KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማን የተሻለ ያዉቀኛል? ዮአዳን ወይስ ስዊት
19:49
رقية البيت سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,
3:38:49
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
Рет қаралды 136,810
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 170 М.
Yoadan X Sweet
Күн бұрын
Пікірлер: 163
@seidejigu4880
2 күн бұрын
እርሶን የመሰለ መራቂ ሀገር ወዳድ የተባረከ እናት ለሀገራችን ያብዛልን
@mekdesashager7961
2 ай бұрын
ማርያምን ትናንት እያሰብኳችሁ ነበር ለመስቀል vlog ስላስለመዳችሁን እንኳን አደረሳችሁ
@dannydiaspora8326
2 ай бұрын
ፍቅራችሁ ሲያስቀና ስታምሩ you’re so sweet ስወዳችሁ 💃🏻👌🇪🇹🫶🏻🫶🏻🫶🏻💋💋💋😍🥰
@HazebKassaye
2 ай бұрын
ወይኔ ማርያምን ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል የሰፈረሰላም አብሮ አደጎቼ ውይ ማዘር ምርቃቱ መሰብሰቡ ሁሉ ነገር ቤተሰቤን አስታወሰኝ እድሜ ይስጦት ❤❤❤
@emebetabera4435
2 ай бұрын
ማዘርዬ እርሶን የመሰለ መራቂ ሀገር ወዳድ የተባረከ እናት ለሀገራችን ያብዛልን ሀገር ሰላም ሆኖ ጤና ሰቶን እርሶ የደረሱበት ደረጃ እንዲያደርሰን ፀልዩልን
@GjfjFjjg
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatuma241
Ай бұрын
አማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@tgbirhanu-sr5hb
2 ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ❤አባታችሁ ከዝህ ይልቅ በ ነጭ ጸጉራቸው ያምራሉ 😊
@MessiKonjo-e3f
2 ай бұрын
የኔ ውቦች ስታምሩ ምወዳቹ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistsemu4288
2 ай бұрын
ምን አይነት ትልቅ ቤተሰብ ነው? ዋው እግዚአብሄር አይለያችሁ፣ በጣም ታምራላችሁ!! የመስቀል በዓልማ እናንተ ጋር ተከበረ፣ ለአያታችሁም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው!! ለነገሩ አባታችሁ ቅባት እንደሆነ ገና ማስታወቂያ ሊሰራ ሲመጣ ወዙ ያስታውቅ ነበር፣ መራቂ አያሳጣን ፣ ቄስ በደብሩ አያሳጣን መድሃኒለም፣ 2018 በሰላም ያድርሰን አሜን
@khalidbob-ch7cl
2 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ድሮ ጎረቤት ነበርን ሰፈር ሰላም እትዬ ጥሩ በጣም ነው የምወዶት ደስ ይሚል ቤተሰብ ሁሌም እግዚአብሔር አይለያቹህ❤❤❤❤
@Nbcshow
2 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ !
@onelove1703
2 ай бұрын
እውነት የዛሬ አመቱን vlog በጣም ነበር የወደድኩት እየጠበኩዋቹ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@hiruttsegaye8933
2 ай бұрын
It is such a happy, loving successful family. God bless you all. Thank you 💚
@MihretabKassaye
2 ай бұрын
እኔ ልኑርላችሁ በመሀል!! በስመአብ ንዝር የሚል ምርቃት ማሚዬ ሺ አመት ኑሪ የደግ ሰው ምሳሌ የኔ ውብ ቤተሰብ ❤❤
@kidestgizaw9215
2 ай бұрын
አቤት፣ደስ፣ሲሉ፣ይሄ፣ሁሉ ቤተስብ ፍጣሪ ይባረካችሁ❤❤❤❤
@adiamgebre8039
2 ай бұрын
Happy meskel for all of you ...mechem meblat tewedalachu belu.❤
@WudassieSolomon-c5d
2 ай бұрын
በጣም የሚያምር ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
2 ай бұрын
የዛሬ አመት ገጠር ሄዳቹ ነበር ዘንድሮ ለምን ቀራቹ😢😢❤❤❤❤ምታምሩ ቤተሰብ የኔ ጉራጌዎች❤❤❤❤❤❤❤❤ለአመቱ በሰላም ያድርሰን
@rehima4916
2 ай бұрын
ማሻ አላህ መታደል ነው
@ጠአምዩቱብ
2 ай бұрын
ውብ ባህል የሚያምር ቤተሰብ ግበዝ ዘድሮ የባህላችን ልብስ ለበሳቹ♥️♥️♥️♥️በረቱ
@elsa488
2 ай бұрын
መልካም መስቀል ቆንጆ ዝግጅት ነው ❤️
@Fikirte-nh2lr
2 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ እንኳን አደረሳቹ ከቁጥር አያጉላቹ
@AmenoNati
2 ай бұрын
ፍቅራችሁ ደስስስስስስስስ ይላል ያመት ሰው ይበለን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@zeritutube
2 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሳምርባችሁ የባህል አልባሳት❤❤ እኮን አደረሳችሁ
@SemiraKadir-ys5ob
2 ай бұрын
Enkan adersachu bewbe begurage bahel betam new metamrut ❤❤❤❤❤❤❤
@pacpat6514
2 ай бұрын
ABO GURAGE zzzzzzh!!!! love my culture outstanding
@mukeremsano3009
2 ай бұрын
My Blood ,Guragenet💛💚ውብ ባህል የሚያምር ቤተሰብ
@Amazonwill-yt6hd
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤wedmachihun አበረታቱ❤ደግሞ።ትልቅ ስው ሁናል❤
@MekdiAklil
2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@monimonasir4785
2 ай бұрын
Weyyyyy....yelelachu meslogin drbrogin neber betam nw mewedachu eshi❤❤❤❤❤❤❤
@13monthsofsunshine
2 ай бұрын
ስታምሩ እኮ ስጠብቃችሁ ነበር የመስቀል ውሎችሁን። ደግሞ በሱ ቭሎግ ልደት ቀኑን ረሳችሁ እኔ እንኳን አስታውስኩት አንድ ቀን ስትናገሩ ሰምቼ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
2 ай бұрын
ስጠብቅ ነበር❤
@ZeidaAbdila
2 ай бұрын
እንደዚ ቤተሰብ ብዝት ብሉ ባአል ሲከበር ደስ ሲል ታምራላቹ
@SaraSara-w5n
2 ай бұрын
ዋስ ስታምሩ ታስቀናላችሁ
@hannabiru8367
2 ай бұрын
ደሸይላል ኬርይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@luwamabraham431
2 ай бұрын
Wwwww beautiful family ❤
@leyilaadelil8841
2 ай бұрын
ጉራንስ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
2 ай бұрын
ጋሽ ኤፍሬም እንወድሀለን❤
@bedriyabedriya5959
2 ай бұрын
Love you beautiful family ❤❤
@youtbe2754
2 ай бұрын
ዋው ጉራጌ❤❤❤
@obseetemesgen9331
2 ай бұрын
wow setasekanu !betam dess yametilu family nachew. geta selam, tena yestachew amet amet baselam yadersachew
@zedyednglij3314
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰውይበለን 🙏
@chabod239
2 ай бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር ስዊቶች
@bisty_theamazing
2 ай бұрын
የምር እየጠብቅናቹ ነበር❤
@fkch5607
2 ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@AlexErmiy
2 ай бұрын
ሁለት ቆንጆዎች ❤
@AberashiMisitafa-zt2eh
2 ай бұрын
አሜን ኢነኮነ አቡሩ አደረሰነ❤❤❤❤
@FrezerBig
2 ай бұрын
እትየ ጥሩዬ❤❤❤
@GG-lh2yw
2 ай бұрын
አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@bekiiache5805
2 ай бұрын
ስታምሩ❤
@Topg-dx8im
2 ай бұрын
Guragea is to mach love
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 ай бұрын
አቦ ጉራጌ❤❤❤
@MekdesAssefa-v4b
2 ай бұрын
❤❤❤❤ ስወዳቹ
@Learnchineseinamharic
2 ай бұрын
ገጠር ላይ የሰራችሁት ነበር ደስ የሚለው በሚቀጥለው እዛ እንገናኝ
@betimesfen8796
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውዶች መልካም በአል ❤❤❤
@seadtemam6991
2 ай бұрын
beautiful family ❤️❤️❤️❤️
@hiwiha
2 ай бұрын
Des sil❤❤❤❤
@ruthtewodros9373
2 ай бұрын
Love you guys❤
@Topg-dx8im
2 ай бұрын
Guragie betam new yemtamerut
@Elianaa971
2 ай бұрын
Ugh lemenden new hule yehone nger setbelu enenem yemiyamregn 😭💗
@RozaYimer
2 ай бұрын
My sweet
@RoseJemal
2 ай бұрын
Beka gurage betsbe felego magebate nw❤
@TizuTizu-u9n
2 ай бұрын
Sewdach🥰🥰🥰
@Tamzeni
2 ай бұрын
Amaaan
@SheenaBh
2 ай бұрын
Orthodox king of king 👑
@etsegenetegebru2323
2 ай бұрын
Enkuwan abro adrshn adrsachwe 🎉🎉🎉
@JemalHabib-gq4de
2 ай бұрын
Betame new yemetamerut Alahe Ayeleyachu melekame beal
@selammulatu3807
2 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ❤❤ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባለን ምን የታደልን ነን
@meazaseyfu580
2 ай бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@senaitsemere2515
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ
@ethiopiantube1014
2 ай бұрын
Waiting for you
@amanithupia1201
2 ай бұрын
ስጠብቃቹ ነበር❤
@YewobderBeshir
2 ай бұрын
Hi guys,እንዴት ናችሁ: የመስቀለንዳ ቦሄም አሰናናሁም በጣም ታምራላችሁ ቤተሰቦቼ እማዬ ኑሪልን መድሐኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
2 ай бұрын
Amte amete yaslkwem❤❤❤🙏🙏🙏
@salhetmohammed
2 ай бұрын
አክስታቹ ስታምር❤
@ውበትአጠባበቅ
2 ай бұрын
የቤተሰብ ፍቅር እዚ ቤት ነው ያለው 🥰
@Tezetabekele-h3v
2 ай бұрын
Wow beautiful family ❤
@አላህወኪል-ፀ2ወ
2 ай бұрын
እኔማ ለመስቀል አገር ቤት የሄዳቹ መስሎኝ የጠበኩ ነበረ የሻሹ አስተሳሰር የሚገልፀው የአዱዋ የአገባች የአዱዋ ያላገባች ነው 👌✌
@dagmtemesgen-g4i
2 ай бұрын
አለባበሳችሑ እነዮዳ በጣምነውየሚያምረው ባሕላችን የጠበቀነው የተንቢ እንማሑ
@titydemeke108
2 ай бұрын
ቆንጆዎች እንኮን ለብርሃነ መስቀል አደረሳችሁ መላው ቤተሰቡ
@MeronBerhanu-tf1fo
2 ай бұрын
ታምራላቹ!❤❤❤
@helina_12
2 ай бұрын
Enkuan abro aderesn🎉
@mismtg5829
2 ай бұрын
Lemn endemwedachhu alawkm ejg wedachhualehu❤❤❤❤❤❤
@alialzabbi7662
2 ай бұрын
Setameru ❤❤❤❤❤❤❤
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
2 ай бұрын
እኛ ኢትዮጲያውያን ምንም ጠላት የለንም ከሆዳችን በስተቀር😂😂
@CitaCitta
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsaShferaw
2 ай бұрын
Betam des yemil betas dngl maryam ttebkachu
@elilitube8857
2 ай бұрын
Yeguraga kardashen family
@najatbolo7755
2 ай бұрын
ዘድሮ ሀገር ቤት አልገባቹም ❤❤❤
@Michael-tt9cm
2 ай бұрын
SWEET 💗💗💗
@selamabera3575
2 ай бұрын
ስወዳቹ❤
@SameyMohmmed
2 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@amneleusuyma3791
2 ай бұрын
I wish Ling Live guys my people ❤Gurge
@gravitymobile8548
2 ай бұрын
ውዴቼ ስላየህችሁ ደስ አለኝ ውድ እህቶቼ ሱድዬ አጎቴ ጋሽ ይመር የኔ ጀግና አጎት ነፍስህን ይማር ጥሩዬ እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ❤
@TigistuHabtu
2 ай бұрын
wow
@Hasna-lb2gc
2 ай бұрын
Wow❤
@ejegayehumuluneh
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawiguteta8422
2 ай бұрын
Endet endamitamru ❤
@yemisirachyosef-ep7zu
2 ай бұрын
Can u do ur home home tour I am very excited to see ur new home
@mekdeskifle9077
2 ай бұрын
I like your clothe😍
19:49
ማን የተሻለ ያዉቀኛል? ዮአዳን ወይስ ስዊት
Yox Vlogs
Рет қаралды 102 М.
3:38:49
رقية البيت سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,
قناة القرآن 2 - Quran
Рет қаралды 537 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 43 МЛН
22:40
Сердце Армении 🇦🇲 Ереван за 3 дня.
Проверено с Юлией Павериной
Рет қаралды 6 М.
48:41
I am Regine Velasquez's New Vocal Coach! | Small Laude
Small Laude
Рет қаралды 473 М.
22:35
ሚስቱን ሰራተኛ አድርጎ የሚያኖረው ባል መጨረሻ
Yaz Entertainment
Рет қаралды 362 М.
23:41
የአንካራው ስምምነት ትልቅ ሚስጥር አወጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek
salon tube
Рет қаралды 3,3 М.
12:09
ለመስቀል ወደ አገና እንሂድ/ let's go to gurage
ERBAN እርባን Media
Рет қаралды 12 М.
17:53
ለልደቴ San Franciscoን አዞረቺኝ
Yox Vlogs
Рет қаралды 40 М.
34:42
ለመስቀል ሀገር ቤት ገባን
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 397 М.
18:37
ከግዜ ለመቅደም መሞከሬ ስህተት ይመስለኛል ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ የተመቸ ነዉ የሚሆነዉ|helen teklay|ሄለን ተክላይ meskel 2017 #meskel
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 77 М.
27:34
ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 177 М.
32:06
ገንፎ አገነፋን የአጥር ወፍ አትስማሽ የማይረሳ ጊዜ
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 171 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 1,7 МЛН