መኝታ ቤት ሥዕላትን ማስቀመጥ ነውር ነውን ? ሥዕላት የክርስቶስ አካላት ናቸው የሚለው አስተምህሮ ቴቄል ሲሆን

  Рет қаралды 2,367

Melos

Melos

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@MedanBeimnet
@MedanBeimnet 5 күн бұрын
ሜላዬ ምርጥ ርዕስ ነው ያቀረብክልን።ተባረክ።
@ErmiyasTasew-v4q
@ErmiyasTasew-v4q 4 күн бұрын
ጌታ ይባርካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ሜላ የምወድህ ተባረክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 күн бұрын
ተባረኩ የወንጌል አርበኞች ፀጋ ይብዛለችሁ!!❤
@mesk_erem
@mesk_erem 4 күн бұрын
የሚገርመው የዛሬ 6 አመት በፊት አኔም የምሰግድለትን ስዕላት ለ 20 አመታት ያስቀመጥኳቸውንና ስሳለማቸው የነበረውን ስዕላት ጌታን አግኝቼ እንኳን እፈራ ነበር ሰብስቤ ሳቃጥለው ግን ከውስጤ ተነቀለልኝ ክብር ለሞተኝና ለተቤዤኝ ለኢየሱስ ይሁን ተሃረኩ ምርጥ ርዕስ ነው በርቱ❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 күн бұрын
ተባረኪ እኔም የሚያወሩኝ ይመስለኝ ነበር😂
@joeking2028
@joeking2028 4 күн бұрын
GOD bless you all guys ❤❤❤
@meseretfene5796
@meseretfene5796 4 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ
@mesk_erem
@mesk_erem 4 күн бұрын
በዚህ ዘመን ለትውልዱ ያስነሳችሁ አምላክና አባት እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ወንድሞች ጌታ ያብዛችሁ በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤
@meseretyadeto9189
@meseretyadeto9189 4 күн бұрын
እግ/ይባርካችው በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላችው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 күн бұрын
እናንተ የተወደዳችሁ በዚህ ሁኔታ አብራችሁ ስትሆኑ እንዴት መልካም ነዉ አብራችሁ ስለማዉቃችሁ ደስ ብሎኛል ለሜሎስ ግን አብረህ የምታገለግላቸዉን ወገኖች መንፈስ ብትረዳ ጥሩ ነዉ
@AssefaMeng
@AssefaMeng 4 күн бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ በረከቶች ሁሉ በእናንተ ላዪ ዪሁን እንደዚህ ስህተቶችን የሜገልጥ ትውልድ ያስፈልጋል ህዝባችን ወደ ቃሉ እስኪመለስ ድረስ
@cochytube
@cochytube 4 күн бұрын
ohhh am glad to see you again and yezemenu melik ayjemerime please
@RahelAterf
@RahelAterf 5 күн бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ🎉🎉🎉
@tsigeg69
@tsigeg69 4 күн бұрын
GOD bless❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wassie12
@Wassie12 5 күн бұрын
Please please ይኼ ትምህርት ብዙዎችን ስለሚጠቅም ለወዳጆቻችን ሼር ይደረግ..ተባረኩ ወንድሞች
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 4 күн бұрын
Wendmochtebarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NadraNad-zr7kw
@NadraNad-zr7kw 4 күн бұрын
ወንድሞቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 4 күн бұрын
ተባረኩ ሕብቡን ከተሰወሰረ ጠላት እስራት እያፈረሳችሁ በክርስቶስ ነፃ ልታወጡት በአገልግሎት ሥለተሰማራችሁ የእግዚአብሔር ፍቅር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ይብዛላችሁ ።
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 5 күн бұрын
very interesting topic and educational discussion keep going brothers in Jesus the Christ. J.I. Paker once said Icon distract peoples from the true understanding of GOD which the gospel depicts.
@Wine-y4q
@Wine-y4q 5 күн бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@0vn712
@0vn712 4 күн бұрын
ሰው የሚወደውን ነገር ሲነካበት አይወድም የኦርቶዶክስ አማኙ ቤተክርስቲያን ምንም ብትል ይቀበላል በአንዱ የእግዚአብሔር ቃል በሆነው መጽሀፍ ቅዱስ አይመረምሩትም ከጥላቻ የተነሳ ከእውነቱ ራሳቸውን በቁጣ ያርቃሉ ..መምህር ሜላ ተባረክ
@susahailu1835
@susahailu1835 5 күн бұрын
Tebarek wendim Melos
@abebadabi133
@abebadabi133 5 күн бұрын
Tabaraku ❤️
@Mulygashe
@Mulygashe 5 күн бұрын
Wendemoch❤❤
@mesiamha5248
@mesiamha5248 4 күн бұрын
አንዱ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሁሉ ሞቷል ሌላ የሚያድን የለም በስዕል አስታኮ የሚሰራ የጨለማው አሰራር በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድሬ ላይ የተጠረገ ይሁን ወንድሞቼ ዘመናችሁ ይለምልም ፀጋ ይብዛላችሁ።
@danieltega5008
@danieltega5008 5 күн бұрын
Arif topic new
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabtomMosa
@HabtomMosa 5 күн бұрын
Mela tebareeku❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@konjitbirhanu5104
@konjitbirhanu5104 5 күн бұрын
Well come ❤❤❤
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 4 күн бұрын
ቢሆንም በምንም ተአምር የእግዚአብሔር ቃል በሰው ሠራሽ ሰራሽ መግለፅ ድሮም ቢሆን የተጠቀሙ ሰዎች ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጪ በመሆኑ የኸው ከባድ የወንጌል ጠላት ሆኖ በማሰናከል ይገኛል
@RichYilkal
@RichYilkal 4 күн бұрын
Milayeeeeeeeeee ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwot210
@Hiwot210 3 күн бұрын
እዚህ ዱባይ አገር ያሉት አበሾችበአንድ ቤት የተለያዩ ሐይማኖት ያላቸው ወገኖች አሉ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ ጸሎት ሲፀልዩ ወደ ስላዕቶቹ ፊታቸውን አዙረው ነው የሚፀልዩት ከዛም ይሳለሙታል በዛ ላይ የተገሱ የፀሎት መፃፎች የእለቱን በመግለፅ መሸምደድ መደጋገም ነው ፀሎቱ 😢😢 መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር ዮሐንስ 4,24 ላይ እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በእውነትና በመንፈስ ይሰግዳሉ ይላል ለመጸለይ የልብ ፍላጎትና እምነት እንጂ ስላስል ነገሮች አያስፈልጉም። ጸጋ ይብዛላቹ ወንድሞች❤👏
@HasanAllaw
@HasanAllaw 5 күн бұрын
Melos ስለ ስላሴ በ ኦርቶዶክስ አንድ ቪዲዮ ብትሰራ እንጠብቃለን ቀጣይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hanawoldegiorgis4875
@hanawoldegiorgis4875 5 күн бұрын
Selam Endat nh alaw felgew I think 3 months ago he talked about it.
@MikiyasGezahagn
@MikiyasGezahagn Күн бұрын
እስኪ መጀመሪያ አለቱን / ድንጋዩን / እየፈረከሳችሁት ይሁን እያፈረሳችሁት ለዩ
@HasanAllaw
@HasanAllaw 5 күн бұрын
ተባረኪ ትክቶክ አሁን ያንተ ቪዲዮ ብቻ እየበዙ ነው 👍👍🙏
@bayushegame5760
@bayushegame5760 5 күн бұрын
ወየው በምሰማር አትምቱአቸው ያማቸዋል አለ እኮ በየሱስ ስም 😡
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 күн бұрын
እኔ የምለዉ ስግደት በሁለት ይከፈላል እነርሱም የአምልኮ ስግደትና የፀጋ ስግደት ናቸዉ። ይላሉ ይህ ነገር አልገባኝም። 🙇🙇🙇🙇🙇 እስቲ አስረዱኝ ደግሞ በቤተክርስቲያን ግቢ ዉስጥ በቤት ግድግዳ ላይ በተለያየ ቅርፃቅርፅ ተለጥፎ ይገኛል። ሰዉ ወደ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ልክ ግቢ ዉስጥ እንደ ደረሱ መጀመሪያ የሚያዩት(የሚመለከቱት) ያ ስዕል ነዉ። እና ትኩረታቸዉ በዛ በማይናገር በማይራመድ በማይዳብስ ጣዖት ይያዛል ማለት ነዉ። ያሳዝናል። እግዚአብሔር ከዚህ ይፈዉሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን
@NasriHabtamu
@NasriHabtamu 5 күн бұрын
ሜሎስ=ዳቢሎስ
@abebewondewosen4889
@abebewondewosen4889 5 күн бұрын
እውነት የማይወድ ሰው አስተያየት ! እውነት ነጻ ያወጣል። ስዕለ አድኖ(የሚያድን ስዕል) እንደ ማለት ነው! አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው! ቶሎ ብለሽ ጌታ ኢየሱስን አንደ ግል አዳኝሽ ተቀበይ!! ያለ እውቀት መቅናት አይጠቅምም !!!
@mesiamha5248
@mesiamha5248 4 күн бұрын
ሜሎስ በጌታ የተወደደ የተመረጠ ነው ይልቅ ስማና አምልጥ ኢየሱስ ክርስቶ ብቻውን ያድናል።
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
መንፈሳዊ ሕፃንነት 1
44:08
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 3,7 М.
ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ
52:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 77 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН