክሬሞችና ቅባቶች እና አፍሪካ ውስጥ ነው የምኖረው እና ኮኮናት ተጠቃሚ ነኝ ለገላየ ለፊቴ ምንም ችግር የለብኝም ግን ኢትዮጵያ ሲሄድ ቆዳን ያሳሳል አሉኝ እና ትንሽየ ማብራያ ብትሰጠኝ ወንድሜ
@imanlove148
@imanlove148 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ ለወዛም ፊት እሚሆን የፊት ሳሙና እና ክሬሞችን ቀጣይ ብታቀርብልን
@Aaron270-q
@Aaron270-q 2 жыл бұрын
አው
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ እናመሰግናለን
@asterendrias4260
@asterendrias4260 2 жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን። ማዲያትን ማጥፋት ይቻላል???
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ምርጥ ሳውና ነው ዶቭ የሳውዲ ምርት ነው ከወተት ነው ሚሰራው እኔም እጠቀመዋለው በተለይ ነጩ አሪፍ ነው
@ktube8920
@ktube8920 11 ай бұрын
ኮረፋት የለውም 😂 እኔ ኮረፋት የሚያፀዳ ስለሚመስለኝ አልወደውም ነበር 😂
@Ethioselam445
@Ethioselam445 2 жыл бұрын
100 ጊዜ like 👍🏻 ማድረግ ብችል በጣም እናመሰግናለን Doctor sele ስለ ቆዳ ፈንገስ ስራልን video
@daniela.528
@daniela.528 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በተለይ አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል። ለእያንዳንዱ የቆዳ አይነት ምን አይነት ሳሙና ፡ ክሊዘሮችን መጠቀም እንዳለብን ብታብራራልን ጥሩ ነው።
@habibabinttaju1676
@habibabinttaju1676 2 жыл бұрын
ሰላም ደኩተር በጣም ነዉ ማመሰግነዉ ብዙ ያልተመለሰልኛ ጥያቄ መለሰክልኛ ደኩተር የፊት ለፊት ፀጉሪ ወደሀላ ኢየሂድ ነዉ እሰቲ ምታቀዉ ካለ አሳዉቀን
@nunuabebe6752
@nunuabebe6752 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለ ካካዋ በተር መረጃ ስጠን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
እሺ ወደፊት አቀርባለሁ፣ ግን ብዙ የቀደሙ ጥያቄዎች ስላሉብኝ ልዘገይ እችላለሁ፣ አመሰግናለሁ
@helinamolla9505
@helinamolla9505 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ብዝ ነግር ነው የተቀባሁት ግን ምንም ለውጥ የለውም
@aaatebarkebbb4819
@aaatebarkebbb4819 2 жыл бұрын
ተባረክ እመ ቤቴ ትጠብቅ ዘንድ ሁሌም በፀሎት አስብሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏እውቀትህ ይብዛ በጣም ነው ምኮራብኽ ኢትዮጵያዊ በመሆንክ
@leylaseid8804
@leylaseid8804 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግነው አረዳድ ህ ደሥ ይላል መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልህ
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
በአሁንም ትምህርት ላይ ዶክተር ፊቴ ቅባት አማ ነው የምጠቀመው ላይፍ ቦይ ወይም ዲቱል ነው ለብዙ አመት የሄን ከአጣሁ በወሀ ብቻ ነው ፊቴ ምን አይነት መልክት የለውም ፅድት የለ ነው ትክክል ነህ አመሰግናለሁ ድንቅ ዶክተር ትለያለህ
@helinamolla9505
@helinamolla9505 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር የኔ ፊት ወዛማ ነው እና ብግር ነው ዶክተር በጣም ተቸግሪለሁ ሽፍፍ ነው ሚለው
@meazabirehanu8242
@meazabirehanu8242 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ከይቅርታ ጋር እኔ አንድ ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለው በጣም ስለተቸገርኩባቸው ነገሮች ነው ለፊቴና ለፀጉሬ በጣም ብዙ ነገር ሞክርያለው ግን አዱም ለውጥ አልሰጠኝም ብሬን ከመጨረስ በቀር እና ከቻልክ ሞያዊ ምክርክን ብትለግሰኝ የቆዳዬ ቀለም ጠይም ከሚባለው ነው እና ወዛም እና ብጉር በጣም ነው የሚወጣብኝ ፀጉሬ ደሞ በጣም ጠካራና ብዙ በጣም ነው የሚበጣጠሰው እና ብዙ ሻምፖ ኮድሽነር ትሪትመት ሎሽኖች ቅባቶች ተጠቅሚያለው ግን እየባሰ ሄደ በጣም አበዛውት መሠለኝ ይቅርታ አመሠግናለው
@hiwottadesse8503
@hiwottadesse8503 2 жыл бұрын
ስለ Cocoa butter ena vaseline ብትነግረን?
@fufuilu1212
@fufuilu1212 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየውክ አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@ወለየዋ-ረ1ቸ
@ወለየዋ-ረ1ቸ 2 жыл бұрын
የኔወድም አላህ እድሜና ጤና ተመኝሁልህ
@alekajifar6303
@alekajifar6303 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግንህ ዶ/ር አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ 🙏🙏🙏
@GL-so4pj
@GL-so4pj 2 жыл бұрын
ውንድማችን ዶ/ር በጣም እነመስግነለን ለውገኖች ይጠቅማል ብልህ ላቅርብክው ነግር ;;
@seblesewale2655
@seblesewale2655 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዶቭ ሳሙና ለወዛም ፊት ይሆናል ወይም ለወዛም ፊት የሚሆን ቆዳን የማይጎዳ ሳሙና ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
@selameshetu7083
@selameshetu7083 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ቁጡ ቆዳ ነው ያለኝ እናም ጥሩ ተረድቻለው
@elnatmeazi2669
@elnatmeazi2669 2 жыл бұрын
አቤት መልካምነትህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ እኔ ሸር እያረኩ ነው ለጓደኞቸ
@RicyaRici
@RicyaRici 8 ай бұрын
ሀኪም ለማናገኘው ሰወችስ ዶክተርዬ
@jgff8801
@jgff8801 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ኑረልን እናመሠግናለን
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ የፀጉር ፈረፎር እንዴት እናስለቅቅ እባክህ ንገረን
@messylove9901
@messylove9901 2 жыл бұрын
albyabotawe
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ላይፍ.ባይ.ለፊት.ጥሩ.ነው.ማለትነው.ለምታቀርብልን.መረጃ.እናመሰግናለን.ዶክተር👍👍👍👍👍👍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
ደረቅ እና ቁጡ ቆዳ ላለው ሰው dove ይሻላል
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እኔ ብጉር በጣም ያስቸግረኝ ነበር የእርስ ስሙን ስጠቀም ለቀቅኝ ግን ማድያቱ የክሬም ችግር መሰለኝ ዶክተር መጥቸ መታየት እፈልጋለው ያለህበትን ቦታ ኢትዮጵያ ከሆንክ ስልክህንም ጭምር
@melkamuyaschalew5673
@melkamuyaschalew5673 2 жыл бұрын
@Amen Gonti እኔም ማድያት አለብኝ ማደረገው ጠፍቶኛል
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ጥበብን ይጨምርልክ
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 2 жыл бұрын
እኔ ፌቴ ወዛማ ነዉ ጉጬ ና ጉጬ ባይ ጠቃጠቆ አለዉ እዴት ማጥፋት እችላለዉ ጆክተር ???
@GezahagnDemaylh
@GezahagnDemaylh Ай бұрын
ዶክተር በማሪይምስልክህን አስቀምጥልን
@የራያዋዛሬምተመስገን
@የራያዋዛሬምተመስገን 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ዶቭ ክሬሙስ ችግር ያመጣል እንዴ
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
ሠላምሕ ይብዛ ዶክተር እባክህን የማዳት ማጥፊያ ካለ ሥራልን
@salitube1054
@salitube1054 2 жыл бұрын
Dr.rashel vitamin C serum ለፊት ጥሩ ነው
@sarabirhanu1041
@sarabirhanu1041 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ቀጣዮን እንጠብቃለን
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
@ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ማዳት ሊደፍኚ ነው መላ በለኚ
@Hawa-qu3iw
@Hawa-qu3iw 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ለወዛም ፊት የሚሆን ሳሙና ወይንም ክሬም ንገረኝ plis
@mominam8240
@mominam8240 2 жыл бұрын
ለትምህርት እናመሰግናለን ዶክተር የማደያት ከሪም እና ሰሙና ንገረኝ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢የኔም ጥያቄ ነው ማዳት ገደለን ብቻ አልሃምዱሊላህ
@GiftiiTarikuu-oo3rh
@GiftiiTarikuu-oo3rh 7 ай бұрын
እዉነት እኔም ለማድያት ያጠፋል ብለዉኝ የተጠቀምኩት ክሬም አዎ አጠፋዉ ከዛን ሳቆመዉ እጥፍ ድርብ አድርጎት በዛላይ መጥቆሩ አትጠይቁኝ አንተ ያሳየከዉ ዉስጥ መጨረሻ ላይ አለ ክሬሙ 👉የአቡካዶ ምስል ያለበት ክሬም አሁን በጣም ነው ፊቴ የተበላሸዉ ዶክተር
@محمدمحمد-ش9ن8و
@محمدمحمد-ش9ن8و 2 жыл бұрын
ዶክተርየ::እናመሰግናለን እረዝም እድሜ ይስጥህ
@saamdamise8521
@saamdamise8521 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምናመሰግንህ እግዚአብሔር ይበርክህ ለህዝብ እውቀትህን የለ ምንም ስስት ስላምታከፍለን ተበረክልን
@KidestEshitu
@KidestEshitu 4 ай бұрын
ዶክተርዬ እናመስግናለን
@بنتمحمدعلحمدلله
@بنتمحمدعلحمدلله 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይሥጥህ አንዲሺግዜ ሠብሥክራይብናላይክ ማዲረግ ብችል ባደረኩህ ነበር።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@HlinaSye
@HlinaSye Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በርታልኝ ግን የእርድ ሳሙና ኣሪፍ ነው ወይ ?እናስ ለደረቅ ፊት ወይ ቅባታማ ፊት ይሻላል???
@LemlemNega-h5j
@LemlemNega-h5j 2 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏
@meskremsaar523
@meskremsaar523 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በጣም ነዉ ማመሰግነው ደዶክተር
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 ай бұрын
በናትሽ ማንኛውን ነው የተጠቀምሽው የብኩር ከህነ ንገሪኝ ተቸገርኩ😢
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል
@ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር የምር በጣም እናመሰግናለን ዩቲብ እያየን እኮ ቆዳችን ተበላሸ ሰላምህ ይብዛልን ዶክተር ጥያቄ ነበረሽ ለሸሸ ፀጉር ማለት ወደውስጥ ለገባ ፀጉር አሪፍ ነው ብለውኝ ግባሬ አቀባቢ hari graw ቅባት እጠቀማለሁ መጠኑ 5 % ነው ችግር ያስከትላል ደክተር በርግጥ ፀጉሬ በቅሎልኛል
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 2 жыл бұрын
እንዴት ነው አጠቃቅሙ እኔማ
@esatamariam7959
@esatamariam7959 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ሰይፈ ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በሙያዬ ሼፍ ነኝ የፈላ ዘይት እጄና እግሬ ላይ ፈሶብኝ ጠባሳው አልጠፋኝ አለኝ ምን ትመክረኛለህ ክሬምስ አለ እባክህ
@salihat7830
@salihat7830 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ በአካል አግንቼ መርምረህ ስለ ፊቴ ብትነግረኝ ሁላ ደስ ይለኛል በረታ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 жыл бұрын
በርታ ዶክተር ተሎ ተሎ አቅርብልን አትዘግይ:: ለአገላለጽህ ቃል የለኝም:: በጣም እናመሰግናለን:: በሁለት አካውንት ነው የምከታተልክ::
@lemlemarefeayne9738
@lemlemarefeayne9738 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ዶክተር
@seadaabera4805
@seadaabera4805 2 жыл бұрын
ዶክተር አገላለፅህ በጣም ሀሪፍ ነው የብጉር መፍትሂ ብሰጠኝ ማስትሪሽን ሊመጣ ሲል የወጣል ፊቴን ጣባሳ እየሆነ ነው ምን መጠቀም አለብኝ ፕሊስ ዶክተር እዳታልፈኝ
@fateseid4780
@fateseid4780 2 жыл бұрын
ዶክተር እኪ ስለቦቶክስ ፊለህ ጥቅምና ጉዳት ንገረን
@zedzedzed5155
@zedzedzed5155 2 жыл бұрын
አቦ ይመችክ ዶክተር አገላለፅክ ማናችንም በቀላሉ እንድንረዳው ይጋብዛል እናመሰግናለን ኑርልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@FafuFafu-qe8zm
@FafuFafu-qe8zm Жыл бұрын
እባክህ ስለ ገላ ፈንገስ
@serkaddismengist5167
@serkaddismengist5167 2 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ስለ Olay Cream እና white Gold anti-marks cream ስለ እነዝህ ክሬሞች ጉዳት አላቸው
@mamamam9606
@mamamam9606 2 жыл бұрын
ok
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 2 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ስለ ዶቭ ሳሙና ምን ትላለህ ለፊት መጠቀም ጥሩ ነዉ መልስልኝ
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ ታዳሚ ነኝ እናመሰግናለንጊዜህን ሰውተህ ለምትሰጠን ምክር ዶ/ሰይፈ😍🙏👌
@አርእየነትንሳኤሀለሃገር
@አርእየነትንሳኤሀለሃገር 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እባክህ በአንገድ እና በብብት .... ጥቁር የሚሆነው ምክንያቱ ምንድነው ? በምንስ ላፀዳው እችላለው ? እባክህ ዶክተር መላ በለኝ
@rahmamd2133
@rahmamd2133 2 жыл бұрын
እናመስግናለን 🥰እና የትኛው ነው ጥሩው አልክ?
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 жыл бұрын
በጣም የሚገባ አገላለጽ ነው ገና ዛሬ ነው ቤተሰብ የሆንኩት እና ዶክተር የኔ ቆዳ ወደ ግንባሬ እስከ አይኔ ስር ድረስ ወዛማ ነው ግን ጉንጮች በጣም ቁጡ ናቸው የምጠቀመው ሳሙና Dove & Ranee ነው በተጨማሪም ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ።
@yeshikehdy2956
@yeshikehdy2956 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግና የሠወናት መድከም እና የአጥንት መሣሣት ምክንዪቱ ምንድን ነዉ
@jujujam8798
@jujujam8798 2 жыл бұрын
ውድ ዶ/ር በቅርቡ ነው ቻናልህን የተቀላቀልኩት ሆኖም ጥናት አድርገህ ስለምታቀርብልን ነገር ተመቸኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ: እንደዚሁ ደሞ ማዲያትን እስከመጨረሻው የሚቀርፍ ነገር ጀባ ብትለን ምክንያቱም የብዙሐኑ ችግር ስለሆነ...እባክህን እስኪ ተባበረን። 10Q መልካም ጊዜ
@borkehaylu3598
@borkehaylu3598 2 жыл бұрын
ምርጥ ነህ ዶክተርዬ
@kaalpww1345
@kaalpww1345 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን 👍👌
@fevenemsaew4217
@fevenemsaew4217 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ሰላምና ጤና ይስጥክ
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ እውቀት ነው ያስጨበጥከን
@saronermi3301
@saronermi3301 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ቡግር ጀርባዬን እና ደረቴንም ያጠቃኛል ለሱም እንድ ላይ ብትጠቅሰዉ
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل 2 жыл бұрын
شكرا جزيلا يا دكتور الله يحفظك
@azitytube6811
@azitytube6811 2 жыл бұрын
ሰላም ዶር፣የማድያት መዴኒት እባክህ
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 467 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
የሁለቱ ኮሎኔሎች አገር፤ የጃዋር መጠምጠሚያ|ETHIO FORUM
21:55
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 21 М.
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 214 М.
እርድ ለምን ይጠቅማል? |  Tumeric  | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:25
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 804 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН