የልብ ወግ (YeLeb Weg) "በ3 ወር ደመወዜ ለእናቴ ሀውልት አሰራሁላት" ሊያ እና አሽሩካ | Maya Media Presents

  Рет қаралды 181,798

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
የልብ ወግ (YeLeb Weg) "በ3 ወር ደመወዜ ለእናቴ ሀውልት አሰራሁላት" ሊያ እና አሽሩካ | Maya Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 804
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Жыл бұрын
እባካችሁ ማያ ሚዲያ ብዙ ተመልካች ስላላችሁ የምትጋብዙት ሰዎች አለባበስ ስርአት ይኑራቸወሁ ከመላ አለም ተመልካች አላችሁ እባካችሁ አስተካክሉ አመሰግናለሁ።
@routtayye3125
@routtayye3125 Жыл бұрын
መብቷ ነው
@emebetkassa6002
@emebetkassa6002 Жыл бұрын
ወረኛ አንገት እየተቆረጠ የሰው ነፍስ በሳት እየተቃጠለ በሚታይበት ዘመን አለባበስ ስትሉ አታፍሩም ደንቆሮ ምን ሁነ አለባበሶ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
@@emebetkassa6002 ያው ነው መጥፎ አለባበስም ትውልድ መግደል ነው
@siaw5419
@siaw5419 Жыл бұрын
She Look good what is the matter Kenitesh newu ayidel?
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 Жыл бұрын
ለምን በፒኪኒ አትመጣም መብቷ ነው
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Жыл бұрын
ውይ አስለቀሳችሁኝ!!!!😭😭😭😭😭እናት😍😍😍😍😍 በህይወት ያለች እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
@amineam3568
@amineam3568 Жыл бұрын
ወዶቹለብሰሶውሴቱ ኡ
@mesekelay7414
@mesekelay7414 Жыл бұрын
ምና ገባሽ ስለ እነሱ አለባበስ እዚህ ሚዲያ ላይ የሚቀቡ በሙሉ እንደፈለጉ ይልበሱ መብታቸው ነው ፈታላ
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 Жыл бұрын
አሚን አላህ በሰላም ያገናኘን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@mesekelay7414 ደምሪኝ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ማነው እንደኔ በታሪኩ ባባ ሞት በጣም ያዘነ ዛሬ ሙሉ ቀን በሐዘን ነው የዋልኩ😭😭😭😭😭አሹካ የምርጦች ምርጫ ስወደው ሊያ ቆንጆ ❤😘
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያዘንኩት እሱ ያለበትን ፊልም ፈልጌ ነበር የማየው
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
በጣም በጣም ውስጤ ተሰበረብኝ ፈራሁ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑረው🙏❤
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ሞት ክፉ ነው
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Жыл бұрын
ለካ. ልብ. ሲደማ. እደዚህ ነው. 😭 እኔ ግን. ልቤ. ደማ 😭😭😭😭
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን Жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ባባ ገና ወጣት ብዙ መሥራት የሚችል ወጣት ነበር ፈጣሪ ይማረው ነፍሱን በጣምከባድ ነው ሊያ ከሸዊትጋ ተመሣሠለችብኝ ነው የኔ አይኔ ይሆን አሹካ በጣም የምታምሩ
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
አሽሩካ ስነስርአትህ ይበቃል❤
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል Жыл бұрын
እግዳ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
አለባብስ እባካችሁ ሴቶች አስትካክሎ አገትሽ ላይ መስቀል ልብስሽ እንዴዚህ አይነት አለባብስ ምን ይሉታን 😢😢😢
@Jojogeb1
@Jojogeb1 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ጥሩ አባባል አይደለም የዛን ሰው እምነት ሳታውቁ መስቀል አርጊ ለምን አላረግሽም አይባልም በየሚዲያው እንትናዬ ጎበዝ መስቀል አርገሻል እንትናዬ ለምን አታረጊም ማለትን ለባለቤቱ ተውለት please please በቅንንነት ተውት ሀሳቤንም በቅንነት እዩት እባካችሁ እባካችሁ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq Жыл бұрын
Yeleben negershilign.
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
አሹ እርሱ ተሽመቋል በሱዋ አለበበስ እር ሴቶች ግን ምን ይሽለናል የመጽሐፍ ቃል እንዴት እንርስለን
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
ሲጀመር መስቀል ለባሽ አይደል እዴ እራቆት አለባበስ ሚለብሰው ሆ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ሲስቅ ሲደሰት ደስተኛ ይመስላል አይ ሊቾ መከራን የቀመሽ አትመስይም ሊቾ በጣም ጠንካራ ነሽ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን ደስታሽ ያብዛው አሹ ምርጥ ልጅ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@makdametku942
@makdametku942 Жыл бұрын
ግን ይሄ ሚዲያ የአምለሰት(የቴዲ ሚስት) ነው አይደል? ለምንድነው እሷና ባለቤቷ ቴዲ የማይቀርቡልን? የልብ ወግ ከቤት ይጀመርልን ✊🏽🙋🏽‍♀️ . . . . . ይጀመርልን . . . ✊🏽
@meklit2710
@meklit2710 Жыл бұрын
ባልና ሚስት በራስ መተማመን ይጎላቸዋል ሀብት ብቻ ምንም ዋጋ የለውም በራስ መተማመን ከጎደለ ለዛ ነው የማይቀርቡት
@estegantekafeyalew1190
@estegantekafeyalew1190 Жыл бұрын
@@meklit2710 አይ ሀበሻ 😂😂😂😂😂😂
@alemalemu871
@alemalemu871 Жыл бұрын
የአምለሰት ቻናል ነው እንዴ እስኪ አስረዱኝ
@betelehemgodanaeeghsgsfjsj5994
@betelehemgodanaeeghsgsfjsj5994 Жыл бұрын
Awe yesuwa new🙏🏻🙏🏻
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@meklit2710 በቅንነት እነደማመር
@እዮናዳም2080
@እዮናዳም2080 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ ድህነት ላይ ሙልቅቅ በይበት የታባቱ ሺአመት አይኖር ! ያሳለፍሽው ነገር ልብ ይሰብራል ! ዘር ስለመተካት አስቢ የማዬ ዘር ቀጠለ የናቴምትክ አለ እምትይው ሊኖር ግድ ነው እኛም ከስደት መልስ ያረግነው እሱን ነው እናትሽም በህይወት ቢኖሩ እሚፈልጉት ይሄነው ትላንት እሚወዷት ትንሿ ሊያ ዛሬላይ ሁለት ሁና ማየት ይፈልጋሉ ጌታ ካንቺጋር ይሁን ትዳርሽ ይስመር በፍሬ ይባርክሽ! አሽሩካ ጨዋ ጠንቃቃ ጎበዝ ወንድነህ የልብህን መሻት ጌታ ይሙላልህ ! ዘመናቹ ይባረክ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን! ማያ ሚድያ👍
@tewodorll6596
@tewodorll6596 Жыл бұрын
ሁለታቹህም ከካሜራ ፊት ቆማቹህ እንደማታቁ በጣም ነው የተቸገራቹህት። የንግግር ችሎታቹህን አሻሽሉ
@ذهبحسن
@ذهبحسن Жыл бұрын
😂😂😂ግን እዚህ እተርቪው ሲገበዙ ሴቶቹ አለባበስ ለምንድነው ወጣ የሚለው
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ስርዓት ያለው ልብስ ሲለብስ ሴቷእራቁቷ ስቴድሼም የለም እዴ አሽዬ የምርጥ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል Жыл бұрын
የአሹ ከአለባበስ ጀምሮ ስረአቱ
@Itskidihere
@Itskidihere Жыл бұрын
ወንድ ታዲያ ባጭር ቀሚሰ ይምጣ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
​@@Itskidihere kkkkkkk
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ለዝች ኢትዮ ለምትባል አገር ስንቶቻችን አባት አልባ ሆነናል 😭😭😭😭😭 አብሽሩ ሊችናአሹካ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tiktok8657
@tiktok8657 Жыл бұрын
እፍፍ ሁሉም በውስጡ ማይናገረው ህመም እንዳለው ገባኝ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
ሊያዬ አስለቀሽኝ 😢 የኔ ውድ የእናታችሁን ነብስ ይማር ❤
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 Жыл бұрын
ማነች ቆይ እቺ ልጅ?
@bettykidane6788
@bettykidane6788 Жыл бұрын
ሊያዬ ቁምጣሽ አረዘመም??? ተኮራምተሽ ከምትቀመጪ ዘና የሚያረግሽን ልብስ ብትለብሺ ምናለበት።
@SemiranigussieSemiranigussie
@SemiranigussieSemiranigussie Ай бұрын
አሽሩካየ.ወሬእዶታሥተምርህ.....አረአሉባልተኛነች.አሽሩካየ.አደራ.ወሬ.አዶታሥተምርሄ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 7 ай бұрын
ሊያ ግን ጀግና ሴት ነሽ በተለይ እኛ በሠው ቤት እየደከምን ላለን ልጆች ተሥፋ እንዳንቆርጥ ያሥተምራል ህይወትሽ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
ሊያ ሐርግ ሀና ድሮነዉ ማዉቃቹ fb በናተጊዜ ጥሩነበር በዘር በሀይማኖት መባላት የለም ነበር ከመጨፈርበቀር የልብ ወጋቹሁን ስላካፈላቹሁን እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
የሁለታችሁም ታሪክ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ነው much respect for both of you❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hebeshaendirs7824
@hebeshaendirs7824 Жыл бұрын
የኔሚስኪን ሁሌም ግን ጡሩ ልጅ እንደሆንሽ ነዉ ወስጤ የሚያስበዉ ስለናትሽ ስታወሪ እየበላሁ ነበር መብላት አቃተኝ የናት ሀዘን ያማል😭😭😭
@heyablisan4214
@heyablisan4214 Жыл бұрын
Me too
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 Жыл бұрын
እኔ የምለው የሊያ እና ማናት የኤረትራዊቷ ሚለን አለባበስ አንድ አይነት ነው ሚለንን አንድም ቃል ሳትናገሩ ሊያን የምትሰድቡት ምን ጉድ ናቹ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@yetkurfert7789
@yetkurfert7789 Жыл бұрын
ሊችየ የዛኔ እኛ ፌስቡክ የጀመርበት ወቅት እንዴት እንደሚናፍቀኝ እነ ልጅ ቢኒ ተስፍሽ ሀርግ ሁላችንም ተሰብስበን አንድ ፕሮግራም ብንሰራ ስሜቴ ነው ከምር
@eredeteredet8644
@eredeteredet8644 Жыл бұрын
ግን ካመጣጥሽ እና አለባበሰሽ አቤት ልዩነት ምን አለ ለዚህ ያበቃሸን ፈጣሪሽን እረዘም ያለ ቀሚስ ለብሰሽ ብታመሰግኝዉ ለች አለባበስ እኔ ልሳቀቅ
@BarakatAndualam-ke4dl
@BarakatAndualam-ke4dl 11 ай бұрын
emkooo mesgana belibs aydelm bengerish lay sak yebezabe techawach sew bechiger bisel bilo yalfe new bergit lik nesh fetri befkid libsaa bistekakel teru neber gin fetri yelban yawkal atfredu hulchinem tsadik aydelnim gen afchin ufffff fitnetu 😢😢😢😢
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
እፍፍፍ የሁለታችሁ ታሪክ ያስለቅስል አሹዬ እና ሊያ አይዞአችሁ ሁለችንም ሞች ነን እግዚአብሔር ሞታችንን ያሚሪልን ነው በእውነት
@Etubersethiopia26
@Etubersethiopia26 Жыл бұрын
የውሸት መሳቅ እንዴት ያስጠላል በአላህ ማስመሰል ሰለቸኝ 😭 እኔን የሆነ ማነው ስደት ሰለቸው 😭
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ Жыл бұрын
ግን እኮ የሰው ልጅ ትክክለኛ ባህሪው የሚታወቀው ሲናደድ ነው ወይ ከሰው ጋር ሲጣላ ነው
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
እኔ ሁሌም በአለባበሳችሁ ጉዳይ ነው አስተያዬት መስጠት የምፈልገው እኔን የሚያክል መስቀል አንገት ላይ ተደርጎ ግማሽ ጡት በፓንት ብቻ የምትመጡት አላማችሁ ምንድን ነው አሁን ሊያ መሰልጠንሽ ነው ወይስ መሰይጠንሽ ታስጠላላችሁ አንዱን ያዙ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የእምነት መገለጫዎችን እያደረጋችሁ እርቃናችሁን አትምጡብን የሚገርመው @Ashruka እሳን ማየት እንካን እየተሳቀቀ ነው ይህን ያህል መራቆት ጥቅሙ ምንድን ነው
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
ሁሉም ቁስል አለው ነፍሳቸውን ይማር በርቱ ሊያ የኔ ምስኪን ተፈናቃይ ነበርሽ በእርግጠኝነት ይሄን ህይወት አውቀዋለው
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
አሹካ፡እኔም፡እዴተ፡በደም፡አስቤበት፡ከናቴ፡ጋር፡እኖራለሁ፡ስል፡መተችብኝ፡ብቻየን፡በሰው፡አገር፡አለቀስኩ፡እይዛቹ፡ህይወት፡እድ፡ናት፡🥰🥰
@webnet435
@webnet435 Жыл бұрын
እዲህ ከመጨነቅ እዲህ አይነት ለብሦ ሠፍ ያለ ብለብሺ።ምናለበት።ለወንድ ፈተና አመት ሆነ ባንድ ፊቱ ባዶሽን።አትሆኝም ከመሸማቀቅ
@etheth9843
@etheth9843 Жыл бұрын
እኔም የመጀመርያ ደመወዜ ያባቴን ሀውልት ነው ያስራውት የኔንም ስሜት ነካሽው 😭😭😭💔💔💔💔
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@amen8410
@amen8410 Жыл бұрын
ሊያዩ እንደዚህ አትመስዩኝም ነበር ? ዪገርማል ጥንካሬሽን ሳላደነቅ አላልፍም:: አዩዞሽ በርቺ ቢያወራ ብዙ ነገር አለ ጏበዝ ሁኝ ❤❤🙏
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እውነት ሁሉም ሰው ለካ የራሱ ህመም ስቃይ አለው ሰው ሲስቅ ሲለብስ ደስተኛ ይመስለን ነበር ግን አይደለም ሊቾም አሹም እናተ ጠንካራ ናችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@EthioBreakingwera1225
@EthioBreakingwera1225 Жыл бұрын
እዚ ውሰጥ comment የምትሰጡት ልብሰ ሰፊዎች ናችሁ እነዴ ዝም ብላችሁ ከምትዘባርቁ ቁም ነገሩን ሰሙ ልብሰሸ ልብሰሸ አትበሉ ሰውየፈለገውን ይልበሰ መቼ ነው ግን የሰውን እንከን ብቻ ሰንፈልግ የምንኖረው
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Жыл бұрын
እኮ
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ Жыл бұрын
በዝህ ሚዲያ የሚቀርቡ ሴቶች እራቁታችሁንጂ እዳትቀርቡ ተብሏልደ
@hiwot6862
@hiwot6862 Жыл бұрын
Liya😢😢😢 በፍፁም እንደዚህ አልጠበኩሽም 😢😢😢 ምስኪን እህቴ ባገኝሽ ደስታዬ ነኝ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
ሊያዬ አይዞን የኔ ቆንጆ ለናትሽ ነፍስ ይማር እኔም እዳችው ነኝ እናቴንም አባታንም አጥቸ ነውየ ምኖረው ወንድምም የለኚም አንድ እህት አለችኚ እግዚአብሄር ይመስገን ግን ያለ እናት ሂወት ከባድ ናት የምር 😢💔
@halom3886
@halom3886 Жыл бұрын
ሊያ ልብስሽ በጣም ረዘመ ስትራመጂ እንዳይጠልፍሽ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Kenatam ashmurgni arogit
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Madyatam
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
@@corneliatesfaye2989 ሀሳብ ላይ እናተኩር ልብሱ የሷ ምርጫ ነው
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 ай бұрын
በናትሽአለባበስሽያምራልትንሽቦቦሽብቻነውእሚሸፍነውጉርዱብታወልቂውአይሻልምአንደኛሽን
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Жыл бұрын
ለምንድን ሁሉም ሰው የሊያ አለባበስ ያስጨነቀው በቃ የተመቻትን ትልበስ ተፋቷት አቦ ለምን በለጠችን ቅናት አስመሰለባችሁ ምድረ ቅንቅናም ወደዳችሁም ጠላችሁም ሊያ ፅድት ያለች ጠንካራ ሴት ነች ።👌👌👌👌
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
እንደዛ ከሆነ ልብስሳቸውን ጥለው አብዱ የምንለው እኛ ተሣሥተንነዋ በለጡንማለትነው?
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
ከሀገር ውጭ ሆናችሁ ወላጅ ታመመ ስትባሉ ሁሉንም ትቶ አይቶ መመለስ ትልቅ ረፍት ይሰጣል:: እኔ አባቴ ይታከም ብየ ብር ብልክም አልዳነም ::ከዛ ይልቅ ባየው ኖሮ ለሱም ለኔም ጥሩ ነበር:: ከሆነ ግን ምን የደረጋል እግዚአብሔር አለልን:: ቋሚ እናትና አባት አይዟችሁ በተለይ ከሊያ ታሪክ የተማርኩት ሰወችን በሩቁ አንኮንን/አንፍረድባቸው:: ሊያ አለባበስ ግን??አሽሩካ ግን ሽክ ብለሃል የመችህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
እኔም እርቦኝ ያውቃል አባቴ ሌላ ሚስት አግብቶ Dessie ይዞኝ ሄዶ እንጀራ እናቴ አስርባኝ ታውቃለች Long time ago story
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Жыл бұрын
ሴቱ ሁሉ ጨርቅ ጠላ መገን እኛ ክብር የሆነዉ የሴት ልጅ ገላ ወቶ ሲሰጣ እንደብቅል ዘጋኝ ዘጋኝ
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
ካልተገላለጥን የዘነጥን የዘመንን የማይመስለን ነገርስ 😐
@saraassefa2376
@saraassefa2376 8 ай бұрын
I don’t understand why they don’t provide tissue in this show. They know the guests will cry so why not provide before hand???
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሊያ😭💔ልቤ ተነካ እፉፉ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 Жыл бұрын
ዮኒ vs ጂጂ please 😂😂
@diredirebekele606
@diredirebekele606 Жыл бұрын
😂😂
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
3 yalem torenat🤣🤣
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 5 ай бұрын
ለእናት ሀውልት ከማሰራት የበለጠ ምን አለ ለእናት ቤት እንደሰራሽ ነው የሚቆጠረው ቢኖርሽ እኮ ቤት ታሰሪ ነበር። ይህን እየጓጓሽ ማድረግ እየፈለግሽ እየጓጓሽ ነው እኮ አይዞሽ። የእናትሽን ነፍስ ይማርልሽ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
አይ ሊያ እርግጥ በታሪክሺ በእናትሺ ሞት ያለው ነገር እእሳዘንሺኛ ሁሌም ኮመት ላይ እራስሺን ሁኚ የሚል አስተያየት እፅፍልሻለሁ አሁንም ባለ ትዳር ነኚ ካልሺ ይሄ አለባበስ ከባለትዳር ጋር አይሄድም መሰልጠን እራቁት እየሄዱ ሌላውን ወንድ ማማለል አይደለም አሁን እራስሺን ሁኚ በአገባቡ ልበሺ ለራስሺም አይጠቅምም እባክሺ አስቢበት በተረፈ እወድሻለሁ አልጠላሺም
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
የኔናት፡ይቅርታ፡እዳዴ፡እነቅፍሽ፡ነበር፡እመብረሀን፡እናት፡ሆና፡ትልቁን፡እጀራ፡ትስጥሽ፡አትለይሽ፨🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mushi9494
@mushi9494 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ❤️❤️❤️
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ሊያና አሹ በጣም ነዉ የምወዳቹ በርቱ ሊያዬ እናትሽን ነብስ ይማር አሽሽሩካ ለናትህ ነብስ ይማር ።ሊያ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ በልጅነትሽ ችግርን ለማሸነፍ ተሰደሽ ጠንክረሽ በመለወጥሽ አድንቄሻለዉ ያንን ህይወት ያሳለፍሽ አትመስይም ይህ ጠንካራ ጎንሽን ነዉ የሚያሳየዉ ለናትሽም በነጻነት ያሳደጉሽ ጠቅሞሻል ዛሬ አስለቅሰሽኛል።የአሹን በወቅቱ የሐዘኑ ተካፋይ ነበርኩኝ ሰምቻለዉ።ሌላዉ ስለ አለባበስዋ የምትሳደቡ መቀናቱ ነዉ።በጣም ያምራል የስድብ ጥማት 🇪🇷❤🇪🇹
@jamila4395
@jamila4395 Жыл бұрын
በጣም ይከብዳን እኔም እናቴ በስደት ያጣሁት እንደ ሳት የሚቃጥለኝ
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
አሜን ንንኝንንንን ያ ረብ
@dastanegerafeyisa4744
@dastanegerafeyisa4744 Жыл бұрын
amen yene konjo
@maryamomar2694
@maryamomar2694 Жыл бұрын
አሚንንንን አላሁመ አሚን ያረብ አለሚን
@eredeteredet8644
@eredeteredet8644 Жыл бұрын
አቤት አለባበስ ዋዉ 🙉🙈
@salamkunjo8086
@salamkunjo8086 Жыл бұрын
Amen
@efthaadane
@efthaadane Жыл бұрын
ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ሊያን ግን ማመን አቅቶኛል እርጋታሽ ። አሽሩካም ያወጋኋን ህይወት ስለ እናት 😭😭 እናት ሁሌም አይደለም ሞቷ ህመምዋ ያማል😭😭። እግዚአብሔር ሁለታችሁንም ይባርክ👏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@amhara74
@amhara74 Жыл бұрын
አሹዬ ስወዳችሁ😍 አይ እናት እኮ ለሉጇ 😢😢ታሪኩ ባባ ነፍስ ይማር😢😢😢😢
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@Lilalala-1
@Lilalala-1 6 ай бұрын
Feedback for Maya Media content creator is ይዘት ፈጣሪ in Amharic. What you have there( ኮንተንት ክሬተር ) is neither English nor Amharic.
@SsSs-sh7cc
@SsSs-sh7cc Жыл бұрын
እርቃት ታዳ እደዚህ እርቃንሽን መተሽ ሰው እደያከብርሽ ትጠብቃለሽደ ሰው የሚያከብርሽ እራስሽን ስታስከብሪ ነው ኧረ ክርስታኖች ከመገድ ወጣችሁ አብዘሀኛወቹ እርቃናቸውን ነውኮ የሚወጡት ከላይ ለብሳ ከታች ባዶ ለሀይማኖታችሁ ክብር የላችሁምደ ነው ይፈቅዳል
@ዩቱብ-ቨ8ኈ
@ዩቱብ-ቨ8ኈ Жыл бұрын
በዚ ሰውነት እዲያለ አለባበስ አወራር ዜሮ
@misikirgetye3614
@misikirgetye3614 Жыл бұрын
Thank u 😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
ዩቱብ እነደማመር በቅንነት
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እንደ አነጋገርሽ ለሆነ 30 አመትን ዋ እያልሽ እያስፈራራሽ ው ነው ግን 20 ሁኚ 50 አመትም ብትሆኚ የራስ ሽ ነው ግን እድሜ ቁጥር ነው 1 አመት የሆነ ሕፃን ሆኖ ያላለፈ የለም በኖርነበት እድሜ ግን ቅንነትን ፍቅርን እየተሞላን እንጠቀምበት
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf Жыл бұрын
ምናለ ልብሰ ብትለቤሺ እራቁት ሶሻል ሚዲያ ላይ በዚህ ሁኔታ ያሣፍራል ደሞኮ መሰቀሉ አሣዘነኝ
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
አሹዬ አሽኮረመመችህ አለባበሷ ሲደብር
@yodithaile3895
@yodithaile3895 Жыл бұрын
Gedi new
@الوبابهالوبابه
@الوبابهالوبابه Жыл бұрын
ከከከከ በጣም ተሽኮረመመ
@ዩቱብ-ቨ8ኈ
@ዩቱብ-ቨ8ኈ Жыл бұрын
የዚሚዲያ እዳጀማመሩ አደለም የይቱበር መፈነጫ ሆነ አሹካን ሳይወክል አናትሽን በማጣትሽ ያሳዝናል ግን ቁምነገር ማውራት አትችይበትም ቃል መደጋገም
@raheltesfaye6810
@raheltesfaye6810 Жыл бұрын
I can't stop crying 😢 Nefesachewn yimar
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@ወይንአብ
@ወይንአብ Жыл бұрын
ምነውኮማቾች ፃድቅ ፃድቅ አጫወታችሁ በፊት የራሳችሁን ማንነት ፈትሹ !መብቷ ነው እንደፈለጋት ትልበስ ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ
@ወይንአብ
@ወይንአብ Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb ነይልኝ አደርጌሻለሁ
@elsatube808
@elsatube808 Жыл бұрын
አጀብ ነው አለባበስ ስረአተ ቢስ ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
ሰለአናት ሰታዉሩ ስሜቴን የሚጋራኝ ሰዉ ሰላገኘሁ ደስ ብሎኛል በሰደት ያጣሁዉት😥😥😥
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
very hard ❤❤❤❤❤
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 Жыл бұрын
አይዞሽ እማ😭
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
Lichio I know is very hard I went same hardships after my mother lost but God helped me through this all hardships 😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል በጣም ጌታ ካንቺጋ ነው ጌታ እንደ እንታ የሚሆን ባል ሰጦሻል ስሙ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ሪሀናወሎየዋባቦ
@ሪሀናወሎየዋባቦ Жыл бұрын
አይዞሽ እኔምበቅርብነዉእናቴንያጣሁ
@mekiyamohamed5862
@mekiyamohamed5862 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ መስቀል አድርጋችው እራቁት የምትቀርብ ክርስቲያኑች ይገርሙኛል አብዛኛወች እደዚህ ናችው መስቀሉን ቢያስ ለምን ታረጋለችው ?
@nebateube4535
@nebateube4535 Жыл бұрын
እና እነዚህን ሂደሽ ነው ብዙ ሀገር ዙሪያለው ትያለሽ. ወሎ ውስጥ እንኳን ስንት የማይታወቁ ቦታወች አሉ እንኳን ኢትዮጵያ ትልቋ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር በቅንነት
@mamedida9228
@mamedida9228 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም በጣም ልቤ ተሠብሮዋል እኔም እንደ ናቴ ነኝ የለሁትኝ በስደት ነዉ የለሁትኝ ኬኒየ አገር ዉስጥ ነዉ የለሁኝ የተረደሁት ገነ ሁሉት 2 ሠምቴነዉ እናቴ ያበደዎች ሁሉ እናት ነት ቡዙዎችን ድረሌች ሰብስበለች ስለስህ በዝህ ደግሞ ደስ ይለኛል አትዘኑ ሞት መቼም አይለመድም የእናቴ። ሞት ጎድቶኛል
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Жыл бұрын
እኔም እናቴን,2 ,ወር ኣስታምሜያት ደህና ነኝ ሂጂና ልጆችሽን እያቸዉ ብላኝ ያላባት ስለማሳድጋቸዉ ተመልሼ ከሄድኩኝ በሳምንቴ ኣረፈችብኝ እስካሁን ይቆጨኛል ለምን ተመለስኩ ብየ ብያንስ እቀብራት ነበር እየመጣሁ ነኝ ኣትቅበርዋት ብላቸዉም ቀበርዋት 😭 ቀብረዋት ቀባሪዎች ገልበጥ ሲሉ ከ ኣየር ፖርት ወደ ገጠር ኣገር ቤት ነች የተቀበረች ኣባቴ ኣገር ቅበሩኝ ኣባትዋ ወንድ ልጅ ስላልነበራት እስዋና ኣንዲት እህትዋ ናት ተቀብራ ቆየችኝ በጣም ኣዘንኩኝ ለምን ኣትቆዩም ለምን ቾኮላቹ ብየ ኣኮረፉኩዋቸዉ እስካሁን እናቴን ልቤ ናት እህም የናንተም የኔ ታሪክ ነዉ ኣዲስ ስመጣ በዚህ ሜድያ እንደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ ። ሜድያዉ በጣም እወደዉ ኣለሁኝ ኣሹርካና ሊያ ኣይዛቹ ሁላችንም እናቶቻችን እንሄዳቸዉለን እንጂ ኣይመጥኑም በርቱ እህታቹ ኤርትራዊት ነኝ ሰላም ለኢትዮ ኤርትራ ።
@SignoritaQueen
@SignoritaQueen 5 ай бұрын
እኔም ነይ እይን በሁላ እንዳይቆጭሽ ይሉኛል ቤተሰቦቼ ግን እንደት ልሂድ አልችልም በውጭ ነው የምሰራው ወረቀት የለኝም
@kidu715
@kidu715 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እናንተ ቀዉጢ ተወዳጆች😍
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 Жыл бұрын
ወይ ሊቾ አስለቀሽኝ😭😭😭 አሽሩካዬ አንተም አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይምር😭😭
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
በስማም ሊያ እራ ምነው ጪንሺን እያሳየሺ ሚዲያ ላይ መውጣት ነውር ነው በዛ ላይ ወንድ ልጅ ፊት ጉልበትሺን ጪንሽን እያሳየሺ እራ ሱሪ ብትለብሽ ይሻል ነበር አይ ግዜ
@adenalebachewadenalebachew7298
@adenalebachewadenalebachew7298 Жыл бұрын
ኡለባበሽን አስተካክይ ሌላም አልልሽ እህታለም ወርደሻል ይህ ስልጥንእነ አይደለም ሌላው ነገርሽ ጥሩ ነው ግን ሌላው እዳለ ሆኖ ? !!
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ወንዱች በአለባበስ 10/10ሴቶች አለባበሰ 10/0
@biruktawitzewdu122
@biruktawitzewdu122 Жыл бұрын
Tesh werga yflgachwen yemlbse mebta alte
@bamlakbelete3797
@bamlakbelete3797 Жыл бұрын
ማያ ሚዲያ እስካሁን ካቀረባችሁት የተሻለ ነው አሁንም አሻሽሉት.
@retayonasereta1067
@retayonasereta1067 Жыл бұрын
አንቺ አሮጊት ምንም ያገባሽ አትመስይም አለባበስሽ ይደብራል በዛላይ ውለጂ እድሜ ቆሙ አይጠብቅሽም ውጠሽ ዝም
@KotekotemaTube
@KotekotemaTube Жыл бұрын
እሱ ይሻላል እንጅ እሶ ግን እልም ያለች አለሌ አሪያ ልትሆን የማትችል የውንድ አሳዳጅ ማቅርረባችሁ እናንተም አቋም ነው ያየሁበት
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
አለባበስሽ ግን ያስጠላል ከወንድ ፊት ለፊት እንዲህ ራቁት መሆን ምን ፉለጋ ነው ? ለእራስሽ ለቀራበውም ስው ክብር ይኑርሽ 😡
@KelemaKasaye
@KelemaKasaye 7 ай бұрын
እዝህላዪ የሚቀሪብት ሴቶች አብዛኛወቹ እራቁታቸዉን ነዉ ግደታነዉ እንደ
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
እረ በመድኃኔዓለም አለባበስ ምን ይሚሉት እኔ ለእናተ አፍራለው አማረብን በላቹ ሰው አታሳቁ እጭ
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ብዙ ክብር ላሹካ፡ ጨዋ ሰው ነው! ትህትናው፣ እውቀቱ፣ እርጋታው ፣ አስተውሎቱ፣ ከሁሉ በላይ ፖዘቲቭነቱ ፣ ፓዞቲቭ ሰው ደስ ያሰኛል ፤
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Betam des yemil sew nw
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@eyerusgirma9811 ደምሪኝ
@miri8656
@miri8656 Жыл бұрын
አብሽር ሊዬ እህቴ ጀግናነሽ አሹም አብሽሩ እኔም ካባቴጋ ነው ያደኩት አ አ ግን አባቴን ማገኘት አልቻልኩም አባቴ ለኔ እኔቴም አባቴም ነበር ግን 😭😢😭😢
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
አሁን እንዲ አይነት አለባበስ ለብሶ ወንድ ፊት መቀመጥ ማሰናከል አይሆንም ደሞ ጨዋ ሰው መምሰል ሳይሆን መሆን ነው የሚያስፈልገው
@misikirgetye3614
@misikirgetye3614 Жыл бұрын
በዚህ አቋምሽ ይሄን አለባበስ በዛ ላይ እዛ live ላይ እንደፈለግሽ አፍሽን ስለምከፍች እዚህ አወራርሽ ንግግርሽ እንዴት እንደሚያስጠላ , እና ደሞ ሁለታችሁም so ምናምን እያላችሁ ከምትጨማለቁ ርጋ ብላችሁ በአማሪኛ አታወሩም የእውቀት ጥግ ነዋ የሚመስላችሁ 😏
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ሊያ ፡ ያለ ምንም እውቀት ያቦጊዳ ሽፍታ ሆነሽ ሶሻል ሚዲያ ላይ መውጣት ድንቅቁርና የሚሰጠው ድፍረት እንደሆነ ታውቂ ይሆን ?
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 8 ай бұрын
Tegstune ystchiu kbade naw😢
@እናተአለሜ
@እናተአለሜ 11 ай бұрын
አሹካዬ ሊያዬ ስዎዳቹ እግዚአብሔር አምላክ እናቶቻቹሁ በገነት ያኑርላቹ
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 3 ай бұрын
በጣምታምሪያለሽትንሽባቦሽንብቻየሚሸፍንአለባበስለበሽእንጂ
@legabotube6548
@legabotube6548 Жыл бұрын
ካለባበሷ ስርአት ማጣት የተነሳ አሹርካ እሷን ለማየት እያፈረ ነው
@daruselamtube
@daruselamtube Жыл бұрын
ሚስኪን እሱማ ጣራ ጣራ ያያል
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ Жыл бұрын
የሁለታችሁም ታሪክ አሳዛኝ ነው እኔም ኢንሻ አላህ ጠቅልየ ሀገሬ ልገባ 3ወር ቀረኝ አላህ እናትና አባቴን በሂወት ለማገኝት ያድለኝ ሰደት ላይ ሁነን እንኳን ሙተው አሞናልም ሲሉ የማደርገውን አላውቅም
@fatimaharoon4752
@fatimaharoon4752 Жыл бұрын
Er b geta yiqir yiblsh weynm awulqiw weynm libeshi Ashruka degmo er ... mn gud nw????!!!!
@ethio5184
@ethio5184 Жыл бұрын
ምንድነው እንደመንግስት እርሻ ወደ ጎን መስፉት ጥሩ ሰውነት አለሽ እሮጥ እሮጥ በይ ወዳጄ
@worke7270
@worke7270 7 ай бұрын
እናቴን ላሳልፍላት ስል የተነጠቁሁት ሁሌ ሲቆጨኝ ይኖራል
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Жыл бұрын
❌️የተወደዳችሁ ኢትዬጵያውያን÷ ጎራ በሉ ÷ ደፋ ቀና ÷ ሽር ጉድ እያልኩ ነው....... እናንተን የሚመጥን አስተማሪ ስራ አቅርቢያለሁ:: ተሣክቶልኝ ይሆን❓️❓️ ተመልከቱልኝ አንዴ ካያችሁት ሱስ ያሲዛል🥼🥼.........
@ጊዮንዩቲዩብ
@ጊዮንዩቲዩብ Жыл бұрын
ሰው ወደ ትዳር ከከባ ለምድነው አለባበስ የማያስተካከለው ሁላችንም ቁስል አለን ኧረ ስንት ሳቃይ መከራ አስለፈናል እግዚአብሔር ይመሰገን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
Demerign
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
It's a choice, huluem yefelegewen yemelebes mebet alew eko.
@biruktawitzewdu122
@biruktawitzewdu122 Жыл бұрын
Hulum yflgawen ymelbes mebte alwe eko
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ቆንጆ ሰውነት አላት... ምን ችግር አለው? ቀናተኛ
@ጊዮንዩቲዩብ
@ጊዮንዩቲዩብ Жыл бұрын
የምን ቅናት በምኑ ነው የምቀናው ?
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
ስለ እናቷ ያደረገችው ነገር አስደስቶኛል አስለቅሶኛል ሁሉም ሰው የማይታይ ቁስል አለበት አዝናለሁ. የማውቃት በFacebook ሊያ ሾው ላይቭ እየገባች ስትመናቀር ነው በወቅቱ ልቅና ለሰው ልጆች ስሜት በጭራሽ አትጠነቀቅም ያ ባህሪዋ ጥሩ አለመሆኑን ስነግራት ነበር ብሎክ ያደረገልኝ የሚገርመው ሰድቤት አይደለም ስድብም አሎድም ግን ከሷ ውጭ ሰው ያለ እንኳ አይመስላትም አሁንም አለባበሷ እንደ ባለትዳርና እንደ ኢትዮጵያዊት ሴት አይደለም በጣም ያሳፍራል አሽሩካ በሳል ሰው ነው ሚዛናዊነቱ በእውቀት የተደገፈ ነው ብቻ አሽሩካ ሀሳብህ ይሙላልህ ያሰብክበት ድረስ ካንተ ቦዙ እንጠብቃለን ወጣቱን ብዙ ነገር እንደምታሴተምር ተስፋ አለን በርታለን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
አፈር ልብላልሽ የእኔ ታሪክ የምታዎርይ እስኪመስለ ኝ ነው የሰማ ውሽ 😭😭 ነፍስ ይማርልን አይ ዞሽ ሊያየ
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 23 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
Жду пока он научится пить 🫠
0:12
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,6 МЛН
СЛУЧАЙ В ЛИФТЕ (@l_1u - TikTok)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 10 МЛН
Хитрый Игорь!😂 #юмор #спорт #игра
0:58
Petr Savkin
Рет қаралды 2,1 МЛН