መታደል ነው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

  Рет қаралды 205,804

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

Күн бұрын

Пікірлер: 317
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 18 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን ከልብ አመሠግናለሁ
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 18 күн бұрын
@@mirtnesh-tilahun --- 🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ከኔ ኃትያተይ ዓመት አስከ ዓመት ያሸገረይ አምለከ አሰራኤል ተመስገን 🙏❤️
@WegayehuLema-ng9cq
@WegayehuLema-ng9cq 17 күн бұрын
Aman❤❤❤❤
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 17 күн бұрын
@@mirtnesh-tilahun አሜን አሜን አሜን ምርትነሽ (ምርጥነሽ) እንወድሻለን
@happy-q1e1r
@happy-q1e1r 18 күн бұрын
የመዳም ቀመሞች እንኳን ኣደረሳቹ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን ለሁላችሁም የተዎህዶ ልጆች እንኳን ኣደረሰን❤
@Somayube
@Somayube 18 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏💞
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 18 күн бұрын
አንቺን አምላክ የኛ ስላደረገሽ መታደል ነዉ ለኛ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን ሁላችሁንም እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ለሁላችንም ተመኘዉ
@robel011
@robel011 7 күн бұрын
ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሽው እፁብ የአለሙን ቤዛ❤❤❤
@happy-q1e1r
@happy-q1e1r 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ስወዳሽ በማዳም ቤት ሁኜ ያንች መዝሙር ታጋሽና ተስፍ እንድኖርኝ ያድርግኛል በቡዙ ነው ምወድሽ የኛ እንቁ ❤❤❤❤🎉
@eliyasgizaw4763
@eliyasgizaw4763 16 күн бұрын
የሁሌም ክርስቲያናዊ እርጋታሽ ለ ሌሎች ዘማሪያን ምሳሌ ሚሆን ነው.. ክበሪልን እህታችን🙏
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 13 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@LamlamMangasha
@LamlamMangasha 12 күн бұрын
Alall 👋👋👋❤❤❤
@Ethioworld-t7t
@Ethioworld-t7t 18 күн бұрын
ምርትየ ምርትየ ምርጥየ ለዚህ መዝሙር ለማመስገን ቃላት ያንሰኛል!
@TheABDIGITALzeabsongs
@TheABDIGITALzeabsongs 18 күн бұрын
ሁላችሁንም እንኳን ለዝች ቀን አደሳችሁ ለአለሙ ቤዛ ለኛ ብሎ በግርግም የተኛ ጌታ
@SamsonGet
@SamsonGet Күн бұрын
ዘማሬ መላክትን ያስማልን ኢህአታችን ❤❤❤❤
@ethiofirst5002
@ethiofirst5002 18 күн бұрын
እንኳን አደረሰን:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Gzenesh
@Gzenesh 2 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Misrach-o1i
@Misrach-o1i 17 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትዬ እንደት እንዴት ምውድሽ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ለዝማሬ የፈጠረሽ ድንቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ስውድሽ እኮ ምርትዬ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እግዚአብሔር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በስደት እንዴ እኔ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ቤተክርስቲያን መሄድ ናፍቆኛል ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@اوديباي
@اوديباي 16 күн бұрын
የኔ ውድ ምርትየ የምወድሽ ለዘላለም በቤቱ ያፅናሽ ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን ❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 17 күн бұрын
ምርቴ እህታቺን የእውነት ከ ልጅነቴ ጀምሮ በሐሴት የሚሰማው እንደውሃ እሚንቆረቆረው የ እግዚአብሔር ቃል ባንደብትሽ እህቴ እንኩዋን አደረስሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም የ ጌታቺን የመዳንታቺን የኢየሱስ ክርስቶስ ብረሃነ ልደቱ እንኩዋን አደርሳችሁ 🙏🏾🥰
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 18 күн бұрын
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏🏻💒🤲አሜን🤲
@LedetAaLedetAlemu
@LedetAaLedetAlemu 18 күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰሳችሁ
@fikir103
@fikir103 18 күн бұрын
እንካን ለገታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላቹ ይሁንልን አሜን ። ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታለም❤❤❤
@selinademi5206
@selinademi5206 17 күн бұрын
ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሽው ዕፁብ የዓለሙ ዜዛ 🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳችሁ 🙏
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 18 күн бұрын
ዘማሬ መላህክት ያሰማልን ምርትዬ የኔ ደርባባ እድሜ ጤናይሰጥሸ እሰከነቤተሰቦችሸ የታደልሸ በቤቱ ያፅናሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Anaye-b4g
@Anaye-b4g 8 күн бұрын
እሰይ የኛ ልጅ እዚሁ በጃችን አድገሽ ለዚህ ደረስሽልን ድንግል ማርያም ከፍ ታድርግሽ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለለ ይሁንሽ የይርጋዓለም ዕንቁ ፍቅር የሆንሽ ልጃችን
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl 18 күн бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏 እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህታችን 🙏 እንካን ለገና ብኣል በሰላም በፍቅር በኣንድነት ኣደረሰን ስደታችን ያሳጥርልን ቀጣይ ኣመት በኣገራችን ከነ ቤተሶቦቻችን ምናውልበት ግዜ ያድርግልን 🙏❤
@-kdsti
@-kdsti 17 күн бұрын
ድንግል ምን መታደል ነው ማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሺው እፁብ የዓለም ቤዛ እንኳን ኣደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@vshjd9898
@vshjd9898 16 күн бұрын
ክብርት ዘማሪት ምርትነሽ እህቴ መዝሙሩሽ ድምፅሽ መንፈሴ ያናቃቓኛል ፆሎት ለማድርግ ትናት እምቢይ ስለኝ መዝሙርሽ ስሰማዉ እያለቀስኩ ወደ ፆሎት ቦታየ ሂጄ ለቅድስት እናቴ በኣርጋኖን ኣመሰገኳት እና በርቺ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ተስፋሚካኤል እባላለሁኝ በፆሎትሽ ኣሲቢኝ።ሁሌ ኣክባሪሽ ነኝ ድንግል ትጠብቅሽ ክብርት እህቴ
@WaynishetGetachow-j7y
@WaynishetGetachow-j7y 18 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላይክት የሰማልን የኔ እንቁ ምርትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FrewenyiGebrekidan
@FrewenyiGebrekidan 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@hizkiasmebratu6962
@hizkiasmebratu6962 15 күн бұрын
ቀጣይ አመት የአላፋት ዝማሬ ላይ መዘመር አለበት። ❤❤❤
@ZenbMule
@ZenbMule 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏🙏🙏
@SaraMa-g1g
@SaraMa-g1g 13 күн бұрын
ዕልልልልልልልልልል🎉🎉🎉ዝማሪ መላአክት የሰማሊን አህታችን የአመ አምላክ ብርክታ ፀጋዋ የድረብን🎉🎉🎉
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 17 күн бұрын
🤲🤲🤲ድንግል ምን መታደል ነውማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ አረ እንዴት ሆኖ ተከናወነ ቤቱ መንገድ አምላክ ሰዉ ሰዉ አምላክ ሰዉ ሆነ በማፀንሽ ያደረው ብሩክ ነው ቅዱስ ይገባዋል . አምልኮ ስግደት በመንፈስ እልልልልልልል 👏👏👏❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🙏⛪️🇪🇹 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግሰት ያዋርሰልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን።እማምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ እህት አለም ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቀሪ ዘመንሸ እንዲሱ መልካም ፍቃድ ይባርክልሽ እህቴ 🤲🙏⛪️🇪🇹❤️👏
@StudySmart-s9m
@StudySmart-s9m 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ምርቴ በርቺልን🙏 በጸሎት ትጊ🙏
@FentahunAmsal-s9x
@FentahunAmsal-s9x 4 күн бұрын
እህተችን አይዞሽ በርቺ በተምነው የምነደንክሽ ።
@HabasiAnina
@HabasiAnina 7 күн бұрын
አሜን ዝማሪ መልክት ያሰማልን❤❤❤❤
@FitsumMekonnen-d8l
@FitsumMekonnen-d8l 14 күн бұрын
እመብርሃን ቀሪ ዘመንሽን ታሳምርልሽ አይለውጥሽ
@Jhonjhoedl
@Jhonjhoedl 13 күн бұрын
መልካሞ ሰው ከስህተቱ ይመለሳል በርች በቤቱ ያቆይሽ
@birihanuirida953
@birihanuirida953 17 күн бұрын
ድግል ምን መታደል ማርያም ሆይፀጋሽ በዛ😢😢😢❤❤❤ እናቴ እመቤቴ ለዚህ ቀን ስላደረሽኝ አመሠግንሻለው ምርትዬ አንቺ ቀሪ ዘመንሽ ትባርክልሽ በቤቱ ታፅናሽ😢❤❤🎉🎉🎉
@dawittefera6432
@dawittefera6432 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ 🤲❤️
@AlemuTesifahun-rg3zj
@AlemuTesifahun-rg3zj 14 күн бұрын
ምርቴ እውነትም ምርትነሽ። የኔ ደርባባ እመብርሃን ትጠብቅሽ
@nahombiniam3063
@nahombiniam3063 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጨንቆናል ለልጅሽ ለአለማቱ ጌታ ንገሪልን ሰይጣን በምድራችን ላይ በርትቶ እርስ በርስ እያገደለን ነዉና ለልጅሽ ድረስላቸዉ እባክህ በይልን😢😢😢
@surafledebebe3490
@surafledebebe3490 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲
@Somayube
@Somayube 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🙏💞
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 17 күн бұрын
🏵🕊የአዳኛች የበጉ ታላቁ አዳራሽ🕊🏵 🏵🕊ሰላም ላንቺ🕊🏵 🏵🕊ድንግል ሆይ ፀጋን የተሞላሽ🕊🏵 ምርትነሽ እህቴ በጣም አከብርሻለሁ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ
@RakuSweet-u5q
@RakuSweet-u5q 7 күн бұрын
ሰላም ይሰማኛል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@HabasiAnina
@HabasiAnina 6 күн бұрын
ዝማሪ መልክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@MelatEnat
@MelatEnat 18 күн бұрын
ድንግል ምን መታድል ማርያም ሆይ ፀጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሽው እፁብ የአለሙን ቤዛ❤❤❤❤❤
@Kiya2707
@Kiya2707 15 күн бұрын
መዝሙር እንዳዳምጥ ያረገኝ ይህ መዝሙር ነው 🥺💙
@TinsaeGezahegnD
@TinsaeGezahegnD 17 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
@tibebtsehay
@tibebtsehay 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ በቤቱ ያፅናናን እኛ ነን የታደልነው ይሄን ሁሉ ፍቅር እንድናይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@henoslakew3132
@henoslakew3132 13 күн бұрын
እጅግ እጅግ ድንቅ መዝሙር።ግጥሙ+ዜማው !ዘማሪት ምርትነሽ በእውነት የአንችን መዝሙሮች ስሰማ ሁሌም እደነቃለሁ!የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን!
@Bruk-Alexo
@Bruk-Alexo 13 күн бұрын
Amen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@Adufkr-c9y
@Adufkr-c9y 17 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች የድግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልባት ባህል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን
@jerrygebreyes6360
@jerrygebreyes6360 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ምርትዬ ዝማረሰ መላእክት ያሸማልን❤❤❤❤
@ጓል.ሻምበል
@ጓል.ሻምበል 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችን እመቤታችን ፍቅርዎ ታሣድርብሸ ምርትየ❤❤❤
@mahletgetu7305
@mahletgetu7305 17 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 18 күн бұрын
እምወድሸ ምርትየ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋዮ አብዝቶ በሰላም በፍቅር ያኑርሸ መልካም የገና በአል ይሁንልሽ ❤❤❤
@JOJO-vd2po
@JOJO-vd2po 9 күн бұрын
ኦናቴ ማርያም ክብርሾ ለዘላለም
@edendebesai4077
@edendebesai4077 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣብሮ አንካን ኣደረስን 🙏🙏🙏
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክ ያሰማልን እኳን አደረሳችሁ የተዋክዶ ልጆች
@gebreselase-q6b
@gebreselase-q6b 17 күн бұрын
ዘማሪያችን ምርትነሽ በጣም ነዉ ምወድልሽ ሁሉንም መዝሙሮችሽን በርቺልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥሽ!!
@hanatube5802
@hanatube5802 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 17 күн бұрын
የኛ አርያ በርች ምርትየ❤❤❤❤❤
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 17 күн бұрын
ምርትዬ ስወደሽ የድንግ ልጅ ከፌት ከኋላ ጥበቃው አይለሽ 🎉❤🎉❤ እልልልልልልልልልልልልልል
@Safdd-i1t
@Safdd-i1t 14 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏😍😍
@birhanuworku
@birhanuworku 10 күн бұрын
ድንግል ምን መታደል ነዉ ማርያም ፀጋሽ በዛ ወልደሽ ጡት ያጠባሽዉ እፁብ የአለሙን ቢዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 12 күн бұрын
❤ድንግል ምን መታደል ነው ፀጋሽ በዛ❤🙏
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 13 күн бұрын
ዕልልልልልልዕልልልልልልዕልልልልልል !!!
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 15 күн бұрын
አጥንትየሚያለመልምዝማሬመላእክትያሰማል እህታችንዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን እመብርሐን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ መጨረሻሽንያሳምርልሽ ያገልግሎትዘመንሽይባረክ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelatEnat
@MelatEnat 18 күн бұрын
አይ ድምፅ እንደ በፊቱ ነው እኮ❤❤❤
@BayelgnTigabu
@BayelgnTigabu 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደዝህ አይነት እርጋታ ይገርማል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 17 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብረሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤💚💛❤ (🌻መልካም_በዓል🌻)ምርትዬ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 15 күн бұрын
እልልልልልእልልልልልልልእልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ወይንአብ
@ወይንአብ 16 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉❤
@yilma4711
@yilma4711 11 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lucky-rz5jp
@lucky-rz5jp 17 күн бұрын
አሜን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትየ❤❤❤❤❤❤
@MikaelEndale
@MikaelEndale 17 күн бұрын
. Ki póp😮 0:33
@eyobkifle6294
@eyobkifle6294 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ስወዳሽ
@Mekdi8871
@Mekdi8871 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️🙏❤️
@NebyuErmiyas-h2i
@NebyuErmiyas-h2i 23 сағат бұрын
ድንቅ ዝማሬ
@WibTo-n1c
@WibTo-n1c 17 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 17 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ😇🙏🏻
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@NigatMahider
@NigatMahider 5 күн бұрын
እልልልል እመቤቴ
@AntenehTimergaJr
@AntenehTimergaJr 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@realestatetube1
@realestatetube1 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን...🙏 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏 ዘማሪት ምርትነሽ
@lieltsisay4529
@lieltsisay4529 16 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ምርትየ 🙏💙
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 16 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን ምርትነሽ።እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አፈረደሽ!
@henokadugna1131
@henokadugna1131 17 күн бұрын
የ አገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን እጅጉን የሚደንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@Ortoel
@Ortoel 9 күн бұрын
ehtye berchilenge
@Tse-የእሩታዬ
@Tse-የእሩታዬ 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mahder822
@Mahder822 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልሽ
@lelisagetaneh8709
@lelisagetaneh8709 17 күн бұрын
ኢግዝኣብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold 16 күн бұрын
እልል ❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@EdeAshe
@EdeAshe 18 күн бұрын
አቤት እርጋታ ደስ የምል
@HaymiHaymi-m4e
@HaymiHaymi-m4e 17 күн бұрын
እልልል ዝማሬ መላክ ያሠማልን🙏🙏🥰
@NoorNoor1199-g2w
@NoorNoor1199-g2w 11 күн бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@YaredMulugeta-f5f
@YaredMulugeta-f5f 15 күн бұрын
ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ነው ምወድሽ
@ጸጋይሓይሽድንግል3ልማራያ
@ጸጋይሓይሽድንግል3ልማራያ 7 күн бұрын
Amen (3) zmare melaekti yesmalna mertye ❤❤❤
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 17 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽
@EndalekassaEk
@EndalekassaEk 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልል
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይቀበልልን
የአንድዬ እናት :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
11:25
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 503 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
ሰረገላዎችህ / የታለ እልልታ :-ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Live)
17:06
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 39 М.
፫ አዲስ አድርገኸኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
9:35
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,1 МЛН
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,8 МЛН
ክፉ አላየሁብህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
7:57
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 2,2 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН