መቆያ አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢቲቪ ያደረገው ቃለመጠይቅ እና ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

  Рет қаралды 114,131

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትኮራባቸው ዘመን የማይሽራቸው ሙዚቃዎችና አርቲስቶቻችን ❤❤
@netsanetanley9101
@netsanetanley9101 3 жыл бұрын
በሀሳብ ነጎድሁኝ ያለፊ ወርቃማ አመቶች ተመልሰው ላይመጡ የራሳቸውን ትዝታ ትተው አልፈዋል የልጅነት የጉርምስና ግዜወች አይረሱም ኤፍሬም ደሞ ትውልድ በደረሰበት ሁሉ የየራሳቸውት ትዝታ ጥሎ የሚያልፍ የማይሰለች ተወዳጅ ብርቅየ አርቲስት ነው ይህን ፕሮግራም ስትመለከቱ እንደኔው በሂወት የለሉ ነገር ግን በነዚህ ዘፈኖች ውስጥ የማትረሱአቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ብየ እገምታለሁ ኤፍሬም እረጅም እእድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ያንተን ዘፈን ስሰማ ልቤ በደስታ መንፍሴ ደስ ይላታል
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 3 жыл бұрын
አርቲስቶቻችን ምርጥ ነበሩ በጣም ይችላሉ ችሎታ አላቸው በተፈጥሮ ድምፅ ብቻ ኮምፒውተር ሳይጨመርበት በትክክል ዘፋኝ ነበሩ❤️👍👏🇪🇹🇪🇷🍀🌼🌺😁
@Wolde-1
@Wolde-1 3 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም መቀጠል ያለበትና የትናንቱን አብሮነታችንን ለዛሬው ትውልድ ትምህርት የሚሰጥ ነው::
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 3 жыл бұрын
ተንኮል የሌለበት ዘመን ❤️💞
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 3 жыл бұрын
Tenkol hulugeze nebere,set an min yisira
@geda630
@geda630 3 жыл бұрын
ውይይ በጣም እናመስግናለን ደስ ይላል ይልመድባችሁ ..😍😍😍🙏
@tedted8833
@tedted8833 3 жыл бұрын
My happiest childhood memory i wish its possible to travel back in time
@فتحيه-ط7غ
@فتحيه-ط7غ 3 жыл бұрын
ደስ የሚለው ደግ ዘመን በትዝታ ወደኀላ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
አበበች ደራራ እና ዮዲት ወርቁ 🌹🌹❤❤ Etv you are doing a great entertainment programme, I loved it, thank you
@φγπφ
@φγπφ 3 жыл бұрын
አይ ዘመን!!!! እንኳን ያኔን ኖርኩት! ጣፋጭ ትዝታዎቼ ሁሉ በእነዚህ ዘመናት ውስጥ የኖርኳቸው ናቸው፥ ይሄው ዛሬ ወደ ሃገሬ የልሂድ ልቆይ ኑሮ 32 ዓመታትን በውጭ ሃገር ኖርኩኝ! ፈጣሪ ለምድራችን ያብቃን!!!
@amedinawel6889
@amedinawel6889 3 жыл бұрын
Ameen!!
@goodness776
@goodness776 3 жыл бұрын
ሜሪ ኣርምዴ፡ የሚወዳደራት የሌለ የሚገባትን ዝና፡ ክብርና፡ የስራዋን ዋጋ ያላገኘች ኢትዮጵያዊት ዕንቁ!! The TINA TURNER of Ethiopia. A natural talent, out of her era, edgy with a uniqe raspy voice - she is hands down by far THE BEST OF THE BEST! እንዴት እንደማዝን የሚገባሽን ዝናና የሙዚቃዎችሽን ዋጋ ኣለማግኘትሽ።
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ዘፈኑ ጥሩ ፀባዩ ኩሩ!!❤
@habeshaw3d
@habeshaw3d 3 жыл бұрын
@21:56 በቀረፃ ላይ አንዲት ወጣት መጥታ ከኤፍሬም ጋር ሳታስበው ትጋጫለች፣ ሞክሼዬ ደግሞ ተገርሞ ይስቃል፣ ሲስቅ ፊቱ ታናሽ ወንድሜን ይመሥላል 😍👌 ኤፍዬ ስወድህ! በአጠቃላይ ያልኖርኩትን እድሜ የሚያስናፍቁኝ የትላንቶቹ ወርቃማ ገጣሚ፣ የዜማ ደራሲያን፣ ድምፃውያንና ባንዶች በአጠቃላይ የአራዳ ብሄረሰብ ተወላጅ ማህበረሰባችን ሁሉ እወዳችኋለሁ። ❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 жыл бұрын
የኛ አርቲስቶች ልዩ ናቸው ዘመን የማይሽረው ትዝታዎች ናቹህ ማርጀት ባይኖር
@DrGTT-ux4zz
@DrGTT-ux4zz 3 жыл бұрын
Ohh I LOVE IT,LOVE,LOVE CAN'T STOP LISTENING AGAIN AND AGAIN. THANK YOU TO THIS PROGRAM FOR BRINGING ALIVE THE OLDEST AND FORGOTTEN REAL MUSICS.
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
እስኪ ኤፊዬን ካለበት አውጥታችሁ ኢንተርቪው አድርጉልኝ ኤፊዬ እና ታምዬ(ታምራት ደስታ)ለእኔ ዘመን የማይሽራቸው ድምፃውያን ናቸው
@fantastic1231
@fantastic1231 3 жыл бұрын
I'm very much nostalgic of our beloved ancient Ethiopia 🇪🇹!!!
@davidodav
@davidodav 3 жыл бұрын
wow it took me back to 35+ years ago...missed my mom's house and my be loved country! May God bless our country!
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 3 жыл бұрын
Great show EBC brought back alot of memories keep up the good work thank you
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ድሮኮ ድምፅ ታይቶ ቁመት መልክ ታይቶ ነው የሚቀጠረው እንዳሁኑ ማንም እየተነሳ አደለም የሚዘፍነው ለዛ ነው የድሮ ሙዚቃ በጣም ተወዳጅ የሆነው
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ልጅነታችንን የምናስታውሰው ህብረት ትሪት ዘፈን ሲያቀርብ ሰዐቷን እንዴት እንደምንጠብቃት ሲቀር እንዴት እንደምንበሳጭ አሁንስ ???
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
Very funny! You are right. Like many other things, the standard of songs has deteriorated.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 жыл бұрын
@@etanimhaile6475 እውነት ነው 👍 😁 😄 👍
@siaw5419
@siaw5419 3 жыл бұрын
It is Remembered me my childhood 🙇
@saediaosman6944
@saediaosman6944 3 жыл бұрын
Enem
@tewodrosdesta8859
@tewodrosdesta8859 3 жыл бұрын
Etv Take me back my child hood time wonderful
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 3 жыл бұрын
Ephrem is one of the best top vocalist Ethiopian music history simply one of the best ever
@tassewtirfe2642
@tassewtirfe2642 3 жыл бұрын
Definitely super yes!
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
በዚሁ አጋጣሚ ፕሮግራሙን በወቅቱ የሰሩትን ጋዜጠኞች እና ባለሙያወችም ስም መግለጽ፣ማስታወስ፣ማመስገን፣የት እንዳሉ ማጣራት ተገቢ ነው፥፥ ለምሳሌ ኤፍሬምን ኢንተርቪው ያደረገቺው ማን ትባላለች? የት ናት አመስግኑልን፥፥
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
wow It's our Golden Time Abbeche Detrara And Othor.
@assefawmatiwos7516
@assefawmatiwos7516 3 жыл бұрын
,በዚህ ግዜ የነበረው ወጣቱ ትውልድ የማንኛውም ብሔር ተወላጅ ይህን ኩፉ ግዜ የመቀልበስ እና ባጠቃላይ የነበረውን ንጽህ የመተሳሰብ እና የመከባበር ግዜ ይመልሰዋል🇪🇷🇪🇹 የሚል እምነት ኣለኝ ቤሰራበት ጥሩ ሃሳብ ነው,፡
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
አቤት መልካም ዘመን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
@heavenlypeace2480
@heavenlypeace2480 3 жыл бұрын
ይሄ ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ፕሮግራም ፡ ነው ፡ የአሁኑ ፡ ትውልድ ፡ በዚህ፡ 27 እና ፡ 30 ፡ አመታት ፡ የተወለዱ ፡ ከድሮዉ ፡ መተዋወቅና ፡ ታሪክ ፡ ማወቅ ፡ አለበት ፡ ብዬ ፡ ስላሰብኩ ፡ ነው ፡
@asefasisay852
@asefasisay852 3 жыл бұрын
ሰው ለሰው ተፋቅሮ ተደስቶ የሚኖርበት ዘመን የዛሬ 40 አመት የተዘፈነው ነው 30 አመት እኮ ሰው ለሰው የተለያዩበት የወያኔ ዘመን እኮ ነው ።ይስተካከል ።
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 жыл бұрын
Oldies is the best. Thank you for the sweet memories back. Particularly thank you for inviting Efrem"s interview at teenager. He is my #1 singer.
@yodithabtabe4234
@yodithabtabe4234 3 жыл бұрын
ድሮ ትንሽ ሆኜ አማርኛ የለመድኩት በኤፍሬም ታምሩ ዘፈን ነበር ።❤🇪🇷
@seya-hh4jh
@seya-hh4jh 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም፥፥ ትንሽ ለዮቱብ ሰርች እንዲመቼን ፕሮግራሙን በአንድ ብታደርጉልን፥፥ በተጨማሪ ቢያንስ አንድ ቃል እንግሊዘኛ ርዕስ ቢኖረው ከአማረኛው ቃላት በፊት ለመፈለግ ይመቼናል፥፥ ቲቪ ላይ ለመፈለግ በጣም ይከብዳል፥፥ For example when we say/type: MEQOYA - መቆያ it will list all the program and it will be easy to choose previous or recent MEQOYA programs. Thank you. [How about the famous Mekoya Sheger Program? Do you have a plan to add "EBC MEQOYA OLDIES MUSIC" to avoid confusion? Tks
@ermiastesf7298
@ermiastesf7298 3 жыл бұрын
I remember The Ethiopian airlines pilot was playing this Tsehaye's strio flying from Asmara to Addis when we evacuated and migrated after our village included our house was stormed and burned by the Ethiopian Derg army. This music in my mind and also Addiss Ababa new betu by Hamelmal
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 3 жыл бұрын
Loved it !
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 жыл бұрын
እህህህህህ ❤️ የልጅነት ዘመኔ ልክ እንደ ጧፍ ብልጭልጭ እያለ ትዝታው ብቅ ኣለ!!!ወየው ልጅነት ተመልሶ ኣይመጣ ነገር እህህ ማለት ነው ግን ስሜቱ ደስ ይላል ! እግዚአብሔር በቸርነቱ ለዚህ ስላደረስን እናመስግነዋለን !!!🙏🙏
@gtab5628
@gtab5628 3 жыл бұрын
ፀሐዬ የምርጦች ምርጥ!!!!
@salahadinyassin2995
@salahadinyassin2995 3 жыл бұрын
Livening in Addis in late 70's early 80', was Haven on Earth.
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 3 жыл бұрын
Very nice programme. Thanks Frewieni !
@fantastic1231
@fantastic1231 3 жыл бұрын
Ephrem Tamiru is undoubtedly my most favorite singer ever !!! Long live our beloved proud Gojjamie!!! United and ancient Godly Ethiopia 🇪🇹 forever!!!!
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 3 жыл бұрын
ኤፍሬምን እስቲ እንደኔ የሚወደው👍👍
@danielworku3962
@danielworku3962 3 жыл бұрын
አንደኛዋ ደራርቱ ትባላለች ሁለተኛዋን ግን አላወቋትም።የቆዩ ዘፈኖች-እውነት ከልብ የተዘፈኑ ሰለሆኑ መቸውንም አይሰለቹም።ኢትዮጵያ ልጅ ይውጣልሸ አጠሸም አታውቂም።የቆጆች ሀገር እናት ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ!
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 жыл бұрын
አበበች ደራራ ነች
@oneethio4665
@oneethio4665 3 жыл бұрын
The Addis I know🟢🟡🔴. Nostalgic❗️ triggered my childhood memory. O Ethiopia miss you a lot.
@eritreaprotector3590
@eritreaprotector3590 3 жыл бұрын
nostalgic good word
@oneethio4665
@oneethio4665 3 жыл бұрын
@@eritreaprotector3590 do I know you? How have you been?
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 3 жыл бұрын
ውይኔ. የድሮዙፈን ደስ ሲል. ወይኔ ።የኔ ዘመን. ነው. የኛ ዘመን ዘረኝነት. የለም የዛን. ያደጉዘመን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ለጥበብ እጅግ ብዙ ዋጋ የከፈሉ እነሱ ግን በስሩት ልክ ያልተከፈላቸው የት እንዳሉ እንኳን የሚጠይቃቸው የለም በጣም ያሳዝና! የአሁኖቹ እርቲስቶች ለእናንተ ለአሁኑ ሂወታችሁ የድሮቹ ናቸው መናሻችሁ እና እባካችሁ የት እንዳሉ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ብትጠይቋቸው መልካም ነው::
@ገዛሃኝተስፋሁን
@ገዛሃኝተስፋሁን 3 жыл бұрын
ትክክለኛው የኢትዮጵያዊነት ዘመን ።
@mandefrohabtewolde4197
@mandefrohabtewolde4197 3 жыл бұрын
ትክክል አባባል የኔ ወንድም
@tzehaineshkidane9315
@tzehaineshkidane9315 3 жыл бұрын
aba Teklemaraim
@tzehaineshkidane9315
@tzehaineshkidane9315 3 жыл бұрын
Aba Teklemariam
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
The reporter is Helena tafera from ፈረንሳይ ለጋሲዮን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ኤፍሬም 😕😭😘😘😘😘 😘😘😘😘
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 жыл бұрын
Great artist with class.
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 жыл бұрын
አስተዋዋቂዋ ትንሽ የሂሳብ ችግር አለባት : ምነው እድሜሽን ተናገሪ የተባለች አስመሰለቸውሳ :: የኤፍሬም ኢንተርቪው 40 ዓመት ሊሆነው የተወሰኑ ወራቶች ብቻ ነው የሚቀሩት::
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 3 жыл бұрын
Exactly, Ephrem is now in his 60s; It was golden 80s EC!
@Rosina.K
@Rosina.K 3 жыл бұрын
Absolutely right! You read my mind.
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
Absolutely! It has to be more than 30 years!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 3 жыл бұрын
ትክክል
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Mirkuzz 🧡
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@davetom6502
@davetom6502 3 жыл бұрын
የኤፍርም ቃለ መጠይቅ ቢያንስ 35 ይሆነዋል። እኔ እራሴ ከኤትዬጵያ ከወጣሁ 33 አመቴ ነው። ይህ ቃለ መጠይቅ ሲተላለፍ 10 ክፍል ነበርኩ ማለት ከ 36 አመት በፊት። ምን ትላላችሁ?
@AkalMAMO
@AkalMAMO 3 жыл бұрын
Bertukan Dubale & Abebech Derara. Wow, talking back of long ago memories.
@ahmedinhussen4379
@ahmedinhussen4379 3 жыл бұрын
Yodit worku and abebech derara
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
Correct!
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 3 жыл бұрын
etv መዝናኛ የሚለው ፅሁፍ ሰዎቹ ፌት ላይ ባያርፍ ጥሩ ለምሳሌ ኢፍሬም ፌት ላይ
@lilpapi2785
@lilpapi2785 3 жыл бұрын
ሌሎች ቪዲዮአቸውን እንዳይፖስቱባቸው መሆኑ ነው : ምቀኞች😂
@wondimagegnsiyom8049
@wondimagegnsiyom8049 3 жыл бұрын
It is unforgettable!
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ለኛ ለዚያ ዘመን ወጣቶች ለዛሬ ሽማግሌዎች ትልቅ የልብ ደስታ የሚፈጠር በመሆ በጣም አመስግኛለሁ።
@girumzewdu2484
@girumzewdu2484 3 жыл бұрын
Wow THANKS!
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 3 жыл бұрын
Wow you took me with nice memories degu gize
@ALEXLEOSUS
@ALEXLEOSUS 3 жыл бұрын
ፀሃዬ የትግራይ ምርጥ አፈር ኢትዮጵያዊነትን ከዘሩ በላይ እንደሆነ ሁሌም ያስመሰከረ ምርጥ አርቲስት ነው በናንተ ዘመን ሰው በእውቀቱ እንጂ በዘሩ አልነበረም የሚታየው ተስፋ አለኝ አቢቹም ይህን የዘር ቆሻሻ ፖለቲካ እንደሚያጠፋው
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
በዛን ሰዐት ዘር የሚባል ነገር።
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
@@solomongerma2406 ጥሩ ተናግረሽ ነበር ግን አብ- - - - - ስትይ ሰማው ልበል?
@danielabreha5834
@danielabreha5834 3 жыл бұрын
ጽሃዬ ትግራይ አይደለው፡ እናቱም አባቱም ኤርትራውያን ናቸው
@dcghetto
@dcghetto 3 жыл бұрын
He is not from tigray agame both of them his family is from Eritrea
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
@@vasilivasili9077 ፀሀዬ የጃንሆይ ሜዳ ልጅ ሳይሆን አይቀርም ::
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
The best singer Mery Armede 🙏🛐⛪➕❤🌸🏵💐🌹❤❤❤
@miserabate6087
@miserabate6087 3 жыл бұрын
ABEBECH DERARA & Bezaworek
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 3 жыл бұрын
Tsehaye great artist we love 💕 him so much
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
She is Heaven.
@girumzewdu2484
@girumzewdu2484 3 жыл бұрын
Old School. Nice,today gone be nice DAY.
@belayguda2005
@belayguda2005 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@amannegus8465
@amannegus8465 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ፍቅር ነው: የምስራቅ ኣፍሪካችን ኮከብ:
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ በጣም የምወድህ ዝነኛ ሙዚቃ አድናቂህ ነኝ
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 жыл бұрын
እኔ ዘፋኝ አድናቂ አይደለሁም ። ይሁን እንጂ የድሮው ሙዚቃ ነፍስ የሚነካ የተረጋጋ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሩጫ የበዛበት አይደለም ። ለምን ይሁን የዚህ ዘመን ዘፋኞች ልክ መቶ ሜትር ሩዋጭ ይመስል እንደዘመኑ ቀናቶች ለምን ይሆን የሚሮጡት ? የድሮ አዲስ አበባ እንዴት ታምራለች እውነትም አዱ ገነት ። የኤፍሬምን ሙዚቃ ሰይጣን ቁጭ ብሎ በትዝታ ማእበል ተመስጦ የሚያዳምጠው ነው ። ከሙዚቃው ጋር የወንዶች ሱሪ ሶ ፈኒ kkkkkk
@mekonenghebrekidan156
@mekonenghebrekidan156 3 жыл бұрын
አይ ግዜ......
@wdesta6894
@wdesta6894 3 жыл бұрын
That was nice I like it
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 3 жыл бұрын
ኤፍሬም ብቻ ይዝፈን 🏆🏆👌!!!!!!
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 3 жыл бұрын
የኤፍሬም ሙዚቃ ዘመን አይሽረውም።
@adenbayore4578
@adenbayore4578 3 жыл бұрын
Wow Nice program keep it up
@Misneb
@Misneb 3 жыл бұрын
የኤልያስ ተባባል ዳንሰኞች በደንብ መታየት አለባቸው፣ የት ይሆን እንደዚህ የተደነሰው? ለማንኛውም......
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ኤፍሬም የጎጃሙ ጥላሁን ይገባኃል ፕሮግራማችሁን ናፋቂ ብየዋለሁ
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 3 жыл бұрын
Bezayteye your father is wonderful
@nuru566
@nuru566 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ወርቃማ ግዜ አስታወሰኝ
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ 3 жыл бұрын
በ ሂወትህ ውስጥ ትዝታ ከሌለክ በ ሂወት መኖርክን ተጠራጠር ምክር ነው 🤔
@asmaraeritrea7702
@asmaraeritrea7702 3 жыл бұрын
tizta is killing me, but at the same time i fill good remebering the best times.
@mimi4866
@mimi4866 3 жыл бұрын
This is my prime time happy and young the time was Love every where with beautiful people especially women No wig No makeup No Chinese thrush No fack people
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
The Golden Time 🙏⛪🛐➕❤🏵🌸💐❤❤❤
@abrahambojien1896
@abrahambojien1896 2 жыл бұрын
This interview was conducted in 1974 ethiopian calendar.
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
The etv logo on the face is stupid idea, put the logo down to right or left corner
@habt-tube
@habt-tube 3 жыл бұрын
The Legendary Ephrem .
@ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ
@ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ 3 жыл бұрын
ኤፍሬምን በማፍራቷ ጎጃምን እወዳታለሁ
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 3 жыл бұрын
የዱሮዎቹን :አሳዬን :አይራ :ያውኖቹ :አይጥሙም
@sarazerai2180
@sarazerai2180 3 жыл бұрын
ውይ. አዲስ አበባ ቡዙ. ሰው አልነበረውም እነደአሁኑ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 жыл бұрын
የእፍሬም ታምሩ ሙዚቃ በ16 አመት የሚበልጠኝ ወንድሜ ሲፍነዳበት ትዝ ይለኛል😂🤣😂
@mekdesgebremichael7252
@mekdesgebremichael7252 3 жыл бұрын
ዋውውው ደምጥ
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 3 жыл бұрын
አበበች ዲራራ
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ብዙ ኢቢስ መዝናኛ የሚለውን ጽሁፍ እንዳይሰረቅበት ለጥፎ የድሮ ዘፈን ፕሮግራም ያስተላልፋል፥፥ መልካም፥፥ ምንአለበት አብሮ ክሊፑ ጋር ዘፋኞችን፣ባንዱን፣ግጥም እና ዜማ ደራሲወቹን፣አቀናባሪውን አብሮ ቢጽፍበት ወይም ቢያስተዋውቅ ከዘፈኑ በፊት፥፥ የሰው ቁምነገር እንዲህ በባዶ ማስቀረት ጥሩ አይመስለኝም፥፥ አዲሱም ትውልድ ይሄንን ካላወቀ በምን ታሪክ ይተላለፍ?
@undermysaviour
@undermysaviour 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ርሷ ያኔ ትተነፍስ ነበር አሁን በፎቅ ታጭቃ ስትጨንቅ።
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
This interview conducted 1974
@fikrufikru4210
@fikrufikru4210 3 жыл бұрын
አበበች ደራራ አንደኛዋን ስሙዋን ረሳሁት
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 3 жыл бұрын
እረ ትዝታ በትዝታ. አረጋችውኝ. ልጅነትን. አስታወስኩት.
@kaleabdesta5925
@kaleabdesta5925 3 жыл бұрын
የዘመን ውበት አሁንም የሚጥም
@סטוארגיי
@סטוארגיי 3 жыл бұрын
ሂሩት እረ ምን ልሁንልሽ በድምፅሽ ተማረኩ;
@Workneh.
@Workneh. 3 жыл бұрын
You have no idea that how teach my feeling “befikirish meyaze “
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
አንዷ አበበች ደራራ ናት
@dimariaderu6434
@dimariaderu6434 3 жыл бұрын
Yodit & Abebech Derara
@kassahunwende7284
@kassahunwende7284 3 жыл бұрын
Yodeit tsegaye new mitbalew abre yesr kassahun bayou C.a than kyou
@yossefbainesay6318
@yossefbainesay6318 3 жыл бұрын
ያዘመን እውነትም ወርቃማ ዘመን ነበር ፣, ምነው ፈጣሪ ፍቅር ቢለን !!!
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 84 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
امیرعباس هویدا قبل از دربار پهلوی
1:27:54
Bplus Podcast
Рет қаралды 439 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН