አመሰግናለሁ ደስታዬን መቋቋም አቃተኝ

  Рет қаралды 37,316

LIYA SHOW

LIYA SHOW

Күн бұрын

Пікірлер: 195
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 4 ай бұрын
እኔ ምን ያስቀናችኋል በተሰጣት ፀጋ እንደፈለገች በቤትዋ ስትበላም ያምርባታል ስትጠቀም ስትለብስም አትቅኑ ይመችሽ ይጨምርልሽ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 4 ай бұрын
Eko, lek beleshal ba genzebua habesha eko the mekagenet to the next level eko nen😂
@azebbekele592
@azebbekele592 4 ай бұрын
በፍፁም ማልቀስ አይኖርብሽም ጥቂት የማይባል ሰዉ በተለያየ መከራ ውስጥ ያልፋል ግን ሁሉም ከእግዚአብሔር ጋር ያልፋል 🙏አለፈ ።አንቺን ደግሞ እግዚአብሔር በድንቅ ስጦታው በተወለድሽበት ወር ክሶሻል ባርኮሻል.እንኳን ተወለድሽ ዘመንሽ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🎉🎉💐🎊🎂🍾🥂
@buribelachew1111
@buribelachew1111 4 ай бұрын
ሊዬ አንቺ በሁሉም ነገርሽ አንደኛ ነሽ፣ ከአንዳንድ ቅናተኛ በስተቀር ኮሜንትሽን ብታነቢ ብዙ ስው ይወድሻል፣ ደስ ይበልሽ ፣ ምቀኛና ጉቶ አንድ ነውና ፣ ከፍ አይልም ፣ ብቻ የተወደድሽ ነሽ!!!
@weyiniy456
@weyiniy456 4 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያለፈ ታሪክ አለው እና አትከፊ እንኳን ተወልድሽ እህቴ❤
@Ethiopia181
@Ethiopia181 4 ай бұрын
መልካም ልደት 🎉 ሊች ❤ ንፁህ ልብሽን አይቀይርብሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ኬኳን በዚህ ወር የሰጠሽ ሀዘንሽን በደስታ ሊቀይረው ነው ስለዚ አመስግኚ😊😊
@ayelehelen4555
@ayelehelen4555 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ጠላትሽን ይክፋዉ ዉብ ልጅ ተሰቶሻል ተመስገን በይ የኔ ዉብ አልፈዋል ወደ ኋላ አትይ ወደ ፊት ብቻ ጠንካራ ነሽ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ደስስስስ ያሰኝሽ ሊያዬ የምር በጣም ነው ያሳዘንሺኝ ግን እግዚአብሔር ትልቅ ነገር አድርጎልሻል ዛሬን አመስግኚ እሺ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 4 ай бұрын
ሊቾዬ ዛሬ አምሮብሻል ሁሌም ፍንድቅበይ ምቀኛም ቅጥል ይበል ሀበሻ ያልበላውን ያካል አንቺ ዝምበያቸው❤❤❤❤
@davesimon3441
@davesimon3441 4 ай бұрын
ሊዬ በማርያም እንደዚ አትሁኝ ማን ደስ እንዲለው ነው የምታለቅሽው የሆድን አውጥተው ቢናገሩት አያልቅም ጠንክሪ የኬኳን ነፋ ልደት ታከብሪላታለሽ እንዃን ተወለድሽልን 🎉🎉🎉🎉
@melatgirma9609
@melatgirma9609 4 ай бұрын
እረ ጦስሽ ጥቡሳሽሽ ጠላትሽ ያልቅስ። አንቺ ተደሰቺ ሳቂ። ❤❤ መልካም ልደት ሊያ።
@mareglatwo8841
@mareglatwo8841 4 ай бұрын
ተይ ሊ እግዚአብሔር ን አታስከፊው ፈጣሪ ጥሎአልጣለሽም ማመስገን አለብሽ ❤❤❤
@TsehayKinde
@TsehayKinde 4 ай бұрын
Happy birthday beautiful ምንም ብታደርጊ ያምርብሻል ❤❤❤❤
@rahi679
@rahi679 4 ай бұрын
መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉 የኔ ማር ምንም ይሁን ምክንያትሽ የኔ 💪💪 የልጅሽን ታኸብሪያለሽ🎉🎉
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 4 ай бұрын
መልካም ልደት ይሁንልን! የኔም ልደት በዚህ ወር መጨረሻ ላይ ነዉ:: ልያዬ ልደት ማለት እግዚአብሔር በዕድሜያችን ላይ ስለጨመረልን ምናመሰግንበት ጊዜ ነዉ ስለዚህ ደስ ይበልሽ ሁሉም የሚሆነው ለምክንያት ነዉ:: ያለፈን ነገር እያሰብሽ ደስታሽን አታደብዝዢው ቆንጆ 🥰🥳
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 4 ай бұрын
Happy birthday lechoye🎉🎉🎉 ሁሌም ምችት ይበልሽ❤
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 4 ай бұрын
አላማው ምንድን ነው? የምግብ? Let us get ready who really cares about her food.
@betelhem5464
@betelhem5464 4 ай бұрын
Happy birthday🎉 የኔ የወሬ ምንጭ
@sarameseret8445
@sarameseret8445 4 ай бұрын
አንኳን ተወለድሸ ቀሪው ዘመንሸ የተባረከ ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉
@zabishayele
@zabishayele 4 ай бұрын
Hi ሊ ቆንጆ ሁሌም በረከት አይለይሽ 👍👍
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 4 ай бұрын
Smile..its your birthday🎂🎈🥳
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
💕💕💕💕
@ccu3907
@ccu3907 4 ай бұрын
እጣን ሥታጨሽ ደሥ ይለኛል ሁሌም አጭሽልን❤
@Queen774Tube
@Queen774Tube 4 ай бұрын
ለምንድነዉ በጣም ነዉ የምወድሺ ሊቾ ከዚህ በላይ እምር ድምቅ በይልኝ የኬኳ እናት❤
@KaleyaKal
@KaleyaKal 2 ай бұрын
አታልቅሽ እኔ አልችልም ሰው ሲያለቅስ
@MeronMesfinAklilu
@MeronMesfinAklilu 4 ай бұрын
ሊያዬ ቆንጆ አታልቅሺ ሁሉም አልፍል የልጅሽን ታከብሪያለሽ
@Beza1514
@Beza1514 4 ай бұрын
Happy birthday it’s she will be happy to see you celebrating your birthday
@ያርሴማ
@ያርሴማ 4 ай бұрын
ሊዮ አታልቅሽ ማር ኬኳን የመሰለ አበባ ስትወሻል ክብር ለመዳህንያለም❤❤❤
@babbab562
@babbab562 4 ай бұрын
እንካን ተወለጅሸ ሊያዬ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 4 ай бұрын
💕💕💕💕💕
@GuvGuy-t4g
@GuvGuy-t4g 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 ай бұрын
በወጣ ይተካ❤❤❤
@ያርሴማ
@ያርሴማ 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 4 ай бұрын
Ayzosh liyaye konjo happy birthday we love you ezgiyaber yitebekesh❤❤❤❤❤❤❤
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አታልቅሺ አይዞሽ
@TheSelam43
@TheSelam43 4 ай бұрын
This made me admire you more Be strong and celebrate however you would like.
@tewodrosdemise-f8c
@tewodrosdemise-f8c 4 ай бұрын
ሊያሾ በጣም ነዉ የምወድሽ በርቺ ቀጥይበት
@mariannabrusoni7171
@mariannabrusoni7171 4 ай бұрын
Happy Birthday Ayzosh yene wudd❤❤❤❤🎉
@DanayitTesfaye-c2z
@DanayitTesfaye-c2z 4 ай бұрын
ለማን አባቱ ብለሽ የኔ ቆንጆ ተያቸው ኮመንቱንም አታንብቢ ሊዬ happy birth day 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👸👸👸👸👸👸👸👸👸🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 4 ай бұрын
Happy Birthday marya lechio ye miwadshi❤ More n more God bless you konjiya
@abarega692
@abarega692 2 ай бұрын
Happy birthday .❤❤❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 4 ай бұрын
Happy birthday 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉🎉 liya 💞💞💞💞💞💞💞🎂🎂🎂🎂
@SamrawitTamirat
@SamrawitTamirat 4 ай бұрын
Happy birthday lichoyee🎉🎉🎉🎉🎉🧨🎊🍾
@ሱሱያችኛዋ
@ሱሱያችኛዋ 4 ай бұрын
ሊያ የኔ ማር ኮኮባችን አንድ ሰለሆነ ነው ለካ እያናደድሽኝ የምወድሽ😃😃😃😃😘እእእእሟ እኳን ተወለድሽ የኔ ጣፋጭ እብድ
@asterhagos4325
@asterhagos4325 4 ай бұрын
አንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ማሚዬን ነፍሷን ይማረው ከደጋጎቹ ጎን ያኑራት እኔም እናቴን ሁለት እህቶቼን በራሳቸው መኪና እህቴ እየነዳች ነው ሂወታቸው ያለፈው ያመቱ የሚኬኤል ቀን ነው ሶዎስቱንም ነው ያጣሁአቸው እዚሁ ስደት ላይ ሆኜ አልቀበርኩአቸውም ትናንትና ሶዎስት አመት ሆናቸው ህመምሽ ገብቶኛል ❤❤❤❤🎉💯
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 ай бұрын
ያ አላህ😢😢😢😢😢 አላህ ፅናቱን ይሰጥሸ ከባድ ነዉ ባንዴ ማጣት ለዛዉም በሰዉ አገር😢😢😢😢
@aydaayda9381
@aydaayda9381 2 ай бұрын
ሀቢበቲ አይዞሽ ነፍሳቸው ትረፍ እኔም በስግደት 2እህቶቼን አጥቻለው😢😢
@hanakonjo4726
@hanakonjo4726 4 ай бұрын
Happy birthday my beautiful 🎉🎉❤❤good blss you mor and mor 🙏🏻❤❤❤❤
@MariannaBrusoni
@MariannaBrusoni 4 ай бұрын
Happy birthday 🎂 ❤❤❤❤❤❤❤yene konjo
@የአብ-ቱዩብ21
@የአብ-ቱዩብ21 4 ай бұрын
እኔ ምገርመኝ ሊያ ከዛሬ በዋላ አትበዪም የተባለች ትመስለኛለች ሁሌም ሰትበላ አበላሏ የምግቡ ብዛት
@HelinAil
@HelinAil 4 ай бұрын
Happy birthday liae🎉
@marrybintaboha8017
@marrybintaboha8017 4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@KarenSmith-r8e
@KarenSmith-r8e 4 ай бұрын
Yene konjo God is good. God bless you and your daughter 🙏 ❤️ 💖 🙌
@aynalemmulatu2653
@aynalemmulatu2653 4 ай бұрын
Happy birthday lehoya❤🎁🍾🎉
@tsegenetlemessa-hc4go
@tsegenetlemessa-hc4go 4 ай бұрын
Yenem Liji bezi wer new yeteweledew😘😘😍
@alialzabbi7662
@alialzabbi7662 4 ай бұрын
Happy birthday erajeme edema kana legeshe yasekameteshe ❤
@RahelTarekegn-r6z
@RahelTarekegn-r6z 4 ай бұрын
መልካም ልደት ሊቾ
@melatzerihun6468
@melatzerihun6468 4 ай бұрын
Happy birthday 🎉
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 4 ай бұрын
Happy birthday 🎂 8🎉🎉Leyaye konjo 🎉
@eyaak7031
@eyaak7031 4 ай бұрын
Happy birthday Liya be strong us always 💪
@mekdesbirlew6581
@mekdesbirlew6581 4 ай бұрын
Happy birthday licho
@Sinbarenazelalem5420
@Sinbarenazelalem5420 4 ай бұрын
Happy birthday Li enkun teweledesh🎉❤ ena kanchi alakem gen ehegnaw weg gen ayamerem sry
@HaeraAhmed
@HaeraAhmed 4 ай бұрын
Happy birthday konjo 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@KaleyaKal
@KaleyaKal 2 ай бұрын
የምን ታለቅሻለሽ የኔ ቆንጆ
@mismtg5829
@mismtg5829 4 ай бұрын
Liye enkuan teweledshln begeta aykfash yene wd anchi tenkara set eko nesh bzu mitelush endalu mnwedshm alen wde ❤❤❤❤
@SelamFikadu-fq7gg
@SelamFikadu-fq7gg 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉😘🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹Happy birthday
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 4 ай бұрын
Happy birthday Liya❤❤❤🎉🎉
@danayithabte4733
@danayithabte4733 4 ай бұрын
Atalkeshi li, HBD 🎂
@abebamaya114
@abebamaya114 4 ай бұрын
Happy Birthday Liya 🎂🎂🎂🎂🎂
@sosiseyum1169
@sosiseyum1169 4 ай бұрын
Happy Birthday licho
@Alem-m8l
@Alem-m8l 4 ай бұрын
Happy birthday yene konjo❤🎉
@milena-kg3lm
@milena-kg3lm 4 ай бұрын
Lichoyee happy birthday hun be blessed 💕💕💕
@edenmuna-ek2cw
@edenmuna-ek2cw 4 ай бұрын
እኔን እሺ አይዞሽ❤❤❤❤
@HirutYimam-r6o
@HirutYimam-r6o 4 ай бұрын
Happy birthday 🎂🎂🎂
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 ай бұрын
lyaye happy birthday yene konjooo
@mesiayalew5053
@mesiayalew5053 4 ай бұрын
ድምቀት ነሽ እንወድሻለን
@Messihailu25
@Messihailu25 4 ай бұрын
Happy birthday liye❤❤❤
@alemeshettefera40
@alemeshettefera40 4 ай бұрын
happybirthay🎉🎉
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 4 ай бұрын
አንዳንድ ግዜ እኮ ሰታወሪ ሰለናትሽ ሰታወሪ ሰለ ልደትሽ አጀቴን ነው የምትበይኝ።
@sophiaseid6508
@sophiaseid6508 4 ай бұрын
Katigist wada bati .aybaraktum aydal.beye yetabatu
@Hasna-lb2gc
@Hasna-lb2gc 4 ай бұрын
Happy birthday ❤❤
@selamawityohannes7405
@selamawityohannes7405 4 ай бұрын
አንቺ የመደር ሴት ሴትኛ አዳሪ ነሽ ለሰው ክብር የሌለሽ ውርጋጥ መናጢ ደሀ አነጋገርስ እራሱ ያስታውቃል አመጣጥሽን
@saratekle7627
@saratekle7627 4 ай бұрын
👸🎉🍾🍷🎂Happy brith day beatiful
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 ай бұрын
yale make up betam tamryalesh yene weregna sewedesh eko betam new yemwedesh betam taskegnalesh yene jegna tebarki
@ÀyyantuuMidhakso
@ÀyyantuuMidhakso 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉.❤❤❤❤❤
@sameri424
@sameri424 4 ай бұрын
ግን አበላሏ ኖርማል ነው 😢 ወንድ እንኳን አይጎርስም እንደሷ
@Momi.87
@Momi.87 4 ай бұрын
ያለሜካፕ ሊያን ያዬ😂😂😂😂😂😂😂😂እድሜ ለቲክቶክ 😂😂😂
@Fregenet21212
@Fregenet21212 4 ай бұрын
Leye 🎉 enkwan tewldshe yene konjo ❤
@Gebrela-f9l
@Gebrela-f9l 4 ай бұрын
አውቀንብሻል ዳይት ልትጀምሪ ነው በርቼ😂😂😂😂
@serkalemayalew4089
@serkalemayalew4089 4 ай бұрын
🎉🎉🎉
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 ай бұрын
segurum betttam yamrebshal, kemer anchi menem betadergi yamrebshal ye kenat were new atesmyachew hulum hair style yamrebshal lyaye
@terrym4116
@terrym4116 4 ай бұрын
ሊያ እወድሻለሁ ፀጉርሽ የተጋዳላይ ነዉ የሚመስለው
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@genetresom6888
@genetresom6888 4 ай бұрын
ቬጋስ ነው😅
@HilinaAbera
@HilinaAbera 4 ай бұрын
ስታለቅሺ ማየት አልፈልግም❤❤❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 4 ай бұрын
ሊያየ እንኳን ተወለድሽ አይክፋሽ❤❤❤
@tegestharpa6292
@tegestharpa6292 4 ай бұрын
Sweet l Love you
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 ай бұрын
Bonne anniversaire ye ne konjo Enkon teweledshe ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉🎉
@fenetfenet2958
@fenetfenet2958 4 ай бұрын
አንቺ ስታለቅሺ አብሬሽ አለቀስኩ ለምን እደሆነ ባላቅም መጥፎ ትዝታሽን የምትረሺባት ልጅ ተሰቶሻል ባዛች ወር እናም መልእክት አለው
@rohobot4959
@rohobot4959 4 ай бұрын
ብዙ ወይም መራራ መታወስ የሌለበት ብዙ ወራቶች ይኖሩ ይሆናል ግን ያ በጠላሽው ወር ላይ እግዚያብሄር እድል ሰቶሽ ሊጅን የመሰለ ድንቅ ስጦታ ከሰጠሽ ጌታ ለምስጋና እድል❤🎉 እኮ እየሰጠሽ ነው አዘንን ማስረሻ ወሩን በደስታ ለወጠው እንደውም በሌላው ጊዜ በበለጠ የምታመሰግኝበት ወር አርጊው❤🎉🎉🎉
@Lemlemlem54
@Lemlemlem54 4 ай бұрын
Egzabyere yesefa enjera yestate
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 ай бұрын
tlant abresh ke mensur gar feta setye neber zare demo wana aychelem lol lyaye you are tooooo funny
@zinashtafese9796
@zinashtafese9796 4 ай бұрын
Konjo berche gobezi set nesh🍾🎉
@mulumebetFekede-pe6et
@mulumebetFekede-pe6et 4 ай бұрын
ምግቡን እየተበቀልሸው ነው የሚመሰለው እኮ
@kidistfisseha2960
@kidistfisseha2960 4 ай бұрын
HBD LIYEEEEEE
@betyshuuu1646
@betyshuuu1646 4 ай бұрын
Liya maysh lemn honena live aychesh ko alakm mgb meblat sfelg nw maysh sleza eyebelash❤😂
@Beza1514
@Beza1514 4 ай бұрын
Lee You already tell us eko why you don’t like celebrating birthday erguz honesh eyalekesh I just don’t want to remind you
@genetresom6888
@genetresom6888 4 ай бұрын
ከማን ጋር ነው የምትሻሚው😅
@zabishayele
@zabishayele 4 ай бұрын
HBD 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
@HelenGeberekidanMitu
@HelenGeberekidanMitu 4 ай бұрын
Amen
ልቀጥል እዴ 👀🙈🙊😂😂😂😂😂
6:46
eskedar Tube እስከዳር
Рет қаралды 2,5 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 27 МЛН
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,5 МЛН
LIYA SHOW is live! ጂጂ ኪያ what happened? Omg
1:41:41
LIYA SHOW
Рет қаралды 31 М.
eskedar Tube እስከዳር  is live
1:40:56
eskedar Tube እስከዳር
Рет қаралды 80
የሚስቴን ስቃይ መሸከም እፈልጋለሁ::ባለ ታሪክ አንለይ ደረሰ::ክፍል 1
41:29
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН