Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ

  Рет қаралды 2,996,576

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

2 жыл бұрын

Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ

Пікірлер: 643
@getinetfekadu8411
@getinetfekadu8411 2 жыл бұрын
AZEB ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። "አመለጥኩኝ" በሚለው መዝሙርሽ ነው ወደ ጌታ የመጣውት በ1999 ዓ.ም
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 жыл бұрын
እልልል የፃድቅ ማምለጫ ፅኑ መጓደጃ የአምላካችንን የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስ ስም ነው ። ይገርመኛል አንድ ኢየሱስ የሚል ስም ብቻውን አለሙ ይረበሽበታል ወይም ይድንበታል ። ፀጋ ይብዛልሽ አዙ 😇 ሊሊዬ እውይ 😍
@zomaylove6613
@zomaylove6613 2 жыл бұрын
አዜብ ነው ስሟ
@yismateferi8308
@yismateferi8308 2 жыл бұрын
Amen
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 2 жыл бұрын
💯✔✔✔✔Tekekel 👍
@iyoaskegeta1888
@iyoaskegeta1888 2 жыл бұрын
ቢኒ ብሩክ ነክ🙏
@jerryjohn1798
@jerryjohn1798 2 жыл бұрын
Woooow. እየሱስዬ የማልጠግበው, ምፅናናበት, ማመልጥበት, ጠላቶቼን ምበትንበት ስም.. እየሱሴ የስምህን ድንቅ አድራጊነት የተከሸኑት ቃላት ችለው አይገልፁትም አባ አባቴ ስምህ ይባረክ 😭😭😭😭
@PerceptionChangetube
@PerceptionChangetube 3 ай бұрын
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው... ተባረኪ
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 2 жыл бұрын
"እየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ እንጅ ራሳችንን አንሰብክም" አንተ ታላቅ ነህ! አሜን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ኢየሱስ እየመጣ ነዉ ንስሐ እንግባ በቅዱሱ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ደም እንታጠብ❤❤❤
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w Жыл бұрын
ማራናታ 🙏
@Nahom18
@Nahom18 2 жыл бұрын
... እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@user-jy5hm4tx8l
@user-jy5hm4tx8l 7 ай бұрын
Taberik❤❤
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 жыл бұрын
ታላቅ የሆነውን ስምህን ጠራዋለሁ በህይወቴ ዘመን እታመነዋለሁ (አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ ስምህን እጠራዋለሁ) 2x እግዚአብሄር ስምህ እግዚአብሔር ነው ለዘመናት ሁሉ የተከበረ ከሃይልና ደግሞም ከብርታቱ ያልተገታ ያልተከለከለ ዛሬም ይሰራል ያድናል ጨለማውን ብርሃን ያደርጋል ስምህ በሃይል ይሰራል ዛሬም ይሰራል ያድናል ተራራውን ሜዳ ያዳርጋል ስምህ ሃይል አለው ይሰራል ታላቅ የሆነውን..... በላይ በታች ካለው ፍጥረት ከሚመጣውም አለም ከሚጠሩት ስሞች መካከል እንዳንተ ያለ የለም ባህር አይታ የሸሸችህ ተራሮችም የዘለሉ አንተን አይተው እንደሆነ መፅሃፍትም መሰከሩ በሰማያት ላይ ታላቅ ነህ በምድርም ላይ አንተ ታላቅ ነህ በፍጥረት ሁሉ ታልቅ ነህ ኢየሱስ አንተ ትልቅ ነህ ጌታዬ አንተ ታላቅ ነው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነውx2 አንተ እኮ እጅግ ታላቅ ነህ ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው x2 ወደ አምላኬ ፊት የምቀርብበት የምስጋና ድምፅ የማሰማበት ሞገሴ ነው ስምህ ነው ድፍረቴ መቀበያ መልሽ የለፀሎቴ (የሰማያትን ደጅ ይከፍታል አባት ለልጁ መልስ ይሰጣል ስምህ ሃይል አለው ይሰራል)x2 ታላቅ የሆነውን ....
@dagmawiermiyasofficial8730
@dagmawiermiyasofficial8730 2 жыл бұрын
Great job. God bless you
@shalomadamatube99
@shalomadamatube99 2 жыл бұрын
@Tsinu Thank you for lyrics
@belaywoldesenbet7591
@belaywoldesenbet7591 2 жыл бұрын
Thank you you did great!
@tsigekasaye5960
@tsigekasaye5960 2 жыл бұрын
Tebarekilen
@sisaybook75
@sisaybook75 Жыл бұрын
ድንቅ ትጋት !
@kuamekuku9767
@kuamekuku9767 2 жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት መዝሙር ❤❤.. አዜብዪ ብዢልን ☺❤
@achamyeleshtesfaye1852
@achamyeleshtesfaye1852 2 жыл бұрын
ታላቅ የሆነውን ስምህን እጠራለሁ በሕይወቴ ዘመን እታመነዋለሁ አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ ስምህን እጠራዋለሁ አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ ስምህን እጠራዋለሁ እግዚአብሔር ስምህ እግዚያብሔር ነው በዘመናት መሃል ሁሉ የተከበረ ከሃይልና ደግሞም ከብርታቱ ያልተገታ ያልተከለከለ ዛሬም ይሰራል ያድናል ተራራውን ሜዳ ያደርጋል ዛሬም ይሰራል ያድናል ተራራውን ሜዳ ያደርጋል ስምህ ሃይል አለው ይሰራል ታላቅ የሆነውን ስምህን እጠራለሁ በሕይወቴ ዘመን እታመነዋለሁ አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ ስምህን እጠራዋለሁ አመልጥብሃለሁ እድንብሃለሁ እየሱስ እጠራሃለሁ በላይ በታች ካለው ፍጥረት ከሚመጣው አለም ከሚጠሩት ስሞች መካከል እንዳተ የለም ባሕር አይታ የሸሸችህ ተራሮችም የዘለሉ አንተን አይተው እንደሆነ መፀሐፍትም መሰከሩ በሰማያት ላይ ታላቅ ነህ በምድርም ላይ ታላቅ ነህ በፍረጥም ላይ አንተ ታላቅ ነህ በፍጥረት ሁሉ አንተ ታላቅ እየሱስ አንተ ታላቅ ነህ እየሱስ ስምህ ታላቅ ስምህ ታላቅ ነህ አንተ ስምህ ታላቅ ነው እየሱስ ስምህ ታላቅ ነው ጌታዬ ስምህ ታላቅ ነው! ወዳምላኬ ፊት የምቀርብበት የምስጋና ድምጽ የማሰማበት ሞገሴ ነው ስም ነው ድፍረቴ መቀበያ ምላሽ የፀሎቴን የሰማያትን ደጅ ይከፍታል አባት ለልጁ መልስ ይሰጣል የሰማያትን ደጅ ይከፍታል አባት ለልጁ መልስ ይሰጣል!
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete 2 жыл бұрын
ሙሽራዪቱ ሆይ ተነሺ የሚለውን መዝሙር የምጽዓቱ አዋጅ ነጋሪ ላይ ሰምቼው ደስ ይል ነበር።ጌታ ሊመጣ ነው!!!Time out ⏰!!!
@saralangana725
@saralangana725 Жыл бұрын
told
@mh6773
@mh6773 9 ай бұрын
Maranatha ❤❤
@kirubelteshome2493
@kirubelteshome2493 8 ай бұрын
ድንቅና ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር!!!! ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነዉ!!!!
@ASSAD-uk1jw
@ASSAD-uk1jw 5 ай бұрын
B
@nurittesfaye6444
@nurittesfaye6444 2 жыл бұрын
እድንበታለው አመልጥበታልው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው🙌🙌 አዚ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤️ Hulachihum tebareku
@wongelagazi9624
@wongelagazi9624 2 жыл бұрын
አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ። ሀሌሉያ ስምህ ይባረክ ስምህን እጠራዋለሁ።😭❤❤❤❤😭😭thank you Jesus!God bless you azebiyeeeee
@hanishosweet4064
@hanishosweet4064 3 ай бұрын
እየሱስ ስምህ ታላቅ ነው! ስምህ ያድናል አሜን።
@etagegnehuhailu3259
@etagegnehuhailu3259 15 күн бұрын
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዕሣት ቅጥር ሆኖ የሚጠብቀን እንደ ዓይኑ ብሌን የሚጠነቀቅልን ይባረክ❤
@zamefekensa7927
@zamefekensa7927 2 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር የእዉነት መንፈሳዊ መባረክን ተባርኬአለሁ፤ በልጁ የወደደን፤ በሰማያዊ ስፍራ ሁሉ የባረከን የእየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ለዘላለም ይባረክ፡፡ አዜብዬ ጌታ ባንቺ እንድገለጥ፤ እንድከብርም እራስሽን ህያው መስዋዕት አርገሽ ለጌታሽ ስለሰጠሽ ስለታዘዝሽለትም ተባረኪ፡፡
@yemiesa7925
@yemiesa7925 Жыл бұрын
እሄን መዝሙር መስማት ማቆም አቃተኝ ትልቅ ሀይል አለው አዚ ጌታ ይባርክሽ
@adaneasefa2447
@adaneasefa2447 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው።🙏🙌🏾❤️
@tesstefera6334
@tesstefera6334 10 ай бұрын
አሜን ታላቅ የሆነውን ስሙን እንጠራለን፡፡ለዘመናት የተከበረ የአባቶቻችን አምላክ ስሙ ይባረክ፡፡
@mubarekhaile5082
@mubarekhaile5082 2 жыл бұрын
ኢየሱስ! ስምህ እጅግ ታላቅ ነው!! በስምህ ከጨለማ ሰፈር ወጥተንበታል፥ከሞት ወደ ሕይወት ተሸጋግረንበታል፥ ከእግዚአብሐየር መንግስት ርቀን የነበርን ባንተ ስም ቀርበናል፥ ስምህ ለእግራችን መብራት ለመንገዳችንም ብርሃን ሁኖልናልና ደስ ብሎን እንዘምርልሃለን!!
@tigstzelelew3276
@tigstzelelew3276 Жыл бұрын
አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ።
@tigstzelelew3276
@tigstzelelew3276 Жыл бұрын
አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ።
@ashewizzee2080
@ashewizzee2080 2 жыл бұрын
አመልጥበታለው እድንበታለው …. እየሱስ ስምህ ታላቅ ነው። 🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 2 жыл бұрын
Efooooyyyyeee! Endemar yemitafet song! Looooveeee it! Love you Azuye! You’re Amazing!
@Binyamyonas
@Binyamyonas 2 жыл бұрын
I love you 😍 and I miss you 😏
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
Lilyeee enate yanchim semay ketet miyadrgen adiss kene ena mezmur nafkonal betaaaam..... Geta Eyesus Yerdash yene konjoooooo sewedsh eko kalat nw miyatregn
@amanenoro1567
@amanenoro1567 2 жыл бұрын
@@Mimitwa ewnet enem hul gze bsemaw mayselechegn nw mezmuresh Ena entebkalen kanchem Addis mezmur lnagaru hulum Addis nachew geta beredash meten likekiln ensemashalen liliye ❤️❤️❤️❤️❤️
@samualetsige6780
@samualetsige6780 2 жыл бұрын
Lilyaa❤❤❤
@henockwelde
@henockwelde 2 жыл бұрын
Tebareku!
@asterpetros3738
@asterpetros3738 Жыл бұрын
ሰምቼው ሰምቼው በፍፁም አልጠግብ ያልኩት ዝማሬ አዚ የባረከሽ ጌታ ይባረክ ስውድሽ ከልቤ
@user-mr9gj1fd2o
@user-mr9gj1fd2o 2 жыл бұрын
የቤተክርስቲያን ስጦታዎች ተባረኩ በስሙ ያለው በረከት እና ጥበቃ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@hawigeta8223
@hawigeta8223 3 ай бұрын
አመልጥበታለሁ ,እድንበታለሁ❤❤❤❤❤
@merontesfaye1304
@merontesfaye1304 2 жыл бұрын
አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ ስምህን እጠራዋለሁ አመልጥብሀለሁ እድንብሀለሁ ኢየሱስ አጠራሀለሁ ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው how i love you Azebye God Bless you more and more😍😍
@asterpetros3738
@asterpetros3738 Жыл бұрын
ታላቅ የሆነውን ስምህን ጠራዋለሁ በህይወቴ ዘመን እታመነዋለሁ እድንበታለው አመልጥበታልው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው እልልልልልልል
@judijesus1346
@judijesus1346 Жыл бұрын
Philippians 2 (ትግ) - ፊልጲ 9-11: ስለዚ ኸኣ ኣብ ሰማያትን ኣብ ምድርን ኣብ ትሕቲ ምድርን ዘሎ ዅሉ ብርኪ ብስም የሱስ ምእንቲ ኺምብርከኽ፡ ልሳን ዘበለውን ንኽብሪ እግዚኣብሄር ኣቦ ኢሉ የሱስ ክርስቶስ ጐይታ ምኻኑ ኺእመን እዩ ኣምላኽ ናብ ልዕሊ ዅሉ ልዕል ዘበሎ፡ ካብ ኵሉ ስም ልዕል ዝበለ ስምውን ዝሃቦ።
@EsromSongs
@EsromSongs 2 жыл бұрын
እየሱስ በህይወት የመኖሬ ሚስጥር 🧡
@senaithailu6973
@senaithailu6973 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏 ታላቁ በከፍታ ይገለጥብሽ🙏🙏🙏 አባቴ ሁሌም እንደዚህ ክበር ከፍ በል ጌታዬ🙌🙌🙌🙌
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 4 ай бұрын
YOU ALL ARE WELCOME BY THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOR EVERYTHING, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@SeraweitAsefa
@SeraweitAsefa 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክ ዝማረዉን ሰምቸ በጣም ደስ ብሎኛልና እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ከዘላሌም እስከ ለዘለአለም እየሱስ ስም ታላቅ ነዉ ቴባረክ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው አሁንም ይጨምርብሽ ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል በዝማረዉ ቴባርኬበታለሁኝ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@bemnettefera1736
@bemnettefera1736 11 ай бұрын
በውስጤ ያለውን የሚነግርልኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 3 ай бұрын
ሁልጊዜ የምፅናናበት ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ !!!!
@liyaassefa3899
@liyaassefa3899 5 ай бұрын
ተባረኪ ለምድር በረከት ነሽ
@yitayewabebe8547
@yitayewabebe8547 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህን እጠራለሁ ከጠላቶቼ ሁሉ እድናለሁ!
@elsagenero9779
@elsagenero9779 8 ай бұрын
አመልጥበታለው እድንበታለው እየሱስ ስምህ ታላቅ ነው❤❤❤አሜን ተባረኪ❤❤
@mesfinmarkos7516
@mesfinmarkos7516 Жыл бұрын
አዜብዬ የአባቴ ውድ የተወደድሽ ምርጥና ተወዳጅ ዘማሪት ትውልድሽ ሁሉ በጠቅላላ በዝማሬወችሽ ተባረክን ረሰረስን ዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት በግርማ ሞገስ ይለቅ እንወድሻለን
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 2 жыл бұрын
እልልልልልል......አዙዬ በረከት እኮ ነሽ ተባረኪልኝ 🔊🎹🪘🎷🪕🎬💎🎤📀🔉🎸🎻🎺🔥🥰
@merima7930
@merima7930 7 ай бұрын
Amenn
@Deya-rp5hj
@Deya-rp5hj 6 ай бұрын
Awo surae ene bxm idilegna negn bane zmn endenante zemari silalen🥰🥰
@tamermuleta7132
@tamermuleta7132 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ኢየሱስ ይክበር
@user-xn9zc7kq2nsitotaw
@user-xn9zc7kq2nsitotaw 5 ай бұрын
Tebarek
@semhalhailu6114
@semhalhailu6114 2 жыл бұрын
❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏ክብር ለኢየሱስ ይሁን👏👏 እንወድሻለን እህታችን ብሩክ ነሽ
@lidu1507
@lidu1507 2 жыл бұрын
ጌታ አየሱስ ይባርክሽ እኔም ጌታን ማገልገል እናፍካለው አሜንንን 👏🙏👏👏
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 2 жыл бұрын
እውነት ነው ታላቅ የማያሳፍር አምላክ ነው ያለን በህይወቴ አይቸዋለው 🙏🙏🙏🙏🙏
@ferealemtemesgen1132
@ferealemtemesgen1132 11 ай бұрын
አዚ ተጠነቀቀልኝ መዝሙርሽን እንደገና ዘምሪው ትልቅ መልክት ነው ያለው ተባረኪ❤❤❤
@ribekameserake9743
@ribekameserake9743 2 жыл бұрын
azebye anchi lemdrachen telk bereket neshe geta eyesus abezeto yebarekeshe kesem hulu belay yehonewun eyesusen akebershilge tebarkilge🥰🥰🥰
@tegesthaileh3095
@tegesthaileh3095 2 жыл бұрын
አዜብዬ ጌታእየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ግሩም መዝሙር ❤️🙏🏾🙏🏾
@solf2000
@solf2000 11 ай бұрын
ጌታዬ ሥምህ ታላቅ ነው፥ ኢየሱስ ሥምህ ታላቅ ነው።
@ambayeayele2424
@ambayeayele2424 11 ай бұрын
አዜብ ጌታ ይባርክሽ . . . .በእውነት ነፍሴ ረሰረሰች . . .ተባረኪልኝ።
@tsegaagago8093
@tsegaagago8093 2 жыл бұрын
በሰማያት ላይ ታላቅ ነህ! በምድርም ላይ ታላቅ ነህ! ኢየሱስ አንተ ታላቅ ነህ!!!!! እልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 በነገር ሁሉ ተባረኪ! እንወድሻለን!!!😍
@tizitaseid792
@tizitaseid792 Жыл бұрын
Aw
@lemlemtamrat7979
@lemlemtamrat7979 Жыл бұрын
@@tizitaseid792 llĺlĺuuuuuuuuuuuuuùuu
@lemlemtamrat7979
@lemlemtamrat7979 Жыл бұрын
@@tizitaseid792 jujjii
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 2 жыл бұрын
Amen! የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ስወድሽኮ!❤😍 ቅዱሳን እንግሊዝኛ ቋንቋ ቀለል ባለ መልኩ ስለማስተምር ጎራ በሉና ተማሩ። ቤተሰብም እንሁን🙏🇺🇸🇪🇹
@slmti5827
@slmti5827 2 жыл бұрын
Eshi! Thank you for all the efforts you do!
@slmti5827
@slmti5827 2 жыл бұрын
Subscribed!
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
አመልጥበታለሁ አስለቀሰኝ የስ አመልጥበታለሁ ስሙ ታላቅ ነው አዝዬ , ሊሊዬ ሁላችሁም ብሩክ ሁኑልኝ
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
በህይወቴ ዘመን ሰምህን እጠራለሁ! ተባረኪ በብዙ አዜብ አሜን !
@yordanosabera509
@yordanosabera509 Жыл бұрын
እየሱስ አንተ ታላቅ ነህ እየሱስ ስምህ ታላቅ ነው የተወደዳቹ ጌታ አብዙ ይባርካቹ 💝💝💝✝️✝️
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
"ሥምህ ኃይል አለው፥ ይሰራል" . . . እውነት ነው፥ ጌታችንና አ-ም-ላ-ካ-ችን እግዚአብሔር ሆይ!
@emebetworku2354
@emebetworku2354 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጻድቅ ወደ አንተ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል አሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏ብርክ በይልኝ
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇
@betitube4815
@betitube4815 2 жыл бұрын
የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል። የሐዋርያት ሥራ 2:21
@elohi249
@elohi249 7 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ዘመንሽ ይባረክ አዚቲ
@negashgebre6433
@negashgebre6433 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በማያልቋው ፀጋ ምህረት እና እጥፍ ክብር ለዘለዓለም ይባርክሽ አዜብዬ። አንች ማለት የቅዱሳን በረከት ነሽ። የምድርን ሩጫ በድል ለመጠናቀቅ ዕለት ዕለት በርች። God bless you more fore every. What an amazing message here. አልል እልል
@EBMT
@EBMT Жыл бұрын
]
@user-gx8hv2wu5x
@user-gx8hv2wu5x 5 ай бұрын
ብሩክ ነሽ ድንቅ ዝማሬ ነው
@temesgenyoseph8363
@temesgenyoseph8363 2 жыл бұрын
በሕይወት መዘገብ ላይ ስማችን በደም ቀለም ስለተጻፈ ደስ ይለናል ።
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 2 жыл бұрын
" የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።" (የሐዋ ሥራ 2:21) may God bless all team members abundantly !
@slmti5827
@slmti5827 2 жыл бұрын
Hallelujah! Indeed.
@thomasmh7906
@thomasmh7906 Жыл бұрын
Th
@thomasmh7906
@thomasmh7906 Жыл бұрын
Jesusislord
@zeraiezeraie1989
@zeraiezeraie1989 Жыл бұрын
​@@slmti5827 a Ok
@desalegngaga4991
@desalegngaga4991 2 жыл бұрын
azuye edimelikish zemr tebarek
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
አሜርን አሜን ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው አዜብዬ እወድሻለሁ ተባረኪ
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 Ай бұрын
GETA EYSUS zemenshin agalgotsh ena betshocchen hulunm yebarkhe!amen.
@hanatekalgn35
@hanatekalgn35 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርክ ፣አዚቲዬ፣የኔ እናት፣ታላቁ፣አባታችን፣እየሱስ፣ይባረክ
@danydan6662
@danydan6662 Жыл бұрын
ENE YHE MEZMUR ENDET ENDEMIWEDEW...KE 20 GIZIE BELAY SEMICHEWALEW. AZEBYE TEBAREKI BETAM ENWEDSHALEN
@user-xz9yn3cf4g
@user-xz9yn3cf4g 3 ай бұрын
አሜን ስምህ ታላቅ ነዉ
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው አሜን ስሙ ኀይል አለው እልልልልልልልልልልልል.........ተሰምቶ የማይጠገብ እህቴ አብዝቶ ይባርክሽ ሁላችሁም ተባረኩ
@misganabalilo599
@misganabalilo599 5 ай бұрын
እኔም ውለታው አለብኝ። ❤ተመስገን ኢየሱሴ ሌላ ምን እላለሁ
@sukessapinel744
@sukessapinel744 2 жыл бұрын
አዚ ግሩም ድንቅ መዝሙር አዎ ድነንበታል ! ጌታ ይባርክሽ !!!!!! እንወድሻለን አቃቂዎች በሙሉ !!!
@cherenethassen4304
@cherenethassen4304 Жыл бұрын
yemayweduat alu rasihin wekil
@fitsumabrham7
@fitsumabrham7 Ай бұрын
ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው።❤❤❤❤❤❤
@sitotayohanis1847
@sitotayohanis1847 3 ай бұрын
አመልጥብሃለሁ እድንብሃለሁ
@yemisrachdehenanew3060
@yemisrachdehenanew3060 2 ай бұрын
Aziye zemenish yibarek bemezmuru tebarikebetalehu tsegawun yabezalish geta yikber ❤❤❤
@helenTeshale-nq6vn
@helenTeshale-nq6vn 2 ай бұрын
ኣዚብዬ ውድድድ እግዝኣብሄር ይባርክሽ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
ስምህ ሐይል አለው ይሰራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermisbooks2095
@ermisbooks2095 2 жыл бұрын
Liben des alew!!! Getaye tebarek!!!
@user-sx8cm5fm8w
@user-sx8cm5fm8w 6 ай бұрын
betam iwedshalew yene inat tebarekilg
@sinaabadi3912
@sinaabadi3912 Жыл бұрын
ታላቅ የሆነውን ስምህን እጠራዋለሁ በሂወቴ ዘመን እታመንብታለሁ ......አመልጥበታለሁ.....እድንበታለሁ .... ስምን እጠራዋለሁ...... እሰይይይ👏👏👏👏👏አዜብዮ ብርክ በይ የኛ ውድ እህታችን ለምልሚልን ❤❤❤❤
@teferituma5709
@teferituma5709 2 жыл бұрын
ሐዋ. ሥራ 4-:-12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ( ስም) ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ሐዋ ሥራ 4 10 እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው( በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም) ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን። ሐዋ ሥራ 3 16: (በስሙም) በማመን ይህን የምታዩትንና የምታውቁትን የእርሱ( ስም) አጸናው፥ በእርሱም በኩል የሆነው እምነት በሁላችሁ ፊት ይህን ፍጹም ጤና ሰጠው። ገታ ይባርክሽ ነፍሴ ሀሰት አረገች አሁን እያመለኩበት ነው ጨምረሻል በእውነት አሁንም ይጨምርብሽ እየሱስ ተባረክ!!!! ያድናል
@abigiyamekonnen7180
@abigiyamekonnen7180 Жыл бұрын
amen amen amen amen amen esy Hallelujah amen amen bezimarewchu tebarekbachwalew tsga ybzabshi zemenachu yilemlim tebareku 👏👏👏🙏💝
@lemlemlegesse5641
@lemlemlegesse5641 Жыл бұрын
አሜን ደኝበታለው በውስጣቸው ስላሌ ፀጋ ጌታ ይባርክ 🙏👏🙌✝️✝️ አው ዛሬም ይሰራል የኔ ጌታ እሰይ እልልልልል
@redietalemu1632
@redietalemu1632 Жыл бұрын
አመልጥበታለሁ እድንበታለሁ ስምህን እጠራዋለሁ💥❤❤
@genetlodamo1063
@genetlodamo1063 2 жыл бұрын
እድንበታለው አመልጥበታልው ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው🙌🙌 አዚ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤️
@new-tt6ww
@new-tt6ww 2 жыл бұрын
ታላቅ የሆነዉን ስምህን እጠራዋለሁ
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 2 жыл бұрын
አሜንን ተባረኩልን በረከቶቻችን ናቹ እን ዳቹአለን የጠለቀ እዉነት በሰከነ ዜማ አዎ እድንበታለዉ ጆሮ ያለዉ ይስማ🔥🔥🔥❤❤🙏
@kalyakob5022
@kalyakob5022 Жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሄር ይባረክ መዳኛችን ኢየሱስ ሀሌሉያ ባማረ ዜማ የባረከሽ ጌታ ይባረክ
@beteltatek6663
@beteltatek6663 4 ай бұрын
Tileyalesh tebarekilign Azi
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 жыл бұрын
እልልልልልል አዚቲ ተባረኪ ብዙ እወዳችኋለሁ ሁላችንም ጌታ በእጥፍ ይባርካችሁ።
@Mihireteab_Belete
@Mihireteab_Belete 2 жыл бұрын
ስሙ ሃይል አለው "ኢየሱስ" ። "መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና"።ሐዋ 4፥12 ኢየሱስ ጌታ ነው።አሜን! ! ! ተባረኩ።👍👍
@netsanethaile1378
@netsanethaile1378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በሁሉ ላይ ጌታ ታላቅ ነው አሜን ።
@user-gd8vb5jq9p
@user-gd8vb5jq9p 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክ 🎉
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 9 ай бұрын
እልልልልልልል ኢየሱስ ስምህ ታላቅ ነው
@TsionY
@TsionY 5 ай бұрын
Amen Hallelujah 🕊️🕊️🕊️🩵🩵🩵🕊️🕊️🕊️ እልልልልልልልልልልልልልል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selam9738
@selam9738 Жыл бұрын
አዚቲ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@abbytek392
@abbytek392 3 ай бұрын
ተባረኬ ሀዜብዬ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 жыл бұрын
አዚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምራልሽ የተሰጠው መኪልት እየተካሄደ እየበዛ ነወ በትክክል በመጽሐፍ ቅዱስ እና በሕይወትሽም ምስክር አለሽ
@kebronberhe7749
@kebronberhe7749 2 жыл бұрын
Hey
@mesfinalemu1394
@mesfinalemu1394 2 жыл бұрын
Wow.!!.God bless you
@yimegnushalalemayehu591
@yimegnushalalemayehu591 Жыл бұрын
አዚ እወድሻልሁ ተባረኪልኝ ዝማሬው ጉልበት ሀይል ጨምሮልኛል የምድንበት የማመልጥበት ስም እየሱስ ሀሌሉያ
@shafideyasa-ft4nb
@shafideyasa-ft4nb 6 ай бұрын
አዜብዬ ተባረኪ አሜን
@nardosandrias5813
@nardosandrias5813 2 жыл бұрын
አዚይዬዬዬ 😍😍ለጌታ ኢየሱስ ያለሽን ፍቅር እና መደገፍ ሁሌም በመዝሙሮችሽ አስተውለለው ወደዚህ ፍቅርና እምነት እየሳበን ሰማይን እነድንናፍቅ እየረዳን መሆኑን እንሆ መስክር ነኝ ነፍሴ ነው ምትወድሽ 😍ፀጋው ይገለጥብሽ ከዚህም በላይ 🙌 ኢየሱስ ስመህ ታላቅ ነው፡፡🙌🙌🙌🙌
@worldsfunnycollection5034
@worldsfunnycollection5034 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻ ይዘመር !!!! አዎ ለኢየሱስ ብቻ ይዘመር !!! በኢየሱስ ብቻ ለእግዚአብሔር ይዘመር🔥🔥🔥እህት አዜብ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🙏🙏
@berekettaye8835
@berekettaye8835 2 жыл бұрын
Azbe tebarke
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 2 ай бұрын
ፀጋዉ ይሙላብሽ ይብዛልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዚቲ
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 472 М.
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,8 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,7 МЛН
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 642 М.
Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay '
11:29
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
AZEB HAILU 4 እንታረቅ / ENETAREQE /ENETAREK
1:01:04
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 143 М.
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 1,8 МЛН
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 233 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 3,4 МЛН
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 627 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 51 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 103 М.