KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የግቢየን አጥር እያጠርኩ ነው / አሽዋ / ሲሚንቶ / የግንብ ድንጋይ / የባለ ሙያ ዋጋ ዝርዝር መረጃ
12:53
ይማም ሁሴን ያስዋበው ቤት ይለያል ጊራና ላይ ካሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው
9:37
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
አምስት መቶ ሺ ብር የፈጀው ኤል ሰርቢስ / ኮርኒስ / ጅብሰም ኳርቲዝ / የግድግዳ ቀለም / ሙሉ ፊኒሺንግ / 500,000 ሺ
Рет қаралды 3,839
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 8 М.
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 77
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
ማሰራት ለምትፈልጉ ኢብራሂም ጊራና 090 540 2082 እቃ መግዛት ለምትፈልጉ 0945748450 ሀሰን የህንፃ መሳሪያ መደብር ጊራና
@SOFYe-TIKUYE
2 ай бұрын
ኮቻ መቶመስራትይችላል ወይ ወድሜ
@አባ
2 ай бұрын
እኔ ፈልጋለሁ በአልከው ዋጋ ከሆነ ሰርቢሰ ብቻ ማሰራት ፈልጋለሁ
@ጦይቢየቦረናዋ
9 күн бұрын
ማሽአላህ
@ዙዙ.ወለየዋ
2 ай бұрын
ማሻ አላህ በአፊያ የሚኖሩበት ያድርግላቸዉ
@SOFYe-TIKUYE
2 ай бұрын
ማሻአላህ ጥራቱ አደኛነዉ
@oumumusab5182
2 ай бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ በሰላም የሚኖርበት ያድርገው ያረብበመርሳም እየሂድክ አሳየን ወንድማችንን
@wollokocha
Ай бұрын
ጨረቃዋ❤🎉
@hawaa4738
2 ай бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁቱ መሸአላህ በጣም ነው የሚያምረው
@bintmoha3172
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል❤
@zaharazahara1743
2 ай бұрын
የኔንሞ ቤት የሰራው ኢብራሂም ነው ማሻአሏህ ያምራል
@بنتعبدالله-ه3ذ
2 ай бұрын
መሻአላህ ተባረካላህ
@FbhcfcBhgfv
2 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉
@fjdj1474
2 ай бұрын
መሻአላህ
@HassenMoha
2 ай бұрын
ማሻአሏህ ወንዲማቺን እንኳን ደስአለህ
@ፈፊዩቶብ
2 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@ابويحيا-ح4ش
2 ай бұрын
ማሻአላህ
@HayouHayou-vs6mu
2 ай бұрын
ስንት ቆርቆሮ ነው
@sssssaqsu
2 ай бұрын
አምስት መቶ ሽብር አልገባኝም ሙሉ ዋጋዉ ነዉ ወይስ ቦታዉ ለብቻ ሁኖ የተሠራበት ዋጋ ነዉ
@አሮህማኑአለልአርሺእሥተዋ
2 ай бұрын
ወአለኩም ሠላም ወበረካትሁ ማሻአሏህ
@JfH-mo6cv
2 ай бұрын
❤️❤️❤️👍👍
@GBh-rk4kj
2 ай бұрын
ስንት ክፍል ነው
@aminaa4058
2 ай бұрын
የብለኬት ነወይ ??
@seidyimam-b3u
2 ай бұрын
ቤተሰብ ነን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoAs-b9m
2 ай бұрын
አስላምሊክም👍👍👍
@FazelMuhammad-y8k
2 ай бұрын
አጠቃላይ ከነ ቤቱ ነዉ ወይሥ ፊኒሽጉ ብቻ ዋጋዉየወሠዴዉ
@oumumusab5182
2 ай бұрын
ፊኒሽጉ ብቻ ነው አለ እሰከ ኮርኒሱ
@HadeyaHadeya-d8b
2 ай бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉
@muktartube1326
Ай бұрын
የገባችሁ አስረዱኝ ቤቱ የተሰራበትን ጨምሮ ነው ወይስ ፊኒሽንግ ብቻ ነው
@ወሎጊራናቲዩብ
Ай бұрын
ፊኒሺንግ ብቻ ነው
@muktartube1326
Ай бұрын
@ወሎጊራናቲዩብ ያአሏህ በጣም ውድ ነው
@خابياخ
2 ай бұрын
አሰለሙአለይኩም ካየኸው መልስልኝ ኳርቲዝ የሚሰራው ሁለት ባንድ ከተገረፈ በሗላ ነው ወይስ ሁለተኛ ተገርፎ ቅርፅ ከወጣለት ነው ?
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሁለተኛ ግርፍ ከተገረፈ በሁዋላ ነው ኳርቲዝ የሚቀባው ። በሲሚንቶ ቅርፅ ማውጣት ቀርቷል በኳርቲዙ ነው ቅርፅ የሚያወጡት
@hfjituyruf8175
2 ай бұрын
እሜሸጥ ቤት አሳየን
@zaharhusseinu.a.e8629
2 ай бұрын
ባረከላህ ፊኩም ሀሮ መምጣት ይቾላል?
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
አወን
@zaharhusseinu.a.e8629
2 ай бұрын
@ወሎጊራናቲዩብ እሽ ቁጥሩን እነወስዳለ
@muktartube1326
Ай бұрын
@@ወሎጊራናቲዩብሙሉ ቤቱ የተሰራመት ነው ወይስ ቀለም ኮርኒስ ምናምን ነው500 000 ?መልስልኝ ማሰራት እፈልጋለሁ ሀራ 5ስላስ ሰርቢስ
@oumumusab5182
2 ай бұрын
የብሎኬት ቤት መስራት ይሻላል ወላሂ ዋጋው ያውው ነው ትንሽ ቢያስጨምር ነው እንጅ
@muktartube1326
Ай бұрын
ኦረ የት ተገናኝቶ ቡልኬት ቤት 2.6ይፈጃን ብለዋን
@oumumusab5182
Ай бұрын
@muktartube1326 ታዳኮ ያው ነው ልዩነት ትንሽ ነው ያለው የእንጨቱም ኮ ከ1 ነጥብ በላይ ነው
@itsmydam5935
2 ай бұрын
ኧረ ይሄቤት የኔ ቤት ነው እዴ ክክ የኔም ጊራና ነው አሰራሩም ርዝመቱደረጁ ሁሉም ተመሳሳይ ነው የውጩ ኳርትዝ ግን ገናሊቀባ ነው እና ወንዲማሜየኮኮብና የመስመሩ ቅርፅ ሽምብራ ግርፍ ሲሰራ ነው ግደታ ቅርፁ መውጣት ያለበት ወይስ ኳርትዙ ሲሰራ ማውጣት ይቻላል ? ከቻል እስኪ ቶሎ መልስልኝ ለቤቱ ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
በኳርቲዙ ነው ቅርፁ የሚወጣው
@SOFYe-TIKUYE
2 ай бұрын
@@ወሎጊራናቲዩብ መልስልኝ ኮቻ መቶ መስራት ይችላልወይ
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
@@SOFYe-TIKUYE አወን
@SOFYe-TIKUYE
2 ай бұрын
@@ወሎጊራናቲዩብ እሽ
@makiyaaziza2545
2 ай бұрын
ኩታበር ህዶ ይሠራልወይ
@አልሀበሻ-ተ9ቈ
2 ай бұрын
የዕስራኤልን ባንድራ ነው ሚመስለው ቤቱ
@Hdgfdh6543
Ай бұрын
ሞራኔ ምድነው ወንድሜ
@ወሎጊራናቲዩብ
Ай бұрын
ሞራሌ ማለት ኮርኒሱ በሚስማር የሚመታበት እንጨት ነው
@lbabamohammed3383
2 ай бұрын
የውስጥ ቀለም ስት እደፈጀ አልነገርከንም
@ሦፊ
2 ай бұрын
ከጅብሰሙ ና ከላሥቲኩ የቱ የተሻለ ነው ?
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
ለእንጨት ቤት ፕላስቲኩ ነው አሪፉ ክብደት ስለሌለው
@seidyimam-b3u
2 ай бұрын
ቡልኬት ነው? ወንድሜ❤
@زوزوبتسعيد
2 ай бұрын
ጭቃ ነዉ
@ddesiy6325
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ እርዳኝ እኔ ደክሚለሁ 😢😢😢 ከተጀመረ 3 አመቱ ገና በር ግርፍ ተደርጓል ሌላው ገና ነኝ እፍፍፍፍፍ
@MeemiMeem
2 ай бұрын
ታዳ ምን ቀረሺ እኔ ገና ጪቃ
@NaitAa-c5m
2 ай бұрын
ሰባት በስምንት ቤት ስንት ካሬ ፕላስቲ ኮርኒስ ይፈጃል መልስልኝ
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
ዘጠና ስድስት ካሬ ፕላስቲክ ይፈጃል እስከ ዙሪያው ከተሰራ
@ethiopia8207
2 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱ ወበረካትሁ ወንድም ኮመንቴን አይተህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ በሽንብራ ግርፍ ላይ ኳርትዝ መሰራት ይቻላልወይ? አደራ መልስልኝ ሲቀጥል ባለሙያው ኮ/ቻ የሚሄድ ከሆነ ንገረኝ 100 ቆርቆሮ ፊኒሽንግ ማሰራት ፈልጌ ነው
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
ሽንብራ ግርፍ ላይ ኳርቲዝ አይሰራም ። የሽንብራ ግርፍ ቀለም እራሱን የቻለ አለ ። ኮምቦልቻ መሄድ ይችላል ችግር የለውም
@FAfi-33
Ай бұрын
እጁ ይይባርክ ካንቦልች ይሰራል
@Sነኝወሎየዋ-c5o
2 ай бұрын
ሰሪ እጅህን አይቆርጥመው የምር እደት አሮ እደሰራ እኔ ሁሉም አሪፍ ረርገው ሰርተውልኛል ግን ኮርኒሱ ልሙት መሆኑ ብቻ አስጠላኝ
@seadibintali
2 ай бұрын
አስቀይሪው😊
@Sነኝወሎየዋ-c5o
2 ай бұрын
@seadibintali እዴ ለጀ ብቻ ሰማኒያ ሽብር ከፍየ ነው ያሰራሁት ከነጅብሰሙ እኛጋር ድዛይን አይችሉም ልሙት ብቻ ነው የሚሰሩት
@Sነኝወሎየዋ-c5o
2 ай бұрын
ምነው እኛጋ ኮርኒስ አይችሉም ልሙት ብቻ ነው የሚሰራት የኔን አይቸ ይህን ሳይ
@ابويحيا-ح4ش
2 ай бұрын
ጊራና አደቀመር ቤት የሚሽጥ ቤት አለኝ ሽጥልኝ ህጋውይ ነው. ቪድወ አለኝ ላክልህ አስተዋዉቅልኝ ሀሰን ???
@ወሎጊራናቲዩብ
2 ай бұрын
በውስጥ አናግረኝ ቁጥሬ ኮሜንት ላይ አለ መጨረሻው ሀምሳ
@ابويحيا-ح4ش
2 ай бұрын
@ወሎጊራናቲዩብ መራሃባ
@MnGh-ku7ke
2 ай бұрын
ቤቱ ያለቀ ነው የተጀመር መልስልኝ
@ابويحيا-ح4ش
2 ай бұрын
@@MnGh-ku7ke መስታውት እና ኮርኒስ ገናነው
@janaatathyb4399
2 ай бұрын
ማሻአላህ
@ሀጀርወሎYouTube
2 ай бұрын
ማሻአላህ
12:53
የግቢየን አጥር እያጠርኩ ነው / አሽዋ / ሲሚንቶ / የግንብ ድንጋይ / የባለ ሙያ ዋጋ ዝርዝር መረጃ
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Рет қаралды 1,8 М.
9:37
ይማም ሁሴን ያስዋበው ቤት ይለያል ጊራና ላይ ካሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Рет қаралды 3,8 М.
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
13:11
ዜድን ያልጠበቀችውን ስራ ሰርቼ አስደሰትኳት ሙሉ ለሙሉ አለቀ ስንት ብር ፈጀብኝ ሙሉ መረጃው
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 7 М.
29:07
ዲያቆን ዳንኤል ክብርትን ክው ያደረገው የዶ/ር ደሳለኝ ንግግር
Enuka Media
Рет қаралды 13 М.
6:04
ማሻአሏህሀህ በጣም የሚያምር ቤት
ውቢቷ ጊራና tube ጠቅላላ የፕላሥቲክ ና ጅበሰም ኮርኒሥ ገጠማ ከዘመናዊ መብራ
Рет қаралды 946
25:29
ለ እማዬ ያልጠበቀችውን ነገር አደረኩላት፣ በህይወቴ ትልቁ ህልሜን ኣሳካሁኝ።
Rosiye
Рет қаралды 158 М.
8:05
የፕላስቲክ ኮርኒስ ዋጋ ለማሰራት ስንት ይፈጃል ከጅብሰም ኮርኒስ በምን ይበልጣል | ፕላስቲክ ኮርኒስ ይወድቃል በጥንቃቄ ካልተሰራ
5G Tube
Рет қаралды 7 М.
19:30
ማሻ አላህ ታታሪ አባት ነው ያሉሸ እረጅም እድሜና ጤና ላባቶቻችን💓💓💓💓💓💓👍😱😱😱😱😱
Esmael Furniture
Рет қаралды 126 М.
9:08
የዉጩ የግርግዳ ኳርቲስ ቀለም ማስቀባት ለምፈልጉ ዋጋዉንም የባለሙያዉንም ማወቅ ለምፈልጉ እህቶች
Um hawlet Tube ወሎየዋ
Рет қаралды 10 М.
1:18:40
ሽንት ቤት ስለተጣለችው ጨቅላ አባቷ ዝምታውን ሰበረ || "ልጅቷ በህይወት ባትተርፍ ደም እንቃባ ነበር" // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 156 М.
12:04
የባሌን ስልክ ጠልፌ ተቃጠልኩ#funnyshorts#comdy##duet
ወሎየዋ tube
Рет қаралды 23 М.
8:22
የኳርቲዝ ቀለም ዋጋ ዝርዝር መረጃ ጊራና ላይ ታህሳስ 26/ 2017
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Рет қаралды 904
12:20
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН