No video

አመት ሙሉ ያለጤና ይህ በጣም ከባድ ነው!!

  Рет қаралды 882

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV

Күн бұрын

gofund.me/97bd... Support Us
www.gloryofgod...
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd...
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Пікірлер: 12
@prophetzekariyaswondemu
@prophetzekariyaswondemu Ай бұрын
ወድ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን አገልግሎት የምትወዱ በሙሉ በሀገርና ከሀገር ውጪ የምትገኙ እንደሚታወቀው በተለያዩ ቦታዎች ላይ የእግዚአብሔርን ወንጌል አገልግሎት እያገለገልን እንዳለ ይታወቃል። በዚህ አገልግሎትም በርካቶች ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እየመጡ ነው። ይህንን አገልግሎት ከእኛ ጋር በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ ከታች በምታዩት Gofundme link gofund.me/5dc546de በመጠቀም እግዚአብሔር በሰጣችሁ ገንዘብ አገልግሎታችንን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o Ай бұрын
አሜን አሜኖ
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 Ай бұрын
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 Ай бұрын
አሜን
@terefesho2599
@terefesho2599 Ай бұрын
ክብር ይሁን።
@sarakatama8872
@sarakatama8872 Ай бұрын
Geta. Simu. Yibareke. Haleluyaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ce8lw8rq7k
@user-ce8lw8rq7k Ай бұрын
Thank you Jesus ❤️🙏🏾
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Ай бұрын
Elllllllll Amennnn Eyesus Simh Ybarek❤❤❤❤❤
@shalomTube-dy5bv
@shalomTube-dy5bv Ай бұрын
❤❤Blessed
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
አገሬ፤ በመንፈስ፡ ቅዱስ፡ እሳት፡ ነደደች! ነብይ፡ ዘካርያስን፡ ያስነሳው፡ ጌታ፡ ይባረክ!
@SihuSicho
@SihuSicho Ай бұрын
Yemerste chger be agenanet meknyate hiwot teblashe meteche mefwese echelalwe Muslim negn
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 18 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 22 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 246 М.
ድንቅ መልክት..እሳት.FIRE of GOD by- PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU
37:25
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 25 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 18 МЛН