KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዛሬው ርዕደመሬት በጣም የከፋ ነበር! ጌታ ሆይ ሰውረን🙏🏽የግብፁ መሪ ስለኢትዮ-ሶማሊያ ዝምታቸውን ሰበሩ🔴ዛሬ ብቻ 2 የአውሮፕላን አደጋ🔺እንዴት ተመሳሰለ⁉️
29:51
አወዛጋቢው ምስጢር ተፈታ! ማጅራት መቺ መናፍስት ከእስራት ተለቀዋል! ኑሮ አመሰቃቀሉ!! ሚሊዮኖች ለምን አቀረቀሩ?Tesfaye Abera + Abiy Yilma
43:07
How Strong Is Tape?
00:24
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
መ/ር ተስፋዬ አስጠነቀቀ 🟥 ከመናፍስት ጋ የተጋቡ ሰዎች 💔ልጇን እንዲያገባ መተት ያሰራችበት እናት መጨረሻዋ ታወቀ ❌ ወርአበባ ሚያዛባ መንፈስ ተዋረደ🌺
Рет қаралды 37,294
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 281 М.
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 196
@kalkidantaddesse6095
9 ай бұрын
ማርያምን በሳል ነሽ ❤ የዚህን ክፉ መንፈስ ክፉት ገብቶሻል ❤ መምህር የአንተን ሀሳብ የሚደግፉ ሚድያ መኖሩ ደስ ብሎኛል ❤ ሣድስ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@rakrkv7423
9 ай бұрын
እኔም ደስብሎኛል በጣም
@demeweztasfaee3496
9 ай бұрын
❤❤❤
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
9 ай бұрын
ዘመኑ የዋጀ መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ምእመናን የት ናቹህ አልታያቹህኝም
@Maryamey21Maryamey21
9 ай бұрын
አለን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@eftah21
9 ай бұрын
አለን ❤የዉድ እንቁ መምህሬ ተማሪ ነኝ❤እህቴ እዴትነሽ❤
@geriegelne6324
9 ай бұрын
Amen❤ Amen❤ Amen❤ kali hiyote yesmwn?
@shottellfit
9 ай бұрын
መምህራችን።አንተን መላከ መንክራትን 2ቱን ቀሲስ ሄኖክንና አባ ሳሙኤልን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።
@ArsemaBedilu
9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሰላነቃችሁኝ መምህር አንተ ሰላለህ ነው የተማርነው 🙏👏👍👌ሳደስ 👏👏👏
@dawitata8291
9 ай бұрын
እንኳን ለ ዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ።
@yekidanemehretlegamen860
9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@samricrstian9390
9 ай бұрын
Enkuan Abro Aderesen
@mikywolday4180
9 ай бұрын
Amen
@konjokonjo4190
9 ай бұрын
መምህሬ እኛ ቤት የእርግማን መንፈስ አለብን ቅድመ አያቴ ወደ ወሎ የሆነቺ ሴት አግብቶ እሷግን ተደብቃ ዛር ጨሌ ታመልክ ነበር ቅድመ አያቴ ከብዙ አመት ቡኃላ ጨሌ ማምለኳን ሲያቁ የ8ወር ነፍሰጡር ደብድበው ሚስታቸው ፈትቼሻለው ብለው ጥለዋት አዲሳባ መጥተው የመጀመሪያ ሀያቴጋ ቅስና ተቀብለው ቆርበው መኖር ጀመሩ ወልዬዋ ባለዛራ አስረገመቻቸው እናም እኛ ቆንጆ አቋማቸው የሚያምር ባለሙያ ሰራተኛ ነን ብዙጊዜ ለማግባት ፈልገን ይፈርሳል ያገቡትም ልጃቸው ፅንሱ ይወርዳል ወንድሜ አብዶ ነበር እናም ቤተሰቦቼ እርግማን ጥሩ አይደለም ብዬ ብነግራቸው መስሚያቸው ጥጥ ነው እነሱ በጣም መንፈሳዊ ስለሆኑ ምንም አይደርስ ይሉኛል
@bemnethailu1663
9 ай бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን አስፈላጊ የማንቃት ትምህርት ነው እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን ውዱ መምህር 🤲❤
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
9 ай бұрын
እባካችሁ ሁልግዜ አቅርቡልን እንቁ መምህራችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@besemselasysemeselamawlnea471
9 ай бұрын
በስመ ስላሴ ስም እግዚአብሔር ሆይ ጠባቂ መልእክትን ላክልን አንተ ከኔ ጋር ስላለህ አልፈራም መተተኞችን ወደራሳቸው መልሰው ቅድስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራርጣቸው አሜን
@goldenshadow1968ec
9 ай бұрын
በጌታ ፀጋ ተባረኩልኝ። እኔ ፔንጤ ነኝ። የምገርመው ሁለቱንም ክፍሎች ሰምቻለሁ ። ሁሉም እውነት ነው።ከ10 ዓመት በላይ በአለም የፊስክስና የሒሳብ ተማርና አስተማሪም ስለነበርኩኝ ሰይጣን የለም በማለት ሥረዬ የሰይጣን ነበርና እውነቱ የገባኝ ጊዜ ግን ሁሉ ሰላም ነው የሆነው ።በ48 የእድሜ ዘመን ውስጥ በትክክል መኖሬን ያወኩት የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን ከገኛው በኃላ ያለውን 5 ዓመት ብቻ ነው።ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
@rakrkv7423
9 ай бұрын
ይበልጥ ደሞ የሱን ቻናል ተከታተይ ብዙ ትማሪበታለሽ እህቴ
@memihirtesfayeabera
9 ай бұрын
አዎ ኢየሱስ ጌታ ነው የጌቶችም ጌታ የአማልክት አምላክ የንጉሶች ንጉስ ነው ግን በተግባር ለጌታ የሰገደ ብቻ ነው የሚድነው
@goldenshadow1968ec
9 ай бұрын
ይቅርታ ፆታዬ ወንድ ነው!!!
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
9 ай бұрын
እየሱስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ነዉ ።
@tadeleGullat-oo6nj
9 ай бұрын
ሳድሳችን አቤት ይህን ወድ መምህር አመጣቹ አቤት መታደል ቤዝየ ዉዶ እህታችን እንወድሻለን
@astekastek1000
9 ай бұрын
ድምፅሽ ደስ ይላል በርቺ እህቴ ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ እንወድሀለን
@EdlawitTsegaye-h3d
9 ай бұрын
የኔ ውድ መምህር የሚገርም ነው ድንቅ ትምህርት የሚገርመው ከጠዋት ጀምሮ የአንተን ትመህርቶች እያየሁ ነበረ ምን አይነት መሰጠት ነው ምንም ሳይሰለቸኝ 10 ሰአት ሆነ እግዚያብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማህ ድንቅ ውይይት
@helenkiros6647
9 ай бұрын
በየቤቱ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለን የተቀመጥነውን እግዚያብሄር ይርዳን
@brkti2123
9 ай бұрын
እንቁ መምህሬ እመብርሃን ትጠብቅልን ሳድሶች እናመሰግናለን
@kasechkasech6651
9 ай бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ❤ መምህችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ቤዝዬ ❤❤❤
@Tsi541
9 ай бұрын
መምህርዬ እና ቤዛዬ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከነመላው ስራ ባልደረቦቻችሁ ዓብዬንም አድርሱልኝ
@asterasefa3076
9 ай бұрын
አቤት ይህን ሁሉ ማን ይንገረን መምህር በጣም ሚገርም ነው እንዲ በደንብ ከመሰረቱ ችግሩን መፍታት ይገባል መምህር በእውነት አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@shottellfit
9 ай бұрын
ምህር ተስፋዬ,,,,አንተ መንፈሳዊ ሀኪምና ፈላስፋ ነህ።ስንታችንን እያከምክና እያዳንክ መሆኑን ቅድስት ስላሴ አይተው ፀጋውን ያብዙልህ።ቤተሠቦችህን አብዝቶ ይባርክልህ።
@rahelmehari1991
9 ай бұрын
Yqrta memhr tesfaye menfesawi memhr enji Felasfa aydelem mknyatu flasfawoch kerasachew aflqew new yeminagerut memhr tesfaye gn beEgziabhier Amlak xega new yeminager amesegnalew.
@Konelene
9 ай бұрын
እንኳን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጾም ወይም ለአብይ ጾም አደረሰን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Free-hf8fc
4 ай бұрын
መምህር በሳድስ ሚድያ ላይ የምታቀርበው ትምህርት እፁብ ድንቅነው ቃለሂወት ያሠማልን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
9 ай бұрын
እኔ ሚዲያወች ሁሉ እተሪቪ ባደረጉት እላለሁ መምህራችነን እተርቪ የምታደርጉ ሰወች ሰው እዲድን በር እየከፈታችሁ ነው እና እግዚአብሔር ያክብርልን 😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mulumulu5957
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልሰን እኛማ አቅቶናል በእውነት ልቦና ይስጠን😢
@meseretwoaldegorgis9602
9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለልደታ ለማርያም አና ለታላቁ የአብይ ፆም አንካን አደረሳችሁ በትከከል የመጨረረሻዉ ዘመን ትከከል ብለሻል. ሳድሶች በርቱልን አንዲህ ።የመሳሰሉት ማቅረብ የበለጠ መንቃት ነዉ መምህራቸራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ይስጥህ ሼር በማድረግ አንተባበር
@Thereislifeafterdeath
9 ай бұрын
I like your teachings Even though I am a catholic church follower, Easy Explanation and clean messages👍🏾
@abiyyilmasaddistv
9 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Zeeee2007
9 ай бұрын
እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን 🙏👏 ጾመን የበረከት, ለሀገራችን ምሕረት ያድርግልን አሜን 👏🙏
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
9 ай бұрын
እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች ቤዚዬ እናመሰግናለን መምህርዬ የኛ እቁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን
@helina123
9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እጅግ የብዙሀንን ብቸኛው የሰው ልጅ ጥንተ ጠላት የሆነውን ዲያቢሎስ ስራዎቹን ለአዳም ህዝብ እያጋለጥከው ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ሰው እንዲነቃ እየደረክ ነው። እናመሰግናለን ።
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
9 ай бұрын
ውድ መምህራችን ኑርልን😢😢😢😢የኛ እንቁ
@AmanTesfaye-l4q
9 ай бұрын
እድመ ከጠና የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድልልን አመን።
@tesfafremebrahtom3999
9 ай бұрын
❤ልብ የሚያስረስስ ትምህርት መምህር ተስፉየ ኣበራ እድሜና ጤና ይስጥህ ከ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ኣድናቂህ ነኝ!!
@mamamin3122
9 ай бұрын
መምህር ሰላም ጤንነት ይስጥልን
@mitikiemunye
9 ай бұрын
መምህራቺን እንወድሀለን እናንተንም ሳርሴቺን እግዚቤር ይጠብቃቹሁ
@dahlakdeneke-k6o
9 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ወደዚ ሚዲያ መምጣት ራሱ ሌላ አንድ አውድ የው ገና መንፈስ ቅድሱ ብዙ ይሰራል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
9 ай бұрын
መምህር እንኮን ደና መጣህ ቤዚዬ እና አብይ ይልማ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ
@titi-eo6wn
9 ай бұрын
❤ መምህችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግንሀለን ብዙ ተምረንበታል ባንተ ብዙዋቻችን ህይወታችን ተቀይርዋል ። እናመሰግናለህ❤❤❤
@gdydd1173
7 ай бұрын
ውድ መምህራችን እንወዳሃለን እኔ ላንተ ቃላት የለኝም በረከትህ ይደርብኝ የኛ እንቁ እመብርሃን ትጠብቅህ ከነቤቶሶቦችህ
@solataacra6797
9 ай бұрын
የሳድስ፡ፕሮግራም፡አዘጋጆች፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡በጣም፡ደስ፡የሚል፡ለዘመኑ፡የሚገልጽ፡ፕሮግራም፡እናመሰግናለሁ፡፡
@ወለተሚካኤልነኝ
9 ай бұрын
የእውነት በደንብ ነው የምከታታለችሁ ለመምህር ተስፋዬ ጥያቄ አለኝ እኔ በስደት ነው የምኖረው በመምህር ትምህርት ጥሩ ነገር አግቻለው ጥያቂዬ እኔ ብቻዬን ሆኜ ብናን አላስበውም ግን ስው ካለው በተገኘው አጋጣሚ ለመጠጣት የማልጥረው ነገር የለም ተደብቂ ሁላ ነው ግን ለምንድነው ቢዚዬ እዲመልስክኝ አድርሺልኝ
@khngkhan7289
9 ай бұрын
መምህርየይ የኔ መንቅያ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ የኔ አባት
@YoDaha
9 ай бұрын
ቃለ ሰናይ ያስማልን መምህራችን ሁሌም በሳምንት ኣንድ አየመጣ ኣንድ ኣንድ ነገር ብትጠይቂው ጥሩነው እናመሰግናለን እኛም እንማራለን ,ትግሬነኝ ,ግን ኣማርኛ ከትግርኛ በላይ እሰማለው,
@abiyyilmasaddistv
9 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቤተሰባችን እንወዶታለን!!
@NnGga-gd5oj
9 ай бұрын
እንቁአችን የሁላችን አባት እመብርሃን ከነባለቤት ከነልጆች ከነቤተሰቦች በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትክልላቹ አባቴ
@mesgbre
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱልን የኛ እንቁዎች!!! ለኛ ለከሰርነው፣ ለታወርነው፣ ማስተዋል ላቃተን ትውልድ እናንተን ያስነሳልን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ይጠብቃችሁ! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronisrael752
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ካለንበት ወጥመድ የመውጣት ምልክት ስለሠጠን
@AMANI_I_3I_ZZZ
9 ай бұрын
መ/ር ተስፋዬ በርታ ፤ ዋናው መንፈሱ መንቃት ነው ባህሪያችን መላበስ ሃይል አለው የእንስስት አይነት ነው ባህሪው
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
9 ай бұрын
መምህረችን ፈጣሪ አምላክ ከዝ በላይ ጥበቡውን ያብዘልህ አንተ ነገሩው ብትንትን አድርገ ስተብራራ በጣም ደስ ይላል ያልናቀ እንድናቀ አይምሮውን ያስፋል
@NnGga-gd5oj
9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ደስስስ ስትል የምር በርቺ የኔ ዉድ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
9 ай бұрын
የተውሂዶ ሁንቆች ሁንከን ላ ታልቁ አቢይ ፆም አደረሳችሁ አደሬሰን 🙏🥰🥰🥰
@abebaembiale3452
9 ай бұрын
በርቱልን እናመስግናለን ሰይጣን ተጫወተብን 😢😢😢😢ሳንነቃ ዛሬግን እግዚያብሔርይመስገን የመምህር ተባርክ እማፍቅር ትጠብቅህ ።
@teresagarcia9901
9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው በጣም እናመሰግናለን አደራ ይቀጥል ❤❤
@EnatTube-cr9fj
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይህን የመሰለ ትምህርት ስላካፈላችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤
@sintayhonirega434
9 ай бұрын
ሰላም መምህር❤
@makiabent7055
9 ай бұрын
ቤዚ እንዴት እንደምወድሽ ክበሪልኝ❤❤❤❤
@elsabetmandfro
9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንቆዎች። መምህር ትምህርትህን ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ አንድ አመት ከሁለት ወር ሆኖኛል። መምህር ቤቴን ፈትሼበታለው በጣም ተለውጬበታው ነገር ግን መምህር አንተን ማግኘት አለብኝ ስልክክ ስደውል አታነሳም መምህር ላግኝኽ ቅዱስ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቢሮ መጥቼ ደጋግሜ አጣውክ።እየጠፋ ያለ ነፍስ አድን መምህር።
@kibromteklemariam5160
9 ай бұрын
መምህርዬ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልህ !!!!!
@sanaymeneda
9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔርበድሜ በጤናይጠብቅልን
@ameyemerbesher659
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጠንቃይ ቤት ሄጄ ትከጂኛለሽ በሉኝ እኔም ትንሽ እግዚአብሔር ስለምውደኝ ወደ ቤቱ መለስኝ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው 🙏🏿
@helenbregaga9742
9 ай бұрын
መምህርዬ ስላም ጤና ፍቅር ከመላው ቤተስቦችጋራ ይሁን ትምህርትን መከታተል ከጀመርኩ ድፍን ሁለት አመት ሆነኝ ብዙነገር ተምሬአለው ተለውጫለው የተዋህዶ እንቁ ሁሌ እማ ፍቅር ትል ይለ እሶ ትጠብቅክ በፅሎትክ አስበኝ ወለተህይወት
@Nunyat-zs2hh
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yekidanemehretlegamen860
9 ай бұрын
እንኳን ለአቢይ ፆም አደረሰን መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@kidistabebe8673
9 ай бұрын
Keep it up🎉🎉🎉
@makiabent7055
9 ай бұрын
ውዶች❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
9 ай бұрын
መምህር ❤❤❤
@Ashanafe
9 ай бұрын
የልኡል እግዚአብሄር ቤተሰቦች እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳቹ
@nanibelete6371
9 ай бұрын
እሰይ መምህራችን እንኳን መጣችው ቤዝዬ
@AlmazDesta-v3w
9 ай бұрын
ቤዝዬ በጣም አሪፌ ነገር ነው የያዛችውት በድብቅ ኢትዬጲያን የጣለው ያወረደውም ደብተራና ጠቋዬችናቸው ቃልቾቹም አድላይ ሆነው ኢትዬጲያን አፈረሷት
@saragirma5196
9 ай бұрын
እንኳ አደረሳችሁ አደረሰን እንኳ ደህና መጣችሁ 😍😍😍
@FEKERmimi
8 ай бұрын
መምህር❤❤❤❤❤
@TigestTizazu-h1v
9 ай бұрын
አናመሰግናለን
@adbarungatu2820
9 ай бұрын
ክብር ይስጥልን
@meseretnigusu5662
9 ай бұрын
Memihir qalehiwet yasemalin 🎉❤enameseginaleni ewuneti newu
@muluemebetdegefe7394
9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@חיהסמאי
9 ай бұрын
ሳምራውይ ቅዱሱ
@alemtsehaysesaysisay7144
9 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ እቁወቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን🙏🙏🙏
@shetayeemiru7292
9 ай бұрын
መምራችን ክበርልን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
9 ай бұрын
እንቁ መምህራችን❤❤❤
@eiyobabiyot3939
9 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@_Godolyas7696
9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋው ያብዛልህ
@nebiyuzewdu7384
9 ай бұрын
ፀባይና ባህሪ በጣም ልዩነት አላቸው፤እርሱን ለይታችሁ እወቁ።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
9 ай бұрын
Egzibher yimsegn bewunet memihir tsgawin Yabizaleh kale hiwot yesemalen memihir 🤲💚💛❤
@saleigzarseifu
9 ай бұрын
ርኩስ መንፈስ እናት በልጇ ላይ ፤ ግብረ ሰዶም ወንድም በስጋ ወንድሙ ላይ እስኪፈጽም ድረስ ዘመኑን የተከተለ የቤተሰብ ባእድ አምልኮ አንዱ ውጤት ወይም ጠንቅ መሆናቸው ይገርማል።
@EyobEy-tv2vt
9 ай бұрын
መምህሬ በጣም ደስ ብሎኛል
@MulukenYsherge
9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝያብሄር ጸጋውን ያብዛልክ አንተና ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማሬያም እድሜና ጤና ይስጣቹ እናንተን በማወቄ ከባቢሎን ምድር ከገሞራና ከሰዶም ግብር ለመውጣት መዳህኔያለም ይዤ የተጋሁ ነው ግን እናንተን ባአካል ማገኛችሁ የት ነው
@tigistabrha3967
9 ай бұрын
Sadis keep it up 👍
@abenezermarnga9843
9 ай бұрын
ተባረኩ
@marykenashnefnadenahajj41
9 ай бұрын
መምህርየ፡ኑርልን፡ቤዚ፡እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kbrommengst968
9 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ትክክል ነህ!!!
@fyry8481
9 ай бұрын
ባተነዉ የነቃን😢😢
@emebetdaba8884
9 ай бұрын
መ ምህር ቀለህወትየስማልን አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤
@TemreYasin-j9w
9 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ቃለሒወትን ያሰማልን ሥደሶችንም በጣም ነው የምወዳቸው ስለ ሒወቴ ስነግራችሁ 9ኛ ክፍል አማረ ኬሚስትሪ ደብተሬ ጠፍቶብኝ ልክ በአስራምት ቀኑ ሳግኘው በስሜለይ በቀይ እስኪበርቶ ተፅፎበት አገኘሁት አናም ሜተሪከ በቀረብኝ
@TemreYasin-j9w
9 ай бұрын
በቻ ስንቱን ልንገርህ
@hibistmeaza9544
9 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ጥያቄዬ በተለምዶ ሞኝ ባገኝ (ጉድፍ) ተብሎ የሚጠራ ህመም በሚይዘን ግዜ ውጭ አካላችን ላይ እንዲወጣና እንዲከስም ተብሎ የ ቡና ሴረሞኒ ይደረጋል ሌላው ደሞ ሽረሪት የሆነ አካላችን ላይ ስትሸናብን ቁስል ይወጣል ለዚህ ደሞ የሸረሪት ዘር የሆነ ሰው ምስር ቁስሉ ላይ ከተፍለት ይድናል ይባላል እነዚህን አይነት ልማዶች ሳናውቀው ከመንፈስ ጋር ግንኙነት ይኖራቸው ይሆን መምህር ምላሽህን ብትጽፍልኝ
@HanaGirum-m6n
9 ай бұрын
Egziabher yistiln enamesginaln bertulin ketilubet nurilin memhir
@supraet
9 ай бұрын
Wonderful teaching.
@TemreYasin-j9w
9 ай бұрын
መምህር ሰልክ ጥቁር ህን ባገኝ የኔም ሆነ የቤተሰቦቼ ሒወተ የተመሰቃቀለ ነው በእግዚአብሔር ብታግዘኝ እኔ ግን ሰው ሐገር ነው ያለሁት በስልክ ብናወራ ደስ ይለኛል
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁላቹሁንም
@TutuEtem
9 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@zelalemtadesse5326
3 ай бұрын
Endenante aynetun yabzalin❤❤❤❤❤❤❤
@tigisit2534
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@fyry8481
9 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@Sumayaa54
9 ай бұрын
❤❤❤😭😭😭😭🙏🙏🙏
@የሰውጭካኔ
9 ай бұрын
ወይ መድሐኒያለም
29:51
የዛሬው ርዕደመሬት በጣም የከፋ ነበር! ጌታ ሆይ ሰውረን🙏🏽የግብፁ መሪ ስለኢትዮ-ሶማሊያ ዝምታቸውን ሰበሩ🔴ዛሬ ብቻ 2 የአውሮፕላን አደጋ🔺እንዴት ተመሳሰለ⁉️
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
43:07
አወዛጋቢው ምስጢር ተፈታ! ማጅራት መቺ መናፍስት ከእስራት ተለቀዋል! ኑሮ አመሰቃቀሉ!! ሚሊዮኖች ለምን አቀረቀሩ?Tesfaye Abera + Abiy Yilma
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
13:13
አሳዛኝ ሰበር ዜና - አሳዛኝ ዜና ተሰማ አስፈሪው የዛሬ ለሊቱ የመሬት መንቀጥቀጥና መዘዙ የአሜሪካ ቪዛ
Abel Birhanu
Рет қаралды 34 М.
56:07
የቅ/ስላሴ ካቴድራል መሬት ላይ “ሚረገጠውን” መስቀል ተመልክቶ....🅰️ ሳይንቲስቶች ዐይናችን መሞቻ ግዜያችንን ይተነብያል አሉ🅱️Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 37 М.
27:20
አስገራሚ ቪዲዮ እጄ ገብቷል! ቀጥለን ይህን የደንበል-ጀርባ ጣዖት በፀሎት ብቻ እንድናስፈርሰው ተባበሩኝ! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
30:21
ዛቲ ጦማር ተፈነወት እምኃበ ሥልጣን ኃበ ሰብአ ኲሉ ዓለም ( ሰሚዕና ናብ ኩሉ ሼር ንበላ! )
Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
25:18
//ውሎ// "ደስ የማይል ነገር አለው... ግን እንደሚያልፍ አውቃለሁ" ወጣቷ አርብቶ አደር //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 189 М.
1:15:50
ማስጠንቀቂያ! እኒህን ልብሶች ከመግዛታችሁ በፊት 100 ጊዜ አስቡ! በልብሶቹ አልፎ አደገኛ መንፈሳዊ ምስቅልቅል ገብቷል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.
31:05
6 ደብተራዎችን አሳሰረ !!! | መምህር ተስፋዬ ያጋለጠው አደገኛ ምስጢር | መ/ር ተስፋዬ ላይ ጥቃት ተሰነዘረበት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 112 М.
42:12
መ/ር ተስፋዬ አበራ በአዲስ ስልት ተከሰተ!! ይህንን ታሪክ ለማመን ይከብዳል!! የዛር መንፈስን የሚያስፋፋው ሳይንስ ተጋለጠ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 68 М.
37:33
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 6ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
1:18:28
148ኛ ፈተና ገጠመኝ፦እንደው፦ ጌታ ይጠብቀኛል እንጂ ባለትዳር ስለሆንኩኝ እንዲህ አይነት ታሪክ ሲያጋጥመኝ በራሴም ላይ እንዳይደርስ አጥብቄ እፀልያለሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 191 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН