መልስ… 😊

  Рет қаралды 37,054

Ruth and Jonas - Jr Couple

Ruth and Jonas - Jr Couple

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ቸርነቱን ያድላቹ bless y’all much love and respect for ur support Jr fams ❤🙌 thank you for 25k subscribers
@abudabiuae1903
@abudabiuae1903 Жыл бұрын
ምርጫዎቼ❤👌
@EyerusAwugchewu
@EyerusAwugchewu Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏አሜን ዉዶችዬ ❤️❤️❤️❤️❤️ታቃላችሁ ግን ምን ያህል እደምወዳችሁ የምር ሩትዬ እና yoni 🥰🥰🥰
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
❤❤❤yene wedoche
@seidamohammed
@seidamohammed Жыл бұрын
You did the right thing bro tewaweko nw megabat 👏👏
@Lil_cutie.
@Lil_cutie. Жыл бұрын
Orthodox tewahedo kehonachu lk aydelem zmut new 😢😢😢
@nadi8082
@nadi8082 Жыл бұрын
I may look old fashioned while saying ግን የኔ ሃሳብ አብራቹ መኖር ከጀመራቹ በኋላ ባትስማሙ እና ብትለያዩ ህመሙ ያኔ አይብስም? በተለይ ለሴት ልጅ ......እናንተ ስለሰመረላቹ ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቹ! But I don't think this is a great idea for the upcoming generation to practice .
@SemiAb
@SemiAb Жыл бұрын
Wellahi bzu couple ayichalhu gn ednanta alayhum❤❤❤
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ🙏🙏
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
አሜንንንን 💞💞💞
@Selamenesh
@Selamenesh Жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏🙏
@SaraSara-zz6fn
@SaraSara-zz6fn Жыл бұрын
አረ ሰዎችህ subscribe እያረጋችሁ 🙄🤔አሁን እኮ ተሳዳቢ ቢሆኑ አደለም100k አንድ million እንዳምታስገቡ እርግጠኛ ነኝ ምን አለበት እንደዝ አይነት መልካም ሰዎችህን ብታበረታቱ 😭ኡፍፍፍ የኛ ዩንኮቺህ እግዚአብሔር አምላክ እንዳናንተ መልካ መልካም እና ልባቀኖቺን ለኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን አንድ ቀን ሁለታችሁንም እቅፍፍፍ አርጌ ነው እምስማችሁ😍💋👈Ruth ሱሲዬ የኔ መልካም ሴት ስወዳችሁ ከልቤ ነው እማ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑራችሁ 💘🥰🙏🙏🙏
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤ bless you dear
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 Жыл бұрын
ሩትዬ የማዳመጥ እና ለባልሸ ያለሸ ቦታ በእኔ እይታ that good ቀጢየበት❤❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ
@ሰውመሆን-ኀ9ኘ Жыл бұрын
ትዳር ጌም ነው! ሙሉ ለሙሉ ተዋውቆ ትዳር ልመስርት አይባልም! ሙሉ ለሙሉ ከተዋወቃቹ በአንድ ቤት ውስጥ 4 ፣5 አመታትን ስትኖሩ መሰለቻቸት ይመጣል! እሷ ካንተ አንተ ደሞ ከሷ አዲስ ነገርን ትፈልጋላቹ ።ምክንያቱም የሚመጣላቹን አዲስ ባህሪይ ወይም ነገር ለዛ ነገር የምትሰጡት ፊድባክ የራሱ የሆነ ደይሊ ስትሬንግዝ ያጎናፅፋቿል ።ይህ ደሞ በሂደት የሚከሰት ነው ።ትዳርን ውብ ፣ተናፋቂ ፣የማይሰለች የሚያደርገው በውስጡ ያለው ቻሌንጅ ነው ።ዛሬ ዛሬ ትዳር እየፈረሰ ያለው በአወኩሽ ናኩሽ ነው እንጂ ባለ መግባባት አይደለም! መሰለቻቸት የሚመጣው ብዙ ከመላመድ ነው ።ቻሌንጅን አትፍሩ! መልካም የፍቅር ጊዜ ❤❤🎉🎉
@hiyath
@hiyath Жыл бұрын
ደስ ይላል ሰርጋቹህን ጥሩን እበላለን ❤❤❤❤
@kechohabeshawit3729
@kechohabeshawit3729 Жыл бұрын
እኔ ኮሜንት ስኮሞት እንዴምትመልሱልን አዉቄ ነበር በጣም እናመሰግናለን ዉድድድድ🥰❤️🥰
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ባለፈ የበጎ አድሮጎት ስራ. ማለቴ የበረከት ስራ ስትሰሩ አይቻለሁ በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
🙌❤️
@Eden_Tube
@Eden_Tube Жыл бұрын
ፍፁም ልክ ያለሆነ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ዬሄ ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስን ያለማንበብ ውጤት ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ በማይመች አካሄድ አትጠመድ ይላል አንድ ላይ እየኖሩ መጠናናት ላላችሁት ይሄ ያፈረስዋል ዝሙት ደግሞ ሀጢያት ነው አንድ ሰው ተሞካክሮ ካልሆነ እፋታለሁ እግዚአብሔር አይፈቅደውም ጭራሽ ፍቺን እጠላለሁ ይላል የማይሆን የትዳር አጋር እንዳይገጥመን መፀለይ እንጂ መሞካከር ልክ አይደለም በርግጥ አንዳንድ ሰው ከእግዚአብሔር ሀሳብ ይልቅ ዘመናዊነትን ይመርጣል ቢያንስ እንደ ሀሳብ ባታቀርቡት ጥሩ ነበር
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 Жыл бұрын
እወዳችኋለሁ ፍቅር ይብዛላችሁ ተጋቡ ውለዱ ተባረኩ አብራችሁ አርጁ❤❤❤
@ShewitGebreysuse
@ShewitGebreysuse 11 ай бұрын
የሚገርመው ነገር ብዙ ሠው ሽማጊሌ የሚሊከው አብረው እየኖሩ ነው የሚልከው ከዛው ውሥጥ አንዱ ነኝ❤❤❤❤ ዋናው የናተ መግባባት ነው ብቻ ፈጣራቹሁን ፍሩ ትዳራቹሁን አክብሩ❤❤❤❤
@summersnow248
@summersnow248 Жыл бұрын
I mean I get where you guys are coming from gn it worked for u guys doesn’t mean it works for most of the ppl…u both are very nice n understanding ppl but 2 ppl atleast gotta get engaged before living together cuz u can’t just drop that n get out of it like it’s nothing…it makes u respect the relationship on a different level.
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው መልካም ትግባራችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@alemanchitesfaye
@alemanchitesfaye Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ደሰ ትላላችሁ ቪዲዮዎችሁን በጉጉት ነው የምናየው ትለያላችሁ
@almashow3207
@almashow3207 Жыл бұрын
በራሳችሁ አው ግን በእምነት ከሄዳችሁ አይፈቀድም እንድሁ ተዋውቃችሁ ከዛ ቤተሰብ ተጠይቆ እሽ ተብሎ ምናምን ነው አብራችሁ ባንድ ጎጅ የምትኖሩት በተረፈ እወዳችሀለሁ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
በርቱ የእግዚአብሔር በረከት ያብዛላችሁ❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Amen ❤🙏
@EyerusAwugchewu
@EyerusAwugchewu Жыл бұрын
ማርያምን ትለያላችሁ እኮ ❤️❤️❤️
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@mulumulu4759
@mulumulu4759 Жыл бұрын
በሀሳባችሁ በጣም እስማማለሁ ተቀራርቦ መጠናናቱ ወይም መተዋወቁ ይበልጥ ጠቀሜታው ያመዝናል ምክንያቱም በብዛት በአሁን ግዜ ፍች የበዛው በደንብ ሳይጠናኑና ሳይተዋወቁ ቀጥጣ ወደ ትዳር ስለሚገቡ ነው ከተጋቡ በኋላ አብረው በሚኖሩ ሰኣት የተደበቀ ባህሪ በሴቷ ወይም በወንዷ በኩል ይወጣል እናም ወይ ከገንዘባቸው አልሆኑ ወይ ከትዳራቸው አልሆኑ ብዙ ቤተሰብ ይበጠበጣል ስንቱ በዚህ ልቡ እንደተሰበረ ቤት ይቁጠረው እናም የናተ ሀሳብ በጣም ተመራጭና ተገቢ ነው ፈጣሪ እስከ እርጅና ድረስ በፍቅር ያኑራችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
😂😂😂እና አሁን ፖይቱ አብራችሁ ቆይታችሁ ሽማግሌ ላኩ ነው የምትሉት እሱየናንተ ሁኔታ ይወስነዋል እንደሰው ይለያያል ግደታ አብርው ሁነው መጠናናት የሜለው ይከብዳል
@Selukko
@Selukko Жыл бұрын
አብሮ እየኖሩ ከዝሙት መቆጠብ it's not as easy as you guys said... ergzna happen ቢያደርግና ሳትስማሙ ብትለያዩ እንዴት ልታደርጉ ነው?
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ሽምግልና ባህላችን ማህርጋችን ነው እናት እርስ በርስ ተጠናንታችሁ ሽምግልና ዋዉ ክብር ይገባችሁል ወሪኞችን ተውቹው ❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@rahmaabdo5261
@rahmaabdo5261 Жыл бұрын
ብዙ ነገር ይቀየራል ትዳር ላይ አብሮ ሲኖር እና ፍቅር ላይ ሁኖ እኔም ስላየሁት ነዉ 😊 አይለያችሁ ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤❤
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Жыл бұрын
ማለት ደስ ይላል
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Amen 🙏 ❤
@ጎልራያኩኩፉቶ
@ጎልራያኩኩፉቶ Жыл бұрын
ሽግምግልና ባሃልችን ወጋችን 😮😮 እን ስሕተት ኣለቹ የሱዋ ባሕር ለማቅ ኣይባልም ሃይማኖት እኛ ክርስትያኖች በቤተክርስትያናችን. ኣትፈቅድም 😢 እኔ ብዛው እየኑሩኩ እያሉኩ ኣይደለም በጣም ስሕተትና የተሞሎው ህይወት እዮኖርን ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
የእኔ ውዴች ትክክል ናችሁ እንደባህሊ አይቻልም ግን ግዞውን ተከትሎ መሆድ ተገቢ ነው ብየ አስባለሁ በደንብ መጣናናት ያስፈልጋል ለዛ ደግሞ አብሮ ሆና በተግባር መተያየቱ ጡሩ ነው ❤❤❤❤❤ ጥር ከሆነ ደስ ይላል እኔ እመጣለሁ ለሰርጋችሁ ሰምታችኅል 😅
@salomegigsasalomegigsa8088
@salomegigsasalomegigsa8088 Жыл бұрын
❤fkr Eko nachehu 🙏😍😍😍
@alemdereba9365
@alemdereba9365 Жыл бұрын
የኔ ውዶች የውነት አረፍ ነው እና jojo አይዞን በርቱ
@signals8462
@signals8462 Жыл бұрын
የኔ መልካሞች አይለያችሁ🥰🥰
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Amen ❤🙏
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme Жыл бұрын
Mahi and kid ke8 wer bewala engabalen bilew corona gebto gud aderegachew so 8 kutr leserg tiru adelechim meselegn wey 9 wey 7 argut ❤❤❤
@abudabiuae1903
@abudabiuae1903 Жыл бұрын
ግንቦት ነዉ ሰኔ🤔😂 ለማነኛዉም ይመቻቹ ዉድድድድድድድ❤❤❤❤❤ነዉ የማደርጋቹ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ Жыл бұрын
ግንቦት አላለም😂😅
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@suryausman7392
@suryausman7392 Жыл бұрын
No ፍፁም የልጅ ሀሳብ ነው ያሰባቹት። እውነት ለመናገር የሰው ልጅ ባህሪ እንኳን በአመታት በዘመናትም ውስጥ አውቀዋለሁ አይባልም። ምክንያቱም የሰው ልጅ በብዙ ምክንያቶች ነው ባህሪው ሚቀያየረው። like በችግር፥በድሎት ፥በሀዘን፥በበደል ለማለት የፈለኩት ምንም የህይወት ውጣ ውረድ በሌለበት ተጠናንተን ተዋውቀናል አያስኬድም።በዛ ላይ ትልቁን ህግ ጥሳቹት(ዝሙት)። ህይወት ረጅም የትግል መንገድ ነው በፈለጋቹት መንገድም የራሳቹን ህይወት creat አድርገናል አላችሁን ግን አይቻልም። የሀይማኖት ህግ የጣሰ ህይወት ስለሆነ እንደ ትምህርት ባይታይ።
@abebayoutube
@abebayoutube Жыл бұрын
ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳቹሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ውድድድድድድድድድድድ የኔ ፍልቅልቆች
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙏
@gelilawendimu9340
@gelilawendimu9340 Жыл бұрын
Owww dears,,,, you both looking good may God bless your union❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Thank you so much 🤗
@emnetemnet
@emnetemnet Жыл бұрын
ye zelalem yaregelachew😘😘😘😘
@beba931
@beba931 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደዚ አይነት ፍቅር ለሁሉም ይስጥ❤ሰርግ አጠሩኝም ደሞ ከይን ያውጣችሁ እወደችሁለው😊❤
@saada5858
@saada5858 Жыл бұрын
የኔማሮች እሮታየ ያብራህም እናየሳራ ያድርግለት ያመረየሰመረ ትዳርተመኝቻለሁ ለወዲምሽ❤❤
@emou1805
@emou1805 Жыл бұрын
Tebarku gen yeten mom selalyu yehonale yemslghal 😘😘😘😘
@MahiletYirgalem
@MahiletYirgalem Жыл бұрын
Wy bexamm bexamm new mtasqenut yemr liul egziabher ahunm ahunm yetetreferefe fikir tsega yisxachu ayleyachu😊😊😊😊
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ወድጀዋለው ሀሳባችውን እንደኔ እይታ❤❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
🙌❤️
@mahletsolomon2954
@mahletsolomon2954 Жыл бұрын
That is exactly what happened in my life. I met my husband when I was 18. I was first yr in college . I lived 4 years with him with out shimiglina and serg😮 my parents was not happy with that.....anyhow we got married 10yrs ago. we have 3 childrens. merrage life will be easy when you start before... just want to tell you you are not the only one.good luck
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Oww that’s great to hear bless your family and you dear ❤🙌
@sina1584
@sina1584 Жыл бұрын
May God bless you for the rest of ur life and wish you long life and good health with all ur family 🙏🫶🏻
@mahbubamehamed3683
@mahbubamehamed3683 Жыл бұрын
i love it with out shimglina❤😂😂😂😂😂
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሰወዳቹሁ❤❤❤❤
@webrest-s1w
@webrest-s1w Жыл бұрын
my herooo ❤❤❤❤❤
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
ሰው እኮ የሚለው አያጣም ስለዚህ ሃሜታ እና ቂጥ ወደዋላ ነው ስለዚህ አናንተ ኑሮዋችሁን ኑር እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ ግን የእኔ የግሌ አስታያየት ለመተዋወቅ የግድ አብሮ እንደ ባለ ትዳር ሆኖ በአንድ ቤት መኖር አይጠበቅባችሁም እንደ ኢትዮጵያ ባህል ሰታወራ የውጮችሁ እያልክ አታውራ ሰለ ኢትዮጵያ ባህል ብቻ አውራ ሰቀጥል ሳትጠናኑ የምትለው ነገር ደግሞ ቤተሰቧ ጋር ሆና መጠናናት አለ ሺምግልና ደግሞ አርግዛ መወለጃዋ ሰደርሰ የሚልኩ ጥንዶች አሉ እኮ በጣም ብዙ ስለዚ የእናንተ ኖርማን ነው ነገር ግን አንድላ ኑረን ተጠናንተን ነው ያልከው ብቻ አልተመቸኝም በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ ሩታ አይንሺን በጣም ነው የምወድልሺ 😘 ከእናን የማይመቸኝ ነገር ቢኖር ቤብ ቤብ 😊ቤብ ቤብ የምትሉት ነገር ብቻ ነው ኢትዮጵያዊ ሆኑ ይህ ነገር አይዋጥልኝ ይቅርታ ❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@ሳሪቲነኝየእናትዋጀግና
@ሳሪቲነኝየእናትዋጀግና Жыл бұрын
ወይ እኔ ደግሞ የናተ መስሎኝ ነበር ግን ችግረ የለዉምፈጣሪረድቷቹሁ በቅርቡ ሰርጋቹሁ ያስበላን
@fetifetiya7756
@fetifetiya7756 Жыл бұрын
ይማቸቹ በጣም ነዉ ምወዳችሁ በርቱ❤
@hereiam3692
@hereiam3692 Жыл бұрын
i love you guys but hasab mestet ketechele just topicu lay lemawerat yaekl shemglena teleko alfelgm mebabal kisara edhonew hulu imgine breaking up after living togther ahun abro tenoro mitawekewn ewkt metetkemew erasen lemastekakel ers be ers shape lemderareg new weys kalhone yker lemalet? so abro tenoro break up ke break up painu belay historywem metfo yemslgnal specially leset meslgn engdi hasab new😍
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Yaa esuma gn we think it’s the best way to know each other first cuz the break up pain is temporary but living with the person you don’t love is kinda permanent and more painful
@higuf652
@higuf652 Жыл бұрын
ከተጨማለቃችሁ በሆላ ተጋባችሁአልተጋባችሁ ነው ሀይማኖታችሁይፈቅዳል እሚፈቅደ አይመስለኝምደሞ በጣም አሳፋሪ ድርጊትነው ነውተነጮችጋለመመሳሰልነው የምደግፉሰወችደሞ መሀይምናችሁ ወላሂ
@SSwe-p4t
@SSwe-p4t Жыл бұрын
❤❤❤እዉነት ነዉ እኔም ከባሌ ጋር 4አመታችን ያለሽማግሌ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ምርጦች ስወዳችሁ 💚💛❤️ 👍👌 💞💞💞
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Жыл бұрын
Congratulations guy’s so happy for you
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
🙌❤️
@salomegigsasalomegigsa8088
@salomegigsasalomegigsa8088 Жыл бұрын
Enda haseb new letimketw bekana zegelila bitargu "bekdus korban "bihon betam dis yilal Egzabiher fisamewn yisemrlachehu Enwedachehalen
@almialmi6047
@almialmi6047 Жыл бұрын
ግን የት ኖሬ ነው ሳላቃችሁ ብዙ ትምርት ወሰድሁ ግን ትዳሬ ፈርሷል ምን ዋጋ አለው 7 አመት ለፍቼ ስደት አለያየን አሁን አገባ💔💔😢😢
@tsiyemaryam8119
@tsiyemaryam8119 Жыл бұрын
ene milew gin vedio lay mititekemut music cover yemanew
@mistredesalegn4510
@mistredesalegn4510 Жыл бұрын
Betam dess yilal love u guys ❤
@saaaraasaaeedd8150
@saaaraasaaeedd8150 Жыл бұрын
አይለያቹ❤❤❤
@awaye1995
@awaye1995 Жыл бұрын
ስጀምር እንዲህ እያስረዳቹ አትቸገሩ just feta ብላቹ ኑሩ ብቻ ሰዉ አለማድረግ ካለበት ነገር አትለፉ ❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Ayy it’s just some needs an advice or it might help belen nw 🙌❤️
@seadiyoutube389
@seadiyoutube389 Жыл бұрын
እኔ ግን የናንተን ሃሳብ አልደግፍም ግን ትዳራችሁ ይስመርላቹ
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
እኔራሱ ደስ አይለኝም እዲሀይነት ነገር
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
እናንተ ናቹ ያወቃቹበት በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ያላቹ ብትጋቡም ኢወትን እየኖራቹ ነው እውነት ነው
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@Adiz-f2d
@Adiz-f2d Жыл бұрын
ሰወዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ❤❤❤❤❤
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
እንደውም ጆ እና ለታ አሁን ሽማግሌ ልከህ ቀለበት አድርግላት ከዛ ጥር ላይ ሰርጋቹን መደገስ ትችላላቹ
@Helenhana201
@Helenhana201 Жыл бұрын
Prank endaregachihugn tesemagn.ayyyyyyyyyy
@you9672
@you9672 Жыл бұрын
Bertulen betam new emewdachu❤❤
@umamura6888
@umamura6888 Жыл бұрын
ወንጀል በይሆን አብሮ ማጠነቱ አርፍ ነባር ውጭ ለይ እና ውስጥ ትደር ይለያያል ስለዝህ ወንጀል በይሆን ጥረ ነባር ግን ወንጀል ነው ስለዚህ በተቻላ ማጠን ውጭ ሆኖ ምጠነነት በገደኛ በቤታሰብ በኩል ሆኖ ማጠነነት ይሻለል ለግዜው ወደድኩ ብሎ ዘው ብሎ በህርውን ሰይተወወቁ መገባት የለብንም
@rakebmessi5022
@rakebmessi5022 Жыл бұрын
Betam new miwedacehu❤❤❤❤
@መክሊት-መ3ጨ
@መክሊት-መ3ጨ Жыл бұрын
እኛም እንወዲችዋለን ቤተሰብ+❤❤❤
@hasnah9347
@hasnah9347 Жыл бұрын
dasi sitelu eko❤❤❤
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
ቆይ እኔ ያልገባኝ ከእሷ ጋር እየኖርክ ያልተመቸክ ነገር ካለ ልትተዋት ነው ሆ ሴት ልጅ እኮ የእራሷ ክብር አላት ጋብቻ ደግሞ ደስ የሚለው ከክብሯ ጋር ስታገባት ነው ደግሞ ጋብቻ ክቡር ነው ደግሞ አብራቹ ኖራቹ ቤተሰብ ሰጣለሁ አልሰጥም እንዲል ነው ምጠይቁት? ለማንኛውም እናንተ ሙድ እየያዛቹ ነው በሆነ አጋጣሚ ሳትጋቡ አብራቹ ኖራቹ አሁን ለዚህ ነገራቹ ምክንያት እየፈጠራቹ ነው አለቀ
@selamtesfaye2936
@selamtesfaye2936 Жыл бұрын
Ende zemenawinet sayhon ende kdus metsehafu enasb hulum neger ketdar befit zmut new
@Lil_cutie.
@Lil_cutie. Жыл бұрын
Orthodox tewahdo kehonachu lk aydelem eko zmut new 🥺🥺🥺🙏🙏🙏
@aroma549
@aroma549 Жыл бұрын
Wey sewedachu❤
@almanal1353
@almanal1353 Жыл бұрын
ደስ ይለል በልሽ የታርገገናው
@AXUM13
@AXUM13 Жыл бұрын
የኔ ውቦች ❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤🙌
@MahletHaylu-e5t
@MahletHaylu-e5t Жыл бұрын
Fetarey yeibarkachew ewdachualu
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Жыл бұрын
Cute.couple.God.Blassed.for.every.thing.Waldu.kabdu.Batem.astmre.Despled.Nachu❤❤❤❤
@beza301
@beza301 Жыл бұрын
Awo esti wchi srlun vlog mnamn sruln
@etheth8142
@etheth8142 Жыл бұрын
100ሽ ስገቡ ምድን ነው የምሸልሙኚ ግን ግን ❤❤❤❤❤
@jerusalemberhanu6404
@jerusalemberhanu6404 Жыл бұрын
No thia is not right you can live your attitude but don' promote this kind of trend as ethiopian
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im Жыл бұрын
ዋናዉ ጭንቅላት ነዉ አስተሳሰባችሁን ወድጄዋለሁ እ/ር አይለያቹ
@melakudesta6523
@melakudesta6523 Жыл бұрын
በውጭው አለም ተመሳሳይ ፆታም ልክ ነው እንድሁም አብረው እየኖሩ እንኳን ስለመጋባታቸው አያውቀውም ግን ሁለቱም የእግዚአብሔር መንገድ ልክ አይደለም እያልን መሆኑ ማወቅ አለብን
@tzu961
@tzu961 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ አይለያችሁ ❤❤❤
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
❤ amen 🙏
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችሁ አለሁ ❤❤
@RozaShemlse
@RozaShemlse Жыл бұрын
We lv u❤️❤️❤️besmeam dese setlu
@መክሊት-መ3ጨ
@መክሊት-መ3ጨ Жыл бұрын
እንዴ እኔ ነቼ እኔም ቤት መቀመጥ አልወድም ጥልብኝ ጥሩ አሳብ ነዉ ግን ለአንዳንዱ ነዉ የሚሰሪዉ ብቻ አላዉቅም ግን ጥሩ ነዉ እኔም እሞክራለሁ😂
@tsediyemar
@tsediyemar Жыл бұрын
Fetari yebarkachu
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
የኔ ውቦቺ❤❤❤❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ አልተመለሰልኝም ለምንድን ነው ሻሽ የሚታሰረው
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Жыл бұрын
Yene fanishawoch❤
@MekidesWorku-t5x
@MekidesWorku-t5x Жыл бұрын
It's definitely teru ❤
@seadesamera2242
@seadesamera2242 Жыл бұрын
ፈጣሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ
@ITSJRCOUPLE
@ITSJRCOUPLE Жыл бұрын
Amen 🙏 ❤
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 Жыл бұрын
መላክ አለበት
@Saralove563
@Saralove563 Жыл бұрын
Andi layi ke norachu bohal megat be hayimanot hayifekedim
@belayensheyemareyamleje5109
@belayensheyemareyamleje5109 Жыл бұрын
ሰወዳችሁ❤❤
@genetayele990
@genetayele990 Жыл бұрын
Err yehehulu maberarey ayasefelgem einant eresachu betemechachu gizay madereg naw sew minagebaw yemechachu siewedachu eko atechenaku melkam Hulu ehunelachu
@messitube1149
@messitube1149 Жыл бұрын
Er bakin 🛌minim stataragu alki eko But I like both of you
@reemreem9971
@reemreem9971 Жыл бұрын
Lij eniwiled aniwiled yemilewnim litatenu new? Wrong opinion biye new masibew gin true love alachu financial develop slalaregachu eskeza abro lemenor bemilew yistekakel....
@meryemmoshe8035
@meryemmoshe8035 Жыл бұрын
❤❤ ስወዳቹ
@fasika9507
@fasika9507 Жыл бұрын
አንድ ላይ ኖራችሁ: ተጠናናችሁ እንበል ከዛስ ካልተስማማችሁስ?🤔 አብሮ ሲኖር ስንት ነገር አለ ስንት ነገር ይከሰታል? ምንም አያስኬድም በሃይማኖትም፣በባህልም አያስኬድም። ለናንተ ከሰራላችሁ ሀሳባችሁን አከብራለሁ።
@YeabsiraDaniel-bh6hb
@YeabsiraDaniel-bh6hb Жыл бұрын
teklae nachuae
@brookehaile2467
@brookehaile2467 Жыл бұрын
የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤
የድሮ ፍቅረኛዬ ሞተብኝ እሱ ጋ ዉሰደኝ PRANK 🥶
30:10
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 105 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
2 ሚሊየን ብር ያጭበረበረን አድናቂያችን
17:11
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 23 М.
ስራዬ ላይ ተደበኩ | Haireya | ወቸው GOOD |
1:58:55
ወቸው GOOD
Рет қаралды 40 М.
ሳም ከሚስቴ ጋ አልጋ ላይ ያዝኩት | JR couple
21:43
Ruth and Jonas - Jr Couple
Рет қаралды 265 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН